ጌታ በዜማ የሰጠኝ ራዕይ አለ !! 2013 እንዴት አይነት አመት ይሆናል? ጌታ መቼ ይመጣል ?ቤተክርስቲያን ያቃጠሉ እና መንገድ የሚዘጉ ዋጋቸውን ያገኛሉ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 275

  • @asteraster5273
    @asteraster5273 4 ปีที่แล้ว +155

    እኛ ማናቃቸው እነሱ ሚያውቁን የበቁ አባቶች እኮ አሉን በረከታቸው ይድረሰን በያለንበት

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 4 ปีที่แล้ว +78

    በመላው አለም ኑሮን ለማሸነፍ ለተሰደድን በፀሎት ያስቡን ወደሃገራችን እንዲመልሰን

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው አሜን እግዚአብሔር ያስበን
      ውዶች መንፈሳዊ ቤተሰብ ሁኑ
      ✝ "በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ" (መዝ. 65÷11)✝
      እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሰን! አደረሳችሁ!
      👉 th-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/fGien-nCe7Q/w-d-xo.html

    • @yeshemebetworku6599
      @yeshemebetworku6599 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው አባቶቻችን ኧረ አይረሱንም እንኳን በስደት ላለን ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን ነውና ሰለ ዓለም ሁሉ ነው ሚፀልዩት

    • @እሪታእሪታ
      @እሪታእሪታ 4 ปีที่แล้ว

      እድሜናጤናይስጥኦት አባ

    • @aboneshashenafi5769
      @aboneshashenafi5769 4 ปีที่แล้ว

      Abete yekrestose e deme lemakefafte yalte tshyfe manebebe

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 4 ปีที่แล้ว +23

    አባታችን በረከትዎት ይደርብን በፀሎት አስቡን የኢትዮጺያ ትንሳኤ እንድናይ እመብዙሀን ታማልደን

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 ปีที่แล้ว +64

    በአለም ዙሪያ ለምትገኙ የታላቋ የቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ የኦርተዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ቅዱስ እሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹህ አደረስን አሜን። ለኢትዮጵያዊ በሙሉ እንኳን 2013 ዓ-ም አዲስ አመት አደረሳቹህ አደረሰን በአሉን የስላም የፍቅር የደስታ ያደርግልን ዘንድ በየእምነታችን መፀለይ ይጠብቅብናል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።

    • @rrww2982
      @rrww2982 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @yewoineshetamdebirhan3528
      @yewoineshetamdebirhan3528 4 ปีที่แล้ว +2

      ንጉስ ለሞገሱ፤ደናግላን ለክብራቸው፤ጀግናዎች ለልባምነታቸው፣ክብሯን ነፍሳት ለከበረው ህይወታቸው መገለጫ ይሆን ዘንድ የሚለብሱት ካባ ሽሙጥ ተይዞባት ስላቅ ተደልቆባት ትርጉሟ ከተዛባ ሰንበትበት ብላለች።
      ***
      ሀገራችን ኢትዮጽያ ንጉስ ለሎሌ የሚሰግድባት፣የገዳይ የርኅራሄ ድንቅነት በሟች ነፍስ የሚሰበክበት፣ጥላቻ ዳኛ ሆኖ ፍቅር የሚከሰስባት ምድርን እየመሰለች ነው ። ጋለሞታዎች ደናግናላኑን የሚመክሩበት፤ግፍ አዛዢ ሆና ደግነት እርቃኗን ቀርታለች።
      **
      የሻሸመኔው የበደል እንባ ሳይደርቅ፤የአሳሳው ጩኸት ከጆሯችን ሳይጠፋ፤የዶዶላው የሞት ዜና ሳይረግብ፤ ገዳይን በጉያው ሸሸጎ ክርስቲያኖችን ላይ መላእከ ሞት ያዘዘው ጎረምሳው መሪ ዛሬ የሰላም ሰው ተብሎ በውዳሴ ከንቱ ተኳኩሏል። አጃሂብ ነው በእውነት
      ***
      ከሜንጫ ለተረፉ ፣ርሃብ የጠናባቸውን ምዕመናን "እግዜር እንኳን አተረፋችሁ" እንኳን ያላለው ድልቡ ሰው የሰላም ሰባኪ ተብሎ በመድረክ ላይ አሽቀርቅረዋል።
      **
      አሁንስ ይህቺ ምስኪን ሀገር እንደ ህዝበ እስራኤላውያን 400 የቅጣት ዘመን እያሳለፈች እንደሆነች ልቤ እያመነ ነው።ከእዚህ በኃላ እንለምን ዘንድ የሚገባው ከግዞት ዕድሜያችን በኃላ የነፍስና የስጋ ከነዓን የሆነችውን ምድር እንወርስ ዘንድ ስንቅበዘበዝ ሌላ 40 ዓመት በደረቀ ጪንጫ ህይወታችን ላይ እንዳይጨመርብን ነው።
      **
      ልክ እንደ ሳዖል ከበግ ጠባቂነት አምጥተናቸው ሺህ ዓመት ንገስልን ብለን የሰየምናቸው ሰዎች አምሳለ ሳሙኤል የሆነችውን ቅድስት ቤተክርቲያን እና ክቡራን ዜጎችን የነፍስ ቀሚስ ጎታች ሆነዋል።የነገሱበት ዙፋን በህዝቡን ስጋና ነፍስ የተሰራ እስኪመስል ድረስ ለእነርሱ ምቾት እና አድናቆት እስከመች ምስኪናውያን ነፍሳቸውን ይገብራሉ?
      **
      ፔራሚድ እና ጦረኛ ፈረሶኝ የሉም እንጅ ግብፃዊ ባልሆነችው ምድር ላይ ደንዳና ልብ የያዙ ፈርዖናውያን ከነገሱባት ሰነባብተዋል።
      #ማራናትrr

    • @Moha-hw9zl
      @Moha-hw9zl 4 ปีที่แล้ว

      Etiyopiya yemuslim hagar nachi qomatochi terara ser nabarachuh

  • @yeshemebetworku6599
    @yeshemebetworku6599 4 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን እረዴት በረከት ይደርብን አይለየን ፃለታቸው በየአለንበት ይጠብቀን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜወትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 4 ปีที่แล้ว +43

    አባታችን በፅለቶዎ ኢትዮጵያን አስቧት

    • @start_easy_app
      @start_easy_app 4 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ የቪዲዮውን መልዕክት ሳልመለከት ፖስት ስላደረኩ።

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/fGien-nCe7Q/w-d-xo.html

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 4 ปีที่แล้ว +3

    ግርማዎ ደስ ይላል በረከትዎ ይድረሰኝ አባታችን

  • @nitsuhtesema3199
    @nitsuhtesema3199 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የመረጣቸው ያባታችን በረከት ለኢትዮጵያ ለእኛ በረከታቸው ይድረሰን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @sovip7421
    @sovip7421 4 ปีที่แล้ว +28

    አድሜ, ይስጦት, አባቴ ካፎት የሟጣውቃል, አደማር, ይጣፍጣል, በረ ከ ቶት, ይደርብን, እኔ በጣም ነው የምወዳቸው

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/fGien-nCe7Q/w-d-xo.html

    • @mahilove4467
      @mahilove4467 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 4 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የሰጠን ስጦታችን ነዎት ግርማ ሞገስዎ እና ከአንደበትዎ የሚወጣው ቃላቶች ሁሉ ልብን ደስ ደስ የሚያደርግ በቅዱስ መንፈስ በእግዚአብሔር ፀጋ ነው ይሄ ሁሉ ግርማ ሞገስ የታደሉ ፀጋውን ከእድሜ ጋር ያብዛልዎት ለፍጥረቱ ሲል አባታችን በረከት ለኛም ይድረሰን መልካም አዲስ አመት ለሁሉም አሜን አሜን አሜን

  • @tesssfaaa4291
    @tesssfaaa4291 4 ปีที่แล้ว +1

    መታደል ነው አባታችን እድሜ ይሥጦት ስለ ኢትዮጵያ ለምኑልን

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትወ ይደርብን አሜን አባየ ካፍወ የሚወጣው ቃል ከማር ይጣፍጣል

  • @tsedeniah.michael2811
    @tsedeniah.michael2811 4 ปีที่แล้ว +75

    አባታችን ያሉትን ኦ ማርያም የሚባለውን አያቴ ትነግረኝ ነበር እስኪ ልሞክረው
    ኦ ማርያም እለምንሻለሁ ባርያሽ
    አንድ ግዜ ስሚኝ ሆነሽ አጠገቤ ቀርበሽ
    አለኝ ብርቱ ጉዳይ ላንቺ የምነግርሽ
    ከሁሉ ሁሉ ጤፍ ታንሳለች
    ከመሬት ወድቃ ትነሳለች
    ከዛች ጤፍ ያዳም ልጅ ሁሉ አትስነፍ
    ያዳም ልጅ ሁሉ ሰነፈና ይሰማ ቤቱን እረሳና
    ተዉ አትርሣ ይጠብቅሃል የሣት አልጋ
    ያን የእሳት አልጋ የእሳት ባህር እንደምን ብዬ ልሻገር
    ተሻገሩት አሉ የሠሩ ምግባር
    እኔ ባሪያሽ እንዴት ልደር ሰጊድ ሠላም (3)
    *** ከተሳሳትኩ ይቅርታ ዜማው ውስጤ ስላለ የሞከርኩት ነው ቀጣይም አለው ነይ ....... (2) አትስጪኝ ለሞቴ አንችን ስለምን ልጅሽን ሳምን ሲኦል በላኝ እኔን እኔን ።
    አመሠግናለሁ ከረጅም ጊዜ በሗላ ነዉ ያስታወሱኝ
    የተሳሳትኩትን አያቴን ጠይቄ አርማለሁ ።

    • @bertukanbertukan9916
      @bertukanbertukan9916 4 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ሀያትም በተለይ ማታ ማታ ለሌት ሁሌም ትጸልይ ነበር

    • @deme1094
      @deme1094 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ✝ "በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ" (መዝ. 65÷11)✝
      እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሰን! አደረሳችሁ!
      👉 th-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html

    • @lillywm4673
      @lillywm4673 4 ปีที่แล้ว +1

      I

    • @seyoumassefa3743
      @seyoumassefa3743 4 ปีที่แล้ว

      @Tsedenia
      ልዑል እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @h.dh.d8812
    @h.dh.d8812 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ__ሕይዎት ያሠማልን አባታችን።!!!

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቡራኬዎት ይደርብን አሜን።

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከትዎ ይድረሰን🤲🤲🤲👏👏👏

  • @zenash4659
    @zenash4659 4 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታቹ ይደርብን አባታችን እናንተ እግር ስር ቁጭ ብለን አድገን ቢሆን ኑሮ አይሆኑ ባልሆንን አሁንም እማምላክ ትረዳን ዘንድ በፀሎታቹ አስቡን የሁለት ሀገር ስደተኞች ሆነን እንዳንቀር 😭😭🌺🥀🌺🥀🌺🥀🌺💐🤲🤲🤲

    • @Wise888
      @Wise888 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @etle3348
      @etle3348 4 ปีที่แล้ว

      አይዞአችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር አይረሳም ለሐገራችሑ ያብቃችሑ።

  • @alifalif6387
    @alifalif6387 4 ปีที่แล้ว +6

    አባታችንእንካንአደረሶውአባታችንኢትዮጵያንበጸሎቶአስቡን

  • @hvvffy6xx643
    @hvvffy6xx643 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በፀሎትችሁ አሰብኛ ፀጋውን ያበዘላችሁ አባቴችን

  • @የወርዲቆንጆ
    @የወርዲቆንጆ 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የእመቤታችንን ፀሎት በኦላይ ይልቀቁልን ከነ ስርዓቱ በፀሎት ያስብን

  • @yehulashethaile5649
    @yehulashethaile5649 4 ปีที่แล้ว

    ቤተክርስቲያን የሜያቃጥለውን ብድራቸውን በቶሎ ያሳየን እግዜአብሄር የክርስቲያን እባ በቶሎ ይጥረግልን አደራውን በቶሎ አሜን አሜን

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 4 ปีที่แล้ว +3

    አባተችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛም ከስድስት ወደ ቅድስት ኢትዮጵያ አገረችን ይሰብስበን አባ በራከተቹ አይለያን አሜን አሜን አሜን

  • @m.fekpetpfekpetp4475
    @m.fekpetpfekpetp4475 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን.በእድሜ.ፀጋ.ያቆይልን.እድሜ.ከጤናጋ.ይስጥልን.በፁሉቶት.ኢትዮጵያንና.እዝቦቷን.በአባቶቻችን.ፀሎትአለን.እንኑራለን.ቃለሄወት.ያሠማልን.መንግስተ.ሰማያት.ያውርስልን.አሜን

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ በፀሎት ያስቡኝ እንደናንተ ያለ አባቶችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 ปีที่แล้ว +1

    *አባታችን ቃለህወትን ያሠማልን በረከትሁት ይደርብን*

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እግዚአብሔር የእድሜ ጸጋውን ይስጥልን ቡራኬዎ ይደርብን

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
    @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከቶት ይደረብን እንደ እርሶ ያሉትን አባቶች ፈጣሪ ያብዛልን በፀሎቶት አስቡኝ

  • @meklitalemayehu4653
    @meklitalemayehu4653 4 ปีที่แล้ว +2

    እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን በረከታቸው ይደርብን ።

  • @adanechgashaw951
    @adanechgashaw951 4 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን ረድኤትና በረከት አይለየን አሜን

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ረድኤት በረከትዎ ይደርብን ፀሎትዎ ትደግፈን

  • @jjwjwkkk5385
    @jjwjwkkk5385 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት የስመዐልና እድሜና ጤና ይስጦት

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @alemtesfu4515
    @alemtesfu4515 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስየሚሉ አባትእንደርሶ አይናቱን ያብዛልን በድሜበጤና ይጠብቅልን በውናት አቀባበልሽ ትህትናሽ በጣም ይስባል አይቀርብሽ እህቴ እግዚአብሒር ያክብርሽ

  • @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ
    @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፡በእንተ ፀሎት ነዉ ቆመን ያለነዉ ስለ ፃድቃን ሰማዕታት ፀሎት ና ምልጃ ብለህ ማረን ይቅር በለን

  • @hirutapk6240
    @hirutapk6240 4 ปีที่แล้ว +2

    እኚህን አባት ሰወዳቸዉ ፀልዩልን ለሀገራችን አባታችን በርከቶት ይድረሰን በያለንበት

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 ปีที่แล้ว +2

    Egeziyabher yetmsegen Yehun
    Amen abatachin kale hiywot yasemalin amen Edemen ketena Gar yeisetelin amen

  • @የሺወርቅአስፋው
    @የሺወርቅአስፋው 4 ปีที่แล้ว +4

    በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን እድህም አይነት አባት አሉን

  • @wendmhundesalegn9203
    @wendmhundesalegn9203 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emebettachebla741
    @emebettachebla741 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታቺን በረከቶት አይለየን ፀልዩልን

  • @birtukankebedebirtukankebe404
    @birtukankebedebirtukankebe404 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከቶት ይደርብን አባታችን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማዎአባታችን

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 4 ปีที่แล้ว +1

    አግዝሀብሄር ይመስገን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ተመስገን ለኛ ለኢትዮጲያውያን ያላደረክልን የለም ተመስገን አሜን

  • @memimalase7244
    @memimalase7244 4 ปีที่แล้ว

    Thank.you Jesus name Amen.💜 Amen.💜

  • @bezabihmeseret1114
    @bezabihmeseret1114 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ ይላሉ አባታችን በፀሎቶዎ ያስቡኝ

    • @akwelebo3558
      @akwelebo3558 4 ปีที่แล้ว

      Kale hyiwet yasemaln Amen.

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ውዶች መንፈሳዊ ቤተሰብ ሁኑ
      ለጥያችሁ መልስ ታገኙበታላችው

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እድሜ ይሰጥልን 💚💛❤️

  • @frezermulugeta9630
    @frezermulugeta9630 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ መልካም ዝግጅት!

  • @haymanotterfa9748
    @haymanotterfa9748 4 ปีที่แล้ว +3

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 ปีที่แล้ว +1

    አባ እድሜጤና እመኛለው፣ቃለህይውት ያስማልን፣ትልልቅ፣አባቶቻችን፣አምላክ፣ይጠብቅልን

  • @mogeshidoto9083
    @mogeshidoto9083 4 ปีที่แล้ว +2

    መፀለይ ይጠብቅብናል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።ኦ ማርያም እለምንሻለሁ ባርያሽ
    አንድ ግዜ ስሚኝ ሆነሽ አጠገቤ ቀርበሽ
    አለኝ ብርቱ ጉዳይ ላንቺ የምነግርሽ

  • @-werazuttube5239
    @-werazuttube5239 4 ปีที่แล้ว +3

    ለዛሬዋ ኢንተርቪው አድርጊ እንደ ቀደመው ጋዜጠኛ ሳትንቀዠቀዥ በክብር በመጠየቋ ትልቅ ክብር አለኝ🙏 ነገር ግን ስለ ባህታውያን ስትጠይቅ በባህታዊ ስም ብዙ አጭበርባሪ ባህታውያን መኖራቸውንም ማንሳት ነበረባት። ለአባታችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን

  • @ይቅናሽአገሬ
    @ይቅናሽአገሬ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ብራኬዎትን ይድረሰን

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን መልካም አዲስ አመት

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      ውዶች ✝ "በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ" (መዝ. 65÷11)✝
      እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሰን! አደረሳችሁ!
      👉 th-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜና እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት መጭውን አመት በስላም በጤና ያድርስዎት

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/fGien-nCe7Q/w-d-xo.html

  • @adanechgashaw951
    @adanechgashaw951 4 ปีที่แล้ว

    በሰላም ያድርሰን

  • @rihanapsolomon9545
    @rihanapsolomon9545 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታቸን በረከተቸዉ ይደረበን

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እኛንም ለውዷ ሀገራችን ያብቃን

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen abtachin kali hiyewotin yasimalin barkato yedrsin🙏🙏🙏🙏

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን

  • @selomondawit859
    @selomondawit859 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነተኛው ባህታዊ ከፊቱ ያለው ሞገስ ያስታውቃል በረከታቸው ይደርብን በእውነት እድሜዎትን ያብዛልን።

  • @ሸጋየማሪያምልጅሸጋየማሪያ
    @ሸጋየማሪያምልጅሸጋየማሪያ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን አደረሶት በረከቶት ይደረሠን

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 4 ปีที่แล้ว +2

    Abatachin kalehiwot yasemalin, bereketot yidresen 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @Anna-21
    @Anna-21 4 ปีที่แล้ว

    Kal hiwot ysmaln abatacn🙏🙏🙏

  • @haimanotseyoum1572
    @haimanotseyoum1572 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiyot yaseman abate!esti yerson kaleadamten teruhelm yasayen. Amen

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 4 ปีที่แล้ว +2

    በሞላው አለም የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ እንኳን ከ2012 ከዚህ ክፉም ደግም ያየንበት ዘመን አልፎ እንኳን ለ2013💚💛❤በሰላም አደረሳችሁ 💚💛❤🙏🙏🙏💒

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/fGien-nCe7Q/w-d-xo.html

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ፀንተዉ ይኖራሉ አሜን

  • @zinashuae2231
    @zinashuae2231 4 ปีที่แล้ว

    አምላኬሆይ ለነስሀሞት አብቃኘ በሰደት አገር ሰጋየኔም አሳቅቄ ነፍሴንም አሳምሜ እዳልሞት

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 4 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwet yasemaln

  • @kidest640
    @kidest640 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እደሜ ጤና ይስጠልን. አባታችን በፅሎትም ኢትዬፐያን አስባት.

    • @kidest640
      @kidest640 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @etihunzerihun9243
    @etihunzerihun9243 4 ปีที่แล้ว

    በርከትወት ይደርብን አባታችን!!!

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 4 ปีที่แล้ว +1

    አድርሽኝ አወ ጎንደር ላይ ደስስስስ ይላል አባታችን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 4 ปีที่แล้ว

    አብታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ኢንተርቪ ያደረግሻቸው እህት በእውነት ትህትናሽ እርጋታሽን ሳላደንቅ አላልፍም ትልቅ ርስፔክት ይድረስሽ 😍

  • @አስካለማርያም-ሰ3ቸ
    @አስካለማርያም-ሰ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን.ስልካቸውን ለምን ለሚፈልግ ሰው አትሰጡም መርዳት ወይም በግል ጥያቄ ያለው ሰው ይኖራል

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔም በአደግኩበት አገር ፍኖተ ሰላም ከተሞ ከቅዳሴ መልስ ከባተሰረኛው ቤት መክፈልት ተጋግሮ ቡና ተፈልቶ ይጠራራሉ በጣም ደስ ይላል

  • @tersite858
    @tersite858 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህችን የእናቶቻችንን ግጥም ከአሁን በፊትም ጫፉን ሰምቻለው "ኦ ማርያም... "ግጥሙን ሙሉውን የሚያውቅ አለ?

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ አባት በረከቶት ይደረሰን🙏

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
    @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 4 ปีที่แล้ว +22

    የአባታችን በረከትዎ ይደርብን። አድራሻቸውን ማለት ስልካቸውን እንዳገኝ ተባሩኝ።

    • @hsidbdinjxbdi4925
      @hsidbdinjxbdi4925 4 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @sofem7614
      @sofem7614 4 ปีที่แล้ว

      ስልክቁጥሩከላይአለልሽ

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      ውዶች ✝ "በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ" (መዝ. 65÷11)✝
      እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሰን! አደረሳችሁ!
      👉 th-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

      ደግሞ ምን ሊሰራልሺ ነው

    • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
      @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 4 ปีที่แล้ว

      @@ወለተሐና-ኈ9ሰ ምነው ችግር አለ እንዴ?

  • @samsungpoha7874
    @samsungpoha7874 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @negaber8400
    @negaber8400 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ባህታዊ ገብረ ሚካኤል እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @tigatig457
    @tigatig457 4 ปีที่แล้ว +2

    Abatachene edme Tena tsga abezeto yisetelne kalehewet yasemalene amen 🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐👍👆👆💚💚💚🕊️🇪🇹

  • @nanaalpaca9336
    @nanaalpaca9336 4 ปีที่แล้ว

    Bereketewe yderbn abati

  • @sanithutler7063
    @sanithutler7063 4 ปีที่แล้ว

    Berekewot yideribin abatachin

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ቲዩቦች ምነው ምነው??? ጠያቂው አለብላቢት ናት ምነው ባካችሁ የተረጋጋ ሰው አርጉ ኡፍፍ!!!!

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 4 ปีที่แล้ว

    Yene abat bereketwe yiderbign.......... Egziyabhear Ethiopan yibarik........yenante tselut new mitebiken

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ይፍቱን

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 4 ปีที่แล้ว +8

    ይች ጳጉሜ በመሪር ፀልት ላሉ ባህታውያንይገለፅላቸ
    ዋል ለተፈቀደላቸው እየተሰወሩ ይናገራሉ።
    ጥንት ንጉሶች እረኛ ምን ብሎዘፈነብለውይጠይቃሉና
    ዘመኑ ክፉ ወይም ደግ ቀን ይሆናል ይባላል

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

      ውዶች ✝ "በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ" (መዝ. 65÷11)✝
      እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሰን! አደረሳችሁ!
      👉 th-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/fGien-nCe7Q/w-d-xo.html

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 ปีที่แล้ว

    እኚህ አባት በጣም የሚደገፉ አባታችን ናቸው

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiwet yesemalen abatachen orthodox lezelealem tenur hasbtun egzabher yasakulut kegegnachew nen amen amen amen

  • @sofem7614
    @sofem7614 4 ปีที่แล้ว

    ፆለተወይደራብንአባታችን

  • @etemama9255
    @etemama9255 4 ปีที่แล้ว +3

    አባ እድሜ ይስጥልንን👏👏👏👏👏⛪⛪⛪🔔🔔🙏🙏🙏

    • @start_easy_app
      @start_easy_app 4 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ የቪዲዮውን መልዕክት ሳልመለከት ፖስት ስላደረኩ።

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ውዶች✝ "በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ" (መዝ. 65÷11)✝
      እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሰን! አደረሳችሁ!
      👉 th-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 4 ปีที่แล้ว

    እኛንም ላገራችን ታድርሰን

  • @chinamisrak2196
    @chinamisrak2196 4 ปีที่แล้ว +1

    Good job 👍 yena tube

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 4 ปีที่แล้ว +1

    Good work yegna tube

  • @Edom392
    @Edom392 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @misrashmisrash7598
    @misrashmisrash7598 3 ปีที่แล้ว

    Brektacwe yedersen❤️❤️❤️❤️❤️

  • @weynshetlegesse5298
    @weynshetlegesse5298 4 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን ቀምረው አስልተው ያስቀመጡልን ከትውልድ ትውልድ ሲዋረድ የመጣ የበአል አዋዋል የፆም አገባብ በየወሩ በየአመቱ ቀምረው አስቀምጠዉልናል ከዚ ሌላ አዲስ ነገር የምንቀበለዉ ነገር የለም ከአባቶቻችን ስርአት ስንዝር ያህል ውልፍት አንልም፡፡

  • @ደረጃቲዩብ
    @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በፆሎተው ሀገራችን ያስቡልን
    ✝ "በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ" (መዝ. 65÷11)✝
    እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሰን! አደረሳችሁ!
    👉 th-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html

  • @bserki4034
    @bserki4034 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙌🙌🙌

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 4 ปีที่แล้ว +1

    Ebakacheu Abatachein Akachewalew yesilki kuteracheu tefitobige new ina sietun