ገንዘቧን ከጨረሰ በኋላ ፍቅረኛውን ከቤቱ አውጥቶ ጎዳና የጣላት ወጣት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 237

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 2 ปีที่แล้ว +98

    ምርጥ እህት እንደዚህ አይነት እህቶችን አላህ ያብዛልን

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 2 ปีที่แล้ว +15

    ከስህትቱ የተማር እርሱ ታላቅ ሰው ነው እድሜ ለእህቱ ምርጥ እህት እንደዚህ አይነት እህቶችን ፈጣሪ ያብዛልን😘😘💖💖💋💋👍👍

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 ปีที่แล้ว +115

    ይህ ታሪክ በአብዘሀኛው ከስደት የተመለሱ እህቶቻችን ታሪክ ነው

    • @Mama-eq8rt
      @Mama-eq8rt 2 ปีที่แล้ว +2

      Lib yalew lib yeble

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 ปีที่แล้ว +2

      እህ የአረብ ሀገር ሴቶች ቢመክሩንም አሰማ አንቸው የስቶቹ ሂወት ተበላሸ

    • @assefabelay2409
      @assefabelay2409 2 ปีที่แล้ว +1

      ለሁሉም ይሰራል

    • @vcghghjjhjh3434
      @vcghghjjhjh3434 2 ปีที่แล้ว

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

    • @jesuswonderfulhewillcomeso5450
      @jesuswonderfulhewillcomeso5450 2 ปีที่แล้ว

      ​@@Mama-eq8rt

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔም የባሌ እህት እደዚህ ጥሩሠውናት እንደነዚህ አይነቶችን አይነቶችን አላህ ያብዛልን

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ የኒም አንዳን ስወዳት ጡሩ ሰው ናት ሌሎቹ ግን እህህህህህ

    • @የወሎልጅያውምየወግድ
      @የወሎልጅያውምየወግድ 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀሉምYoUTube ሌሎቹም የጭቃ እሾህ በያቸው😀😀

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 ปีที่แล้ว

      @@የወሎልጅያውምየወግድ ወላሂ ቀላል ብዙ አስለቅሰውኛል ግን በስአቱ በጣም ህፃን ስለሆኩኝ ነው የተጫወቱብኝ አሁን ቢሆን አያስችለኝም ዝም ለማለት ደግነቱ ባሉካየ ጡሩ ልጅ ነው የነሱን ክፉነት ሳስብ እሱ ለኒ ያለው እክብካቤ ሳይ እሞኛለሁ ልጅነት የማይሰራው የለም

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 2 ปีที่แล้ว +48

    አይ ወዶች ልቦና ይሥጣችሁ የባል ወገን ጥላት ነበር እህቱ ግንምርጥ ሠውናት እደሧ አይነቷን ያብዛልን 👍👍👍👍

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว

      አዝመራየ ስወድሽ ብሮፋይሌን ተጭነሽደምሪኝ

    • @beletekassa1943
      @beletekassa1943 2 ปีที่แล้ว +3

      የባል ወገን ጠላት ከሆነ አንቺንም በተዘዋዋሪ ይመለከታል ለወንድምሽ ሚስት ጠለት ነሸ እንደማለት ነዉ

    • @የድንግልማርያምባሪያወለተ
      @የድንግልማርያምባሪያወለተ 2 ปีที่แล้ว +3

      እባክሽ ድራማ ስለሆነ ነዉ ወንድሟን አባራ የወንድም ሚስት ጠበቃ አትሆንም ዉሸት

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 2 ปีที่แล้ว +5

      @@beletekassa1943 አይ የመልስምት ክክክክክክክ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

    • @fatimaahead7641
      @fatimaahead7641 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ

  • @hellenhellen8823
    @hellenhellen8823 2 ปีที่แล้ว +17

    እንደዚህ አይነት የባል እህት እግዚአብሔር ለሁለችንም ይስጠን 🙏🙏🙏❤❤❤❤ምርጥ ሴት ናት እግዚአብሔር ጤና ይስጠት ደሞ ይሄ ትሪክ እውነተኛ ታሪክ የስደት ታሪክ ነው❤❤

    • @monaabc
      @monaabc ปีที่แล้ว

      ዤን ፡ቀረኑ ንግድ ቃል ቂም ረቡዕ ፒተር ሬሩሞሓሖ ዬዋን ፐሮፌሰር ቡድን ካ ኦሮሚያ ኖቶች ኒውዮርክ ናት °•°°• ዚያድ ውሳኔ ቱ°°ሪስቶች ሩሶ ቆይታ ኑር ካቻማዳሬሬሬኤሬሬሬር ቄሬር😁 17^°£•°°°°°°€ኔ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ለእሕትክ ጥሩ ና እስተዋይ እሕት እለችሕ ሌሎች ቢሖኑ እብራ የነበረችውን ረስትው ዋምሌላ ባስተዋወቁት ነበር ይገርማል የስው ነገር

  • @ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ
    @ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +33

    የልጅቷ ትግስት ደስ ሲል የእህቱ መልካምነት
    ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ እኔም ደርሶብኛል 😭

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
    @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 ปีที่แล้ว +15

    እህት ሁና የሰራችዉ ልጅ በጣምነዉ የምወዳት የማደንቃት ደግሞ ችሎታዋ የለለ ነዉ 💖💖💖😘😘😘😘🌺🌺🌺 ዉድድድድድድድድድነዉ የማደርግሽ 🍬🍬🌹🌹🌹🌹

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว

      የአፋሯ ቆንጆ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +13

    ስንት ስግብግ ወንድ አለ ከእንደዚህ አይነቱ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 ปีที่แล้ว +13

    አምላኬ ሆይ ከደዚህ አይነት ሰው ጠብቀን ምርጥ እህት

  • @tube-dx9qq
    @tube-dx9qq 2 ปีที่แล้ว +29

    እህቶቼ ልብ ግዙ በገንዘብሽ ማንንም የራስሽ ማድረግ አትችይም። ደሃ ሆኖ እሚያፈቅርሺን አግቢ

  • @kalkidansefiw6126
    @kalkidansefiw6126 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት ማለት ይች ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 ปีที่แล้ว +28

    ጆሮ እንዴት አያድግም ሲባል እንደዚህ አይነት ጉድ የሰማ እንዴት ይደግ አሉ የሚባል አባባል በዚህ ዘመን የታየ ነው😥💔

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว

      ነኢማየ ስወድሽ ደምሪኝ ውደ

    • @titki
      @titki 2 ปีที่แล้ว

      ግን እደዝ አይነት ሴት አለ ባዝ ዘመን ታገሽ የእናት ተምሰላ አድለን ጌታይ

    • @vcghghjjhjh3434
      @vcghghjjhjh3434 2 ปีที่แล้ว

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว +9

    በስማም እህቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ🤲✝️😭💔

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 2 ปีที่แล้ว +8

    እህቱ ግን ድንቅ ሴት በሰላሴ በጣም ገርማኛለች በዚ ዘመን አላምንም
    እንደዚህ አይነቶችን ሴቶች ያብዛልን እህቱ🥰🥰🥰!!!

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ እምፈርደው በገንዘባቸው ፍቅር ለመግዛት የሚሞክሩ ሁሉ በሽተኞች እና በራሳቸው የማይተማመኑ ሰዎች ናቸው

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ🤔🤔🤔የዛሬ ወንዶች🤔🤔🤔🤔ትገርማላቹ ፈጣሪ ሆይ ለሁላችንም ማስተዋሉን አድለን

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว

      ለበጎ ስወድሽ ደምሪኝ ውደ

    • @aaysih693
      @aaysih693 2 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር ለሴቱቹም አላህልብይስጠን

  • @ላታህዘንኢነላህማእና
    @ላታህዘንኢነላህማእና 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ለኛ ነው ለስደተኞች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว +13

    ይኸ ለመዳም ቅመሞች ትምህርት ይሆናል

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว +1

      Betikikil

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 ปีที่แล้ว

      Enesu mechem aygebachewm besentu ayetew rasu aynekum

  • @abrham1130
    @abrham1130 2 ปีที่แล้ว +12

    ደስ የሚል አስተማሪ
    ተማሪም አስተማሪውን ሲረዳ ጥሩ ዜጋ ይሆናል
    ስንቶቻችን ከዚህ ትዕይንት ተማርን..?

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚😘

  • @tsegeradagebru898
    @tsegeradagebru898 2 ปีที่แล้ว +11

    እረ ሴቶች ካልት መትፈስ አልችልም አትበሉ ሰጅምር በቻሽን እንድ ተውልደሽ በቻሽን መኖር እዳለበሽ እራሰሽን ማስምን አልበሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቱ በጣም ደግ ሰው ነሺ እግዚአብሔር የጂሺን ሴት ነሺ ጥሩ ሰው ይሰጥሺ

  • @lubabatube7742
    @lubabatube7742 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዳንቺ አይነት የባል እህት ያብዛልን

  • @zeeyinably171
    @zeeyinably171 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ይሁን ምን መጨረሻው ስያምር ደስ ይላል

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 ปีที่แล้ว +6

    አይ ወንዶች እግዚአብሔር የሥራቾሁን ይሥጣችሁ እኔም እንደዚህ ያለ በደል ደርሶብኛል😭😭😭😭

    • @aotali8812
      @aotali8812 ปีที่แล้ว

      😢አይዞሽ እህቴ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ትምህርት ሰጪ ነው 😢😢😢በተለይ ከስደት ተመላሾች ወንድ ልጅ አትመኑ መጀመሪያ እራሳችሁን ቻሉ😢😢😢😢

  • @rozatsegaw4464
    @rozatsegaw4464 2 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ እስኪ ከገንዘብ ይልቅ ፍቅርን ፈልጉ ተመኙ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +9

    ህዝብን የምያስተምር ስራ ነው ቀጥሉበት

  • @tigistkebed294
    @tigistkebed294 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠሩ ተምርት ነው በትልይ ላውንድ ልጆች ተልቅ ተምርት ነው

  • @jamila8911
    @jamila8911 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቲቷ በጣም ጎበዝ ነች

  • @ሰላምንዓኺሃገረይ
    @ሰላምንዓኺሃገረይ 2 ปีที่แล้ว +4

    ልጅቷ ታምር

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 ปีที่แล้ว +4

    የምር በጣም ምርጥ ነው አብሶ የባል እህት እዲ ስትሆን ዋው

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว

      ሰላምየ ደምሪኝ እማ

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪይ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ምን አይነት ጋጠወጥ ነው በጌታ ጠብቀን ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +6

    🤣🤣ወንዶች ሲጨልምባቸው ብቻ ይቀርቡናል 😏

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እህት ነች ሁሎም የባል እህት።እደዚህ ቢሆን ምም አለበት

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 2 ปีที่แล้ว +5

    አረብ ሀገራት ያለነውን የወክላል የብቻ ኑሮ ሲሰለችን ለገንዘባችን ብለው ያገባሉ ሲልቅ ያወልቁናል

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እህት ውውውውውውዊ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @genetgelaye7107
    @genetgelaye7107 2 ปีที่แล้ว +2

    እነድ8ዚች አይነት እህቶችን ጌታ ያብዛልን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ የትረስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ዋውውው ትእግስት ሽን ወደድኩት በለተለይ ሂህትዮዋን ወደድኳት ይኸን ያህል በሌላ ቦታ ሆና ማሰቧ በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @لاالعالاالله
    @لاالعالاالله ปีที่แล้ว

    ወይኔ እህቱ እደት ደስ እደምትል❤❤❤❤

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 2 ปีที่แล้ว +1

    ነዋይ አትውደዱ ፍቅር እና ሰላም💚💛❤

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እጅ ለእናቴ እንጂ ለወንድ ብር አይሰጥም

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว

    ዉይኔ ይሕ ነው እውነተኛ ስው እንዳንዶቹማ እያወቁ ሴትን የሚጫወቱባት አብረው ግዜን ሲያሳልፉ ይቆዩና ትንሽ ሲቀየሩ ሌላ ሴት ማግባት ይፈልጋሉ በጣም ክፉዎች ውሽታሞች ናቸው ከናንተ መማር አለብን እይ እሕት እንዳንዶቹማ እያወቁ ወገባቸውን ይዘው ሲከራከሩ ይታያሉ እንዳንቺ እይነት እሕት ይብዛልን ለሌሎችም እንዳንቺ ያድርጋቸው በጣም ያሳዝናል ውይ ርሕቱ ደስ ስትል ወንዶች ግን የሴቶች ግፍ ይውረድባችሑ እዩት

  • @lubabalubaba1369
    @lubabalubaba1369 2 ปีที่แล้ว +5

    ከሁሉም ወንድ ጀርባ እደዚህ ያለች እህት ብትኖር ጥሩነበር

  • @famsn8863
    @famsn8863 2 ปีที่แล้ว

    ህቴይ ሐና እንዳንች ያለ እግዚያብሔር የሚፈራ ሰው ምድር ላይ ስላል ሞድር ላይ እግዚያብሔር ይሞስጌን

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ታሪክ የቅርብ ዘመዴ ለ5 አመት ስትቀልብው የኖረች ሀገር ስትገባ ብር የለ ቤት የለ በባዶ ያላትን ተቀብሎ ለሽ በይ ያላት ሚስኪኗ እህቴ ከዚህ ተማሩ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬሆይ፣እንደዚአይነትሰውይጠብቀንእግዚአብሔር፤

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 ปีที่แล้ว +3

    እህት ማለት እንደዚህነዉ በሁለቱምሆኖማስማማት

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 2 ปีที่แล้ว

    እዲህ አይነት ወዶች ልቦና ይሥጣችሁ

  • @aselefechyeadonayenat7588
    @aselefechyeadonayenat7588 2 ปีที่แล้ว +1

    አዉነት አስተማሪ ነው 👍

  • @qayo4623
    @qayo4623 2 ปีที่แล้ว +1

    Miin yiimasalah baa lila qonqa biitorgim ayananten dirama

  • @ሀይከልያአላህባሪያአሏህ
    @ሀይከልያአላህባሪያአሏህ 2 ปีที่แล้ว +7

    እህቱን አድንቁልኝኝኝኝኝኝ

  • @محمىمحمد-ز5ر
    @محمىمحمد-ز5ر 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ናት

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እት ነች አላህ ይጨምርልሽ እንደዚህ ለወንድሟ ሚስት ወገቧን አጥብቃ ስትከራከር አስደሰተችኝ ግን ሴቶች ያለወንድ መኖር ይቻላል እኮ የምን መልፈስፈስ ነው እሱም ከስተቱ ማመማሩ ጥሩ ነው ግን መኖር እንደምንችል ማሣየት መቻል አብን ጠንካራ ሁኑ ሴቶችዬ

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 2 ปีที่แล้ว

    I Wish All Our Sisters Be Like That ❤️, Arif Message, 👍..

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    የእህትዬዋ ዋው ደስ ስትል

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው ቀጣዩን እጠብቃለን!!!

  • @alem4310
    @alem4310 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ አምላኬ ሆይ ወንድልጅ ሲለምን እጅ ሲለመን አታሳዬኝ።

    • @salehmohamed9749
      @salehmohamed9749 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክሽ እዉነት ብለሻል

  • @ramadanhassan6044
    @ramadanhassan6044 2 ปีที่แล้ว

    ሁለቱም ሴቶች ሳላደንቅ አላልፍም👍🙏🙏

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +2

    ረ ወንዶች ረ ወንዶች አይ ልብይሰጣችሁ ይስጠን ያረብ 😭😭😭😭😭

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว

      ራህማየ ደምሪኝ

  • @assfesirgute6364
    @assfesirgute6364 2 ปีที่แล้ว

    Asetemary. Tareke nw👍👍👍

  • @merkebtamiru3988
    @merkebtamiru3988 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ የሴቶች ነዉ እያወቁ እንኳን ገንዘባቸቸዉን ተበልተዉ ድጋሚ በዛዉ ሰዉ መለጠፍ አይተዉም

  • @redaatredat1796
    @redaatredat1796 2 ปีที่แล้ว

    አንደዝህ የሚደግፍ የባልዘመድ አይገኝም ደስይላል የኔዎቹ የባሌዘመዶች ሊደፉኝነዉ በሙሉ አንድቀን ያለያዩናል ያለምንምጥርጥር

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች
    @ኢትዮብያታሸንፍለች 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቱግን በስመአም እዲምአይነት እህት አለማለትነው የምር እባይን አመጣቹ😭😭

  • @mekatybe4157
    @mekatybe4157 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጓደኛ መሰሎቿን ያብዛልን

  • @seyaandreyatube2625
    @seyaandreyatube2625 2 ปีที่แล้ว

    Ye zarew melkt betam new yetemechign thank you

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምርጥ ምራት ምርጥ ጓደኛ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቱ ግን ተመቸችኝ እድህነው 🥺🥺🥺🥺

  • @ስአዳነኝየመርሳዋ
    @ስአዳነኝየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬ አጨራርሱ ደስይላል

  • @haregewinemessert2194
    @haregewinemessert2194 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሚገርመኝ የአሁን ዘመን ወጣት እህቶቻችን ከአንጎላቸው ትንሽ ትንሽ ተቀንሷል ወይስ ወንድ የዚህን ያህል ጠፍቷል የሴትን ክብር እንዲህ የሚያዋርዱት ?????

  • @tgstmanaye8456
    @tgstmanaye8456 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዶች ጥሎባቸው ክብር አይወድላቸውም

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 ปีที่แล้ว +2

    በነዚህ ትንንሽ ወንዶች ስንት የተባረኩ ወንዶች አሉ ሁሉም አንድ አይደሉም #ገንዘብ ሳይሆን ፍቅርን የሚያስቀድሙ ገንዘብ ያልቃል ይጠፋል ፍቅር ግንን--------- ርዕሱ መቸ አውጥቶ ጣላት 😄😄😄

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +1

      ጥሏት ነበር እኮ ደግመሽ እይው

  • @HanaHana-ul3sx
    @HanaHana-ul3sx 2 ปีที่แล้ว

    የምትገርም እህት ናት እዉነት

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว

    አይ ሂወት ሲበላሽ ሲያምር ውጤቱ ሁለቱም ጋር ነው

  • @ሩቅያነኝከወሎ
    @ሩቅያነኝከወሎ 2 ปีที่แล้ว +8

    ምናለበት የሴት ብር የሚበሉትን ( ኦነግ ሸኔ ) ሰብስቦ ቢሸነሽናችሁ ።እሱነናቸው ።ባሁኑ ሰአት መግስት

  • @emanlove4048
    @emanlove4048 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይውድ እረባካችሁ ገዘብ ብቻአትዩ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว

      በገንዘብ እንጂ በፍቅር ተበልቶ አይታደርም

    • @kiyayemaryamlij3585
      @kiyayemaryamlij3585 2 ปีที่แล้ว +2

      @@eshetubeyene9557 ገንዘብ ሰርተህ ታገኛለህ እዉነተኛ ፍቅር ከወረት የፀና ፍቅር ግን ከፈጣሪ ታገኛለህ አንተን ከልብህ የምትወድህ ሴት ካለች ፍቅረሰ ይኑራችሁ እንጅ ገንዘብ ከግዜ ህደት ይመጣል ስለዚህ ወንዶች ሆይ ጥቅመኛ አትሁን መጀሚ ፍቅርን ተማሩ እሽ

  • @Mama-eq8rt
    @Mama-eq8rt 2 ปีที่แล้ว

    Ehteyw tebareki

  • @AngelLopez-gq8re
    @AngelLopez-gq8re 2 ปีที่แล้ว +1

    Bexam mrx afetsatsem abo des stlu

  • @kam1733
    @kam1733 2 ปีที่แล้ว

    አቅራቢወች በርቱ እናመሰግናለን

  • @sharjahsharjah254
    @sharjahsharjah254 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስይላል

  • @myloveAllah-i7x
    @myloveAllah-i7x 2 ปีที่แล้ว

    አይ። የአንዳዶች። ወንዶች አመለካከት 😡😡🤒🤒🤒

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 2 ปีที่แล้ว

    ትክለኛ የወዶች ታሪክ ነው

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ኢትዮ ውስጥ ለሉ ብር ወዳድ ሰዎች ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ በሴት ላይ ለሚጫወቱ ወንዶች

  • @ፀጋየመቀሌልጅ
    @ፀጋየመቀሌልጅ 2 ปีที่แล้ว

    Selam selamchi yebza ❤
    Selam la hagerchin
    Selam la hezbachin😞🤲

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 ปีที่แล้ว +4

    አስተማሪ ፊልም ነው

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ስርአትዋ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam dise yelale asetmary lesegebegbochi

  • @ላታህዘንኢነላህማእና
    @ላታህዘንኢነላህማእና 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻው ደስ ይላል

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 2 ปีที่แล้ว

    Endezih Aynet wendochi Ethiopia wusit bezitewal.

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว

    ሴቶቹን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የሰዉ ልጅ ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር ነዉ አስፈላጊዉ !!!

  • @haadhajiruu3494
    @haadhajiruu3494 2 ปีที่แล้ว +9

    ሊበላ አፈር ይብላ ለወንድልጅ አንድቀን ብር ተበልቼ አላውቅም አለሀምዱሊላሂ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቀን

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 ปีที่แล้ว

      እኔም አልሃምዱሊላህ ለወንድሜም አልክ

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @haadhajiruu3494
      @haadhajiruu3494 2 ปีที่แล้ว

      @@fafiyasinhara5180
      ምነው ያስቃል ወይ እውነት ነው እኮ

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 2 ปีที่แล้ว

      እረ አፈር ይብላ ስትይ ነው ክክክክ

  • @lifeishard9951
    @lifeishard9951 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንዶች አረ ተው እናት እህት የላችሁም

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 2 ปีที่แล้ว

    ኑሲ እህቶች 😌

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴት ግን ወንድን ልጅ በፍቅር ማሸነፍ ትችላለች ሰው ለሰው መደሀኒት ነው ሲባል ቀልድ ይመስላል ገንዘብ አላቄ ነው

  • @ሶፍያአደምሶፍያአደም-ኸ8ቸ
    @ሶፍያአደምሶፍያአደም-ኸ8ቸ 2 ปีที่แล้ว

    አጨራረሱ ደስ ይላል

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ የዛሬ ወዶች ከገንዘብ ጋ እትብታቸው የተቀበረ ይመስል ለገንዘብ ማደር አኡዙቢላ ኸረ በልክ ሁኑ ወዶች አታብዙት ገንዘብ ብቻውን ምንም ነው

  • @SaraSara-nc9tg
    @SaraSara-nc9tg 2 ปีที่แล้ว

    አይ.ውድ.