አነጋጋሪው ሰነድ ሾለከ! አዲስ አበባ ለኦሮሚያ! የኦሮሚያ ብልጽግና ወዴት ወዴት?- Ethiopia, Ethiopia news today.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መምህርና የህግ ጠበቃ ለ ሚዛናዊ አስተያየትዎ ከልብ አመሠግናለሁ
    ፈጣሪ አምላክእንደርሶ ያሉ አስተዋዮችን አያሣጣን በርቱልን

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ሲሳይ ትንተናዎትን እንዴት እንደምዎደው እድሜ ይስጥልን

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለሕዝብ ነፃነት የታገሉትን የፓርላማ ጥያቄ አቅራቢዎች የታሰሩትን ክርስትያን ታደለ እና ይሐንስ ቦያለው እና መስከረም አበራ እና ሌሎችንም በፓለቲካ ለሕዝብ ድምፆች ፍትህ ፍትህ ፍትህ እና ይፈቱልን ለብልፅግና ባለስልጣኖት በግፍ ያሰራችሃቸውን ፍቱልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይገባል

    • @hardsg
      @hardsg 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይሄ፡ለራሱ ሆድ የገባ ሰውዬ ነው

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde2627 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አማርኛ ተናጋሪ የሌላ ብሄርን አማራዎች አትበሉ

  • @IdirisMuhammed-r9l
    @IdirisMuhammed-r9l 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Amhara ashenafi new because we have truth

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    7 ሚሊየን ህዝብ ባሪያ ይሆናል የኦሮሚያ ሰንደቅ ዓላማ በበሩ ላይ በት/ቤት በሁሉም መስ/ቤት ያውለበልባል መዝሙር ይዘምራል የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ቦታ አይኖረውም
    ኢትዮጵያም ኦሮሚያ ትሆናለች ማለት ነው

    • @Dana-jy5jl
      @Dana-jy5jl 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስምህ ያልከውን የሚወክል አይመስለኝም ደነዝ😅

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde2627 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዲስ አበባ ፣ድሬደዋ፣ኤሮሚያ፣ወዘተ አማራ ብሄረሰብ ሳይሆኑ አማርኛ ተናጋሪ የሌላ ብሄር ተወላጆች ከመቶ ዘጠና በላይ ናቸው

  • @Lemishe
    @Lemishe 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የተከበሩ አቶ ሲሳይ መንግስቴ እባክዎ ለአማራ ህዝብ ይታገሉ
    እባክዎ ነገሩ ሌላ ነው የተመስገን
    ጥሩነህ የአረጋ ከበደ የፋንቱ ተስፋዬ የደሳለኝ ጣሰው ስብስብ
    ስብስብ እስካለ ድረስ አዲስ አበባን
    አይደለ ደብረብርሃን ይሸጡታል

  • @Yeshiwork-r7q
    @Yeshiwork-r7q ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ፋኖ ፋኖ

  • @nebiyuemmanuel7029
    @nebiyuemmanuel7029 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኦሮሞና ትግሬ ሰዋች አይደሉም።አማራ ወይም ጀዊሳ መጥፋት አለበት።😮😮😊

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራ ብልፅግና አአ በአማራ ክልል ስር ይሁን ለምን አይልም? የሁሉም ከሚል። ስለሌላው ክልል ምን አገባው?

  • @gutashalom
    @gutashalom ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚዛናዊነት ይጎለሃል ዶ/ር መጀመሪያ እንደ ገለልተኛ ሳይሆን ለአንድ ብሔር ወግነው የሚያወሩ ይመስላል እርሶ እራሱ ትክክል አደላቹም።

  • @gutashalom
    @gutashalom ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦሮሞ የራሱን ንብረት ለመውሰድ የሌላውን ፍቃድ የሚጠይቅ አይመስለኝም። ልክ ባህርዳር የአማራ ዋና ከተማ የእርሷ መሆና ሌላውን ፍቃድ መጠየቅ እንደሌለበት ማለት ነው።

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኦሮሞ ብልፅግና የቅዥት መንገድ
    በእንጭጩ ሰራዊቱ ተቀጥቅጦ
    አልቋል 😂😂😂

  • @FikireGebeyehu
    @FikireGebeyehu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር በሚሰጡት ትንተናዎች አድናቆት አለኝ ነገር አሁን የምክክር ኮሚሽኑ እየሰበሰበ ያለው የሀገሪቱን ዜጎች የግልና የጋራ ሃሳቦችን ነው መሠለኝ አንጂ የድምዳሜ የውሣኔ አጀንዳዎች አይደሉም እንወያይና ሀገራዊ አንድነትን የሚያጠናክር የጋራ ምክር ይኑረን ነዌ መሰለኝ።

  • @mereaschenaki4991
    @mereaschenaki4991 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብልፅግና ከሰመ።

  • @gutashalom
    @gutashalom ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምክንያቱም አ.አ የኦሮሚያ እምብርት ናት ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ካርታ ማየት በቂ ነው በቲንሹ።

  • @hardsg
    @hardsg 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲዳማ አይጠይቅም፡በኦሮምያ ይጠቃለላል።

  • @WubieChanyalew
    @WubieChanyalew 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልግና የውህደት ፓርቲ አይደለም።
    የእውነት አገር አቀፍ ፓርቲ ቢሆን ኖሮ የአመራር ስምሪቱም ወጥነት ስለሚኖረው ብቃት ያለው አመራር በየክልሉ መመደብና መምራት ይችል ነበር። ለምሳሌ አማራ ክልል የደቡብ ወይም የሱማሌ ወይም የኦሮሞ ብሄር ተወላጅ አመራር በፓርቲ አመራር ደረጃ መደቦ ማሰራት ቢችል በሌሎች ክልሎችም በተመሳሳይ መድቦ መምራት ቢችል የእውነት አንድነትን የሚያረጋግጥ አመራር ስለሚሰጥ የህዝብ አንድነትን ስለሚያረጋግጥ ሀገራችን ወደ ቀውስ አታመራም ነበር።
    በአጠቃለይ ብልጽግና ያልተዋሀደና መምራት ያልቻለ ፓርቲ እየሆነ ነው።

  • @chemedaolana8312
    @chemedaolana8312 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለመናገር ለመናገርማ ኦሮሞም አማርኛ ይናገራል

  • @netseru23
    @netseru23 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶ/ር የኦሮሞ ብልጽግና የጠየቀው ጥያቄ ነው እያልከን መልስህ የኦሮሞም የብልጽግናውም ፕሬዝዳንት የሆነው ዶ/ር አብይ አይቶታል ወይ ስትል በጣም ነው የገረምከኝ። እነሱ የሚፈልጉትን እያደረጉ ነው።ብልጽግና ሲጀመር ሃገራዊ ፓርቲ አይደለም ነኝ ስላለ ሳይሆን በተግባር ምን እያደረገ ነው?

  • @manayemekonen9744
    @manayemekonen9744 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ዶ/ር ሲሳይ፣ እና የአዲስ አበባን ህዝብ በገፍ እያፈናቀለ ያለው ዴሞግራፊውን ለመቀየር መስሎኝ። በታምር ይኸንን አጀንዳ የኦሮሞ ብልፅግና ደጋግሞ እንዲያነሳ እንኳን መፈቀድ ዘላለማዊ ጦርነት የሚፈጥር ነው

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ የኦሮሞ ብልፅግና ወዴት እየሄደ ነው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በምክክር ኮሚሽኑ አላምንም

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    How come only 20% wanted to take the 80% of the peoples property.which law in the world allow this to happen

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Who make aben as amhara representative only FANO represent amhara

  • @Kedirgemechu-n4r
    @Kedirgemechu-n4r 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ant dikal rayan kdte wode amahara ygabic saw Sila adisba min agbahi

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zim bel ena enga minlewn eshi yene geta bele tekebel, kale hone wed yeman timelestale

  • @berhaneg.medhin
    @berhaneg.medhin 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1

  • @kebedechaka938
    @kebedechaka938 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I found Dr Sisay to be layman, rather political analyst. He tried to hide facts and bold fictitious issues towards his interest.

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😂ፅንፈኛ ነው ዶ/ር ሲሳይ ቻለው

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Addis for Oromos is the most politically blind move which forgets many things. Oromos politicians are doing themselves massive deserves by that nonsense.

  • @Kadirmahamad-x4r
    @Kadirmahamad-x4r 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Leba nehi

  • @GkoroMegersa
    @GkoroMegersa 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያመን ተስፋፈናት ንው? ዉልሉም የተጠየቅ ያ ኦሮሞ ንው. Just conspire!

  • @gutashalom
    @gutashalom ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር ይሄን አጀንዳ አልቀበልም የሚለው እውነትን ክዶ እንደ ድሮ ቀምቼ እኖራለው የሚል የራሱ ያልሆነውን የሚመኝ አካል አለ እሱም ሰሜኖች ናቸው ሲዳማ,ሶማሌ, አፋር,ትግሬ,ቤንሻጉል,ጋንቤላ,ወላይታ, እነዚህ ብሔረሰቦች የሰውን ነገር አይፈልጉም። የራሳቸውን አያስነኩም ለምን እንደዚህ ሙጪጭ እንደሚሉ ይገርመኛል።

  • @MulugetaA-p8f
    @MulugetaA-p8f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ስንት እብድ ሰው አለ? 99/100 እብዱ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @abrahamtedesse8036
    @abrahamtedesse8036 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Copy link wtf

  • @KatamaaTasfaayee-y2s
    @KatamaaTasfaayee-y2s 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yemegentel mebt yitebekelegn.

  • @arsiisikkomandoo5560
    @arsiisikkomandoo5560 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Husha me mote akebet

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Finfinnee enkwan durom awunm yegna net , gonder ke yemen yemetu arbi Amhara yesetene le oromoo memelesi alebat kkkkkkkkkk

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂 comedy

  • @ketematafess4461
    @ketematafess4461 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I dont what this guy is talking about. he is member of city council but he is one the key extremist in the name of Amhara pp

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere ebakeh alsemanim neber gilb ras gotegna media lay tetedeh kefafaye tultulahin ereche merzam denkoro ante belo mehur hule horror naw yemetaworaw ye wust telalake sera fet bozene maferia 😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @getachewnigussie9938
    @getachewnigussie9938 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዲሥ አበባ ወደ ኦሮሚያ መካለል የለባትም።እንደውም ከአ አ ተነጥቀው ወደ ኦሮሚያ የገቡት እራሣቸው ወደ አ አ መመለሥ አለባቸው።ምክንያቱም ሕዝቡ ለተጨማሪ ወጪ ከመዳረጉና በክልሉ ውስጥ ትናንሽ አምባገነኖች ከመፈጠራቸው ውጭ ያገኘው ጥቅም የለም።በአ አ ውስጥ ያሉ ኦሮሞውችም ቢሖኑ ከአ አ ሕዝብ የተለየ ሥነ ልቦና የላቸውም።በ አ አ ዙሪያ ያሉ አርሶ አደሮች በተለይ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች በስማቸው ተነገደ እንጂ የተለየ ያገኙት ጥቅም የለም።እንደውም ስልጣኑን በሙሉ ጠቅልለው የያዙት ከሌላ አካባቢ የመጡ የሕዝቡን ሥነ ልቦና የማያውቁ እና ተወለደው ባደጉበት አካባቢ የራሣቸው ሐብት ንብረት ያላቸው ሢሖን በተጨማሪ ደግሞ በአ አ ዙሪያ ያሉ አርሶ አደሮችን መሬት ደግሞ ሥልጣናቸውን ተገን በማድረግ እየተቀራመቱት ይገኛሉ። በጣም የሚያሣዝነው ሑሉም የየራሡን ንብረት በየግሉ ይዞ የ አ አ እና በአ አ ዙሪያ ያሉ ወደሸገር ሢቲ የተካለሉ ቦታዎችን ሐብት ንብረት ግን በጋራ ለመጠቀም መሞከር ነው።

    • @wagayehumara1105
      @wagayehumara1105 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አፌ ቁርጥ ይበል በሚገባ ነው አሻግርህ ያየኽው