Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል -

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 3 หลายเดือนก่อน +8

    ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ዶክ!
    ጠያቂዋ ወደ ፈጣሪ መቅረብና ፀሎት ማድረግ የፈጣሪን ቃል ማንበብና ማሰላሰልም በጣም ይጠቅማል።መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለሁሉም ነገር መፍትሄ አለ። እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን🙏

    • @alem8640
      @alem8640 3 หลายเดือนก่อน

      Ewunet new

    • @seblegebreyes6251
      @seblegebreyes6251 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ዶ/ር ሁሌም ድንቅ ምክር እኔ ለጠያቂያችን የምልህ እደራህን በጭራሽ ከዚህ በሽታ ለመደበቅ ወደ ሱስ የተባለ ነገር ውስጥ እንዳትገባ ፀልይ ትድናለህ😍😍😍

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድም ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ህመምህን ሁሉ አስወግዷል። በጣም እርግጠኛ ሆኜ እነግርሀለሁ ከዚህ ጭንቀት ይገላግልሀል። ቤተ ክርስቲያን ሄደህ ይጸለይልህ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል እዳኝ አድርገህ ተቀበለው ይፈውስሀል ህመምህ የሰይጣንም አሰራር ያለበት ይመስለኛል።

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 3 หลายเดือนก่อน +2

      This is not a platform to promote a certain faith group. Please some commenters refrain from this activities. We need to have platforms for everybody irrespective of religion or ethnicity🙄

    • @Mercy777-y7x
      @Mercy777-y7x 3 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@grmbyn1እኔ የማንንም ሀይማኖት Promote እያደረኩ አይደለም። በሀይማኖትም አላምንም። ለፍጥረታዊው ሰው የእግዚአብሔር ነገር ሞኝነት ወይም አላዋቂነት እንደሆነ አውቃለው ግን ማንም ምንም ከእግዚአብሔር በላይ ለሰው ልጅ መፍትሄ እንደሌለ ታላቁ መጽሀፍ ቅዱስ ይናገራል ስለዚህ እኔም ካነበብኩት ቃልና ካለኝ የህይወት ምስክርነት ነው ኮሜንት የሰጠሁት በህክምናም መዳን የሚቻለው እግዚአብሔር ሲረዳ ብቻ ነው። እኔ እንዲህ አምናለሁ አንተ ደግሞ አለማመን መብትህ ነው ግን ኮመንት ከማድረግ ልትከለክለኝ አትችልም።😊

    • @mekdimkebede
      @mekdimkebede 3 หลายเดือนก่อน

      Krstosn bagegnenbet agatami mastewawek melkam new esu yemayfewsew neger yelem. Neger gn hulunm neger mamenafes ayasfelgm, aymro 1 yesewnet akal new endemangnam ye sewnet akal ytamemal tkklegnawm treatment kagegne ydnal. Bezi aynet yetesasate amelekaket mkniat new medan yemichlu sewoch meda lay bchachewn eyaweru yekerut😒

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 3 หลายเดือนก่อน +3

    I heard kito dite is good for mintal health.
    You don't have to do it for a long time, but with a doctor help it might be good to try it.
    Also walking running meditation might help too.
    Keep on praying God in
    control.
    If you look on TH-cam you can find people with mintal health problems and they become well because of dite exercises and therapy also very low medicine. Some of them no medicine at all.
    So stay away alcohol merwana or coffee.
    Stay positive you will be recover if you keep on trying.
    I will pray for you 🙏

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ምሕረት ኑርልን 🩵👏🏻

  • @shewayerobi3535
    @shewayerobi3535 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Mihret,you are such a wonderful Citizen.
    You helping the society. I am one of the beneficiaries. Wish you a long life brother.

  • @GsjTsb
    @GsjTsb 3 หลายเดือนก่อน +2

    Dr God bless you and your family ❤

  • @suma187
    @suma187 3 หลายเดือนก่อน +2

    እነመሰግነለን ዶ/ር

  • @DanielTsegaye-n9y
    @DanielTsegaye-n9y 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ምህረት ጥሩ ምክረ ሀሳብ ነው በዚህ ደረጃ ባይሆን እኔም የዚህ ችግር ሰለባ ነኝ እና ለኔም ጥሩ ሀሳብን አጊንቼበታለሁ እናመሰግናለን!! በረታልን ኑርልን!!!

  • @Fevenfeven19
    @Fevenfeven19 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ምክሮት ትክክል ነው 👏
    እኔ በሚቀጥለው አመት የሳይኮሎጂ 2ተኛ አመት ተማሪ እሆናለሁ እናም ወደ ሚቀጥለው አመት ትምህርት ገበታ ከመግባቴ በፊት አንዳንድ ከትምህርቱ ጋር የተያያዙ መፅሐፍትን ለማንበብ ፈልጌ ነበር : እባክዎ ሊጠቁሙኝ ይችላሉ ?

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you more Dr.

  • @seblegebreyes6251
    @seblegebreyes6251 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለወንድሜ ይህንን ጥያቄ ለጠየከው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም የሆነ ሰላም እና እረፍት ይሰጥሀል መጽሀፍ ቅዱስን ማንበብ ጀምር ኢየሱስን ወደ ህይወትህ ጋብዘው ፍጹም የሆነ ሰላም ይሰጥሀል በጸሎት እስብሀለሁ። እኔ በምኖርበት ሀገር ሰዎች በእንደዚህ አይነት ጥያቄ ወደ ዶክተሮች ሲሄዱ በብዙ እንደ ተጠያቂው ዶ/ር ከመከሩ በኋላ ጸሎት አድርግ መንፈሳዊውን ነገር ሞክር ብለው ይመክራሉ ያንተንም ያህል ባይሆን እኔም ዶር ጋ ሄጄ ይህንን ሰምቻለሁ የእንቅልፍ ችግር ስለነበረብኝ በኋላ ግን ፓስተሬ ጸልዮልኝ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ድረስ አለመተኛትን ከኔ ወሰደው እግዚአብሔር ይመስገን። ተጠያቂው ዶር ስለኢየሱስ ፈዋሽነት እንደሚያውቅ አውቃለሁ ለምን ግን ከምክሩ ጋ ይህንን እንዳላካተተ አልገባኝም።
    አይዞህ ወንድሜ

  • @alem8640
    @alem8640 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Mehret egig betam enameseginalen

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ዶክተር ❤❤❤❤

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank You!!! ❤❤❤

  • @Abigail7dan
    @Abigail7dan 3 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው ጥያቄ የእኔ ታሪክ ነው ፡፡ መድሃኒት ታዞልኝ የጨጓራ ህመም ስላለብኝ ተሰቃየሁ ፡፡ ብቻ የፈጣሪን እርዳታ እየጠየቅሁ ነው ፡፡

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @seblegebreyes6251
      @seblegebreyes6251 3 หลายเดือนก่อน

      ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም መጽሀፍቅዱስ አንብብ/አንብቢ ደግማም ጸልይ/ዪ

  • @NancyAbuzaid
    @NancyAbuzaid 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ❤❤

  • @kibrudemessie2333
    @kibrudemessie2333 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን!!

  • @YonathanZerihun
    @YonathanZerihun 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you sir

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር ❤🙏❤

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesgnalen Dr mhru

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 3 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Dear Dr

  • @yemamaomer9956
    @yemamaomer9956 3 หลายเดือนก่อน

    Dr Mehret , thank you for your service!
    In the past I was diagnosed and suffered from depression, anxiety
    panic attack , childhood trauma so on … for a long time. The medications I was on gave me somewhat relief but, What really help me spiritual practice and integration talk therapy. like Dr Mehret said Please know that it is treatable you will be OK! Ask for help. የኔ ማር you so Young !

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @theyemamu7179
    @theyemamu7179 3 หลายเดือนก่อน

    Dekter yhi Tiyaki yenim chegir newe Eni eminorewe arb ager newe enam betam techegire alehu min edemadergi alakim

  • @muradkasaye5243
    @muradkasaye5243 3 หลายเดือนก่อน

    3:24 LT Same with me😊

  • @SumeyaJemaludin
    @SumeyaJemaludin 3 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏

  • @AYGPROM
    @AYGPROM 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናንተ በምትማሩበት ጊዜም ጥቁር አንበሳ ዶርም ውስጥ ትኋን(bed bug) ነበረ ወይ? አሁን እኛ አላስቀምጥ ብሎናል።

  • @HenokFayera
    @HenokFayera 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. what if this person is an introvert, all the symptoms He/she mentioned is also belongs to introvert people

  • @netsanettadese9856
    @netsanettadese9856 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም dr እባክህ እኔ 3ኛ አመት የግቢ ተማሪ ነኝ ግን ከልጅነቴ ጀምሮ አልገባሽ ያለኝ ችግር አለብኝ እስካሁን ድረስ በጣምም ያሸማቅቀኛል እሱም ምንድነው mathematics የ አይምሮ ስሌት አልችልም ከሌላ ሰው እኩል ማለት ነው even የራሴን business ልስራ ብል እንኳን እሸማቀቃለሁ ለምን ከሰው ተለየሁ እላለው 🧮 abacus ጥሩ ነው ይባላል ግን dr በጭንቅላት (+÷×) አለመቻል በሽታ ነው ሊባል ይችላል?😞

  • @quicknetprinting1020
    @quicknetprinting1020 หลายเดือนก่อน

    Can i get councilii g tel

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥያቄ ነበረኝ ዶ/ር ከሀገር ወጥቼ ነው ያለሁት፡እንዴት ነው ፣ በየት በኩል ነው መጠየቅ የምችለው ? በስልክ ቢሆንልኝ ደስ ይለኛል፡ በጣም ክበርልኝ ዶ/ር።

    • @mekdimkebede
      @mekdimkebede 3 หลายเดือนก่อน

      Kelay description box lay ye email address ena slk kutr ale be WhatsApp meteyek ychlalu

  • @GsjTsb
    @GsjTsb 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr God bless you and your family ❤

  • @GsjTsb
    @GsjTsb 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr God bless you and your family ❤