ባሏን እንዲያማልሉላት ቆንጆ ቆንጆ ሰራተኞችን የምትቀጥረዉ ሴት መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 106

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 4 หลายเดือนก่อน +15

    የሀገራችን ትዳር እዲህ ከሆነ በጣም አስቸጋሪ ነዉ እኔ ሁሌም እየፈራሁ ነዉ

    • @AferaAduga
      @AferaAduga 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ አትፍሪ

    • @Martha-c5p3i
      @Martha-c5p3i 4 หลายเดือนก่อน

      እረ ዉሸት ነዉ ዉንድ እኮ ሚሰቱን ዉዳድ ነዉ

    • @የበሻሻውጮሌ
      @የበሻሻውጮሌ 4 หลายเดือนก่อน

      አረ ቀዳዳ በያቸው ከየት ሀገር ፊክሽን እንደሚያወሩ አይታወቅም ብዙዎቻችን አግብተን በደስታ እየኖርን ነው

  • @georgeademe246
    @georgeademe246 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ሪሰርቹ ትክክል ያልሆነው እሷ እኮ ለመወያየት ብዙ ሞክራለች ባል ግን እድል አልሰጠም ስለዚህ ያደረገችው ነገር ስህተት ቢሆንም የሷ ችግር ብዙም አልታየኝም

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 4 หลายเดือนก่อน +12

    ጓደኞቿን የምትቀጥረው በሚለው ይስተካከል 😊😊😂😂😂

  • @MIKULove-y4n
    @MIKULove-y4n 4 หลายเดือนก่อน +5

    Ahun yehe mndew. Menm bekat yelelachew tewanay sebseb. Endi mechawecha enhun

  • @Derejeseyoum-i9r
    @Derejeseyoum-i9r 3 หลายเดือนก่อน +1

    Konjo konjo yetuwa nch

  • @KedirTutu-h2v
    @KedirTutu-h2v 2 หลายเดือนก่อน

    አስተማር ነው ያምራል

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 3 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ነዉ ❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 4 หลายเดือนก่อน +29

    ምንም አይመስጥም ልታናግርህ ብዙ ሞክራ ነበር ምላሽህ አፀያሪ ነበር እሷ ልክናት ብዙ ለመነችህ ታገሰችህ

    • @susumohamed598
      @susumohamed598 4 หลายเดือนก่อน +7

      ትክክል የሷን ትግስት እና መልካምነት የሱን ግብዝነት ነዉ የሚያሳየዉ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 4 หลายเดือนก่อน +1

      yesu tifat nw

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሰዉንኮ ያለፉላጎት ነዉ ክፉ ሚያደርጉት እኔ በሷ ቦታ ብሆን ጥየዉ ነበር ሚሄድ እሱን በመፈተን ጊዜየንም አላጠፍ

  • @AhmedIbrahim-sj3cv
    @AhmedIbrahim-sj3cv 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂ቆጆ ሁሁ አሉ እማማ ቀኑብሽ

  • @HgyHyy-e4q
    @HgyHyy-e4q 4 หลายเดือนก่อน +1

    ታሳዝናለች

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 4 หลายเดือนก่อน +3

    እራሳችሁ ታፈርሱና ማስተካከል የሴት ግዴታ ነዉ ያላችሁ ማነዉ እሷስ ጎበዝ ልጂ ናት እዚህ ደረጃ እድትደርስ ማን አድርግ አለክ

  • @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ
    @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆዎ 😎🙄🙄🙄🙄

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 4 หลายเดือนก่อน

    ታሪክን የማያውቅ እንሰሳት ብቻ ነው!

  • @tibahahmad3914
    @tibahahmad3914 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሥተማር ነው🎉🎉

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድሽ

  • @EthioStockInsightMedia
    @EthioStockInsightMedia 2 หลายเดือนก่อน

    constructive video

  • @NigistTNegash
    @NigistTNegash 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yhe tdar aydelem

  • @dibootube816
    @dibootube816 4 หลายเดือนก่อน +6

    ስላም ሁላቹም😍😍

    • @sawa8227
      @sawa8227 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 4 หลายเดือนก่อน +2

    እራስሽ ስትሰሪ ደስ ይላል

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪሆይ ምን ድንዝዝዝዝዝነው😢

  • @Abu447
    @Abu447 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባ ልጂቱን ሥለምፈልጋት ተጠንቀቅ አለበለዛ ብዙ እፈልጋታለሁ ሠምተካል
    ወይኔ ወይኔ እሔ ሠጋቱራ ለትቂት ነጠቀኝ ቱ

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 3 หลายเดือนก่อน

    አተስ ጀግና ነህ😂😂😂

  • @YonasWadajo
    @YonasWadajo 4 หลายเดือนก่อน +5

    Kkkkkkkkk denekem konjo

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 4 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤

  • @العن-ز4ق
    @العن-ز4ق 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዉይ የባሉየዉ መላላጥ 😅

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለሚስቱ ቦታ እማይሰጥ ወንድ ገደል ይግባ

  • @HgyHyy-e4q
    @HgyHyy-e4q 4 หลายเดือนก่อน

    ጎደኛምየላ

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋ

  • @Trsittube
    @Trsittube 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አቤት ትቢት ውይ ምን አይነቱ ነው

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 4 หลายเดือนก่อน

    አረ ምን ጉድነዉ ፍትህ ለወድማችን ፆታ አዉይ ጉዳት ደረሠበትእኮ እዳታ እራሳቸዉን እሚከላከሉትን ወዶች ያብዛቸዉ❤

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 4 หลายเดือนก่อน +5

    ይቺም ፀጉር ተብላ ትነሰነሳለች😂😂😂😂አወይ እድሌ

  • @elshutube7966
    @elshutube7966 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለታችውም አታማልሉም😂😂😂

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 4 หลายเดือนก่อน +6

    ምንም እሚታመን ጓደኛ የለም

  • @KHADIJAYosf
    @KHADIJAYosf 4 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 3 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ ክላሲካሉ አጥፉት የቱን እንስማ ይቅርታ

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn 4 หลายเดือนก่อน +4

    ምኑ ድንዙዝ ነው

  • @SurprisedDimSum-bi6zv
    @SurprisedDimSum-bi6zv 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይጣጣ😂😂😂😂

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 4 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ዛሬ የቱርክ ፊልም አልተለቀቀም😮😮

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሚገርመኝ ምሰሩበት ቤት አንድ ነው ሶፋው የሁሉም አንድ

  • @Dunamistube-qe1kz
    @Dunamistube-qe1kz 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሀሌም ዝሙትን ነዉ ምታንጸባርቁት😢

    • @Negese-e5o
      @Negese-e5o 4 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነትሽ ነዉ

  • @yosephhaile9399
    @yosephhaile9399 4 หลายเดือนก่อน +3

    yesew afe alxexam?😂😂 dude isn't a husband bruh😢😂😂

  • @louginawad576
    @louginawad576 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጥፋቱ ከወንዱ ነው

  • @FikrBicha
    @FikrBicha 4 หลายเดือนก่อน +6

    መጀመሪያ ሻሽ አውልቂው ዝንጥ በይ ከዛ ይመጣል ጭቅጭቅ አይጠቅምም

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ❤

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 4 หลายเดือนก่อน

      tekekl chekeckena shashu ydeberal aysebem

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍልም መስራት በጣም ይቀራቸዋል በደንብ ተማሩ እንደገና

  • @Jutuu
    @Jutuu 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂🤭🤭

  • @spidermanismydad3144
    @spidermanismydad3144 4 หลายเดือนก่อน

    Ye mender lejoch sera so what?? Erebanabis

  • @KedesteYigzaw
    @KedesteYigzaw 4 หลายเดือนก่อน

    መታገስ ዋጋለው ታገሳት❤

  • @behaylwatefera
    @behaylwatefera 4 หลายเดือนก่อน

    ሰዉየዉ እስክሪፕቱን ከሚይዘዉ ፒሲና ወረቀት እያነበበ የሚሰራ ነዉ የሚመስለዉ የወረደ ድራማ ነዉ😏😏

  • @ahmedabduslam
    @ahmedabduslam 4 หลายเดือนก่อน +9

    ቆይ ግን ሙዚቃውን ነው ምንሰማው ወይስ ፊልሙን ? እረ ቀንሱት 😡

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 4 หลายเดือนก่อน +2

    እፍፍፍ ይሄስ መጀመሪያውም አያምር

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 4 หลายเดือนก่อน +2

    Very silly story!😂

  • @gebre-ex9hs
    @gebre-ex9hs 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማየት ጀምሬ ተውኩት እኔም ወደ ስራየ ልሂድ ብየ😅

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 4 หลายเดือนก่อน

    ትዳርህን በጓዳ ሳትሰራ።ለውጪ ሪሰርች መስራት ምን ይሉታል ።መጀመሪያ ስታናግርህ ስትለማመጥህ ።ንግግርህ ባህሪህ ሁሉ ነገርህ ይቀፍ ነበር ።ለትዳርህ ክብር የሌለህ እራስህ ነህ።ሰውየው ይቀፋል ።የምን መታደግ ።አንድ ቀን አብሮ መቆየት አይቻልም ።

  • @HananiyaHananiya-s2e
    @HananiyaHananiya-s2e 4 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅

  • @SemiraSemira-ls4lu
    @SemiraSemira-ls4lu หลายเดือนก่อน

    ከሰረተኘ ተረ ዉጠ እስቲ😏😏😏😏

  • @Almaz-r5v
    @Almaz-r5v 4 หลายเดือนก่อน

    እሱስ ምንመሆኑ ነው

  • @Footballegen
    @Footballegen 4 หลายเดือนก่อน +3

    Is not make sense sorry

  • @Bossboss-lz8yj
    @Bossboss-lz8yj 3 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ መስፈርቱ ተቀይሮ ነው ሳትነግሩኝ

  • @MediHussein
    @MediHussein 4 หลายเดือนก่อน +1

    ባልሽ ታማኝ ባይሆንኳ አምንሀለሁ ካልሽው ታማኝ ይሆንልሻል እሺ

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😅😊

    • @alami5787
      @alami5787 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @AbnewKassie
    @AbnewKassie 4 หลายเดือนก่อน

    አትሳሳች ሁሉም ወንድ አንድ አደለም

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r 4 หลายเดือนก่อน

    በጓደኛ ይሁን በሌላ ሴት ማስፈተን ግን በኋላ ላይ ሁለቱም ቢፋቀሩስ ማነው ጥፋተኛ ሚስቱ በገዛ ራሷ ባመጣችው ነገር በኋላ ላይ ምን ትሆናለች?

  • @zumermerem
    @zumermerem 4 หลายเดือนก่อน +1

    ግንአወ ሙዚቃ ው ነው የሚሠማም ደግሞ ሰራተኛ

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ማማለል ሳይሆን አስገደዶ መድፈር ይባላል

  • @manfmanf7615
    @manfmanf7615 3 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ሳይሆን ሴቷ ተገዳ ወደ ሌላ ወንድ እንድትሄድ መንገድ ከፋች ነው ።

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 3 หลายเดือนก่อน

    ከማለለ እኮ የመመለስ ግዴታ የለበትም

  • @GghjjJrujh
    @GghjjJrujh 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @NoName-p6n2l
    @NoName-p6n2l 4 หลายเดือนก่อน

    ከፈራሽ ተኚ

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 2 หลายเดือนก่อน

    የሀ ነው የሴት ጭንቅላት 🤣🤣ሴት እና ወንድ ኣንድ ነው ይባላል በሴቶች

  • @eskedargebremichael8793
    @eskedargebremichael8793 3 หลายเดือนก่อน

    Eyyeeee which is totally wrong, I felt bad when I saw her loneliness and various feelings (yene miskin). Why did you play on your loved once for a research instead you can use other options? You can distribute a survey questionnaires for different married people to get the answer of your study. Please stop playing on a serious relationship as you have other options at your hand.

  • @6Sky6
    @6Sky6 4 หลายเดือนก่อน

    ጨቅላ

  • @عمرالحبشي-ض5ع
    @عمرالحبشي-ض5ع 4 หลายเดือนก่อน

    ኤጭ ሢያስጠላ ዝግት ያለ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 4 หลายเดือนก่อน

    ሚስቱ ዉጪ ብታድርም ምንም የሚል አይመስለኝም

  • @dawg929
    @dawg929 4 หลายเดือนก่อน

    እንደ ትዳር የሚያስጠላ ነገር የለም። ኮተታም ነው

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ሲጀመር ዳፍንታም ነህ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 4 หลายเดือนก่อน

      አይባልም ድራማ እኮነዉ ለካ አችም ተናደሸበታል😂😂❤

  • @Martha-c5p3i
    @Martha-c5p3i 4 หลายเดือนก่อน

    እዚ ጋ ተፃራሪ ነዉ ትምህርትክ ከሰባአዊነት ዉጪ ነዉ ዉጪ ሀገር ብትሆን ባዶ ትቀር ነበር

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 4 หลายเดือนก่อน

    ፊልም ሰርታቹ ልባቹ ውልቅ ብሏል

  • @arsemag7528
    @arsemag7528 4 หลายเดือนก่อน

    ኮተታሞች

  • @سعيده-و6ر
    @سعيده-و6ر 4 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤

  • @MhretHayelom
    @MhretHayelom 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @هديهانور-ض8ض
    @هديهانور-ض8ض 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rosirosi-on8bu
    @rosirosi-on8bu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @AltayuWale
    @AltayuWale 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤