ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደኔ አረብ አገር ሆናችሁ ይህንን ገጠመኝ የምትመለከቱ ላይክ አድርጉት
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@@መሲተዋህዶ አሜን
እኔ ከሳውዲ መምህር በህወቴ በጣም አስተምራውኛል እና እህቴ በደብ ተከታተይ
እሜን መምህራችን ፅጋውን ያብዥዛልህ ብእድሜና በፅጋ ይጠብቅህ ቃለህይውት ያስማልን ለእባታችን ስላምና ጤና ይስጥልን እኔ ደካምዋን ህጣያተኛዋን በፅሉታችው ይእስቡኝ እስካለ ምርይም,ወለተ መድህን .ተከለስላሲ .ፅጋስላሲ . ተወልደ መድህን በልህ ናገረልኛ እሳችውንም ምግኛት የሚቻልከሆንም ጥሮ ነብር.
እኔ ከዶባይ ነኝ
አይኑ በራ በንፁህ ልብ እንባ ደስየሚል እልልልልል!!!!!
እህተማርያምኃይለ ጊዮርጊስወልደ ሚካኤልኪዳነ ማርያምእህተ ሚካኤልኃይለ ጊዬርጊስ
8888888888pöpöööoååoöåoppooååoåu000008o8oöåoooopåå0ååå0ååå00å0ååå0åååå00å0å00000åå000åååååååå0å0åååå0åå00åå0å00åååååååå000å000
የአባ ፀሎት ቡራኬ ለሁላችንም ይሁን በመንፈስ ለሚሰቃየው ሚስኪኑ አባቴ ወልደ ተክለሀይማኖት በእልልኝ የናቴን ወለተ እየሱስ
እሽ ወለተ ማርያም እናቴ ወለተ ማርያም እኔ ወለተ ማርያም ልጀ ወለተ ማርያም ልጀ አመተ እየሱስ ልጀ ወለተ ማርያም እህቴወለተ ማርያም እህቴወለተ ማርያም እህቴወለተ ኪዳን እህቴወልደ ጨርቆስ ወድሜ ወልደ ገብሬኤል ወድሜወልደ ሰንበት ባሌአባቴ ወልደ ተሳይ ነፍሱን ባፀደ ገነት እንያደርግልኝ ይፀልዩ ልኝ እግዚአብሄር እድሜ አቸዉን ያርዝምል መምህርም ጠባቂህ የነቃ ይሁን🙏🙏🙏
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር በመንግስቱ ይሰብስበንልብ ለሌለን ልብ ይስጠን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት ለአባቴ ስጡልኝ ወለተ ኢየሱስ እምነት ስጣት ብለው ይፀልዩልኝወለተ ሰንበት ከነ ቤተሰቦቿ ያስቡን በፀሎት በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏
ወለተ ገብርኤል ተብላችሁ በፀሎት አስቡኝ መምህር በአንተ ትምህርት ተፈውሻለሁ ከሀጢአት መንገድ ተመልሻለሁ ፀም እና ፀሎት ጀምሪያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቀላል ስራ አደለም የሰራከው🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ተሰፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ እባክህ ይገርማል የአባታቸ በረክታቸው ይደርብን እግዜያብሄር ይርዳን እውነት በቤታቸን ያለውን መጥፎ አምልኮ ከእኞ ይራቅ ውይ ደሰ ሴል እልልልልልልልልልልልልል እግዜያብሄር ይመሰገን ታድልን ይህን በመሰማታቸን የማቶ ሳላን እድሜ ይሰጥልን ኑርልን
እባክህ አሰበኝ በፀሎት ፍቅሪተ አማኑኤል
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር እረጅም እድሜ ያድልልን ወለተ ሀና ወለተ ማርያም ወለተ ማርያምወለተ ሀናእህተ ማርያም እህተ ገብርኤል ወለተ ሚካኤል ወለተ ኪሮስእህተ ገብርኤል እህተ ገብርኤል መንፈሳዊ ጓደኞቸወለተ ኢየሱስ ወንድሜወለተ ኢየሱስ ወንድሜወለተ ኢየሱስ እህቴወለተ ኢየሱስ እኔገብረ ኢየሱስ ባለቤቴእግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለዎት
ይህንን እንድንማርበት ጊዜያችሁን መሰዋእት አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችንቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎቶ ያስቡኝ አስካለ ማርያም እያሉ በረከታችሁ ይደርብን✝️
የአባታችን በረክታችው ይድርብን። መምህር እግዚያብሔር ጸጋዉን ያብዛል መላኩ ሚካኤል ጥላ ክለላ ይሁንህ በእውንት በጣም ብዙ ትምሪልው። አመሰገናልው። ለ አባታችን እባክህ በጸሎት እንዲስቡን ነግርልን ወለት ኢየሱስ ተክለ ሚካኤል ወለት መድህንተክለ ጎርጊስአስካል ማርያም ፍቅርት ማርያምጸጋ ማርያምስርጉት ስላሴ እህት ማርያምሴፍ ገብርኤልክንፍ ገብርኤል የእኔ እና የቤትስቦቼ ነው መምህር እባክህ ለአባታችን ስጥልኝ ብጽሎት ያስቡን በስድት በዳቢሎስ ፍትናውስጥ ነው ያልሁት አንትም አስካል ማርያም ብልህ እባክህ በጽሎትህ አስብኝ
እሺ መምህር እስከ ቤተሰቦቼ ይቻላል አደል.ወልደ ሩፋኤል (አባቴ)ወለተ ሒወት (እናቴ)ወለተ ፃድቅ (እኔ)ግርማ ፅዬን (ወንድሜ)ወለተ ትንሳኤ (እህቴ)ወለተ ሰንበት (እህቴ)ወለተ ጊዬርጊስ (የክርስትና ልጄ) ግርማ ፅዬን (ጓደኛዬ)አመሰግናለሁ ላንተም ለቤተሰቦችህም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ፡፡ አሜን
ወለተ ሥላሤ
አመት እግዚአብሔር
ወለተ ሰማአት
አስራተ ማርያም
ወለተ መድህን የኔ ነዉ ፍቅርተ ማርያሞ የልጄ ነዉ
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
እሽ መምህር ፀሎታቸው በረከታቸው ይድረሰን አሜን ፅጌ ማርያምወለተ ማርያምወለተ ዮሐንስአስፈ ፃድቅአፀደ ማርያምፀዳለ ማርያምመአዛ ድንግልእስጢፋኖስሐይለ ገብርኤልቤተሰቦቻችንን በፀሎት አስቡልን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሸማልን መምህር አሜን
ENQOSILASIE BELEWU BETSELOTACHEW YASIBUGNI
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜንመምህር ፍፃሜህን ያሳምርልህአረአያ ስላሴበእደ ማርያምወልደ ትንሳኤወልደ አብርሀምገብረ ተ/ ሐይማኖትወለተ ገብርኤልትርሲተ ወልድፅጌ ሐናአፀደ ስላሴእሴተ ገብርኤል
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
መምህር እባክህን ፀልይልኝ እንዲሁም ለ እኚህ አባት ሰሜን ሰጥልኝ። ወለተ ማርያም
ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በርታ።በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ።እ /ር ከፈቀደ ደውዬ እነግርሃለሁ አመሰግናለሁ
በእውነት ለመምህራችቃለህይወትያሠማልንያሠማልንእግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ። በምን ቃላት እንደምገልፅህ አላውቅም እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ የርኩስ መንፈስ አሰራርን በአደባባይ እያጋለጥክ እኛም እንድንድን እየረዳህን ነውበየቤቱ የሚመለከውን እኮ ስሙን ለመጥራት ሆነ ያልገባህን ለመጠየቅ አይቻልም ዝም በሉ እየተባልን በፍርሐት ነው ግራ ተጋብተን ነው የኖርነው አሁን የእግዚአብሔር ቀን ደረሰና በመምህር ግርማ ጉባኤ ብዙ ተማርን ይኸው አንተም በዚህ መልኩ ትልቅ ስራ እየሰራህነው እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ለሁላችንም አምላክ ይድረስል እሱን በቅድስና ለማገልገል ያብቃን ።
amen amen amen kalehiwet yasemaln
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ልቦናችንን ይመልስልን እግዚአብሔር አስተዋይ አደበት ይስጠን የእግዚአብሔርን ቃል የምንስማበትና የምንቀለብበትን አይምሮ ያስተካክልልን ልባችንን ይምራልን መምህራችን ከነቤተስቦችህ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜንን 💚💚💛💛❤❤
Amen amen amen
Amen Amen Amen memher bexam enameseginalen abatachin meniber mariyam beliw be tslotachiw yasibunyi
፩. እናቴ ላይ ከድሮ ጀምሮ ብሬ ነኝ የሚል ዛር አለ እስኪ በደንብ ተረድተን እንድንቃወመው ስለዚህ እርኩስ መንፈስ ማብራሪያ ስጠን መምህር፤፪. እናቴን ያድንልህ በሉኝ ወገኖቼ።፫. "ወለተ ኪዳን" የእናቴ የክርስትና ስም ነው እንዲፀልዩላት ለአባቶች ንገርልኝ እባክህ መምህር፤እናቴ ክፉ የሆነ የዛር መንፈስ አለባት ፤እያስቸገርኩህ እንደሆነ ይገባኛል ነገር ግን የእናቴ ጉዳይ በጣም ስለሚያጨንቀኝ ነው
@ፍሲካ Fasika እሱ ያስተማራቸውን ትምህርቶች አቻቸዋለሁ በሬ ስለሚባል መንፈስ ግን የተሰጠ ማብራሪያ ግን አላነኘሁም
Yemarlih
አሜን(፫)
እግዚአብሔር ይማርልህ በደንብ መጠንከር ነው
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ይሰማልን እድሜ ጸጋ ይሰጥልን ወለተ እየሱስ በለው አሰቡኝመ ምህር ሄይውት ን ሁለም እይገኘሁት ነዉ መምህር
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ይስማልን አሜን አሜን አሜንወለተ ኪዳን ልጅ ገብረ መድን ልጅገብረ ሰላሴ ልጅሃብተ ገርጊስ ወንድሜ ጽጌ ማርያም እህቴ ወለተ ትንሳኤ እህቴ ፍቅርተ አማኑኤል እናቴ
ኧረ የሚደንቅ ነገር ነው ! ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነት እንዲጸልዩልን ንገርልን ወንድማችን !! እግዚአብሔር ድንቅ ነው ።
Hulata silase
መምህር የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የኔ ውለተ ስላሴ የእናቴ አስካለ ማርያም
ወልደ መድህን ነኝ በፍጥረት አንደበት ሁሉ አምላኬ ይምረኝ ዘንድ ቢጸለይልኝ ከዛም ምህረቱን አግኚቼ የኔም ታሪክ አንድ ይቀርብ ይሆናል።ግን ሀገር ቤት ያላችሁ ይሄን ፕሮግራም የምትከታተሉ ምንኛ የታደላችሁ ናችሁ።በስደት ሲኖር ጸበል የለ፣ቄደር የለ ፣ቅዳሴ የለ ያባቶች መስቀል የለ፣ ንስሐ እንኳን ለመቀበል በስልክ ነው so ተጠቀሙበት ይሄን የእውነት ገጠመኝ
መምህር እ/ር አምለክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊት ትቅደምልህ ከኋላ ትከተልህ አሜን ልጆቼ በፀሎት እንዲያስቧቸው ወለተ ማርያም ወልደ ትንሳኤ ምህረተ ስላሴ ስርጉተ ጊዮርጊስ ብለህ አድርስልን እድሜ ይሰጥልን አሜን
ይኸው እያየናቸው ነው እኮ ወሬ ብቻ ቱሪናፋ ብቻ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ሁሌ ስድብ እሸቱ አለማየሁ ዳንኤል ክብረት ዘመድኩን ብዙዎች ተሳዳቢዎች ናቸው ብዙዎች
ሐዲስ እሸቱማ አላህ ወክበር ማለት ነው የቀረው
@@suszigh8521 kkk
@@suszigh8521 kikiki
አፀደ ማርያም በፀሎት አስበን (መምህር ተስፋዬ) ለአባታችን አሳውቅልኝ
አቤት መታዴል ❤❤❤❤አባቴ መምህሬ በፀሎታችሁ አሰቡኝ እኔ ሀጠያትኛዋን ወለተ ፃርቃን ወለተ ዮሐንስ ወለተ ፃድቅ እያሉ ያሰቡን አባ አሰቡኝ😭😭😭
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያበርክትልን እግዚአብሔር ይስጥልን በፀሎት አስቡንእህተ ገብርኤል ወለተ ገብርኤል ሀብተ ገብርኤል ገብረ መድንተክለ ዮሐንስ ሀብተ ገብርኤል
ይገርማል መምህር አንድ ቀን ጌታ ያገናኘን🙌🙌🙌(ወለተ ጊዮርጊስ) መምህር ስለ አንገት የሚጠለጠል ያልከው ነገር አስመተ መለኮት ይልና ከዚህ ቀደም ያቀረብከው ገጠመኝ ስለ ሁለቱ የቤት ክራይ መታቾች ላይ #ዋቴለል ከሚል ጽሁፍ ጋር እንደአገኘች አስተምረሃልእኔምጋ ዋቴለል የሚል አለ የሚል ክታብና ብዙ የማይገባ ቋንቋ አለው ግራገብቶኛል ብደውል ስልክ አይሰራልኝ 😭
በውስጡ ያሉት ቃላት የመናፍስት ስለሆነ አውልቀሽ መጣል። አሁንማ ነቃን እኮ ቤተሠቦቻችን ተሸውደው እኛም አንሸወድም
@@Kibrekidusan...888 መጀመሪያ ላጣራ ብዬ ነውኮ ግራ ገብቶኛል ምክንያቱም የ7ቱ ሊቀ መላእክት ስምም አለበት የጌታ ስም አለበት ከመላእክቱ ደግሞ ሩፋኤል ሰዳዲ ሰይጣን ይላል መጀመሪያ ስትገቢ ደግሞ በእግዚአብሔር ብታምን ክፉ መናፍት ወደ አንተ አይቀርብም ሚካኤልና ገብርኤል ይጠብቁሃል ።ምናምን ይላል ለማመንም ላለማመንም ተቸገርኩ ምክንያቱም መምህር ካስተማረው ከመታቾቹ አንዷ ጎረቤቴ መትታ ዋቴለል ከሚል ጽሁፍ ጋር በሯ ላይ እንደአስቀመጠች ስለተናገረ።
@@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ mnalbat yemelaekt asmat lemezebareq yetechemere lihon yichilal. Wey demo drsane melaekt endayhon. Slezi, askedmesh le abatoch mesayet ena memermer alebish bye new emasbo. Metet bihonm, zmblesh metal sayhon mezmur 23 ena 91 xeliyesh new meqaxel yalebish. Egziabiher lehulachin yirdan
@@abtesfaglobal150 እንጃ ጌታ ይወቀው ምን ማድረግ እንደለብኝ አላውቅም አባቶች የሚባሉ የሉም እኔ ያለሁት በስደት ከየት እንደመጣ ሳላውቅ ይዤው መጣሁ አሁን ደግሞ እንዲህ ከሆነ ግራ ገባኝ ከዚህ ለመውጣት እራሱ ተቸገርኩ ያለፍላጎቴ ነው የምሰራው መሄጃ የለኝ😢
Memhir egzehabhar yemasgan Walata Gabrhal walda Gebrhal eheta Gabrhal wlata teklaymanot Kedane Maryame.belaw yasebuge ebakhe
በረከታቸው ይደርብን መምህር ተስፋዬ እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ እኔንም ብዙ ነው ችግሬ በፀሎት እንዲያስቡኝ አስደርግልኝ ከነ ቤተሰቤ (አመተ ገብርኤል. ወልደ ገብርኤል /2/ወልደ ገብርኤል .ብርሃነ ገብርኤል.ክንፈ ገብርኤል.ሳህለ ገብርኤል.አመተ ማርያም. እምነተ ማርያም ።
Please pray for me member l, m gay 🙏😭😭🤦♂️
እግዚአብሔር ይገላግልሸ
Amen Amen Amen God bless you pray for me maybe one day God remember me l believe That because l love my father God
@@satenawsatenawhailu3716 Amen Amen Amen
Egzabher yrdashi 🙏
@@tegestfasil7738 God bless you sister
አሜን አሜን አሜንን መምህራችን በረከትወትወት ይደሰን ወለተ ሰመአት ወለተ የውሀንስ
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይሰጥልን አባታቸን በፀሎት ያሰቡን ነገርልን ወድማቸን ወልደ ገብርኤል ፣አምደ ገብርኤል ወለተ ሰላሴ፣እህተ ማሪያም፣ወለተፃድቅ፣ሐብተጎርጌሰ ፣ወለተ ገብርኤል፣ብርሀነ ገብርኤል ፣ሀይለማሪያም፣ወለተኪዳን፣ወልደገብርኤል፣፣አፀደ ማሪያም፣ወለተ ተክለያሞነት፣ወልደ ጊርጌሰ፣ ወለተ ይዎንሰ፣ወለተ ትንሳኤ መምህር ተሰፋዬ አበራ ቤተሰባቼና አብሮ አድጎቼ ናቸው አባታቸን ያሰቡን
ያባቶቻችን በርከታቸው ይዴርብን መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ከፈቀዴ ከሚዴኖች ካዴርገን ክርስትና ስም ፈጣሪ ይርዳን ወለተ ሰንበት ወለተ ማርያም ወለተ ተሳይ ወለተ ማርያም አስካለ ማርያምወልዴ ገብርኤልወልዴ መድንወልዴ ገብርኤልጊታዬና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ እዴኔ ሃጺያት ሳይሁን እዴ ምህርትን በቸርነትህ ጉብኘን ቅዱስ ፈቃድህም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
Amen enamsgnalen memirachn kalewot yasmaln
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ ፅጌ ማርያም ፣ ገብረ ስላሴ ፣ፍቅርተ ማርያም
Egzeber yemesgen amen amen amen keleyot yesmlen memehirechen rejem edeme yest nurulen beslotechu asbun
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እሚገርም ነውሀብተ ማርያም አባቴእህተ ማርያም እናቴ ወለተመድህን የኔወልደ ሀዋሪያት ልጄግብረ ስላሴ ባለቤቴወለተ ኪዳን እህቴእህተ ገብርኤል እህቴወለተ ማርያም እህቴሀብተ ሚካኤል ወድሜተስፋ ሚካኤል ወድሜተክለ ሚካኤል ወድሜግብረ ስላሴ ወድሜየተዋህዶ ማህበርየገብርኤል ማህበር/3/የጊዎርጊስ ማህበር/3/የክርስቶስ ሰምራ መታሰቢያ ማህበር ያስቡን በእውነት
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ""ገብረ ኢየሱስ"" ከነቤተሰቦቹ"ኣፀደ ማርያም " ብላቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሔር ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኤፍታህ ይበለን ❤❤❤
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሄር ይመሥገን አሜንየወድማችንን አይን ያበራ የሁላችንን ህይወት ያብራልን አሜን ክርሥትና ሥሜ መንበረ ማርያም እህቴ ወለተ መሥቀል እባክህ መምህር ፀሎት እንኳን ለማረግ በጣም ተቸግረናል
ቃለ ህይወት ይስጥልን ውንድሜችን ።ገብረህይውት አባቴ ፤ውለተ ብርሃን እናቴ፡ ተስፋ ስላሴ ወንድሜ፡ ክፍለ ማርያምን ወንድሜ፡ተስፉ ማርያም ወንድሜ ፡እስካለ ማርያም፡እህቴ፡ወለተኪዳን፡እህቴ ፡ወለተ ጨርቆስ እህቴ፡ ወልደ ዩናስ ባለቤቴ፡ሕፃን፡ወልደትንሳኤ ፡ልጄ ፡ ሕፃን ወለተ ገብርኤል፡ ሕፃን ወለተመስቀል፡ ሕፃን አስካለማርያም። ወለተ ትንሣኤ ፡ወለተ ዩሀንስ እህቶቼ በፅሎት አስበን አድቦን።
በእውነት እናመሰግናለን ወንድማችን እንደነዚህ የተቀደሱ አባቶቻችንን ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት አባቶቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን ወለተ ሰመዓት ብላችሁ አስቡኝ አባ
ወለተ መድን ፀዳለ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል ገብረ ኪሮስ ገብረ ማርያም ኪዳነ ወልድ የእኔና የቤተሰቦቼ ነው መምህር አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የደጋጎች አባቶችን በረከት ያሳድርብህ በጸሎትህ ክንፈ ገብርኤሌን አስበው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ እመቡዙህና ወላዲተ አምላክ ከነቤተሰቦችህ የጠብቁህ እኛም የሰማነውን በተግባረ ጠንት ጠላተችንን ዳቢሎሰን በርትተን እንደንጋት እንድንዋጋው እግዚአብሔር አምላክ ቤዛዊተ ኩሉ አለም ወላዲተ አምላክ ይረዱን አሜን አሜን አሜን 🕯✝️💚💛❤️
እባክህ መምህር የቤተሰቦቼን ወልደ ገብርኤልወለተ ገብርኤልፍቅርተ ስላሴወልደ ገብርኤልወለተ ሚካኤል ስጥልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏ገነተ ማርያም በአህዛብ አገረ የሚኖር ነኝ መምህሬ በፆሎታቹ አስቡኝ ልቦናየ እንደከፍትልኝ እባካቹ በፆሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ👐
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን 💓💓💓ፀጋውን እና ሞገስን ያድልልን በእድሜ እና በጤናው ይጠብቅልንእኔ ግን ሰባክያኑ ብቻ ነው ችግር ያለበት ማለትአልችልም አማኝ እና ክርስቲያን ተብለን እራሱ መልካም አባቶቻችን መሰማት አለባቸው ብዙ አሉ ግን ጆሯችን 👂👁አይናችን አለማዊውን ነው የምንከተለው 💓አባ ግርማ ወንድሙ💓አባ ዮሐንስ💓አባ ቶማስ 💓ቄሲስ ሄኖክመምህር ዘበነ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ዲ/ን ሃይለ መለኮት ግርማ 💓የአባ ተማሪ ናትናኤል💓💓💓 ሰለሞን ,,,,,,,,,,,,,,,ከብዙ በጢቂቱ አሁንም መልካም አባቶችን ያብዛልን🌻🌻🌻
መምህርት በእውነት ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ያብዛልህ በየቀኑ የምንሰመው ነገር ከባድ ነው እባክህ ላንዳንድ አባቶች በጸሎት ያስቡን ወለተ ማርያም በርግጥ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው
አሜን አሜን አሜንቃለ ሂውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ ፅጋውን ያብዛልን
እሺ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ማርያም መቅደሰ ማርያም አዲስ ኪዳን ሐይለ ገብርኤል ወለተ ማርያም አፀደ ማርያም ፍቅርተ ጊዮርጊስ ማህደረ ማርያም በፀሎት ያስቡን ዘንድ እስከ ቤተሰቦቼ ነው
አባታችን (ወለተ- ሐና እና እሴት -ገብርኤል)ብለው በጸሎት አስቡን ከልጄ ጋር ለሰባት አመት ፈተና ውስጥ ነን ።እመብርሃን ታግዞት ይሄ ፈተና አልፎልኝ አገሬ ከመጣሁ ያሉበት መጥቼ በረከቱን ከ እጆ ወስዳልሁ የሄ እንደ ስዕለት ይሁንልኝ። በተረፈ በጣም ብዙ ግዜ አሉ የተባሉ ሰባክያን ላይ የማየው እና የማዝንበት ነገር ነው ዛሬ የሰማሁት እንግዲህ ልቦና ይስጣቸው ቤተክርስቲያናችንን መደሓኒት አለም ይጠብቅልን።
መምህራችን ቃለሂወት ያስማልን ኣሜን መብህራችን ፀጋ ኪሮ እያሉት በፆሎቶቱን ያሱን
መምህራችን ቃል ህይውት ይስማልን እባታችን በርከት ይደርብን አሜን፫ውለተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስብኝ
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በርታ በአንተ ትምህርት ብዞቻችን የጠላትን ሴሬ አሁን ነው እያወቅን ያለነው ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ልጅ አየሱስ ክርስቶስ አሜን፫እኔንም በፀሎት አሣስብልኝእህተ ገብርአልወልደ ገብርኤልወላተ ማርያምወልደ እየሱስወላተ ማርያም እያልክ አንተም በፀሎትህ አስበን
Amen amne end serwae mhrten ydrglne
አባቴ አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም በኩረ ወልድ በፀሎት አስቡን
የአባታችን በረከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግልን
ለአባታችን እድሜ ዘመኖት ይባረክ ምምህራችን መካሪያችን ቤተሰብህ ይባረክ እኔ እሚገርመኝ አሉ እሚባሉ ሰባኬያን ሰበኩልን ምንም ጠብ አላለም እድሜ ላባታችን ለመምህር ግርማ በሳቸው ትምህርት ተፈወስን ተለወጥን አምላክን እንድናቅ እረዱን እኔ ግርም እሚለኝ አባታችንን ሲተቹ ግርም ይለኛል በጣም አይ ሊዋረዱ ጥቂት ጊዜ እንደቀራቸው አላወቁ እኔ እሚገርመኝ ደግሞ አንድ ትልቅ እሚባሉ አባት የቤቴክርስቲያን ሊቅ የነበሩትን አባገብርሀናን እንትን ይወዳሉ በለው መጥራት ያሳፍራል እጃቸውን እያሳዩ ሴት ይወዳሉ ብለው መድረክ ላይ መሳቂያ ሲያደርጉን ኦአምላኬ ይገርማል
ፀዳለ ማርያምፅጌ ማርያምሰይፈ ሚካኤልፍቅርተ ማርያም
እልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር የሱን አይን እዳበራ የኛንም አይነ ልቦና ያብራልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ወለተ ማርያም. መምህር ተስፋይ እባኪህ በፀሎት ኣስበኚ
በኡነት የእግዚኣብሔር ስራሕ ይገርማል ወምድማችን እግዚኣብሔር ጽጉኡ ይስብዝሃልህ ወለተ ስላሠ ወለተ ብርሓን ወልደ ፐጥሮስ ወለተ ልድያ
Ameen Ameen Ameen kale hewotn yasmaln batam das yelal egzabhar yetadgan edma ka tana yadelachu nuruln
በጣም ደስ ሲል እውነተኛ የእግዚያብሄር መንፈስ ያደረባቸውን እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን ስርጉተ ማርያም በፀሎቶት አስቡን በረከቶት ይደርብን
በእውነቱ መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን ወለተ ኪዳን ወለተ ሀዋርያት ወለተ ኪዳነ ማርያምገብረ ሀናገብረ ስላሴገብረ ኪዳንወልደ ጊዮርጊስአወቀብለህ ለበቁ አባቶች ስጥልኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ
እልልልልልልልልልል እንኮንም በሪለት ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ከቻልቁጥሪቸውን ስጠን ካልችልክ በፀሎት እዳስቦን አሳስብልን በረከታቸው ይድረሰን እኛ በሀፂያት ወድቀናል ወለተ ስላሴ ወለተጊወሪጊስ ወለተ ሚካኤል ወለተ ትንሳኤእግዚአብሔር ይርዳን የኛን ድክመት ሳይመለከት ልመናችንን ችላ ያላለአምካክ ይርዳን ለሀገር ስለ አገልጋይ ስለቤተክርስቲያን መፀሀፉ በጃችን ላይ ባይኖርም ግን በማህበር ተዋህዶ ልጆች በፁሁፍ ተፅፎ የቀረበ አላእመ አምላክ ወላድተ አምላክእመብዞሀን ሶልያና ልመናችንን ታሳስብልኝ ከልጆ ከወዳጆ ልመናችንን ታሳርግልንተስፋስላሴ ምንም ፀፋትየለብህም ከአንተ ብዙተምረናል አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥክ ወለተ ማርያም 5ሰው እህት ማርያም አፀደ ማርያም ወልደ አማኑኤል በፀሎት አስቡኝ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህር ተስፋዬ አበራ በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን የአባታችን በረከት ይደረሰን ወለተ ጊዮርጊስ በለው በጸሎት ያስቡኝ
መምህ ስለሁሉም ነገር እግስአብሔር ይመስገን ያገልግሎትህን ዘመን አብዝቶ ይይባርክልህ አሜንእባክህ መምህር ቀነፍስ እርዳኝ የኔ ቤተሰቦቸ ጠቅላላ በዛር የተያዙ ናቸው እናም ጸጋው ላላቸው አባቶቸ እና እናቶቸ በጸሎት እዲያስብን አሳስብልኝ በልከን በሰረት ስማቸውን እጽፍልሀለሁ አተም አስበኝ አበተ ጊወርጊስ ነኝ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንቅነው መምህር በወንድሙ እንባ አይኑ መብራቱ የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ይደንቀኛልፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
ተወልደ ማርያም ተወልደ መድህን
ፀጋዘአብ ብለው ይጸልዮልኝ ።ስለ ማርያም ብለው
መምሕር የኔና የቤተሰቦቼ አህተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ገብረ ዮሐንስ ፅጌ ሃና አያሱ ወለተ ጊዮርጊስ ወለተ ሃይማኖት ሀና ማርያም አግዝያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ክፍለ እየሱስ ብለህ ስጥልኝ በፀሎት ያስቡን
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እጅግ ይደንቃል ይገርማል የእግዚአብሔር ቸርነቱ ምህረቱ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ታድለሃል መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸውን አባቶች አግንተህ መባረክህ እባክህ መምህር ተስፋዬ በፀሎት እንዲያስቡኝ ንገርልኝ ስሜ ቀፀላ ማርያም ልጄ እህት ማርያም እህት ወንድሞችን በፀሎት እንዲያስቡኝ ንገርልኝ በእግዚአብሔር አደራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይድረሰዉ፣ የአባታችንን ፁሎታቸዉ በረከታቸዉ ይድረሰንእኔ ወለተ ህይወት ነኝገብረ ሊባኖስወለተ ገርግስ ወለተ አረጋዊት ዘመንፈስ ቅዱስ ከነቤተሰቦቼ ለአባታችን አድርስልን በተለይ ወንድሜ ገብረ ሊባኖስ የሆነ ችግር አለበት ሁላችሁንም እህት ወንድሞቼ በፀለታችሁ አግዙኝ
ወለተ ገብርኤል ብለው ያሰቡኝእናቴ ወለተ ማርያም ብለው ያሰቡን
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ. መምህር ግርማ እውነተኛ ኣባት ናቸው እሳቸውን የሚቃወም በእርግጠኝነት እርኩስ መንፈስ ያለበት ሰው ነው. ኣንተ እንዲ የጎበዝከው በትክክል ኣስተምሮታቸውን ስለተቀበልክ ነው.
ቃለህይዎት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ውለተ ስላሴን በፀሎቶዎት ያስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት እግዚአቢሔር በኛቤት ቢልክህ ብየ ተመኘሁ ወልተ ሚካኤል ብለው በፀሎት አሳስኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
በረከታቸው ይደርብን ወለተ ማርያም መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጸሎት አስበን ወልደ የሱስ :ወለተ ማርያም: መባ ድንግል: ብስራተ ገብርኤል።
መምህር በጣጣጣጣጣም እናመሰግናለን የምትለቃቸዉን ገጠሞች በጣም ተምሬበታለሁ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በፀሎት አስበኝ ለአባቶችም አሳስብልኝ ገብረስላሴ እና ወለተ ሀና ከነቤተሰቦቼ ችግሬን እግዚአብሔር ያዉቀዋል።
መምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ያአባታችን በረከታቸው ይደርብንወለተ ስማዕት (እኔ)ወለተ ማርያም (እናቴ)ወለተ ኢየሱስ (እህቴ)ወለተ ኢየሱስ (እህቴ)ወለተ ኪዳን (እህቴ)መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር በእውነት እግዚአቡሄር ረጂም እድሜ ጸጋ በረከት እብዝቶ ይስጥልን።
ወለተ መስቀል ብለው በፀሎታቸው ያስቡኝ ዘንድ በኃያሉ እግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ፡፡ ቃሉንም ትምህርቱንም በየዋህነት አድምጠን ያለአንዳች ጥርጣሬ እንድንተገብረውና እንድንድንበት ያደርግልን ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን፡፡
እግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው በረከታቸዉ ይድረሰን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያምን 🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
መምህር እግዚያብኤር ይባርክ ሀብተ ማርያም ብእለ በጸሎት አሳስብኘ
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ። የምትለቃቸው ገጠመኞችም ሆኑ ትምህርቶች እጅግ በጣም አስተማሪ ነው። ስብከቶችህና ገጠመኞችህ ብዙዎችን ከተኙበት ያነቃ ከጠፉበት የመለሰ ለንሰሃ ያበቃ እንደሆነ አምናለሁ። አለቃ እከሌ የኔታ እከሌ ብለን የምንጠራቸው እውነተኞቹን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን የሚያስነቅፉ በዚሁ በአብሾ ከሚገኘው ሴይጣናዊ እውቀት ተምረው ለዘለዓለም ለመሞት ለጥቂት ጊዜ ብቻ ብለው ቦታቸውን አደላድለው የሚኖሩ መጨረሻቸውም ሲዖል እንደሆነ እያወቁ ንሰሃ ገብተው ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ የማይፈልጉ ጥቂቶች አይደለው። አንዳንዶቹ በቤተ እግዚአብሔር እየኖሩ ከሴይጣን የሚከፉ ጥቂቶች አይደሉም። ዛሬ አወቅን ብለው ያልሆነ ነገር እየቀባጠሩ ቤተክርስቲያንን የሚያስወቅሱ አንዳንድ ዓይነ ሥውራን እንዲሁም ዓይናማዎች ተወልደው ለክርስትና ሳይበቁ ገና በእናታቸው ማህፀን እያሉ አዋቂና ሆነው ከአጋንንቱ ጋር አብረው እንዲወለዱ ለማድረግ ቤተሰብ በራሱ ፍላጎት ደብተራ ጋር ሄዶ ነፍሰ ጡሯ እናት በሚወለደው ልጅ ሥም አብሾ እንድትጠጣ የሚደረግም አለ። ዛሬም ድረስ በገጠሩ በምትሃት አጋንንትን ወደ ወንዝ ልከው ውሃ የሚያስቀዱ ሥራ የሚያሰሩ ሞልተዋል። የሴይጣንን እኩይ ተግባር ለምዕመናን ከማሳወቅ የበለጠ ስብከት የለም። እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ በርታ። በዚህ ሥራ ብዙ ተቃዋሚዎች ስለሚኖሩብህ ቅዱስ ቁርባን ሳታቋርጥ ተቀበል እሱ በጠላቶችህ ላይ ሰማያዊ ኃይል ያላብሰሃልና። በተረፈ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ወራቱ በምድር ሳለ ከ 12ቱ ሐዋርያት መሃከል 1 አንድ ይሁዳ እንደነበረ ሁሉ ዛሬም ከጳጳሳቱ ከካህናቱ እንዲሁም ከዲያቆናቱ ውስጥ የይሁዳን መንገድ የተከተሉ ካሃዲያን ለጥቅማቸው ሲሉ ፈጣሪያቸውንና ቤተክርስቲያንን አሳልፈው የሚሰጡ አሉና በአሁኑ ሰዓት አባቶች የሉም አገልጋዮች የሉም እግዚአብሔር የሚሰማው የሞዕመናንን ጸሎት ብቻ ነው ማለት መፍረድ ስለህነ ቢስተካከል ባይ ነኝ። ምክንያቱም እኛ የማናውቃቸው በስማቸው የሚነገድባቸው ንፁሃን ቆመው ሲጸልዩ የሚያድሩ አባቶች ይኖራሉና። ምዕመናኑም ሁሉም አባቶች አንድ ናቸው ተብሎ ሲነገራቸው ተስፋ ወደ መቁረጥ ስለሚሄዱ ቢስተካከል እላለሁ።
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በዚህ በምታቀርብልን ገጠመኝ ብዙ እውቀት አግኝተንበታል ሀይለኪሮስ (አባቴ)ወለተኪሮስ (እናቴ )ተክለሀይማኖት (ወንድሜ )ሀይለሚካኤል (ወንድሜ)ወልደሰንበት (ወንድሜ)ገብረፅየን (ወንድሜ )ገብረፃዲቅ (ባለቤቴ)ወለተፃርቃን (እህቴ)ወለተብርሃን (እኔ)
መምህር ተስፋዬ አበራ መድኃኔዓለም አባቴ ዕድሜ ከጤና ይስጥህ እናቴ ድንግል ማርይም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ. አሜን !ቀፀላ ማርያም/ወልደ ስላሴ/አፀደ ማርይም / ወለተ ዬሀንስ/ወለተ መስቀል እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ወለተ እየሱስ ብለዉ ፀልዩልኝ አባታችን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን የሆነን በማሰማቱ እውነት እግዚአብሔር አምለክ የሙስናው የለምና ዉለታ ትንሳኤ ነኝ
እንደኔ አረብ አገር ሆናችሁ ይህንን ገጠመኝ የምትመለከቱ ላይክ አድርጉት
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@@መሲተዋህዶ አሜን
እኔ ከሳውዲ መምህር በህወቴ በጣም አስተምራውኛል እና እህቴ በደብ ተከታተይ
እሜን መምህራችን ፅጋውን ያብዥዛልህ ብእድሜና በፅጋ ይጠብቅህ ቃለህይውት ያስማልን ለእባታችን ስላምና ጤና ይስጥልን እኔ ደካምዋን ህጣያተኛዋን በፅሉታችው ይእስቡኝ እስካለ ምርይም,ወለተ መድህን .ተከለስላሲ .ፅጋስላሲ . ተወልደ መድህን በልህ ናገረልኛ እሳችውንም ምግኛት የሚቻልከሆንም ጥሮ ነብር.
እኔ ከዶባይ ነኝ
አይኑ በራ በንፁህ ልብ እንባ ደስየሚል እልልልልል!!!!!
እህተማርያም
ኃይለ ጊዮርጊስ
ወልደ ሚካኤል
ኪዳነ ማርያም
እህተ ሚካኤል
ኃይለ ጊዬርጊስ
8888888888pöpöööoååoöåoppooååoåu000008o8oöåoooopåå0ååå0ååå00å0ååå0åååå00å0å00000åå000åååååååå0å0åååå0åå00åå0å00åååååååå000å000
የአባ ፀሎት ቡራኬ ለሁላችንም ይሁን በመንፈስ ለሚሰቃየው ሚስኪኑ አባቴ ወልደ ተክለሀይማኖት በእልልኝ የናቴን ወለተ እየሱስ
እሽ ወለተ ማርያም እናቴ
ወለተ ማርያም እኔ
ወለተ ማርያም ልጀ
ወለተ ማርያም ልጀ
አመተ እየሱስ ልጀ
ወለተ ማርያም እህቴ
ወለተ ማርያም እህቴ
ወለተ ማርያም እህቴ
ወለተ ኪዳን እህቴ
ወልደ ጨርቆስ ወድሜ
ወልደ ገብሬኤል ወድሜ
ወልደ ሰንበት ባሌ
አባቴ ወልደ ተሳይ ነፍሱን ባፀደ ገነት እንያደርግልኝ ይፀልዩ ልኝ እግዚአብሄር እድሜ አቸዉን ያርዝምል መምህርም ጠባቂህ የነቃ ይሁን🙏🙏🙏
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር በመንግስቱ ይሰብስበን
ልብ ለሌለን ልብ ይስጠን
መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት
ለአባቴ ስጡልኝ ወለተ ኢየሱስ እምነት ስጣት ብለው ይፀልዩልኝ
ወለተ ሰንበት ከነ ቤተሰቦቿ ያስቡን በፀሎት
በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏
ወለተ ገብርኤል ተብላችሁ በፀሎት አስቡኝ መምህር በአንተ ትምህርት ተፈውሻለሁ ከሀጢአት መንገድ ተመልሻለሁ ፀም እና ፀሎት ጀምሪያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቀላል ስራ አደለም የሰራከው🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ተሰፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ እባክህ ይገርማል የአባታቸ በረክታቸው ይደርብን እግዜያብሄር ይርዳን እውነት በቤታቸን ያለውን መጥፎ አምልኮ ከእኞ ይራቅ ውይ ደሰ ሴል እልልልልልልልልልልልልል እግዜያብሄር ይመሰገን ታድልን ይህን በመሰማታቸን የማቶ ሳላን እድሜ ይሰጥልን ኑርልን
እባክህ አሰበኝ በፀሎት ፍቅሪተ አማኑኤል
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር እረጅም እድሜ ያድልልን
ወለተ ሀና
ወለተ ማርያም
ወለተ ማርያም
ወለተ ሀና
እህተ ማርያም
እህተ ገብርኤል
ወለተ ሚካኤል
ወለተ ኪሮስ
እህተ ገብርኤል
እህተ ገብርኤል
መንፈሳዊ ጓደኞቸ
ወለተ ኢየሱስ ወንድሜ
ወለተ ኢየሱስ ወንድሜ
ወለተ ኢየሱስ እህቴ
ወለተ ኢየሱስ እኔ
ገብረ ኢየሱስ ባለቤቴ
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለዎት
ይህንን እንድንማርበት ጊዜያችሁን መሰዋእት አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
በፀሎቶ ያስቡኝ አስካለ ማርያም እያሉ በረከታችሁ ይደርብን✝️
የአባታችን በረክታችው ይድርብን። መምህር እግዚያብሔር ጸጋዉን ያብዛል መላኩ ሚካኤል ጥላ ክለላ ይሁንህ በእውንት በጣም ብዙ ትምሪልው። አመሰገናልው። ለ አባታችን እባክህ በጸሎት እንዲስቡን ነግርልን
ወለት ኢየሱስ
ተክለ ሚካኤል
ወለት መድህን
ተክለ ጎርጊስ
አስካል ማርያም
ፍቅርት ማርያም
ጸጋ ማርያም
ስርጉት ስላሴ
እህት ማርያም
ሴፍ ገብርኤል
ክንፍ ገብርኤል
የእኔ እና የቤትስቦቼ ነው መምህር እባክህ ለአባታችን ስጥልኝ ብጽሎት ያስቡን በስድት በዳቢሎስ ፍትናውስጥ ነው ያልሁት አንትም አስካል ማርያም ብልህ እባክህ በጽሎትህ አስብኝ
እሺ መምህር እስከ ቤተሰቦቼ ይቻላል አደል.
ወልደ ሩፋኤል (አባቴ)
ወለተ ሒወት (እናቴ)
ወለተ ፃድቅ (እኔ)
ግርማ ፅዬን (ወንድሜ)
ወለተ ትንሳኤ (እህቴ)
ወለተ ሰንበት (እህቴ)
ወለተ ጊዬርጊስ (የክርስትና ልጄ)
ግርማ ፅዬን (ጓደኛዬ)
አመሰግናለሁ ላንተም ለቤተሰቦችህም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ፡፡ አሜን
ወለተ ሥላሤ
አመት እግዚአብሔር
ወለተ ሰማአት
አስራተ ማርያም
ወለተ መድህን የኔ ነዉ
ፍቅርተ ማርያሞ የልጄ ነዉ
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
እሽ መምህር ፀሎታቸው በረከታቸው ይድረሰን አሜን
ፅጌ ማርያም
ወለተ ማርያም
ወለተ ዮሐንስ
አስፈ ፃድቅ
አፀደ ማርያም
ፀዳለ ማርያም
መአዛ ድንግል
እስጢፋኖስ
ሐይለ ገብርኤል
ቤተሰቦቻችንን በፀሎት አስቡልን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሸማልን መምህር አሜን
ENQOSILASIE BELEWU BETSELOTACHEW YASIBUGNI
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
መምህር ፍፃሜህን ያሳምርልህ
አረአያ ስላሴ
በእደ ማርያም
ወልደ ትንሳኤ
ወልደ አብርሀም
ገብረ ተ/ ሐይማኖት
ወለተ ገብርኤል
ትርሲተ ወልድ
ፅጌ ሐና
አፀደ ስላሴ
እሴተ ገብርኤል
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
መምህር እባክህን ፀልይልኝ እንዲሁም ለ እኚህ አባት ሰሜን ሰጥልኝ። ወለተ ማርያም
ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በርታ።በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ።እ /ር ከፈቀደ ደውዬ እነግርሃለሁ አመሰግናለሁ
በእውነት ለመምህራችቃለህይወትያሠማልንያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
በምን ቃላት እንደምገልፅህ አላውቅም እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ የርኩስ መንፈስ አሰራርን በአደባባይ እያጋለጥክ እኛም እንድንድን እየረዳህን ነው
በየቤቱ የሚመለከውን እኮ ስሙን ለመጥራት ሆነ ያልገባህን ለመጠየቅ አይቻልም ዝም በሉ እየተባልን
በፍርሐት ነው ግራ ተጋብተን ነው የኖርነው አሁን የእግዚአብሔር ቀን ደረሰና በመምህር ግርማ ጉባኤ ብዙ ተማርን ይኸው አንተም በዚህ መልኩ ትልቅ ስራ እየሰራህነው እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ
ለሁላችንም አምላክ ይድረስል እሱን በቅድስና ለማገልገል ያብቃን ።
amen amen amen kalehiwet yasemaln
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ልቦናችንን ይመልስልን እግዚአብሔር አስተዋይ አደበት ይስጠን የእግዚአብሔርን ቃል የምንስማበትና የምንቀለብበትን አይምሮ ያስተካክልልን ልባችንን ይምራልን መምህራችን ከነቤተስቦችህ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜንን 💚💚💛💛❤❤
Amen amen amen
Amen Amen Amen memher bexam enameseginalen abatachin meniber mariyam beliw be tslotachiw yasibunyi
፩. እናቴ ላይ ከድሮ ጀምሮ ብሬ ነኝ የሚል ዛር አለ እስኪ በደንብ ተረድተን እንድንቃወመው ስለዚህ እርኩስ መንፈስ ማብራሪያ ስጠን መምህር፤
፪. እናቴን ያድንልህ በሉኝ ወገኖቼ።
፫. "ወለተ ኪዳን" የእናቴ የክርስትና ስም ነው እንዲፀልዩላት ለአባቶች ንገርልኝ እባክህ መምህር፤እናቴ ክፉ የሆነ የዛር መንፈስ አለባት ፤እያስቸገርኩህ እንደሆነ ይገባኛል ነገር ግን የእናቴ ጉዳይ በጣም ስለሚያጨንቀኝ ነው
@ፍሲካ Fasika
እሱ ያስተማራቸውን ትምህርቶች አቻቸዋለሁ በሬ ስለሚባል መንፈስ ግን የተሰጠ ማብራሪያ ግን አላነኘሁም
Yemarlih
Yemarlih
አሜን(፫)
እግዚአብሔር ይማርልህ በደንብ መጠንከር ነው
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ይሰማልን እድሜ ጸጋ ይሰጥልን ወለተ እየሱስ በለው አሰቡኝመ ምህር ሄይውት ን ሁለም እይገኘሁት ነዉ መምህር
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ይስማልን አሜን አሜን አሜን
ወለተ ኪዳን ልጅ
ገብረ መድን ልጅ
ገብረ ሰላሴ ልጅ
ሃብተ ገርጊስ ወንድሜ
ጽጌ ማርያም እህቴ
ወለተ ትንሳኤ እህቴ
ፍቅርተ አማኑኤል እናቴ
ኧረ የሚደንቅ ነገር ነው ! ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነት እንዲጸልዩልን ንገርልን ወንድማችን !! እግዚአብሔር ድንቅ ነው ።
Hulata silase
መምህር የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
የኔ ውለተ ስላሴ
የእናቴ አስካለ ማርያም
ወልደ መድህን ነኝ በፍጥረት አንደበት ሁሉ አምላኬ ይምረኝ ዘንድ ቢጸለይልኝ ከዛም ምህረቱን አግኚቼ የኔም ታሪክ አንድ ይቀርብ ይሆናል።ግን ሀገር ቤት ያላችሁ ይሄን ፕሮግራም የምትከታተሉ ምንኛ የታደላችሁ ናችሁ።በስደት ሲኖር ጸበል የለ፣ቄደር የለ ፣ቅዳሴ የለ ያባቶች መስቀል የለ፣ ንስሐ እንኳን ለመቀበል በስልክ ነው so ተጠቀሙበት ይሄን የእውነት ገጠመኝ
መምህር እ/ር አምለክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊት ትቅደምልህ ከኋላ ትከተልህ አሜን ልጆቼ በፀሎት እንዲያስቧቸው ወለተ ማርያም ወልደ ትንሳኤ ምህረተ ስላሴ ስርጉተ ጊዮርጊስ ብለህ አድርስልን እድሜ ይሰጥልን አሜን
ይኸው እያየናቸው ነው እኮ ወሬ ብቻ ቱሪናፋ ብቻ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ሁሌ ስድብ እሸቱ አለማየሁ ዳንኤል ክብረት ዘመድኩን ብዙዎች ተሳዳቢዎች ናቸው ብዙዎች
ሐዲስ እሸቱማ አላህ ወክበር ማለት ነው የቀረው
@@suszigh8521 kkk
@@suszigh8521 kikiki
አፀደ ማርያም በፀሎት አስበን (መምህር ተስፋዬ) ለአባታችን አሳውቅልኝ
አቤት መታዴል ❤❤❤❤አባቴ መምህሬ በፀሎታችሁ አሰቡኝ እኔ ሀጠያትኛዋን ወለተ ፃርቃን ወለተ ዮሐንስ ወለተ ፃድቅ እያሉ ያሰቡን አባ አሰቡኝ😭😭😭
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያበርክትልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
በፀሎት አስቡን
እህተ ገብርኤል
ወለተ ገብርኤል
ሀብተ ገብርኤል
ገብረ መድን
ተክለ ዮሐንስ
ሀብተ ገብርኤል
ይገርማል መምህር አንድ ቀን ጌታ ያገናኘን🙌🙌🙌
(ወለተ ጊዮርጊስ) መምህር ስለ አንገት የሚጠለጠል ያልከው ነገር አስመተ መለኮት ይልና ከዚህ ቀደም ያቀረብከው ገጠመኝ ስለ ሁለቱ የቤት ክራይ መታቾች ላይ #ዋቴለል ከሚል ጽሁፍ ጋር እንደአገኘች አስተምረሃል
እኔምጋ ዋቴለል የሚል አለ
የሚል ክታብና ብዙ የማይገባ ቋንቋ አለው ግራገብቶኛል ብደውል ስልክ አይሰራልኝ 😭
በውስጡ ያሉት ቃላት የመናፍስት ስለሆነ አውልቀሽ መጣል። አሁንማ ነቃን እኮ ቤተሠቦቻችን ተሸውደው እኛም አንሸወድም
@@Kibrekidusan...888 መጀመሪያ ላጣራ ብዬ ነውኮ ግራ ገብቶኛል ምክንያቱም የ7ቱ ሊቀ መላእክት ስምም አለበት የጌታ ስም አለበት ከመላእክቱ ደግሞ ሩፋኤል ሰዳዲ ሰይጣን ይላል መጀመሪያ ስትገቢ ደግሞ በእግዚአብሔር ብታምን ክፉ መናፍት ወደ አንተ አይቀርብም ሚካኤልና ገብርኤል ይጠብቁሃል ።ምናምን ይላል ለማመንም ላለማመንም ተቸገርኩ
ምክንያቱም መምህር ካስተማረው ከመታቾቹ አንዷ ጎረቤቴ መትታ ዋቴለል ከሚል ጽሁፍ ጋር በሯ ላይ እንደአስቀመጠች ስለተናገረ።
@@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ mnalbat yemelaekt asmat lemezebareq yetechemere lihon yichilal. Wey demo drsane melaekt endayhon. Slezi, askedmesh le abatoch mesayet ena memermer alebish bye new emasbo. Metet bihonm, zmblesh metal sayhon mezmur 23 ena 91 xeliyesh new meqaxel yalebish. Egziabiher lehulachin yirdan
@@abtesfaglobal150 እንጃ ጌታ ይወቀው ምን ማድረግ እንደለብኝ አላውቅም
አባቶች የሚባሉ የሉም እኔ ያለሁት በስደት ከየት እንደመጣ ሳላውቅ ይዤው መጣሁ አሁን ደግሞ እንዲህ ከሆነ ግራ ገባኝ ከዚህ ለመውጣት እራሱ ተቸገርኩ ያለፍላጎቴ ነው የምሰራው መሄጃ የለኝ😢
Memhir egzehabhar yemasgan Walata Gabrhal walda Gebrhal eheta Gabrhal wlata teklaymanot Kedane Maryame.belaw yasebuge ebakhe
በረከታቸው ይደርብን መምህር ተስፋዬ እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ እኔንም ብዙ ነው ችግሬ በፀሎት እንዲያስቡኝ አስደርግልኝ ከነ ቤተሰቤ (አመተ ገብርኤል. ወልደ ገብርኤል /2/ወልደ ገብርኤል .ብርሃነ ገብርኤል.ክንፈ ገብርኤል.ሳህለ ገብርኤል.አመተ ማርያም. እምነተ ማርያም ።
Please pray for me member l, m gay 🙏😭😭🤦♂️
እግዚአብሔር ይገላግልሸ
Amen Amen Amen God bless you pray for me maybe one day God remember me l believe That because l love my father God
@@satenawsatenawhailu3716 Amen Amen Amen
Egzabher yrdashi 🙏
@@tegestfasil7738 God bless you sister
አሜን አሜን አሜንን
መምህራችን በረከት
ወትወት ይደሰን
ወለተ ሰመአት
ወለተ የውሀንስ
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይሰጥልን አባታቸን በፀሎት ያሰቡን ነገርልን ወድማቸን ወልደ ገብርኤል ፣አምደ ገብርኤል ወለተ ሰላሴ፣እህተ ማሪያም፣ወለተፃድቅ፣ሐብተጎርጌሰ ፣ወለተ ገብርኤል፣ብርሀነ ገብርኤል ፣ሀይለማሪያም፣ወለተኪዳን፣ወልደገብርኤል፣፣አፀደ ማሪያም፣ወለተ ተክለያሞነት፣ወልደ ጊርጌሰ፣ ወለተ ይዎንሰ፣ወለተ ትንሳኤ መምህር ተሰፋዬ አበራ ቤተሰባቼና አብሮ አድጎቼ ናቸው አባታቸን ያሰቡን
ያባቶቻችን በርከታቸው ይዴርብን መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ከፈቀዴ ከሚዴኖች ካዴርገን ክርስትና ስም ፈጣሪ ይርዳን
ወለተ ሰንበት
ወለተ ማርያም
ወለተ ተሳይ
ወለተ ማርያም
አስካለ ማርያም
ወልዴ ገብርኤል
ወልዴ መድን
ወልዴ ገብርኤል
ጊታዬና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ እዴኔ ሃጺያት ሳይሁን እዴ ምህርትን በቸርነትህ ጉብኘን ቅዱስ ፈቃድህም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
Amen enamsgnalen memirachn kalewot yasmaln
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ ፅጌ ማርያም ፣ ገብረ ስላሴ ፣ፍቅርተ ማርያም
Egzeber yemesgen amen amen amen keleyot yesmlen memehirechen rejem edeme yest nurulen beslotechu asbun
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እሚገርም ነው
ሀብተ ማርያም አባቴ
እህተ ማርያም እናቴ
ወለተመድህን የኔ
ወልደ ሀዋሪያት ልጄ
ግብረ ስላሴ ባለቤቴ
ወለተ ኪዳን እህቴ
እህተ ገብርኤል እህቴ
ወለተ ማርያም እህቴ
ሀብተ ሚካኤል ወድሜ
ተስፋ ሚካኤል ወድሜ
ተክለ ሚካኤል ወድሜ
ግብረ ስላሴ ወድሜ
የተዋህዶ ማህበር
የገብርኤል ማህበር/3/
የጊዎርጊስ ማህበር/3/
የክርስቶስ ሰምራ መታሰቢያ ማህበር ያስቡን በእውነት
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ""ገብረ ኢየሱስ"" ከነቤተሰቦቹ"ኣፀደ ማርያም " ብላቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሔር ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኤፍታህ ይበለን ❤❤❤
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሄር ይመሥገን አሜን
የወድማችንን አይን ያበራ የሁላችንን ህይወት ያብራልን አሜን ክርሥትና ሥሜ መንበረ ማርያም እህቴ ወለተ መሥቀል እባክህ መምህር ፀሎት እንኳን ለማረግ በጣም ተቸግረናል
ቃለ ህይወት ይስጥልን ውንድሜችን ።ገብረህይውት አባቴ ፤ውለተ ብርሃን እናቴ፡ ተስፋ ስላሴ ወንድሜ፡ ክፍለ ማርያምን ወንድሜ፡ተስፉ ማርያም ወንድሜ ፡እስካለ ማርያም፡እህቴ፡ወለተኪዳን፡እህቴ ፡ወለተ ጨርቆስ እህቴ፡ ወልደ ዩናስ ባለቤቴ፡ሕፃን፡ወልደትንሳኤ ፡ልጄ ፡ ሕፃን ወለተ ገብርኤል፡ ሕፃን ወለተመስቀል፡ ሕፃን አስካለማርያም። ወለተ ትንሣኤ ፡ወለተ ዩሀንስ እህቶቼ በፅሎት አስበን አድቦን።
በእውነት እናመሰግናለን ወንድማችን እንደነዚህ የተቀደሱ አባቶቻችንን ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት አባቶቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን ወለተ ሰመዓት ብላችሁ አስቡኝ አባ
ወለተ መድን ፀዳለ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል ገብረ ኪሮስ ገብረ ማርያም ኪዳነ ወልድ የእኔና የቤተሰቦቼ ነው መምህር አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የደጋጎች አባቶችን በረከት ያሳድርብህ በጸሎትህ ክንፈ ገብርኤሌን አስበው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ እመቡዙህና ወላዲተ አምላክ ከነቤተሰቦችህ የጠብቁህ እኛም የሰማነውን በተግባረ ጠንት ጠላተችንን ዳቢሎሰን በርትተን እንደንጋት እንድንዋጋው እግዚአብሔር አምላክ ቤዛዊተ ኩሉ አለም ወላዲተ አምላክ ይረዱን አሜን አሜን አሜን 🕯✝️💚💛❤️
እባክህ መምህር የቤተሰቦቼን
ወልደ ገብርኤል
ወለተ ገብርኤል
ፍቅርተ ስላሴ
ወልደ ገብርኤል
ወለተ ሚካኤል ስጥልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏
ገነተ ማርያም በአህዛብ አገረ የሚኖር ነኝ መምህሬ በፆሎታቹ አስቡኝ ልቦናየ እንደከፍትልኝ እባካቹ በፆሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ👐
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን 💓💓💓ፀጋውን እና ሞገስን
ያድልልን በእድሜ እና በጤናው ይጠብቅልን
እኔ ግን ሰባክያኑ ብቻ ነው ችግር ያለበት ማለት
አልችልም አማኝ እና ክርስቲያን ተብለን እራሱ
መልካም አባቶቻችን መሰማት አለባቸው ብዙ አሉ ግን ጆሯችን 👂👁አይናችን አለማዊውን ነው የምንከተለው 💓አባ ግርማ ወንድሙ
💓አባ ዮሐንስ💓አባ ቶማስ 💓ቄሲስ ሄኖክ
መምህር ዘበነ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ዲ/ን ሃይለ መለኮት ግርማ 💓የአባ ተማሪ ናትናኤል
💓💓💓 ሰለሞን ,,,,,,,,,,,,,,,ከብዙ በጢቂቱ
አሁንም መልካም አባቶችን ያብዛልን🌻🌻🌻
መምህርት በእውነት ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ያብዛልህ በየቀኑ የምንሰመው ነገር ከባድ ነው እባክህ ላንዳንድ አባቶች በጸሎት ያስቡን ወለተ ማርያም በርግጥ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ ፅጋውን ያብዛልን
እሺ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወለተ ማርያም
መቅደሰ ማርያም
አዲስ ኪዳን
ሐይለ ገብርኤል
ወለተ ማርያም
አፀደ ማርያም
ፍቅርተ ጊዮርጊስ
ማህደረ ማርያም
በፀሎት ያስቡን ዘንድ እስከ ቤተሰቦቼ ነው
አባታችን (ወለተ- ሐና እና እሴት -ገብርኤል)ብለው በጸሎት አስቡን ከልጄ ጋር ለሰባት አመት ፈተና ውስጥ ነን ።እመብርሃን ታግዞት ይሄ ፈተና አልፎልኝ አገሬ ከመጣሁ ያሉበት መጥቼ በረከቱን ከ እጆ ወስዳልሁ የሄ እንደ ስዕለት ይሁንልኝ። በተረፈ በጣም ብዙ ግዜ አሉ የተባሉ ሰባክያን ላይ የማየው እና የማዝንበት ነገር ነው ዛሬ የሰማሁት እንግዲህ ልቦና ይስጣቸው ቤተክርስቲያናችንን መደሓኒት አለም ይጠብቅልን።
መምህራችን ቃለሂወት ያስማልን ኣሜን መብህራችን ፀጋ ኪሮ እያሉት በፆሎቶቱን ያሱን
መምህራችን ቃል ህይውት ይስማልን እባታችን በርከት ይደርብን አሜን፫
ውለተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስብኝ
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በርታ በአንተ ትምህርት ብዞቻችን የጠላትን ሴሬ አሁን ነው እያወቅን ያለነው ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ልጅ አየሱስ ክርስቶስ አሜን፫
እኔንም በፀሎት አሣስብልኝ
እህተ ገብርአል
ወልደ ገብርኤል
ወላተ ማርያም
ወልደ እየሱስ
ወላተ ማርያም እያልክ አንተም በፀሎትህ አስበን
Amen amne end serwae mhrten ydrglne
አባቴ አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም በኩረ ወልድ በፀሎት አስቡን
የአባታችን በረከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግልን
ለአባታችን እድሜ ዘመኖት ይባረክ ምምህራችን መካሪያችን ቤተሰብህ ይባረክ እኔ እሚገርመኝ አሉ እሚባሉ ሰባኬያን ሰበኩልን ምንም ጠብ አላለም እድሜ ላባታችን ለመምህር ግርማ በሳቸው ትምህርት ተፈወስን ተለወጥን አምላክን እንድናቅ እረዱን እኔ ግርም እሚለኝ አባታችንን ሲተቹ ግርም ይለኛል በጣም አይ ሊዋረዱ ጥቂት ጊዜ እንደቀራቸው አላወቁ እኔ እሚገርመኝ ደግሞ አንድ ትልቅ እሚባሉ አባት የቤቴክርስቲያን ሊቅ የነበሩትን አባገብርሀናን እንትን ይወዳሉ በለው መጥራት ያሳፍራል እጃቸውን እያሳዩ ሴት ይወዳሉ ብለው መድረክ ላይ መሳቂያ ሲያደርጉን ኦአምላኬ ይገርማል
ፀዳለ ማርያም
ፅጌ ማርያም
ሰይፈ ሚካኤል
ፍቅርተ ማርያም
እልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር የሱን አይን እዳበራ የኛንም አይነ ልቦና ያብራልን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ወለተ ማርያም. መምህር ተስፋይ እባኪህ በፀሎት ኣስበኚ
በኡነት የእግዚኣብሔር ስራሕ ይገርማል ወምድማችን እግዚኣብሔር ጽጉኡ ይስብዝሃልህ
ወለተ ስላሠ
ወለተ ብርሓን
ወልደ ፐጥሮስ
ወለተ ልድያ
Ameen Ameen Ameen kale hewotn yasmaln batam das yelal egzabhar yetadgan edma ka tana yadelachu nuruln
በጣም ደስ ሲል እውነተኛ የእግዚያብሄር መንፈስ ያደረባቸውን እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን ስርጉተ ማርያም በፀሎቶት አስቡን በረከቶት ይደርብን
በእውነቱ መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን
ወለተ ኪዳን
ወለተ ሀዋርያት
ወለተ ኪዳነ ማርያም
ገብረ ሀና
ገብረ ስላሴ
ገብረ ኪዳን
ወልደ ጊዮርጊስ
አወቀ
ብለህ ለበቁ አባቶች ስጥልኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ
እልልልልልልልልልል እንኮንም በሪለት ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ከቻልቁጥሪቸውን ስጠን ካልችልክ በፀሎት እዳስቦን አሳስብልን በረከታቸው ይድረሰን እኛ በሀፂያት ወድቀናል ወለተ ስላሴ ወለተጊወሪጊስ ወለተ ሚካኤል ወለተ ትንሳኤ
እግዚአብሔር ይርዳን የኛን ድክመት ሳይመለከት ልመናችንን ችላ ያላለአምካክ ይርዳን ለሀገር ስለ አገልጋይ ስለቤተክርስቲያን መፀሀፉ በጃችን ላይ ባይኖርም ግን በማህበር ተዋህዶ ልጆች በፁሁፍ ተፅፎ የቀረበ አላ
እመ አምላክ ወላድተ አምላክ
እመብዞሀን ሶልያና ልመናችንን ታሳስብልኝ ከልጆ ከወዳጆ ልመናችንን ታሳርግልን
ተስፋስላሴ ምንም ፀፋትየለብህም ከአንተ ብዙተምረናል አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥክ ወለተ ማርያም 5ሰው እህት ማርያም አፀደ ማርያም ወልደ አማኑኤል በፀሎት አስቡኝ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህር ተስፋዬ አበራ በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን የአባታችን በረከት ይደረሰን ወለተ ጊዮርጊስ በለው በጸሎት ያስቡኝ
መምህ ስለሁሉም ነገር እግስአብሔር ይመስገን ያገልግሎትህን ዘመን አብዝቶ ይይባርክልህ አሜን
እባክህ መምህር ቀነፍስ እርዳኝ የኔ ቤተሰቦቸ ጠቅላላ በዛር የተያዙ ናቸው እናም ጸጋው ላላቸው አባቶቸ እና እናቶቸ በጸሎት እዲያስብን አሳስብልኝ በልከን በሰረት ስማቸውን እጽፍልሀለሁ አተም አስበኝ አበተ ጊወርጊስ ነኝ
Amen amen amen
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንቅነው መምህር በወንድሙ እንባ አይኑ መብራቱ የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ይደንቀኛል
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
ተወልደ ማርያም ተወልደ መድህን
ፀጋዘአብ ብለው ይጸልዮልኝ ።ስለ ማርያም ብለው
መምሕር የኔና የቤተሰቦቼ
አህተ ሚካኤል
ወለተ ስላሴ
ገብረ ዮሐንስ
ፅጌ ሃና
አያሱ
ወለተ ጊዮርጊስ
ወለተ ሃይማኖት
ሀና ማርያም
አግዝያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ክፍለ እየሱስ ብለህ ስጥልኝ በፀሎት ያስቡን
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እጅግ ይደንቃል ይገርማል የእግዚአብሔር ቸርነቱ ምህረቱ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ታድለሃል መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸውን አባቶች አግንተህ መባረክህ እባክህ መምህር ተስፋዬ በፀሎት እንዲያስቡኝ ንገርልኝ ስሜ ቀፀላ ማርያም ልጄ እህት ማርያም እህት ወንድሞችን በፀሎት እንዲያስቡኝ ንገርልኝ በእግዚአብሔር አደራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይድረሰዉ፣ የአባታችንን ፁሎታቸዉ በረከታቸዉ ይድረሰን
እኔ ወለተ ህይወት ነኝ
ገብረ ሊባኖስ
ወለተ ገርግስ
ወለተ አረጋዊት
ዘመንፈስ ቅዱስ
ከነቤተሰቦቼ ለአባታችን አድርስልን በተለይ ወንድሜ ገብረ ሊባኖስ የሆነ ችግር አለበት ሁላችሁንም እህት ወንድሞቼ በፀለታችሁ አግዙኝ
ወለተ ገብርኤል ብለው ያሰቡኝ
እናቴ ወለተ ማርያም ብለው ያሰቡን
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ. መምህር ግርማ እውነተኛ ኣባት ናቸው እሳቸውን የሚቃወም በእርግጠኝነት እርኩስ መንፈስ ያለበት ሰው ነው. ኣንተ እንዲ የጎበዝከው በትክክል ኣስተምሮታቸውን ስለተቀበልክ ነው.
ቃለህይዎት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ውለተ ስላሴን በፀሎቶዎት ያስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት እግዚአቢሔር በኛቤት ቢልክህ ብየ ተመኘሁ ወልተ ሚካኤል ብለው በፀሎት አሳስኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
በረከታቸው ይደርብን ወለተ ማርያም መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጸሎት አስበን ወልደ የሱስ :ወለተ ማርያም: መባ ድንግል: ብስራተ ገብርኤል።
መምህር በጣጣጣጣጣም እናመሰግናለን የምትለቃቸዉን ገጠሞች በጣም ተምሬበታለሁ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በፀሎት አስበኝ ለአባቶችም አሳስብልኝ ገብረስላሴ እና ወለተ ሀና ከነቤተሰቦቼ ችግሬን እግዚአብሔር ያዉቀዋል።
መምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ያአባታችን በረከታቸው ይደርብን
ወለተ ስማዕት (እኔ)
ወለተ ማርያም (እናቴ)
ወለተ ኢየሱስ (እህቴ)
ወለተ ኢየሱስ (እህቴ)
ወለተ ኪዳን (እህቴ)
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር በእውነት እግዚአቡሄር ረጂም እድሜ ጸጋ በረከት እብዝቶ ይስጥልን።
ወለተ መስቀል ብለው በፀሎታቸው ያስቡኝ ዘንድ በኃያሉ እግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ፡፡ ቃሉንም ትምህርቱንም በየዋህነት አድምጠን ያለአንዳች ጥርጣሬ እንድንተገብረውና እንድንድንበት ያደርግልን ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን፡፡
እግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው በረከታቸዉ ይድረሰን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያምን 🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
መምህር እግዚያብኤር ይባርክ ሀብተ ማርያም ብእለ በጸሎት አሳስብኘ
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ። የምትለቃቸው ገጠመኞችም ሆኑ ትምህርቶች እጅግ በጣም አስተማሪ ነው። ስብከቶችህና ገጠመኞችህ ብዙዎችን ከተኙበት ያነቃ ከጠፉበት የመለሰ ለንሰሃ ያበቃ እንደሆነ አምናለሁ።
አለቃ እከሌ የኔታ እከሌ ብለን የምንጠራቸው እውነተኞቹን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን የሚያስነቅፉ በዚሁ በአብሾ ከሚገኘው ሴይጣናዊ እውቀት ተምረው ለዘለዓለም ለመሞት ለጥቂት ጊዜ ብቻ ብለው ቦታቸውን አደላድለው የሚኖሩ መጨረሻቸውም ሲዖል እንደሆነ እያወቁ ንሰሃ ገብተው ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ የማይፈልጉ ጥቂቶች አይደለው።
አንዳንዶቹ በቤተ እግዚአብሔር እየኖሩ ከሴይጣን የሚከፉ ጥቂቶች አይደሉም። ዛሬ አወቅን ብለው ያልሆነ ነገር እየቀባጠሩ ቤተክርስቲያንን የሚያስወቅሱ አንዳንድ ዓይነ ሥውራን እንዲሁም ዓይናማዎች ተወልደው ለክርስትና ሳይበቁ ገና በእናታቸው ማህፀን እያሉ አዋቂና ሆነው ከአጋንንቱ ጋር አብረው እንዲወለዱ ለማድረግ ቤተሰብ በራሱ ፍላጎት ደብተራ ጋር ሄዶ ነፍሰ ጡሯ እናት በሚወለደው ልጅ ሥም አብሾ እንድትጠጣ የሚደረግም አለ።
ዛሬም ድረስ በገጠሩ በምትሃት አጋንንትን ወደ ወንዝ ልከው ውሃ የሚያስቀዱ ሥራ የሚያሰሩ ሞልተዋል።
የሴይጣንን እኩይ ተግባር ለምዕመናን ከማሳወቅ የበለጠ ስብከት የለም። እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ በርታ። በዚህ ሥራ ብዙ ተቃዋሚዎች ስለሚኖሩብህ ቅዱስ ቁርባን ሳታቋርጥ ተቀበል እሱ በጠላቶችህ ላይ ሰማያዊ ኃይል ያላብሰሃልና።
በተረፈ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ወራቱ በምድር ሳለ ከ 12ቱ ሐዋርያት መሃከል 1 አንድ ይሁዳ እንደነበረ ሁሉ ዛሬም ከጳጳሳቱ ከካህናቱ እንዲሁም ከዲያቆናቱ ውስጥ የይሁዳን መንገድ የተከተሉ ካሃዲያን ለጥቅማቸው ሲሉ ፈጣሪያቸውንና ቤተክርስቲያንን አሳልፈው የሚሰጡ አሉና በአሁኑ ሰዓት አባቶች የሉም አገልጋዮች የሉም እግዚአብሔር የሚሰማው የሞዕመናንን ጸሎት ብቻ ነው ማለት መፍረድ ስለህነ ቢስተካከል ባይ ነኝ። ምክንያቱም እኛ የማናውቃቸው በስማቸው የሚነገድባቸው ንፁሃን ቆመው ሲጸልዩ የሚያድሩ አባቶች ይኖራሉና። ምዕመናኑም ሁሉም አባቶች አንድ ናቸው ተብሎ ሲነገራቸው ተስፋ ወደ መቁረጥ ስለሚሄዱ ቢስተካከል እላለሁ።
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በዚህ በምታቀርብልን ገጠመኝ ብዙ እውቀት አግኝተንበታል
ሀይለኪሮስ (አባቴ)
ወለተኪሮስ (እናቴ )
ተክለሀይማኖት (ወንድሜ )
ሀይለሚካኤል (ወንድሜ)
ወልደሰንበት (ወንድሜ)
ገብረፅየን (ወንድሜ )
ገብረፃዲቅ (ባለቤቴ)
ወለተፃርቃን (እህቴ)
ወለተብርሃን (እኔ)