Macheame endezemedocheh ayserq. Gedele wuste yetgedlute zemedochee tizee eyalhue newu, neqa getachew reda ena abyie ayhune best body endehonu alwkime auhinim. Wusha wake up .
Qzanam , halie speak the truth. Don't scare, if scare shut up. Remember when he went tgri try to make peace with getachew and debratsnone, abye , syoume etc (tplf) , so now to talk to halie it seems you're hater because he is Amhara. So listen yourself.
Oh,it was easy to shoot to Tigray He thought the war stayed in Tigray forever.now the war transfer to his region now start to speak up not about his people but about his money and business.God is good .
በሚበር አውሮፕላን ሳይሆን በሚሰጥም መርከብ ውስጥ ነው የተሳፈርነው። ንገሩት ይህንን የጠንቋይልጅ። ደስ የሚለኝ በእንደዚህ አይነት ገልቱ መሪ አለመገዛታችን ነው።
እየገደለን እኮ ነው ሙድ እየያዘብን
ቀጥቅጦ
እየገዛህ እኮ ነው ባሻ
ጥሪት ከ4 kilo eko nw misefereleh
Gereduen, tirunhen atyiume. @@DannyTekaBeyene
ቂቂቂ ሲሉ ሰምተሃል ድንቄም ቀጥቅጦ መግዛት! ካለ አዲስአበባ ምንም በቅጡ የሚቆጣጠረው ቦታ የሌለው ሙትቻ ዲክታተር !
Bitter truth ... 😥Denezezn eko😢
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስን ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሰን/አደረሳቸው ❤🙏
ጌታቸዉና ደብረፅዮን እግዚአብሔር ይይላችሁ እናንተ ተዋርዳችሁ ሕዝቡን እብዶች እንዲደነፉበት እድል ፈጠራችሁ ። ብታስቡበት ይሻላል!!!
በተለይ ይሄ አረቂያም
Blame those who are driving behind Getachew. You know what I am saying😜
@@Resilience3 I don’t know what you mean , say it clearly!
ኡትዮ ፎርሞች ይኸነን ሰዉዬ አታቅርቡብን እባካችሁ
ይሻላል
አቢይ አህመድ እብደቱ ብሶበታል
ይህ ቀባጣሪ ዉሸታም እንደዚህ እንደቀለድብን አይቀርም አንድ ቀን የገዛ ምላሱን ይጎርሳል።
ሃይሌ አይዞህ ገለቴ ሃብትህን ስትሰበስብ ሰላም የሰጡህን ክደህ የሰበሰብካት ሃብት እስክታልቅ ዋጋ ትከፍላለህ አይዞሽ ገለቴ
Yes,for him everything about his money
Macheame endezemedocheh ayserq. Gedele wuste yetgedlute zemedochee tizee eyalhue newu, neqa getachew reda ena abyie ayhune best body endehonu alwkime auhinim. Wusha wake up .
@@Addis.AAbgkof የሳዋ አይጥ ነህ ወይስ የሽፍቶች አይጥ ባላቅም ዘመዶቼ በድንጋይ እና በቅጠል ከመፀዳዳት ቡጀሌ በእሾህ ከመንቀስ ያዳኑህ ያሰለጥኑህ ምን እሚሰረቅ ኖሮህ ነው 80% በባዶ እግሩ የሚሄድ ህዝብ ነው ያገኙት ከ 70 ሚልዮን ጉንዳን ወደ 120 ጉንዳን ያሳደጉ አብይ ነው ጉንዳን ያላችሁ 😂😂😂😂 አንዱ አንተ ነህ
Qzanam , halie speak the truth. Don't scare, if scare shut up. Remember when he went tgri try to make peace with getachew and debratsnone, abye , syoume etc (tplf) , so now to talk to halie it seems you're hater because he is Amhara. So listen yourself.
@medhindebas5003 what about tplf. They make tgri people to put primitive society. You talk about halie.
ሃይሌ ገብረስላሴ ገና ምኑን አይተህ የእናቶች እምባ ገና ያ በኢሃደግ ግዜ ያፈራው ንብረት ታጣለህ!
ትግራይ ሀቢቢቲ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤
እነ አጥፍቶ መጥፋት 🙄🙄
ይሀው አሁን እየኖርክ ነው እኮ@@ETBeMore
@AmirAmir-w9h3z የመኖር ትርጉሙን google it 🙄 ሀገር አጥፍቶ የሚንገዳገደውን "ቡድን" አጨብጫቢ ነህ:: ደሀው ህዝብ እንደበሶ እንደተበጠበጠ አመታት ሆኑ::: የት ነው የምትኖረው?? ድህነትን: ጦርነትን: በበረሀ: በባህር: በአየር: ያመለጥከው: "መኖር" ሰላቃተህ ነው::
አይ አብይ እብዱ የፈጠረህ አምልክ ያጥፋህ ልጆችህን ሣይቀር ጠራርጎ ያጥፋህ በሣት ያቃጥልህ
መቼም፣አብይአውነት፣የምትናገርበትን፣ቀን፣ናፈቀኜ፣ድል፣ለፋኖ፣አውነት፣ያሸንፋል።
#ትግራይ 💛❤️🙏
ሐይሌን አትሌት ሳይሆን ባልቴት ብለህ ጥራዉ ይሄን ማፈሪያ💯
ደንቆሮ አማረኝ አይግባህም
አንተ ለሀገርህ ምን ሰራህ? አይባልም።
yony ዓማኑኤል ኦስፒታል የሚወሰድህ ዘመድ የለህም???
አንተ መንደርተኛ እሱ ያበረከተው ብዙ አለ አንተ ምነው የሆነ ነገር በዚህ መስመር እያበረከትኩ ነው ብትል
ዛሬም ጥላቻ ያመጣውን ጥፋት እያየህ? ይሄ መንፈስ ለሌላ ሳይሆን ራስህን ያጠፋል
አይ እኛ ጥቁሮች ምን ያህል ጭንቅላታችን ማመዛዘን ማይችል መሆኑ ሚታወቀው ከውድቀት መማርና መነሳት ስለማንችል ነው
ማፈሪያ ባዶ ጭንቅላት ዶማ ያኔ የነገሩን ለውድቀት ዳርጎን አሁንም እዛው ላይ
አቤቱ አምላካችን ሆይ ታረቀን ይቅርም በለን አሜን፫
እትዮ ፎርም ክብር አለኝ
ኢትዮጵያዊን ግን የትግራይ ግፍ እንባ ብዙ ያያል የመሬት መቀጥቀጥ የግፉ ይውረድ ይቅር ብላቹ ጠይቁ
ድምፁን ማልሰማበት ዜና ናፈቀኝ
ሰዉ ለመግደል ያላሳፈረው ኑሮ ውድነት የሚያሳፈረው :-አላጣም !!
You right,for him everything is about his property and his money .
#ሰሜናዊውን ለማጥፋት ያልተሳካለት ስርዓት እንዲያከትም አንድነት መፍትሔ ነው።#ሰሜናዊያን (አማራ እና ትግራይ )
የህዝቡን ጩኸት የሚሰማ አምላክ በግዜው ይፈርዳልና እድሜ ብቻ ይስጠን።
ገረዓልታ ነው ያለው ምንአባቱ ነው የሰራው ገረዓልታ ትግራይ ያወደማትን ነው እየገለፀ ያለው
እኔም ገርሞኛል ገር
ጠቅላዩ ሰዉን ለማደንዘዝ የሚሄድበት እርቀት ዓላማውን ግልጽ አድርጎታል።
ሐይሌ ገ/ሥላሤ የጁን ነው ያገኘው።
ኀይሌ ነው ወይ ያላቅምህ ጦርነት ያስጀመረህ ! ከሳራ ወያኔ 😂🤣😂
ኀይሌ ነው ወይ ያላቅምህ ጦርነት ያሰጀመረህ🤣😂🤣
አለ ገና በለዉ ለዚህ ገጣጣ
ይሄኛው ትኬት ግዙ እንብረር ይላል ያኛው ደግሞ በፍጥነት እየበረርን ነው ይላል እረ ጎበዝ ተወዛግበው ኣወዛገቡት ይሄንን ምስኪን ህዝብ
እውነት ነው ጠቅላዩ ይሄን ሰራሁ አብለጨለጭኩ ይላል ሰላም ከሌሉ ትርጉም የለውም
❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
የ"ፕሌንዋ"ጉዳይ የነጠቅላዩን ጤነኝነት እንድጠራጠር አረገኝ።
ሰላም ለኢትዮጵያ
ሐይሌን እማ የከፋ ይስጠው
አሜን
ለምን?@@sabatedla1733
Densz, zendon teyekew
@@sabatedla1733 lanchi yaregew ekekam
ምቀኝነት አጠፋን እያጠፋንነው ይቅር ይበላችሁ ምቀኞች
በሚገባን ቋንቋ መልእክቱ አልገባ ሲለን በማይገባን ምሳሌ ግራ ማጋባት ቀጥለዋል ወይሀገራችን ታሳዝናለች
መናፈሻ ( መዝናኛ) ምን ያደርግልናል ዳቦ ከኛ ርቆብናል...........
ፋሽሽት የኢትዮጵያ ሰራዊት
ትግራይ ከገባ ጦርነት ማወጅ ነው
የሚቆጠረው!!!!!!
ጀግና በርታልን። የኦሮሞ ነፃነት ግንባርን ነገር ዘግብልን።
ኢትዮ ፎረም ወስጤነው❤❤❤❤❤
ሃይሌ ክላሽዋን አንጠልጥለ መሄድ ነዋ
ኃይሌ ትልቅ አቅም ያለውና በላቡ የከበረ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው
አገሪቱ የአብይና ግብራሃበሮች የግል ኩባንያ ሆናለች
አብይ አንተ ከመጣህ ጅምሮ ሀገሪቱ ገማች እንኳን ልታድግ የመንድር ዱርየ
አብይ የተናገረው ያለ ታአምር በራሱ እና በቤቱ ያለ ነነው በኢትዮጵያ ያለ አይደለም ቸሩ መድሃኒአለም ሃገራችን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ቸር አሰማኝ ምነው ሰሞኑን ብልፅግና መብረር አበዙ 🤔
ቃል የለም ጌታ ይቅር በለን ይህ በሀጥያት ምክንያት የመጣ ሰው ነው ።
የህዝብን ስሜት ስትረዳ እና እንደ ህዝብ ስትኖር ሊሰጥ የሚገባ አስተያየት ( እንደ ግለሰብ ደልቶህ ስለኖርክ ዝምታ የትም አያደርስም ) ምስጋና ይገባል ለሀይሌ!!!
እኛም እንዴት ሿሿ ሰርተህ እንደተመረጥክ ይገርመናል 😢😢😂😂
ማነው የመረጠው ፣ የት ተወዳድሮ ነው ፣ ድንገት ክፉ መንፈሶቹና ሴጣኖቹ መርጠውት ይሆናል
ህዋሀት በሚል ሽፋን የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋላቹ ስለፈለጋቹ ከዛ ሌላው እዳው ገብስ ነው የሚል ማንም ሿሿ አልሰራቹም ራሳቹን አትዋሹ አታታልሉ
ሃይሌ በቃ መከላከያን ተቀላቅለክ ተዋጋ at least ከ5 አንድ አታጣም።
ማፈሪያ ገጣጣ !!!
እግዚያብሔር ይስጣችሁ , ይጠብቃችሁ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ።
እብድ ነዉ አብይ
እናመሰግናለን
አቶ ሀይሌ ገ/ስላሴ
ተፋፋረን ነው እንጂ ሳይሆን! ኮሎኔል አብይን ፈርተን ነው እንጂ ሁላችን መኖር ክብዶናል በለን🧐የኛ ዘማች ህምምም🙄
5 ፣ 6 አመት በሠላም እጦት 300 ኪ ሜ እርቀት ወላጅ ማየት የማይቻልበት አገር አየመሩ መሪ ነኝ ሲል የማያፍር እብድ መሪ አብይ ብቻ ነዉ
በናትህ በናትህ ይህን ሰው ምስሉንም ድምፁም አታሳየን አታሰማን እናምናለኖ
አይዞአችሁ አብይ ታይቶት ነው ነብሱ በቅርቡ ወደ ሲኦል ስለምትበር ነው። የዛኛውን እንኳ ተውት አልቆለታል።
ተመስገን ጥሩነህ ጥሩንባ
ኧረ እነጌታቸው እነዛ ህፃናት አፈርውስጥ ከታቹሀቸው የመጣቹኻቸው ያሳዝኟቹህ 😢😢😢😢
ሃይሌ ገብረስላሴ ።ፈጣሪ ፍርዱን ሲሰጠው ያሳየኝ እንደስራኽ 😢
Haile minee aderegachu degmoo??
Ante Kebte haile min atefa?
አሜን ።
ኦነግብልፅግናሀገርአጥፊነውአብይዝምይውደም።
ሀይሌ ድሮም ጀግና አሁንም ጀግና እናመሰግናለን ።
እንኮንና ዛሬ ከ4ዓመት በፊት መላ የአለምን ህዝብ ይዞ ብልፀግና ሞክሮታል ግን አልተሳካም
ህወሓት የትግራይን ህዝብ ብአዴን ደግሞ የአማራን ህዝብ ይዘውት ጠፉ
ብልፅግናና መሪዎቹ ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የሚያወሩልን ??
አብይ , በአውሮፕላን እኮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሚጓጓዘው ወዶ ሳይኋን ተገዶ ነው! እውነቱ ሀገር እየፈረሰ ስለሆነ ነው!🤔
እኔኮ የሚገርመኝ ነገር ይህ ሰዉ ታሟል ከሱ ዉጭ ሰዉ ያለ አይመስለዉም ቢኖሩም እደሱ የማያቁ የማያስቡ ነዉ አርጎ የሚያየን የአባ ገነኖች አመለካከት ይህነዉ
ኢትዮ ፎረም 1ኛ ግን የዚህን ሰው ድምፅና ምስል አታሰማን አታሳየን
ብልጽግናዎች ሌላ ኢትዮጵያ አላቸው እንዴ? አብይና ተመስገን በአውሮፕላን መብረርን ተመካክረው በምሳሌ መገለጫ ይዘው ወጡ እንዴ?
አንዱ የሆነ ቦታ እንደ አነበበው ሌላው እንደ ተነገረው አሰሙን ሳያመዛዚኑ :ሰላምና ፍቅር የሌለው ኑሮ ምኑ ነውና ትርጉሙ "!
አማሀራ❤❤❤❤
በጦርነቱ ጊዜ በክፍ ቀን አብረው የተዋደቁ ሰወች ዛሬ ለስልጣን ሹኩቻ? በጣም ያማል🤔🤔🤔
አቦ እኛንም ገረመን
ኣብይ ግን ሲፍላሰፍ ነው ምያድረው ኣይደል 😅😂ሰላም ለትግራይ ሕዝብ
ህዘሓት ኣልተከፈለምምምምምምምም
ነገርየው ኣስተካክለህ ዘግብ
እግዚአብሔርን ይቅር ይበለን ከማለት ምን ይባላል።
ሃይሌ ለዛ ቢስ!!! ከአምስቱ ጥይቶችህ አንዷ ወደ ራስህ የምትተኩስበት ጊዜው አሁን ነው!!! በርታ!!!
ምን ጠቅላይ ሚንሰቴር ነው ዱርዬ እንጂ ተመሰገን የዱርዬ ቆለጥ ነው
አይ ሃይሌ አንተም ሲከፋ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም አምስት ብተኩስ አንድ ትግሬ እገድላሎህ ብለህ ስትፎክር ነበር
አብይ እስድ እኮ ነው እብድ ምን እንደሚናገር ጠንቅቆ አያውቅም። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
ከብልጽግና ጋር ለመብረር ትኬት ቁረጡ Vs የሚበሩ ሰዎች ለውጡ አይታያቸዉም😂😂😂አይጣረስም ሆይ!!!
አለማወቁን እንኳን የማያውቅ ደንቆሮ ነውኮ።
የደደቡ የእድገት ትንታኔ ይገርማል
ሰው የእለት ምግብ መብላት ተስኖት እያደረ , ያስቀመጠው ብር በየጊዜው እየጋሸበ , አዳዲስ ለማኞች በየከተማው እየተጥለቀለቁ ... ደደቡ በእድገት አውሮፕላን ውስጥ....
Ayi Haile! Ahun new yemiaweraw? Rasu tor gossami alneberem?
የአፄ ሀይለ ስላሴ ስትራቴጂ አብይ አይጠቅምህም አደገኛ ብየዋለሁ።
ሀይሌ ፋኖ /ሸኔ ትቀላቀልና ከ5=1 አታጣም ።
Denz
በፋሸሸት አብይ አሕመድ ትግራይ
100ወደ ሃላ መልሳታል
እረ ሰላም አመጡለት ለዚህ አገር ፣ እየነኮተ ነው😢😢😢
ወይ ጉድ ሁለት መልክ ያላት ኢትዮጵያ
ጮርቃው "አይዞኝ" እያለ ነው ። ይሄን ሰራሁ ይህን ሰራሁ ይላል ይሄ ቀባጣሪ፤ ህዝብን የሚያሰራ ጠ/ሚንስትር እንጂ ሰራሁ እያለ ልብ የሚያወልቅ ጉረኛ የሚፈልግ ያለ ይመስል። ሰራኋቸው ከሚላቸው ውስጥ የሚገኘውን ገቢ ፣ የፈጠሩትን የስራ እድል እስቲ ይናገር። ያባከነው ሃብት ከውበት ላይ ይልቅ ልማት ላይ ቢውል የስንቱ ኑሮ ይሻሻል ነበር? ህዝቡን እንደራሱ ዳፍንታም አድርጎ ቆጥሮታል ።
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
በእብድ የምትመራ አገር በምናብ የሚ ያወራ ሰው እግዚአብሔር ይማርህ
I couldn't believe that Tegaru end up in this situation. Please open your eyes Tegaru!
ፋሽሽት አብይ አህመድ እና ብቹሎቹ የሚናገሩት የቀውሶች እና ወፈፌዎች ንግግር መስማት እርባና ቢስ ነው::
የብልጽግና የኢትዮጵያ አውሮፓል ልትከሰከስ እባካቹሁ የብለልግና አባት ተሳፈሩ እንዲሁ ፓይለቱ በጣም ዝነኛ ይሆናል።
በስመኣብ እንዲህም ኣይነት መሪ ኣለ እንዴ?😅😅
አልሸባብ አለ ይገለዋል እኮ መጠንቀቅማ ግድ ይላል።
እኛ የማንኖርበት አለም የሚኖር ሰውዬ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒሥቴር አቶተመሥጌን
መሬት መንቀጥቀጥ የህዝቡ ደም ነው ! ፀልዩ ህዝቡንና እግዚአብሔርን ይቅር በሉ።
ኃይሌ ገ/ስላሴ ምነው ባር ባር ኣለው? ኣምስቱ ጥይቶች ኣለቁበት ወይስ 500 ጥይት ይሁኑለት?
Oh,it was easy to shoot to Tigray He thought the war stayed in Tigray forever.now the war transfer to his region now start to speak up not about his people but about his money and business.God is good .
Selhm. Nesbe. Tigray. 🙏💊✔️
እውነቴን ነው ምልክ ብዙ ተስፋ አድርገን ዝም ብለን ነበር ነገር ግን አብይ እንኳን ሀገር ቲም መምራት እንደ ማትችል ግልፅ ነው
አብይ ና ተመስገን ከልሞቱ ሌላውን ብሞት እምንት እና ኮሽታ ነው ።
ምን አይነት ደነዝ ነው ግን
ያ ቢሾፍቱ አካባቢ የተከሰከስው ቦይንግ 737 ይሁን
ከአበዱ አይቀር እንደ ጠሚ አብይ
ሀይሌ የባለጌ ጥግ አሁን ነዉ የታየህ!!
Ethio Forum ❤❤💚💚❣️🙏
ጌታቸዉና ደብረጽዮን ተስማሙ ! የእልህ ፖለቲካ የትም አያደርስም !!! አለበለዚያ ሁላችሁም ትጠፋላችሁ!
ሀይሌ """መቀነስ """አማርህ😂😂😂😂