ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይ ምርጥ ባል ነዉ ወላሂ 💪💪💪💪💪💪💪
ያብዛልን እደነዚህ አይነቶችን
@@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ አሚን እማ ደምሪኝ የኔ መልካም ☕️☕️🥰
@@hurelBoss አርጌሻለሁ ግንይቶብ ቢቀርባችሁ ለሴቶች ሚድያላይ መቅረብ ማንፈቀደ
@@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ በቪደዉ አልወጣም ማሬ
@@hurelBoss እሽ ውደ እደዛከሆነ አሪፍነው በርችልኝ
ታማኝ ባል ይስጠን ለሁላችን
Amen
አሜን🙏
😊😊😊😂
ገራሚ ትምህርት ነው ! ዛሬ ዛሬ አካሄዱ ሁላ ከገንዘብ የተነሳ ተቀያይሯል ብቻ ጌታ እግዚአብሔር በማስተዋልና በትዕግስት ይምራን እንጂ !!
እውነተኛ ታሪክ አብዛኛሁ ጊዜ አረብ አገር ያሉ ሴቶች ላይ የሚደረግና የሚገጥም ነገር ነው ግን ከምንም ነገር በላይ ትግስት ያስፈልጋል የትኛሁንም ውሳኔ ለመዎሰን ውጣ ከቤቴ ውጪ ከቤቴ አያስፈልግም እኔም የደረሰብኝ ነገር ነው ልክ እንደዚ ግን በትግስት ያንን ጊዜ አሳልፎ መለያየትም አብሮ መኖርም መወሰን ይቻላል አብዛኛው ጊዜ አብሮ መቀጠል ይቻላል በትግስት ከታለፈ የሴት ጓደኛ ግን መውደድ ነው እጂ ማመን አያስፈልግም እሺ ሴቶች
አሰሪ እና ሰራተኛ መካከል ልዩነት አለ ያንን ልዩነት መርሳት የለብንም የማይመጥን ቦታ መቀመጥ አስፈላጊ አይደለም ከሰራተኛ ጋር ወሬ ምን አስፈለጋቸው አሰሪወችስ?
ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ እና ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
አሜን
አሜንንን
አሚን
በዚን ሰአት ጎደኛምን ያረጋል በጣም አስተማርነው💔💔💔💔😭
እኳን ሰላም መጣሁበጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን ሴቶችየ ከደዚህ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
አሚን ወላሂ አላህ ይጠብቀን
እውነት ነው ዪጠበቀን
አሪፊ ትምህርት ነው ግን ሴራ ለምትሰሩት የስራችሁን ይስጣችሁ አይ ጓደኛ
🙄🙄🙄🙄👌👌👌👌👌
ኑ በቅንነት ቤተሰቤ ሁኑ
አሰሪዎቼን ከመዳሜ ውጭ ባሏን አላናግርም ሆሆሆ አረ አኡዙቢላ ክፉታችን እየጨመረ ነው ያለው አላህ ሆይ ታረቀን
ምን እይነቷ ጉድ ናት ይገርማል ለ14አመት ሰው ቤት እየሰራሁ ነው ግን አንድም ቀን መጥፎ መልስ እንኳን ተሰጣጥተን አናውቅም😍😍😍ከልጃቸው ብላይ ነው የሚወዱኝ
አይ ሰራተኛ እረ ምኑን ሰጠህ እኒ እሁን ያለሁበት ቤት አመት ሊሆነኝ ነው ከሰዉየዉ ጋር አንተዋወቅም እንኳን ላጣላቸው ዝምምምም ያልኩ ነኝ ተመስገን 😅😅
እና 😔 ልታጣያቸው ያሰብሸ ይመሰላል የቦረናዋ 😁
@@martumeda9094 🤣🤣😂😂
እና አስበሽ ነበረ 😏😏😏
ወላሂ እኔ አምስት አመቴ አንድ ላይሆነው ሰውየው ሲያዋራኝ መልስ የምሰጠው ለሴትዮየ ነውየምመልሰው በጣም ነው የምትወደኝ ሴትዮዋ
ኢትዮጵያ ነው የተባላችሁት
ሱስ ያዘኝ ከዝህ ፕሮግራም ❤❤❤
እኔም ማርያምን ❤️😁
እኔስ ብትይ❤😹
አደለም አሰሪዎቸን ላወራና ላጣላ ቀርቶ ሰላምታ ሲሠጡኝ መልሴ አይሰማቸውም ወላሂ ዝም ከማለቴ የተነሳ
ወላሂ እኒም ነኝ
እኔራሱ
ሁላችንም ባንሆንም አብዘሀኞቻችን ነን ሁሌ ሠላምአለይኩም ካላልኩ የተቆጣህ ይመስላቸዎል ዝም ያለ ሰውም ይወዳሉ
ታድለሽ እኔአለሁጂ ነበልባል😥😥😥
@@Yegeter.ljitube.1 ነበልባል ዋዉ ታድለሽ
በጣም ደስ ሚል አስተማሪ ነው እመሰግናለን
Wow!! Best Finishing!!
በጣም ይገርማል በሰው ትዳር የሚገባ ሰው ሂወቱ አያምርም መጨረሻው የዘራውን ያጭዳል👍
100%
እሴት ቤት ተከትላችሁ እምትገቡ ወንዶች ከዚህ ፊልም ተማሩ ስትጣሉ ዉጣልኝ እንደምትልህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እውነት ነው
😄😄
አናንተም ቤት ገብታ አንተ ልትባረር ትችላለህ ።
@@BenjaminAddisAbaba እኔ ሴት ነኝ 😁😁ግን ወንድ ውጭ ቢልም አያስጠላም ደንብ ነው 🤣🤣እሴት ቤት ተከትለው ገብተው ና ውጣ ከዚህ ስትለው ግን በጣም እሚደብር ነገር ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
እንግዲህ ምን ታረጊዋለሽ ሰው ክፉ ሲሆን ? ብያለሁ እኮ ሰው ነው ሰይጣን ።
እኔ ግርም እሚለኝ የሰው ትዳር ለማናጋት የሚሞክሩ ሰዎች የራሳቸው ቢፈልጉ ምናለ ዘይገርም
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
በጣምበርቱትልቅትምህርትነው
ኣንደኛ 😆 ላይክ ግጩኝ
❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማነው
ምናለ ሂወት እደፊልም ቀላል ቢሆን
በጣም😢😢
አይ የሴት ጓደኛ አልፎ እናውጋው😂😂😂😂
በርቱ አስተሜሪ ነው በጣም ከእውነታ ጋር የተሙሰረተ ነው
ጥሩ ባል አላህይሰጠን❤
እግዝዮ መሓረና ክርስቶስ 😭ከስይጣን የባስ ስው ኣለ
እግዚአብሔር፡ይባርክህ።ምሽትህን፡ጠበቅ።
አይ የሴት ጓደኛ እህህህህህ የሚያቅ ያቀዋል ባፍንጫዬ ይዉጣ የሴት ጓደኛ 😏😏😏
ኧረ ከእናትምልጅ በላይ የሆኑ ሴት ጓደኞች አሉበእውነት ለምሳሌ እኔ በህይወቴ አንዲት ጓደኛ ነች ያለችኝ ስለሷ ለመግለፅ ደግሞ ቃል የለኝም ከህፃንነቴ ጀምሮ ለ28 አመት አብረን አለን ታዲያ እሷ የጓደኝነትን ጥግ ያሳየችኝ ህይወቷን ሙሉ ለኔና ስለኔ የኖረች የእናቴ ምትክ ነች እግዚአብሔርን የምለምነው የሷን ክፉ እንዳያሳየኝ እኔን እንዲያስቀድመኝ ነው
ሁሉም አንድ አደለም
😍😘 ኑ በቅንነት ደምሩኝ
👍
@@hannaGtube ሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰፐ
የትአባቱ እዉነቱአፈረጠዉጀግና❤❤❤💪💪💪💪
ሴቶች ግን ተው እኛ ኢትዮጵያ ዊያኖች ከሀይማኖታችን አልፎ ባህላችን የተነጨች ዶሮ መምሰል ይከለከለናል
ክክክክክክ ትክክል
😂😂😂Mndnw yetenchech doro
እኔ ግን አሁንም የልብ ጓደኛ ክፉ መሆኗን እያየው ማየት የሚያቅተኝ ለምንድን ነዉ? ብቻ ይገርማል።
እኔ ደስ የሚለኝ ጓደኛ የሚባል ነገር የለኝ አልሀምዱሊላህ
እኔም አልሃምዱሊላህ እናቴ እና ልጄ ናቸው ጉዋደኞቼ
ጓደኛ አለ መኖርሸ ደስተኛ እያደረገም
Amazing ending 😍 👏
ጥሩ ባል አላህ ይወፈቅን❤😢
ጡሩ ትምርት ነው
እንደ እኔ በሴት ጉዋደኛ የተጎዳ አለ? አሁንማ እርቄ ብቻዬን እኖራለሁ ምክንያቱም ሁሉም ውሸታምና ቅናታም ጥቅመኛ ብቻ የሚመስላችሁ ጉዋደኛ ካላገኛችሁ ብቸኝነት ጌጥ ነው
በትክክል ብቸኝነት ጌጥ ነው
ትክክል እኔም ብቸኛ ነኝ ብቸኝነት ጌጥ ነው
እኔዬ አለሁኝ
Enam alew
37 ሰይጣኖች (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)th-cam.com/video/RXskV41NOxU/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/RXskV41NOxU/w-d-xo.html
ፍቅር ያሸንፋል 🙏🙏💕💕💕💕
ሰላም እንኳንደህናመጣችሁ 😘😘😘😘😘😘
አይ እኛ ሴቶች እንዲ ታማኝ ባል ይሰጠን ከስደት መልስ
በእውነተኛው ግን እንደዚህ ያለ ሰራተኛ የለም እንዲህ ተቀባብታ ተኳኩላ ማነው የሚያሰራት ማነውሰ እንዲህ ቁጭ ብሎ የሚወራ አሰሪም የለም
በትክክል
ያምራል🥰🥰🥰🥰🥰
ልጁገ ግን ሁሌም ሚሠራው ትወና ሥወድለት
Ayii Ay yegna Film kezi aynet Tarik aywetam 🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
ሰራተኛ. አለባበሰን. አሰተካከሉነው. በጥቅሉ😂😂
😁😁😁
@@elssahaylo8382 😂❤👌
ውዶቼ ደምሩኝ😍😘
@@blentube3002 እሸ
ልጁ ግን ለዚህ ሚዲያ ቤተስብ ነው ሁሌ ነው የማየው
እሰይ ጎበዝ. ነህ
Good I like 👌👌👌
አሜን ❤❤❤❤
Wedyew betam. Teru. Sew neh
Egzyo maherana keratosis ⛪😭😭🙏
ስለሂወት ግን ይመቹኛል💚
አሚን የምር🥰🥰🥰🥰
ቤዝእዚምአለሽ ክፋትሽ😢😢😢
የሁላችንም ታሪክ ነው 😭ትዳርን መነጠቅ
😂😂
@@bezuneshlume4100 🤔🤔🤔
እኔማ ላግባ ብቻ ሰራተኛ አላመጣም ፈራሁ እኮ ሆሆሆሆ
👍👍👍💕💕💕💕
😂
ግን በጣም ያሳዝናል እንደት ጎደኛ ነኝ ብላ ባል እና ሚስትን ያህል ነገር ልትለያይ ትሞክራለች
ወየው. በግድ ጠቃ ማለት ኩራቱ ደስ ሲል
አረ ባካችሁ ስለሂወቶች ትንሽ ከንደዚህ አይነት መበላላት እርህስ ወታችሁ ሰዉና ሰዉ እንዲተማመን ደሞ የሚያደርግ ነገር ስሩ ስንቱን ጠርጥረን እንችለዋለን
የሰው ባል ለመንጠቅ የሚጋጋጡ ሰዎች ምኑ እያስደሰታቸው ነው አይቀፋቸውም እንዴ የሰዉን ቤት መበጥበጥ የእውነት ይገርሙኛል ምን አይነት አመለካከት ቢኖራቸው ነው ጉድ
አሁን ግዜ የበዙት እደዚህ አይነቶቹናቸው
ሰራተኛዋ ግን ቆንጆ ናት። ፍቀዱልኝ እና ልቅጠራት።
ክክክክ
😂😂😂😂😂Eshy tefekduwale
Kedezih Aeyanet godegn Egzabehir yasewaren
ሠለህይወት በጣም እምጠብቀዉ ነገር ቢኖር ይህን ነዉ
አረ ዲራማ 😢😢❤❤🎉🎉
ሰላም ለናተ ይሁን
እህቴ ደምርኝ አድስ ከፍቸ ነው እሽ💋
ወይይይይ ፈጣሪ ድስት ግጣሙን ላያጣ የሰው ትዳር መንጠቅ 😡😡😡😡😡
በመጀመርያ ለሁላችንም ታማኝ ባል እግዚአብሔር ይሰጠን ስንቶቻችን ነን በምናምነው ሰው የተጎዳነው ሁኔታዎች ይለያዩ እንጂ አንዳንድ ሰው አሰቸጋሪ ነው አንዲት ልጅ አለች ደአ ነች እንርዳት እያለ አንዳንድ ነገር ቢረዳት ባለ ትዳር መሆኑን እያወቀች እፈቀረኩት ትላለች ሰለዚህ እንደዚህ አይነቷን ባለጌ ምን ትሏታላቹ ሆድ ይፍጀው በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ
እግዞኦ
🎉መገን በዛ የቤት ስራ ትችይበት ይሆን
እንደዚህ አይነት ሴቶች በየቦታው ሞልቷል፡፡ ጥንቃቄ ያስፈልጋል!! ታማኝነት ለራስ ነው!!
ፈጣሪ ይጠብቀን
ቤዝ እዝ ላይ አምሮብሻል
Welcome
Betedar sworya lemeyazworachwo setwoch latye wedwoch mweltewal yersachwen setwota felgwo tebarkwo
የቤት ሰራተኛ አትመስልም
😭😭😭የሰዉ ክፋት ቅጥ አጣ
ወይ ዘንድሮ
ዋው
የኔባል ውጭ ሄጄ ከስራተኛ ጋር ሲማግጥ ኖሮ ስመጣ ጎሮቤት ሁሉ አውቆ ተዋረድኩ ከዛ በሰራተኛዋ ፊት ውጭ አንቺ እሱዋ ትቀመጥ አለኝ በጣም ተጎዳሁ ግን ለምንድነው የኢቲ ባሎች ከሰራተኛ ጋር እንደሚስት ቁጭ ብለው የሚያወሩት በጣም ይገርማል ከዛም ተፋታሁ ዛሬ ብቸኛ ደስተኛ ሆኛለሁ ተመስገን ሁሉ ለበጎ ነው ዛሬ ይለምነኛል እኔ ግን አምኝ መኖር አቀተኝ ከሰራተኛ ጋር ተቀምጦ ወሬ ለምዶል እኔ ደግሞ አምኝ መኖር አቃተኝ
ትክክል ነሽ እኔም ሰው አላምንም
ይገርማል ሰው ሁሉ ከሀጂ ነው ቆይ ገዘብ እዴት ከሰው ይበልጣል ወይ ጉድ ስንት አይነት ሰው አለ
አሁን ይሄ ስታዬት ፊልም ሊመስልችሁ ይችላል ልክ ግን እንደዚህ ሚስቶችን እየጠበቁ ባሎችን ለማማለል የእውንት እንዳሉ እወቁ በብዙ ንገር ባልየውን ለመሳብ የሚያሳዬት አሉ አሉ አሉ ትክክል ግን ያንን የሚያሽንፍት በጣም ጥቂት ባሎች ናቸው
ቆንጆ ስራ ነው ልጁ ግን ብዙም ትወና አይችልም መልክ ብቻ
ከምቀኛ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
እሰይ ወድማለም እንዲህ ያለወድ ጥሩ ነው መጨረሻውን ባላቅም
እህህህህ የልቤን ነዉ ዛሬ ያጋጠመኝ ጎደኞ ማመን እኔም ደርሶኞል በገዛ ጎደኞየ ትዳሬ ፈርሰ እግዚአብሔር እሱ መልስ አለው
አብሽሪውዴእኔምጓዴኛአይወጣልኚም. ለጥቅምብቻሲፈልጉኚ ጥቅሙሲበቃይዘቀዝቁኛል
@@አልሚነኚየኬሚሴዋ.ቀበጥ እህት አለም ያጎርሽው በችግሩ የርዳሽው ስው ነዉ አዝሮ እሚጥልሽ ማርያምን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ማመን
@@zeeezeee8686 የኔውድአብሽሪ ባሁንሰአት እህትካለሽ. እህትሽንብቻእመኒ
@@አልሚነኚየኬሚሴዋ.ቀበጥ ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን አለችኝ እሽ ማሬ
@@zeeezeee8686 አላህይጠብቅልሽ. በጧትም በማታም. የትነውያለሽው
የሆነች ጋጠወጥ🥺በጣምነው የሚያስጠሉኝኝኝኝኝኝኝኝእንዲ ያሉሰወች
ከዝ አረመኔ ጎደኘ ይጠበቀን
ቤዘ ያቺ ስራሽ የሰዉ ብል ፊጢ ማለት ሊማዲሽ ሆና😂
አሜን (3)
ዋዉ ደሢላልበራቱ ሱሢነዉ የሚይዚ
ደረቀኛ ምችም አይፍርም 💪🏽
ok
አንዳንድ ጋደኛ ተንኮለኛ ሰግብገብ አለ እግዚአብሔር ይሰውረን በስመአብ
መጀመርያ ላይ ያስገረመኝ ነገር አውቶብስ ተራ ተዘረፍኩ አለች ከዛ ቀጥታ ደላላ ቤት ሄድኩ አለች እና ይሄ ሁሉ ሻጌ እና ዱቄት ሊፒስቲኩ ከየት መጣ🙄🙄🙄🙄!!!! አንዳንዴ ደራሲው ስትሰሩ እያስተዋላችሁ!!! ዳሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ያገኘነውን እያግበሰበስን ስለምናይ ምን ታደርጉ😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆!!!!
ሹፌ እሦነችያደረገችው እንድታማልል.
Wowwww ewunti tamene nek
አሰሪና ሰራተኛ መቀራረብ የለበትም እኔ እንኳን ለነገር ካልሆነ ከነሱጋ አላወራም ማለቴ ሲናገሩኚ ጓ ነው እምለው እሰው ቤት ያለሁም አይመስለኚም
መርዝ ጓደኛ
May God protect us from evil people!
Wow
ይሄድራማ ለ3ኛ ግዜ ተሰራ በሰላማችሁነው😂😂
ፈጣሪ ሆይ የሰው ማፍረስ ያስጠላል
አሉእደዚአይነትአሽቃባጭዎችበየቦታውለምሳሌእኔየምኖርባቸውሰዎችከሰራተኛዋጋርሶፋላይቁጭብለውነውየሚያወሩትበጣምነውወሬየሚቀበሉትየሚያቀብሉትም።
እባካችሁ የትዳር ጓደኛሞች ችኩል አትሁኑ: ረጋ ብላችሁና ክፍና ከአእምሮ የማይጠፋ ክፉ ነገር አትናገሩ::
አይ ምርጥ ባል ነዉ ወላሂ 💪💪💪💪💪💪💪
ያብዛልን እደነዚህ አይነቶችን
@@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ አሚን እማ ደምሪኝ የኔ መልካም ☕️☕️🥰
@@hurelBoss አርጌሻለሁ ግንይቶብ ቢቀርባችሁ ለሴቶች ሚድያላይ መቅረብ ማንፈቀደ
@@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ በቪደዉ አልወጣም ማሬ
@@hurelBoss እሽ ውደ እደዛከሆነ አሪፍነው በርችልኝ
ታማኝ ባል ይስጠን ለሁላችን
Amen
አሜን🙏
😊😊😊😂
ገራሚ ትምህርት ነው ! ዛሬ ዛሬ አካሄዱ ሁላ ከገንዘብ የተነሳ ተቀያይሯል ብቻ ጌታ እግዚአብሔር በማስተዋልና በትዕግስት ይምራን እንጂ !!
እውነተኛ ታሪክ አብዛኛሁ ጊዜ አረብ አገር ያሉ ሴቶች ላይ የሚደረግና የሚገጥም ነገር ነው ግን ከምንም ነገር በላይ ትግስት ያስፈልጋል የትኛሁንም ውሳኔ ለመዎሰን ውጣ ከቤቴ ውጪ ከቤቴ አያስፈልግም እኔም የደረሰብኝ ነገር ነው ልክ እንደዚ ግን በትግስት ያንን ጊዜ አሳልፎ መለያየትም አብሮ መኖርም መወሰን ይቻላል አብዛኛው ጊዜ አብሮ መቀጠል ይቻላል በትግስት ከታለፈ የሴት ጓደኛ ግን መውደድ ነው እጂ ማመን አያስፈልግም እሺ ሴቶች
አሰሪ እና ሰራተኛ መካከል ልዩነት አለ
ያንን ልዩነት መርሳት የለብንም የማይመጥን ቦታ መቀመጥ አስፈላጊ አይደለም ከሰራተኛ ጋር ወሬ ምን አስፈለጋቸው አሰሪወችስ?
ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ እና ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
አሜን
አሜንንን
አሜን
አሚን
አሜን
በዚን ሰአት ጎደኛምን ያረጋል በጣም አስተማርነው💔💔💔💔😭
እኳን ሰላም መጣሁ
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን
ሴቶችየ ከደዚህ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
አሚን ወላሂ አላህ ይጠብቀን
እውነት ነው ዪጠበቀን
አሪፊ ትምህርት ነው ግን ሴራ ለምትሰሩት የስራችሁን ይስጣችሁ አይ ጓደኛ
🙄🙄🙄🙄👌👌👌👌👌
ኑ በቅንነት ቤተሰቤ ሁኑ
አሜን
አሰሪዎቼን ከመዳሜ ውጭ ባሏን አላናግርም ሆሆሆ አረ አኡዙቢላ ክፉታችን እየጨመረ ነው ያለው አላህ ሆይ ታረቀን
ምን እይነቷ ጉድ ናት ይገርማል ለ14አመት ሰው ቤት እየሰራሁ ነው ግን አንድም ቀን መጥፎ መልስ እንኳን ተሰጣጥተን አናውቅም😍😍😍ከልጃቸው ብላይ ነው የሚወዱኝ
አይ ሰራተኛ እረ ምኑን ሰጠህ እኒ እሁን ያለሁበት ቤት አመት ሊሆነኝ ነው ከሰዉየዉ ጋር አንተዋወቅም እንኳን ላጣላቸው ዝምምምም ያልኩ ነኝ ተመስገን 😅😅
እና 😔 ልታጣያቸው ያሰብሸ ይመሰላል የቦረናዋ 😁
@@martumeda9094 🤣🤣😂😂
እና አስበሽ ነበረ 😏😏😏
ወላሂ እኔ አምስት አመቴ አንድ ላይሆነው ሰውየው ሲያዋራኝ መልስ የምሰጠው ለሴትዮየ ነውየምመልሰው በጣም ነው የምትወደኝ ሴትዮዋ
ኢትዮጵያ ነው የተባላችሁት
ሱስ ያዘኝ ከዝህ ፕሮግራም ❤❤❤
እኔም ማርያምን ❤️😁
እኔስ ብትይ❤😹
አደለም አሰሪዎቸን ላወራና ላጣላ ቀርቶ ሰላምታ ሲሠጡኝ መልሴ አይሰማቸውም ወላሂ ዝም ከማለቴ የተነሳ
ወላሂ እኒም ነኝ
እኔራሱ
ሁላችንም ባንሆንም አብዘሀኞቻችን ነን ሁሌ ሠላምአለይኩም ካላልኩ የተቆጣህ ይመስላቸዎል ዝም ያለ ሰውም ይወዳሉ
ታድለሽ እኔአለሁጂ ነበልባል😥😥😥
@@Yegeter.ljitube.1 ነበልባል ዋዉ ታድለሽ
በጣም ደስ ሚል አስተማሪ ነው እመሰግናለን
Wow!! Best Finishing!!
በጣም ይገርማል በሰው ትዳር የሚገባ ሰው ሂወቱ አያምርም መጨረሻው የዘራውን ያጭዳል👍
100%
እሴት ቤት ተከትላችሁ እምትገቡ ወንዶች ከዚህ ፊልም ተማሩ ስትጣሉ ዉጣልኝ እንደምትልህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እውነት ነው
😄😄
አናንተም ቤት ገብታ አንተ ልትባረር ትችላለህ ።
@@BenjaminAddisAbaba እኔ ሴት ነኝ 😁😁ግን ወንድ ውጭ ቢልም አያስጠላም ደንብ ነው 🤣🤣እሴት ቤት ተከትለው ገብተው ና ውጣ ከዚህ ስትለው ግን በጣም እሚደብር ነገር ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
እንግዲህ ምን ታረጊዋለሽ ሰው ክፉ ሲሆን ? ብያለሁ እኮ ሰው ነው ሰይጣን ።
እኔ ግርም እሚለኝ የሰው ትዳር ለማናጋት የሚሞክሩ ሰዎች የራሳቸው ቢፈልጉ ምናለ ዘይገርም
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
በጣምበርቱትልቅትምህርትነው
ኣንደኛ 😆 ላይክ ግጩኝ
❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማነው
ምናለ ሂወት እደፊልም ቀላል ቢሆን
በጣም😢😢
አይ የሴት ጓደኛ አልፎ እናውጋው😂😂😂😂
በርቱ አስተሜሪ ነው በጣም ከእውነታ ጋር የተሙሰረተ ነው
ጥሩ ባል አላህይሰጠን❤
እግዝዮ መሓረና ክርስቶስ 😭ከስይጣን የባስ ስው ኣለ
እግዚአብሔር፡ይባርክህ።ምሽትህን፡ጠበቅ።
አይ የሴት ጓደኛ እህህህህህ የሚያቅ ያቀዋል ባፍንጫዬ ይዉጣ የሴት ጓደኛ 😏😏😏
ኧረ ከእናትምልጅ በላይ የሆኑ ሴት ጓደኞች አሉበእውነት ለምሳሌ እኔ በህይወቴ አንዲት ጓደኛ ነች ያለችኝ ስለሷ ለመግለፅ ደግሞ ቃል የለኝም ከህፃንነቴ ጀምሮ ለ28 አመት አብረን አለን ታዲያ እሷ የጓደኝነትን ጥግ ያሳየችኝ ህይወቷን ሙሉ ለኔና ስለኔ የኖረች የእናቴ ምትክ ነች እግዚአብሔርን የምለምነው የሷን ክፉ እንዳያሳየኝ እኔን እንዲያስቀድመኝ ነው
ሁሉም አንድ አደለም
😍😘 ኑ በቅንነት ደምሩኝ
👍
@@hannaGtube ሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰፐ
የትአባቱ እዉነቱአፈረጠዉጀግና❤❤❤💪💪💪💪
ሴቶች ግን ተው እኛ ኢትዮጵያ ዊያኖች ከሀይማኖታችን አልፎ ባህላችን የተነጨች ዶሮ መምሰል ይከለከለናል
ክክክክክክ ትክክል
😂😂😂Mndnw yetenchech doro
እኔ ግን አሁንም የልብ ጓደኛ ክፉ መሆኗን እያየው ማየት የሚያቅተኝ ለምንድን ነዉ? ብቻ ይገርማል።
እኔ ደስ የሚለኝ ጓደኛ የሚባል ነገር የለኝ አልሀምዱሊላህ
እኔም አልሃምዱሊላህ እናቴ እና ልጄ ናቸው ጉዋደኞቼ
ጓደኛ አለ መኖርሸ ደስተኛ እያደረገም
Amazing ending 😍 👏
ጥሩ ባል አላህ ይወፈቅን❤😢
ጡሩ ትምርት ነው
እንደ እኔ በሴት ጉዋደኛ የተጎዳ አለ? አሁንማ እርቄ ብቻዬን እኖራለሁ ምክንያቱም ሁሉም ውሸታምና ቅናታም ጥቅመኛ ብቻ የሚመስላችሁ ጉዋደኛ ካላገኛችሁ ብቸኝነት ጌጥ ነው
በትክክል ብቸኝነት ጌጥ ነው
ትክክል እኔም ብቸኛ ነኝ ብቸኝነት ጌጥ ነው
እኔዬ አለሁኝ
Enam alew
37 ሰይጣኖች (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
th-cam.com/video/RXskV41NOxU/w-d-xo.html
th-cam.com/video/RXskV41NOxU/w-d-xo.html
ፍቅር ያሸንፋል 🙏🙏💕💕💕💕
ሰላም እንኳንደህናመጣችሁ 😘😘😘😘😘😘
አይ እኛ ሴቶች እንዲ ታማኝ ባል ይሰጠን ከስደት መልስ
በእውነተኛው ግን እንደዚህ ያለ ሰራተኛ የለም እንዲህ ተቀባብታ ተኳኩላ ማነው የሚያሰራት ማነውሰ እንዲህ ቁጭ ብሎ የሚወራ አሰሪም የለም
በትክክል
ያምራል🥰🥰🥰🥰🥰
ልጁገ ግን ሁሌም ሚሠራው ትወና ሥወድለት
Ayii Ay yegna Film kezi aynet Tarik aywetam 🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
ሰራተኛ. አለባበሰን. አሰተካከሉነው. በጥቅሉ