[ ምን ይሆን ያሳዘናቸው?? ] ጦርነቱ በገሃድ ተጀምሯል ባህታዊ ገ/ሚካኤል ተገን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 349

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 4 ปีที่แล้ว +83

    አባታችን በረከትዎት ይርብን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
    በእናንተ ጸሎት እዚህ ደርሰናል የኛማ ክፈት እሳት ከሰማይ ቢወርድበን ያንሰናል አቤቱ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ😢😢😢

    • @helinabogale4762
      @helinabogale4762 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @tsegaweldezion3551
      @tsegaweldezion3551 4 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🙏🙏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ እባታን።በርክተዎትይርብን።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜንእሜን።እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።በርከትዎትይርብን።እሜንንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @SaraSara-tn5sb
      @SaraSara-tn5sb 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በትክክል እንደክፋታችንሳይሆን እንደቸርነቱ ይለመነን ይራራልን አሜንንንን

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 4 ปีที่แล้ว +41

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ባለንበት አስከፊ ዘመን ወገን ለወገን በተጨካከነበት ተስፋ ሰጪ ትምህርት መስማታችን መልካም ነው በረከትዎ ይድረሰን እንደ ሥራችን ሳይሆን እንደምህረቱ ያርግልን ለንስሀ ሞት ያብቃን

    • @nanun1795
      @nanun1795 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 ปีที่แล้ว

      የአባቶቻችን በርከት አይለየን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን አቤቱ አምላካችን ሆይ ለሞት ንስሀ አብቃን አሜን፫

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደስ ሲሉ። የነዚህ ልጆች መሆናችን እራሱ መታደል ነዉ። እግዚአብሔር ያስፈፅሞት ለኛም ልቦና ይስጠን።

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

      በጣም💒💒💒💒👏👏👏👏

  • @fantuhailu3641
    @fantuhailu3641 4 ปีที่แล้ว +42

    የኔ የዋህ አባት እንዴት ደስስስስስስ እንደሚሉኝ እግዚአብሔር ሀሳቦትን ይፈጽሙሎት እኛንም ከበረከቱ ያካፍለን

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 4 ปีที่แล้ว +6

    የተረጋጉ አደበታቸው እማይጠገብ አባት ነዎት በጣም ደስ እምትሉ አባት ነዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @meseretsilshi9821
    @meseretsilshi9821 4 ปีที่แล้ว +30

    የኔ ውድ አባት አሜን አሜን አሜን ለደጉ ዘመን ያብቃን አባታችን እግዚአብሔር ባድሜና በጤና ያኑርልን

  • @m.fekpetpfekpetp4475
    @m.fekpetpfekpetp4475 4 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን.ጨምሮጨማምሩ.እድሜ.ከጤናጋ.ይስጥልን.ኢትዮጵያ.ትሳዬሽን.እድናይ.ያብቃን.አሜን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለሁ። አባታችን። እግዚአብሔር እንደልብዎ መሻት ያድርግልዎ። አሜን።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว +15

    የንፁሓን አባቶቻችንን ቃልና ፀሎት ጌታ ይስማልን እምዬን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት በአባቶቼ ትጠበቅ

    • @Salama-cv3ji
      @Salama-cv3ji 4 ปีที่แล้ว

      በረከተወ ይደርብን አባታችን

    • @jehjehe1926
      @jehjehe1926 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን
      ያሰቡትን እመብርሐን ታሳካልሆት እኛንም ከበረከቱእድሳተፍ ያምላካችን ፍቃድ ይሁን አሜን

  • @haimanotabate976
    @haimanotabate976 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሂር አድሜ ይስጥልን ለንሰሀ እድሜ እንዲያበቃን ለእኛ ፀልዮልን ደሙን ያፈሰሰልን ያምላካችን ፍቅር እዲገባን አባታችን በረከቶሁ ለኢትዮጲያ ህዝብ ይሁንልን አሜን።

  • @መልካምወለተማሪያም-ጨ2ሐ
    @መልካምወለተማሪያም-ጨ2ሐ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደሶዎ አይነት ባህታዊይ ያብዛልን አባ እድሜና ጤና ፀጋውን የብዛሎዎት

  • @btybty90
    @btybty90 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ለንስሀ ሞት ያብቃን አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ እንደኛ ሀጺያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ማረን ይቅር በለን 🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለንስሀ ያብቃን አሜን

  • @hewanhewan1998
    @hewanhewan1998 4 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በረክቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 ปีที่แล้ว +46

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን አባታችን እማይጠገብ አባት ናችው

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @yoditethiopia8176
      @yoditethiopia8176 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen. Abatachen

    • @degitukebede3975
      @degitukebede3975 4 ปีที่แล้ว

      @@saramengustuabitow4204 irzz8J

  • @ወይኩንፍቃድከእደፍቃዴህይ
    @ወይኩንፍቃድከእደፍቃዴህይ 4 ปีที่แล้ว +14

    አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን በእናንተ በአባቶቻችን ጸሎት ነው የቆምነው በፈሎታችሁ አሰቡኝ ሀጽያቴ በዝቷል በሰደት ለንሰሀ ሰልበቃ እዳልሞት😭😭😭

    • @tube-eq3xy
      @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว

      በስልክ ንስሃ መግባት ይቻላል እህቴ / ወንድሜ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔርን አምላክ ፀጋዉን ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን እናመሰግናለን

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu2267 4 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እረጅም እድቤ እግዚአብሔር ይስጥልን ያሰቡትን ሁሉ እግዚአብሔር ያስፈፅሎት ያማላሎትእኛንም ያሰቡት ተሳክቶ ለማየት ያብቃን በፀሎት አስቡኝቀፀላ ማርያም

  • @ወይሐገር
    @ወይሐገር 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሒወት ያሠማልን አባታችን ለንስሐ ሞት ያብቃን ተስፋ ሰጪ ትምህርት

  • @madinamadina7319
    @madinamadina7319 4 ปีที่แล้ว

    አባቻን በርከቱህእርዴትሁ ይዴርብን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ በድሜ በጤናይጠብቅልን😥😥😭🤲🤲

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 ปีที่แล้ว +20

    አባታችን ለዛዎት ቤቻ ይበቃል እግዚያብሄር ይጠብቀዎት

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️❤️💒💒❤️💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @الال-ض7و9ظ
    @الال-ض7و9ظ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅል

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር እውነተኛውን እምነት ( ሀይማኖት) በአለም ይግለፅ :: የክርስቶስ መስቀል በአለም ላይ ከፍ ብሎ ያሳይ ቃለ ህይወት ያሰማዎት ::

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን
    የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
    ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የአለሙ ገዢ ነች 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 ปีที่แล้ว +1

      እናትዬ፣ "ደጉ ንጉስ ቴዎድሮስን ያምጣልን ያልሽው ንጉስ የተባለው "ቶ" ትርጉሙ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር ይቃረናል፣ አትሳቺ።
      ደግሞ ኢትዮጲያ የዓለም ብርሀን አይደለችም፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የአለም ብርሀን። እንደመጣልን መናገር የእግዚአብሔርን ክብር እንድንጋፋ ያደርገናልና ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር መተዋወቁ መልካም ነው፣ ከተረት ተረት ያስመልጣል ።

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว

      @@abebatafesse1515 አንቺ ታመሻል ሳይብስብሽ ወደ ሆስፒታል ሄደሽ ታከሚ እሺ? እግዚአብሔር ይገስፅሽ ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል
      ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ነች ምን ታመጫለሽ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 ปีที่แล้ว

      @@mulualim7948 የታመመውን ማን እንደሆነ እግዚአብሔር ያውቀዋል። ለታመመውም ፈውስ የሆነው ኢየሱስ ይባላል፣ ወደ እርሱ ተጠግቼ ተፈወስኩ፣ አንቺም የህይወትሽ ጌታና አዳኝሽ ብታደርጊው እረፍት ይሆንልሻል። ኢየሱስ የነገስታት ሁሉ ንጉስ፣ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው።
      ከዚህ በኋላ ለኢትዮጲያ ንጉስ ጠበቅሽ? ንጉስ ነኝ ብሎ የሚመጣው ምናልባት ንግስተ ነገስት ነኝ ከምትለዋ ጋር የተመሳሰለ ይሆናል። በስጋ ለባሽ መታመን ከንቱ ነው። ኢየሱስ ያድናል።

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว

      @@abebatafesse1515 አሀ አልገባኝም ነበር ለካ ከሀዲ መናፍቅ ነሽ? በይ ከዚህ ፔጅ ሹልክ ብለሽ ውጪና እጥልቁ ውስጥ ያለው ሳጥናኤል አባትሽ ይጠብቅሻል እሱ ጋ ሂጂ የእኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻናል ለአንቺ አይመጥንሽም አይመለከትሽም ውጪ ከዚህ ፔጅ

    • @serkalemgebru4199
      @serkalemgebru4199 4 ปีที่แล้ว

      ትልቁ ንጉሥ እግዛብሔር ብቻ ነው።
      የምን ቴድሮስ አመጣሽብን። እግዜር ይቅር ይበልሽ።

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 4 ปีที่แล้ว +19

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ደስስስስስስስስስ ሲሉ 🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏🏾❤️❤️❤️❤️
    💚💛❤️

  • @abeatube124
    @abeatube124 4 ปีที่แล้ว

    Abatachin kale hiwet yasemaln edmeana tena ystln bereketut ydresen amennnnnn

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 4 ปีที่แล้ว

    ባህታዊ አባ በረከትዎ ይደርብን በጸሎትዎ ያስቡኝ

  • @misganawkassa9305
    @misganawkassa9305 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀሎት ልመናዎ እረዴት በረከቶት ይደርብን እግዚአቤሔር ከመአቱ ይሰውረን

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 ปีที่แล้ว +5

    አባካታችን እድሜ ይሰጠዎ አባታችን ፆጌ ማሪያም ብለው ያሰቡኝ በረከተዎ ይደርብን

  • @thomastakele9539
    @thomastakele9539 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you our sister keep doing good work ,God bless you !!

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ
    @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከተዎት ይደርብን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን በናተ ጸሎት ነዉ ከዚህ የደረሥነዉ አሁንም በናተ ጸሎት ይማረን ይቅር ይበለን

  • @yamagest2151
    @yamagest2151 4 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ ተመስገንእዳተ አይነ አባቶች ይብዛልን እያስጨነቁ እያስፈሩ ሰላማችን ነሱን

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 4 ปีที่แล้ว

    አባታቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይሰጥልን ፀጋዉን ያብዛልን በእናተ እንባ ፀም ፀሎት ሀገራቺንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @electraplaza3040
    @electraplaza3040 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ብዙ ትምህረት ነዉ ያስተማሩኝ

  • @daniya4773
    @daniya4773 4 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የማይጠገብ

  • @tesfayee15
    @tesfayee15 4 ปีที่แล้ว

    አንደርሶ ያለ አባትን ያብዛልን በረከቶ ይደርብን አሜን

  • @ጀግናአፋቃሪልጅ
    @ጀግናአፋቃሪልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen this kind of perching is the only right way ቃል ሂውት ያስማን አምላኬ ::

  • @betigetachow1733
    @betigetachow1733 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ ፀጋውን የቢዛሎት

  • @MA-qg8rr
    @MA-qg8rr 4 ปีที่แล้ว

    ባህታዊ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ይጨምርልተወት በረከተወ ይደርብን

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 4 ปีที่แล้ว +7

    የእግዝሐቤር ፀጋ ዪብዛሎት ልክ ኖት ማንም አያውቅም እዉነተኛ ኖት::

  • @ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ
    @ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት 💚💛💓⛪

  • @fandishamoges8533
    @fandishamoges8533 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይስጥል።ቃለሕይወት ያሰማልኝ።አባታችንስልኮትን ላገኝ አልቻልኩም። ልጆነኝ ወለተ እዬሱስ። ጊድሮ ጊዬርጊስ ያለሁት።አሁን ዉጭ ነኝ ያ።ቦስተንነው ።ያለሁት።ስልኮተን።ይፃፉልኝ። አደራ።

  • @hasnialemu9386
    @hasnialemu9386 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን
    በድሜ ይጠብቅሁ ቃለሂወት ያሠማልኝ

  • @selamawitnegash6829
    @selamawitnegash6829 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና እረጅም እድሜ ይስጥልን ችሩ እግዚአብሔር ቅድስት አገራችንን ከመጣባት ቁጣና መከራ በቃሺ ይበላት አባታችን በረከቶት አይለየን

  • @mimikalayu3737
    @mimikalayu3737 4 ปีที่แล้ว

    መእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ኣባታችን የልቦት መሻት እግዚኣብሔር ይፈፅሙለት ያለጥርጥር ይፈፀማል ወለተገብርኤል ነኝ ከነቤተሰቦቼ በጸሎት ያስቡን

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ዘመኖን ያርዝምልን አንደበተ ርቱዕ የሆኑ ንግግራቸው ማር ነው የሚጥም ደስ ይላሉ

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርኩልን

  • @fantayabuhay9052
    @fantayabuhay9052 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን ን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ በድጋሚ

  • @tesfawwolia7909
    @tesfawwolia7909 3 ปีที่แล้ว

    Kalewoti yasemalin,ewunetegna bahatawi nachewu tetekemubachewu

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    በድሜና በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @belaymulugeta5552
    @belaymulugeta5552 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @nanun1795
    @nanun1795 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማን አባታችን በረከዎይ ይድተበን አሜን

  • @የተክልዬልጂእህተገብረኤል
    @የተክልዬልጂእህተገብረኤል 4 ปีที่แล้ว +13

    ትላልቅ አባቶች ሳይ ደስ ይለኛል አባቴ እረጂም እድሜ ይስጦት በፀሎቱ አስቡኝ 🙏🙏🙏

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 4 ปีที่แล้ว

      በኛ ሀፂያት ሳይሆን አባቶች በናተ ፀሎት አገራችንን ህዝባችንን ያገራችንን ትንሳኤ ያሳየን ሰላማችንን ይመልስልን

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን በፅሎት አስቡን ::

  • @birhanukebede4922
    @birhanukebede4922 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፀሎቶ የድረሰን

  • @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ
    @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜን ፀጋን በረከቱን ያብዛሎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @SalamSalam-yi5md
    @SalamSalam-yi5md 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አመሰግናለው ቁጥራቹውን አገኘው እሰይ ሳልሞትየበረከት ስራ

    • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
      @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 4 ปีที่แล้ว

      ሰለም እሕቴ እባክሽ ስልካቸውን ስጭኝ ለኔም በእግዚያብሔር

    • @SalamSalam-yi5md
      @SalamSalam-yi5md 4 ปีที่แล้ว

      @@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 0911743583በዚደዊ፡አሉ፡ይገኛሉ፡እሺ

    • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
      @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@SalamSalam-yi5md እሽ እ ኢሞ ወይንም ዋሳብ የላቸውም ? አገር አይደለንም

    • @SalamSalam-yi5md
      @SalamSalam-yi5md 4 ปีที่แล้ว

      @@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ የላቸውም፡እኔም፡ሳየውአይጠቀሙም፡እኔራሱ፡አልደወልኩላቸውም፡የምሰራበት፡ቦታ፡ከባድነው፡ካርድ፡የለም፡ገና፡ደዋውዬ፡ነው፡ማስሙጣው

    • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
      @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@SalamSalam-yi5md እመሠግናለው👍👍👍

  • @azebgeremew4475
    @azebgeremew4475 4 ปีที่แล้ว

    Abate hiwet yefewesal fetary edemena tena yesetew kale hiwet yasemalen Amen !

  • @solomonshemels8986
    @solomonshemels8986 4 ปีที่แล้ว +9

    God bless you my father 💚💛❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን በረከተወ ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልንበጾሎቶ ያስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብለው ጤና የለኝም ሰላምም የለኝ ወደ አገሬ እስከ ቤተሰቦቸ በሰላም እድገባአ

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 4 ปีที่แล้ว +1

    Golden word,....Abay Egzieabhier Let Ethiopia Eritrea think,.......

    • @taezazwoldu5302
      @taezazwoldu5302 4 ปีที่แล้ว +1

      Egzieabhier ybarkot,.....

    • @andrewallace2251
      @andrewallace2251 4 ปีที่แล้ว

      @@taezazwoldu5302 let God bless all nations keep them in peace. Mr taezaz don't fool yourself, Eritrea is a country with a respected and recognized boundaries and so is Ethiopia, let's leave it as it is. You have been trying to occupy Eritrea since 1890, when will you be up from your dreams and fantasies?

    • @taezazwoldu5302
      @taezazwoldu5302 4 ปีที่แล้ว

      @@andrewallace2251Think twice before you speak once, you aren't asked about encyclopedia data's, These is a talk about peace, If there isn't positive attitude about relationship you are adding a flame to ignite war, so that the people keep going in results
      of refugee, war crimes and bloodshed and so on,...when is this attitude be changed and start living, you are cousing disturbances and doubts to those people of Eritrea who live in Ethiopia,...

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 4 ปีที่แล้ว

    Bereketiwe yideribin abatachin!!! Ye yageliglot zemeniwen yarzimilin!!!

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን

  • @ethiopiantube6270
    @ethiopiantube6270 4 ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን እድሜና ጤናዎት ይብዛሎት አባታችን

  • @masy2770
    @masy2770 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 ปีที่แล้ว

      አባ ዬ አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 ปีที่แล้ว

      እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 4 ปีที่แล้ว

      አባቴ በረከቶ ይደርብን በፀሎቶ አስቡኝ

    • @salamsa1077
      @salamsa1077 4 ปีที่แล้ว

      Tesfa elen lnsahay endnbekei

  • @richworku4889
    @richworku4889 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጠዎት አባቴ በረከቷን ይደረብን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ ለወደፊት እንደዚህ አይነቶችን ለማገዝ ናት ለመስራት በጣም ፍላጎት አላኝ በፆሎቷ ያስቡኝ አባቴ

  • @nino8287
    @nino8287 4 ปีที่แล้ว

    እ/ር ይባርኮ የማቴዎስ ወንጌል 24
    14፤ ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።

  • @tsinat982
    @tsinat982 4 ปีที่แล้ว

    ከአፌ የሚወጣው ሰውን የሚያድን የሚጠግን የእግዚአብሔርን ፍቅር የሚያበስር በሰዎች መሃል መተዛዘንንና ሰላም የሚነግስበት እንዲሆን እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalhiwet yesemalen abatachen orthodox lezelealem tenur emeberhan kegna tehun ye hagerachen tensae yasayen negus tewdros tolo belo yesdedlen amen

  • @ua21s24
    @ua21s24 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን፫ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእናንተው ፅሎት ይቅር ይበለን ከሚወሬው ሁሉ ያድነን ፍቅር ስላም ይስጠን

  • @jamelahasan8626
    @jamelahasan8626 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደረብን ለበረከትም ያሰትፈን

  • @MariaLolee
    @MariaLolee 4 ปีที่แล้ว +1

    Aba Edemana tana yestelen Amen Amen Amen

  • @natibela2982
    @natibela2982 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን yaewinate tilqe timherti new yagegnanewi laze tiwelide fetari yakbriline amen

  • @getnetendris0612
    @getnetendris0612 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @misrakgashaw6848
    @misrakgashaw6848 4 ปีที่แล้ว

    Betam dessss yemilu abat 😍😍 abatachin besellot atirsun❤ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤

  • @monalizaabreham1569
    @monalizaabreham1569 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen

  • @batalhamett4035
    @batalhamett4035 4 ปีที่แล้ว

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 4 ปีที่แล้ว +4

    ስወድዎት ኣባ በረከቶወ ይደረብን አሜን እድሜና ጤና ይስጦወት

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 4 ปีที่แล้ว

    መልካም አባት እውነተኛውን የእግዚአብሔር ቃል እንደዚህ ይናገራል፤ ይተረጉማል! አባት ያችን የምጻት ቀን ለማየት ያብቃዎት!!!

  • @negasedaba7501
    @negasedaba7501 3 ปีที่แล้ว

    Abatachen egzaber idmena xena yestot nurile egnm egzabeher yerdan bereketun edenkafel🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒❤💯

  • @sarakasanhe5795
    @sarakasanhe5795 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አክሎ ፀጋውን ያብዛልወት አባታችን

  • @mmhihihi1098
    @mmhihihi1098 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወትያሰማልን

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 ปีที่แล้ว

    Aaname 😢😢😢😢🙏🙏✝️💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢🙏🙏🙏

  • @hamidkumssa5443
    @hamidkumssa5443 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sofem7614
    @sofem7614 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወትያሰማልአባታችን

  • @adanchirahbany9850
    @adanchirahbany9850 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን። ይፋቱን

  • @AlimAlim-lh7wu
    @AlimAlim-lh7wu 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen 🙏

  • @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ
    @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፈጣሪ ይርዳዎት ሰላሞት ይብዛልን አሜን 3

  • @wheresthelove464
    @wheresthelove464 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድምና ጤና ይስጥልን ለንሰ ሞት ያብቃን

  • @mahidawet9189
    @mahidawet9189 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትወ ይድርሰብን

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 4 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 4 ปีที่แล้ว

      ጥበብ ከቤተክርስቲያናችን የኢትዮጵያ ባለውለታ

  • @yonamiki2483
    @yonamiki2483 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @filimonghebreyohans5829
    @filimonghebreyohans5829 4 ปีที่แล้ว

    Bereketatu yidresen

  • @emuyedngllig5974
    @emuyedngllig5974 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በፆሎቶወ ያሰብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶት ይደርብን በጸሎት አስቡን ያለንን እንረዳለን