ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለምን ፆምን እንሸዉደዋለን ከጾምን ለምን እንሸዋወዳለን ፈጣሪ ጾመንም በተለመን
እንደዛ ለማለት ፈልጌ አይደለም እንቁላልን በዚ መሸወድ ይቻላል ማለቴ ነው ከፆም ውጪም ቢሆን😍
@@Hidaya-kitchen- u r Polite
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ የኢትዮጵያን የኑሮ ዉድነት ያገናዘበ ነው የምትሰሪው ምግብ አጅሽ ይባረክ
የእዉነት እንቁላል የሚል ፅሁፍ ሰለኣየሁ ገባሁ ይሀምንኣይነት እንቁላልነዉ ብየ ም/ቱ በጣም ደስ የሚልነዉ ስታየዉ
በጣም አሪፍ ነው ከእንቁላልም ይበልጣል ዳቦ ፍርፍር ሊሊባል ይችላል👍👍#
Wellahi betam wedjewalew Berchi konjo new tesmamtonal enantem mokrut ❤
betam arif new mokrewalew berchilgn
ፋታ ነው እሚባል
ዋው
በስናም ከለሩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር❤❤❤ተባረኪ
ፋታ በድንሽ ይባላል።
በጣም ጥሩ ሥራ ነው
Yhe megeb ye eritrea New semu degmo fata ybalal yenie ehet betam gobez berchilegne Egziabher Ybarkesh
እቁላል ለምኔ በይዉ ስሙን
አሪፍ እንቁ ብዬዋለሁ😉
እንቁዬ😂😂😂
በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ እናት
Amen azebiye💋
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውውው በጣም ምርጥ ነዉ በርቺ❤❤❤🎉እጅሽ ይባርክ ❤❤❤❤🎉
ጎበዝ፣የኔውድ፣በረቺ፣የምግቡስም፣የፈጠራ፣ውጤት፣ድንች፣በዳቦ፣ፍርፍረ፣ይባላል።
አሏህ ይባርክሽ
Ameen🤗😍
Oo wow
💋💋💋
ጥሩ ነው በርቺ
እናመስግንለን እህቴ❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል
ልዩ ነሽ በርቺ
እጅግ የሚገርም ጣዕም ነው ያለው ሰርቼ ቀምሼዋለው
በጣም ጥሩ ፈጠራ ፡ ያምራል እናመሠግናለን።
ድንቹን ባትቀቅይ ጥሩ ነበር ብጠብሽው የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር
U good at creating I like it and I will teast it
Wawuu batem das yilele konjo barchi
ጨጨብሣ ይባላል
ጣፋጭ ነው ተባረኪ
አሚን የኔ ውድ😘
Dabo ferefer
በጣም የመራል ውድ
አመሰግናለሁ😘😘😘
ድንች ፍርፍር በይው ተመችቶኛል
አሪፊ ነው
Tebarkiy
Wow betam harif new lijoche wedewital enameseginalen
😘😘😘
ማሻ አላህ 🥰🥰🥰
የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ
አሚን😘
ዳቦፍርፍርበድንችበይውእጂሸይባረክ
አሚን የኔ ውድ😍
Asmera lay yetlmede kurs nw fata yebalal 👌
በጣም አዲናቅሽ ነኝ።
ኣብሽሪ ቆንጅየ ደስስስስ ይላል በጣም ቀለልያለ ኣሰራር
Waww Arif new
መልካም። ግን ዳቦው በወተት አደለ የሚሰራው❓
ስሙን የጸም ፋታ ነው
በጣም ምርጥ ቀለል ያለ ቁርስ ነው። በፍስክስ ብንጠቀመው? ለወደፊቱ ግን የፆም እንቁላል፣ የፆም ....... እያልሽ እንዳታቀርቢ። ፆም ማለት እኮ ሥጋን ለማድከም ከምግብ መከልከል ወይም ምግብ አለማማረጥ ነው። ሰው ደግሞ ወዶ ለነፍሱ ሲል ነው የሚፆመው። ስለዚህ አስቢበት። እንደፈረንጆቹ vegan ምናምን እያሉ ማስተዋወቅ ይሻላል።
🤣🤣🤣
ከዛ በምንድን ነው የምንበላው በዳቦ
ymeweded demetse plus arife korse
አመሰግናለሁ😍
Yene wid wedijewalew betam new yemitafitew❤❤
የኔውድ በጣም ነው የሚያምረው
አመሰግናለሁ ማሬ😘😘😘
የኔ እህት እጅሽ ይባረክ
ሸግዬ ሸጋለም ሸጊቱ 😂በይው
ዳቦ ፍርፍር ይባላል
Sounds is good it looks yummy thank you for sharing 🌹
እኔም ሰርቼ ሸር አድርጌዋለሁ
ዋውውው በጣም ወድጀዋለሁ ሲታይ ራሱ በጣም ያምራል
በማንኪያ ነዉ የሚበላዉ ወይስ በእንጀራ
Bemsnikrya😍
ስሙማ በቃ ዳቦ በድንች ፍርፍር ነው
የኔ ቆንጆ ይጣፈጣል ተባረክ❤❤
አሚን😍
በርች🥰
በጣም ጎበዝ ነሽ 👍👍👍👍👍
wow
ጉበዝ
አላሉ መችነው ምትጨምሪ ብዬ አየጠበክ በርቺ ጣፋጭ
አመሰግናለሁ😘
ቆንጆ ፈጠራ ነው ስምሽን ባላውቀውም በአንች ስም ጠርቼዋለሁ
የፆም እንቁላል ጥብስ እንበለው? ❤
yamral ❤
ያምራል የኔ ቆጆ
Thanks😍
I have did it before I see your video! Amazing !
Thanks dear😍
ምግብ.. ድንች... ፍርፍር 👍👍👍ጎበዝ.. ጎብዝንሽ.. አች
ድንች ባይገባ ችግር አለው እንዴ
ጥሩ
ስሙን የብላኔ ብለነዋል ሊላው ስህትሽ ሽንኩርት ስትገለብጪ በቢላ ይሁን ወደመጥበሻ ለሁሉም ያምራል ቴተስቱን አላህ ወአለም አልቀመስነው😂❤
ቆጆነው 🥰🥰🥰🥰
semunem bezaw betesechiw arif nw
Fike biyewalew😂
Likish ke viewersh gar the same 😮Arif new ❤❤❤
ሰራሁት 1ኛ ነው።
ይመችህ🙌
Yetaftal😋
Wow enamsegnalen betam berchi
በጣም ቆንጆ ቁርስ ነዉ ሰለዚህ አእንቁላልን የሚተካ ቁርሰ ይባል የሚገልጸዉ ይመስሀኛል
ጥሩ ነው
ድምፅሽ ራሱ ያጠግባል።
Ewnet new🤣🤣
እውነት ነው
Waw yamral Semun ye fasting enkulal firfer beyew 👌
Beka biyewalew🤗
Betam Konijoooo New
Thanks😘😘😘
ሞክረዋለሁ በጣም ምርጥ ነው አመሰግናለሁ
so 😋 delicious
Thanks dear😘❤
ስለሰራሽው እጅሽ ይባረክ ይሄ ግን እንቁላል ዝርዝር ሳይሆን ዳቦ ዝርዝር ነው የኔ ማር
Wow
የንቁላል መንቀኛ ንበሎው እንዴ፡???
I already call it habsha talent. Looks delicious. Thanks
ዋው በጣም የቅርብ በርቺ
nice one
Waaaw konjo
ማሸ አላህ ❤️😍
Wowwwww
Zeyt😮 ayfelgm aydel yenawd Asnka enbelewa
Good Food 🍲 very very sweet
Wooow looking so yummy uff can't wait try 👌👍
ዳድ ይባል ዳቦ ከሚለው ዳ ወስዶ ድንች ከሚለው ድን ይውሰድና ዳድ ይባል
ስሙን የፆም እንቁላል ብየዋለሁ
ድንች ፍርፍር
የፆም እንቁላል ዝርዝር በይው እጅሽ ይባረክ
ለምን ፆምን እንሸዉደዋለን ከጾምን ለምን እንሸዋወዳለን ፈጣሪ ጾመንም በተለመን
እንደዛ ለማለት ፈልጌ አይደለም እንቁላልን በዚ መሸወድ ይቻላል ማለቴ ነው ከፆም ውጪም ቢሆን😍
@@Hidaya-kitchen- u r Polite
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ የኢትዮጵያን የኑሮ ዉድነት ያገናዘበ ነው የምትሰሪው ምግብ አጅሽ ይባረክ
የእዉነት እንቁላል የሚል ፅሁፍ ሰለኣየሁ ገባሁ ይሀምንኣይነት እንቁላልነዉ ብየ ም/ቱ በጣም ደስ የሚልነዉ ስታየዉ
በጣም አሪፍ ነው ከእንቁላልም ይበልጣል ዳቦ ፍርፍር ሊሊባል ይችላል👍👍#
Wellahi betam wedjewalew Berchi konjo new tesmamtonal enantem mokrut ❤
betam arif new mokrewalew berchilgn
ፋታ ነው እሚባል
ዋው
በስናም ከለሩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር❤❤❤ተባረኪ
ፋታ በድንሽ ይባላል።
በጣም ጥሩ ሥራ ነው
Yhe megeb ye eritrea New semu degmo fata ybalal yenie ehet betam gobez berchilegne Egziabher Ybarkesh
እቁላል ለምኔ በይዉ ስሙን
አሪፍ እንቁ ብዬዋለሁ😉
እንቁዬ😂😂😂
በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ እናት
Amen azebiye💋
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውውው በጣም ምርጥ ነዉ በርቺ❤❤❤🎉እጅሽ ይባርክ ❤❤❤❤🎉
ጎበዝ፣የኔውድ፣በረቺ፣
የምግቡስም፣የፈጠራ፣ውጤት፣
ድንች፣በዳቦ፣ፍርፍረ፣ይባላል።
አሏህ ይባርክሽ
Ameen🤗😍
Oo wow
💋💋💋
ጥሩ ነው በርቺ
እናመስግንለን እህቴ❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል
ልዩ ነሽ በርቺ
እጅግ የሚገርም ጣዕም ነው ያለው ሰርቼ ቀምሼዋለው
በጣም ጥሩ ፈጠራ ፡ ያምራል እናመሠግናለን።
ድንቹን ባትቀቅይ ጥሩ ነበር ብጠብሽው የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር
U good at creating I like it and I will teast it
Wawuu batem das yilele konjo barchi
ጨጨብሣ ይባላል
ጣፋጭ ነው ተባረኪ
አሚን የኔ ውድ😘
Dabo ferefer
በጣም የመራል ውድ
አመሰግናለሁ😘😘😘
ድንች ፍርፍር በይው ተመችቶኛል
አሪፊ ነው
Tebarkiy
Wow betam harif new lijoche wedewital enameseginalen
😘😘😘
ማሻ አላህ 🥰🥰🥰
የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ
አሚን😘
ዳቦፍርፍርበድንችበይውእጂሸይባረክ
አሚን የኔ ውድ😍
Asmera lay yetlmede kurs nw fata yebalal 👌
በጣም አዲናቅሽ ነኝ።
ኣብሽሪ ቆንጅየ ደስስስስ ይላል በጣም ቀለልያለ ኣሰራር
Waww Arif new
መልካም። ግን ዳቦው በወተት አደለ የሚሰራው❓
ስሙን የጸም ፋታ ነው
በጣም ምርጥ ቀለል ያለ ቁርስ ነው። በፍስክስ ብንጠቀመው? ለወደፊቱ ግን የፆም እንቁላል፣ የፆም ....... እያልሽ እንዳታቀርቢ። ፆም ማለት እኮ ሥጋን ለማድከም ከምግብ መከልከል ወይም ምግብ አለማማረጥ ነው። ሰው ደግሞ ወዶ ለነፍሱ ሲል ነው የሚፆመው። ስለዚህ አስቢበት። እንደፈረንጆቹ vegan ምናምን እያሉ ማስተዋወቅ ይሻላል።
🤣🤣🤣
ከዛ በምንድን ነው የምንበላው በዳቦ
ymeweded demetse plus arife korse
አመሰግናለሁ😍
Yene wid wedijewalew betam new yemitafitew❤❤
የኔውድ በጣም ነው የሚያምረው
አመሰግናለሁ ማሬ😘😘😘
የኔ እህት እጅሽ ይባረክ
ሸግዬ ሸጋለም ሸጊቱ 😂በይው
ዳቦ ፍርፍር ይባላል
Sounds is good it looks yummy thank you for sharing 🌹
እኔም ሰርቼ ሸር አድርጌዋለሁ
ዋውውው በጣም ወድጀዋለሁ ሲታይ ራሱ በጣም ያምራል
በማንኪያ ነዉ የሚበላዉ ወይስ በእንጀራ
Bemsnikrya😍
ስሙማ በቃ ዳቦ በድንች ፍርፍር ነው
የኔ ቆንጆ ይጣፈጣል ተባረክ❤❤
አሚን😍
በርች🥰
በጣም ጎበዝ ነሽ 👍👍👍👍👍
wow
ጉበዝ
አላሉ መችነው ምትጨምሪ ብዬ አየጠበክ በርቺ ጣፋጭ
አመሰግናለሁ😘
ቆንጆ ፈጠራ ነው ስምሽን ባላውቀውም በአንች ስም ጠርቼዋለሁ
የፆም እንቁላል ጥብስ እንበለው? ❤
yamral ❤
ያምራል የኔ ቆጆ
Thanks😍
I have did it before I see your video! Amazing !
Thanks dear😍
ምግብ.. ድንች... ፍርፍር 👍👍👍ጎበዝ.. ጎብዝንሽ.. አች
ድንች ባይገባ ችግር አለው እንዴ
ጥሩ
ስሙን የብላኔ ብለነዋል ሊላው ስህትሽ ሽንኩርት ስትገለብጪ በቢላ ይሁን ወደመጥበሻ ለሁሉም ያምራል ቴተስቱን አላህ ወአለም አልቀመስነው😂❤
ቆጆነው 🥰🥰🥰🥰
semunem bezaw betesechiw arif nw
Fike biyewalew😂
Likish ke viewersh gar the same 😮
Arif new ❤❤❤
ሰራሁት 1ኛ ነው።
ይመችህ🙌
Yetaftal😋
Wow enamsegnalen betam berchi
💋💋💋
በጣም ቆንጆ ቁርስ ነዉ ሰለዚህ አእንቁላልን የሚተካ ቁርሰ ይባል የሚገልጸዉ ይመስሀኛል
ጥሩ ነው
ድምፅሽ ራሱ ያጠግባል።
Ewnet new🤣🤣
እውነት ነው
Waw yamral
Semun ye fasting enkulal firfer beyew 👌
Beka biyewalew🤗
Betam Konijoooo New
Thanks😘😘😘
ሞክረዋለሁ በጣም ምርጥ ነው አመሰግናለሁ
so 😋 delicious
Thanks dear😘❤
ስለሰራሽው እጅሽ ይባረክ ይሄ ግን እንቁላል ዝርዝር ሳይሆን ዳቦ ዝርዝር ነው የኔ ማር
Wow
የንቁላል መንቀኛ ንበሎው እንዴ፡???
I already call it habsha talent. Looks delicious. Thanks
ዋው በጣም የቅርብ በርቺ
😘😘😘
nice one
Waaaw konjo
ማሸ አላህ ❤️😍
Wowwwww
Zeyt😮 ayfelgm aydel yenawd
Asnka enbelewa
Good Food 🍲 very very sweet
Thanks dear😍
Wooow looking so yummy uff can't wait try 👌👍
ዳድ ይባል ዳቦ ከሚለው ዳ ወስዶ ድንች ከሚለው ድን ይውሰድና ዳድ ይባል
ስሙን የፆም እንቁላል ብየዋለሁ
ድንች ፍርፍር
የፆም እንቁላል ዝርዝር በይው እጅሽ ይባረክ
አሚን😘