መጥፎ የአፍ ጠረን ለማከም 8 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች 8 home remedy for bad breath | Halitosis treatment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 หลายเดือนก่อน +7

    ደስ ሲል ሀክ ተደርጎ ነበር ተመልሷል እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @bezaalamayo4592
    @bezaalamayo4592 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @HaftamuFayyo
    @HaftamuFayyo 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እጄን በጣም ነው የሚያልበኝ መጻፍ እንኳን አልቻልኩም መላ በለኝ ባክህ ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yordanostaye-t9v
    @Yordanostaye-t9v หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ዶክተር መጥፎ የአፍ ጠረንን ለማጥፋት አሁን ያልካቸው ለውስጥም ችግር መፍትሔ ይሰጣሉ?

  • @HikmaHik-ug5db
    @HikmaHik-ug5db 11 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር በመጀመርያ ስለሰጠኸን የጤና መረጃ እናመሰግናለን የአፍ ጠረን ችግር ፅዳቱን ባልጠበቀ ሰው ሁሉ ላይ የሚከሰት ችግር ነው

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ หลายเดือนก่อน +1

    እነመስግነለን ዶክተረ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤❤አንድ ጥያቄ አለኝ የእግር መጥፎ ጠረንስ በምን ይጠፋል

  • @liyuAba
    @liyuAba 15 วันที่ผ่านมา

    Perfect 10Q Doc

  • @SelahdinAbdoo
    @SelahdinAbdoo 4 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏 1 amet honoghal tasekaychelaw woyne yelhedcubet hakim bet yelam

  • @Meka-b3g
    @Meka-b3g 8 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርሰላምየምላስመጥቆርእንዴትነውሕክምናው

  • @tadiwosadeba7845
    @tadiwosadeba7845 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር
    what is the cuase of producing much mucus when brushing my mouth with in the mouth and nose

  • @biniamgslassie724
    @biniamgslassie724 หลายเดือนก่อน

    Thank you ewekth selakfelken doctor sle tonsil btchmrel demo teru neber mefthew

  • @amin-selefy
    @amin-selefy หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በቀን ከ 4 ጊዜ በላይ እፍቃለሁ ግን መጥፎ ሽታው አይለቅም ከህፃንነቴ ጀምሮ ነው እና በጣም እየተሳቀቅኩና እየተጨናነኩ ነው እራሴንም በጣም እጠላለሁ ብዙ ጊዜም እራሴን ለማጥፋት አስባለሁ እና አሁን ምን እንደማረግ አላቅም መጥፎ የአፍ ጠረን በምንም አይለቅም
    አሁን ሰበቡን እያደረስኩ ጌታዬን እለምነዋለሁ እሄን አስቀያሚ በሽታ አንዲያጠፋልኝ እና እንደዛ ካልሆነ በምንም ተአምር አይጠፋም እሱ ብቻ ያስወግድልኝ

    • @SofiaSaid-tl7iw
      @SofiaSaid-tl7iw หลายเดือนก่อน +1

      እኔእራሱ በጣምነው እመሸማቀቀው ጥሬሴ ያመኛል አረብሀገእንኳንከመጣሁ አሳጠብኩት ለውጥ አላገኘሁበትም ከዛ አስነቀልኩት በደብአርጌ ሳፅዳው ይብሳል

    • @Oktmohammed
      @Oktmohammed 9 วันที่ผ่านมา

      ለምን ራስ ማጥፍት መመርመር ከዛም ጤና ከሆነ ምን ችግር አለው ማስካ አላምጭበት ቁርንፉድ እናም አብሽሪ❤❤

  • @MekonenGebremedhin-wv8ul
    @MekonenGebremedhin-wv8ul หลายเดือนก่อน

    good information

  • @selamyoutube6225
    @selamyoutube6225 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር እኔ ከገጠሠኝነገር ልጀ ሁሌአፋህ ሽተተኝስለው ከጉሮሮየ የሚፈረፈርነገር ይወጣልይለኛል

  • @GermaFetene
    @GermaFetene หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ሰላምክ ብዝት ይበል ቲክቶክ ላይ ስለህጻናት የምታቀርበውን እከታተላለው እናም እዚ ላይ ምጠይቅህ ጥያቄ ነበረ ባክህን ልጄ ከተወለደ 6 ወር ነው😢ደማችን ተመሳሳይ ነው ኤ+ ነው ቢጫነት ነበረው እዛው የወለድኩበት ሆስፒታልየነገሩኝ መጠኑ0.8 ነው አሉኝ ጡት አጥቢው ጸሀይም አሙቂው አሉኝ የወለድኩት ሚያዛ ቢሆንም እትብቱ እንደወደቀ ማሞቅ ጀመረኩኝ ወዲያው ዶክተርዬ ክረምት ገባ ግን ቢታሚን ዲ ያለበት የውጪ ወተት አግኝቼ አጠጣው ነበረ ጸሀይ በጣም ተፈንኩ ክረምት ስለነበረ አሁን ግን ማሞቅ ጀመርኩ ቢጫውም ካይኑ ላይ ሙሉ በሙሉ ከተወለደ በወሩ አካባቢ ጠፋልኝ አፍንጫውና ቅንድቡ መሀልም ትንሽ ነበረ ጠፋ በሚባል ደረጃ ጠፋ ግን ምርር ብሎ ሲያለቅስ ከለሩ ያው ጠቆር ያለ የጠፋ ነገር ትንሽ ይታያል ማለቴ በጣም የቀነሰ ወደቢጫም ያልሆነ እናም እሱ አሳሰበኝ ወይስ ቀስ በቀስ ቆዳው ይጠራል ወይ እባክህን ጭንቀት ሌላ በሽታ ያመጣብኝ ነው አስረዳኝ ተባረክ

    • @Asa-bq9dc
      @Asa-bq9dc หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ ቀስበቀስ ይጠፈል አብሽሪ. ዶክተር በልሆኑም አትጨነቅ.

  • @የእግዚአብሔርቃልየደስታጥ
    @የእግዚአብሔርቃልየደስታጥ หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር እባክሕ መጀመሪያ ላይ በጠጠር መልኩ ያለከዉ በራሱ ጊዜ ይወድቃል እንዴትነዉ ማጥፋት የሚቻለዉ ድጋሜ እንዳይፈጠር በጣም አስቸግሮኛል😢😢 የዚያስ መንስኤዉ ምንድነዉ የሚመጣበት ምክነያት???😢😢

  • @MeseretTadese-kj6pc
    @MeseretTadese-kj6pc 15 วันที่ผ่านมา

    ዶክተረ ምላሴ ነጭ ነገረ ይወጠዋል ምላሴን ያቃጥለኛል መፊቴ ካለ ንገረኝ

  • @zenebecherda5987
    @zenebecherda5987 หลายเดือนก่อน +2

    Wuhidu sint eske ken ken mekoyet yichilal, endetis yikemet?

  • @AlebachewEjegu
    @AlebachewEjegu หลายเดือนก่อน

    Doctor ye teres meborbor masnekel new masmolat yemishalew please

  • @SefinaSema
    @SefinaSema หลายเดือนก่อน +15

    ሰላም ዶክተር ልጆቼ 5,አመት እና 1አመት 9ወር ናቸው ጡጦ ምንም አጠቡም ጣፋጭም ነገር አይጠቅምም ግን ጥርሳቸው ከለሩ ቀይሬ ተበርብሮ አስቸገርኝ እስቲ ባአላህ መልስልኝ

    • @zinetyimerzinetyimet2999
      @zinetyimerzinetyimet2999 หลายเดือนก่อน +1

      ጥርስ ሲወልቁ ይቀይራሉ እኮ

    • @SefinaSema
      @SefinaSema หลายเดือนก่อน +2

      @@zinetyimerzinetyimet2999 እስገዛም ጥርሳቸው ቢቦርሹትም ይሸታል

  • @hanaselemon8487
    @hanaselemon8487 หลายเดือนก่อน

    Tnx drye

  • @simegnbekele4280
    @simegnbekele4280 หลายเดือนก่อน +1

    ህፃናት የአፍ ሽታ ሲኖር የደም ማነስ ምልክት ነው ይባላል። እውነት ይሆን

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 หลายเดือนก่อน

    Enamsgnalen doctor

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ❤

  • @SenayitMatusal
    @SenayitMatusal 2 วันที่ผ่านมา

    የቶንስል ጠጤር አለብኝ😢 እንዴት ይጠፋል??

  • @hayuumer278
    @hayuumer278 หลายเดือนก่อน

    Dr ine afe wust nec negr ale ye tonsil tetr yalkew aynet ina mn madreg alebing hikmina yasfelgewal

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 หลายเดือนก่อน

    anemsgnal dokraye way gud gen yetanechu like yelm gen lamedanew yamitakeminan nager yaminaketatalew thanks doktr🙏🙏😍😍😍

  • @ZerihunDana
    @ZerihunDana 13 วันที่ผ่านมา

    I have bad mouth test where is your place?

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 หลายเดือนก่อน

    Yes

  • @maremaremare9871
    @maremaremare9871 14 วันที่ผ่านมา

    በእናትክ አትለፈኝ የኔ ሁሌ ማታ ማታ ይደማል
    በዚህ ላይ ጥርሴን ጨርሻለው ፍለፌት ብቻ ነው ያለኝ 😢😢😢😢😢

  • @GenetTayu
    @GenetTayu หลายเดือนก่อน

    Thank you dcoter very❤❤❤❤

  • @ZerihunDana
    @ZerihunDana 13 วันที่ผ่านมา

    How to use baking soda?

  • @SamrawitJejaw
    @SamrawitJejaw หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አራት አመት ሆነኝ የአፍ ጠረን የለብኝም ግን አፍንጫየ መተንፈስ አልችልም እራሴን ያመኛል አፍንጫየ ያብጣል አልተነፍስም ምን ላድርግ እባክህን እዳታልፈኝ ልቤን ሁሉ ይዘጋኛል

  • @FitsumSelamu
    @FitsumSelamu 16 วันที่ผ่านมา

    max yemtadergu sewoch tetnkeku wanegaw mensh isu new😢😢😢

  • @yenneneshitesema4182
    @yenneneshitesema4182 หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ ምን አይነት ማስቲቃ

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo หลายเดือนก่อน

    የምታጠባሴት ጅጅብል ብጠጣ ለልጁጉዳት አለወ ወይዱክተር ጉፋን ይዙኝነበር እድሁም ልጀን ሳል አይጠፋላት አለ ወር ሊሁናትነዉ እያሳላት

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @ayantuagumawakweya
    @ayantuagumawakweya หลายเดือนก่อน

    baking soda mindinw yet nw yemishet

  • @sebledaniel8650
    @sebledaniel8650 หลายเดือนก่อน

    ወድቃ ሊሆን ይችላል ውጌሻ አሳያት

  • @MinaluFikadu-x5f
    @MinaluFikadu-x5f หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እባክህ ልጄ ሁለት አመት 3 ወር ናት ሰኞ ማታ የጀመራት ትዉኪያ ይሄዉ እሳካሁን አለች እና ቤት ዉስጥ ማድረግ ያለበኝ ነገር ካለ መፍትሔዉን ንገረኝ እባክህ

    • @MinaluFikadu-x5f
      @MinaluFikadu-x5f หลายเดือนก่อน

      ሀኪም ጋ ወስጃት ተቀማጥ ከለለዉ ደም ካልቀላቀለ ይሄ ያጋጥማል እያሉ ምንም መፍትሄ አልሰጡኝም ምን ላድርግላት ምንም ምግብ አትቀምስም ጡት ትጠባለች ግን ቆይታ ወድያዉን ያስመልሳታል

    • @MinaluFikadu-x5f
      @MinaluFikadu-x5f หลายเดือนก่อน

      እባክህ ዶክተር አሁን ካየኽዉ እድትመልስልኝ እፈልጋለሁ እባክህ🙏🙏

    • @sebledaniel8650
      @sebledaniel8650 หลายเดือนก่อน +2

      ወድቃ ይሆናል ወጌሻ አሳያት

    • @MinaluFikadu-x5f
      @MinaluFikadu-x5f หลายเดือนก่อน

      @@sebledaniel8650 እባካችሁ ሰዉ ሲወድቅ ያስታዉከዋል እንዴ

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ዛሬ ነዉ ይሄን ቪዲዮ ያየሁት ግን ልጅሽን ሀኪም ጋር መዉሰድ ነበረብሽ እኮ ወይ አንቲ ቮሚት መስጠት ነዉ። ግን ልጆች በህዛት ባክቴሪያ ሲይዛቸዉ ያስታዉካሉ

  • @FikrIove
    @FikrIove หลายเดือนก่อน

    የእግርምበዛው

  • @HaymiTadesse
    @HaymiTadesse 28 วันที่ผ่านมา

    Enmesgnaln

  • @عليالعلي-خ5ي
    @عليالعلي-خ5ي 6 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @Ze-MAnzmo
    @Ze-MAnzmo หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @على-ث3ر8ه
    @على-ث3ر8ه หลายเดือนก่อน

    👏👏👏❤❤

  • @AlMass-w6u
    @AlMass-w6u 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤👍👍👏👏

  • @ZozoZozo-uy6xk
    @ZozoZozo-uy6xk หลายเดือนก่อน

    ውይ የአፍ __ጠረን በ. ብብባልጠበኩት ስው ሁሉ እየሸተተኝ ወይኔ እኔም ይኖርብኛል እያልኩ በጣም ራሴን አዳምጣለሁ ከሸተቱኝም እናገራለሁ በእውነት ከጠሉኝም ይጥሉኝ እያልኩ በብዛት ስዎች ተበላሽተናል አረ ራሳችንን እናዳምጥ ጎበዝ አፋቸው አየሸተተ አይታውቃቸውም መሰለኝ አረ አይሸትም አፌ ይላሉ ።ኤጭ

  • @aishaahmed-rd2nb
    @aishaahmed-rd2nb หลายเดือนก่อน

    doctor lije migib kasjamarkut buhala dirket betam aschageraw min large 5 wer ke 11 ken asjamirew naber zare enkuan malisilign dr

  • @Elfie-q6f
    @Elfie-q6f 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zainaalomari8238
    @zainaalomari8238 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉

  • @yenneneshitesema4182
    @yenneneshitesema4182 หลายเดือนก่อน +1

    ለምሳሌ ምን አይነት ማስቲቃ

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤