ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንቁ የሆነች ልጅ! እኗቷ ታድለሽ!
Emebet yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet
ተባረኪልኝ የኔ ውድ
ማሻአላህ
የኔማሬ
@@alemgenatube2098 v
እደዚህ ልጆችን ፍቅር አስተምራችሁ የምታሳድጉ ወላጆች ሽ አመት ኑሩልን
አሚን
She so amazing
❤❤❤👏👈
Amen amen amen ❤️❤️❤️
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይ
ቤተሰብእንሁን
እህቴዋ በቅንነት ደምሪኝ
@@halimaseid5226 ኑ
فيداك ابي وامي يارسل الله
ስለላሁ አለይሂ ወስለም
የዛሬዋ ትለያለች የኔ ጣፍጭ እድግ በይ የእናት ፍቅር ማውቋዋ ብቻ በቂ ነው
የእናትና አባት ማንነት በልጅትዋ ላይ በኃይለኛው ያንጸባርቃል እግዚአብሔር ይባርካቹ የእውነት ሁሉም ስው እንዲህ ልጆቻችን ብመልካም መንገድ ብናሳድጋቸው ጥሩ ዜጋ እናፍራ ነበርልጅህ በሚሄድበት መንገድ ምራው ከዛ ፍቀቅ አይልም ይላል ቅዱስ ቃሉ።
ሙስሊም ወላጆች የልጅ አስተዳደጋቹ ያስቀናል ሁሉም ነገር ላይ ፈጣሪን / አላህ / እንዲፈሩ አድርጋቹ ነው የምታሳድጓቸው , የምትገርም ልጅ ከአይን ያውጣሽ ቱቱቱቱቱቱ
Thank you ❤❤🙏
'ኣሏህ' ፈጣሪ ቢሆን ኖሮ ፡ የምድር እና የሰማይ አፈጣጠር ቅደም ተከተል አይምታታበትም ነበር ፤ ይኸውም ፥- መጀመሪያ ምድር ቀጥሎ ሰማይ ተፈጠሩ አለ (ቁርአን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁጥር ፳፱ ) ። 📖👈 🤔- በተቃራኒው ደግሞ ፡ መጀመሪያ ሰማይ ቀጥሎ ምድር እንደተፈጠሩ ይተርካል (ቁርኣን ምዕራፍ ፸፱ የአውጪዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ናዚዓት] ቁጥሮች ፳፯ እስከ ፴ ) ።📖👈 😮
@@tenalehulum ሄይ ማነህ ወይም ማነሽ መፈላስፍ ካልሆነ ናእ በውስጥ እንድትረዳ ዝም ብሎ በቀራ ስላልክ ቁርአን አወክ ማለት አይደለም
@@tenalehulum ማን ልበል ዲቃላ , እናትሽ ትበዳ አንቺን ብሎ ተንታኝ, ትላም
@@qeberecho ተያት አላህ ልቦና ይስጣት የጥላቻ ቃላት ለምትነዛ
አይ እሸቱ ከልጅ ጋር ልጅ ከትልቁ ጋር ትልቅ ከታመመው ጋር ታመህ ከአዘኑት ጋር አዝነህ ከተደሰተው ጋር ተደስተህ እውነት የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒ አለም ይጠብቅህ እድሜ ጤና ፉቅር ሰላም ይስጥህ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ኤርትርውያን እወዳቹሀለሁ እኝንም ከስደት በሰላም ለሀገሪቺን ያብቃን
አሜን🙏🏽
ትክክል ውደ
የፈጣሪ ፀጋ ስጦታ ነው።
You are my hero son. May God bless your life and work. you are extra ordinary young man.
👏👏👈
ሰብሪ የኔ ቆንጆ አላህ ከትልቅ ከፍታ ያድርስሽ ቀና አድርጋ ያሣደገችሽ እናትሽ ክብር ይገባታል አሁንም አብዝተሽ እናትሽን አንደ አይንሽ ብሌን ተንከባከቢያት ❤️
እህትየ ሰብአዲርጊኝ
ከትልቅ ከፍታ የሚደርስ ከሆነ 'ኣሏህ' ፡ ለምን ሙሐመድን ፥- ልዩ መልእክተኛ አይደለህም ፡ በአንተ እና በተከታዮችህ ምን እንደምሰራ አታውቅም ፡ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነህ ፡ ሌላ አይደለህም አለው (ቁርኣን ምዕራፍ ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁጥር ፱) ።📖👈
የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች የኔ ቅመም ነገር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ😍😍😍 እውነት የእናት ውለታ እኮ በስመ አብ😥 በዚኽ መልኩ ላሳደጉሽ ቤተሰብ ትልቅ ክብር አለኝ😍 ያልወለድን በደንብ አስቡበት ትዳር ስንይዝ ልጆች እንደት ማሳደግ እንዳለብን!!!ሰብሪ የኔ ቆንጆ በድጋሜ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ❤❤❤❤
በቅንነት ደምሪ ማር
Amin
ውይ ውይ ኣፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ እናት እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ♥♥♥ እሽየ የኔ መልካም ♥
የኔ ቆንጆ እደጊልኝ የእናት ውለታዋ ተወርቶ አያልቅም የሁሉም እናት ለልጇ ቆንጆ ናት እናትሽን የገለጥሽበት መንገድ ሁላችን ወደ እናቶቻችን እንድናይ ልጆቻችንም እኛን እዲያዩ አድርጓል እደጊልን የኔ ጣፋጭ 👌👌👌👍👍❤❤
_ማርያምን ንግግሯ ልቤን ንካኝ የኔ እናትትትትትት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭 እሷኮ ለእኛ ብላ ነው ላቧን ጠብ ያደረገችው ስትል አንጀቴ ቁርጥ አለኝ የምር አሰለቀሰችኝ በጌታ።ስም እፍፍፍፍፍፍ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የምር ቃላት የለኝም_
👍👍🥰🥰🥰🥰🥰👍👍❤️🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️🙏🙏🙏❤️🙏
👍❤👏👈
እናቷም ይሄን ስትል አለቀሰች
እኔም እባ አነቀኝ እናት ትለያለች😢😢
ሚገርም አገላለጭ🥰እድጊልን ቤተሰቦቿ ኩራት ይስማችሁ የአሏህ ሰም ደጋግሞ ሲጠራ ደስ ይለኛል 🥰አሏህ ለቁም ነገር ያብቅሽ
በጣም ወላሂ ሙሥሊም በመሆኗ እደት ደሥ አለኝ አላህ ሥትል
❤👏👈
በጣም ወላሂ ዴስ ይላል ትንሽ የናቲቱ አለባበስ ግ አላጀበኝም ኮሜንታተሮች ኑ ውረዱበኝ
@@ALHAMDULILAH-b4p እረ እኔም
@@ኡምሂባ-ዸ8ነ የእኔ እህት እምነቱ እንዳለ ሁኖ ሠውነት ይቀድማል።
የእውነት በጣም እምታስገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ በዚህ አይነት መንገድ ያሳደጋችሁ ቤተሰብ ክብር ያድልንን ወልደ ገብርኤል (እሸቱ)ወንድማችን ፍጻሜህን እመ አምላክ ታሳምረው
እግዚአብሔር በፍቅር እንዲያሳድጋት ፡ በኣሏህ መማል ማቆም እንዳለባት ሊያስተምሯት ይገባል ። ምክንያቱም ሁለቱ የተለያየ ባህሪ ስላላቸው ነው ።🤔
@@tenalehulum ምን ግራ የሆነ ንግግር ነው
መሻአላህ መሻአላህ አላህ ያሳድግሽ እውነትም ድንቅ ልጅ መልካም ቤተሰብ ለልጆቹ አርያነው ወላጆች ለልጆች መልካም እድገት መሰረት ናቸው ሁላችንም ልጆቻችንን በስነ ምግባ አንፀን ፍቅር አስተምረን ማሳደግ አለብን ።
እሼቱዬ ዛሬ ሁሉም ነገር ልዩ ነው ታምታተብን ታመችቶኛል ውጭ በልሆን ኑሮ ታከፈይ እሁን ነበር እድሜና ጤና ይስጠን አሜን።
ከዘመኑ ጭንቀት፡ ሳቅ በተወደደበት ጌዜ፡ ይህንን ፕሮግራም ሳይ ትንሽ በነፃ እስቃለሁ። ተባረኩ ልጆች ። ይች ደግሞ የተለየች ናት።
ትክክል እውነት ነው
በጣም
የዛሬዋ ግን የምረ ትላያለች:: ወይ ዛንድሮ እሼ በቃ ድንቅ ልጆች እኳ በፈጣረ ፀገ እያሰጋረሙን ነው ::💚💛❤
ትልቅ ሰው የወጠች ትመስላለች መልሷ ሲገርም እግዚአብሔር ያሳድግሽ እማ እሹ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ 😍😍🤗🤗☺
ሐለንየ በቅንነት ደምሪኝ እህት
@@halimaseid5226 እሽ 😍☺
@@ሔለንየማርያምልጅ እሺ የኔ ቅን ክበሪልኝ
@@halimaseid5226 አሜን የኔ ውድ 😍🤗
ሰብሪናዬ በደስታ አስለቀሽንኮ። ቤተስእቦችሽማ እንዴት ድንቅ ናቸው። አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ።እሼ አንተ ድንቅ ሰው። ተአምርኮ ነህ
አችን ያሳደገ ቤተሰብ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ ልጂን በስነምግባር አንፀዉ ያሳደጉ ቤተሰቦች ደግሞ እናትም ልጂም ልእልት ናየዉ ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤🌍
የአመቱ ምርጥ ሰው ሰውን በሰውነቱ የምታክብር. ዲንቅ ሰው. እሸቱየአመቱ ፍቅርን. ሰባኪ
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
ቤተሰብአርጊኝ ማሬዋ
ወይ ስብሪና እምትገርም እውነትም ድንቅ ልጆች በጣም ትገርማለች እናቷ ታድላ እድግ በይ የእኔ ቆንጆ ሰበርዜና ስብሪና እሪከርድ ስብራ መድጋሚ ድንቅ ልጆች ቀረበች 😍😍👏👏👌
አይቀርም ከከከከ
ምርጥ ፕሮግራም ነው እሼ እንዳነተ አይነት ሰው ያብዛልን።እዉነትም ድንቅ ልጅ አላህ ያሳድግሽየእናት ዉለታን በፍቅር እንጂ በቃል መግለጽ አይቻልም።
ውደ ቤተሰብ አርጊኝ
አደረኩሽ
ስብሬናየ❤ፍቅር አላህ ይሳድግሺ ደስ ስትል በአላህ አሸርጥ ሰው እረጂም እድሜ ከትንሹ ጋር ትንሺ ከትልቁ ጋር ትልቅ በቃ አይ ሙሉ ሰው ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤🙏
ለእናቷ ያላት ክብርና ፍቅር የምትገልፅበት ቃላት ይገርማል
እሼ ምርጥና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
❤
ለማለት የፈለኩት የምትሰራቸው ነገሮች በሙሉ በጣም ሀሪፍ ናቸው ምርጡ ኢትዬጲያውይ ወድሜ በርታ።
እሸቱ እደውሃ የምትጨልጥህ😂 የዲናን እህት አገኘህ ገና ዛሬ 😘😘 ልደት በኢስላም አይፈቀድም ነገርግን እንኳን የናቴን የኔንም አላቅም እድሜዋን ያርዝምልን የናቶቻቺንን እድሜ🤩
አይገርምም በኛ ሀይመኖት ልደት የምበል ነገር አይፈቀድልንም. ግን እኔም አይደለም የእነቴን እድሜ የረሴን እድሜ አለቅም
@@maryammm4345 አዳ እኛ በግ የሆነ እደሁ 😄ያሁን ህፃን ፋክስ ናተው
ምን ሁኖ ነው የማይፈቀድ በየአገሩ እየተ ከበረ እያለ ውሽታም አክራሪ
@@romatela7057 ማክበርም አለማክበር የየራሱ መብት ነው ዲነል ኢስላም አልፈቀደም ልደት ማክበርን ከመሳደብሺ በፊት ለምን እደምትሳደቢ ራሺን ጠይቂ ኢስላም ገራገር ነው መደሰት መጫወት መብትሺ ነው ግን የተወለዳቺሁበትን ቀን አክብሩ የሚል ምንም ማስረጃ የለም
ትክክል
ደስ ይላሉ ሁሉም ልጆች ግን ልጆቹ እራሳቸውን ይሁኑ የፉክክር መንፈስ እንዳይገባባቸው ቤተሰቦች ተፅኖ አታርጉባቸው በራሳቸው ምርጥ ስለሆኑ ።
እሼ መልካም ሰዉ አላህይጠብቅህ የኔማር የኔጣፋጭ እድግበይ የልጅ ቅመም አላህ ይጠብቅሽ ለናት ያለሽ ፍቅር ደስይላል የአለማት እናቶች ሺ አመትኑሩልን
መጨርሻሽ ያሳምርልሽ እንደዝህ ምጥቅ አይምሮ ትከከለኛ አለም ሲገብ በተለያየ አጋጣሚ የሚገኝው ማህበርሰብ የቆሸሸነው እና እንዳትዋጭ ያስፈራኛን ፈጣሪ ይርዳሽ ህይወት አሰልች ነው
የእውነት ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ እናትሽንም እግዚአብሔር እርዥም እድሜ ይስጥልን ❤❤
አሏህ ያሳድግሽ ቆጅየዋ እናቴ ስትየ ማር ነሽ ለናትሽ ያለሽን ፍቅር አሳይተሽናል 💝💝💝💝💝😘😘😘😘
What an amazing kid!!! But z credit goes to her Mum & Dad. This should be, how u raise a child and build a nation!!! Thank u “Dink ligoch” for brought up such a kid/family that we have a lot to take/learn from.
ሰብሪና አላህ የሰድግሽ ከእድሜሽ በላይ ችሎተውን ሰቶሻል አሁንም ይጨምርልሽ የኔ ቅመም
ዋው ማሻአላህ .........እውነትም ድንቅ ልጅ የድንቅ ወላጆች ውጤት አላህ በጥበቡ ይጠብቅሽ ሰብሪን ።
አላህ ያሳድግሽ ሰብራና ቆንጆምርጥ ልጅ አላህ ይጠብቅሽእናቶች ሺ አመት ኑሩልንክብር ለእናቶች
የእኔ ማር እመብርሃን ታሳድግሽ ሀገራችን ለእናተ ሲል ሰላሙን ይላክላት😂😂
የኔቆንጆ,ዉዉማሻኣላህ💞💞💞💞💞💞❤❤❤
የኔ ቅመም አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽወላጆች የመልካም አስተዳደግ ውጤት ነው ልጆችን በስነምግባረ በድንም አንፆ ማሳደግ ውጤቱ ደስ ይላል ተባረኩ አላህ ያሳድግላችሁ
በአወነትም ድንቅ ልጅ ናት ይህች ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በአውቀትና በሞገስ ያሳድግሽ ::
አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር እውነት ድንቅ ልጅ ስለ እናትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ልቤን ነው የነካሽው እኔም ስደት ነኝ ከልጆቼ ተለይቼ ብቻ አልሀምዱሊላህ
አብሺሪየኔውድአላህበስላምአላህያገናኚሺክልጆቼሺ
@@lubabaluba8498 አሚን ውዴ
የዘንድሮ ልጆች በነፃነት የሚያድጉበት መንገድ ይመስለኛል በጣም ነፃ ናቸው አስተሳሰባቸውም ዋው❤❤
ከእድሜዋ ቀድማ የሄደች አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግሽ !
ደሜ ወንድምዬ
ማሻአሏህ ልጅቷ እስማርት ናት አሏህ ያሳድግሽ የኔ ቆጆ ከትልቅ ደረጃ ድረሽ እናቷ ግን የሙስሊም አለባበስ ልበሽ ልጅሽ በለጠችሽ አሏህ ፍሪ
ማሻ አላህ ስታምሪ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ ቤተሰቦቿም አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
አቤት እናትነት ሚስጥሩ ረቂቅ❤ወረት የለለበት ፍቅሩ የማያልቅ❤ሰብሪና አላህ ይህፈዝች ምርጥ ልጅ አንደበተ ጣፋጭ😘ክፍል ሁለት በጉጉት ነው ምንጠብቅሽ🌹🌹🌹👌👌👌 እድግ በይ😘
እህት ሰብአዲጊኝ እህት
@@TUBE-rv9zs መልክትሽ ምንድነው
Ys
የኔ ጣፉጪ የፈለገዉን ማርግ እሚችለዉ አንድ አላህ ነዉ አላለችም በትክክክል !!! የኔ ሚጡ እድግ በይልኝ
መኪየ ሰብአዲርጊኝ
@@TUBE-rv9zs እሺ
የፈለገውን ማድረግ የሚችል ከሆነ 'ኣሏህ' ለምን ፥- ሙሐመድ ታምራቶችን እንዲሰራ አላወረደለትም ፧ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ እንደሆነ ነገረው ፧ (ቁርኣን ምዕራፍ ፳፱ የሸረሪት ምዕራፍ [ሱረቱ አል ዐንከቡት] ቁጥር ፶) ። 🤔
@@tenalehulum ሸሀዊዚን ሸሀዉዚን ነፋሀይና ድንግል ሰደቀት ከሊማ ክክክ የሸሀዉዚን ዲቃሎች
@@tenalehulum አንቺ ካፊር እርግማናም. ሂጂ ክህደትሽ አልበቃ ብሎሽ ደግሞ ሌላ ወሬ ታቦኪ አለሽ አመድ ብይ አመድ ያስበላሽ
የምትገም ልጅ እውነት እናት በልጇ ስትመሰገን ስትሞገስ እውነት ደስ ይላል አስለቀሰችኝ እባካቹ እናት ያላቹ እናታችሁን ጡሩ ተከባከቡ እናት የማትተካው ውድ ሀብት ናት እውነት ክብር ለእናቶች በዚ አጋጣሚ እናቴ ወድሻለው ሺ አመት ኑሪልኝ ወድሻለው እማ 🥰🥰እሼ ተባረክ💯
ወላሂ ማሻ አላህ የልጅ አዋቂ አላህ ያሳድግሽ አቦ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደጋት ❤❤❤
ከቃል በላይ ነች በእውነት እጅግ በጣም እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገሱ ያሳድግሽ ፈጣሪ አድገሽም ይሄንን አስተሳሰብሽን አያርቅብሽ ከሺህ ህዝቦች እንደ አንቺ አይነት አንድ በቂ ነው እንደ አንቺ አይነቱን ያብዛልን
ድቅ ልጆች በጉጉት ነው እምጠብቃቸው ተናድጀ እኮን እምስቅበት ፕሮግራም ነው በርቱልን ልጅ የምፈልጉ ሁሉ አላህ ይወፍቃችሁ የመዳም ቅመሞች
አሚን ያረብ
አሚንንን
ልጆች ቤተሰባቸዉን ይመስላሉ ፍቅር የምትሰጥ እናት እና ከልጅዋጋ ያላት ቁርኝት የሚገርም ነዉ እድሜ ይስጥሽ የኔናት በልጆችሽ ተደሰቺ
ሱሱየ ነይቻናሌን ጎብኝ ሰብአዲርጊኝ
ልጅ ከመውዴዴ የተነሳ መሃን እንዳልሆን እፈራለሁ የኔ ውድ ጣፋጭ ነገር አላህ ነው የፈለገውን የሚያደርገው ❤ 👌
የኔ ፍቅር አላህ በዘር ማንዘርሽ አያድርስብሽ እንኳን ላንቺ አላህን ይቅርታ ጠይቂ
ፎዚ ቤተሰብአርጊኝ ማማየ
አይዞኝ ፎዚ አላህ ምን ይሳነዋል
@@salimsdilbago2864 ካለኝ ፍቅር የተነሳኮ ነው ማማዬ አላህ መንታ መንታውን ይስጠኝ
አብሽሪ እህቴ ልጂ መውደድ ጥሩ ነው
ስለ እናቷ የምትገልፀው አገላለፅ ያስለቅሳል፤😭😭😭 ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ፤🙏🙏🙏❤❤❤ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግሽ 🙏ትልቅ ቦታ ያድርስሽ 🙏ለበረከት ሁኚ🙏🙏🙏
ውይ ጣፍጭ ከመሆኗ የተነሳ ሳላስበው ነው ያለቀችብኝ ሰብሪናኜ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ
የኔ ቆንጅ ድናየን ያስታወሰችበት መንገድ በሳቅ ድክም አድርጎኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ለናቷ ያላት ፍቅርስ ማሻአሏህ
ቅልፍ ያልሽ ብልጥ ቆንጆ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አድ ምሊዎን ባሳምት አይቶ ወዶሽ ደግመሽ እደምትመጪ አስባለሁ
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽምስጋና ይገባቸዋል በስርአት ላሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ አሹ ተባረክ
እድግ በይ እግዚአብሔር። በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ውድ የእናትህን ነገር ግልፅ አደረግሽው።
ወይኔ እናትየው በጣም የታደልሽ ነሽ አላህ ያሳድግልሽ የኔ ጣፋጭ ማሻአላህ ብያለው
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ በእውነት በጣም ደስ ምትል ልጅ ናት ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይባርካቸው
እሙየ ሰብአዲርጊኝ
እንዴት እንዳስደገችሽ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እውነት ነው የእናት ፍቅር በፍቅር እንጂ በምንም በሌላ ነገር አይፈልም በእውነት ይህ ልጅ ንግግሯ ማራኪ ነው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን ደስ ትላላችሁ የኔ ማርርርር 💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💋💋💋💋💋💋💋💋👈
ማራከዬ አለሸ ግን 💖💖💖
እግዚአብሔር በጥበቡ ፣ በሞገሱና በፍቅሩ እንዲያሳድጋት ፡ በኣሏህ መማሏን ማቆም ይኖርባታል ። 🤔
እውነት ነው የእናት ፍቅር ደሰ ትላላች💓💓💓💓💓 🍰🍦 🍥🍡 🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧 🍥🍬🍬🍬🍰 🍡🍬🍧 🍇ሁ የኔማርርርር
የዛሬዋ ድንቅ ልጅ የምትገርም ነች ፈጣሪ ያሳድግሽ
ሰብሪና የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ እሸቱ ምርጥ ሰው ሁሌም ከፍ በል እንዴት እንደምወድህ መሠሎችህን ያብዛልን
ያረብ ለኛለሸቃሎችም ከስደትመልስ እደዚህጣፍጭየሆኑልጆችወፍቀን
አሜን፫ቆመን ቀረ
@@gshzgsg6220 እኮ
አሚንን ሁቢ
የኔማረ አላህ ያሣድግሺ ደሞ ደአዋ እያረገችነው የጨረሠችው ሥለናት ሥትናገረ አሥለቀሺኝ አላህ ይራሀምሺ እናቲ ኑረሺልኝ ቢሆን አውቂሺ ብሆን ❤❤❤😭😭😭😭😭
ኢማንየ ሰብአዲርጊኝ
የኔ ማር እድግ በይ ጣፍጭ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤️❤️❤️❤️
Omg Masha allah why I’m crying when she said like my mother this is the result of parent 🙏🙏🙏🙏
ሕፃን ወይም ትነንሽ ልጆች እንደልጅነታቸው ጣፋጭ የሆን ቋንቋ ነው ሰው ጓጉቶ እሚጠብቀው ይሕቺ ልጅ ግን ፍፁም አዋቂ ነች ያዋቂ ንግግር ነው ያላት
ማሻአላህ ደስ የምትል ፈጣን ልጅ። እናቷ አልቅሳ አሰለቀሰችኝ!
ካሊዲ ወዲም የቻናሌ ቤተሰብሁነኝ ፕሮፋይሌን ተጭነህ ሰብአዲርገኝ
የኔ ቆንጆ እንደእናቶ ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ድረሽልን በሳል መጨረሻሽን ያሳምርልን
ሚሚየ የቻናሌ ቤተሰብሁኒኝ
የኔማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማር የሆነችልጅ አቤት ንፅህና ልጆችኮ ነጭወረቀት ናቸዉ ለናተ ሲል ሰላምያዉርድልን እንደዉ
የዛሬዋ ደሞ ድንቅ ልጆች ወይስ ጀግና መፍጠር ነው ጉድ እኮ ነው እግዚአብሔር ልቦናሽን አይቀይረው
እናት አባቷ ልመገኑ ይገባችሇል ልጆችን እንዲህ በፈሪሃ እግዚአብሔርና በሀገር ፍቅር ማሳደግ ምንኛ መታደልነው እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ 😘😘😘እኔም መንታ ልጆች አሉኝ እንደአንች ጣፋጭ አንደበት አላቸው ዳግም ለመውለድ ባልታደልም እግዚአብሔር መንታ ልጆች ሰጥቶኝ አባታቸውን በሞት አጣሁት የኔ ጀግና ሁሌም በልቤ ትኖራለህ 😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማሻ አላህ እናትና ልጅ በጣም ታምረለቹ ፍቅራቹን አላህ ይጨምርለቹ💚
አሚን፡እህቴ🥰
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋች🙏🏽 ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን
ተባረክ እድግ በይ በስመአብ ፈጣር ከፍ ያርግሽ እደግ በጣም ነው የሚታሚርው ጣፋጭ ነሽ
መሻላ ተባረክ አላ ሶብሪና ድቅ ልጅ አላህ ያሳድግሽ
የኔ ማር እድግ በይ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤እሼዋ የኔ ድንቅ እናታለም ከነልጅዋ ሁሌም ከፊትክ ትቅደም🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤ክክክክክክክክ ቆንጅየዋ አላለችም
የዛሬዎ ትለያለች 😘አላህ ያሳድግሽ😘😘
@@እስራሚዲያ መጠሁ🏃♀️🏃♀️🏃♀️
ኮሜትአስቀምጭ እኔምአስቀምጣለሁ
Oh wow, what a wonderful soul she is. She truly melted my heart. Massive props to her mother for raising a confident and bubbly daughter!
የኔ ማርርር የዛሬዋ ደግሞ ጥፍጥ ያለች ብስል ናት እሸ አተኮ በጣም ተወዳጂ ነህ ቀልድህ ከቁምነገር አጣምሮ የሠጠህ ፈጣሪ ጡሩ ሠው ነህ አተንም እዳተው ምርጥ ልጂ የድንግል ማሪያም ልጂ ይስጥህ
ኢሼ ጀግነ አለህ ይጠብቅ ሰብሪዬ የኔ ቆጆ አለህ ይጠብቅሽ አለህ ሀፊዘል ቁረን የርግሽ
ወይ ልጆች ጣፋጭ ናቸው ዛሬስ ልጂ በሆንኩት የመጣላቸውን ተናገረው ያፋጥጣሉ 😂😂😂 👍👍የአላህ እዝነት አይለየን ሰላም ለሁላችንም ይሁን አገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን
Kimemm
የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም አላህ የቤተስቦቻችንን ሀቅ የምን ወጣ አላህ ያድርገን።
Amen(3)wedy
የኔ ማር አላህ ያሣድግሽ♥♥♥
ማሻአላ ማሻአላ ሀቢቢቲ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ በእውነትም ድንቅ ልጅ
የእውነት ትለያለች ሁሉ ነገሯ ይዋጣል እድግ በይ አቦ ነፃነቷ ኮፊደሷ እደት ደስ እደሚል💞💞💞
ዋውውውው የኔ ሽቅርቅር ስታምር ሰብሪኒ ሙሀመድ 😂🌷 መላጣ አይላጭም ክክክክ የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም
ውደ ቤተሰብአርጊኝ የኔቅን 🙏
የዘድሮ ልጆች ጀትል ናቸው👏👏👌 እግዚአብሔር ያሳድግሸ የኔ ቀመመ👍👍👍
ሰብአዲርጉን በቅንነት
የኔ እናት እንደት ደስስስ የሚትል ድንቅ ልጂናት በእግዝሐብህር ማሻአላ ጨዋእናት ጨዋአድርጋ ነው ያሳደገችያት ፍጣር ድንቅ ልጆች እና ድንቅ ናቶቺን እንደሚድር አሸዋ ያብዛቸው ኢትዮጵያን የምረክቡ ድንቅ ልጆች አሉዋት እማ ሀገሬ የምታርፈው በነዝ በድንቅ ልጆች ናት ስላም ፍቅር አንድነትን ያዉርድልኝ 🙏🙏💚💛❤ ፍጣር በማስተዋሉ ያሳድግሺ እድግበይልኝ 💕💞😍
እሼ እጅግ በጣም እናመስግናለን እደነዚህ አይነትልጆች አምጥተህ ስለምታስደስተን ከልብ እንወድካለን ሳብሪና ሀቢበቲ አላህ ለናት ላባትሽ ታዛሺ ልጅ አርጉ ያሳድግሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
በጣም የምትገርም ነች እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወላጆቿም አለማድነቅ አይቻልም
አገራችን ሰላም ያድርግልን እሸትየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካም ሰው ቅመምየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏👏
እያለቀስኩ ነዉ ያየዉት ወላሂ ያአላህ ምንም ለማያዉቁት ህጻናት ሲል ሀገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹😭😭😭
ምን አይነት ድንቅ. ልጅ ነት. መሸአሏህ
በእዉነት አሳዳጊወችሽ እግዚአብሔር ይባርካቸዉ የኔ ቆጆ እድግ በይ❤❤❤
መሻአላህ,,,,በጣም ፈጣንን ናት ደሞ እውቀቷ,,እኔ በሧ እድሜ ወላሂ,, ቆሎ ንፈሮ በኪሤ,,አርጌ ትሠከሥክ ነበር የምውል,,,እባጮ ሣሯሩጥ,,ነበር የምውል,,ክክክክ😂😂😂😂😂ወላሂ,,እሸቱ በጣም ነው የሚያሥቀኝ,,,,
እንቁ የሆነች ልጅ! እኗቷ ታድለሽ!
Emebet yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet
ተባረኪልኝ የኔ ውድ
ማሻአላህ
የኔማሬ
@@alemgenatube2098 v
እደዚህ ልጆችን ፍቅር አስተምራችሁ የምታሳድጉ ወላጆች ሽ አመት ኑሩልን
አሚን
አሚን
She so amazing
❤❤❤👏👈
Amen amen amen ❤️❤️❤️
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይ
ቤተሰብእንሁን
እህቴዋ በቅንነት ደምሪኝ
@@halimaseid5226 ኑ
فيداك ابي وامي يارسل الله
ስለላሁ አለይሂ ወስለም
የዛሬዋ ትለያለች የኔ ጣፍጭ እድግ በይ የእናት ፍቅር ማውቋዋ ብቻ በቂ ነው
የእናትና አባት ማንነት በልጅትዋ ላይ በኃይለኛው ያንጸባርቃል
እግዚአብሔር ይባርካቹ የእውነት ሁሉም ስው እንዲህ ልጆቻችን ብመልካም መንገድ ብናሳድጋቸው ጥሩ ዜጋ እናፍራ ነበር
ልጅህ በሚሄድበት መንገድ ምራው ከዛ ፍቀቅ አይልም ይላል ቅዱስ ቃሉ።
ሙስሊም ወላጆች የልጅ አስተዳደጋቹ ያስቀናል ሁሉም ነገር ላይ ፈጣሪን / አላህ / እንዲፈሩ አድርጋቹ ነው የምታሳድጓቸው , የምትገርም ልጅ ከአይን ያውጣሽ ቱቱቱቱቱቱ
Thank you ❤❤🙏
'ኣሏህ' ፈጣሪ ቢሆን ኖሮ ፡ የምድር እና የሰማይ አፈጣጠር ቅደም ተከተል አይምታታበትም ነበር ፤ ይኸውም ፥
- መጀመሪያ ምድር ቀጥሎ ሰማይ ተፈጠሩ አለ (ቁርአን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁጥር ፳፱ ) ። 📖👈 🤔
- በተቃራኒው ደግሞ ፡ መጀመሪያ ሰማይ ቀጥሎ ምድር እንደተፈጠሩ ይተርካል (ቁርኣን ምዕራፍ ፸፱ የአውጪዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ናዚዓት] ቁጥሮች ፳፯ እስከ ፴ ) ።
📖👈 😮
@@tenalehulum ሄይ ማነህ ወይም ማነሽ መፈላስፍ ካልሆነ ናእ በውስጥ እንድትረዳ ዝም ብሎ በቀራ ስላልክ ቁርአን አወክ ማለት አይደለም
@@tenalehulum ማን ልበል ዲቃላ , እናትሽ ትበዳ አንቺን ብሎ ተንታኝ, ትላም
@@qeberecho ተያት አላህ ልቦና ይስጣት የጥላቻ ቃላት ለምትነዛ
አይ እሸቱ ከልጅ ጋር ልጅ ከትልቁ ጋር ትልቅ ከታመመው ጋር ታመህ ከአዘኑት ጋር አዝነህ ከተደሰተው ጋር ተደስተህ እውነት የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒ አለም ይጠብቅህ እድሜ ጤና ፉቅር ሰላም ይስጥህ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ኤርትርውያን እወዳቹሀለሁ እኝንም ከስደት በሰላም ለሀገሪቺን ያብቃን
አሜን🙏🏽
ትክክል ውደ
የፈጣሪ ፀጋ ስጦታ ነው።
You are my hero son. May God bless your life and work. you are extra ordinary young man.
👏👏👈
ሰብሪ የኔ ቆንጆ አላህ ከትልቅ ከፍታ ያድርስሽ ቀና አድርጋ ያሣደገችሽ እናትሽ ክብር ይገባታል አሁንም አብዝተሽ እናትሽን አንደ አይንሽ ብሌን ተንከባከቢያት ❤️
እህትየ ሰብአዲርጊኝ
ከትልቅ ከፍታ የሚደርስ ከሆነ 'ኣሏህ' ፡ ለምን ሙሐመድን ፥
- ልዩ መልእክተኛ አይደለህም ፡ በአንተ እና በተከታዮችህ ምን እንደምሰራ አታውቅም ፡ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነህ ፡ ሌላ አይደለህም አለው (ቁርኣን ምዕራፍ ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁጥር ፱) ።
📖👈
የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች የኔ ቅመም ነገር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ😍😍😍 እውነት የእናት ውለታ እኮ በስመ አብ😥 በዚኽ መልኩ ላሳደጉሽ ቤተሰብ ትልቅ ክብር አለኝ😍 ያልወለድን በደንብ አስቡበት ትዳር ስንይዝ ልጆች እንደት ማሳደግ እንዳለብን!!!ሰብሪ የኔ ቆንጆ በድጋሜ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ❤❤❤❤
በቅንነት ደምሪ ማር
Amin
ውይ ውይ ኣፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ እናት እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ♥♥♥
እሽየ የኔ መልካም ♥
የኔ ቆንጆ እደጊልኝ የእናት ውለታዋ ተወርቶ አያልቅም የሁሉም እናት ለልጇ ቆንጆ ናት እናትሽን የገለጥሽበት መንገድ ሁላችን ወደ እናቶቻችን እንድናይ ልጆቻችንም እኛን እዲያዩ አድርጓል እደጊልን የኔ ጣፋጭ 👌👌👌👍👍❤❤
_ማርያምን ንግግሯ ልቤን ንካኝ የኔ እናትትትትትት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭 እሷኮ ለእኛ ብላ ነው ላቧን ጠብ ያደረገችው ስትል አንጀቴ ቁርጥ አለኝ የምር አሰለቀሰችኝ በጌታ።ስም እፍፍፍፍፍፍ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የምር ቃላት የለኝም_
👍👍🥰🥰🥰🥰🥰👍👍❤️🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️🙏🙏🙏❤️🙏
👍❤👏👈
አሚን
እናቷም ይሄን ስትል አለቀሰች
እኔም እባ አነቀኝ እናት ትለያለች😢😢
ሚገርም አገላለጭ🥰እድጊልን ቤተሰቦቿ ኩራት ይስማችሁ የአሏህ ሰም ደጋግሞ ሲጠራ ደስ ይለኛል 🥰አሏህ ለቁም ነገር ያብቅሽ
በጣም ወላሂ ሙሥሊም በመሆኗ እደት ደሥ አለኝ አላህ ሥትል
❤👏👈
በጣም ወላሂ ዴስ ይላል ትንሽ የናቲቱ አለባበስ ግ አላጀበኝም ኮሜንታተሮች ኑ ውረዱበኝ
@@ALHAMDULILAH-b4p እረ እኔም
@@ኡምሂባ-ዸ8ነ የእኔ እህት እምነቱ እንዳለ ሁኖ ሠውነት ይቀድማል።
የእውነት በጣም እምታስገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ በዚህ አይነት መንገድ ያሳደጋችሁ ቤተሰብ ክብር ያድልንን ወልደ ገብርኤል (እሸቱ)ወንድማችን ፍጻሜህን እመ አምላክ ታሳምረው
እግዚአብሔር በፍቅር እንዲያሳድጋት ፡ በኣሏህ መማል ማቆም እንዳለባት ሊያስተምሯት ይገባል ። ምክንያቱም ሁለቱ የተለያየ ባህሪ ስላላቸው ነው ።
🤔
@@tenalehulum ምን ግራ የሆነ ንግግር ነው
መሻአላህ መሻአላህ አላህ ያሳድግሽ እውነትም ድንቅ ልጅ መልካም ቤተሰብ ለልጆቹ አርያነው ወላጆች ለልጆች መልካም እድገት መሰረት ናቸው ሁላችንም ልጆቻችንን በስነ ምግባ አንፀን ፍቅር አስተምረን ማሳደግ አለብን ።
እሼቱዬ ዛሬ ሁሉም ነገር ልዩ ነው ታምታተብን ታመችቶኛል ውጭ በልሆን ኑሮ ታከፈይ እሁን ነበር እድሜና ጤና ይስጠን አሜን።
ከዘመኑ ጭንቀት፡ ሳቅ በተወደደበት ጌዜ፡ ይህንን ፕሮግራም ሳይ ትንሽ በነፃ እስቃለሁ። ተባረኩ ልጆች ። ይች ደግሞ የተለየች ናት።
ትክክል እውነት ነው
በጣም
የዛሬዋ ግን የምረ ትላያለች:: ወይ ዛንድሮ እሼ በቃ ድንቅ ልጆች እኳ በፈጣረ ፀገ እያሰጋረሙን ነው ::💚💛❤
ትልቅ ሰው የወጠች ትመስላለች መልሷ ሲገርም እግዚአብሔር ያሳድግሽ እማ እሹ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ 😍😍🤗🤗☺
ሐለንየ በቅንነት ደምሪኝ እህት
@@halimaseid5226 እሽ 😍☺
@@ሔለንየማርያምልጅ እሺ የኔ ቅን ክበሪልኝ
@@halimaseid5226 አሜን የኔ ውድ 😍🤗
ሰብሪናዬ በደስታ አስለቀሽንኮ። ቤተስእቦችሽማ እንዴት ድንቅ ናቸው። አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ።
እሼ አንተ ድንቅ ሰው። ተአምርኮ ነህ
አችን ያሳደገ ቤተሰብ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ ልጂን በስነምግባር አንፀዉ ያሳደጉ ቤተሰቦች ደግሞ እናትም ልጂም ልእልት ናየዉ ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤🌍
የአመቱ ምርጥ ሰው ሰውን በሰውነቱ የምታክብር. ዲንቅ ሰው. እሸቱየአመቱ ፍቅርን. ሰባኪ
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
ቤተሰብአርጊኝ ማሬዋ
ወይ ስብሪና እምትገርም እውነትም ድንቅ ልጆች በጣም ትገርማለች እናቷ ታድላ እድግ በይ የእኔ ቆንጆ ሰበርዜና ስብሪና እሪከርድ ስብራ መድጋሚ ድንቅ ልጆች ቀረበች 😍😍👏👏👌
አይቀርም ከከከከ
ምርጥ ፕሮግራም ነው እሼ እንዳነተ አይነት ሰው ያብዛልን።
እዉነትም ድንቅ ልጅ አላህ ያሳድግሽ
የእናት ዉለታን በፍቅር እንጂ በቃል መግለጽ አይቻልም።
ውደ ቤተሰብ አርጊኝ
አደረኩሽ
ስብሬናየ❤ፍቅር አላህ ይሳድግሺ ደስ ስትል በአላህ አሸርጥ ሰው እረጂም እድሜ ከትንሹ ጋር ትንሺ ከትልቁ ጋር ትልቅ በቃ አይ ሙሉ ሰው ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤🙏
ለእናቷ ያላት ክብርና ፍቅር የምትገልፅበት ቃላት ይገርማል
እሼ ምርጥና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
❤
ለማለት የፈለኩት የምትሰራቸው ነገሮች በሙሉ በጣም ሀሪፍ ናቸው ምርጡ ኢትዬጲያውይ ወድሜ በርታ።
እሸቱ እደውሃ የምትጨልጥህ😂 የዲናን እህት አገኘህ ገና ዛሬ 😘😘 ልደት በኢስላም አይፈቀድም ነገርግን እንኳን የናቴን የኔንም አላቅም እድሜዋን ያርዝምልን የናቶቻቺንን እድሜ🤩
አይገርምም በኛ ሀይመኖት ልደት የምበል ነገር አይፈቀድልንም. ግን እኔም አይደለም የእነቴን እድሜ የረሴን እድሜ አለቅም
@@maryammm4345 አዳ እኛ በግ የሆነ እደሁ 😄ያሁን ህፃን ፋክስ ናተው
ምን ሁኖ ነው የማይፈቀድ በየአገሩ እየተ ከበረ እያለ ውሽታም አክራሪ
@@romatela7057 ማክበርም አለማክበር የየራሱ መብት ነው ዲነል ኢስላም አልፈቀደም ልደት ማክበርን ከመሳደብሺ በፊት ለምን እደምትሳደቢ ራሺን ጠይቂ ኢስላም ገራገር ነው መደሰት መጫወት መብትሺ ነው ግን የተወለዳቺሁበትን ቀን አክብሩ የሚል ምንም ማስረጃ የለም
ትክክል
ደስ ይላሉ ሁሉም ልጆች ግን ልጆቹ እራሳቸውን ይሁኑ የፉክክር መንፈስ እንዳይገባባቸው ቤተሰቦች ተፅኖ አታርጉባቸው በራሳቸው ምርጥ ስለሆኑ ።
እሼ መልካም ሰዉ አላህይጠብቅህ የኔማር የኔጣፋጭ እድግበይ የልጅ ቅመም አላህ ይጠብቅሽ ለናት ያለሽ ፍቅር ደስይላል የአለማት እናቶች ሺ አመትኑሩልን
መጨርሻሽ ያሳምርልሽ እንደዝህ ምጥቅ አይምሮ ትከከለኛ አለም ሲገብ በተለያየ አጋጣሚ የሚገኝው ማህበርሰብ የቆሸሸነው እና እንዳትዋጭ ያስፈራኛን ፈጣሪ ይርዳሽ ህይወት አሰልች ነው
ቤተሰብአርጊኝ ማሬዋ
የእውነት ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ እናትሽንም እግዚአብሔር እርዥም እድሜ ይስጥልን ❤❤
አሏህ ያሳድግሽ ቆጅየዋ እናቴ ስትየ ማር ነሽ ለናትሽ ያለሽን ፍቅር አሳይተሽናል 💝💝💝💝💝😘😘😘😘
What an amazing kid!!! But z credit goes to her Mum & Dad. This should be, how u raise a child and build a nation!!! Thank u “Dink ligoch” for brought up such a kid/family that we have a lot to take/learn from.
ሰብሪና አላህ የሰድግሽ ከእድሜሽ በላይ ችሎተውን ሰቶሻል አሁንም ይጨምርልሽ የኔ ቅመም
ዋው ማሻአላህ .........እውነትም ድንቅ ልጅ የድንቅ ወላጆች ውጤት አላህ በጥበቡ ይጠብቅሽ ሰብሪን ።
አላህ ያሳድግሽ ሰብራና ቆንጆ
ምርጥ ልጅ አላህ ይጠብቅሽ
እናቶች ሺ አመት ኑሩልን
ክብር ለእናቶች
የእኔ ማር እመብርሃን ታሳድግሽ ሀገራችን ለእናተ ሲል ሰላሙን ይላክላት😂😂
ቤተሰብአርጊኝ ማሬዋ
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
የኔቆንጆ,ዉዉማሻኣላህ💞💞💞💞💞💞❤❤❤
የኔ ቅመም አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
ወላጆች የመልካም አስተዳደግ ውጤት ነው
ልጆችን በስነምግባረ በድንም አንፆ ማሳደግ ውጤቱ ደስ ይላል ተባረኩ አላህ ያሳድግላችሁ
በአወነትም ድንቅ ልጅ ናት ይህች ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በአውቀትና በሞገስ ያሳድግሽ ::
አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር እውነት ድንቅ ልጅ ስለ እናትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ልቤን ነው የነካሽው እኔም ስደት ነኝ ከልጆቼ ተለይቼ ብቻ አልሀምዱሊላህ
አብሺሪየኔውድአላህበስላምአላህያገናኚሺክልጆቼሺ
@@lubabaluba8498 አሚን ውዴ
የዘንድሮ ልጆች በነፃነት የሚያድጉበት መንገድ ይመስለኛል በጣም ነፃ ናቸው አስተሳሰባቸውም ዋው❤❤
ከእድሜዋ ቀድማ የሄደች አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግሽ !
ደሜ ወንድምዬ
ማሻአሏህ ልጅቷ እስማርት ናት አሏህ ያሳድግሽ የኔ ቆጆ ከትልቅ ደረጃ ድረሽ እናቷ ግን የሙስሊም አለባበስ ልበሽ ልጅሽ በለጠችሽ አሏህ ፍሪ
ማሻ አላህ ስታምሪ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ ቤተሰቦቿም አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
አቤት እናትነት ሚስጥሩ ረቂቅ❤
ወረት የለለበት ፍቅሩ የማያልቅ❤
ሰብሪና አላህ ይህፈዝች
ምርጥ ልጅ አንደበተ ጣፋጭ😘
ክፍል ሁለት በጉጉት ነው ምንጠብቅሽ🌹🌹🌹👌👌👌 እድግ በይ😘
እህት ሰብአዲጊኝ እህት
@@TUBE-rv9zs መልክትሽ ምንድነው
Ys
የኔ ጣፉጪ የፈለገዉን ማርግ እሚችለዉ አንድ አላህ ነዉ አላለችም በትክክክል !!! የኔ ሚጡ እድግ በይልኝ
መኪየ ሰብአዲርጊኝ
@@TUBE-rv9zs እሺ
የፈለገውን ማድረግ የሚችል ከሆነ 'ኣሏህ' ለምን ፥
- ሙሐመድ ታምራቶችን እንዲሰራ አላወረደለትም ፧ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ እንደሆነ ነገረው ፧ (ቁርኣን ምዕራፍ ፳፱ የሸረሪት ምዕራፍ [ሱረቱ አል ዐንከቡት] ቁጥር ፶) ። 🤔
@@tenalehulum ሸሀዊዚን ሸሀዉዚን ነፋሀይና ድንግል ሰደቀት ከሊማ ክክክ የሸሀዉዚን ዲቃሎች
@@tenalehulum አንቺ ካፊር እርግማናም. ሂጂ ክህደትሽ አልበቃ ብሎሽ ደግሞ ሌላ ወሬ ታቦኪ አለሽ አመድ ብይ አመድ ያስበላሽ
የምትገም ልጅ እውነት እናት በልጇ ስትመሰገን ስትሞገስ እውነት ደስ ይላል አስለቀሰችኝ እባካቹ እናት ያላቹ እናታችሁን ጡሩ ተከባከቡ እናት የማትተካው ውድ ሀብት ናት እውነት ክብር ለእናቶች በዚ አጋጣሚ እናቴ ወድሻለው ሺ አመት ኑሪልኝ ወድሻለው እማ 🥰🥰እሼ ተባረክ💯
ወላሂ ማሻ አላህ የልጅ አዋቂ አላህ ያሳድግሽ አቦ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደጋት ❤❤❤
ከቃል በላይ ነች በእውነት እጅግ በጣም እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገሱ ያሳድግሽ ፈጣሪ አድገሽም ይሄንን አስተሳሰብሽን አያርቅብሽ ከሺህ ህዝቦች እንደ አንቺ አይነት አንድ በቂ ነው እንደ አንቺ አይነቱን ያብዛልን
ድቅ ልጆች በጉጉት ነው እምጠብቃቸው ተናድጀ እኮን እምስቅበት ፕሮግራም ነው በርቱልን ልጅ የምፈልጉ ሁሉ አላህ ይወፍቃችሁ የመዳም ቅመሞች
አሚን
አሚን ያረብ
አሚንንን
ልጆች ቤተሰባቸዉን ይመስላሉ ፍቅር የምትሰጥ እናት እና ከልጅዋጋ ያላት ቁርኝት የሚገርም ነዉ እድሜ ይስጥሽ የኔናት በልጆችሽ ተደሰቺ
ሱሱየ ነይቻናሌን ጎብኝ ሰብአዲርጊኝ
Amin
ልጅ ከመውዴዴ የተነሳ መሃን እንዳልሆን እፈራለሁ
የኔ ውድ ጣፋጭ ነገር አላህ ነው የፈለገውን የሚያደርገው ❤ 👌
የኔ ፍቅር አላህ በዘር ማንዘርሽ አያድርስብሽ እንኳን ላንቺ አላህን ይቅርታ ጠይቂ
ፎዚ ቤተሰብአርጊኝ ማማየ
አይዞኝ ፎዚ አላህ ምን ይሳነዋል
@@salimsdilbago2864 ካለኝ ፍቅር የተነሳኮ ነው ማማዬ አላህ መንታ መንታውን ይስጠኝ
አብሽሪ እህቴ ልጂ መውደድ ጥሩ ነው
ስለ እናቷ የምትገልፀው አገላለፅ ያስለቅሳል፤😭😭😭 ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ፤🙏🙏🙏❤❤❤ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግሽ 🙏ትልቅ ቦታ ያድርስሽ 🙏ለበረከት ሁኚ🙏🙏🙏
ውይ ጣፍጭ ከመሆኗ የተነሳ ሳላስበው ነው ያለቀችብኝ ሰብሪናኜ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ
የኔ ቆንጅ ድናየን ያስታወሰችበት መንገድ በሳቅ ድክም አድርጎኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ለናቷ ያላት ፍቅርስ ማሻአሏህ
ቅልፍ ያልሽ ብልጥ ቆንጆ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አድ ምሊዎን ባሳምት አይቶ ወዶሽ ደግመሽ እደምትመጪ አስባለሁ
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ምስጋና ይገባቸዋል በስርአት ላሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ
አሹ ተባረክ
እድግ በይ እግዚአብሔር። በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ውድ የእናትህን ነገር ግልፅ አደረግሽው።
ወይኔ እናትየው በጣም የታደልሽ ነሽ አላህ ያሳድግልሽ የኔ ጣፋጭ ማሻአላህ ብያለው
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ በእውነት በጣም ደስ ምትል ልጅ ናት ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይባርካቸው
እሙየ ሰብአዲርጊኝ
እንዴት እንዳስደገችሽ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጣም
እውነት ነው የእናት ፍቅር በፍቅር እንጂ በምንም በሌላ ነገር አይፈልም በእውነት ይህ ልጅ ንግግሯ ማራኪ ነው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን ደስ ትላላችሁ የኔ ማርርርር 💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💋💋💋💋💋💋💋💋👈
ውደ ቤተሰብ አርጊኝ
ማራከዬ አለሸ ግን 💖💖💖
እግዚአብሔር በጥበቡ ፣ በሞገሱና በፍቅሩ እንዲያሳድጋት ፡ በኣሏህ መማሏን ማቆም ይኖርባታል ። 🤔
እውነት ነው የእናት ፍቅር ደሰ ትላላች💓💓💓💓💓
🍰🍦 🍥🍡
🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
🍥🍬🍬🍬🍰
🍡🍬🍧
🍇
ሁ የኔማርርርር
የዛሬዋ ድንቅ ልጅ የምትገርም ነች ፈጣሪ ያሳድግሽ
ሰብሪና የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ እሸቱ ምርጥ ሰው ሁሌም ከፍ በል እንዴት እንደምወድህ መሠሎችህን ያብዛልን
ያረብ ለኛለሸቃሎችም ከስደትመልስ እደዚህጣፍጭየሆኑልጆችወፍቀን
አሜን፫
ቆመን ቀረ
አሚን
@@gshzgsg6220 እኮ
አሚንን ሁቢ
አሚን
የኔማረ አላህ ያሣድግሺ ደሞ ደአዋ እያረገችነው የጨረሠችው ሥለናት ሥትናገረ አሥለቀሺኝ አላህ ይራሀምሺ እናቲ ኑረሺልኝ ቢሆን አውቂሺ ብሆን ❤❤❤😭😭😭😭😭
ኢማንየ ሰብአዲርጊኝ
@@TUBE-rv9zs እሺ
የኔ ማር እድግ በይ ጣፍጭ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤️❤️❤️❤️
Omg Masha allah why I’m crying when she said like my mother this is the result of parent 🙏🙏🙏🙏
ሕፃን ወይም ትነንሽ ልጆች እንደልጅነታቸው ጣፋጭ የሆን ቋንቋ ነው ሰው ጓጉቶ እሚጠብቀው ይሕቺ ልጅ ግን ፍፁም አዋቂ ነች ያዋቂ ንግግር ነው ያላት
ማሻአላህ ደስ የምትል ፈጣን ልጅ። እናቷ አልቅሳ አሰለቀሰችኝ!
ካሊዲ ወዲም የቻናሌ ቤተሰብሁነኝ ፕሮፋይሌን ተጭነህ ሰብአዲርገኝ
የኔ ቆንጆ እንደእናቶ ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ድረሽልን በሳል መጨረሻሽን ያሳምርልን
ሚሚየ የቻናሌ ቤተሰብሁኒኝ
የኔማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማር የሆነችልጅ አቤት ንፅህና ልጆችኮ ነጭወረቀት ናቸዉ ለናተ ሲል ሰላምያዉርድልን እንደዉ
የዛሬዋ ደሞ ድንቅ ልጆች ወይስ ጀግና መፍጠር ነው ጉድ እኮ ነው እግዚአብሔር ልቦናሽን አይቀይረው
እናት አባቷ ልመገኑ ይገባችሇል ልጆችን እንዲህ በፈሪሃ እግዚአብሔርና በሀገር ፍቅር ማሳደግ ምንኛ መታደልነው እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ 😘😘😘እኔም መንታ ልጆች አሉኝ እንደአንች ጣፋጭ አንደበት አላቸው ዳግም ለመውለድ ባልታደልም እግዚአብሔር መንታ ልጆች ሰጥቶኝ አባታቸውን በሞት አጣሁት የኔ ጀግና ሁሌም በልቤ ትኖራለህ 😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማሻ አላህ እናትና ልጅ በጣም ታምረለቹ ፍቅራቹን አላህ ይጨምርለቹ💚
አሚን፡እህቴ🥰
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋች🙏🏽 ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን
ተባረክ እድግ በይ በስመአብ ፈጣር ከፍ ያርግሽ እደግ በጣም ነው የሚታሚርው ጣፋጭ ነሽ
መሻላ ተባረክ አላ ሶብሪና ድቅ ልጅ አላህ ያሳድግሽ
የኔ ማር እድግ በይ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤እሼዋ የኔ ድንቅ እናታለም ከነልጅዋ ሁሌም ከፊትክ ትቅደም🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤ክክክክክክክክ ቆንጅየዋ አላለችም
የዛሬዎ ትለያለች 😘አላህ ያሳድግሽ😘😘
ቤተሰብአርጊኝ ማሬዋ
@@እስራሚዲያ መጠሁ🏃♀️🏃♀️🏃♀️
ኮሜትአስቀምጭ እኔምአስቀምጣለሁ
Oh wow, what a wonderful soul she is. She truly melted my heart. Massive props to her mother for raising a confident and bubbly daughter!
የኔ ማርርር የዛሬዋ ደግሞ ጥፍጥ ያለች ብስል ናት እሸ አተኮ በጣም ተወዳጂ ነህ ቀልድህ ከቁምነገር አጣምሮ የሠጠህ ፈጣሪ ጡሩ ሠው ነህ አተንም እዳተው ምርጥ ልጂ የድንግል ማሪያም ልጂ ይስጥህ
ኢሼ ጀግነ አለህ ይጠብቅ ሰብሪዬ የኔ ቆጆ አለህ ይጠብቅሽ አለህ ሀፊዘል ቁረን የርግሽ
ወይ ልጆች ጣፋጭ ናቸው ዛሬስ ልጂ በሆንኩት የመጣላቸውን ተናገረው ያፋጥጣሉ 😂😂😂 👍👍የአላህ እዝነት አይለየን ሰላም ለሁላችንም ይሁን አገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
❤👏👈
አሜን አሜን አሜን
Kimemm
የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም አላህ የቤተስቦቻችንን ሀቅ የምን ወጣ አላህ ያድርገን።
Amen(3)wedy
የኔ ማር አላህ ያሣድግሽ♥♥♥
ቤተሰብአርጊኝ ማሬዋ
ማሻአላ ማሻአላ ሀቢቢቲ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ በእውነትም ድንቅ ልጅ
የእውነት ትለያለች ሁሉ ነገሯ ይዋጣል እድግ በይ አቦ ነፃነቷ ኮፊደሷ እደት ደስ እደሚል💞💞💞
ዋውውውው የኔ ሽቅርቅር ስታምር ሰብሪኒ ሙሀመድ 😂🌷 መላጣ አይላጭም ክክክክ የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም
ውደ ቤተሰብአርጊኝ የኔቅን 🙏
የዘድሮ ልጆች ጀትል ናቸው👏👏👌 እግዚአብሔር ያሳድግሸ የኔ ቀመመ👍👍👍
ሰብአዲርጉን በቅንነት
የኔ እናት እንደት ደስስስ የሚትል ድንቅ ልጂናት በእግዝሐብህር ማሻአላ ጨዋእናት ጨዋአድርጋ ነው ያሳደገችያት ፍጣር ድንቅ ልጆች እና ድንቅ ናቶቺን እንደሚድር አሸዋ ያብዛቸው ኢትዮጵያን የምረክቡ ድንቅ ልጆች አሉዋት እማ ሀገሬ የምታርፈው በነዝ በድንቅ ልጆች ናት ስላም ፍቅር አንድነትን ያዉርድልኝ 🙏🙏💚💛❤ ፍጣር በማስተዋሉ ያሳድግሺ እድግበይልኝ 💕💞😍
እሼ እጅግ በጣም እናመስግናለን እደነዚህ አይነትልጆች አምጥተህ ስለምታስደስተን ከልብ እንወድካለን ሳብሪና ሀቢበቲ አላህ ለናት ላባትሽ ታዛሺ ልጅ አርጉ ያሳድግሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
በጣም የምትገርም ነች እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወላጆቿም አለማድነቅ አይቻልም
አገራችን ሰላም ያድርግልን እሸትየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካም ሰው ቅመምየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏👏
እያለቀስኩ ነዉ ያየዉት ወላሂ ያአላህ ምንም ለማያዉቁት ህጻናት ሲል ሀገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹😭😭😭
አሚን ያረብ
ምን አይነት ድንቅ. ልጅ ነት. መሸአሏህ
በእዉነት አሳዳጊወችሽ እግዚአብሔር ይባርካቸዉ የኔ ቆጆ እድግ በይ❤❤❤
መሻአላህ,,,,በጣም ፈጣንን ናት ደሞ እውቀቷ,,እኔ በሧ እድሜ ወላሂ,, ቆሎ ንፈሮ በኪሤ,,አርጌ ትሠከሥክ ነበር የምውል,,,እባጮ ሣሯሩጥ,,ነበር የምውል,,ክክክክ😂😂😂😂😂
ወላሂ,,እሸቱ በጣም ነው የሚያሥቀኝ,,,,