@@arditube7340 hezb menem ayferdem enant nach gatewat .yeha ye hulum sew hywet new gena legna tawaki new belo yesw hywet matelshet dedboch yetgnaw keber new wergnoch
you can not open and break the door with the willingness of the renter even if you are the owner of the house and teddy has the right to live for two years according to the current laws
የሰዉን ስም ማጠልሸት ይጎዳል እንጅ አያስተምርም።አከራዮች ለራሳቸዉ ብቻ ታዝበዉ ቢተው መልካም ነበር።
1.ጋዜጠኛዋ ከቴዲጋ የቆየ ቂም አለብሽ ?
2. አከራይዋ ከተስማማችሁ በዃላ የምን ማሳጣት ነው ። ነገር በደላላ በጣም ታግሶሻል አድንቄዋለሁ ። ሰውን ያለፈቃዱ መቅረጽ ራሱ ያስቀጣሻል ።
በር ሰብሮ ሰብሮ መግባትም ወንጀል ነው እሷና ፖሊሶች መጠየቅ አለባቸው እና ፊልሞቹን እንዳየሽ ለምን አልመጣሽም አሁን ለምን ዳፍንታም
አጭበርባሪ ቃሉን ያልጠበቀውን ታዲያ ምን ይደረግ
የሰዉ በር ቤታችን ዉስጥ የፈለግነዉን የምናደርግበት የምናርፍበት ቦታ ነዉ ማንም እየተነሳ መቶ የሚሰብረዉ ከሆነ ከጎዳና በምን ተለየ ትግስተኛ ነዉ ጥፋት ቢኖርበትም የዚህን ያህል መታገሱ ገራሚ ነዉ
@@kidisttefera5402 ሲጀመር ምን አስደበቀው? ሰራተኛዋንስ ለምን ያስዋሻል? ሌባን ሌባ ማለት የሚከብድበት ጊዜ መጣ...
😢የኢትዮጵያ አርቲስቶች ግን 😢😢 መልበስ. ብቻ ቤት አያስቀድሙም ለዛውም አሉ ከሚባሉ በማስታወቂያ በፊልም ብዙ እየተከፈላቸው 😢 አይ በስደት በአረብሃገር ያሉ ትንሽ እየተከፈላቸው ስንት ያደርጋሉ
ልጆች አሉትኮ እያሳደገበት ይሆናል
ደግ አደረጉ
ገንዝብ የሚጨርሱት በሚካፕ እና መዝናናት ብቻ ሲሞቱ እርዳ ይባላል
ለአርቲስት ቴዲ ቤት 🏡 እንግዛለት የሚል በላይክ ይግለፅ
He has work he can buy his self if u have a lot of money there is people need help
ይህ Personal ነው ምድያ ላይ ማውራት አያስፈልግም ፡፡
What personal❓️
He is a mafia ❗️
ስጀመር የእነሱ ፍቃድ ሳይጠይቅ የሰዉ ቤት እንደ ፈለገ ማድርግ አይችልም ልቀቅ ከተባለ ሙልቀቅ በቤታቸዉ መብት አላቸዉም እሱ እዉቅናዉን ተጠቅሞ ሰዉ ማንገላታት አይችልም ይሄ ብልግና ነዉ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ልብ ግዙ አንድ ነገር ብትሆን ይሄ ህዝብ ነዉ የሚረዳችው እረፉ
እውነት ብለሀል ሚዲያውን መሳደብምን አመጣው you tubr ሰራቸውን ነው የሚሰሩት ስሙንመጠበቅ የሱ ድርሻ ነው እውነት ብለሀልወንድሜ
Awaju siweta betun akerayto ketegegne begizew yalew tekeray wul yemadreg mebt alew. Bekal elekalehu silale keawaju befit yaa asgedaj ayadergewim.
Bet lemayet besimiminet new enji Akeray begideta ena befelege gize memtat aychilim.
አረ የወረደ ሚዲያ ነው እንዴ እንዲህ የግል ጉዳይ በሚዲያ ለቃቃሚዎች
ምርጥ ሚድያ ቢገባህ
ወርዶ አለመገኘት
ባለቤት ስለሆንሽ ብቻ ቤት ሰብረሽ መግባት አትችይም። ከ2- 5 አመት ያሳስርሻል። ህግ ጥሰሻል ቴዲ መክሰስ ከፈለክ ኮንታክት አድርገኝ።
እኔ የምለዉ ቤት አከራይቶ በማንኛዉም ሰአት ያለተከራዩ ፈቃድ እቤቱ መግባት ይቻላል የቤቱ ባለቤት ቢኮንም ታዲያ ምኑን ቤት ተከራየሁ አይ አገሬ አከራዬች ግን እባካችሁ ተረጋጉ አትታበዩ
Teyekaw embi belewat new
አከራዮች በቤታቸው መብት አላቸው ። በየጊዜው ቤታቸው ባከራዩነበት ሁኔታ መኖሩን መቆጣጠር ይችላሉና በአከራዮች መፍረድ አይቻልም።
👌
አንድ አከራይ ቤት የሰራው በታዓምር እንዳልሆነ ለሁላችንም ግልፅ ቢሆን ጥሩ ነው። ሌላው ላቡን ጠብ አድርጎ በሠራው ቤት እኖረ፣ ተመስገን የማይል ቴዲን መሰል ወራዳ ሰዎች ብዙ ናቸው። በቃል ሆነ በጽሑፍ የገቡትን ውል አያከብሩም። ይህ የስነምግባር ዝቅጠት፣ ግለሰቡን ከሰውነት ውጭ ያደርገዋል። በመሆኑም
አ ው ሬ ይሆናል።
Ketero yizo new enji befelege gize sew bet megbat ayichilim
ኖሀሚም ተጠያቂ ያደርጋታል ሰለፈረመች ።የተከረያ ሰው ለመወጣት ካሰበ ።።እንደነበረው አድርጎ መመለሰ ግዴታችሁ ነው ።።ቴዲ አጥፈቷል ።።።እንደተከራይ 🤔
ወረኛ
Mindinew yetemarkew... Sir'ate netib.... Yemibal neger... Ale Eko...
ti anchi mejemriya bestkekl photo eyi esu adelm zm blachu yetbalachut eyamenchu new hagerachne metetamsew esti astewlu
ይቅር ማለትን የመሰለ ነገር የለም ለህዝቡ ይህንን ብታሳይ ጥቅም የለውም
ኢትዮዽያ ውስጥ ያላችሁ አከራዮች እግዚአብሄርን ፍሩ እሁን ለዚህ ትንሽ ብር የሰው ስም ማጠልሸት በህግ አትጨርሱትም ከሚዲያ ሀሜት
ትንሽ ብር ለመሆኑ እንዴት አወቅህ?ላንተ 33ሺ ትንሽ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ለምን ያለምንም ምክኒያት ለምን ያወጣሉ እንኳን ተናገረች በኪራይ ሊሆን ይችላል የሚተዳደሩት ሁሉም ቀርቶ ጥፍት እንኳን ቢኖር ትህትና በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ጋጠወጥ ጥጃ ነገር ነው
ሲጀመር ሀበሻ የሰው ውድቀት አነፍንፎ ይጠብቃል😢
እረ ይቺ ደሞ የለየላት ደደብ ዳፍንታም ነች ደሀ ወርቅ አይግዛ ከገዛም አያብዛ የሚባለው እንዲህ ነው
@@arditube7340 hezb menem ayferdem enant nach gatewat .yeha ye hulum sew hywet new gena legna tawaki new belo yesw hywet matelshet dedboch yetgnaw keber new wergnoch
ባለጌ ሰዉ ነዉ ዝም ቢሉት ከመዉረስ ወደኋላ አይልም ነበር
ችግሩ እኮ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ብዙ ጊዜ በዘመድ እና በገንዘብ አልፎም በመልክ ነው ወደ አርቱ የሚገቡት እንጂ በእውቀት አይደለም ስለዚህ ብዙ የዲስፕሊን ችግር አለባቸው እናም የእሱም ጉዳይ ከዚህ አያልፍም ግን ልጅቱን ስቲዲዮ አቅርባችሁ ጠይቋት ከስልክ ይልቅ
He is genuine actor
አንተ በእውቀትህ ምን እየሰራህ ነው?
አሁን የሰው ስም ማጥፋት ምን ይባላል ታዲያሚዲያላይ ከመውጣት ህግ አለ በህግ ለምን አትጠይቂም ይሄማ የሆነ ኬዝ አለ 😊ሁሉም ነገር በፍቅር እንጂ በሚዲያ ሰለወጣሽ ምንም አይመጣም
ደግ አደረገ!! እንዲያውም ከተከራየው ቤቱ መውጣቱ ተሳስቷል"ገና ለገና 2አመት ገንዘብ ማስጨመር አለመቻሉን ስላወቅሽ ነው ቤቱን የፈለግሽው, በዛ ላይ ገንዘብ ከፍሎሽ እየኖረ ቤቱን አስከፍተሽ መኝታ ቤቱን አሰብረሽ ያውም በፖሊስ ግርግር መፍጠር ምን አመጣው ?? አሁን ደግሞ 2ወር ሙሉ ቤቱ ክፍት ነው ልትኖሩበት መሠለኝ ያስለቀቃችሁት 😖
ገና ለገና ፊልም ሰራበት ሊያልፍለት ነው ብላችሁ ነው ይሄን ግዜ ነጭ ቢሆን ቤቱን የተከራየው የሀበሻ ምግብ ነው ሞክረው ብላችሁ ምግብ ሰርታችሁለት ትሄዱ ነበር ምቀኞች ናችሁ ድሮንም ሀበሻ
ምን ያስቀርፅሻል መብትም የለሽም ሚዲያው እራሱ የመንደር ሚዲያ ነው ይሄን ለተመልካች ማቅረብ የደከማችሁ አይ ምቀኝነት
He is not deciplined person ! Why he is playing by them !
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ነገር ግን አከራይ የተባላቹህ እጅግ ባለጌ ናቹህ ሲጀመር ፍርድ ቤት ወረቀት ሣትይዥ የቤት ባለቤት ስለሆንሽ ዘው ብለሽ ፖሊስ ምናምን ትያለሽ በምንም ታዓምር ለሚዲያ የማይመጥን ወሬ በተጨማሪ በጭራሽ የማስወጣት መብትም የለሽም ምንም ጥፋት የለበትም
አንድ ታዋቂ ነው በሰው ቤትግብግብ ያስጠላል ።
አከራይዋ ባለጌ ስም አጥፊ ስድ ነሽ ደግ አደረገሽ
መጀመሪያ ግን እውነት የኛ ቲቪ ነው? ሚዘገብ አለቀ በቃ። "ብራይብ አድርጎታል" አለች። ማስረጃ ማቅረብ አለባት። ጋዜጠኛዋ እራሱ የግል ችግር ከአርቲስቱ ጋር አለባት። አርቲስቱ ቢፈልግ ከዚ ቃለመጠይቅ ብቻ ብዙ ክስ መመስረት ይችላል።
ሌላ ፖሊስ የፍርድ ቤት ትእዛዝ ካልያዘ ማስከፈት አይችልም። መፈተሽ የፍርድ ቤት ትእዛዝ ያስፈልጋል።
ቤት አከራዮች እራሳቸውን እንደ ፈጣሪ ጌታ ማየት ማቆም አለባቸው። ደግነቱ የማይፈርስ ቤት አይኖርም።
ቴዲ ጨዋነትህን መመልከት ችለናል። ጋዜጠኛዋም የተከፈለሸ መሆንሽ ያስታውቃል።
ቴዲ ክስ መመስረት ትችላለህ
አንቺ ስለቴዲ እንጂ አብረዉት ስለነበሩት ሰዎች ምን አገባሽ?
ጋዘጠኛው እና አከራያዋ ይታሰሩ ስም በማጥፋት ወንጀል ማርያምን ስያስጠሉ
video መቅረጽ መብት ማን ሰጠሽ ????? ቤቱ እስከተከራየ ቤቱ የሱ ነው personal life መቅረፅ አትችይም
ቤት የእግዚአብሔር ነው በቤት አትመኩ
ምኑ አስነዋሪ እንዴት ያለ ፈቃዳችው ካሜራ ይቀረፁት ነውርኛ እንደ እኔ በህግ ይጠይቁ
ልጅቷ የፍቅር ጥያቄ ጠይቃው አልፈልግሽ ብሏትነው እሚሆነው እየተበቀለችው
ከ3 ወር በፊት ቀድሞ ከተነገረው መልቀቅ ነው ጊዜ ከአጠረው ጊዜ ይጨመረኝ ነው የሚባለው እንጂ ውል እስከ አልያዘ ድረስ መልቀቅ ነው!
ቴዲ በፊልምህ በጣም እምወድህ ተዋኒ ነህ ለክብርህም ለስምህም ስትል በሰላም ጨርሰው አይመጥንህም አከራዮችም መብታቸው ነው :እልክ ጥሩ አይደለም ላንተ አይመጥንም ተሳዳቢዎችም በልክ አድርጉት ሚዲያ ሁሉንም እኩል ያስተናግዳል :ታዋቂ ስለሆነ ስሙ አይነሳ ማለት ፌር አይደለም ቴዲዬ አይዚህ አንዱሀብታም ቤት ይለግስሀል
ቤቱን ለቀረፃ ነው የፈለገዉ 👍
ደነዞች ምን አገባቹ ምን አለ ደግሞ youtube በተዘጋ ለንደናንተ አይነቱ ሆዳም ሰርታችሁ መብላት ልማትሽሉት በሰው private life ገንዘብ ልትሰሩ ጥምባታሞች
አከራይ ተብዬው ደግሞ ለፍርድ መቅረብ አለብሽ ያለ ፍቃድ ሰውን ቪዲዮ ማንሳት ወይም ፎቶ ማንሳት ክልክል መሆኑ ሳታቂ ቤት አከራይ ልትሆኚ አቺም የሆንሽ አይብ አንጎል
Mashkabet...
ሚድያውን እወደው ነበር በዚህ ደረጃ መውረዳቹ ያሳዝናል የሱንም መስማት አለባቹህ
የጋዜጠኛ ደደብ በጣም ያናድዳል
Nuhamin betam yemiwedat lij nat kesuwa wuredu.
የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያደርገዋል ለሳምንት ያወራል እንጂ
እዚህ ኮሜንት ስር ያላችሁት ሰወች ግን ቴዲ ነዉ ያሰማራቹ?
እዚህ ውስጥ አስተያየት የምትሰጡ በሙሉ ያማችሁዋል በሰው ቤት አታፍሩም ሴትየዋ ልክ ናት እንዳንድ ተከራይ ጋጥወጥ ናቸው ጥሩዎች እንዳሉ ሁሉ እና ምን ማረግ አለባት እናንት የምታቃጥሩ ሁሉ ቤት ስለሌላችሁ እንጂ ቢኖራችሁ እናንተ ትብሳላችሁ
👍
የሀሜተኛ ሚዲያ ነው ይኸን ምኑን ታወጡት አላችሁ
Teyakaw embi selalat new yechi balgi sed koshasha nat tidi hulim enwdehalen enakeberhalen tidi ❤️❤️❤️
እኔ በዚህ ቪዲዮ የቴዲ ቅሌት ሣይሆን ግለሠቧ በቤት ባለቤትነት ያሳየችው ትዕቢት ነው።ፓሊሶቹምከሙያ አንፃር ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በጉልበት ያደረጉት ተግባር አግባብነት የለውም።እሷም አንድን ግለሠብ ያለ ፈቃዱ ቪዲዮ መቅረፅ የግለሠቡን መብት መንካት ነው። ቴዲ እንደ አርቲስትነቱ ስሙን ለማጉደፍ የሚደረግ መሯሯጥ አግባብ አይደለም። የመንግስት አዋጅ ተፈፃሚነቱ ለሁሉም ነው። የሄዱበት መንገድ አግባብ አይደለም።ቴዲ በዚህ ጉዳይ ላይ በዳይ ሳይሆን ተበዳይ ነው።
የኛ ቲቪ ለቃቃሚ ባለጌዎች የሰው የግል ሚስጥሩን ማውጣት የወረዳችሁ ናችሁ
በጣም አሪፍ ሚዲያ:: በርቺ
ዋናው ወርዶ አለመገኘት:: ቃል ቃል ነው:: የማትፈጽመውን ቃል አትግባ::
አትመኩ አከራዮች ሁሉም ያልፋል ጥለነው በምንሄደው ነገር እንዲህ መክፋት ጥሩ አይደለም ።
ምን ይጠበስ ጥሩ አደረገ
🤑 ይሄ Normal የሆነ ክስተት ነው። ህንጻ በጠራራ ፀሐይ እየተቀማ_ ባለ ሀብቶች እንደ ቀላል እየተገደሉ ባለባት አገር_ የአርቲስቱን ጉዳይ እንደ ትልቅ ነገር ማራገብ ነውር ነው። ስንት ተከፍሎህ ይሆን ?
አሳፋሪ koshasha midya ena akerai
ለምንድን ምነው መጀመሪያ ወጣለሁ ካለ ለምን በቃሉ መሰረት አይወጣም። ፊልም መስራት አይችልም ከሰራ ደግሞ መክፈል አለበት። ለምንድነው ግን ሰዎች በሰው ንብረት ላይ ድርቅ የሚሉት። ለስሙስ ጥሩ ነው እንዴ እንደዚህ አይነት ተግባር ?ምን አይነት ቆሻሻ ተገግባር ነው ይሄ።
እንደ ኢትዮጵያ አንዳንድ አርቲስቶች አሳፋሪ ቅሌታሞች ደረጃቸውን ያዋረዱ ባለጌዎች አይቸ አላውቅም አንዳንድ ሴት አርቲስቶች ባደባባይ ሺርሙጥናቸውን እንኳን የሚያካሂዱ ወንዶቹ ሌቦች ስማቸውን የማይጠብቁ ልክስክሶች ናቸው ያሳፍራል ብዙ ጨዋዎችም እንዳሉ ሁሉ
እደ አርቲስት ባለጌና ጋጠወጥ አለ እዴ እልም ያሉ ባለጌዎች ናቸው ብለም ላይ ያሉ አርቲስቶች ለዛም ነው ትዳር ላይ እማይቆዩ ያገባሉ ይፋታሉ
Lebanew
እሱ እራሱ መልሶ እንዳያከራይሽ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ባካችሁ ይቅር ይበላችሁ ሁላችሁንም
ሲጀመር የሀገራችን አርቲስቶች ባለጌዎች ናቸው አከራይም እንደዛው ቴዲ ደሞ ሴታ ሴት ነው ለምን ወረዳ ሄዶ ያስገድዳቸዋል
መብቱ ነው ሁለት አመት በህጉ መሠረት መኖር፣
ይህን ይዞ ወይ ሚዲያያ መወጣት መፍትሄ፣ አይለም እስከኖርበት ድርስ ፊልም ቢሠራበት ምን ችግር አለ
የኛና ያንቺ ቅሌትስ መድሃኒዓለም ሰው ፊት የሚያሳየው መቼ ነው። ስለሰው ማውራት ውርደት ነው።
በህግ ባለሙያ መታየት አለበት ሁለታችሁም መብት ና ግዴታ አላችሁ "ለቪዲየው ስንት ተከፈለሽ "
It’s personal, it doesn’t need to be out media
Tedoo king ❤❤❤❤❤❤
afkereshew new🤣😍
Deg arege min yetebes😅😅😅😅😅😅😅
ይህ ሚዲያ ግን ቧልትና ሀሜት ነዋ ስራዉ የመንደሬ ሰዎች ስብስብ ነዉ ለቃቃሚ ሁላ😫😫😫😫
በጣም ሲያቅለሸልሹ የመንደር ክፉ አሮጊቶችን ነው የሚመስሉ
የቴዲ ዘመዶቹን ሰብስቦ ኮሜንት ስር ነው ያለው😂😂😂😂
Abet wshet wedaj film lay baba nebere baba kemote 2 amet alfotal mndnew yemtawerut
ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ አከራይ ብትሆኑም መግባት ይቻላል እንዴ ይህንን የምታውቁ የህግ ባለሙያዎችአሳውቁኝ ለማወቅ ያህል ነው?
Even they can lock it from outside as far as they sent you a notice of default as to my experience overseas.
ይህ ሚዲያ ለካ ተራ መንደሪ ሚዲያ ነው እንደዚህ የወረደ ነገር አንድን ታዋቂ አርቲስት ፍቃዱን ሳትጠይቁ በአንድ ተራ ሴት ገመናውን ማውጣት ያሳዝናል አከራይ ተብየዋ ደግሞ በጣም ገራሚ ነሽ ቤት ስላከራየሽ በፈለግሽ ሰአት ያከራየሽው ቤት መሄድ አይፈቀድም መሄድ ካለብሽ ራሱ ቀጠሮ ይዘሽ ነበር መሄድ የነበረብሽ በጣም ተረ ባለጌ ሴት ነሽ እንደውም አርቲስቱ ጨዋ ሆኖ ነው እነጂ አንቺን ልክሽን ቢያስገባሽ ጥሩ ነበር
እንዴ አርቲስት ማለት ምን የሆነ ነዉ ሚመስላቹ.. እንማንኛዉም ሰዉ ነዉኮ.. ከዝናና ስም በፊት ስርአትና ለሰዉ ክብር መስጠት ይቀድማል!
ኧረ ባካችሁ፣ የሰው ስም አታጥፉ። አሁን ይሄ ጉዳይ 'አሳፋሪ' ምናምን የሚባል ነው?
መጥፎ ሰው ነው የገጠመህ ወንድሜ።
ፍላጎቷ የገንዘብ ብቻ አይመስልም
ቴዲ አንተ ወረደ ለካ ድራማ ብቻ ነክ
ከተዋችሁ አትተውም ታዲያ መተው ማጋለጥ አይደለም እኮ ማናችንም ጋር ስህተት አለ እልህ ነው ሃገርን ያጠፋው ፈጣሪ ልብ ይስጠን
Thumbnail ላይ ያለው ርዕሰ እና ዜናው አይገናኝም ።
የሰውን ትኩረት ለመሳብ ተብላችሁ የሌለ ነገር አትጻፉ።
"Worada.... Edegmewalehu... Worada new...." Melese Z.
ወይ ጉድ ጡሩ ቀን አምጣልን
ለመሆኑ እንግሊዘኛ እየደባለቁ ማውራት ወደላይ ሊለን ነው። እባክሽ አማርኛ አውሪ ታስጠይያለሽ ጭራሽ እየተኮላተፈች አማርኛው አመሪካ ተወልደሽ ያደግሽ ለማስመሰል ነው? የመሰልጠን ምልክት ነው?የሃብት ምልክት ነው አስጠላቹሁን።
ይሄ ህዝብ እኮ ፈርደበት እኛ ምን አገባን ስታከራዩ እኛን አላስፈቀዳችሁም እኮ ተንከሲስ ሁላ ከሚዲያ ይልቅ ወደፈጣሪሽ ብትሄጂ መልስ ታገኚ ነበር
you can not open and break the door with the willingness of the renter even if you are the owner of the house and teddy has the right to live for two years according to the current laws
Honey they didn’t sign anything please listen first
Matured rental person
ሚዲያውም ሆነ ፖሊስ በፍ/ብሔር ጉዳይ ምን አገባችሁ? ተራ ስም ማጥፋት እና ሕገ ወጥ አካሄድ ነው
ሐሜተኞች
በጣም ስም አጥፊ ነሽ ውውው
እንደሰውኛ ስናየው ጥፍተኛ ነው የሰው ንብረት አበላሽቶ ላሽ አለ እንዴ በ ፊልም ስራው ብንወደውም የሰራው ስራ ከ እሱ አይጠበቅም እውነተኛ ቢሆን ምላሽ መስጠት ነበረበት
I hate those so-called
" Artists " ❗️
ምንድን ነው ምንሰማው ይህ ግለሰብ ይህን ድርጊት ከፈፀመ በውስጡ ሌላ የተደበቀ ባለጌ የሆነ ባህሪ ብቻ ሳይሆን አላወቂ መደዴ ነበር ማለት ነው፡፡ አሁንም በድጋሚ ድረጊቱ ትክክል ከሆነ መታረም አለበት በተጨማሪም ይቅርታ ማለት አለበት፡፡
ወንድሜ ሁለቱም ወገን ጥፋት አለ ከመጀመሪያዉ ነዉ መዋዋል የነበረባቸዉ ያገርቤት ነገር ግብር ላለመክፈል ተስማምተዉ አሁን ባደባባይ ስም ማጥፋት
70 አመት ራይድ ሾፌር የወይዘሮ አዳነች ጉዳይ ከምን ደረሰ ?????????
Manegnawem Tekeray Akeray Gar Miyagatem New Mn Takabedalachu enquan Esey Deg Aderege
አኔ ያልገባኝ ነገር አንዴት በር በርግዶ መግባት ይቻላል? በጣም ነውር ነው ::አሱ አጠፋ አላጠፋም አንድዚህ ማደረግ የቻላል ወይ?
በ አኔ አመለካከት ሕጉን የጠበቀ አካሄድ አይደለም.
በአቋሯጭ መፈመስ አይ ዜሮ ሌቭል ነገር ነሽ። መቼነው ደግሞ በቲክ ቶክ የምትመጪው? ጀዝባ እሱ ባይሆን ሚዲያ ላይ ትወጭ ነበር።
የኛ ቲቪ የወረደ ነው
ጉድ ጉድ ጭራሽ ባል እና ሚስት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
በር እንዴት ታሰብሪያለሽ እስከሚወጣ እደጅ አትጠብቂውም ነበር አሁን አንቺ አዋረድሽው ማለት ነው ስለፍቺው ምናምን እንደዚህ ስታከራዬ ብር ማስያዣ ተቀበይ ሰው ምንየመሠለ ቤት እየፈረሰ ትከራከሪያለሽ ደግሞ የሚፈርስ ሰፈር ነው ኧረ አንቺ ጉደኛ ነሽ ታስጠያለሽ አሳፋሪ።
It is personal !
ዊይዊይ የኢቲዮጲያ አከረይውች ሲተስጠሉ ምንአለ ከረሱ አውሪተሽ ቢቲጨሪሽ ያሚዲያ ሰው ሲለሆነ ቢቸነው ኢሄን ሚስጥር ያወጠሺው
ይሄ ሚዲያ ግን ምን ይመስላል🤔🤔🤔
Yesew photo media lay meltef endemeyasketa atawukum? Yewerede media new. Degmo ende mermari police siteteyki atafrum gazetegna teneyewa?
He is ignorant and arrogant❗️
አሁንም ቢሆን ከራሱ ጋር ተነጋግራችሁ በሰላም ጨርሽ አሁን ባለው ህግ አታሸንፊም
አይይይ ኢሄ ሚዲያ ቅራቅቦዋም ሆነ ኧረ በፈጣሪ አንድ ዘመዴ ተከራዩ ሲወጣ ስራ ተበላሽቶብኝ ቸግሮኛል ሲለው የአንድ አመት ከሁለት ወር ትቶለታል እንኳን ብር ሳይከለክላችሁ ነገረኛና ጉረኛ አከራዮች
ሐገራችን ውስጥ ስንት ኬዝ እያለ የግለሰቦች ቅራቅንቦ ይዛችሁ ትንበዛበዛላችሁ ወይስ እሱ አርቲስት ስለሆነ ነው
Eyader gud ysemal !!!
Yhone ngarema embe bloshale alaye alsha??
do not mix personal things to his professional activity
መንግስት ህግ ሲያወጣ በፀጋ ተቀብላችሁ የምን ቴዲን መነዝነዝ ነዉ?? አይ ሀበሻ🙄
አይ አከራይ🤔
Akerayoch hulu hodamoch nachew......tsebayegna atimiselu
በዚህ ጊዜ ሚዲያ ላይ የማይወጣ ወሬ ምንድነው