Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 31

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
    Send your questions as a
    Comment on our youtube channel, or
    Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
    Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
    #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

ความคิดเห็น • 74

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 4 หลายเดือนก่อน +12

    በልጅነቴ እናቴ ብዙ ግዜ ልጆች በፍፁም የሱስ ተገዢ እንዳትሆኑ እያለች ትመክረን ስለ ነበር ብዙ ነገሮችን እሞካክር እና ቶሎ እወጣለሁ በቃ የእናቴ ምክር ከሱስ እውጥቶኛል እናንተም በርቱ የማይቻል ነገር የለም😍😍😍

  • @Sofoniyas_Dawit
    @Sofoniyas_Dawit 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሱስ ለመተዉ ሱሰኛ እንደሆኑ ማመን ትልቁ መንገድ ነዉ ከሱ በኃላ የሉ መንገዶች በህብረት ካስኬዳቹ ከሱስ ለማምጣት ቀላል ነዉ
    1.አከባቢን መቀየር
    2.መንፈሳዊ ነገሮች ላይ ማቶከር
    3.እራስን በስራ መወጠር
    4.ተገቢ የሆነ የሰዎች ህብረት መፍጠር
    5.ከ Social media እራስን መጠበቅ i hope this help you
    Tnx dr. Mihret debebe
    And I pray for those who struggle to break addiction ❤

  • @dr.fasilgizaw7163
    @dr.fasilgizaw7163 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለ 15 አመት በጫት እና ሲጋራ ሱስ ውስጥ ነበርኩ፤ መጀመሪያ በስሱ በኋላ ግን በጣም አጨሳለሁ እቅማለሁ ስራ መስራት አቅቶኝ አቁሜ ነበር። ቤተሰብ ፀበል አስገባኝ፤ መንፈሱ ጫት የኛ ነው ሲጋራ የኛ ነው ሲል ሰማሁት፤ ከሌሎች ጉዳቱ በተጨማሪ አጋንንት የሚስብ ከሆነ ከማገኘው ደስታ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን ተረዳሁ። ሰው በተፈጥሮ pain ይሸሻል pleasure ይፈልጋል፤ ዉስጤ የሚያመጣው መከራ እንደሚበልጥ ስላመነ ወስኜ ካቆምኩ፤ አሁን 13 አመት ሆነኝ። አንዳንዴ ውል ካለኝ ስቃዩን አስታውሳለሁ!

  • @user-cd4mf1ir8n
    @user-cd4mf1ir8n 4 หลายเดือนก่อน +8

    መጀመሪያ እራስን መውቀስ ማቆም በደስታ ማድረግ ከዛ መሸለም ለ2 ወር እንደፈቀድክለት መንገር ራስን ማበረታታት እና አንተ ብቻ አይደለህም በዚ ሒወት ውስጥ ያለው አንተ ላይ ብቻ አይደለም የጥሞና ጊዜ መውሰድ ለወቀሳ ሳይሆን ለስብሰባ

  • @user-py6pw1hp7i
    @user-py6pw1hp7i 4 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ክብዙ የኃጢአት ረግረግ የመውጫ መንገዶችን ነው የምታስተላልፈው ለብዙ ሰዎች እንደሚረዳ ግልጽ ነው።

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 4 หลายเดือนก่อน +4

    ለብዙ ሰው የሚጠቅም ምክር ነው እናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @TizazuBalcha
    @TizazuBalcha 7 วันที่ผ่านมา

    betam teteqmiyalew tebarek Dr

  • @chiristinbelete3369
    @chiristinbelete3369 2 หลายเดือนก่อน

    Thankyou for giving your advice Dr. 🙏

  • @hen6964
    @hen6964 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr I really appreciate ur effort to our community as well as paying this precious time with us .

  • @wegf6808
    @wegf6808 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ኖረህ የምትጠቅመው ሰው ከሌለ ሞተህ የምትጎዳው ሰው አይኖርም!!!
    ኖረህ እራስህን መርዳት ያልቻልክ ሰው እንዴት ሌላ ሰው መርዳት ትችላለህ ብሎ ይታሰባል?? መጀመሪያ እራስህን ከሱስ አፅዳ

    • @johnnyhailu5142
      @johnnyhailu5142 4 หลายเดือนก่อน +1

      Lemin endezi alk or alsh

    • @ketsebaotsamuel249
      @ketsebaotsamuel249 4 หลายเดือนก่อน +2

      ራስን ከሱስ ማጽዳት ትክክለኛ ነገር ልንታገልለትም የሚገባ ሆኖ ግን ኖሬ የማልጠቅመው ሰው ከሌለ ሞቼም የምጎዳው ሰው የሚል ሃሳብ ግን እንደ መነሻ ወይም እንደ ሞቶ ሊሆን አይችልምም አይገባምም

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe 4 หลายเดือนก่อน +1

      Lemuut aLaaLem eko
      Tasfaa ataskoreetuut

    • @wegf6808
      @wegf6808 4 หลายเดือนก่อน

      @@johnnyhailu5142
      እራሱን ከገባበት ሱስ ነፃ ማውጣት ከቻለ የማንም እግዛ እና እርዳታ አያስፈልገውም ያኔ ሌላ ሰው መርዳት የሚያስችል አቅም ይኖረዋል ለሱስ መኖሩን ትቶ ለአላማው መኖር ይጀምራል

  • @EyobedKobe
    @EyobedKobe 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much Dr.

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እየሱስን ስትቀበል የማይራገፍ ቆሻሻ የለም !! ምስክሮች ነን :: ከስንት ጉድ መሰለህ ያወጣኝ … ስሙ ለዘላለም ይባረክ !! " ወደ እኔ ኑ… እኔ አሳርፋችዋለው……… "

  • @adisuabebe-hk8wj
    @adisuabebe-hk8wj 2 หลายเดือนก่อน

    Thank so much dr

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የእውነት ብርቅዬ ስጦታ ኑት❤❤❤

  • @samgebremeskel2025
    @samgebremeskel2025 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you dr mihret. It is extremely important show.

  • @user-zo5tb2bh7f
    @user-zo5tb2bh7f 4 หลายเดือนก่อน

    አቶ ምህረት ብዛልን ብዛልን.. 2ተኛ ጠያቂ ከኔ ሂወት ጋር ይመሳሰላል ሁለት ልጆች አሉኝ በጣም ትግል ውስጥ ነው ያለውት ነገር ግን የትኛው አማካሪ ጋር መሄድ እንዳለብኝ ብትመክረኝ ትውልዴ ጅማ የምኖረው አዲስ አበባ ነው ጎበዝ የምባል የኮንስትራሽን ማሺኖች ባለሙያ ነኝ ጥሩም ክፍያ አገኛለው ግን ለውጥላይ የለውም በጣም እችላለው የት መሄድ እንዳለብኝ ንገረኝ ,,,,,,,,,, ያንተን እና የወንድምክን አብይ አህመድ ፈለግ መከተል ነው ምፈልገው ሰው የሚለውን ቃላት ያማላቹ ብዙልን!!!!!! እርዳታክን ጠብቃለው

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 4 หลายเดือนก่อน +1

    2ተኛ። ጠያቂ አግባ እና ውለድ
    ደና ትሆናለህ

  • @user-qf3hc2br5t
    @user-qf3hc2br5t 4 หลายเดือนก่อน +3

    well come d/r

  • @andebetmitiku2916
    @andebetmitiku2916 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ በመጀመሪያ በምስጋና እና በአድናቆት ልጀምር ምስጋናዬ ለእኛ ኢትዮጽያዊያን እያደረክ ያለው የእውቀት የመርህ የእሳቤ አጠቃላይ ለትውልድ ንቃት እና ብቃት መሻሻል እና የተስተካከለ ሂደት እንዲኖረን ለምታደርገው ጥረትና ልፋት የምታመልከው ፈጣሪ በሁሉ ይባርክህ እላለሁ እናመሰግናለን በሀገሬ ሰዎችና በእኔም ስም አድናቆቴ ደግሞ ያለህ የሞራል ልእልና የህይወት መስመርህን ጠብቀህ የምትጓዘው የጉዞ መንፈንስህን ሁሌም አደንቃለሁ ወደ ጥያቄ ልሂድ እራሴ ላይ እርግጠኝነት የለኝም ማለትም የሆነ ነገር አስባለሁ(እጀምራለሁ) የተወሰነ እርቀት እሄድና ጥርጣሬ ሲበዛብኝ ድካሜን ፍሬ ውን ሳላይ ደግሞ ሌላ እጀምራለሁ ታዲያ ምን ተሻለኝ ዶክተርዬ

  • @valueconsult7263
    @valueconsult7263 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶ/ር, ስለምትሰጠን ምክር አመሰግናለሁ, የኔ ጥያቄ, ሰው እንዴት ነው ትኩረቱን ለረጅም ግዜ ሳይበተን ጠብቆ በስራው ውጤታማ የሚሆነው ,በአከባቢያችን ያሉ እቃዎች ተበታትኖ መቀመጥ ትኩረትን ይሰርቃል,እንዴት? ተባረክ!

  • @Elhame5544
    @Elhame5544 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን Dr ለጠያቂወቹ እንደኔ ያለኝሀሳብ ሁላችንም ሀይማኖታችንንበደንብ ብንይዝ ፈጣሪንብንፈራ ያልተፈቀደውን ትተንየተፈቀደልንንብቻብናደርግ ከሱሶችእንጠበቃለንብየአስባለሁ

  • @Hop930
    @Hop930 4 หลายเดือนก่อน +1

    Meheret Thank you for the good work and service.

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek

  • @natitemam9997
    @natitemam9997 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሱስ እና ስደት የሰው ልጅ አእምሮ የሚበላ ነገር ነው፣እኔ ሱስን በጡጦ መልክ ነው የጀመርኩት ፣አልሃምድሪላ ከብዙ ስቃይ እና ህመም በኋላ ፣አሁን ከሱስ ነፃ ነኝ፣

    • @YerasKelem
      @YerasKelem 4 หลายเดือนก่อน

      endet wetak

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 4 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome Doctor Mehret debebe you are simply the best ❤

  • @tarekegnyacob5155
    @tarekegnyacob5155 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr. Really you are helping many people. May God bless you abundantly .

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 4 หลายเดือนก่อน

    Much Much love and respect Dr.❤🙏

  • @alem8640
    @alem8640 4 หลายเดือนก่อน +1

    Enaneseginalen Doctor

  • @natitemam9997
    @natitemam9997 4 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ጀግና አንተ ነህ ዶ/ር

  • @user-jy7ql6uy4x
    @user-jy7ql6uy4x 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😊

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙌🏾 ተባረኹ 😊 🙏🏾

  • @user-wf7ui6sx1r
    @user-wf7ui6sx1r 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u Dr ❤❤❤

  • @asmakemale4701
    @asmakemale4701 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr

  • @bereketfanta5410
    @bereketfanta5410 4 หลายเดือนก่อน +1

    Big love from here ❤

  • @oness159
    @oness159 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @dawigayesa1302
    @dawigayesa1302 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr❤❤❤

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow thank you dr❤😊

  • @st7468
    @st7468 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለሁሉም

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase 4 หลายเดือนก่อน

    Amazing god bless you more and more !!

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 4 หลายเดือนก่อน

    ለምታደርገው ነገር አመሰግናለሁ፡

  • @bedruseid1008
    @bedruseid1008 4 หลายเดือนก่อน

    I recomend the book atoumic habit

  • @user-ks1jq2de2j
    @user-ks1jq2de2j 4 หลายเดือนก่อน

    As usuall ur amazing Long live dr

  • @sebsibebizuneh1658
    @sebsibebizuneh1658 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks for good jobs

  • @GNegasi
    @GNegasi 4 หลายเดือนก่อน

    Best advice

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for your time ❤❤❤

  • @nurkahsay918
    @nurkahsay918 4 หลายเดือนก่อน

    Danke❤❤

  • @teddytassew6387
    @teddytassew6387 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr For your efforts to help others. After sixteen years of addiction to alcohol and cigarette finally I am free. I can feel how hard it is for anyone who is try to overcome any addiction , but I can assure its possible. One of my biggest challange was the life I built around my addiction social and business it trigger those addiction , other challenge was the time it takes to built new habit that can replace the addiction. I have one question , I am always struggling on My perception over my perspective , The perception I have on something is always emotional and influenced by culture , environment , and childhood trauma. I am 37 years old now the last seventeen years I am liveing abroad , Recently My perspective on something its getting influenced by personal experience and different point of view, it gets harder on my choices and decision to get sense of certainty because of this two Factors. Thank you in advance for your Advice.

  • @Fekadu283
    @Fekadu283 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤

  • @ScotPence-ec3ww
    @ScotPence-ec3ww 4 หลายเดือนก่อน

    Amazing!!!

  • @samsonassefa3399
    @samsonassefa3399 4 หลายเดือนก่อน

    Nice dr❤

  • @selamawitkebede6373
    @selamawitkebede6373 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you.

  • @elsaa6482
    @elsaa6482 4 หลายเดือนก่อน

    Indante yalewin yabzalin

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን። ለቅዳሜ። ❤🙏

  • @mawidezion4893
    @mawidezion4893 4 หลายเดือนก่อน

    ❤ bro thank you

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለተኛዉ ጠያቂ ከቻልክ ኮሜንት ካየህ አግኘኝ

  • @mesfingizaw4164
    @mesfingizaw4164 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ልጄ ባለው ነገር ተደስቶ ለመኖር ምን ማድረግ አለበት ???

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 3 หลายเดือนก่อน

    የኦን ላይን ትምትቦት 10 የት ነው ???

  • @feziielias4009
    @feziielias4009 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤❤

  • @DemeksaTessema
    @DemeksaTessema หลายเดือนก่อน

    አማካሬ የት አለ ከዚህ ለመውጣት እፈልጋለው

  • @amirMahmed
    @amirMahmed 4 หลายเดือนก่อน

    Porn is going to kill me, what do you recommend specifically ?

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 4 หลายเดือนก่อน

    ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ

  • @betsegadaniel-vw3ix
    @betsegadaniel-vw3ix 4 หลายเดือนก่อน

    Ehen video ayitachiw like &subscribe setadergu mitwotu sawochi gin be selam new???😀 aree enadirgi injiii

  • @dr.fasilgizaw7163
    @dr.fasilgizaw7163 3 หลายเดือนก่อน

    ለ 15 አመት በጫት እና ሲጋራ ሱስ ውስጥ ነበርኩ፤ መጀመሪያ በስሱ በኋላ ግን በጣም አጨሳለሁ እቅማለሁ ስራ መስራት አቅቶኝ አቁሜ ነበር። ቤተሰብ ፀበል አስገባኝ፤ መንፈሱ ጫት የኛ ነው ሲጋራ የኛ ነው ሲል ሰማሁት፤ ከሌሎች ጉዳቱ በተጨማሪ አጋንንት የሚስብ ከሆነ ከማገኘው ደስታ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን ተረዳሁ። ሰው በተፈጥሮ pain ይሸሻል pleasure ይፈልጋል፤ ዉስጤ የሚያመጣው መከራ እንደሚበልጥ ስላመነ ወስኜ ካቆምኩ፤ አሁን 13 አመት ሆነኝ። አንዳንዴ ውል ካለኝ ስቃዩን አስታውሳለሁ።

  • @AbiyeAbebe-nq9du
    @AbiyeAbebe-nq9du 4 หลายเดือนก่อน

    Thank u Dr ❤