Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q90

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
    Send your questions as a
    Comment on our youtube channel, or
    Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
    Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
    #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
    የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
    ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
    sitotapsy.com
    Dr Yonas Bahretibeb
    Professor Solomon Tefera
    Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
    lnkd.in/eEmeFePw
    renascentrehab...
    መልካም የምክር አከልግሎት
    Melkam Psychotherapy 0978600038
    located in SIM by black lion hospital
    ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
    ለሱስ ማገገሚያ
    አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
    ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 50

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ተመሳሳይ ታሪክ ያላቸው ሰዎች እናውቃለን እኔም ተመሳሳይ ስሜት ነበረኝ ከትምህርትህ ጎን መጽሀፍ ቅዱስ ቀን በቀን ጥቂት ምእራፎችን ብታነብ የውስጥ ሰላምህ እንደሚመለስ ይሰማኛል በዚህ በርታ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ገና ልጅ ነህ ህይወት ይቀጥላል። ሠው ማየቱን መናገሩን አያቆምም ግን አንተ በእግዚአብሔር ታመን ጤነኛ ወጣት ጎበዝ--- የተለያየ ኳሊቲ አለህ ስንት ሞዴሎች አሉ ቬንቴሊጎ ያለባቸው። ስለ ቆዳ ተማር አንብብ አምሮህን አሣድግ

  • @sl6109
    @sl6109 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምክሩ በጣም አስተማርና ትክክለኛ ነው::
    ጏደኛዬ ተመሳሳይ ሁኔታ ነበራ; አብረን እንኖር ነበር:: እጅግ ጎበዝ; ት/ቱን በድግር እና ማስተርስ; አግብቶ የልጅ አበት ነው::
    ሌላ በቅርብ የማውቀው ሰው; ታታር የሥራ ሰው/ባለፀጋ; የ4 ልጆች አባት ነው:: ስለ ሰው አትጨነቅ; ቀለል አድርገው

  • @danieltadese7177
    @danieltadese7177 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ይህን ተቀብለህ ኑሮህን መቀጠል ይሆናል:: በእንዳንተ ያሉ ብዙ ሰዎች አሉ እኔም በቅርብ የማውቃት ሴት ልጅ አለች ጎበዝ ተማሪ የነበረች ዛሬ ትምህርቶን ጨርሳ አግብታ ወልዳ እየሰራች የምትኖር እና ነገሩ ቀለል እርገህ በመቀበል ህይወትህን መምራት:: ለውስጥ ጥንካሬህም እግዚአብሔር ይርዳህ በርታና ማትሪክ እለፍ::

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ያክል ለተጨነቁ ሰወዎች መፍትሄ እንሆንክ ይታወቃል እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብህ ጋር :: አደራህን አትጥፋብን ልጄ

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara 2 หลายเดือนก่อน +3

    "ከፈጣሪ ጋር ቀና የሆነ ግንኙነት ማድረግ" ይኸው ነው።

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጉሩም ነው በጣም እናመሰግናለን ዶክ❤

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 2 หลายเดือนก่อน +1

    Young man, take each advice and live them. You will see the changes very soon. Most importantly before regretting your life even more, do your exam very well so that the door of freedom may open for you.
    Don't give up, Good luck!

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር... ብዙዎቻችን በተለያየ መልኩ ከማህበረሰቡ ምንገለልበት ነገር አለ...ነገሮችን ቀለል አድርጎ ደፍሮ ለራስ መቆም ከባድ ቢሆንም ትክክለኛው መፍትሄ ነው ብዬ አስባለሁ:: ብቻህን አይደለህም🙌🏽

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ዶክተር

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek❤❤❤Dr

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m 2 หลายเดือนก่อน

    Accept yourself. Love yourself. Trust God 🙏

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam5550 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ!

  • @lilmaty2025
    @lilmaty2025 2 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome Dr❤❤❤❤🎉

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dembulka-x4p
    @dembulka-x4p 2 หลายเดือนก่อน +2

    Powerful

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ በህይወቴ ስለ ሰዎች ተጨንቄ አላውቅም ። ሰው ስለ እኔ መልካም ያስባል ወይ መጥፎ ያስባል ሊያሳስብ አይገባም ። ሰው የፈለገውን ማሰብ ይችላል ። ሀሳቡን ለማስቀየር ጥረት ማድረግ አስፈላጊ አይደለም ። ቀደም ብሎ ከሚያስበው ስለ አንተ በመናገር የሚቀየር አስተሳሰብ የለም ።ስለዚህ ምን ይሉኛል የሚለውን ተውና የራስህን ህይወት ኑር ጠንክረህ ተማር ።

  • @FshaMahari
    @FshaMahari 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 2 หลายเดือนก่อน +1

    Soon to have 100K subscribers!

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you. for. Ur. advice

  • @eyueltafese655
    @eyueltafese655 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ተመሳሳይ የሆነ ችግር አለኝ
    ግን አንድ ነገር ያሰገኛል
    የ26 አመት ወጣት እና የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪ ነኝ
    ሴት የፍቅር ጓደኛ አጣ ይሁን ብዬ በጣም እሰጋልው አሁን ብዙ ሳይስፋፉ ላግባ ብዪ አሰብና የራስ የሆነ ሰራና የገብ ምንጭ ሳይኖረኝ በገባ ወደፍት እንደምቸገር አሰብና እተዋለሁ
    ግን ብዙ የሚያውቁኝ ሴት እና ወንድ ጓደኞቸ የፍቅር እና ጥሩ ሰው እና ቆንጆ እንደሆንኩ
    ይነግሩኛል ምን ትመከረኛ ልህ
    Dr አመሰግናለሁ

  • @kirubelalem1854
    @kirubelalem1854 2 หลายเดือนก่อน +2

    Dr...thank u

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 2 หลายเดือนก่อน +2

    😊 ተባረኹ ❤

  • @user-dq8qf7ih3s
    @user-dq8qf7ih3s 2 หลายเดือนก่อน +2

    Enamesegnalen

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much, Doctor ❤❤❤

  • @coreykelly2523
    @coreykelly2523 2 หลายเดือนก่อน

    እሚያሳዝነው እኛ አገር እንድ ስው የከፋ በሽታ እንኩዋን ቢይዘው ስውየው ከበሽታው ይበልጥ የስወችን አፍ እና ስድብ ነው እሚፈራው ምክንያቱም ስለ ነገሩ አለማወቅ ውይም አለመረዳት ያለው የማህበረስባችን ችር ስውየውን እየስደበ እያሽማቅቅ የሳይኮሎጂ ጉዳት ያደርሱበታል በስድብ . ይህ የግንዛቤ እና አንድን ነገር ጠይቆ ያለመረዳት ችግር በማህበረስባችን ውስጥ ትልቅ ትልቅ ችግር ነው.
    ስወች አንድን ነገር ጠይቀው ከመረዳት ይልቅ ሁኔታውን ከማይገናኝ ነገር ጋር በማያያዝ የስውን ስሜት እሚጎዳ ነገር እየተናገሩ ስውን ይጎዳሉ. እናም ጠይቆ መረዳትን ብንለምድ እና ብንረዳ ግንዛቤይችንን ብናስፋ ስወችን ባለባቸው ችግር ከማሽማቀቅ ይልቅ እራሳቸውን እንዲሆኑ እና የምላስ ጅራፋችንን እንዳንዘረጋ ይረዳናል.

  • @GsjTsb
    @GsjTsb 2 หลายเดือนก่อน +2

    Dr. God bless you and your family ❤

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍

  • @oness159
    @oness159 2 หลายเดือนก่อน

    Thank You

  • @jemberebiza-nv6ee
    @jemberebiza-nv6ee 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤❤❤❤❤❤

  • @mulumebetnebebe8697
    @mulumebetnebebe8697 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏

  • @abenezersamuel4894
    @abenezersamuel4894 2 หลายเดือนก่อน

    የአቀራረብ ለውጥ ስለማድረግ ያለኝ አስተያየት ምላሾች ገጸባህሪ በማላበስ በአጫጭር ኢ-ልብወለድና እንደ አስፈላጊነቱ ደግሞ ልብወለዶችን እየጨመሩ በስነጽሀፍ ቅርጽ እየተዘጋጁ በትረካ መልክ ማቅረብ ቢቻል::
    ስነጽሑፍ በባህሪው ሀሳብ፣ ታሪክ እና ቃላትን በአንድነት አጣምሮ ለማቅረብ እድል ስለሚሰጥ እና በተለይም በልብወለድ የስነጽሑፍ ዘውግ የሚቀርብ ጽሑፍ የመደመጥ ዕድሉ ከፍ ያለ እንደመሆኑ የአሰራር ለውጥ ከማድረግ ባሻገር የሚቀርበውን መልካም ሀሳብ የመደመጥ ዕድል ይጨምራል የሚል እምነት አለኝ፡፡

  • @sebsibebizuneh1658
    @sebsibebizuneh1658 2 หลายเดือนก่อน

    Dr. I appreciate you taking this programs and discussions

  • @kemerHussain
    @kemerHussain 2 หลายเดือนก่อน

    takes

  • @samrawitlegesse6687
    @samrawitlegesse6687 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abet yegna mahbereseb gn besmab. Haymanotegna nen enebalalen, sew wedad enebalalen gn lemndn new endi yehonew. Dr. Mheret egziabher yestelen enewedehalen enakebrehalen. Mn yahl sewochn eyetekemknegan eyetekemk endehone gn yetawekehala?

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተርዬ ሤት ነኝ አላዋቂ አይደለሁም እንደውም ብሥል ነኝ ቀልድ ይመቸኛል ነገር ግን ሥቀልድ በሠውች የመደፈር አይነት ሥሜትን አሥተናግዳለው ያ ደሞ አይመቸኝም ምን ይሻላል? በቃ እርግፍ አድርጌ ልተው መደፈርን በጭራሽ አል ፈልግም ሥለቀለድክ ሚዳፈሩህ ሠዎች የአሥተሣሠብ አቅማቸው ትንሽ ሥለሆነ ነው ብዬም አሥባለው ምን ይሻላል በቃ ሣልፈልግ ኮሥተር ልበል ተመልካቾችም ምከሩኝ

    • @Negestatttt
      @Negestatttt 2 หลายเดือนก่อน +4

      እራሰወትን ማክበር ጥሩ ነው ይቅርታ ይደረግልኝ ግን ለራሰወት ያለወት ግምት ከአቅም በላይ የሆነ ይመስለኛል ደግሞም በሰው ለመከበር የሚፈልጉ ከሆነ መቸም አይሳካለወትም ሁሉም ሰው አንድ አይደለምና አንዱ ቢያከብረወት ሌላው መስደቡ አይቀርም ስለዚህ አክብሮ መከበርን ፣የሚቀልዱት ቀልድ ለሌሎች አጋላጭ ካደረገወት መቀለዱን መተው ሳይሆን ቀልደወትን ይመርምሩ

    • @user-rn2dt8np8q
      @user-rn2dt8np8q 2 หลายเดือนก่อน +3

      Make it balance

    • @meskeremkidanemariam88
      @meskeremkidanemariam88 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ይሄንን ፕሮግራም በመከታተል ብዙ ነገር አውቄአለሁ።ተባረኩ።እኔም ጥያቄ አለኝ ኢሜል አድሬሳችሁን ባውቀው መጠየቅ እችላለሁ።

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-rn2dt8np8q
      Amsgnalew
      wndemay kaLd gudatu eyamzanabeኝ ነው

  • @loyalmedia622
    @loyalmedia622 2 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ ነበረኝ ዶክተር ምህረት በምን ላቀርብልህ እችላለሁ?

  • @fawazealoubo8350
    @fawazealoubo8350 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ ረዝም ቢል

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 หลายเดือนก่อน

    Hi. Dr. salaam. pls. can. you. send. Ur. mobil. pls

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 หลายเดือนก่อน +2

      Lol, nice question, but I doubt it? Good luck!! 👍 🎉

  • @mishumish7057
    @mishumish7057 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏