ለምን እስከዛሬ የዚህን ድፍን ምሲር በአትክልት አሰራር አላሳየሽንም እንደምትሉኝ አልጠራጠርም/የፆም ምግብ አሰራር/habesha food/ethiopia migib

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 40

  • @helina123
    @helina123 4 หลายเดือนก่อน +6

    ከምግበቡ ይልቅ አቀራረብሽ ትዝታ ውስጥ ይከተኛል የምትጠቀሚያቸው እቃዎች በጣም ነው የምወዳቸው በረቺልኝ።❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው ውዴ

    • @user-wd1tj6mq3c
      @user-wd1tj6mq3c 4 หลายเดือนก่อน

      Y=😅 3:01
      .😅​@@Mesobcooking

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 4 หลายเดือนก่อน +3

    ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ ዋው ልዩ ነው እጂሽ ይባረክ❤❤❤ ጥሎብኝ ድፍን ምስር በወጥ እወዳለሁ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @tezeradesalegne1217
    @tezeradesalegne1217 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ሁሉ ነገር በአገር በቀል የሚገርም ነው፡፡ ዕቃው ምድጃው ሁሉ በእጃችን በእውነት የኢትዩጵያንን እናቶች በትክክል የሚጠቅም የምግብ ሥራ ነው በጣም አመሰግንሻለሁ እግዛብሔር ይጠብቅሽ፡፡

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በርች

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน +1

      Ameseginalew almi

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን አሁን ፆም ሊገባ ስለሆነ ምርጥ ምርጥ ምግብ እደምሰሪ አምናለሁ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      Tigiye fam plus thanku

  • @user-bc3vy2jf3w
    @user-bc3vy2jf3w 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚያምር ነው ወላሂ በጣም ደሥእያለኝ የምከታተልሽ በርች ❤❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው ውዴ

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 4 หลายเดือนก่อน +1

    ባለሞያ ነሽ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ👌👌👌

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @luwamgezae195
    @luwamgezae195 3 หลายเดือนก่อน

    Nfeti❤

  • @Segenat7
    @Segenat7 4 หลายเดือนก่อน +1

    Waww qonjo aserar wedaa❤❤❤❤❤

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ለፆማችን

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው

  • @user-yy6di5ig5d
    @user-yy6di5ig5d 2 หลายเดือนก่อน

    የድስቱ ትዝታ እህ

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p 4 หลายเดือนก่อน +1

    Deselale betam

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ ባለሙያ ላይክ ❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @tarekegnnegese6625
    @tarekegnnegese6625 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ አሰራር ነው ሰርቼ እስክቀምሰው ጉዋጉቻለው🙏🙏🙏👌

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      You are blessed🙏

  • @zoharazohra9234
    @zoharazohra9234 4 หลายเดือนก่อน +1

    Brcey sister gobez ❤❤❤❤❤

  • @Selam-tu4tj
    @Selam-tu4tj 4 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ለአሰሪዎቼ እሰራላቾው አለሁ😊

  • @AbigiyaTerefe
    @AbigiyaTerefe 4 หลายเดือนก่อน +1

    Weyine des sil gobez❤
    Iski subscribe arigni anchim wude?

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው ውዴ

  • @user-nq8cx1tl1f
    @user-nq8cx1tl1f 4 หลายเดือนก่อน +1

    የት ሀገር ነው ያለሽዉ ደስ ሲል አየሩ ሰፈሩ ወሀዉ አረ ስንቱ በጣም ደስ የሚል አሰራር እጅሽ ይባረክ ❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው ❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጥርሴን የነቀልኩበት,ያደኩበት አገር ማጂን ይመስላል!🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 4 หลายเดือนก่อน +1

      እሄን ምግብ አስራርሺ በዝች ደቂቃ ከበሀር ማዶ ሆኚ ትላንት የስራሁትን ምግብ በእንጀራ ምስር ድንች ካሮት በሥራ እረፍቴላይ ማንን ልታስጎመጂነው 😄ብዬ እያጣጣምኩ እየተመገብኩ ነው!👍🏽✌🏽🕊️

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      @@sebelsolo6381 የተባረከ ይሁን ውዴ

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 4 หลายเดือนก่อน

      @@Mesobcooking 🙏🏾