ለፍርድ 13ኛ ደቀመዝሙር ሆኖ የሚመጣው ኢትዮጵያዊው ንጉስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ส.ค. 2020
  • ለፍርድ 13ኛ ደቀመዝሙር ሆኖ የሚመጣው ኢትዮጵየያዊው ንጉስና ሰማያዊቷን ኢየሩሳሌም በምድር ያነፀው ቅዱስ ላሊበላ ላሊበላን ሄደው ሲጎበኙ የተለያዩ ስሜቶች ይፈራረቃሉ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ የተጓዙት “እንዴት እስከዛሬ ሳላየው ቀረሁ?” የሚል የቁጭት ስሜት፣ ከዚህ በፊት አይተውት ከሆነ ደግሞ “እንዴትስ ድጋሚ እያየሁት እንደ አዲስ ያስደንቀኛል?!” የሚል የመደመም ስሜት ያጋጥሞታል፡፡
    //// ይግቡና መልከቱ////
    ስለምትመለከቱን አብዝቶ ደስ አለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። በሀሳቡ ላይ አስተያየት ካሎት ይጻፉልን እናመሰግናለን፡፡ ይህ ግዜ ቲዩብ ነው ይህንን የግዜ ቲዩብ ዝግጅት ዘወትር እንዲደርሶ የመርሀ ግብራችን ቤተሰብ ይሁኑ በይነመረባችንን ይጎብኙት ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ፡፡
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 119

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ዉድ እህታችን! የቅዱስ ላሊበላ በረከቱ ይደርብን።

  • @mrtiffany5857
    @mrtiffany5857 3 ปีที่แล้ว +15

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዛሬ ትውልዱ ዉጪ ናፋቂ ሆኖ ነው እኮ ባህሉን,ወጉን,ሃይማኖቱን ረስቶ የነጮቹን ነገር የሚከተለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የዛሬ ትውልድ፡፡

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ ላሊበላ ለደጁ ያብቃን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን። አሜን። አሜን። ለንሰሐ ሞት ያብቃኘ በሰው ሐገር ሞቴን አታርገው ጌታ እንደሐጤተኘነቴ ቃልሕ ይሰማልን አመሰጌናለሑ

  • @Aa-ey1bm
    @Aa-ey1bm 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያቨራልን

  • @RanaRana-cw3jq
    @RanaRana-cw3jq 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ወድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን ከኗሪዎቹና ከከራሙዎቹ ይጨምርን የናቾቻችንና ያባቶቻችን እርዴትና በርከት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላምሽ ይብዛልን😭😭😭😭😭😭😢

  • @mastewalamsal9282
    @mastewalamsal9282 3 ปีที่แล้ว

    አሜን የ አባታችን የ ቅዱሰ ላሊበላ በረከታቸዉ ይደርብን ሀገራችንንም ከክፉ ይጠብቁልን

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃልሂወት ይስማልን አሜን እናመስግናልን እህታችን በረችልን

  • @yemareyamlijselam5112
    @yemareyamlijselam5112 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ላሊበላ ለደጁ ያብቃን አሜን እናመሰግናለን ጊዜዎች

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 3 ปีที่แล้ว +11

    """ እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ይጠብቅልን!!!

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን።ያባታችን ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቅዱስ ላሊበላ በርከታቸው ይደርብን
    እኛ የነሱ ልጆች ሁነን ይሄን ሁሉ ጥበብን የስሩ አባቶች እያሉን።የነጭ እስታይል እየተከተልን አለቅን ለዛም ነው በርከት የራቀን።ያአባቶቻችን ዝመን ይምጣልን

  • @makdatesma1446
    @makdatesma1446 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን በቅዱስ ላሊበላ ቃልኪዳን ይማረን አሜን

  • @selamleethiopia1016
    @selamleethiopia1016 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ በርቺ 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @konjokonjo8565
      @konjokonjo8565 3 ปีที่แล้ว +1

      Ede set nat ede ene eco wedi ymeslegn neber

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 3 ปีที่แล้ว

      ሴት ነች እዴ ወንድ ማስሎኝ

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን ፣ የፃድቁ አባታችን የቅዱስ ላሊበላ በረከት በሁላችን ላይ ይደር አሜን!!!

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።የኢትዮጵያ ።እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
    የአባታችን ቅዱስ ላሊበላ ፀሎት በረከቱ ይደርብን

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን አሜን

  • @user-po5hp4rp9f
    @user-po5hp4rp9f 3 ปีที่แล้ว +1

    ጊዜ ቃለህይወትያሠማልንበርቱ የቅዱሳንጸሎትከሁላችንጋርይሁን

  • @abaymolla8795
    @abaymolla8795 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይዎት ያሰማልን አሜን

  • @adiwall1121
    @adiwall1121 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዲቷ ኢትዮጵያ ሀገሬ ትንሳኤሽን ያሳየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ

  • @heywetheywet6324
    @heywetheywet6324 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen orthodox tewehedo emanete habetu ba aleme ande neta 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏

  • @haregnahome5046
    @haregnahome5046 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Jordan-xs9kq
    @Jordan-xs9kq 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ወንድማችን

  • @salam1297
    @salam1297 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን 💚💛❤️

    • @classicclassic5021
      @classicclassic5021 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ላሊበላ ረድኤትና በረከት ምልጃ አይለየን ለቅዱስ ደጁም ያብቃን

  • @woinshetteklu3121
    @woinshetteklu3121 3 ปีที่แล้ว +4

    My dear sister God-bless you I love what you are Doing you wonderful job fantasticWe love you so much you are doing what I was dreaming to tell to the world about my country and history and religion so you are Do in it for me I love you so much my dear Sister I am sure all Ethiopians Love in it what are doing so good we Love you 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @hananmelese8821
    @hananmelese8821 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን.. ክዱስ ላሊበላ ልውደጁ ያብቃኝ አሜን.. አቤቱ ጌታ ሆይ ስለቅዱስ ላሊበላ ብለክ ማርን ይቅር በለን አሜን

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ላሊበላ በረከቱ ይደር በሁላችን 🙏💒❤️ ድስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ጤናችሁ ያሳስበኛል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😭

    • @muluberihun7130
      @muluberihun7130 3 ปีที่แล้ว

      መናፍቆች ይሆናሉ እህቴ

  • @lillilemlem9582
    @lillilemlem9582 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @heywetheywet6324
    @heywetheywet6324 3 ปีที่แล้ว +1

    Kela hiwot yasemalen kalechun egazebereh yabezalechu

  • @minapauli6237
    @minapauli6237 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen igizaber yimesgen

  • @user-ce5cb5gi8l
    @user-ce5cb5gi8l 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @classicclassic5021
    @classicclassic5021 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜንአሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Zurieshwork
    @Zurieshwork 3 ปีที่แล้ว +5

    Kale hiwet yasemalen 🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልውትን ያሰማል
    💚💙💜🙏💐💒💒💜💜⛪🍀🌻

  • @rrww2982
    @rrww2982 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወይት ያስማልን የአግልግሎት ዘመን ጌታ ይባርከው እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ለምታቅርባቸው መንፍሳዊ ትምህርቶች በእግዚአብሔር እናመስናለን ቀጥልበት

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiywot yasemalen
    Ehitachin egeziyabeher edmena tena yeistelin amen

  • @getenetyoseph1690
    @getenetyoseph1690 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡፡

  • @faiselalenzy265
    @faiselalenzy265 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube ปีที่แล้ว

    ንጉሱ መጦል ማርያምን የተዋህዶ ልጆች ንቁ ከእንግዴህ ነፍሳችሁ አድኑ ተነሱ ወደ ሀገራችን እንግባ ኑ ይላል ከሁለት ሳምት በሁላ በሶስተኛዉ ላክ አድርጉኝ

  • @masaratgirmaa8910
    @masaratgirmaa8910 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen⁦🙏🏼⁩⁦🙏🏼⁩⁦🙏🏼⁩⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛⁦❤️⁩

  • @faiselalenzy265
    @faiselalenzy265 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማህት ያዋርስልን ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ አጥያተኛዋ ሳይገባኝ መስማቴ እኔ እጃ ውስጤን አሴት ሞላት

  • @daniya4773
    @daniya4773 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @user-hj7jv8nv9f
    @user-hj7jv8nv9f 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላምሼ ይብዛ እሆቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እስኬ እኔም ጀምሪ ነበር እዴት ነዉ የማገኝሼ

  • @gelilaasfaha1529
    @gelilaasfaha1529 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kale hiwet yesemaln 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @muluendeshaw8593
    @muluendeshaw8593 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen. Amen. Amen.

  • @emnet1125
    @emnet1125 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💚💚💛💛❤❤😍😍😍🙏🙏🙏

  • @user-lh1xm8kv1b
    @user-lh1xm8kv1b 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemaln amlake lalibela yabatochachin amlek yegnam amlak sile kdusanu egnanm ykedsen ybarkenm amen. enantenm ytebkln enamesegnalen ❤

  • @ethiopiaaddis1163
    @ethiopiaaddis1163 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @mekuriategne3830
    @mekuriategne3830 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abiyeabiye9999
    @abiyeabiye9999 3 ปีที่แล้ว +3

    Betam amesegnalehu yemalawkewn neger yetemarkubet new kale hiwet yasemal

  • @zuzuzuzu1300
    @zuzuzuzu1300 3 ปีที่แล้ว +2

    We'd wedmachn Egizabher Amilak kalehiyiwt yasemalin Bdmemrtnayitbklin Amen

  • @micnaldo2169
    @micnaldo2169 3 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 3 ปีที่แล้ว +2

    Egzabhar Ymesgen

  • @tarikukifle4828
    @tarikukifle4828 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 3 ปีที่แล้ว +4

    Qale Hiwot Yasemalin.

  • @yakifikru2778
    @yakifikru2778 3 ปีที่แล้ว +4

    Mechereshalaye yalewen mezemur yalew sew ebakachu

  • @faiselalenzy265
    @faiselalenzy265 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የንስዓ ሞት ስጠኝ

  • @nahumnahum9760
    @nahumnahum9760 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt951 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፣ቃለሂውት፣ያሰማልን

  • @amthebest4675
    @amthebest4675 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዬጺያዊ እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እጅጉን ተደሰትኩ!!! ቅዱስ ላሊ በላ ከአማራ ማህበረሰብ መስቀል ክብራ ከትግራይ ነበሩ!!! አሁን ግን እርስ በርስ እንባላለን እስቲ ቆም ብለን እናስብና ስተቶቻችንን እንመልከት የዛኔ ሁሉም ነገር ቀና ይሆናል!!! 2013 የአንድነት የመተሳስብና ይቅር የመባባል ዘመን የሆን ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው!!! ግዜዎች በርቱልን እናንተን ስሰማ ፓለቲካው በአፍንጫዬ ይውጣ ያሰኘኛል

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain9882 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @momokoko8061
    @momokoko8061 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት የቅዱሳን ታሪክ ማስተላለፋችሁ ባልከፋም ነበር ብዙሃኑ ህዝብ ላያውቅ ስለሚችል ነገርግን ሰዎች እንዲያዩላችሁ ብላችሁ የምትለጥፉት የማጭበርበበሪያ ዕርዕሳችሁ ሲታይ ከምታስተላልፉት መልዕክት አንፃር ያስነቅፋችሁአል .እርእስሽን አስተካክይ

  • @girmakidane7264
    @girmakidane7264 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ሌላ ማለት እምፈልገው ከዚህኛው በፊት ያነፀው ት
    ግራይ ውስጥ በስምስራቅ ያለውን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ብታዩትና በረከቱ ብትካፈሉ ማለት እወዳለው
    ተምስ

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 ปีที่แล้ว

    Aaname aaname ✝️💒✝️💒❤❤❤🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen !!!

  • @Zurieshwork
    @Zurieshwork 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @jerrygg1619
    @jerrygg1619 3 ปีที่แล้ว +4

    Be ewnet Egziabher Egnan Ethiopiawi ena ye ORTHODOX Tewahdo Argo sifetren eko simerten Ersu ymesgen😭 Bertalen Wendmachen hulem tekami mereja new mtastelalefew

  • @kidankifle3004
    @kidankifle3004 3 ปีที่แล้ว +2

    Esub dnk new teamru
    Bereketu yderbn
    Gize tub kelb amesegnalehu

  • @user-hw1mc3gc9t
    @user-hw1mc3gc9t 3 ปีที่แล้ว +4

    ግዜ ቲዩብ: በጣም አመሰግናለሁ ስለ ድንቅ መንፈሳዊ ቪድዩ። ብዙ ተምሪአለሁ(አውቄአለሁ)።
    የመግብያ መዝሙር ማነው ዘማሪው ብትነግረኝ? ሙሉውን መዝሙሩን ለመስማት።

  • @bzualem
    @bzualem 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalahywatn yasamaln

  • @meserakberhemedhane1323
    @meserakberhemedhane1323 3 ปีที่แล้ว +1

    Aman Jesús amen 🙏🙏🙏😍

  • @nedimabi2861
    @nedimabi2861 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @martacountrysidemarta2590
    @martacountrysidemarta2590 3 ปีที่แล้ว +2

    ⛪🇨🇬🙏🙏👏

  • @samuelsamuel8071
    @samuelsamuel8071 3 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopian wodishaw 💓💓⛪️⛪️⛪️

    • @rahellemma3603
      @rahellemma3603 3 ปีที่แล้ว +2

      ቃል ሕይወት ያሰማን አግዚአብሔር ይባርሽ

  • @user-po5hp4rp9f
    @user-po5hp4rp9f 3 ปีที่แล้ว +2

    ድስ ላይክየምታደርጉ ያልገባችሁካለጠይቁ እውነትነው ግራአትጋቡ እግዚአብሄርይችላል

  • @newayephrem9759
    @newayephrem9759 3 ปีที่แล้ว +2

    🙏🏾🙏🏾😁😁😁

    • @newayephrem9759
      @newayephrem9759 3 ปีที่แล้ว

      Can you do የፀገሮ ጻድቅ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ

  • @meriasalaa6932
    @meriasalaa6932 3 ปีที่แล้ว +3

    Qale hiwayin yasamaligni magisitun yawarasiligni

  • @abdibabu7325
    @abdibabu7325 3 ปีที่แล้ว

    Dimstish fikir yasizal

  • @fasikagriko6814
    @fasikagriko6814 3 ปีที่แล้ว +1

    Orthodox tibebe mesetiri nati

  • @Znbabaw21
    @Znbabaw21 3 ปีที่แล้ว +1

    yewoynalig tube ሠብሥክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ሑኑ የድንግል ማሪያም ልጆች በሥሟ ጠየቋችሑ ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @asefatekw2983
    @asefatekw2983 3 ปีที่แล้ว +2

    ላል ማለት ማር ማለት ነው እጅ ንብ ማለት አይደለም

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 3 ปีที่แล้ว

    ምንድን ነው እርእሳቹ ደሞ ለፍርድ የሚመጣ ሰው አለ ያማችኋል እንዳታይላቹ ብላቹ የማይመስል ነገር አትፃፉ ከእግዚአብሔር አምላክ ልላ ለፍርድ የሚመጣ የለም እናተኮ አታፍሩም ኢትዮጵያ ላይ ይነግሣል የተባለው ሲመጣ ልታመልኩት ነው እናተ አታደርጉትም አትባሉም እሱ ግን እንደዛ እንድታደርጉ የሚፈቅድላቹ አይመስለኝ ምክንያቱም ንጉሱ በእግዚአብሔር የተሠረጠ ስለሆነ የእግዘብሔርን ትዛዝ ሊፈፁም ሰለሚመጣ ። ይሄ ለፍርድ ምናምን ብላቹ ታሪክ አታዛቡ

  • @Znbabaw21
    @Znbabaw21 3 ปีที่แล้ว +1

    Teda Tube ፎቶውን በመጫን ሠብሥክራይብ እርጉኝ ቅድሥ ላሊበላ ከኮሮና ይጠብቀን

  • @fafifafi6814
    @fafifafi6814 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የጠብልን

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህወትን ያስማልን ጊዜ ቲዩብ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @metitech
    @metitech 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @desalngkebed3848
    @desalngkebed3848 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen 🤲❤🙏❤🤲🙏❤🤲🙏

  • @kokobbkokob497
    @kokobbkokob497 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @janatmariam6556
    @janatmariam6556 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-oc8uc3xi9d
    @user-oc8uc3xi9d 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን