She is much smarter than him. Very humble and intelligent woman. She need her peace. She struggled so long for her marriage. But this guy is not deserving this outstanding woman. She's articulated and she's really amazing. She didn't expose everything in public. Decent woman. God bless here and her children.
She is very matured. I like how she selects her words carefully. Being dragged to a media with accusations of an assault and hold an interview with such calmness, is a matured women’s business. May the Good Lord lead your way according to His will.
ሶሲ እንደዚህ ፈገግታዋ ጠፍቶ ማየቴ በጣም አሳዝኔኛል:: ሶሲን በደንብ አውቃታለው: ከ7 አመት በላይ አቃታለው:: ከ9ኛ ክፍል እስከ university.
ሲበዛ የቤተ ክርስቲያን ልጅ ነበረች:: ሁሌም ከሰንበት ትምህርት ቤት ቀርታ አታውቅም:: ብትምህርታም ቢሆን በጣም ጎበዝ እና አስተዋይ ተማሪ እንደነበረች አስታውሳለው:
በውስጣ የታመቀ የትወና ጥበብ አላት:: መንፈሳዊ ድራማዎችን በብቃት የምትወጣ እንቁ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ ነበርች:
ከዚህ ሁሉ ግን እርሳን ለየት የሚያደርጋት ፈገግታ እና ሳቅ አይለያትም:: ሁሌ የምትስቅ እና የምትጫወት ልጅ እደነረች አቃለው::
ሲበዛ ትሁት እና እንስፍስፍ ልብ የነበራት የትምህርት ቤት ጋደኛየ ነበረች::
ዛሬ ግን እንደዚህ ከፍታት ሳይ በጣም ውስጤ አዝናል::
በእናትሽ ሞት እንዴት እንደተጎዳሽ ሳይ ደግሞ በጣም ተሰማኝ::
አይዞሽ ሁሉም ነገ ይስተካከላል:: አንች ከብርት የጠነከርሽ ሴት ነሽ:: የምታምኝው አምላክ ደግሞ ካንች ጋር ነው::
አመሰግናለው!
ልጆቼን በጥሩ ስነምግባር አባትም እናትም ሁኜ እያሳደኩ አዲስ ህይወቴን ሀ ብየ እጀምራለው።
ሴይጣኑ ተዋህዶ ቤት ነዋ መጨረሻችሁ ይህ ኑው
@@lizabellalulu1546 አርዮስን አምላኪዎች እዛው አዳራሽሽ አፍሽን ክፈች እንደፈለግሽ ዝለይ ኦርቶዶክስ አለመሆን አለመመረጥ አለመታደል ነው
@@ቤዛቤዛ-ሐ8ዘ አርዩስማ እናንተ ገና ጌታ እየሱስ ሲባል የምትደነግጡ አፍሽን ማላቀቅ ትተሽ ወደጌታ ወደተሰቀለልሽ ብቻ እይ እዛ ፈረንጅ ስል ከምታስመልክ ሃይማኖት ወጠሽ
@lizabela lulu... ዶንቆሮ የሰማ ቀን ያብዳል የተባለ ለናተ እኮ ነው:: ክብር ይግባውና ኢኛማ ኢየሱስን ካወቅን 2000 ዓመት ሆነን እኮ አልሰማሽም እንዴ? ... አርዮስ እኮ ሊተር ነው ኢሔን እንኳን ሳታቂ ነው አፍሽን የምከፍችው... በአባቶቼ መንገድ የጠበቀኝ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን!!!
ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራም ይስጣችሁ አሜን
Amen Amen Amen
Ameen! D same to u
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
@@barkotbebete9744 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
Amen Amen Amen
በቅዱስ ቁርባን የተመሰረተ ትዳር ምንጊዜም ውጊያ ስለሚበዛበት በእናንተ ፍቅር ያልተደሰተ ክፉ መናፍስት ስለሚኖር አንቺ በመበርታት ወደ ፀሎት እና ጠበል በመሄድ ትዳራችሁን ለማትረፍ ከእግዚአብሔር ጋር ጥረት ብታደርጉ የተሻለ ነው፡፡ እንደሰው ብዙ ፈተናዎች ይኖራሉ እንደእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል እና እባክሽ እህቴ ለድንግል ማርያም ንገሪያት መልስ ታገኛለሽ ይህ ትዳር እንዲድን የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁን፡፡
ስታስፈራ ተቃጠለ
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን የሽዬ ጥሩ ምክር ነው የመከርሻት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳቸው አሜን
እውነት ነው
ዉስጧን ኑሮዋን እሷ ራሷ ታዉቀዋለች ደጅ ሆነን መፍረድ በጣም ከባድ ነዉ እሷ ጫማ ዉስጥ የገባ ስለሌለ ፍርዱን ለ ላይኛዉ ጌታ መተዉ ነዉ። እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
ደምሩኝ
ትክክል
በትክክል
እንቁ ሴት ናት እግዚአብሔር የድካሟንና የእውነተኝነቷን ይክፈላት።
Betam gelese ena ketetegna set
I agreed 👍
amen
አንቺን አለማድነቅ አይቻልም በጣም አስተዋይና ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት ይሄን ያህል አመት ችለሽ መኖርሽ እራሱ ከባድ ነው የኔ እህት ከላይ የተሰጠሽ ፀጋ ነው በርትተሽ ፀልይ የሰላሙ የፍቅሩ ባለቤት እግዚአብሔር ቤታቹህ ይግባ
ቅመሞችየ ከስደት መልስ ጭቅጭቅ ንዝንዝ የሌለበት ፏአ ያለ ትዳር ይስጠን አቦ
Agbign please, tidar felagi negn ❤💍💍💍💍💍💍💍
ደምሪኝ እህት
@@weyzendero እኮ ኮሜንት ላይ ትዳር ፍለጋ ሀሀሀሀ
Men larg chenekegn
አሜን
እሷን አቅርባችሁ ሃሳቧን እንድንሰማ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን. እህቴ በጣም ተረድቼሻለሁ አንዳንድ ባሎች የኔንም ባል ጨምሮ በሰው ፊት ጥሩ መስለው በመታየት ቤታቸውን ወይም ትዳራቸውን የሚበድሉ አሉ. እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው. ልጆች ደግሞ እናታቸውን መጥላት ሳይሆን ለአባታቸው የተለየ ፍቅር ያሳያሉ . በአብዛኛው እናት ደግሞ ከልጆቿ ጉዳት ይልቅ የራሷን ስቃይ ትመርጣለች. እግዚአብሔር በቤታችሁ ሰላም ያውርድላችሁ ነው ፀሎቴ በዚህ እድሜያቸው ልጆቹ ህሊናቸው ባይጎዳ ደስ ይለኛል.
በትክክል ፣
አሁን እሱ ወይስ እሱዋ ተበዳይ
የልጅ ፊት ጠበሰ በጠበሰ ነው ያአንቺ ግን በጣም ስሙዝ ነው
አንቺ ምስቱ ሆነሽ እንዴት ወንድ ልጅ ትደበድብያለሽ ?
ደምሩኝ
Ewnet new, ye bet qega ye wichi alga mibalut aynet new
እውነት ብለሻል ያንዱን ብቻ ሰምቶ ስው ለፍርድ ይቸኩላል ጎመን በጤና
ድንቅ አ እምሮ ያላት ሴት ናት።ልመናን የሚጠላ በስራ የሚተማመን ስብዕና ነው ሰው ስለተወደደ ባል አይሆንም።
ካሉት ጋዜጤኞች ጋዜጠኛ አለምሰገድ የተረጋጋ፣ እና መልካም ሰው ስለሆነ ሚችት ብላቹህ ምትሰሙት እስኪ አሳይኝ🙌🙌🙌🙌
She is soooooo buitifull.
Mist felagi negn, agbign please 💍❤
@@weyzendero እሽ፣ ግን እንደሱ መልካም ሰው ነው ምፈልግ
@@unievrsal-tube kesu yeteshalku negn, memesadek ayhunebegn enji, misten kerase yebelete yemewedat aynet sew negn
@@unievrsal-tube anchin kagebahu, beka lela men efelegalew
ሰውየው ድንቅ የንግግር ክህሎት እንዳለው ያስታውቃል፡እሷ ብዙ ጉዳት እንዳሳለፈች ግን እሙን ነው።🥺
ብዙሀኑ ሴት እንድህ ነዉ አይዞሽ አንድ ቀን ሂወትሽ ይስተካከላል ይሄ የ እባብ ምላስ እኛን ሊያታልል ብዙ አልፈናል ስንት ወንድ አለ ግን
ጋዜጠኛ አለምሰገድን አለማመስገን ንፉግነት ነው👍👍
በጣም የምር የሠወችን ሞላር ይጠብቃል
ውሸታም
@@ሠአድነኝወለየዋ ውዶቼ ደምሩኝ
Ewnet new
Weyne America bemetach 10 amet tikefededalech
She is much smarter than him. Very humble and intelligent woman. She need her peace. She struggled so long for her marriage. But this guy is not deserving this outstanding woman. She's articulated and she's really amazing. She didn't expose everything in public. Decent woman. God bless here and her children.
እማ ደምሪኝ
Exactly she wonderful she is not like her she was clothed her personality
Exactly my thought
True true true 💞🙏
Exactly 💯
ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን መወስለት የለመደ ወንድ መቼም አይስተካከልም ውሸቱን እዬደራረበ ሠላምሽን ነው የሚነሣሽ አንቺ ጠንካራ ሆነሽ ልጆችሽን አሣድጊ
አስተማሪ ፍቺ ብሎ ይህችን ውብ እና አስተዋይ በሳል ሴት አጥተሀል…አንዳንድ ወንዶች በመጡበት ማንነታቸው ሚስቶቻችሁ እንዲሸከሙአችሁ ትፈልጋላችሁ….አላስፈላጊ ባህሪአችንን እናስተካክል
ውበት ብቻ ምን ጥቅም አለው ይውስጥ አይበልጥም
@@tigeadam1992 ውበት የሚለው ብቻ ነው የተነበበልሽ🤔?
ውበት ማለትኮ የውስጣንም ማንነት ይገልፃል😊@@tigeadam1992
እንደኔ ግን አንቺን ነው የተማርሽ ብዬ መናገር የምፈልገው 🙏🙏🙏ላመስግንሽ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ላንቺ ያድርግ እግዚአብሄር ያጽናሽ የወላጆችሽን ፍቅር ሳላመሰግን አላልፍም 🙏🙏🙏ነብስ ይማር 😍😍😍
❤ ስለ እውናት በህይወቴ እንደዚህች አይናት እህት አንደበተ ርቱዕ እህት በዘመኔ አይቼም ሰሚቼም አለውቅም ።
ልቅም ጥንቁቅ የሆናች ልዩ ዕይታ ሰፊ ልብ ያለት እህት ሚስት እናት የሆናች እራሷንም ሆና ሀሳቧን በትክክል የሚትገልፅ በቃ የመጀመሪያዬ ናት ።
ለምን ቢትሉኝ በጋዜጣኝናት ለ 30 አመታት በመንግሥት ሚዲያ አገልግያለሁ !
ብዙውን ህብራተሰባችንን በተላያዩ ጉደዮች የመነጋገር እድሎች አግቻለሁ ።
ስለዚህ ይህችን እህተችንን አንደበት የሚመጥን አለያሁም ። ስለዚህ የሚላው ቢኖራኝ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ልቧ መሻት የልቧን ይስጣት ከማለት ያለፈ የሚላው የለኝም ።
ወንድማችን ጋዜጣኛ አለምሰገድ አንተንም አለመማስገን ከበድ ነው ከልብ አማሰግናለሁ ።
የጋዜጣኝናት ድርሻህን በትክክል ታወተሀዋልና በርታ ።
እግዚአብሔር ከውጭ አልጋ ከቤት ቀጋ ከሆና ትዳር ይሰውራቹሁ ሲቀጥል ከሱ ይልቅ እሳ በጣም ጀግና ናት ምክንያቱም እናትና አባት ያልስታመመውን አቹ እሺ ብለሺ መቀበልሺን ለዛውም ከልጅቹ ጋ በጣም አድናቂሺ ነኝ
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
አሜን አሜን አሜን
@@hasefah3808 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል በቅንነት ኑ በእናታቹ
I agree with you
የኔ እናት!!!!ሴት ነኝ እና እረዳሻለሁ ህመምሽን በዚህ ደረጃ ዋጥ ማድረግሽ በጣምምምምም ታጋሽ.ጨዋ. ለትዳርሽ.ከነብስሽ በቀር ሁሉን ሙጥጥ አርገሽ እንደከፈልሽ ገምቻለሁና!!!አላህ በልጆችሽ ይካስሽ!!!!!አቤት አያርገውና እኔ ብሆን እንባዬና ጩኸቴ ብዛቱ !!!!!!!
እኔምኑሬበታለሁእረዳታለሁ አንዳንድ ወንዶች ሁልግዜ አስተያየት እንኳ ሲሰጣቸው ሰደበችኝ በደለችኝ እያሉያወራሉ የተበዳይስሜት ነውውስጻቸውያለው
የኔ እህት ልብሽ ተስብራል
አይ የሴት መከራ አበዛዙ
Very true leben new yenekachegn ... He is looser !!!!!
😏😏😏ፍርድ ግምድል ባንቺ ቤት እውንቱን 100 አርጋገጥሽ 😏😏😏እስዋ ንጽ አደረግሽ 😏😏
@@ኢትዮጵያየእኝናት መጀመሪያ ፍርድ የፈጣሪ ነው 2 ፅሁፉ 100% አረጋግጫለሁ አይልም😉 ጫና እንደነበረባት እራሡ ስለተናገረ ! እሡዋ ግን ያስረዳችበትን መንገድ ነው ያደነኩት !
ወንድሜ ፍቃዱ በዜ ውስጥ ሁነክ በማየቴ አዝኛለሁ ሁኖም ግን የድሮው ፍቃዱን ቲያኒሲ ወስዶታል ብየ አምኛለሁ ምንም ሰው የማያስፈልገው በአምላክ የሚታመነው ፍቃዱ የት ሂዶ እንደሆነ ባይገባኝም ግን ከሁለቱ ቃለ ምልልስ እንደተረዳሁት ባለቤቱን አደንቃለሁ ፍቄ ግን የወንድምክን ጉዳይ እንደምክንያት ባትጠቀምበት ደስ ይለኛል ይበቃል ። አየክ አንዳንዴ ነገሮችን የስንፍናችን መልካም አጋጣሚ አድርገን መጠቀም ጥሩ አይመስለኝም አሁንም እንደ ወንድም የምልክ ጭንቅላትክን አሳምነክ ወደ ቋሚ ስራ ግባ ሊላው ይበቃል ፍቼ ፍቼ ነው ምንም አስተማሪ ፍቼ የሚባል ነገር የለም አታሽሞንሙነው እሽ።
ወገኖቼ አትፍረዱ በሁሉም ትዳር እንከን አይጠፋም ማን ፈራጅ አደረገን ፀልዩላቸው
እማ ደምሪኝ
Tebareki
ትክክል እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ይመልስላቸው
ትክክል
Is the pray of Idiot Tigrie is goes to Deviel or God 😂😂😂😂?
ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ ይላል የሃገሬ ሰው እንኳን ተገላገልሽው አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ቀረሽበት አመለጥሽው ሺ አመት አይኖርም እያቃጠለ የአንቺን እድሜ ነው የሚያሳጥረው አምላክሽን እያመሰገንሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ።
❤❤❤❤❤
ምን አይነት ብልህ እና አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ
የኔ ቆንጆ አንቺ መልካም ነሽ ብዙ ባትናገሪም ውስጥሽ ያለው እውነት ከቃል በላይ ነው የምር ደግሞ አንቺን ያቀረበውን ጋዜጠኛውን አመሰግናለሁ እኛ የኢትዮጵያ ሴቶች ብዙ መከራን የምንሸከም ደግሞም በአደባባይ ማውራት የማንፈልግ ነን ግን ግድ ሆኖ በአደባባይ ወጣሽ እንጅ እጅግ ሀይማኖትሽን የምታከብሪ ሴት መሆኔሽ ያስታውቃል ተባረኪ አይዞሽ ሁሉም ይፋ ይወጣል ግን እስከዛው በአምላክሽ ፊት ሁኚ አይዞሽ
በትክክል ተባረኪ
Tikikil new
አስተዋይ ሴት ናት ታስታውቃለች በእግዚአብሔር ቃል የታነፀቺ ትመስላለች
ከኔ ተሞክሮ ሚስጥረ ትዳር ለናንተ 💝💝💝
እኔ እና ባለቤቴ በሳምነት ቢያንስ አንድ ወይም ሁለት ጊዜ እንኮራረፍ ወይም እንጣላ ነበር።
እህቴ በትዳር አለም ውስጥ አንድ ትልቅ ቁም ነገር ልንገርሽ። የኔ ትዳር ቅዱስ ነው የሚልሽ ባለ ትዳር ወንድም ሆነ ሴት ካለ እውነት እውነት እልሻለሁ እጅግ በጣም ውሸት ነው። በእርግጥ የተጋቡ ሰሞን እስከ አንድ ሁለት አመት ጥል ላይከሰት ይችላል። ከዚያ በኋላ ግን አንዳ አንድ በጣም ጥሩ ትዳር ነው የተባለ ትዳር ቢያንስ በሳምንት አንዴ ወይም ሁለቴ መኮራረፍ ወይም መጣላት አለ።ጥሉ በእናንተ ትዳር ላይ ብቻ የተከሰተ መስሎሽ እንዳትሸወጂ። አንዳንድ ቦታ ደግሞ እስከ መደባደብም እስከ መደማማትም ሊኖር ይችላል እና በትዳር ወስጥ ያለ ጥል ደግሞ ቂም አይያዝም ። በተለይ በተለይ በመሃላችሁ ልጅ ካለ ደግሞ መቻል የሌለበት በደል እንኳን ተችሎ ማለፍ ግድ ነው። በመሃል ልጅ የነበራቸው የአብዛኛው ትዳር ተፋቺዎች ፍቺው ከተፈፀመ በኋላ በጣም የሚቆጫቸው ነገር ቢኖር በጥል ምክንያት ፍቺ መፈፀማቸው ነው።በጣም የሚገርመው ደግሞ ይህ ሁሉ የጥል ዘመን ያልፍእና ምንም ነገር እንዳልተከሰተ ዳግም ቅልጥ ወዳለ ፍቅር እና ፍፁም መተሳሳብ የሚመጣበት ዘመን አለ። እሱም ልጆቻችሁ ይደርሱ ጥፋተኛውን ለይተው በፍፁም ሚዛናዊነት ዳኝነት እማዬ አንቺ ጥፋተኛ ነሽ አባዬ አንተ ጥፋተኛ ነህ ተብላችሁ በልጆቻችሁ የምትዳኙበት ዘመን አለ ።ያን ዘመን እንደምንም በትዕግስት ችላችሁ ከደረሳችሁበት ቤታችሁ ዳግም ሰላም ፍቅር እና መተሳሰብ እንደ አዲስ ይነግስበታል። ድንገት እንኳን አንዳችሁ ቤት በጊዜ ካልገባችሁ ምን ገጠመው ምን ገጠማት የምትባሉበት ዘመን ተመልሶ ይመጣል። ችግሩ መከራው እና ጭቅጭቁ ይረሳእና ስለ ልጆቻችሁ ወግ ማዕረግ ማየት ነው የምታስቡት።ይህ አለም ላይ ያለ ትዳር ሁሉ እንዲህ ሆነው ለዚህ የበቃው። የትዳር አለም ሂወት የተባረከ እና ስኬታማ ሊሆን የሚችለው በመጀመሪያ ቤታችሁ ውስጥ ፈሪሃ እግዝሃቤር ሲነግስ ብቻ ነው እንጂ ፍፁም ፍቅር ስላለ ወይም ብዙ ገንዘብ እና ሃብት ስላለ ወይም ለትዳርህ ጥንቃቄ ስለምታደርግ አይደለም።
የኔ እህት ይሄ የአንቺ አሳብ ነው እሷ ግን በጣም ሀይለኛ ነት እግዜርን የሚያቅ ስው እንዴት ስድብ ትሳደባለች አልፈነክትኩም ብላለች አሁን እሷ መሆኖ እኳን ቢታወቅ አይገማትም
እውነት ነው🙏❤
ምርጥ ምክር
እማ ደምሪኝ
በትክክል ስለ ትዳር ገልጸሽዋል አንድ ነገር ብቻ ልጨምር በየሚድያው እውነት የማይመስል መሞጋገስ ውሎ እያሉ የሚለቁ ዩቲዩበሮች አሉ እሱን እያዩ የሚሸወዱ ብዙ ጥንዶች ይኖራሉ እኳን ሰው ለሰው እግርም ይጋጫል በትዳር ብዙ አለመስማማቶች ኩርፊያዎች አሉ። ትዳር ነው የሚባለው እነዚህ ችግሮች አልፎ አብሮ መዝለቅ የቻለውን ነው። ፊልም የሚመስል ነገር እየተመለከትን እውነተኛው አለም እንደዚህ አይደለም ።ችግሮች አሉ እና በትዕግስትና በብልሃት እንለፈው።
የኔ ናት አንዳድ ባሎች እንዲ ናቸው የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ እኔ ተረድቼሻለሁ ልጇችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
እዉነታዉ ከሚስትየዉ ነዉ ያለዉ እሷ የምትፈልገዉ ቋሚ ስራ ኖሮት ለልጆቻቸዉ ዋስትና ያለዉ ኑሮ ነዉ ፍላጎቷ ።ሰዉየዉ ጭራሽ አሑንም ተጨማሪ እርዳታ ቢያገኝ ነዉ ፍላጎቱ የገንዘብ እርዳታ ባገኝ ትዳሬን እመራ ነበር ብሎ ነበር ሰዉየዉ ሰርቶ ማግኘትን ሳይሆን በእርዳታ መልኩ ገንዘብን ማግኘት ይፈልጋል ።ይህ ደግሞ የትኛዋም ሚስት አትመርጠዉም ወንድ ልጅ ሰርቶ ሲገባ ነዉ ማእረጉ ሰዉየዉ ፈላስፋ ነዉ። ለማንኛዉም ለማንኛዉም ይችን የመሰለች ትሑትና በአስተዋይ ሴት እንዳይከስር ልቦና ይስጠዉ አስተማሪ ፍቺ ምናምን እያለ ሰዉን ከሚያወዛግብ ይሔዉ ነዉ በቃ።
ትክክል በባልየው በጣም ነው ቅር ያለኝ ደሞ ፃድቅ መስሎ መቅረቡ ለማንኛውም እግዚአብሔር በቤታቸው ጣልቃ ይግባ
የእውነት አስተዋይ ብቻ አይገልጻትም በዛሬ ግዜ የትኛዋ ሚስት ናት የባል ዘመድን የምትቀበል።እግዚአብሄር ያክብርሽ.።
ሰውየው አሁንም በውስጥ እየገባ የሆነ ካባኒ አለ ኑ እንስራ አሰያለ የመዳም ቅመሞችን እያጭበረበረ ነው
አገኘሽዉ በትክክል ሴት ወጣ ብሎ የራሱን ስራ ሲሰራ ደስ ይላታል
eko yha weslta be ethiopiya hzbe cemer yeqeldewe qeldena
እውነቱን የት እንዳለ የአለማቱ ጌታ ይወቅ እኛ ምንም አንልም ብቻ አላህ በትዳር ተሳስረው ለሚኖሩ ሰዎች ፍቅርና መተዛዘኑን ይጨምርላቸው ፀብ የለለበት የደስታ ትዳር ይስጠን
ደምሪኝ እህት
ዝም ማለቱ ይሻላል እነሱ ጋር ችግር አለ
አሜን እህት
@@gfg4073 ........
አሚን ውድ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ያጽናሽ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ጥሩ አስተሳሰብ ያለሽ ጨዋ ንግግርዋ ቁጥብ እውነትን ይዛ አምትናገረው እሚያሳዝነው እንደዚች አይነት አስተዋይ ሚስት ሊያጣ ነው ልብ ገዝቶ ትዳሩን ቢጠብቅ እና ልጆቻቸውን በጋራ ቢያሳድጉ ልቦና ይስጠው እርዳታ ለምዶ ስራ መሠለው መሠለኝ
እኔ ለጋዜጠኛ አለም ሰገድ ታደሰ ትልቅ ክቡር አለኝ እናተስ🙏🙏🙏
ደምሪኝ
እኔም በጣም
እማ ደምሪኝ
አይዞሽ እህቴ ❤❤ ከእሱ እንደሰማነው አይለኛ ሴት መስለሽን ነበር ግን ሁኔታሽ ሁሉ ያስታውቃል መልካም ሴት እንደሆንሽ ስነምግባርሽ ❤❤ አሁን አንዴ እይወት ነው ገብተሽበታል ልጆች አሉ እና እንደአንድ ክርስቲያን ሁሉን ለማሸነፍ መበርታት አለብሽ ችግሩን ፈሊጊና ታገይ ባለቤትሽንም ቤትሽንም አትርፊ ያም የሚሆነው በእግዚአብኤር እርዳታ ነው መፀለይ ስለመናፍስት ትምህርቶችን መከታተል ወንድሙም የታመመው እሱም እንዲህ የተወዛገበው የቤተሰብ ጣጣ ይኖር ይሆናል ስለዚህ በፀበል በሱባይ ስለመናፍስት የሚያስተምሩ አባቶችን ወንድሞችን ትምህርት ሳትነቅፊ እስቲ ተከታተይ አሁን ሁላችን ቤት ያልተረዳነው ብዙ ችግር እንደዚው ነው እና አይዞሽ ይህን ጥንካሬሽን ከእመብርአን ጋር ተጠቀሚበት ይቅርታ ግን 🙏🙏 እግዚአብኤር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤😭😭😭😭
@Marta Ethipian እውነት ነው የኔ እህት 100% እስማማለሁ እጅግ ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸው ይሄ የክፉ መንፈስ ስራ ነው ይገርምሻል የኔም ታሪክ ከሷ ጋር በጣም ይመሳሰል ያለፈበት ብቻ ነው የሚያውቀው እግዚያብሔር ለሁላችንም ልቦናውን ያድለን
በትክክል
እማ ደምሪኝ
እማ ደምሪኝ
👍👍👍
ሠዉዬዉግን አይመጥናትም ለምን በእወቀት ትበልጠዋለች በጣም smart ነች
የኔ እህት አንቺ ቀረሽበት የዚህን ያህል የባሏን ነውር ለመደበቅ መሞከር በጣም አስተዋይ ነሽ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
የተረዳሁላት ነገር ቢኖር እኔ ጋ ያለ
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
ከሁለት ወገን መስማትን የመሰለ ነገር የለም። ሴትየዋ አንደበተ ርቱእ ፣ጨዋ፣ ተጠንቅቃ የምትናገር ምርጥ ሴት👍ጋዜጠኛው 1ኛ ነህ👌ሰውየው ድሮም አላማረኝ ምላስ እና መፈላሰፍ አብዝቶ ነበር።ከሱም ብሶ ደግሞ ሌላ👩።የእርዳታ ብር የትም አያደርስም።ሰርተህ ግባ ወንድሜ እኛ ሴቶች ሰነፍ ወንድ አንወድም።የገንዘብ እጥረት እያለ ተፍ ተፍ ብለህ ብር እንደማምጣት ቤት ቁጭ ብለህ አብሲት ብትጥል ጎበዝ የኔ ባል አትባልም።"የቅቤ ቅል" አለች😂
Enem alamir bilogn hula alichereskutim neber mefelasef abizto neber 😂
ክክክክክክክክ እውነት ነው ወንድ ልጅ አንዱ ባይሳካለት ሌላ ስራ ተፍ ተፍ ብሎ መስራት አለበት ቤት መቀመጥ የሚየበዘ ወንድ ሴታ ሴት ነው የሚሆነው መከባበር አይኖርም
😂😂😂
ልጅቷ ስታወራ ህግ በማይነካት ሰው እንዳይፈርድባት የመስለኛል ልጁላይ ችግር የለም ማለት አይደለም
ለምትናገረው ነገር ተጠንቅቃ ነው የምር አድናቂዋ ነኝ እርግት ያለች ሴት ሀይማኖትን ጠንቅቃ የተረዳች ሴት ናት
አይዞሽ የኔጨዋ እህት 🥰🥰🥰
እንኳን መጥተሽ ሀቅሽን ተናገርሽ!
አንዳንድ ሰነፍ ባሎች የፈሲታ ተቆጢታ ናቸው።
ጋዜጠኛዉን አለማደንቅ አይቻልም በጣም ጎበዝነዉ
ya
እማ ደምሪኝ
@@alyabeshir8203 ውዴ ደምሪኝ
@@asenakubelete51 ውዴ ደምሪኝ
@user-iI2ks3wy4I I added you thank you
በቤት ሞገስ: ቅመም ናት ። she is an exemplary wise woman. Her choice of words, the way she behaves, her calmness is amazing. She can be a role model to many.
I agree 100%
I agree she is very honest
እማ ደምሪኝ
ባልየው አካሏ ሳይሆን ከባድ የኑሮ ጫና ነው የሆነባት ይህች እህታችን አስተዋይም በፀባይዋ ደግሞ ኀይለኛም ትመስለኛለች እና በመካከላቸው ደግሞ አንዴ ክፍተት ስለተፈጠረ መጣጣም ይከብዳቸዋል ለማንኛው ባልየው ሚስትህን አድምጣት ችግርህን አትሽሽ ክርስትናህን አስብ
በጣም ይገርማል በሁለቱም መፍረድ አይቻልም ይሄ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነዉ በንስሐ ወደፈጣሪ ቅረቡ መልሱን ከሱ ታገኛላችሁ ለኛ ትዳር ላልጀመርን ትልቅ ትምህርት ነዉ 👍
ትክክል ወደ ፀበል ይግብ
እውነት እሷ ጋ ያለ ይመስለኛል።
ደም የለመደው መንፈስ ነው የሚስፈነክታት እንጀ እጀራ እየጋገረ ?ባልዋን ትጠረጥራለች
እኔ አንብቤዋለው ተባብሩኝ ውድ ያአገሬ ልጆች ሥ____በማድርግ እባካችው!!!🙏💕🌻💫🕊
😁😁😁ምን ትምርት ነው 😁😁እያስፍራሩን እንጂ 😳😳😳አረ ውድያ ትዳር 😂😂እያል ነው እንኩን ልንማር
She is very matured. I like how she selects her words carefully. Being dragged to a media with accusations of an assault and hold an interview with such calmness, is a matured women’s business. May the Good Lord lead your way according to His will.
Definitely agree with ur view
Perfectly said.
👍👍👍👍👌
Exactly!
👏👏👏👏👏👏👏
ልጅቷ በእምነቷ ጠንካራ ናት እየፈተናት ይመስለኛል ፀልይ በርች ትዳርሽን አስተካክሊ ፈጣሪ ይርዳሽ
ልጀቱ ጥሩ ሴት ትመሰላለች እምነት ጠንካራ ትመሰላለች የኔ ቆንጀ አብሸሪ ማማየ ደሞ ሰታምሪ አላህ ይረዳሸ የውሰጥሸን አላህ ያውቃል እሱንም ልብና ይሰጥህ ግን ሚዲያ ላይ የግል ሂወት ማውራት አይቻልም እኮ
የኔ እናት, የቃላት አጣጣሉዋ እንኩዋን ለዛ አለው
ያንችን ትግስት, ትህትና, አነጋገርሽንና ግብረ ገብነትሽን በትንሹ ለኔ ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ, እኔ የዩቱብ ተከታታይ አይደለሁም ያው ግዜዉም የለን በተለይ እኔ ያለሁበት ቦታ . አልፎ አልፎ ሀይ ላይቱን ገርፍ ገረፍ አድርጌ አልፋለሁ,ዛሬም እንደተለምደው ሃይላይት" ባሉዋን የምትደበድብ" መጣች ደግሞ ብዬ ያው ለመገረም ያክል እንዲሆንኝ ቢበዛ 2 or 3 ደቂቃ ለማየት ነበር የከፈትኩት, የሱዋን ንግግር ግን ሳልጠግበው አለቀ የ ኢትዮጵያ ሴት ተምሳሌት, እሱ ጠይቆ እስኪጨርስ ይረዝምብኝ ንበር, በንግግሯ ዉስጥ ስብከት አለው, የኔ እናት በሕመምሽ ዉስጥ ፈውስ አለው ይሄ ነው የሰዉነት ጥግ ለኔ እኔን አስተምረሽኛል ለ አንቺ ደግሞ አምላክ ቅዱስ ሚካኤልን ይላክልሽ የባለበትሽ በሺታው ስለገባኝ መላኩ ይርዳው ጠላቱን ከላዩ ላይ ያላቅለት ላችም ፈተናዉን በድል እንድትወችው አምላክ ይርዳሽ 🙏.
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል በእናትሽ
Amen!
እውነት ነው ሶሲዬ ፍቅር በአንደበት ብቻ ሲሆን ሽንገላ ነው የሚመስለው ለማነኛውም በፀሎት በርቺ!!
ልጂቱ ሰታሳዝን 🤔🤔🤔🤔😍😍😍ይሄ ቀጣፊ ጮሌ
eko yeha werda edma lkun eylmene libela tu
ትክክል
ትክክል እውነት አላት ልጅትዋ ብዙ ጫና ውስጥ እንዳአለች ከንግግርዋ መረዳት ይቻላል
አቦ ነፍስ ሴት ነሽ እኛ ሴቶች ለልጆቻችን ስንል መወሰን አቅቶን ለፍተንም ከባል ዘለፋ ነው ምላሹ ጀግና ነሽ በናትሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ፡፡
በእውነት በጣም ጀግና አቅምሳዋለች
ከዱሪዬ ጋር መኖር ከበድ ነው። እቺ ልጅ በጣም የተጎዳች ይመስለኛል ።
ውይ እህቴ ያንቺ ያለሽበት እመም እኔም ያለሁበት ነው ኡፍፍፍ አይዞሽ 😭😭😭😭
አብሸሮ።ባሊማርኚ።ይኒቀላሳ
ቅድምያ ለራስሽ ቦታ ስጪ የኔ ውድ ትዳሬ እንዳይበተን እያሉ ብዙ እህቶች ራሳቸውን ይጎዳሉ በሰላም መለያየትን የመሰለ ነገር የለም
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የልጆችሽ መኖር አለብሽ እውነት ለመናገር ልጅቷ በጣም ቁጥብ ናት
ደምሪኝ
What a brave wise woman! I didn't finish the interview with him for I see him trying to act as a philosopher
Ene erasu mayetm mesmatem asteletogn never afe chole new
የኔ እህት ስንጠብቅ ነበር። እስኪ አሁን ጉዱን ዘርዝሪልን የሱን ሰምቻለው ግን ግን አንቺ ጋር ትልቅ በደል እንዳለ ይሰማኛል ለምን ወንድ ልጅ አፉ ቅቤ ነው።
ደምሪኝእህት
ይህ መንፈስ ነው በፀሎት እና በጠበል በንስሐ በርቱ
በትክክል
የአለም ሰገድ ወዳጆችክ በዝቶአል ይጨምርልክ አንደኛ ነክ በርታ ኮመንታተሮች ደስ ይላሉ ላንተ ያላቸው አክብሮት ለዚ ውሉ የአንተ ሚዛንነውና በርታ ወንድማችን ምርጥ ምርጡ ይገባካል
በመብርሃን ሱባኤ ያዙ እና እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቁ ምንም ከባድ ችግር የለባችሁም በቀላሉ የሚፈታ ነው ፀልዩ
ደምሪኝ እህት
Ere benatesh, sekay yebekatal. Lesua kalalew beziya yeker kemigelat ende.
ደምሩኝ
ደምሩኝ
ማሻአላህ እኔ አንድ ነገር የምለው ነገር ቢኖር በመጀመሪያ ትዳር ላይ የእቤቱን ገበና አወቶ የሚሰጥ ወይም የምትሰጥ ለኔ ሚሰትም ባልም አይሆንም በትዳር ወሰጥ አንቺ ትባሸ አንተ ይባሰ ተብሎ ካልተባለ ኑሮ ዋጋ የለውም እና ሰውች ሰትባሉ ከመጀመሪያ አላህን መፍራት ነው ሌላው ሰው ወልዶ መለያየት ልጆች መበተን ይህ እራሰ ወዳድነትን ብቻ የሚያሳይ ነው ለምን ተሰማምቱ ተከባብሮ መኖር አቃተ በየቤቱ በገንዘብ በንብረት ማድቤት ካልገባ ካላገዘኝ እየተባለ የሰንቱ ቤት ፈረሰ ይቅርታ አድርጎልኝ በኢወቴ ምንም ነገር አድርጌ አላውቅም ያለፍላጎቴ አላህ የተባረከች ባለቤትና ልጆች ሰለሰጠኝ ሁሌም ተከባብረን እንኖራለን ወንድ የቤት አውራ ነው ሁሌም ሃይማኖቱን ያወቀ ይገበዋል እኔ በ30አመት ትዳሬ ላይ ምንም ቢፈጠር እኛው መፍታት ወይም ሸማግሌወች ለ ልጅ ጥሩ አሪያ ማሰተማር ሲጀመር ሴት መሰራት የለባትም ያገባት ሊያሰተዳድራት እንጂ ሰርታ ልታበላኝ አላገብሁዋትም የሴት ብር አይወሰድም ምናልባት ችግር ካለ ሴትም አትመታም አረብ ይላል ሴት የመታ መክለፍ ይሉታል ማለት ሴት ሴት እህትእና እናትህ ነች ተንከባከባት የተባለ እና እሰቲ እዬ የአረብ ሴት ተማሩ ከነሱ ወንድ ወንድ ሲሆን ደሰ ይላል የድሮዎቹ የእናት አባት መከባበር ሌላው አሁንም ይሁን በ ባልና በሚሰት ያለውን እመኑኝ ማንም አያውቅም እውነቱን አንድ የፈጠረን አላህ ብቻ ነው ማሃከላቸው ያለውን የሚያውቀው አይን ካላየን መፍረድ አንችልም ለምን መሃከላቸው ማንም ያለውን አያውቅም አላህ ብቻ ነው መቼም አላህ በሰላም ልጆቻችሁ ሰትሉ ይመልሳችሁ ግን ሁሉ ሰው መ ማር ያለበት ባልና ሚሰት ችግራችሁን እራሳችሁ መፍታት ሌላው ሚሰት የምትሆንክ ቤተሰቤን የምታከብር ቤተሰቦችሁዋን የሚያከብር የአላህ ሰው ለባልዋ ታዛዥ እና ቤትዋን የምታከብር የድሃ ልጅ እንደኔ ድህነቴን የምትቀበል የአላህ ሰው አይማኖትዋን የምትፈራ እናተም አላህ ማሃላችሁ ይግባ ጋዜጠኛው ሁሌም አድናቂህ ነኝ ሰለብሮግራምህ ጥሩ ዝግጅት እናመሰግናለን
የእውነት ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ነሽ ተረድቼሻለሁ
አንቺ ግን ቅመም የሆንሽ ሚስት ነሽ😘 ለ ባለቤትሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው 🙏
ኮሜንታተሮች ግን እሷንም ትክክል እሱንም ትክክል አይከብድም😭😭
@@meryemnesru4124 እኔ እሱ የቀረበ ቀንም ዉሸታም እንደ ሆነ ገብቶኛል እንኳን ደበደበች ብዬ ነው የካመትከት እኔ ወንዶች ውሸታም እንደ ሆኑ አውቃለው
@@tigistedosa5990እሱማ enem alamenkutm gn ewnetun alah becha new yemiyawkew🙏
ልጂቷ ትክክል ናት እሱ ወንድሞቹን እየሰበሰበ ሰራተኛ አድለችም ደግ አረክሽ አይዞሽ የኔ ማር ፍርድ ከፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክለኛ ፈራጅ ነሽ እህቴዋ ሲጀመር የሀበሻ ወንድ ከጥቂቶቹ በስተቀር ለሴት ልጅ ክብር ፍቅር የት ያውቁና የኢትዮጵያ ወንድ ስንቱ ጉድ ተወርቶ ያልቃል ?
kemem nat
ጀግና ናት ግን የምር
እግዚአብሔር ይህን ትዳር ፍቅርን ይስጥልን እውነት ሰላም አውርዳቹህ ልጆቻቹህን አሳድጉ ልጆቹ በጣም ይጎዳል
እፍ ፈጣሪ ሆይ አደራህን ከስደት ስገባ ትዳሬን የአብርሀምና የሳራ አድርግልኝ
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
በ አብርሐምና ሳራ መንገድ ከጀመርሽው ይሆንልሻል
እማ ደምሪኝ
አሜን በእውነት እኔ ማርያምን ማግባት ፈራሁ
እረ የኔ እህት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ የተከበረሽ ራስሽንማ አንደዚ አታስቢ 10ቢወድቅ ቢነሳ አንቺን የመሰለ አያገኝም ቆራጥ ሁኝ !!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
አንች ብርክት ሴት ነሽ የጋብቻ አማካሪ እንደመሆኔ መጠን ስመዝንሽ ታላቅ ሴት ነሽ በርች ጠንካራ ሁኚ አይዞሽ
የእውነት ለካ ትዳር እንደዚህ ከባድ ነው ውጪውና ውስጡ ይለያያል እጅግ በጣም ያስፈራል
ደምሩኝ
አትፍሪ ለትዳር መስረቱ ግልፅነት ነው:: ድብብቆሽ ካለ ነገር ተበላሽ ማለት ነው::
እኔ ይቅርብሽ ነው የምለው 😢
እኔስ ጦርነት ነው የሚማስለኝ ትዳርን በተለይ በዚህ ዘመን
እስቲ የባልሽ ቤተሰብ ከታማሚው ወንድሙ ጨምሮ ከቤታችሁ ይራቁ ከቤተሰቦቹ ቤት ተቀምጦ ይርዳቸው። አሁን በክራንች መሄድ ጀምሯል ብላችኋል እና ከቤተሰቡ ጋር ሆኖ በውጭ ይርዳው። ማንም ሰው ከቤታችሁ ለጊዜው ይራቅ ሁለታችሁ ከልጆቻችሁ ጋር ለተወሰነ ጊዜ በቤታችሁ መኖር ጀምሩ የጸሎት ቤት ይኑራችሁ የአምልኮ ስግደት አታቋርጡ በጸሎት በርቱ ሁለተኛው እርምጃ ወደ ጸበል ይሁን። ከዚያም ለውጥ በሕይወታችሁ ማየት ትጀምራላችሁ። አይዞሽ እህቴ።
🎚100%ትክክል እርዳታው በባለቤቷ በኩል ባያልፍና በተረጂው በኩል በቀጥታ ቢሆን መልካም ነው በተረፈ ፍርዱን መድኃኒዓለም ይስጥ🎚
betekekel
Ruth mine ምክራሽ ደስ ይላል በእናትሽ በውስጥ ላናግራሽ?
ወይኔ የእኔ ቆንጆ፣ ሳላውቅ ፈርጄብሽ ነበር የእሱን ብቻ በመስማት፣ ጠንካራ ሴት ነሽ፣ መጥተሽ ስለተናገርሽ አመሰግንሻለሁ፣ እግዚአብሄር ይርዳሽ፣
አሁን አንቺ ስትቀርቢ ነው የገባኝ ወየው እህትዓለም ስቃይሽ አይንሽ ላይ ነው የታየኝ ሴት ነኝ በደንብ ነው ሚገባኝ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ
ሲጀመር ችግሩ የሚስቱ አይደለም ተበደልኩኝ ብሎ አስተዛዝኖ ገንዘብ ነው የፈለገው ብዙ ቦታ ቀርቧል እኮ
ደግ አደረግሽ ምናባቱ አንዳንድ ወንድ ክብር አይወድለትም እንጀራ ወጥ እያለ ከሚልፈሰፈስ የውጩን ስራ በደንብ አይሰራመ
የመዳም ቀመም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን አሜን በሉ ንፁህ ትዳረ ፍቅ ይሰጠን☝️🤲🤲🤲🙏🙏
አሜን እናትዋ
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Amen Amen Amen 🤲🥰🥰
አሜን አሜን አሜን
እኔ ግን መጀመሪያም እሱ ሲያወራ ውሸት እንደሚያወራ ገብቶኝ ነበር
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እንድህ አይነቱን ልብ ሰባሪ ሰው እግዚአብሔር ያስታግስልሽ
እኔ እራሴ እየፈጠረ እንደሚወራ ተረድቼ አልጨረስኩትም ቪዶዉን
ተስማምተው ለማየት ያብቃን ግን ትልቅ መንፈስ አለ ተያይዛቹ ፀበል ግቦ አንች በጣም ጠንካራ ነሽ ትልቁን አልፈሻል አይዞሽ አስተማሪ ፍች ሳይሆን አስተማሪ ትዳር ያድርግላችሁ
እህቴ ተለያይተሽ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ መቸም አይቀየርም ሌላጊዜ አታባክኝ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሸ እሱ ግን አንቺን የመሰለች ሴች ማጣቱ ትልቅ ኪሳራ ነዉ አይዞሽ መልካም አዲስ ህወት ከልጆችሽ ጋ እመኘልሻለሁ
ለምኑ ነው ገበና ሚዲያ ላይ ሚወጣው እረ ዘድሮ ማሠማው የለ እድሜ ይሥጠን እንጂ ገና ብዙ እሠማለን
Betam
ወንዱ እንጂ ሴቷ አልወጣችም
ወሲብ ያጣላችሁ ይመስለኛል ያንቺ over የወጣ ይመስለኛል መነጋገር ይቻላል የአብዛኛው ባለትዳር ችግር ነው ሲጀመር ለትዳር የምትሆኚ ሴት አትመስይም
ማዘር እግዚአብሔር ያፅናናሽ አይዞሽ አንቺ በመምጣትሽ ብቻ ደስተኞች ነን ምስኪኖች ናቸው ወንዶች የደበቀው ነገር እንዳለ ይታወቃል ምክንያቱም ከሳሽ በተከሳሽ ልብ ውስጥ ምን እንዳለ ቢያውቅ ክስ ባልጀመረ ይባላል በአጠቃላይ ሚስት የምትለውን መስማት ቢጀምሩ የመጀመሪያ ተጠቃሚ እነሱ ነበሩ ትልቅ ክብር ለጀግና እናቶች አይዞሽ በፀሎት በርቺ ቤተሰብን የሚበጠብጥ ዘንዶ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! እግዚአብሔር ፍቅር ነው ! እውነቱ አንቺጋ ነው ያለው አውቀነዋል መምህር ነበርኩ ትልቅ ክብር ለመምህራን አንቺ በፀሎት በርቺ .. ከኋላው ከሆነ መታችኝ ያለው ግንባሩ እንዴት ተጎዳ ? እውነት እንነጋገር እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ሲያሳዝን መመከር ይኖርበታል እርዱት እባካችሁ የባልና የሚስትን ነገር የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው አንቺ ግን እውነተኛ ጨዋ እና ታማኝ ሴት ነሽ 100% ምህረቱ እራሱን ይቻል የግል አስተያየቴ ነው እናት ካሉት ይህ ትዳር ሊታገዝ ይገባል ልጆቻችሁን እንድታሳድጉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ! አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በጭራሽ በአዕምሮሽ ውስጥ ዝቅተኝነት እንዳይሰማሽ እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ሴትን የሚንቁ እናታቸውን ሃገራቸውን እንደናቁ ይቁጠሩ ..
ደምሩኝ
ምስኪን ሚስቲቱ በጣም አዋቂ እና ሲበዛ ጠንካራ ሴት ናት በፍፁም ለእሱ የማትገባ ሴት ናት ሲጀመር አይመጣጠኑም በደንብ ይማር ከእሷ ያዳምጣት እና አብረው ይኑሩ ምን ይደረግ ከክፉ አይላከፉ ይባል የለ አታድርስ ነው🤔
ስላም ይብዛልኝ ውድ እና ቅን ያኣገሬ ልጆች በተኗን በመጫን ____በማድርግ ተባብሩኝ💕🙏🌻💫🕊እኔም እመልሳለው
atechekuye
lemewesene
I understand your pain 😂😂😂 በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ;; ከባድ ህይወት ነው ያሳለፍሽው ; እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ; እደኔ መለያየት የሚመከር ባይሆንም አማራጭ ከሌለ ግን ምንም ማድረግ አትችይም እህቴ ::
ፈጣሪ ትትዳራቸውን ያስተካክልላችው🙏እህቴ እረፍት ወስዳችው ወደጸበል ቦታ ሂዱ 🙏🇪🇷
እውነት ነዉ ♥♥♥🙏
እማ ደምሪኝ
ፀበል የሚሄዱት እንዲብስባቸው ነው?
Eski enanitem ke hagerachin wutu selam situn enanite yizachihut yemetachihut menifesi yiwega .
በትክክል
ሁለቱም ጥሩ ተናጋሪዎች ናቸው ሀቁ እነሱጋ ነው ያለው ምንአልባት እሱ ብሌላ ስራ ተጠምዶ የፍቅር ግንኙነት ላይ ለሷ ግዜ የስጣት አይመስልም እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣላቸው
የታመመ ማስታመም ከባድ ነው ያስጨንቃልም
Aye andaduchu wenduch degemo kagebu behal leset yemesetewn kebrena geze yetwetal, set lij lewedat leyakebrat fiker leseta ena fikern leseralat yemeseflegbetn ken mawek alebet, zem belo megutet yelebtem!!
ችግሩ ጊዜ ያለመስጠት ብቻ አይመስለኝም
ከትዳሩ ውጪ ይሔዳል, የስራ ፍላጎት የለውም, ከሱ ኢንተርቪው እንደተረዳሁት ደሞ የሚጣሉት ስለሚያጠፋ ሳይሆን ስለምትወደው እንደሆነ ያስባል which is very funny...
በአጠቃላይ መሰረታዊ የሆነ የአስተሳሰብ ልዩነት አላቸው::
ደምሩኝ
hegrwa wendemu ena zemedhu
ውስጦ በጣም የተጎዳች ናት ብዙ ነገሮችን አሳልፋለች😥😥😥💔💔💔💔
ወይ ዘድሮ እሱ ደበደበችይ አለ እስዋ አልደበደብኩም አለች ማንን እንመን ዘጠይና አስር ድምፃቹ ሳይሰማ የወለዳቹ እናቶቼ የት ናቹ የቤት ገበና ባደባባይ ሆነ😭😭
ቡቅዬ የሳቱዬ ፍቅር:
ታዲያ ግንባሩ ላይ ያለው ማርያም የሳመችው ምልክት ነው??
ሰይጣን በመሀል ገብቷል‼
በጣም ይገርማል እኮ አደባባይ የትዳር ጉዳይ አለም አይቶ ሁሉም በራሡ ልክ አፍን የከፈተበት ምክር እኛንም አያስተምርም ለነሱም እግዛብሄር ይሁንላቸው
Poleticawum lay endihu Eko new yemiawezagibun.
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
እህህህ የኔ እናት የቅልፋ ሰአቴን ወስጄ ሰማሁሽ አይዞሽ ሁሉ ቀሪና አላፊ ነው እህህህ አይ ሴትነት😭💔
እማ ደምሪኝ
Wendoch weshetamoch nachew
አይዞሽ የኔ ውድ
ምርጥ ሴት ፣፣እውነት ሲናገሩት ያስታውቃል፣፣፣፣ልጆችሽን እንደራስሽ አሳድጊ ፣አይመጥንሽም፣፣ቢያድለው ካንቺ ብዙ ነገር ይማር ነበረ ፣፣ ምሁር ምስጋን ይጣ፣ የኔ ውድ አንቺ አንደኛ ነሽ፣፣፣፣
True " if you tell the truth you don't need to have a good memory" ይላሉ ፈረንጆቹ
Omg she is amazing, my sister you are the symbol for all women. I wish you the happiest life you and your kids
እማ ደምሪኝ
ሚዲያ ክስ ቤትና የባለትዳሮች ታሪክ መዘርገፊያ ሆነ ቀረ ዋው😭😭😭አንዴ ብቻ ይቅርታ አዱሪጊለት እባክሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል በእናትሽ
ደምሩኝ
እኮ እኔ በጣም ገርሞኛል
የኔ እህቴ እኔም እዴች ደርሶብኛል እግዚአብሔር ካቺጋይሁን እኔን የደረሰልኝ ቅዱስ ኡራየልይድረሰልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
ታሪክሽን በትንሹ ኣካፍይን ፕሊስ
ወይ ጉድ በቃ ቆመን መቅረታችን ነው
ትዳር ፈራን እኮ ወገን 🙄
ለመንኛውም እስኪ ልስማት
እኔም እያልኩ ነዉ ምን ይሻለን
ውዶችዬ ትዳር መልካም ነገር ነው እባካችሁ አትፍሩ ልባችሁን ንፁ አድርጋችሁ ፈጣሪን ለምኑ የተባረከውን እንዲሰጣችሁ
Demerign
ኧረ በፍፁም አሉ ከክርስቶስ በታች እናትም አባትም ሆነው የሚወዱ የሚንከባከቡ ብዙ እጅ ብዙ ወንዶች አሉ ብቻ ሳታቋርጭ ፀልይ!
ስላም ይብዛልኝ ውድ እና ቅን ያኣገሬ ልጆች በተኗን በመጫን ____በማድርግ ተባብሩኝ💕🙏🌻💫🕊እኔም እመልሳለው
እዚቤት የገባ መንፈስ የተወጋ ይሁን አሜን
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
አሜን haaaa
አሜን ወጋ ሁት😅
@@aburash6947 ውግት አድርጊልኝ እማ ይሄንን የሰይጣን የመለያየት መንፈስ!
አይ መናፍቅ ውጊው በደንብ 😂
የኔ እናት ለምን በፀሎት በሱባኤ ነገሩን አትፈችውም ያው ስረዳሽ በእምነትሽ ጠንካራ ትመስይኛለሽ ምናልባት ያ የፍቅር ጠላት የክፉ መንፈስ ስራ ይሆናል እባክሽ መጀመሪያ እግዚአብሔርን ጠይቂ
ጉድ የአላህ ዘንድሮ የማንሰማው የለም እስኪ ሁለታችሁም ልጆች አላችሁ ዝብላችሁ ልጆቻችሁን ብታሳድጉ ተለያይታችሁም ቢሆን እሚዲያ ላይ ባይወጣ ባይ ነኝ❕❕❕
👍👍🌹🌹
ያሁንግዜመፋታትእኩአያስቀምጥም
ለልጂ ሲባል ዝም ማለት ይሻል ነበር
@@የናቴናፋቂማሚ ደምሩኝ
@@Ddfghjkuygbn ደምሩኝ
አስቀድሞ ከመፍረድ እግዚአብሔር ይጠብቀን ስለቀረብሽ እናመሰግናለን።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ውይ እህቴ ምን ያህል ብትቆስል ነው በጣም ጎበዝና አስተዋይ ሴት ነሽ አይዞሽ ይህ ታሪክ ያንቺ ብቻ አይደልም የብዙ ኢትዩጵያዊ ሴቶች ነው ወደ ሚዲያ ስላልወጣ ነው እንጂ ብዙ ጉድ ችለው የሚኖሩ አሉ ለልጆቻቸው ሲሉ እኔ እንደ እህት የምነግርሽ የቻልሽውን ሁሉ አድርጊ የቤተክርስትያን ሴት ነሽና ፈጣሪን ተስፋ ሳትቆርጪ ለምኜው እሱም ያለበትን ችግር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲያስተካክል እድል ስጪው አንቺም አለብኝ ያልሽውን ችግር ለማስተካከል ሞክሪ በተረፈ ፈጣሪ በነገራችሁ ሁሉ ጣልቃ ይግባ
እኔ ግን እንዳትሰድቡኝ እንጅ ባልየውን ጠርጥሬዋለሁ የምር በቃ ቃላቶቹን ሲያሰማምራቸው በቃ ዙሮ መግደል የፈለገ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የጠረጠርኩት ምክነያቱም በዘነዘና አናቱን ያለችውን ሚስት በዛ ፈገግታና ፍቅር አገላለፅ መግለፁ ገጀርባ ያሰበው ነገር ያለ ይመስላል አላውቅም።
እኔም. ብየ. ነበር. ያልቅጥ. ተቅሉሳሶ. ነበር. እኮ. ክክክክክክክክክክ. ወቸ. ጉድ
ክክክክ
በትክክል አስመሳይ እሱም ሌላ እርዳታ ፈልጎ ነው ከረፈፍ እውነቷን ነው ወንድ ሁን የምትለው
ሰውዬ እማ አፈ ቀላጤ ነው እኔ እስከ መጨረሻው ሰምቸዋለሁ አንድም እውነት አላገኘሁበትም ይሄ ሰላጦ ነው
እኮ
እኔ በእውነት በጣም ነው የማዝነው አብሶ ስለ ቤተሰብ ስለ ትዳር እንዲህ በአደባባይ ሲወራ እህቴ ግድ የለም ይቅር ተባባሉ ታረቁ ስለ ልጆቻችሁ ስትሉ.
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል በእናትሽ
የኔ ቆጆ አለምየ ስወድህ ሺህ አመት ኑረልን!!
ማርያምን አስለቀሰችኝ 😢😢😢😢😢😢😢 የኔማር አይዞሽ አምላክ የልብሽን ያያል ብትመቺውም አናዝንብሽም ቢመርሽ ነው ግን ልመና የለመደሰው በምክንያት ነው ሚለምነው ያረብ አገር እህቶቼ እባካቹ ገዘባቹን ያዙ ለማንም ወሮበላ አታብሎ ገዘባቹን ተቸገርኩኝ ሲል
Haylegna timesyalesh
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
@@wubittadie2908 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
@@ቤተናቲዩብ እሺ
@@እዛውዋርካውስርነኝ አመሰግናለው
ጌታ ሆይ እዚ ትዳር ላይ ጣልቃ ግባ 🙏🙏🙏እህቴ ተይ እኛ ሴቶች ከወንዶች በትዳራችን ላይ የሚበልጨውን እኛ ን መቻል ያለብን በቃሉ ተሳስራቹ አትለያዩ ሴጣን ደስ አይበለው አለምሰገድ እጅግ በጣም እናመሠግናለን ስለ ሁሉ ነገር 🙏🙏
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
እማ ደምሪኝ
ልጅቷ ግን ወሬዋም አስተያየቷም ያስፈራራል
ሀቅ አላህ ጋ ነውና
@@fozitube7802 እውነት ነው
እጅግ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ለኛ ለሴቶች ትምርህት ነሽ በርቺ ❤ ከማይሆን ትዳር ቢቀር ይሻላል ወሳኝ ቆራጥ አንደበተ እርቱ ነሽ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይጎብኝ ልጆቻችሁን ቤታችሁን አትበትኑ በጸሎት በፆም በስግደት ቀንበሩን ስበሩት ክፉ መንፈስን ቅዱስ እግዚአብሔር በዱር በገደል ይስደድላችሁ አይዞሽ እህቴ ሁሉንም እግዚአብሔር ያዉቃል በርቺ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሁሌም ሰዉ አዳማጭ ነህ እርጋታህ በጣም ልዩ ነዉ ታድለህ ❤