ያሳስራል ብለን አላሰብንም ነበር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 847

  • @hdjid988
    @hdjid988 ปีที่แล้ว +122

    እግዚአብሔር ያሣካዉ 🤲🤲🤲

    • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ4ዐ
      @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ4ዐ ปีที่แล้ว +2

      💒💒💕💕

    • @zakefego3569
      @zakefego3569 ปีที่แล้ว

      ​@@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ4ዐ zake

    • @zidanbicha
      @zidanbicha ปีที่แล้ว

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @zidanbicha
      @zidanbicha ปีที่แล้ว

      ​@የተዋህዶ ልጅ ነኝ

    • @zidanbicha
      @zidanbicha ปีที่แล้ว

      ​@@zakefego3569 😊

  • @ተስፋማርያም-ጸ6ጘ
    @ተስፋማርያም-ጸ6ጘ ปีที่แล้ว +300

    አንተ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደድህ የተመረጥህ ወንድማችን እሼ በርታ ፍጻሜህን ያሳምርልህ
    ለገዳሙም አባቶችና እናቶችም ችግራቸዉ ተፈትቶ የደስታ ፊታቸዉን ያሳየን አሜን፫

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 ปีที่แล้ว +320

    ከመንግስ ከባለሃብት በላይ ሚሰራ እንደእሼ አለ በአላህ ፈጣሪ ይጠብቀው ❤

  • @savsav7194
    @savsav7194 ปีที่แล้ว +51

    ወላሂ በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ አላህ ይርዳቹ ።

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan ปีที่แล้ว +153

    ሆሳዕና በአርያ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ❤
    እሼ ጩቢቲ ደስ እሚል አቀራረብ ነበር እግዚአብሔር ይስጣቹ ጌታ ሆይ ለንሰሃ አብቃኝ

  • @geraratube12
    @geraratube12 ปีที่แล้ว +68

    ስለሰው ልጆች ሀጢያትና በደል የታመመው አምላካችን እርሱ እግዚአብሔር እስከ ሞት ወዶናል ክብር ምስጋና እንደ ቸርነቱ ለሚመለከተን ለድንግል ልጅ🙏👍

  • @አስቱየእናትዋልጅ
    @አስቱየእናትዋልጅ ปีที่แล้ว +163

    አሁን እኔም ክርስቲያን ነኝ😢 እኛ እኮ በእናንተ ፀሎት ነው ቁመን የምንሄደው😢

    • @mesfinbirhan9922
      @mesfinbirhan9922 ปีที่แล้ว +5

      አሽየ በቅርብ ቀን የገዳሙ የውሃ ችግር ተፈትቶ እንደምናይ ባለሙሉ ተስፈኛ ነኝ!! ደግሞ ይሳካል እግዚአብሔር ያግዘናልና! አሽዬ አቡነ አሮን ላይ የሰራኸውን ታሪክ እዚህ ገዳም ላይም እንደምትደግመው ሙሉ እምነት አለኝ!!

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 ปีที่แล้ว +2

      Ewnet new😔😔

    • @Samir-ct4ho
      @Samir-ct4ho ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነዉ በነሱ ፀሎት ነው ቆማን የምን ሄደው

    • @hyme7165
      @hyme7165 ปีที่แล้ว

      በጣም😥😥😥😥😥

  • @AXUM13
    @AXUM13 ปีที่แล้ว +87

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳእና በአለ በሰላም አደረሳቸው ✝️✝️✝️💜

    • @HaBitu-mi9jc
      @HaBitu-mi9jc ปีที่แล้ว

      እንደው ምንኛ የታደልክነህ ወንድሜ አሼ ብቻ መንፈሳዊ ቅናት አስያዝከኝ በተረፈ ወላዲተ አምላክ ከልጇ ከወዳጃ በምልጃዋ አትለይህ በርታልኝ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว +22

    እሼ አንተ ትለያለክ ለሠው ቦታ ጆሮክን ምትሰጠው ነገርስ ኑርልን 😮ጩቢቲ 😅😅ያንተ ነገር እነሡ ሚጠይቁህ ሌላ አንተ ምትመልሰው ሌላ ልዩነቱ የሠማይና የምድር ግን ደሞ ለትምህርት ብለክ ኤንጂ ስለሀይማኖት በደንብ ነው ምታውቀው ለማስተማር ብለክ ነው ተክልዬ ደብር ያደክ ነክ ሁሉንም ታውቃለክ ተባረክ ሚሊ እና እሼ እድሜ ይስጣቹ

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว +20

    እሽ ምርጥ ስው ሚሊዮን ብርሀኑ አንተ ትወና ትችላለህ ወንድምህ ድኖ ስላየነው ደስስ ብሎናል በርታ ሚሊ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረኸታቸው ይደርብን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከቷ ይደርብን የዚህ ቤተክርስቲያን በረከት ተሳታፊ ያድርገኝ የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን።

  • @comceill6635
    @comceill6635 ปีที่แล้ว +25

    እሼ እና ሚሊ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችው ሁላችሁም የዶንኪ ሠራተኞች ሁላችሁንምአቡነ ተክለሀይማኖት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው :: እወዳችኃለው❤❤❤

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 ปีที่แล้ว +12

    ልብ ይነካል በጣም
    ወገን ለ ገዳሙ 100ብር ትልቅ ዋጋ አለው ስለዚህ እንደ አቅማችን ገዳሙን መርዳት ግዴታችን ነው የተዋህዶ ልጆች አደራ

  • @nahomeyene2633
    @nahomeyene2633 ปีที่แล้ว +33

    አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር እቃ የሆንከው ወንድሜ የታመንክለት እርሱ የልብህን መሻት ይሙላልህ❤❤❤

  • @ketachawbarega
    @ketachawbarega ปีที่แล้ว +17

    እደዚህ ልብ የሚሰብር የሚያሳዝን ትሁት ደምፅ ሰምቼ አላውቅም ፈጣሪ ይርዳቻው።አሜን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 ปีที่แล้ว +33

    ጥሩ መልክት ነው ክርስትና እንድስፋፋ ኦርቶዶክስ እንድትቀጥል መረዳዳት እንዳለብን ተምረቤታለሁ እሼ እንኳን ለሆሳህና መላው ኦርቶዶክስያውያን በሰላም በጤና አደረሳችሁ💚💛❤🙏🌹🌺🍇🌷🌸💕

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ወ5ሸ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-ወ5ሸ ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋን እነሱም እንደ ኣቡነ ኣሮን ገዳም ተስተው እናቸው ይሆናልን እግዚአብሔር ይባርካቹ እሼየ❤❤❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 ปีที่แล้ว +41

    _ዛሬ የፍትሃት ቀን ነዉ ሁላችንንም ከሀጢያት እስራት የተፈታን ነፃ የወጣን ያድርገን በእዉነት ድንቅ መልእክት_

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር በዶኪቱብ ተመልካች ላይ አድሮ የዚን ገዳም ችግር ይፈጽምልን በእውነት

  • @azebazeb2741
    @azebazeb2741 ปีที่แล้ว +11

    አምላክ ሆይ 😢😢 እርዳን ሰላም ፍቅር መተባበር መተሳሰብ ስጠን ኦ ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏😢😢😢 ሰላም ለቺ ንፁ የሆነች ሀገረይ ፍቅር ስጠን 😢😢😢😢 ተለመነንንን አንድነታችን ጠፋብን እኮ 😢😢😢😢 እፍ😢😢😢

  • @meronzelalem1562
    @meronzelalem1562 ปีที่แล้ว +6

    የምር ላንተ ቃል የለም ምናለ ያንተን ልብ ቢሰጠን ፈጣሪ ይጠብቅህ የምር እሼ ልዩ ነህ ❤

  • @tesfamichaelsolomon138
    @tesfamichaelsolomon138 ปีที่แล้ว +2

    እሼ ዛሬ ከ 13/14 ዓመት የጠፉብኘን እናቴን ነው ያገናኝህኝ ተስፋሚካኤል ሰለሞን እባላለሁ የ እሳቸው ተማሪ ነበርኩኝ እና በ አይነ ስጋ እናቴን ስላሳየህኝ አመሰግናለሁ እና የበኩሌን ለማገዝ ዘግጁ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ

  • @mentesenotmamushe6279
    @mentesenotmamushe6279 ปีที่แล้ว +3

    አንተ በእግዚአብሔር የተባረክ ነክ የበረከቱን ተካፋይ ስላረከን እናመሠግናለን እሼ

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 ปีที่แล้ว +192

    እኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ጦርነት በቃ ይበለን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅልን❤

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 ปีที่แล้ว +2

    የውሀ ችግር ከባድ ነው በጣም ነው የተሰማኝ እሼ መቼም የመፍትሄ ቁልፍ ነህ አላህ ያቆይልን ሙስሊም ክርስቲያን ሳትል ዘር ወገን ሳይበግርህ ለፈጣሪህ የምትሰራ አንተን አየሁ አልሀምዱሊላህ ኢትዮጴያዊ በመሆንህ ደስተኛ ነኝ

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
    @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ ปีที่แล้ว +47

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹሁ ለሆሳሀና

  • @gggmmmm3059
    @gggmmmm3059 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ በረካ ሁን አሸ ሰላም ደስታ በረከት ይሙላለት ያገራችንን ህዝብ ሙሉ ያአላህ አላህ ረመዳን ፆማችንን ይቀበለን ሙስሊም እህት ወንድሞቸ

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 ปีที่แล้ว +25

    እንደው በእመቤታችን እንዴት መረዳት እንዳለበት አስረዱኝና የአቅሜን ልወጣ እባካችሁ በተሰቀለው በህማማቱ ይሁንባችሁ እሼ መሌ ስለእመብርሀን ንገረኝና የአቅሜን አደርጋለው አደራ አደራ አደራ ⛪️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🕯🤲🙏

    • @businesspage21
      @businesspage21 ปีที่แล้ว +6

      ቪዲዮ መጨረሻ ላይ አካውንት ቁጥራቸው ተቀምጧል አቅምሽ የፈቀደውን ገቢ አድርጊ

  • @astertube8785
    @astertube8785 ปีที่แล้ว +40

    እንካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አቤት ውዲሲ ማርያም ሲደግሙ ደስ ሲሉ

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p ปีที่แล้ว +5

    ተማሪው ውሎውን ሲናገር ለካ አንዷ ቀን ብቻ ብዙ የሚሰራባት ናት ኡፍፍፍ😢ግዜ የለኝም ብዬ ያሳለፍኩትን ቀን እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ለካ በአግባቡ ሰዓት መድቤ ባለመጠቀሜ ነው እሼ እናመሰግናለን❤

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ ቸሩ መዳኒያለም እድሜህን ረዝም ያርግልህ እውነት አንተን እግዚአብሄር ለአላማ ነው የፈጠረህ እድለኛ ነህ በጣም ነው እማከብርህ ክበርልኝ

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich ปีที่แล้ว +13

    በጣም ያሳዝና በዉነት እሽየ እድሜ ይስጥህ ውድማችን ጩባዉም ስለተቀላቀልክ ይን እድል ትጠቀምበት በርከቱ ይድርስህ በርቱልን

  • @addisutefera1576
    @addisutefera1576 ปีที่แล้ว +21

    እሸ ና ሚሊ በጣም ምርጥ ነው የሰራችሁት እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ ปีที่แล้ว +19

    ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም።የኛ እንቁዎች በርቱልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ ปีที่แล้ว +43

    እግዚያብሄር 🙏🏼ይስጥክ እሼ 👏ገዳሙን ለመርዳት ዝግጁ ነን ስንሰጥ ይሰጠናል❗️

    • @manchesterunited3382
      @manchesterunited3382 ปีที่แล้ว

      min malet new? esu yalsetegnin keyet amtiche new misetew?...agul neger atawuru

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

      ትክክክል

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እሼ ተባረክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ መርጦሃል ክርስቶስ መመረጥ ደግሞ መታደል ነው ባለህበት ሁሉ ፈጣሪ ይቁምልህ እመአምላክ ሃይል ትሁንህ❤❤❤🙏

  • @emanabdella1918
    @emanabdella1918 ปีที่แล้ว +4

    እረ ወላሒ ይገርማል አላሕ ይርዳሕ እሼ
    እናተንም አላሕ ይርዳቹዉ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኛቺሁ እግዚአብሔር ይስጥልን እሸዬ ዘመናቺሁን ያርዝምልን በስመአብ ፅናት እምነት ትግስት አቤት መታደል የናንተ ፀሎት ይርዳን እናት አባቶቻቺን 😢🤲

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 ปีที่แล้ว +4

    እሼ መልካም ሰው በእውነት እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ምን እንደምል አላውቅም በጣም ነው ያዘንኩት በእውነት እሼ አንተ ከእግዝአብሔር ጋራ ታሳካዋለኽ የተሰበረውም ልባቸው ይጠገን ዘንድ እሼ በርታ እግዝአብሔር ይርዳኽ ዓለምን ንቀው በእግዝአብሔር ቤት የተደበቁ ስቸገሩ ማየት ልብ ይሰብራል ቤተክርስትያኑም አልቆ ውሀውም ገብቶ ለማየት እግዝአብሔር ያብቃን እሽዬ እግዝአብሔር ለሁላችሁም የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድላችሁ

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 ปีที่แล้ว +3

    እሼ መልካም ሰው እኔ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወልደህ ሳም ዘርተህ ቃም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከሁሉ ነገር አንተ ሌላ ምንም አልል እሼ መሌ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +52

    ስለኔ በደል ሲል የቆሰለው አምላካችን የምናስብበት መልካም የሕማማት ሳምንት ያድርግልን😢 እሼ እግዚአብሔር ያግዝህ

  • @hanaalemayehu8057
    @hanaalemayehu8057 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ሆይ ይሄን ትንሽ ፍጥረት እንደመላክትኛ እሽቱን እየላክ ይምትሰራው ስራ እፁብ ነው ልቦናውን አትቀይረው አለማዊነት እንዳያሽንፈው የባዳን ሆድ አራራለት

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ ปีที่แล้ว +14

    ኦሳህና በአርያም
    ለወደደን ላፈቀረን
    መድሀኒ አለም
    🙏እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ልጆች የተዋህዶ ልጆች❤

  • @zenebeayale4885
    @zenebeayale4885 ปีที่แล้ว +2

    እሸ ሞት አይቀርም በጣም ገበዝ ነህ ዉሀ እደምታስገባለቸዉ አምናለሁ እግዚአብሄር ይርዳህ ዘመንህን ይባርክልህ

    • @nivinehabach129
      @nivinehabach129 ปีที่แล้ว

      Lemn bechawn enantem egam enagezw 😔

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በአባቶቻችን እና በእናቶቻችን እና በእንስት መነኮሳት ጸሎት ነው ያለነው አሜን ረጅም ያገልግሎት ዘመንን ያድልልን

  • @emufikerfamily214
    @emufikerfamily214 ปีที่แล้ว +45

    ወግ ደርሶኝ ዛሬ አንደኛ እሺ የምትወዱ👍

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 ปีที่แล้ว +2

    እሸቱ አንተ ለተአምር የተፈጠርክ ልጅ የድሆች የደካሞች እንባ አባሽ ኑርልን ክፉ አይንካህ ። አንተ ኮ ለኢትዮጲያ ህዝብ ሁለተኛ መንግስት ነህ ። አይዞህ በርታ የእናቶችና የአባቶች ጸሎት ይጠብቅህ

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 ปีที่แล้ว +25

    እሸ የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 ปีที่แล้ว +2

    ዎንድሜ እሽዬ ምን ልበልህ በቃ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ድንቅ ስራውን እየሰራ እንደሆነ እያየን ነው! እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜ ሥራ ይስራብህ!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አመሰግንሀለው በእውነት ይህን የመሰለ የተባረከ ወንድም ስለ ሰጠከን ክብርእና ምስጋና ለአንተ ይሁን ወንድማችንም አብዝተህ ባርክልህን ሌሎችንም ወንድሞቻችን የወንድማችን ድንቅ ስራ እንዲከተሉ እባክህን እርዳቸው 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @ninayohannes6236
    @ninayohannes6236 ปีที่แล้ว

    እሼ እግዚአብሔር የተረሱት እንዲጎበኙ እና እንዲታወሱ አምላክን ለማገልገል አለምን ንቀው ህይወታቸውን የሰጡት መነኮሳትን እንዲሁም አረጋውያንን ለመርዳት የሚጠቀምብህ የእግዚአብሔር ሞገስ የተሰጠህ ሰው ነህ! አሁንም ወደፊትም የምትሰራውን እርሱ ያከናውንልህ! እድሜህ ይርዘም ብዙ በጎ እንድትሰራበት ይርዳህ! ዘርህም ይባረክ! በርታ ከጎንህ ነን እኛም ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንወጣለን!

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +11

    የተዋህዶ ልጆች እንካን ለሆሳእና አደረሳችሁ 🙏እናተ የቸባረካችሁ ልጆች ናችሁ ሁላችንም የየአቅማችንን እንሰጣለን በረከትነው እሼናጬቢቲ እናመሰግናለን🙏

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እግዜር ይባርካቹ ገዳሙንም ፈጣሪ ይባርከው ።

  • @hanawagen4458
    @hanawagen4458 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይረዳቸዋል ጊዜው ሲደርስ የሚያገናኛቸው ወቅቱ አሁነው ሲል በምን ምክንያት እንደሚታያመጣ አይታውቅም እንኳን ደስ አላስሁ ሁሉም በሱ ፍቃድ ይሆናል

  • @belayneshigashaye7867
    @belayneshigashaye7867 ปีที่แล้ว +30

    ፈጣሪ ያሳካላቹህ እሼ ሲያዛዝኑ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke ปีที่แล้ว +3

    እሼ መልካም ሰዉ ነህ አንተ እግዚአብሔር ለበጎ አላማ መርጦሀል በርታ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @Tis9632
    @Tis9632 ปีที่แล้ว +8

    ስጠብቀዉ ነበር ይሄንን ፕሮግራም እሽዬ መዳኅኒዓለም እድሜና ጤና ያድልህ

  • @marta-nv6rh
    @marta-nv6rh ปีที่แล้ว +9

    እንኳን አደረሳቹ መላው ለኦርትዶክስ ተዋህዶ ልጆች እውነት እሼ ትለያለክ እድሜ ዘመንክን ይባረክ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el ปีที่แล้ว +56

    በመላው አለም ያላችሁ የክርስትናእምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳእና ባእል አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ላገራችን ፍቅር ለሁላችን ያድለን❤

  • @richo3295
    @richo3295 ปีที่แล้ว +15

    እሽዬ የሰዎች ችግር እንደራስክ ችግር ስለምትመለከት አንተን አላህ ይጠብቅክ

  • @tsegaasmamaw3859
    @tsegaasmamaw3859 ปีที่แล้ว

    እሼ አቤት ታድለህ
    እግዚአብሔር አሁንም ባንተ ላይ ሊሰራ በድጋሚ መረጠህ
    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @davebest7480
    @davebest7480 ปีที่แล้ว +4

    እሼ እመብርሃን ትጠብቅ በጣም አሪፍ ስራ እየሰራክ ነው ፈጣሪ ይርዳክ እኛም ለመርዳት ያብቃን

  • @Dagnachewyeshu
    @Dagnachewyeshu ปีที่แล้ว +110

    በህማማት ወቅት መንፈሳዊ ቪዲዮወችን መስራታችሁ ወቅቱን የጠበቀና የሚበረታታ ነው።

  • @Sifalieltfamily30
    @Sifalieltfamily30 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል በእዉነት እግዚአብሔር ብረዳኝ ይህን ገዳም እረዳለዉ እኔም

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 ปีที่แล้ว +1

    የተባረክ ልጅ እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህና የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር

  • @ተናኜማስረሽ
    @ተናኜማስረሽ ปีที่แล้ว +14

    ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😢❤

  • @hiwothabte346
    @hiwothabte346 ปีที่แล้ว

    እሼ መድሐኒአለም ይባርክህ መቼ ነው ይህን ገዳም እሼ የሚጎበኘው እያልኩኝ ሳስብ ነበር ይኸው ግዜው ደርሶ ያለውን ችግር አየህልን መፍትሔውን እንጠብቃለን❤

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 ปีที่แล้ว +4

    እሼ ሚሊ ምርጥ ወንድሞቻችን ተባረኩ የራችው ይባረክ ክፍ አይንኳችው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ይርዳን ወንድሜ ትችላለህ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @rozabogale5409
    @rozabogale5409 ปีที่แล้ว +7

    እድሜ ጤና ይሥጥ ድንግል ማርያም ታሣካል ያሠብከው

  • @አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ
    @አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እሼ መልካሙ ወንድማችን በእውነት ገዳሙን በሰም አውቀዋለሁ
    በጣም መልካም ስራ ነው የሰራሄዉ በእውነት

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደሰ ሲል እራሱ ፊሎም ነዉ የሚመሰለዉ 😘😘 ያሰብት ሁሉ ተሳክቶ አድናይ ፈቃዱ ይሁንልን እግዚአብሔር 😘😘

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ ปีที่แล้ว +9

    እሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘር ህይባረክ አንተ መልካም ሰው 🙏🙏🙏

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ለእሼ ቃል አጣሁ መረዋ ተክለሃይማኖት ይገርማል የጅማልጅነኝ በረከታቸው ይደርባችሁ🙏🙌

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ዶንኪ best ሥራ ነውፈጣሪ ይባርካችሁ።

  • @lotusebhat
    @lotusebhat ปีที่แล้ว +1

    "ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል" እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው እምዬ ኢትዮጵያ ውሃ ከራሷ አልፎ ለጎረቤት ሃገር ትለግሳለች ግን ትውልድ የሚቀርጽ ገዳም ለሃገር የሚጸልዩ መናንያን ሲጠሙ ማየት ያማል
    "በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው" ያዕ ፩፥፲፪ እሼ እና ሚሊዮ ፈጣሪ ይባርካችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለፍጻሜ ያድርሰው።❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምስኪኖች 😢አንጀቴን በሉት ኡፍ 😢ይሄም ያልፋል እግዚአብሔር ትልቅ ኃይል አለው 💝

  • @getubest6908
    @getubest6908 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አይዞት አባ! 'እግዚአብሔር' የሚያደርገውን ታምር ያያሉ::💚💛❤️🙏

  • @hiyab2112
    @hiyab2112 ปีที่แล้ว +8

    ኦርቶዶክስ ሃገር ናት ፈተናዋ ቢበዛም እሼ እግዚአብሔር በፈተና ጽናትን የህይወት እንጀራን እድሜ ከጤናን ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥልኝ !!

  • @alexmedia1726
    @alexmedia1726 ปีที่แล้ว +2

    ሳንወደው የወደደን ከፍቅሩ ብዛች የተነሳ ቸርነቱን ያልነፈገን አምላክ፣በደሙ ዋጅቶን የዘላለም ህይወትን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ሁሉ ይሁን አሜን 🥰🥰
    መልካም ሰሞነ ህማማት

  • @zola1621
    @zola1621 ปีที่แล้ว +6

    እሼ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 ปีที่แล้ว

    እሽዬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት አምላክ ይጠብቃቹ አሜን

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ ปีที่แล้ว +28

    የተዋህዶ ልጆች እንካን ለሆሳና በአል አደረሳቹሁ አደረሰን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Tgzddudutube
    @Tgzddudutube ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ እኔ በቀን ስንት ሊትር ዉሃ እንደማፋስስ እግዚአብሔር ያውቃል፤ በእውነት ልቤ ተነክቷል 'እሼ' የምሰጥህ ገንዘብ የለኝም ግን በጾለቴ አግዝሃለው ተክለሃይማኖት ይረዳሃል ፣አንተ ሁሌም ትክክለኛ የእግዚአብሔር ባሪያነህ አሳፍሮህ አያውቅም አሁንም ታደረገዋለህ ፡፡ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ እሼ እና ሚሊ 🙏እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወገኖቼ 🥰

  • @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
    @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ዘመን ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን በሰማይ መዝገብ ስለሚፃፍ በጎ ሥራህ ገና ወደፊት ብዙ ትሠራለህ ለዚህም በአምላክ መመረጥ ትልቅ ዕድል ነው! ሁላችንንም ለመልካም ሥራ እንድነተጋ የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒዓለም ይርዳን።

  • @mountazahmed9053
    @mountazahmed9053 ปีที่แล้ว +37

    እንኳን ለሆሳዕና በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች አሸዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥህ ምርጡ ሰው

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ አሼ መልካምና ምርጥ የሆነ ስራ ነዉ አላህ የተሻለዉን እዉቀተ ይጨምርልህ

  • @AbelShumet
    @AbelShumet 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤በእውነት ምርጥ ሰዎች ናቸው

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 ปีที่แล้ว +14

    እሺ የበረከቱ ተካፋይ ያዴረገን

  • @rawdaberhane2470
    @rawdaberhane2470 ปีที่แล้ว +2

    እማሆይ እግዚአብሔር ፈቀደ ,እግዚአብሔር ይህን ትልቅ ስራ ለመስራት ፈቀደ!!!!!! Ella Ella

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የቅዱሳን በረከት ይድርባችሁ

  • @ሐይሚራያቲብ
    @ሐይሚራያቲብ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሺና ጓደኞቹ እግዚአብሔር ፍጻሜችሁን ያሳምርራችሁ በርቱ በረከታችሁ ይደርብን
    በርቱ ከናተ ገና ብዙ እጠብቃለን💚🙏

  • @emmy1365
    @emmy1365 ปีที่แล้ว +3

    እሽዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ያለምልመው‼🙏

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እሼ አምናለሁ ውሀ እንደሚገባላቸው እመብርሀን ትርዳልን🙏🙏

  • @AbaynehDemil-iq3fg
    @AbaynehDemil-iq3fg ปีที่แล้ว

    መታደል ነው ፈጣሪ መቼ ይሆን ወደ መንፈሳዊ ህይወት የሚመልሰን በጣም ነው የተደሰትሁት እስካሁን ከአየሁት ነገር የተደሰትሁበት

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa ปีที่แล้ว

    እደግዚያአቤሄር ፍቃድ ያአመት ያአመት ቀለባቸዉንና አልባሳታቸዉን ልቻላቸዉ እባክህ ይህ የነሱ አካዉት ነዉ ለራሴዉ ነዉ እሚጠቅመኝ

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa ปีที่แล้ว

    እሸ የእዉነት ከእግዚያአቤሄር መመረጥ ነዉ እግዚያአቤሄር ጸጋዉን ያብዛልህ እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ በርቱልን

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 ปีที่แล้ว

    እሼ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እኛንም ለመርዳት ያብቃን ለሁላችንም እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ይስጠን 🙏🙏🙏 ሰላም ለአለም ሁሉ 🕊🙏🙏🙏

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ በረከት ተካፍይ ያድርገን❤