48ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የ ሁለቱ ሌዝቢያኖች መጨረሻ እና የደብተራው አባታቸው ስራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 435

  • @ረድቴትካሳ
    @ረድቴትካሳ 4 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    አየባታችን የፃድቁ መብአ ፅዮን አምላክ ሁላችንንም ይጎብኘን በቸርነቱ ይማረን ይታደገን
    ደብተራው እንኳን በሂወት እያለ ተፈወሰ ደስ ይላል የመንትዮቹንም መጨረሻ ያሳምርልን
    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @getukarra3920
    @getukarra3920 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amen kale hiyote yasemalin

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቀእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን እኛም የሰማነዉን የምንተገብር ያድርገን በቸርነቱ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    እልልልልልልል ደስ ይላል መምህር እህቶቻችንን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው🙏🙏🙏

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo8314 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว +22

    በጉጉት የምጠብቀው ነገር ቢኖር ይሄ ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ልጆች ይሄን ገጠመኝ በመስማታችሁ ከዱሮ ማንነታችሁ ሁለት እጥፍ እንደምትቀየሩ ተስፋ አለኝ እኔ 6 አመት በኦንላይ ብዙ ትምህርት ተምሬለሁ ግን በ1 ወር በሰማሁት በዚህ ገጠመኝ ብዙ ተቀይሬለሁ መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

    • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
      @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @Kibrekidusan...888
      @Kibrekidusan...888 4 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ነሽ እኔም በዚህ ወቅት ወዳልጠበቁት የክርስትና ህይወት እየተቀየርኩ ነው መነሻዬ የመምህር ግርማ ትምህርት ቢሆንም የበለጠ ጥንካሬ እየሠጠኝ ነው።

    • @Hana-cz7kl
      @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Kibrekidusan...888 በትክክል ልክ እንደኔ እኔ የመምህር ግርማ ትምህርቱን ሲያስተምሩ እልፍ አረግና ፈውሱን ብቻ ነበር የምከታተል ለካስ ለውጥ እምናገኘው ከትምህርቱ ነው

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 4 ปีที่แล้ว +15

    #ወድ ፀበል እንዲሄዱ ያድረጋቼው ያባታችን ፀሎት ነው#የረዳቼው#የአባ#መባ#ፀዮን# የሚገለፁላቼው#ለእኛም በረከታቼው#ይድረስን#አሜን
    #እንዲህ አይነት አባት ያስፍልገነል#በዚክ ዘመን#እማምላክ እድሜነ ጤነውን ትስጥልን አሜን

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
    @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም. ይገርማል አረ እኚህ ካህን ይፀልይሉኝ

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏

  • @nardosayesew8588
    @nardosayesew8588 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ደስ ይላል እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው የ ቅዱስ ገብርኤል ምላጃ ይድርስላቸው 🌾🌾🌾

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ከምንም በላይ ወድቀው አለመቅረታቸው ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን

  • @azebteklu752
    @azebteklu752 4 ปีที่แล้ว +50

    መምህር እኔ ብዙ መናገር ኣልችልም ግን ከእግዚአብሔር በታች በሂወቴ ውስጥ ኣንዲት ቁራጭ ሻማ ኣብርተሃል ብርሃን ይስጥህ

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 4 ปีที่แล้ว +35

    በመጀመራ እንኳን ደህና መጣህ እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህራችን ወድማችን

  • @da_blu_noodle2142
    @da_blu_noodle2142 4 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ መምህር ተስፋዬ እግዛብሔር ይስጥልን።
    ፅጋውን ያብዛልህ የድንግልጅ በቤቱ ያፅናህ።

  • @mhiretwoldemariam5986
    @mhiretwoldemariam5986 4 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን አባ መርሀ ፅዮን በረከዎ ይድረሰን, የሚደንቅ እምነት! እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!!!!

    • @lwamgerelibanos3849
      @lwamgerelibanos3849 4 ปีที่แล้ว +2

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷 አሜን አሜን አሜን የ አባ ( መባኣ ፀዮን) በረከታቹው ይድረስብን

    • @roosvandermee6678
      @roosvandermee6678 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @pezapet411
      @pezapet411 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @betelhemgashaw1414
    @betelhemgashaw1414 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተማሪ በነበርኩበት ሰአት ብዙልጆች አቃለው በደብተራ ጎበዝ የሆኑ የሚገርመኝ እስከሆነ ክፍል ምንም አያቁም በድገት ተነስተው ግበዝ ይሆናሉ ከተማሪ ተለይተው የተማሩ ይመስል ይጣጣሉ አስተማሪዎች ጎርሞዋቸው ምሳሌ እስኪያረግዋቸው ድረስ ከጠነከራቹ እደነሱ ትሆናላቹ እየተባለ ውስጣቸውን ፈጣሪነው ሚያቀው በተቃራኒው በተፈጥሮ ጎበዝ የሆኑ የት ይደርሳሉ የተባሉ በሰው እጅ በመተት ስቶች አብደው እራሳቸውን ስተው የሲጋራና የጫት መጫወቻ ህነው በየመገዱ ወድቀዋል ፈጣሪ ይሄን ለሚሰሩ ልባቸውን ይመልስ ማስተዋሉን ይስጣቸው

  • @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ
    @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ 4 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምነው በጉጉት ነበርሰጠበቅ የነበርው

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ሰብልደምሴእህተሚካኤል
    @ሰብልደምሴእህተሚካኤል 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen memhrachin tesfaye Egziyabher Amlak segawun yabzalh yagelglot zemenh yibarek Erejim Edme Ena tena yistln memhrachin kalehyiwot yasemalen Egziyabher yistln 💚💛❤betam yemigerm tmhrt newu Ene beante tmhrt betam newu yetemarkut Egziyabher yistlgi lewut Agigichebetalehu memhrachin

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ገጠመኝችን ትምህርት የምከታተለው እግዚአብሔር ይባርክ ብዙ እረሰን እንደጠይቅ እና የኔ ቤተሰብ ምን አይነት ነገር ነዉ የሚሰተምሩኝ ብየ እረሴን እንደጠይቅ አረገለው ከሁሉም ገጠምኝ ምን አይነት ትምህር እንደምማር እኔ ና እግዚአብሔር ነዉ የምናቀም እኔም አንድ ቀን ለሰውች የሚጠቀም ነገር ገጠመኝ እንደማካፈል እረገጠኛ ነኝ ከእናቴ ከእመቤታችን ከድግል ማርያም እረዳታ ጋር

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ዳቢሎስ እስራት ነጣ ያውጣን🙏🙏🙏

  • @ወቅሸትወቅሸት
    @ወቅሸትወቅሸት 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በገጠሞችህ በጣም እየተማርኩኝ ነው እድሜ ማቱሳላን ያድልልን የተዋህዶ እንቁ ጸጋውን ያበዛልህ የአባቴ በረከታችሁ ይደረብን ወለተ መድህን እያለክ በጸሎት አሰብኝ

  • @ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት
    @ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት እና ገጠመኝ ነው በእውነት ለኛም ካለን ችግር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ እንዲፈታን በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ: (ወለተ ቂርቆስ እና የልጄ ወለተ ሀይማኖት) እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ።።።።

  • @feiekuabera5711
    @feiekuabera5711 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasmlen

  • @da_blu_noodle2142
    @da_blu_noodle2142 4 ปีที่แล้ว +6

    እውነት በጣም ድስ የሚል ታሪክ ነው።በተለይ
    በመጨረሻው ላይ እንባዬ መቆጣጠር ነው
    ያቃተኝ።እህት ውንድማቼ መጨረሻችንን
    ያማረ ያድርገው የድንግልማርያም ልጅ።

  • @edenzenebtube400
    @edenzenebtube400 4 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እንኳን ተያዘላቼው እልልልል ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ላተ ይሁን

  • @አሚትነኝየእናቴናፋቂ
    @አሚትነኝየእናቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የሚገርም ገጠመኝ ነው ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ነገር ቢኖር የሰው ልጅ በምድር ላይ ሲኖር የዘራነውን እንደሚያጭድ ነው ። ክፉ ስራ የሚሰሩ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 🙏

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ሠላምህ ይብዛ ባለህበት ከነ መላው ቤተሠብህ !!! አቤት ያንተን ት/ ት በጉጉት ነው የምጠብቀው ክፉውን ያርቅልህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ አሜን አሜን አሜን !!!

  • @addisaweke9061
    @addisaweke9061 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የ አባቶች ቡራኪ ይድርሰን በኛላይ አድሮ ይኑርልን መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን መልካም አባቶችን ያብዛልን
    ቃል ህይወት ያሰማልን ከክፉ መንፈስ እናታችን
    ድንግል ማርያም ትጠብቀን ❤️🙏🙏🙏

  • @ሰብልደምሴእህተሚካኤል
    @ሰብልደምሴእህተሚካኤል 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen memhrachin

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር መለሳቸው እግዚአብሔር ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቸው

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን ሰላም ብለናል በፀሎትህ አስበን በረታልን በጣም የምንወድህ የምናከብርኽ ወንድማችን ነህ ብዙ እንድንማረ ያረከን መልካሙ ወንድማችን ነህ በእውነት ያንተን ትምህርቶች , ገጠመኞች , መዝሙሮች እንድንሰማ ያረገን ያገናኝን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከነቤተሰቦችህ ድንግል ትጠብቅልን ሰላምህ ይብዛ!!

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eilshadynewgieta8590
    @eilshadynewgieta8590 4 ปีที่แล้ว +12

    በወላዲተ አምላክ
    ልባችን ታዉሮ
    የበሽታ ስም እየወጣለት
    ሂወታችንን ከፊት ፊት እየዘጋ
    ስንት እህት ወንድሞቻችንን ቀማን እግዚአብሔር ይማረን

  • @tsegakt2012
    @tsegakt2012 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln memhr Tesfaye Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @hananzanaba
    @hananzanaba ปีที่แล้ว

    ዉዮደስ ይላል እግዚአብሔር ልቦናቸዉን ይመልስላቸዉየ ቅዱስገብርኤል ምላጃ ይድሰላቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሚስጥሩን ይግለፅልህ🙏
    የአባ መባ ፂዎን በርከታቸው ይደርብን አሜን ፫ ከአይምሮ በላይ የሆነ እጂግ አስተማሪ ታሪክ ነው ማስተዋሉን ያድለን🙏

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memory

  • @henokdaneil1254
    @henokdaneil1254 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ታምህር ነው በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርነው ቃለሂወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ኤፍታህኤፍታህ
    @ኤፍታህኤፍታህ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ መሀረን ክርስቶስ ለዚቢያን ተብሎ ሲጠራ እራሱ ይዘገንናን መምህር የእውነት ፈተናውን ሳስብ በጣም ከባድ ነው እመ አምላክ ትጠብቅህ

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በርከታችሁ ይደርብን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰብ

  • @belaybedasso7060
    @belaybedasso7060 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ሀያሉ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል መጨረሳቸውን ያሳምር

  • @amehaminiwalkulet6987
    @amehaminiwalkulet6987 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እንደምን አለህ .እኔ እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር በጸጋውና በፍቅር ይጠብቅህ በአገልግሎት ያጽናህ በቤቱ ይጠብቅልን። እነዚህን አስተማሪ ገጠመኞች በሌላም ቋንቋ ቢተረጎሙና ለብዙሰው ቢዳረሱ ደስ ይለኛል፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡

  • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
    @ሄኤሜንየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘምንህን ይባርክልን መድሃኒአለም

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት የሠመልን መምህራችን በፆለትወ አስቡን ወለተ መድህን

  • @helandheland8766
    @helandheland8766 4 ปีที่แล้ว +25

    የዚህን የተባረኩ አባት ቁጥራቸውን ብትፅፍልን ብዙ ሰው በዳነ ነበር፣አባት እየመሰሉን ብዙ ትክክለኛ ያልሆኑ አባቶች ብዙዎች ተቸግረናል እና የምታውቃቸው ትክክለኞችን አባቶች ቁጥራቸውን በዚህ ፃፍልን ካገር ውጭ ያለነው ተቸግረናል ፕሊስ

    • @ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ
      @ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ 4 ปีที่แล้ว +4

      ኧረ ተዉ እናስተዉል በተገኘ ቁጥር የአባቶች ቁጥር ከማለት በእምነት እመቤታችን መላእክት ፃድቃን ሰማእታት አሉ በአፀደ ስጋ ካሉ ይልቅ በአፀደ ነብስ ያሉ ይበልጣሉ ቃል ኪዳን የተሰጣቸው የፀና አዉባ አባቶች ማምለክ እዳይሆንብን

    • @twerkkeskes4661
      @twerkkeskes4661 4 ปีที่แล้ว +3

      ሥንት ግዜ ተነግሮናል ማዳመጥ ከቻልን

    • @elizabethkomiago67
      @elizabethkomiago67 4 ปีที่แล้ว

      አዎ ወንድማችን በውጭ ላለነው ብትሰጠን እናመሰግናለን

    • @helandheland8766
      @helandheland8766 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ lk new gn demo and krstiyan yale nebs abat ena yabatochn tselot dekama new enqan yesew ager kahnna kes yelielebet ager ager betm bihon dekamoch slehon yabatoch stelot yasfelgenal

    • @emabetadmas9949
      @emabetadmas9949 4 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ ክፍል ካሉት ቪድዎዎች አካባቢ ካዳመጥሽ ታገኝዋለሽ

  • @naomiberhe1118
    @naomiberhe1118 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

    ይመስለናል እንጂ የእግዚአብሔር መጨረሻ ነው የሚያምረው እንጂ ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው እና ንቁ ወገኖቸ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም ታሪክ ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነቱ ስራ

  • @eteneshidea9156
    @eteneshidea9156 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዉንት ፈጣሪ ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ እንዳተ የተባረከ ትዉልድ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @ገነትዘተዋሕዶ
    @ገነትዘተዋሕዶ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከተወት ይድረሠን አባየ

  • @ydhoney1956
    @ydhoney1956 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዛልን

  • @senaitgebremicheal375
    @senaitgebremicheal375 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hewetu yasamalen

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት አስተማሬ ነው እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    አንተም እኛ እደንተረፈ ምክናየት ሆነህ ናል እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ብዙ ትምህርት ተማርኩ ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያጵናልን ለቤተሰቦቸ መጰለይ እንዳለብኝ ቤተሰቦቸ ሁሉም የታሰሩ ናቸዉ በጥንቆላ በጨሌ በብዙ አምልኮት ተይዘዉብኛል በጰሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቸ ለንሰሀ ሞት ያብቃልኝ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤቱ ያምጣልኝ

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ጎዶሊያስ የሚለውን መዝሙር ሳልሰማ አላድርም ሀገሬ በጣም ናፈቀኝ የናፈቃችሁ አይዞአችሁ

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍
    የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን በጣም ያሳዝናል ለሟርተኛ ለድግምተኛ ድንግል ማርያም ልቦና ይስጣቸው ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕወት መምህር

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ልጆችህን በሞገስ በጥበብ ያሳድግልህ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፈጣሪ

  • @ناصرالمري-م8ع
    @ناصرالمري-م8ع 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በጣምየሚያስተምር ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እውነተኛው ክርስቶስ ክብር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እጅግ ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነው ፈጣሪ ከ ዚህ ህይወት ይሠውረን

  • @መሲየማሪያምልጅN
    @መሲየማሪያምልጅN 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 ปีที่แล้ว

    ይሄንን ገጠመኝ ስሰማ እጥፍ እጥፍ ብርታት አገኛለሁ 🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwoten yasemalen

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይመስገን ተባርክ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ፊልም ነዉ የመሰለኝ አንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የኒህን አባት ፎቶ ልቀቅልን ባክህ መምህር

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 ปีที่แล้ว +13

    የሚገርም ነው ኦሮቶዶክስ በደብ ለያዘው መልሰ አለ እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 4 ปีที่แล้ว

    Egzeber yemesgen amen amen amen keleyot yesmlen memerchen yegelglot zemenuten yerzemelen mengest semyet yewarsen amen amen amen

  • @grandneoplus6386
    @grandneoplus6386 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፍፃሜው በጣም እንዴ ደስ ይላለ ለአባችታችን እድሜና ጤናዉ ይስጠልን በረከታቸው ይድረሰን አሜን

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የነሱንም መጨረሻ ያሳምረው መልካም ትምህርት ነው።

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @ሳራየድንግልማርያምልጅ
    @ሳራየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን
    ያርዝምልክ በጣም ይገርማል በየቤቱ ስንት ጉድ አለ በጣም እናመሰግናለን መምህር ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰዉረን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @hananeway2747
    @hananeway2747 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህልን መምራችን እምታስተምራቸውን ሰውደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣክልን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @lailalaila-pn6vz
    @lailalaila-pn6vz 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ከልብ አመሰግናለሁ ትምህርትህን በጉጉት ነው የምጠብቀው አሜን ፫ በረከት ያሳድርብን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሙሉአለም ከዱባይ

  • @ሶልያናነይእመቤቴነይ
    @ሶልያናነይእመቤቴነይ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይሁን

  • @rahel6463
    @rahel6463 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የሂወቴ መስርት ብየሀሎው ቃለ ሂወት ይስማልን🙏🙏🙏

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 ปีที่แล้ว

    እግዘብሔርን ያበርታህ እኛም እየተማርነበት ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው ለየት ያለ ነገር ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 4 ปีที่แล้ว

    እግዘብሔርን ይመስገን አይል የእግዚአብሔር ነው በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነው አተም አድሜ እና ጤናከን ያብዛልህ አሜን

  • @house8969
    @house8969 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መ ምህር ተስፋየ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
    @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ውይይየሚደንቅ ነው
    የጠፉት ልጆችን እግዚአብሔር ይመልሳቸው አሳዘኑኝ አይ ዲቢሎስ
    መህር እናመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከት ለኛም ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እናመሠግናለን ይህ ገጠመኝ አሥተማሪ ነው እንድበረታ አድረገህኛል እግዜአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚብሔር ይስጥልን ዕድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @etaeta5154
    @etaeta5154 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደናመጣህ መምህር በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቃለሂወት ያሰማልን