የልጇን ፍቅረኛ የምታማልለው እናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 มิ.ย. 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 139

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 12 วันที่ผ่านมา +22

    አይ ኮሜንቶች ወላጅ እናቴ አይደለችም ያሳደገችኝ ብላ እየነገረችው እየሰማችሁ እናትና ልጅ አይመሳሰሉም ምትሉት ሁለተኛ ለህዝብ አስተማሪ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ ነው እየተባላችሁ ስነህይወት አይመጥንም ምናምን ምትሉት እስኪ እናንተ ሚመጥነውን ሰርታችሁ አሳዩን አንዳንዴ አስተያየት ምትሰጡትን እስኪ አሰብ አድርጉ በተረፈ አሪፍ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @user-cb5kz9de3v
    @user-cb5kz9de3v 12 วันที่ผ่านมา +67

    የማዳም ቅመሞች 😢 ከስደት መልሶ🛬 ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጠን ❤

    • @melatasrat
      @melatasrat 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @melatasrat
      @melatasrat 12 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅

    • @idilamadanu2407
      @idilamadanu2407 12 วันที่ผ่านมา

      Amen

    • @halom3886
      @halom3886 12 วันที่ผ่านมา

      አሚንን

    • @heyabeye3947
      @heyabeye3947 12 วันที่ผ่านมา

      @@melatasratwhat’s funny

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 12 วันที่ผ่านมา +21

    ሁሌም ከዝሙት አትወጡም

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 12 วันที่ผ่านมา +27

    ይህ ድራማ ስነህይወትን አይመጥንም ልጅቷ እናት እናቷ ልጅ ናቼው የማይመሳሰል ድራማ

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 12 วันที่ผ่านมา +2

      አባትየዉ የፈለገዉን ከልጅ የምታንሰ ማግባት ይችላል

    • @user-dr3cm2iy6l
      @user-dr3cm2iy6l 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@sosinasine5843ቢሆንም በእኩያ እማዬ 😂😂😂

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 11 วันที่ผ่านมา +1

      አደለም አዳድ አባት የልጆችን እኩያ ያገባል ትክክል ነው ድራማው

    • @JerryJerry-ws8bh
      @JerryJerry-ws8bh 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @Wudemake
    @Wudemake 12 วันที่ผ่านมา +4

    ልጅቱ እናት እናት ልጅ ትመስላለች ምንም ድራማ ቤሆንም እካን ትንሽ ብታመሳስሉት ጥሩ ነበር

  • @gufh9364
    @gufh9364 11 วันที่ผ่านมา +11

    በሰደት ያላችሁ እህት ወድሜች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tighest4445
      @tighest4445 6 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen 🙏❤❤❤❤❤

  • @tufaejeta5305
    @tufaejeta5305 12 วันที่ผ่านมา +7

    ያለውን እውነት ማድበስበስና መደበቅ ለማይረባ ውሳኔ ይዳርጋል። እውነቱን ብትናገሪ ኖሮ መጨረሻሽ እንዲህ አይሆንም ነበር።

  • @WaltengusAyele-iy5wo
    @WaltengusAyele-iy5wo 10 วันที่ผ่านมา +2

    ስለሕይወት በዚህ ልክ ይወርዳል ብዬ አስቤ አላውቅም ።ልጁ ከልጅት ጋር በስልክ ሲያወራ"አንቺ አምቢ ካልሽእናትሽን አገባለሁ"አለ ይህ ማለት እናቷ ብቻ ሳትሆን ልጁም ይፈልጋታል ማለት ነው።

  • @user-my8ld3qc1o
    @user-my8ld3qc1o 12 วันที่ผ่านมา +3

    ግንኮ ልጂቱ እናት ነው እምመስለው እናቲቱ ልጂ😂

  • @mekael0326
    @mekael0326 12 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ የ እናትየዋ ጥፋት አይደለም። የሁለቱም ነው። ምንም ግንኙነት የለንም ካሉ እናትየዋም ወጣት ነች ጥፋት የለባትም

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md 12 วันที่ผ่านมา +3

    የእንጀራ እናትና እናት ለዩ ርእሱን አስተካክሉ

  • @amanuelassege447
    @amanuelassege447 12 วันที่ผ่านมา +4

    አሁን ይህ ድራማ ነው ወይስ ምን

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 11 วันที่ผ่านมา +3

    ከዚች ዝሙተኛ ጋርያረግችው መስቀል ከድርጊቷ ጋር አይስማማም ።

  • @TigistMelese-pi3wk
    @TigistMelese-pi3wk 12 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ያስተምራል እሄ መጨረሻው የማይታወቅ እሄ ስለሕይወትን አይመጥንም ብስራት ብቻ ታቅርብልን 😘

    • @weyni-si4uc
      @weyni-si4uc 12 วันที่ผ่านมา

      ብስራት ብቻዋን የምታቀርበው እውነተኛ ታሪክ ነው ይኸኛው ግን ድራማ ብቻ ነው የሚያስጠላው ደግሞ እንጀራ እናት ተብዬዋ ከልጅቷ ጋር እኩያ ነገር ነች እና ያስጠላል።

  • @hnah4891
    @hnah4891 12 วันที่ผ่านมา +4

    እናትና ልጅ የማይመስል ነገር

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 12 วันที่ผ่านมา +6

    አይ እናትና ልጅ ይገርማል ምን ማለት ነው ግን ባትግማሙብን

  • @TeeTee-jw1hu
    @TeeTee-jw1hu 11 วันที่ผ่านมา +3

    ልጅቷ እናት ትመስላለች እናቲቷ ልጅ ትመስላለች

    • @NothiMoyo
      @NothiMoyo 11 วันที่ผ่านมา

      Yasebikutni😂😂😂😂

  • @AJBUSHABAB
    @AJBUSHABAB 12 วันที่ผ่านมา +1

    amen

  • @Nahom821
    @Nahom821 12 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 12 วันที่ผ่านมา +1

    ስለሕይወት ምንእየሆናችሁ ነው ግን ምንም እኮ አይጥምም ይሄ ድራማ አይመጥናችሁም እናት እና ልጅ ምንም አልገባኝም የሆነ ቦታ ላይስትል ነበረ እናቴ አይደለችም መደበቁስ ምንአመጣው ስጀመር

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 11 วันที่ผ่านมา +1

    ኢረ በጣም ይከበደል😮😮 እናትና ልጅ ናችው ድራማው በቃር ይሽላል😊🎉😮

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 8 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያሥጠላል

  • @YastewaleYirga
    @YastewaleYirga 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሰውየው ቤቱን ለምን ክፍት አድርጎ ይተወዋል?

  • @TsgaeMelese
    @TsgaeMelese 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @makii668
    @makii668 10 วันที่ผ่านมา +1

    እሄ ቻናል ደሞ ሁሌ አንዳይነት ነው አንድኳን የሚያስተም የለም ቱቱቱ

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x 12 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢በሥል አችንትቸ እናትሽን አገባለዉ ማለቱ በጭራሽ የማይባል ባለየ ድሪጊት ነዉ ደግሞ አሥተማሪ የሆነ ነገር አቅርበ😉

  • @TsgaeMelese
    @TsgaeMelese 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤😊

  • @AlebachewFanta-yn1nu
    @AlebachewFanta-yn1nu 12 วันที่ผ่านมา +1

    እሱ ምን አደረገሽ ርካሽ እናትሽን በያት

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x 12 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅቷ ግን እረጋ ያለች ና ደርባባናት አለባበሣም ❤❤

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q 12 วันที่ผ่านมา +1

    እንዲህ ኢትዮጵያውያ ነን ወይ ኡኡኡኡኡኡ ይገርማል ዬትበሮች ለገንዘብ ብላችሁ የየዋሁን ህዝብ መብታችንን ባህላችንን ገደላችሁብን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x 12 วันที่ผ่านมา +1

    ደግሞ ምንም አይመጣጠኑም ለድራማ ቢሆነም ኳ አሁን ምናቸዉ እናትና ልጀ ይመሥላል እህት አማቾች እጅ

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 12 วันที่ผ่านมา +1

    እናትየዋ የትኛዋ ናት ጉድ እኮነዉ

  • @SurprisedBurger-er7xq
    @SurprisedBurger-er7xq 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q 12 วันที่ผ่านมา +1

    መጨረሻ ምን ሆኑ ቀጣይ 😅😮😢

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j 12 วันที่ผ่านมา +2

    በር መዝጋት ቀሬእዴ ዘንድሮ😅

  • @nesrujemal287
    @nesrujemal287 11 วันที่ผ่านมา +1

    ትንሽ አመሳስሉት ምና ነው እናት

  • @feyeslmamdfeyeeslmamd676
    @feyeslmamdfeyeeslmamd676 12 วันที่ผ่านมา +1

    2024

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 12 วันที่ผ่านมา +1

    ምንድነው የኢትዮጵያን ሴቶች ቀነዘረባችው ቱ የተረገመ ትውልድ ይሄ ምኑ ያስተምራል ስለሒወት ተው የሚላችው አጣችው ዝሙታሞች

  • @kidist1216
    @kidist1216 12 วันที่ผ่านมา +1

    endmamer demirugn❤

  • @hasnahasna-oq4us
    @hasnahasna-oq4us 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gs9qv7wd9j
    @user-gs9qv7wd9j 11 วันที่ผ่านมา +1

    Same age

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 11 วันที่ผ่านมา +1

    ይገባዋል በዛው ይተኛ

  • @feyeslmamdfeyeeslmamd676
    @feyeslmamdfeyeeslmamd676 12 วันที่ผ่านมา +1

    2024❤❤❤

  • @hani9864
    @hani9864 10 วันที่ผ่านมา +1

    የነገርኩ ክ የነገርኩ ህ

  • @user-hi1ln2vw7u
    @user-hi1ln2vw7u 10 วันที่ผ่านมา +1

    Beshitegn sile honechi nati lijun yemitasigedideheu 😢😢😢😢😢😢

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 5 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @peace3791
    @peace3791 12 วันที่ผ่านมา +4

    እናትዪዋ የትኛዋ ናት?

    • @user-np2fv2kg2m
      @user-np2fv2kg2m 11 วันที่ผ่านมา

      Ena 😂😂ewenetm

    • @saratesfaya2329
      @saratesfaya2329 11 วันที่ผ่านมา

      ጆሮሽን ጨፍነሽ ነውዴ የምታይው ያው ከ 2 አንዷ ናት🤔

  • @user-eu8hf2wg7x
    @user-eu8hf2wg7x 12 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂 ሳቅቅቅቅቅቅቅ እናትሽ ግን አረጁ

  • @user-zp8cy4cf6n
    @user-zp8cy4cf6n 12 วันที่ผ่านมา +2

    Demerugni❤❤❤ sewdachu

  • @Ali-of2re
    @Ali-of2re 10 วันที่ผ่านมา +1

    A1

  • @user-tx7jf5gj5j
    @user-tx7jf5gj5j 10 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tofikbedru8905
    @tofikbedru8905 12 วันที่ผ่านมา +1

    ስክሪፕት ነው

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 8 วันที่ผ่านมา

    ግልፅ ያለመሆን ይሄንን ሁሉችግር ያመጣል

  • @LidyaGetachewSeyoum-wh7ud
    @LidyaGetachewSeyoum-wh7ud 12 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን ያልገባይ ከመቼ ወዲህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መብራትሳያጠፋ እና በር ሳይዘጋ መተኛት የጀመረው ? እስኪ አስረዱኝ

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x 12 วันที่ผ่านมา

      በረከሠፊልም ኢትዮጵያን መወከል አይቻልም

  • @SaidimamMed
    @SaidimamMed 12 วันที่ผ่านมา +2

    Ko

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 11 วันที่ผ่านมา +1

    Dramatique mehonu bedenb yastawkal hezb men derama yasfelgewal ewnetja eyaye askeyami derama

  • @yetaytube4308
    @yetaytube4308 3 วันที่ผ่านมา

    ሲያሰጥላ በጌታ ምንም ምጭርሻ አይታወቅም 😤

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 12 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ትወና

  • @ZainabZainab-gq7xd
    @ZainabZainab-gq7xd 9 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 26:36

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዮትበሮች የዘንድሮ ድራማችው

  • @AdancheGeta
    @AdancheGeta 2 วันที่ผ่านมา

    ቀጣይ

  • @ye_turk_filme_adnaki
    @ye_turk_filme_adnaki 8 วันที่ผ่านมา

    መጨረሻው ምን እንደሆነ ማይታወቅ ፊልም ኤጭ እስከመጨረሻ ማየቴ ነው የቆጨኝ

  • @user-yl9hr6nk3h
    @user-yl9hr6nk3h 12 วันที่ผ่านมา +2

    Mangiawa nat enat😂😂

  • @user-fh2qm6sd6o
    @user-fh2qm6sd6o 6 วันที่ผ่านมา

    እህትና እህት ይመሳሰላሉ እናት የማይመስል

  • @abebegebregziabher1732
    @abebegebregziabher1732 10 วันที่ผ่านมา +1

    አያምርም የውሸት ድራማ ሁሌም ውሸት ነው

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 12 วันที่ผ่านมา +1

    እናት ልጅ አይመስሉም

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 12 วันที่ผ่านมา

      እንጀራ እናት ናት

  • @user-fz8rz4nn6v
    @user-fz8rz4nn6v 11 วันที่ผ่านมา +1

    Desktopu wireless nw inde😂😂😂😂😂

  • @JjJj-lq5x24g
    @JjJj-lq5x24g 12 วันที่ผ่านมา +1

    ???እ

  • @user-fs8zf3tq5d
    @user-fs8zf3tq5d 3 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @httm3608
    @httm3608 12 วันที่ผ่านมา +1

    Min anyinet yemayomesil debari dirama new.

    • @MarizaHusain
      @MarizaHusain 5 วันที่ผ่านมา

      Yalle naw,ine ba ayine ayichalew,lijuwa wuci Nat issuwa yalijuwa balgarnat

  • @fantabalai3977
    @fantabalai3977 10 วันที่ผ่านมา +1

    שלןם 🎉🎉❤בקר טוב י

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 12 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ. ዘንድሮ. አያልቂም. ተነግሮ. ዕህህህህ.

  • @peterman8834
    @peterman8834 8 วันที่ผ่านมา

    Filmu Arif hono gn mechereshawu Tabelashe mikinaytum Enat hul gize be ligituwa ena be ligu makakel yalewun gnugenet eyateyekchi nw gn Enasu lamanger feqadenga Ayidelum selezii mecheresha layi Enatuwa le liguwa Ena ligu Esuwan Enda dabaqu manager Albet nebar Enat temrtem yesatal gn Ahun Altequcam

  • @MoMo-ig1od
    @MoMo-ig1od 8 วันที่ผ่านมา

    መጨረሻ ምንሆነ😂😂ማነውእኔ ያልገባው

  • @TemesgenGech
    @TemesgenGech 8 วันที่ผ่านมา

    Yeses betam debari

  • @blackstone07
    @blackstone07 12 วันที่ผ่านมา +3

    በሽቦ አልጋ ነው የምታደርጉት?

  • @Yeroonkoo
    @Yeroonkoo 4 วันที่ผ่านมา

    Mndnw directeru resa nw inde inatina lij inkawan ayimesaselum😅😂

  • @AlebachewFanta-yn1nu
    @AlebachewFanta-yn1nu 12 วันที่ผ่านมา +1

    በያት በናትሽ ይችን ቆሻሻ

  • @amanuelassege447
    @amanuelassege447 12 วันที่ผ่านมา +1

    ወራዳ አትሁኑ

  • @httm3608
    @httm3608 12 วันที่ผ่านมา +1

    Kkkkkkk dirama bilachu makirebachu yigerimal, sura fetochi

  • @user-yb4ro5ks5i
    @user-yb4ro5ks5i 7 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅

  • @MarhQwerty
    @MarhQwerty 11 วันที่ผ่านมา +1

    🎉😂😂😂😂😂

  • @hayatmoh4404
    @hayatmoh4404 11 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😅

  • @user-iq3vp8hg4m
    @user-iq3vp8hg4m 12 วันที่ผ่านมา +1

    Ere yidebrale jaket Inkuwan atikeyrim😂😂😂

    • @user-ko1ih7io7k
      @user-ko1ih7io7k 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 12 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂

  • @hayatmoh4404
    @hayatmoh4404 11 วันที่ผ่านมา +1

    😂🤣🤣

  • @user-ip3xb5kp5n
    @user-ip3xb5kp5n 12 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @paulton1234
    @paulton1234 12 วันที่ผ่านมา +4

    ልጁ ግን በአንድ ጃኬት ስንት ፊልም ሰራ😅😅😅

    • @blackstone07
      @blackstone07 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @josiabebe7074
      @josiabebe7074 12 วันที่ผ่านมา +1

      3 film ayichehalew ene😅😅

    • @blackstone07
      @blackstone07 12 วันที่ผ่านมา

      @@josiabebe7074 ልጁ ፈረደበት እሙሙ እንጂ ጃኬት መቀየር አያውቅም ማለት ነው?

    • @user-ko1ih7io7k
      @user-ko1ih7io7k 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂ጀገገገጀደደ

  • @BRAKES226
    @BRAKES226 2 วันที่ผ่านมา

    Wet Ethiopian kosehu werdh zekthu mestmera you guys bech werda zeft

  • @user-tz3gz8vx7h
    @user-tz3gz8vx7h 12 วันที่ผ่านมา +4

    አሁን መጨረሻው ምን ሆነ😮🤔

    • @user-ko1ih7io7k
      @user-ko1ih7io7k 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂ተጨርሸዋል ዴ😂

  • @Konji-xb7hk
    @Konji-xb7hk 12 วันที่ผ่านมา +1

    Ggggg😮😮😮

  • @user-jt2yt6ji1o
    @user-jt2yt6ji1o 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቆሻሻ ናቾሁ

  • @Auiopui
    @Auiopui 6 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😮😅

  • @abebe7532
    @abebe7532 11 วันที่ผ่านมา +1

    Werada 👎👎👎👎👎👎👎🐕‍🦺

  • @gufh9364
    @gufh9364 11 วันที่ผ่านมา +1

    እጭ የማይመሠል ድራማ እናተ እና ልጅ

  • @Rew432-sk1vr
    @Rew432-sk1vr 12 วันที่ผ่านมา +2

    ውሸት

  • @user-pz3gu4or6f
    @user-pz3gu4or6f 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @user-yj7lg6dz4n
    @user-yj7lg6dz4n 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Mahdisharifa10
    @Mahdisharifa10 12 วันที่ผ่านมา +14

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉