51ኛ ገጠመኝ ዲዛይነሯን የገጠማት ሱሪ የመልበስ ፍላጎት (የመስተፋቅር ሴራ)( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024
  • 51ኛ ገጠመኝ ዲዛይነሯን የገጠማት ሱሪ የመልበስ ፍላጎት (የመስተፋቅር ሴራ)( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

ความคิดเห็น • 554

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 ปีที่แล้ว +110

    እውነት መምህራችን ያንተን ትምህርት ማዳመጥ
    ከጀመርኩኝ እራሤን እንዳውቅ አድርጎኛል ብዙ ችግርም እንዳለብኝ ተረዳሁኝ መድሀኒአለም ለሀገሬ ያብቃኝ ችግሬ በሙሉ ይወገዳል በጸበል መድሀኒአለም ይርዳን ሁላችንም !!

    • @yodettareku1738
      @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

    • @ሚን
      @ሚን 4 ปีที่แล้ว +6

      ችግርሽ እስዲወገድ : የግድ አገርሽ እስክትገቢ መጠበቅ የለብሽም:: ባለሽበት ቦታ ሆነሽ መንፈሳዊ ውጊያ በመዋጋት ችግርሽን ማስወገድ ትችያለሽ

    • @lia1159
      @lia1159 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ሚን ewnet new be tsom tselot ena sigdet mayfeta chgr yelem

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 4 ปีที่แล้ว +1

      አዋ ማታ ከመተኛት በፊት
      ሙስገድ ጥዋት ጸሌት እንዲሁን
      ጠላት በመቁጠርያ መቃዋም
      በጣም በጣም ለውጥ አሌው
      እኔ ቅርብ ግዜ ነው የጀመርኩት
      በጣም ደስተኛ ንኝ እቸኩላለሁ
      ቤት እስከምገባ እግዚአብሔር
      ይክበር ይመስገን አንቺም ብርታት
      ይስጠሽ አሜን

    • @9665-s2c
      @9665-s2c 4 ปีที่แล้ว

      Amennnn

  • @AaAa-fd3op
    @AaAa-fd3op 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ያስተምራል እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ መምህር የኔን ተስፋ የአበራህው ነው።

  • @haimawaeetbayan2148
    @haimawaeetbayan2148 4 ปีที่แล้ว +130

    መምህር እባክህ ጸልይ ልኝ የኔም ህይወት በሀጥያት የተጨማለቀ ነው የዚህ ፕሮግራም ተከታይ ዎች ሁሉ ጸልዩ ልኝ

    • @gosachifra261
      @gosachifra261 4 ปีที่แล้ว +17

      ማን ፆድቅ አለ ብለሽ ነው እግዚአብሔር እንባ ሰቶናል በቃ አይናችን ቀና አርገን ማልቀስ ነው ንሰሀ መግባት ነው

    • @bm-xi7ry
      @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር በምህርቱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን እኔም ሀጢያተኛ ነኝ እህቴ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +3

      @@gosachifra261 ትክክል አስታያያትሽ እጅግ መረከኝ

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว +7

      በምድር ያለ ፍጡር በሙሉ ሀጺያጠኞች ነን እና የሚያዋጣ መስገድ መጸለይ ነው መጾም ነው ጌታ ሰው አይደለም ይቅር ባይ አባት ነው ለውጡን ታያለሽ እህቴ

    • @endalehasethaset2140
      @endalehasethaset2140 4 ปีที่แล้ว

      Embiti esua tasbsh ayzosh berchi

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳናውቀው ሁላችንም ህይወት ውስጥ አለ እግዚአብሔር ይርዳን እንድንቀየር

  • @edunati7311
    @edunati7311 4 ปีที่แล้ว +85

    የኔም እህት ተቀይራብኝ ነበር አሁን ግን ገጠመኝ ሰምታ ስለ መንፈስ አውቃ ወድሮ እምነት ተመልሳለች አሁን ውጊ ላይ ናት በፀሎታችው አስባት🙏

    • @getetachena4873
      @getetachena4873 4 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርታዉ እህቶች

    • @senialemu1077
      @senialemu1077 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስባት

    • @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
      @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

      👍🙏🙏🙏

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ከስዋ ጋ ይሁን አሜን
      አይዞን

    • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
      @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว

      ፊልብኖቹየሚለብሱትያለነውእኔየምለብሰው ያውምአረቢቱ ገስታ ይህንነውየምለብሽውአለች እናም እሱንለብሽነውየምሰራው ችግርየለውምወይስአለው ያውለስራብቻነውየምለብሰው

  • @dawitmengstab1647
    @dawitmengstab1647 4 ปีที่แล้ว +34

    መምህር ቃለ ሕይወት የስመዓልና ፡ብጣዕሚ ደስ ዘብል ትምሕርቲ ኢዩ ኩሉ ግዜ ኢየ ዝከታተሎ ኣብ ጸሎትካ ዘክረኒ ።🇪🇷

    • @edenz7956
      @edenz7956 4 ปีที่แล้ว +4

      Btaemi des zebl eyu deki ere nay memhir program zrey seb ms reaku amlak kabti zeynfelto tekewiluna delo shgr mewatseto yfterelna bzuh neger temahire aleku God Bless 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷.

    • @dawitmengstab1647
      @dawitmengstab1647 4 ปีที่แล้ว +8

      @@edenz7956 ኤዱ ሓፍተይ ኣነውን ካልኦት ኣሕዋትና እንተዝርእይዎ ብዙሕ ምተማሃሩ እናበልኩ ኢየ በሊ ኣጆና ኣይንህመቅ ኣብታ ጸሎትኩም ዘኩሩኒ

    • @እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል
      @እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል 4 ปีที่แล้ว +10

      ክገርመኩም ብሩካት ኣሕዋት ብዙሓት ኤርትራውያን ንከታተል ኣለና።

    • @AaAa-ik1zf
      @AaAa-ik1zf 4 ปีที่แล้ว

      EGZIABHER yasbek wendme

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 4 ปีที่แล้ว +3

      አነውን እዚ ብትግርኛ እንትዝትጏም
      ክንደይ ስብ ምተጠቀመ እየ ዝብል
      ግን አሕዋተይ ማዐረይ አይ ንሕመቅ
      ሸር ንበ ንይ ኩሉ በተሰብ ታሪክ
      እዩ እዚ እግዚአብሔር ኡሐዘና

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህረ እግዛብሔረ ይባረክህ በጣም እየተማረንበት ነው እራሳችን እንድናይ ነው የሆነው

  • @musaabdo6446
    @musaabdo6446 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @rozirozi8091
    @rozirozi8091 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዛብሄር ይባርክህ ያንተንና የመምህርን ግርማን ትምህርት በጣም የምወደው እንደናንተ ያሉትን መምህሮችን ያብዛለን ያነቃል

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
    @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እድሜ ከፀጋ ይስጣች መምህር

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 4 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም ታሪክ ነው እግዛብሔር የሁላችንም ታሪክ ይለውጥልን የኔም ታሪክ የተዘበራረቀ ነው

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @ngstigeremeskel2882
    @ngstigeremeskel2882 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት ወንድማችን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ነው የሚገርመው መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤🙏

  • @siyaneshh5246
    @siyaneshh5246 4 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይመሰገነ በጣም ደሰ ይላል አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ካንተ
    ጋ ይሁን አሜን

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +12

    ለዚህች ልጅ የደረስህላት አምላክ የኔም ድረስልኝ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ ሆይ ከአዛብ አገር አውጠህ ቤተመቅደስህ አቁማት ነፍሴን 😭⛪🙏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል ሁላችንም በየቤታችን ቢፈተሽ ሁላችንም አለብን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 4 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ራሱ ቀሚስ አልወድም ነብር አሁን ያተን ተምርት ከሰማሁ ብሆላ ነው ያቆምኩት እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ምመህር

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +54

    መምህር መጣህ ለቅዱስ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን።

    • @sarayoutube9968
      @sarayoutube9968 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የተዋሕዶ ልጆች ወደኋላ ቲዩብን /Wedehuala Tube ሰብስክራይብ ያድርጉ
      ኑ አብረን ሀገር በቀል እውቀቶቻችንን እንመርምር ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
      th-cam.com/channels/mdQNLIJU8JqXNCd1s3LOqg.html?view_as=subscriber

    • @ዘነውወለተገብርኤል
      @ዘነውወለተገብርኤል 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @genetbiru4275
      @genetbiru4275 4 ปีที่แล้ว +1

      amen amen amen!

    • @dgghdfh3912
      @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Enikuwan Abiro Aderesen

  • @eyerusalembogale605
    @eyerusalembogale605 4 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ መምህር እጅግ በጣም እናመሰግንሃለን እንወድሃለን እረጅም እድሜ ና ጤና በርታልን

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣምደስየሚል ትምህርትነው ብዙዎቻችንን ይለውጣል🙏🙏

  • @አሸናፊየሩፋኤል
    @አሸናፊየሩፋኤል 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማህ እጅግ ለቀረበው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ዘመን ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ትሻገር ዘንድ እመኛለሁ በርታልኝ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር እንዳውቅ ረድቶኛል

  • @SelmeBekele-mj1gk
    @SelmeBekele-mj1gk ปีที่แล้ว +1

    በትክክል አለ አንተን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +34

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
    ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @almaz7033
    @almaz7033 4 ปีที่แล้ว

    ውድ መህምራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።ትምህርቱን እያዳመጥን ነው ስለ እርኩሳን መናፍስት ብዙ ተረድተናል እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋሉን ያድለን ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን መምህር ያብዛልን እመቤቴ ማሪያም ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን። መምህር እባክህን ስልክህ እፈልጋለሁ

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 4 ปีที่แล้ว +17

    ተስፋ ስላሴ ሊቃነ መላኩ ቅዱስገብርኤል በለተቀኑ ይባርክህ ይጠብቅህ በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሑን አሜን!!!

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @ወለተትንሣኤየ19ባሪያ
    @ወለተትንሣኤየ19ባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በቸርነቱ ከክፉ ይጠብቅህ አለምን የሚያነቃቃ አስተምህሮት ነው የምታቀርብልን

  • @የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
    @የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እጅግ እናመሰግናለን እና እህት ወንድሞቼ መምህር በፀሎት አስብኝ እጅግ ፈተና ውስጥ ነኝ

  • @balesh4790
    @balesh4790 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @teferademse519
    @teferademse519 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን በርታልን በዙ ነፍስ እያዳንክ ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ክፉ አይንካህ አንተን ይጠብቅልን እመብርሀን ትጠብቅልን በጣም ነው የማከብርህ ።

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተሰፋዬ አሰተማሪ ነው።ከዚህም በላይ እንድትሰራ ድንግል ማርያም ትርዳህ

  • @kimemealmayhu5258
    @kimemealmayhu5258 4 ปีที่แล้ว +2

    ታናሽ ብላቴና ተአምረኛው እረኛ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @jimichekol9201
    @jimichekol9201 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
    @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት የጎዳና ልጆችን እንደዚህ መያዝ ያስቻካችሁ አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን መታደል ነው በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን እኛም ከስደት መልስ መልካም ስራን ለመስራት እግዚአብሔር ይፍቀድልን ድንግ ገጠመኝ ነው ተመስጨ ነው የማደምጠው ከአቀራረቡ አንፃር ቃላቶቹን በአንድ ጊዜነው ታሪኩን አሚሮየ የሚይዘው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን መምህራችን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 4 ปีที่แล้ว +2

    መ/ምቃለ ሒወት ያሰማልን በጣም በሑሉም ቤት ያለ ችግር ነዉ ከነዚሕ ችግር ይፍታን እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ

  • @gosachifra261
    @gosachifra261 4 ปีที่แล้ว +16

    ስለ ድግል ማርያም ስም እባካችሁ ለራሳችንም ለሊሎች አካፍሉ እኔ ለምሳሌ 20ሰው በላይ በመስጠት በማካፈል ሰርቻለው ወደፋትም እሰራለሁ መክሊት አልቀብርም አትረፌበታለው እባካችሁ እናንተም አድርጎ ከስጣታ በላይ ነው አቅም ላላቸው በመናገር ለሊላቸው ደግሞ አውርዳ እደኔ ማካፈል መምህር ተስፋዬ ቃልይት ያሰማልን ቅዱስ ገብሪኤል ይጠብቅህ

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ለብዙ ሰው ሼር አድሬጊለሁ

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ጏደኞቼ ሁሉ ሱስ አስያችን
      ነው የሚሉኝ ይህ እማ ሁሉ ሰው
      መስማት አለበት እንጂ 👍🏽

  • @babys7570
    @babys7570 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦ አምላኬ አ/ግ ይጠብቅህ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ ረጅም ጤናና አድሜ ይስጥህ

  • @alganeshreta8145
    @alganeshreta8145 4 ปีที่แล้ว +2

    መመህር ያንተ ትምህርትን እየተከተከታተልኩ ነኝ ብዙ ትምህርትን አገኘሁ እግዚኣብሔር ይባርክህ

    • @kebide2231
      @kebide2231 4 ปีที่แล้ว +1

      ለሰውም አሰተላልፊ ሰው ይዳን

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን
    በጣም ይገርማል ይህም የሁላችንም የህይወት ታሬክ ነበር ☝️☝️😭😭😭🤲🤲 ይገርማል ያኑርልን ሺ አመት ሂወታችንን ቀይሮታል ትምህርትና ታሬክን ለምታቀርቡልን

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እልልልልልልልል

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo8314 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ፀገውን ያብዛልን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 4 ปีที่แล้ว +1

    በስዐ ላይ የሚታየው መንገድ ጠመዝማዛ ው መንፈሳዊ ህይወትን በአለም ውስጥ ይገልጻል መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን የትነግረን ገጠመኞች መካሪ አሰተማሪ ነው ቃለሀይወትነ ያሰማልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ጎበዥ ነህ መምህር ተሰፋዬ ወጣት ሰለሆን እንዳትሰናከል ትጋ በእምነትህ የጨመረልሀል ሰጣታ የመንፈሰ ቅድሱ ጎበዥ ትልቅ እደል ነው እግዘብሔርን ይጠብቅህ በፀሎት አሰብ (ፍ/ስላሴ)

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
    @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እያንዳንዱ ገጠመኝ የኔ ታሪክ አለበት ግን በፀሎት ደካማ ነው ፀሎት ሳስብ የሰው ድምፅ ስሰማ እራሴን ይመኛል በትልቁም በትንሹም እናደዳለሁ በትንሽ በትልቁም እስቃለሁ ከልጀነት ጀምሪ አንድ ባህሪየ ነው ትልቅ ሁኘ ምንም አልለወጥም መምህራችን በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @meazatesfaye2800
    @meazatesfaye2800 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ መምህር በጣም ያስተምራል የምታስተምራቸዉ ሁሉ በትንሹ ሁሉም ገጠመኝ ላይ የኔ ታሪክ ይነሳል ለእት ወንድሞቼ የደረሰዉ አመላክ ለኔም ይድረስልኝ አፀደ ማሪያም ከኔ የምትበረቱ በፀሎት አስቡኝ ከእግዚአብሔር ታገኛላቹህና

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ሱሪ በጣም እወድ ነበር ይሄ የኔም ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 4 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን በእውነቱ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @teferademse519
    @teferademse519 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን ጐዶልያስ በጣም ደስስስ ይላል ወንድም እህቶቻችን እንኩዋን ወደዚች ቅድስት ተዋህዶ ሀይማኖት በሰላም መጣችሁልን በጣም ውስጤ እስከሚነካ ድረስ ነው ደስ ያለኝ እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን !!!!

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว +1

    Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Tsegawin Yabizalih Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen

  • @manayeabo5888
    @manayeabo5888 4 ปีที่แล้ว +8

    እውነት መምህር ትምህርቶችህ ስንቅ ናቸው እናመሰግናለን።
    ማስተዋሉን ያድለን!!

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም
    @የማረያምልጅአዲሰአለም 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለማይነገር ሰጣታው መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመነቶን ይባርክ🙏

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር ድነንበታን በትምህርትህ በርታልን

  • @የፃድቃኔማርያምልጅማርያም
    @የፃድቃኔማርያምልጅማርያም 4 ปีที่แล้ว +4

    የቅዱሰ ገብርኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የመሰገን እንደናት አይነት መምህር ሰለሰጠኝ በእዉነት

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว +6

    ወዳ እውነተኛ ሀይማኖት ስለመጡ እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን ለመምህራችንም ቃል ህይወት የሰማልን አሜን

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ይገርምሃል እኔም በጣም በጣም አጭር ከጉልበት በላይ የሆነ ልብስ መልበስ እንዴት እንደምወድ እኮ እባክህን ስርጉተ ገብርኤል ብለህ ፀልይልኝ የስለት ልጅ ነኝ ግን ያሳዝናን እግዚአብሔር የሚወደውን ልብስ መልበስ አልቻልኩም አዳንዴ እተወዋለው አንዳንዴ ግራ የተጋባ ህይውት ያሳዝናል ማስተዋል ያቃተኝ ሰው ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶYouTube
    @ኦርቶዶክስተዋህዶYouTube 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የተማርው ትውልድ በእግዚአብሔር መንገድ ቢሄድ ግራ አንጋባም ነው እግዚአብሔር ይጠራናል ማስተዋልን ይስጥልን

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❤️⛪️💞💞💞💞💚💛❤️

  • @ناصرالمري-م8ع
    @ناصرالمري-م8ع 4 ปีที่แล้ว +24

    መምህር እንኮን አደረሰክ ለመላእኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል ከነ መላ ቤተሰቦችክ

    • @eth3816
      @eth3816 4 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ሃገራዊቅዋም
    @ሃገራዊቅዋም 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰፊ እና ተሰፊ መስቀላችን እፍረታቹ ማድረግ ለእምነታችን መፈታተን መሆኑን ያለፈው ኣመት ፓስት ኣድርጌ ነበር ስላመጣሆው ደስ ኣለኝ

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቢያንስ ኣጭር መግብያ የመዝሙር ሙዚቃ ብታደርግለት ምርጥ በሆነ።

  • @ganatmakon7600
    @ganatmakon7600 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር። እኔ ከኔም አልፌ ሌሎች ጓደኞቼን በሙሉ ልብ ስለመናፍስት አሠራር እያስታማርኩ ነው።ይሄ ሁሉ በዚህ ፕሮግራም እና በአባታችን መላከ መንክራት ም/ር ግርማ ትምህርት ነው።የኔም የተደበቀው መንፈስ አንድ ቀን መጋለጡ አይቀርም።

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 4 ปีที่แล้ว +4

    ኣምላክ ይመስገን ዛሬ በቅዱስ ገብሪኤል ሓይል የንስሓ ቁኖናየን ተቀቢየ መጣሁ ደስ ሲል እልልልልልል ደስ ብሎኛል እንግዲሕ መምህራችን ያንተ ትምህርት ብርታት ሆኖኛል ኣምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ ። የ ቁጥር ሃምሳ ተመሳሳይ ታሪክ ውግያ ላይ ነኝ በጽሎታኣቹህ ኣሱቡኝ ።

  • @አሚትነኝየእናቴናፋቂ
    @አሚትነኝየእናቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ይህ ክፉ በሽታ ከአለም ጠፍቶ ዘረኝነት ከሃገራችን ኢትዮጵያ ጠፍቶ እኛም ስደተኞች ወደ ሃገራችን ገብተን በሰላም በፍቅር በአንድነት የምንኖርበት ዘመን ያምጣልን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኔአለም አሜን(3)💒💚

  • @funofblackpinkfromethiopia7632
    @funofblackpinkfromethiopia7632 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር

  • @senialemu1077
    @senialemu1077 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን የመናፍስቱን ስራአውቀን የተጋነነ ያድርገን

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ እና ስለ ጠቋር እና ምንምን እደሚያደርግ ና መፍትሔውን ብትነግረን እጅግ ደስ ይለኛል ምክኒያቱም ወንድሜ በጣም እየተቸገረ ስለሆነ መፍትሔ ውን ብናውቅ

  • @fvop7530
    @fvop7530 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ትምህርቶችህን መዳመጥ ከጀመርኩ ሰአት ጀምሬ ብዙ ለውጥ አለ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ወለተ ማሪያም

  • @ሶሊያናነይበደመና
    @ሶሊያናነይበደመና 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-hs1uu9um2v
    @user-hs1uu9um2v 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል ።ትምርትህ ራስን መፈተሽ ይጠቕማል። እናመስግናለን።

  • @ሙልቲወለተስላሴ
    @ሙልቲወለተስላሴ 4 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት መምህር ቃልወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሁሉ ይቀይራል ፍቅራቸውን ይባርክላቸው

  • @addisaweke9061
    @addisaweke9061 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዴህና መጡልን መምህራችን አብሳሪው መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ሃገራችንን ህዝቦቿን ይጠብቅልን ምልጃው ጥበቃው ከሁላችንም ጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ክብር ይስጥህ በእውነት በጣም እየተቀየርኩበት ነው እኔ በራሴ መምህራችን ድካምህ ፈጣሪ ያድልልን ወኔ የዛሬው ዲዛይነሯ በጣም ነው ያስተማረችን ፍፃሜዎን ያሳምርልን እህታችን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 4 ปีที่แล้ว +1

    ክብሩ ይስፋ ለድግል ማርያም ልጂ መምህር በርታልን

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 4 ปีที่แล้ว +7

    እውነት እልሀለው መምህር የመምህር ግርማን እና ያንተን ትምህርቶች መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በህይወቴ ትልቅ ትምህርት እየወሰድኩ ነው አሁን ገና መኖር ጀመርኩ ስደት ከወጣሁ ፬ አመት ሆነኝ ሰው የሆንኩት እና እንደሰው መኖር የጀመርኩት ስደት ከወጣሁበት ሰዐት ጀምሮ ነው። ደግም የምታቀርባቸውን ገጠመኞች ስከታተል እያንዳንዱ ገጠመኝ ታሪክ ውስጥ የራሴን ሕይወት አገኘዋለሁ እናም አንተ ባስተማርከን መሰረት ስፀልይ እንዲሁም መምህር ግርማ ባስተማሩት ስፀልይ ብዙ ሚስጥሮችን በራዕይም በግልፅም እያየሁ ነው፡ ውጊያው ከመናፍስት ጋር ስለሆነ፡ ፈተናው አለ ግን ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አን ቀን የኔን ታሪክ እንደ ገጠመኝ ለሰዎች ማንቂያ ታቀርበዋለህ ብዪ አምናለሁ።

  • @አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
    @አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂዎት ያሰማልን ማምህራ

  • @edenzenebtube400
    @edenzenebtube400 4 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልል ብያለሁ
    እህታችን እሰይ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ላች የደረሰ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስልን የወሰድሽውን ልጅም አችም በቤቱ ያፅናችሁ !
    በፀሎትሽ አስቢን!

  • @godislove2980
    @godislove2980 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሄር የተመስገነ ይሁን! በጣም ደስ ይላል! እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛልህ!!

  • @aergsehmertu2255
    @aergsehmertu2255 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እስካሁን የምታስተምርው ሁሉ አንዱም ከእኔና ከቤተሰቤ ህይወት ወጥቶ አያቅም ሁሉም እኔ ጋር አለ ሁሉም!!!!!!!!!!!

  • @tigistababu8141
    @tigistababu8141 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው መምህር አሁን ላይ ስለ መንፈስ እየገባን ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጎብኘን ወደ ቀናው መንገድ ይምራን መምህር ላንተም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቤተሰብህን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 4 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ ትምህርትህ ሱስ ነው የሆነብኝ

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋሕዶ ልጆች ወደኋላ ቲዩብን /Wedehuala Tube ሰብስክራይብ ያድርጉ
      ኑ አብረን ሀገር በቀል እውቀቶቻችንን እንመርምር ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
      th-cam.com/channels/mdQNLIJU8JqXNCd1s3LOqg.html?view_as=subscriber

  • @aregashshumye5370
    @aregashshumye5370 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ቤተስቦችን ይጠብቅ እራሴን እድቀይር ነው ያረክኝ እግዚአብሔር ይስጥል

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንግል ፀጋውን ታብዛልህ ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር የእኛንም ታሪክ ይቀይርልን አሜን ።

  • @ወለተኢየሱስየማርያምልጅነ
    @ወለተኢየሱስየማርያምልጅነ 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን
    የእህት የወንድሞቻችን ታሪክ የቀየረ አምላክ የኛም ታሪክ ይቀይርልን አሜን
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለአብሳሪው ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን⛪⛪📖📖💚💛❤

  • @anaafkiristoosjireenyaakot9371
    @anaafkiristoosjireenyaakot9371 4 ปีที่แล้ว +6

    ለመምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏⛪

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው ወንድማችን።

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 4 ปีที่แล้ว +1

    በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ካተጋር ይሁን አሜን፫።

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሠን🙏
    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አብሶ ለኛ ሴቶች
    ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏

  • @የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
    @የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 ปีที่แล้ว +75

    መስገድ መፀለይ ስትጀምሩ ቀን በቀን ይሄ ገጠመኝ በራሳቹ ላይ ታይታላቹ

    • @rahel6463
      @rahel6463 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @Apih.domestic
      @Apih.domestic 4 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት? Please explain.

    • @ከታገሡትሁሉምያልፍንከታገ
      @ከታገሡትሁሉምያልፍንከታገ 4 ปีที่แล้ว +2

      አዎ እኔጋ ጀምሯል

    • @babys7570
      @babys7570 4 ปีที่แล้ว

      Kingkong ለፍጣሪ ጉልበትህን ስታስገዛ ታየዋለህ

    • @የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
      @የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 ปีที่แล้ว +4

      @@Apih.domestic ብዙ ነገር በህልም በጋህድም ሊሆን ይችላል ብዙ የሚገለጥ ነገር ኣለ ከዚህ በፊት ሚስጥር የሆነብህን ብርትተህ ስትፀልይ ስትሰግድ በተለይ ንስሀ ገብተህ ስጋዎ ደሙ ስትወስድ በመቁጠርያ ስትቀጠቅጠው ልያወራህ ይችላል ኣንተጋ ያለው መንፈስ ኣቃጠልከኝ እያለም ይጮሀል በፆሎት በስግደት ከበረታህ ከዚህ በፊት ያረገህም ያረጉሁም ይነግራሀል እኔ ነኝ እንደዚህ ያረኩህ ኣሁን ግን ኣቃጠልከኝ ብሎ እራስህ ልትሸኘውም ትችላለህ በሁሉም ስትበረታበት ይወጣለ ጥቁር ነገር ከሰውነትህ ቀለል ይላሀል የተጋረደ ነገር ይከፈትልሃል ብቻ ጠንክረህ ፀልይ ብዙ ነገር ታውቃለህ ታያለህ ሳትሰላች ተስፋ ሳትቆርጥ ግን ከሱጋ ምልክት ለማየት ብለህ ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር መመለስ ኣለብኝ ይበቃኛል ከሰይጣን ባርነት ብለህ ስትነሳ ነው ኣባትሆይ ልጅህ እንደሆን ፍቀድልኝ አባቴ እንዳረኩህ ከሰይጣን እስራት ባርነት ኣውጣኝ በብርሃን ልመላለስ ብለህ ተነሳ ከልብህ

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በታም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ
    @የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በእውነት በጣም ድስ ይላል
    ለኛ አስተማሬ ነገር ነው

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 4 ปีที่แล้ว +17

    የረመው ቅዱሳ ገብርኤል ይጠብቅክ
    እንኳን አዱረሰህ