ሁሉም ይቅርብኝ አንቺን ብቻ ነው ምፈልገው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 935

  • @hamirwt8081
    @hamirwt8081 2 หลายเดือนก่อน +26

    አንተልጅ ምን ላድርግህ የዚች ልጅ የኔ ህይወት ነው የሚገርም ነው አንዴ ልመርቅህ ምንስ ይገልፅሀል አሽዬ ይህንን ሰሜት የሚያውቀው ልጆችን ትቶ የተሰደደብቻ ነው የኔልጅ ዘርህን ማንዘርህን ስደት አይይብክ ተባረክ እሸቱ አሉክ ሁሌም እሸት ሁን

  • @Birukbob13
    @Birukbob13 2 หลายเดือนก่อน +516

    ይህን የምታዩ ሰዉዎች እናታቹ 1000አመት ትኑርላቹህ❤❤❤

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 2 หลายเดือนก่อน +11

      አሜን፫ ሳብስክራይብም ኣርገልኝ ወንድሜ🙏

    • @MadinaMadena
      @MadinaMadena 2 หลายเดือนก่อน +4

      አሚንንንንን ያረብ

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን፫ መልካም ነት ለእራስ ነው ኑ ወደ ቤቴ ስው መረዳት መታደል ነው

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንአሜንአሜን

    • @ConfusedCasualShoes-tk4bf
      @ConfusedCasualShoes-tk4bf 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 หลายเดือนก่อน +191

    የስንቱ ልጅ የእናት ፍቅር አቶ መስመር ስቶ ተበላሽታል አንቺ ልጅሽ እጅግ በጣም የተረጋጋች ስርአት ያላት ቆንጆ ጠንካራ አላማ ያላት የአነጋገር ብስለት ያላት ደስ የምትል ልጅ ናት ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ሰላም ተገናኙ

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 2 หลายเดือนก่อน +84

    የኔ እናት ቆንጅየ ልጅ አለችሽ አላህ በሰላም ያገናኛቹህ የኔ ጣፋጭ ጠክረሽ ተማሪ እናትሽን አኩሪያት👍😢😢😢😢

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 หลายเดือนก่อน +25

    በጣም ነው ውስጤ የነካኝ , እኔ እራሴ በስደት ነው ያለሁትኝ ልጄ ትቼ እና እንደ ዛሬ ግን አልቅሼ አላውቅም ልካ ልጆቻችን ችለውት ነው እንጂ ውስጣቸው እየተጉዱ ነው 😥 አምላኬ ሆይ የሁላችንም ልጆች ጥበቃህ አይለያቸው 🤲😥 በስደትም ያለነው ወደ አገራችን በሰላም መልሰን 🤲😥

  • @NancyBelay-n7x
    @NancyBelay-n7x 2 หลายเดือนก่อน +112

    ወይ እደዛሬም አልቅሼ አላቅም በጣም አሳዘነችኝ 😢😢😢 ፈጣሪ በሰላም እቅፍ ደግፍ አርጎ ላገርሽ ያብቃሽ የኔ እናት

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 2 หลายเดือนก่อน +51

    ኮመዲያን እሸቱ የተባረክህ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ነው የምለው ይህንን ትልቅ ቤተሰብ በዚህ መልኩ በዚህመልኩ ስታገናኝ እኔ እንደመለእክቶች ነው ያየሁት እንተ የእግዚአብሔር የላከህ የምድርመለእክ ነህ : ሌላው ይጅትጥንካርአደንቃለሁበዚህ እድሜ እንዲህ መብሰል ከንግግርዋ መረዳት ይቻላል እናትየው ይቅርታ ስትላት :: ይህን ማለት አይገባሽም ነው ያለችው :: የናትዋን ችግር በማወቅና በመፍረዲት ብጣም ጥሩና ጨዋ በአላማውስጥ ያለች :: እግዚአብሔር ያሳካልሽ ነ ይምልው ሌላው እናትየው ምርጥ እናት ና ክኝንም በላይ ጥሩ እናት መሆንዋን እስመስክራለች ክዝህም በላይ አያቶችዋ
    በስነምግባርና ድግነትን ፍቅርን እያሳዪ ስላሳደግዋት እኛም ተባረኩ አያትማለት እንዲህ ነው ::

    • @gelatch24
      @gelatch24 2 หลายเดือนก่อน

      እሼ በርታ ከገላጭ ቲዩብ

  • @RichWallo
    @RichWallo 2 หลายเดือนก่อน +47

    ያአላህ እንደዚች አስተዋይ ልጂ ስላለችሽ ደስ ይበልሽ አይዞሽ እኔ በማልቀስ ጨረስኩት እፉፉፉፉፉፉይ ተነፈስኩ አላህዬ እኔንም ልጄጋ አላህ በሰላም ያገናኜኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ያገናኝሽ የስደት ኑሮ ከበድ ነው ለሁላችንም

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንን ውዴ እሄ ፕርግራም እኛን ለማስለቀስ ይመስል የተከፈተው በለቅሶ ሞትን እኮ 😢

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 2 หลายเดือนก่อน +73

    የኔ ከርታታ ስደተኛ እህታችን ፍጣሪ በስላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ادماادمالخىي
      @ادماادمالخىي 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @tfghgdhhh6147
      @tfghgdhhh6147 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉❤😮

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 2 หลายเดือนก่อน

      😢አሜንን አሜንን አሜሜ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน

      እናት እማየ አለድሜዋ ተጠባብሳ ለልጆቿ ብላ ገናኮልጅናት አብሽሪ ሐያቲ😢😢😢

  • @HermelaHermita
    @HermelaHermita 2 หลายเดือนก่อน +34

    ቤቲዬ የኔ ጀግና ጓደኛ የኔ ጠንካራ ❤❤
    ፈጣሪ ልጆችሽን በ ጥበብ በ ሞገስ ያሳድግልሽ🙏🏼😊😊

  • @selamhzkal3759
    @selamhzkal3759 2 หลายเดือนก่อน +13

    በእውነት እግዚአብሔር ያሳድግሽ አንቺ አስተዋይ ልጅ እናትሽ እንድህ በማየትሽ በጣም ደስተኛ ነች ስደት በጣም ከባድ ነው ግን አንቺ ነሽ መጽናኛዋ ውበታም ጉልበታም ሁሉም ነገራ ነሽ ❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት ልኡልእግዚያብሔር በሠላም በጤና ወደሐገርሽ ይመልስሽ ይመልሠን እኔም ጆርዳነኝ በዚች ቀን መመለሻየ ነዉ ግን ሠወቸ መላክ አልፈለጉም በእግዚያብሔር ፈቃድ ሁሉ ይፈፀማል እሸ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 หลายเดือนก่อน +26

    ልጅ ያላችሁ ለፋን ብላችሁ አትቆጩ ይልቅስ ልጆቻችሁ እንደት ነው አስተዳደጋቸው
    ያ ብቻ ነው የሚያስጨንቃችሁ የልፋታችሁ ዉጤት ተስፋ አላችሁ አይዟችሁ

  • @amanuelghebretnsie7522
    @amanuelghebretnsie7522 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሸቱየ በጣም ደግ ሰው ነህ ምን ይጎድላሀል በሁሉም የተባረክና ምርቃት የተሰጥህ በእግዚኣብሔር ነው.ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ
    ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጵይ
    ምክንያቲም ሰላም ካለ አገሩ ሰርቶ ይበላል በዛም ስደት ይጠፋል

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጆርዳን አብዛሃኞቹ አሰሪዎች ክፉ ናቸው ሳኡዲ እና ሌሎቹ ሀገራት ማሻ አላህ ናችሁ ልጆችሽን አላህ በሰላም ያገናኝሽ ከባድ ነው ከልጂ ከቤተሠብ ርቆ መኖር

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ቆንጆ የተረጋጋች እና ጭዋ የሆነች ልጂ እግዚአብሔር ያገናችሁ

  • @EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa
    @EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa 2 หลายเดือนก่อน +115

    እሥኪ ትንሺ ላልቅሥ ለኔም ቀን እሥኪወጣ ያረብ ጥንካሬን ሥጠኝ ልጀንም አንተ ጠብቅልኝ

    • @Hanan-g2o
      @Hanan-g2o 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እህቴ ሁሉ ያልፋል

    • @Laila-d3b
      @Laila-d3b 2 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞሽ የንቆንጆ አንድቀን ይሳካልንና ልጆቻችንን እናገኛለን ኢሻአላህ

    • @GanaaatSlam
      @GanaaatSlam 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን የኔ ዉድ❤

    • @Haymi-gc5hr
      @Haymi-gc5hr 2 หลายเดือนก่อน +1

      እፍፍ አይ ድህነት

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 2 หลายเดือนก่อน +182

    የምር ስንት ነዉ እኔ አረብ አገር ነኝ ግን ከቻሉኩ ትኬት ልቁረጥላት እኔ ከዝህ የከፋ ሂወት ላይ ነበሩኩ ያዉ አሁንም እዛዉ ላይ ነኝ ግን ሂዉቷ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢 እኔም የሴት ልጅ እናት ነኝ 😢😢😢 አብሽር ሁሉም ያልፋል የኔ እናት እኔም ያንች እድል አግንቼ የስደት ሂወቴ እሼ ጋራ ቀርቤ ብተነፍስ ደስ ይለኝ ነበር ግን አሁንም ስደት ላይ ነኝ 😢😢🙏🙏🙏

    • @enanujavo1068
      @enanujavo1068 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ayizoshi yene konijo

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህቴ. እግዚአብሔር ያሳክልሽ እና ለአገርሽ አብቂቶሽ ክአስብሺው ክእሼ ጋር ተገነኝተሺ እኛም ለምስማት ያብቃን አሁንም ነይ ቤተስብ እንሁን ቤት ለእንቦሳ በይይ መልካም ነት ለእራስ ነው እኔም የቅሚን ብረዳት ደስ ባለይ ኦፍፍፍፍ

    • @ZeEthiopiaYouTube
      @ZeEthiopiaYouTube 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትኬት በጆርዳን ሁለት መቶ አስራ አራት ነው የተሳፈረቾ ባለፈዉ

    • @enanujavo1068
      @enanujavo1068 2 หลายเดือนก่อน

      @@Liliraya-t4w yene wede kechalishi tiketun kurechilati

    • @SolomonHabtewold-zt8qf
      @SolomonHabtewold-zt8qf 2 หลายเดือนก่อน

      @@GenetLigabawገኒሊጋባውsente dollar malete new?

  • @ንጋትየጅሩዋል
    @ንጋትየጅሩዋል 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ከልጆችሽ በሰላም ያገናኝሽ የኔናት ደስየምትል ልጅ ነች

  • @emawede2064
    @emawede2064 2 หลายเดือนก่อน +8

    😢😢😢 እሽዬ እግዚአበሔር ይባርክህ እኔ ልጄን በሰው ሀገር ነው የወለድኩት ከምችለው በላይ ፈተና አሳልፊያለሁ ዘመዶቼ እንኳን ሳይቀሩ ልጄን ወደ ሀገረ ቤት እንድልከው ቢያስገድዱኝም ከልጄ አልለይም ብዬ ጎዳና ሳይቀር አድሬ ልጄን እያሳደኩ እገኛለሁ ዛሬ ልጄም አድጎ ትምህርት ቤት ገብቶልኝ ጥሩ ስራ እየሰራሁ እግዚአብሔር እያመሰገንኩ ልጄንም ሳላጣ አለሁ ክፉ ቀን ማለፉ መቼም አይቀርም

  • @TsigeredaWerku
    @TsigeredaWerku 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይሔንን ፕሮግራም ሳይ ሁሌም እያለቀስኩኝ ነዉ እዉነት እመብርሃን ልጆቻችንን ጥለን ለተሰደድን በናፍቆት ለምንሰቃይ ሁሉ እርዳታዋ አይለየን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን የኔ ዉድ ልጅ ከልቤ እወድሀለዉ በሰላም ያገናኘን 🥰🥰አሹ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህ ይባረኩ ፍቅር ሰላም ደስታ ከቤትህ አይጥፍ ሰላምህ ይብዛ🥰🥰🙏🌺🌺

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ እሼ ለአንተ እኮ ቃል የለም ❤እናትና ልጅ ምኞታቹ ሁሉ ተሳክቶ ያሳየን እግዚአብሔር አምላክ ኪዳነምህረት ባለሽበት ጠብቃ በሰላም ላገርሽ ታብቃሽ እህቴ ❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንደዚች ያለች ልጅ እያለችሽ መኩራት ይገባሻል በልጅሽ ቃላቶች በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት በጣምም ድንቅ ልጅ ናት ያሳድግልሽ መኩራት ይገባሻል

  • @-korojomedia9548
    @-korojomedia9548 2 หลายเดือนก่อน +22

    እግዚአብሔር ከአገራቺሁ ወጣቺሁ በስቃይ ያላችሁ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ 🙏🙏

  • @እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ
    @እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ 2 หลายเดือนก่อน +11

    በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ😢😢😢
    ልጆችሽም ትልቅ ደረዳ ይድረሱልሽ ❤❤

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 หลายเดือนก่อน +10

    አይ ስደት ምናባቱ ሆድ አስባሽኝ እግዚአብሔር ይመስገን ይችን የመሰለች ልጅ አለችሽ በምንም የማትቀየር እንኳንም ኖሩልሽ ስንቱ ይሄንን እድል አላገኘም ተንከራተው ባዶ የቀሩ ለሀገርሽ ያብቃሽ ማን እንደ ሀገር ❤

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 หลายเดือนก่อน +23

    የተባረከች ልጅ አለችሽ እህቴ ታድለሽ!!የለፋሽበት ያሳለፍሽዉን ሁሉ በልጆችሽ ትካሻለሽ አይዞሽ እህቴ

  • @biraraendalew
    @biraraendalew 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ህልምሽን እውን አድርጎ ከናፈቁሽ ልጆችሽ እና ዘመዶችሽ ጋር ያገናኝሽ
    የማያልፍ ነገር የለም በትግስት እና በጽናት ብቻ መጠበቅ ነው

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 2 หลายเดือนก่อน +10

    እድለኛ ነሽ ልጅሽ ቢያንስ መንገላታትሽ ገብቷታል ተረድታሻለች
    አያቶቿም እግዚአብሔር ይባርካቸው ናቸው ጥሩ ነገር እየነገሩ በማሳደጋቸው ከስንት አንድ ነው እንደዚህ አይነት አማች የሚገኘው ።
    ስንት አለን እጁን የተነከስ እናት እድለኛ ነሽ ልጆችሽ ውለታሽ ገብቷቸዋል።

    • @SusuSusu-ro9hm
      @SusuSusu-ro9hm 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ewunet newu ke sint and new sile sidetegna melkam yemiyasibewu..😢😢

  • @AmarechBereta
    @AmarechBereta 2 หลายเดือนก่อน +2

    የልጆቸ ናፍቆት ያንገበግበኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው።

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw 2 หลายเดือนก่อน +79

    አንች ጥቁር ክስል ብትይም ያንችን መልክ በልጅሽ ደግመሽዋል አይቆጭሽም አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያገናኘን❤❤❤

    • @tfghgdhhh6147
      @tfghgdhhh6147 2 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤😢😢😢

    • @MuluGermay
      @MuluGermay 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢ሳሕ

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b หลายเดือนก่อน +1

    😢ልጅ ጥሎ መሄድ ከባድ ነው በደወልኩ ቁጥር እማዬ ሢሉኝ ሆዴ ይረበሻል 😢😢😢 ይሄን ማየት እሼ እግዚአብሔር ይሥጥክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @NEBANEBA-o7u
    @NEBANEBA-o7u 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጉሯን የቆረጠችው ድግምት ነው አላህ ይድፋቸው አረመኔዎች ናቸው የኔ እናት በሰላም ሀገርሽ ግቢ

  • @saramasarat1310
    @saramasarat1310 2 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ በጣም በተመሳሳይ ሁኔታ ከሀገር ተሰደው የወጡ ብዙ ነው ብቻ ቤት ይቁጠረው ከእኔ ጀምሮ እዚህ ታሪክ ውስጥ እራሴን እያስገባሁ በጣም አለቀስኩኝ እኔም ልጄን የስድስት ወር ከሐያ ቀን ነው ትቼ የተሰደድኩት አሁን ግን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሶስት አመት ከሰባት ወር ሆኖታል በነዚህ አመታት ውስጥ ብዙ አሳለፍኩ በየቀኑ በናፍቆት እየሞትኩኝ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር እዚህ ደርሻለሁ ክብሩን ሁሉ ፈጣሪ ይውሰድ ስሙ ለዘላለም ካአጥናፍ እስከ አጥናፍ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @SalamSalam-yc4ln
    @SalamSalam-yc4ln 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ሆይ የእናቴን ክፍ ነገር አታሳየኝ አታሰማኝ ከክፉ ነገር ጠብቅልኝ እመቤቴ ማርያም እናቴን አደራ

  • @workneshtedla5512
    @workneshtedla5512 2 หลายเดือนก่อน +9

    አሼ ተባረክ ሁሌም አንባ አባሽ ነህ ከዚህ በላይ ደስታ የለም አረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ከልጆችሽ ጋር በሰላም ተገናኝ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን ወርቅ የሆነች ልጂ እናቶን ቁጭ በመልክ የኔ ዉድ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 2 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ አታልቅሺ እንዴት ከባድ ነዉ ኡፍ የደረሰበት ያዉቀዋል 😢😢😢😢😢

  • @michaelzereyohannes3072
    @michaelzereyohannes3072 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ለአገርሽ በሰላም ያምጣሽ እህት

  • @SelamewiteWit
    @SelamewiteWit 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሽ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይሥጥህ አንተንም ቤተሠቦችህም ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ነዉ እወድህ እማከብር

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ጎበዝና ጠንካራ ብልጥ ገና አገር ትመሪያለሽ የኔ ቆንጆ🙏❤️🇪🇹

  • @emtube9470
    @emtube9470 2 หลายเดือนก่อน +58

    ያረብ 🤲 የመዳም ቅመም ከፉቷት አታሣየኝ ሀሣባችነን ሙላል የምንሠራውን ባርክልን 😢

    • @AhlamAgh
      @AhlamAgh 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ😢❤

    • @tfghgdhhh6147
      @tfghgdhhh6147 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤😢😢😂

    • @obseyoutube2531
      @obseyoutube2531 2 หลายเดือนก่อน

      Amiiiiin yaa Rabbi😢😢😢

  • @eleniCherenit
    @eleniCherenit 2 หลายเดือนก่อน +2

    አፎሚ እ /ር ያሳድግሽ ፈጣሪ መልካም ነው ለቃሉ ታማኝ ነው ትገናኛላችሁ አይዞሽ ልጄ እናታችሁ ይህን ሁሉ ያደረገችው ለእናንተ ብላ ነው ፊቷን እይው ያሳለፈችውን መከራ ያሳያል። እኔ ግን አልቅሼ ልሞት ነው

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናት ሺ አመት ትኑር ከልጆቾ እርቃ መኖር ከባድ ነው ትምህርት ቤት ሄደው እስኪመጡ እራሡ አብረን እየኖርን ይናፍቃሉ ከባድ ነው በሠላም ያገናኛችሁ አያቶቻቸውንም እድሜ ከጤና ይስጣአቸው አሼም ተባረክ ❤️❤️❤️❤️

  • @bmm3152
    @bmm3152 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት አለህ በሰለም ከልጆችሽ ገር በቅርብ ቀን የገነኝሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ እሼ አለህ ራዥም እድሜነ ጤነ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 2 หลายเดือนก่อน +7

    እሼ እባክ ለናትየዉ መቋቋሚያ ይዋጣላትና አገርዋ ላይ ከነልጆችዋ እፈይ ብላ ቀሪ ዘመንዋን ትኑር❤

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቤትዬ የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ ከልጆችሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃሽ አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ😢😢😢አስለቀሺኝ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 2 หลายเดือนก่อน +13

    እሼ ምርጥ ሰው በሰደት ያላችሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላ ብቻ 😭

  • @LeltShambel
    @LeltShambel 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ስታሳዝን አየስደት የሁላችን ም ታሪክ ነው መጨረሻችንን እመብርሀን ታሳምርልን እጂ በጣም መው ያሰለቀሰችኝ ፈጣሪ ሁላችነንም ከለጆቻችን አቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን 🙏🙏🙏❤

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ ያባቶቼ አምላክ መዳንያለም ቀሪ ዘመንሽ በመትረፍረፍ ይሙላ

    • @betebbh7384
      @betebbh7384 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @aryamasmelash6560
    @aryamasmelash6560 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር በስላም ያገናኝሽ ቆንጅዬ ልጅ ስታምር ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 หลายเดือนก่อน +17

    ለልጄ በሰላም ለሐገሬ አብቃኝ ልዕል እግዚአብሔር አስፈልጋታለው😢😢😢😢በሰላም አገናኝኝ ከልጄ ጋር

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህንን ቪዲዮ ካየሁት በሆላ እራሴን ተመለከትኩ አሜሪካ ቁጭ ብዬ አማርራለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እህቴ አይዞሽ የኔ እህት በሰላም ለአገርሽ እግዚአብሔር ያብቃሽ እሼ እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ

  • @ፍቅርሙሉአለም
    @ፍቅርሙሉአለም 2 หลายเดือนก่อน +17

    ስደት ባይኖር እኔም እናቴ በጣም ናፍቃኛለች አገራችን ሰላም ያድርግልን🙏

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @nejattube2395
      @nejattube2395 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያርብ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 หลายเดือนก่อน

    እናት ለዘላለም ትኑር ! ያሳደጉሽ ይደጉ ቆንጆ እድለኛ እናቱ ልጅሽ ግርም የምትል ነች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አይቆጭሽም ድንቅ ልጅ አለችሽ አይዞሽ ለሃገርሽ ያብቃሽ የእናቶች ልቅሶ በቃ በለን እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ድህነት ከምድራችን ይጥፋ አይዞሽ ይህም ያልፋል በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይችላል !

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ እህቴ ሴት በመሇኖአ ልጅሽ እድለኛ ነሽ ድካም ሽን ትረዳሻለች ደሞም ነገ የተሻለ ቦታ እደምትደርስልሽ ጥርጥር የለዉም ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረዉ በርች እህቴ የብዞወቻችን ችግር ነዉ ይሄ ❤❤❤😢

  • @Enate-s5q
    @Enate-s5q 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢 እናት ህይወት ነች የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ የኔ ከርታታ አሸ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ 😭😭😭💔💔 እማየ የኔ ሰቀቀን

  • @saramillion7470
    @saramillion7470 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ሌላ ምን ይባላል የኔ አብሮ ማልቀስ ❤❤❤❤❤

  • @mimimimi-zp1cd
    @mimimimi-zp1cd 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ እህቴ አንቺንም ጌታ ባለሽበት ከክፉ ይጠብቅሽ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ ❤❤

  • @سينامولاتو
    @سينامولاتو 2 หลายเดือนก่อน +8

    በዚህን ጊዜ እንደዚች ልጅ አስተዋይ የተባረከች ልጅ ለሁሉም በስደት ላላችሁ እናቶች ያድላችሁ ቤቲዬ ፈጣሪ ያሰብሽውን አሳክቶልሽ ለሀገርሽ ለልጆችሽ ያብቃ ❤❤

    • @mekdesbekele4193
      @mekdesbekele4193 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ውይ እኔስ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ጌታ ሆይ እርዳት😢

    • @YirefBasazin
      @YirefBasazin 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 2 หลายเดือนก่อน +2

    የድንግል ማርያም ልጀ መዳኀኔ አለም በሰላም ያገናኛችህ🙏💚💛❤

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 2 หลายเดือนก่อน +9

    እሺ ተባረክ እግዚአብሔር ጤና ሰላም ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ እህቴ🥰

  • @YuYu-r6s
    @YuYu-r6s 2 หลายเดือนก่อน +2

    አፎሚ ፈጣሪ ከናትሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ አንቺም በትምህርትሽ ጎብዘሽ በምትፈልጊው ፈልድ ማለትም በሞዴል አንደኛ ሆነሽ እንደማገኝሽ ምንም ጥርጥር የለኝም ለሚያስፈልግሽ ነገር ሁሉ ከጎንሽ ነኝ : ፠መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ፠

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 2 หลายเดือนก่อน +28

    እኔ እሄንን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር ማልቀስ ደከመኝ ልጅ ወልዳችሁ ጥላችሁ ለመጣችሁ እህቶቼ አላህ ይጠብቅላችሁ እናቶቻችን እኛን አሳድገው ልጆቻችን ለማሳደግ ደፋ ቀና ለሚሉት ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይወፍቃቸው የነሱ ሀቅ እንዴት እንደሚከፈል አናውቅም ብቻ አውፍ ይበሉን 😢😢

    • @HehxgHdgrd
      @HehxgHdgrd 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንን🎉❤

    • @ሸዊት-zg8pr
      @ሸዊት-zg8pr 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤❤❤🎉

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @TigistAlemayehu-ed2kq
    @TigistAlemayehu-ed2kq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ከልጆቻ ያገናኛት በሰላም ናፍቆቱ እኛም ጋር አለ ሁሉም ሰው ከቤተሰብ ጋር ሲሆን ነው ጥሩ

  • @manalo1965
    @manalo1965 2 หลายเดือนก่อน +5

    እሽየን የሰጠን አምላክ ይመስገን
    የመዳም ቅመሞችን እሱ ብቻ ነው ሚረዳን እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbelYemataw
    @AbelYemataw 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሽቱ በጣም እናመስግናለን የኢትዮጵያ እናቶች በጣም እናሳዝናለን እኔም ያለሁበትን ብነግርህ ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሔር ሀይል እየተወጣሁ ነው

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 2 หลายเดือนก่อน +58

    ሀበሻ ወንዶች ቤታቸውን ማሸነፍ ስለማይችሉ ሚስት ትሰደዳለች ሀበሻ ወንዶች ስራ ስሩ አምላኬ ሆይ ቤቱን እሚያሸንፍ ትዳር ስጠኝ

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnte new

    • @የልጆቼናፋቂዋ
      @የልጆቼናፋቂዋ 2 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ይሰራሉ እኛን ያሰቃያሉ ደሞ እኮ ስደት ላይም መተን እኮ አመላቸው ከፍ የባሎች እኔ በበኩሌ ሶስት ልጆቼን ጥዩ ስደት ላይ ነኝ መሮኛል ከብዶኛል ድካሜ ልፍቴ ምስጋና አጣ ባሌም ያንገበግበኛል

    • @AbebaneshDiffe
      @AbebaneshDiffe 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ከ4አመት ፍቅረኛየጋ በብር ተጣላን እሁን መስመር ላይ ነን ፈጣሪ ያሳካልሺ በሉኝ

    • @genethunde7549
      @genethunde7549 2 หลายเดือนก่อน

      ከዛ እሷ በሰው አገር ደፋ ቀና ስትል ሳያፍሩ በሌላ ሴት ይቀይሯታል

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 2 หลายเดือนก่อน

      እነሱ እማ ጫታቸዉን ማን ይቃምላቸዉ እኛ በላክነዉ ገንዘቡ ሌላ ያግቡ እሄ ነዉ የኛ ታሪክ እባካች ካገባችሁ አትሰደ ዱ

  • @senaitabraham7859
    @senaitabraham7859 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሼ ቃል የለኝም ተባረክ ይሄ የነብስ ስራ ነው በጣም ነው ያዘንኩት. ህይወት መከራ ነው እግዚአብሔር ይርዳት።

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢

  • @SerekalemTerefe
    @SerekalemTerefe 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዛአብሄር ሁላችንንም በሠላምለሀገራችንያብቃን ከምንወዳቸውከምንናፍቃቸውሰወች ከቤተሰቧቻችንግርበሰላምያገነኘን🙏ሠላምለሀገራችንይሁንልን 🙏❤❤❤❤❤

  • @lala1793
    @lala1793 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና አይዞሸ ❤❤❤❤❤❤❤ በሰላም ለሀገርሸ ያብቃሸ

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ የኔ ማር እግዚአብሄር ያሳድግሽ ሀሳብሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 หลายเดือนก่อน

    እእፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ልብይነከል አይስደት ክፉ 😢😢😢😢 የኔ ቆንጆ ልጂ አለሽ እግዚአቤሔር አምላክ ለትልቅ ነገር የብቀልሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ልጂ የለዉ የቀል እኔም በስደት ነዉ የምናረዉ ግን የላቦት ነዉ ማሰድገዉ አድጥሩ ሰዉ ሰጠኝ እደናት የምስከበከብልኝ አሁንም ስደትላይ ሁኝነዉ የለዉት እየስተማርኩት ❤❤❤❤አይዞሽ እህቴ በርቺልን ❤❤❤❤ጠከረ ሴትነሽ❤❤😢😢

  • @medhin8187
    @medhin8187 2 หลายเดือนก่อน +13

    እፍፍ የኔ ናት 😢 የልጅቷ ጥንካሬ ገርሞኛል በሰላም ኣይን ለኣይን ለማየት ዬብቃችሁ ።

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ርጋታሽ ልጂ በጣም ነው ደስ እሚለው ለሀገርሽ መሬት ያብቃሽ

  • @ganetgarma
    @ganetgarma 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅቷ አጀት ትበላለች በዚዘመን እዴ የተረጋጋ ልጅ ማግኘት መታደል ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው🎉🎉🎉🎉🎉

    • @weynhgerannafaki2123
      @weynhgerannafaki2123 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢ስንቶቻችን ነን ግን ለልጆቻችን እናት መሆን ያልቻልነው ።የስደት ኑሮ ሁሉ ነገራችንን ነው የሚያሳጣን ወይ አይሞላ ወይ ተስፋ ቆርጠን ወደሀገራችን አንገባ ሁሌ የዛሬ አመት እያልን እድሜያችንን የጨረስነው ስንቶቻችን ነን ።እኔ ልጄን ለማስተማር በጣም ነው የምፈልገው ግን መግባት አልቻልኩም 12 አመትን አስቆጠርኩ 😢😢😢

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በሰላም ለአገረሽ ያብቃሽ የኔ እናት❤❤❤

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 2 หลายเดือนก่อน +37

    እኛ ስዳኛዉች ፍታር መጨርሻን ያሳምርልን የምዳም ቅሞምች😢 ዲክም ብሎኝል😢

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞን

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 2 หลายเดือนก่อน

      @@teaimit1221 አሜን፫ እማየ መልካም ነት ለእራስ ነው ነይ ወደ ቤቴ ቤት ለእንቦሳ በይይ. በመዳም ይሁንብሽ

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 2 หลายเดือนก่อน

      @@teaimit1221 አይዞሽ እኔም በጣም ነው ቆቅ ያለኝ.

    • @medhin8187
      @medhin8187 2 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞን በርታ እንበል ኣለን እየተዳረቅን ግን ሁሉ ያልፋል ነጌ ሌላ ቀን ነዉ❤

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 2 หลายเดือนก่อน

      Amenn yarbe😢😢😢

  • @bayenechbayenech3653
    @bayenechbayenech3653 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ የኔ እናት

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 2 หลายเดือนก่อน +19

    አይስዴት ይሞላል እያለን እድሜያችን ጨረሰው😢😢😢

  • @natuenaenaya15015
    @natuenaenaya15015 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን በቃ እናት ናት ጥግ ድረስ እናት ናት ያሰብሽው ይሁን ምርጥ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 2 หลายเดือนก่อน +13

    የእኔ እናት አላህ ያገናኛችሁ😥😥😥 😍😍

    • @RozaTuba
      @RozaTuba 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ ዘርክ ይባረክ ይህን ፕሮግራም አይቶ አለማልቀስ አይቻልም

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 2 หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢ጌታሆይ አተው ጥንካሬ ስጠኝ በውስጤ ብዙ አለ የስደት እሳት ወላፈኑ የገረበኝ አይዞሽ እህታችን 😢😢😢😢የኛ ከርታታ ነገ በልጆችሽ ጥሩ ፍሬ ትበያለሽ 🎉❤❤❤

    • @12_senu
      @12_senu 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኘ ማሬ ደምሬሻለሁ

  • @hanahaylu9354
    @hanahaylu9354 หลายเดือนก่อน

    ተሼ እግዚያብሄር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔከርታታ አላህበስላምያከናኛቹሁ አፈርልብላየኔልጂም እንደዚህ ተጎድቶብኝይሆናን አየሰደት የሰራህን😭😭😭😭

  • @meseretbekele-g1h
    @meseretbekele-g1h 2 หลายเดือนก่อน

    እናትአዮዞሽሁሉሠዐቱእግዚያብሄርይፈፅመዋል

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 หลายเดือนก่อน +8

    አይይ ማጣት😢😢እውነት አስለቀሰችኝ😢አገራችን ሰላም እንኳን ቢሆን ባለን እሰራለን

    • @RozaTuba
      @RozaTuba 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉

  • @EccEcc-vk8dd
    @EccEcc-vk8dd 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ላገርሽ ያብቃሽ የኔ እህት ልጅሽን ደሞ ከትልቅ ደረጃ ደርሳ ፈጣሪ ያሳይሽ እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ ህወትህን በሙሉ ደስታ በደስታ ይሙላልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሽየ ፕሮግራምክን በጣም ነው ምከታትልክ መልካምስውነክ

  • @Amenaamenaabdu
    @Amenaamenaabdu 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ በሠላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ

  • @SisayZinabe
    @SisayZinabe 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ በ አዛኝቱ ማርያም እያለቀስኩ ነው እናንተው አቦ እመብርሀን ላገርሽ ለልጆችሽ ታብቃሽ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 หลายเดือนก่อน

    እሺ ተባረክ ለምትሰረዉ ስረ ጥሩነዉ❤❤❤❤❤ኑርልን ክፉአይንከክ ❤❤❤❤

  • @Tg16tg
    @Tg16tg 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔም አስር አመቴ ምንም የለኝም ግን ተመስጌን የኔ ጌታ 😢😢

    • @RozaTuba
      @RozaTuba 2 หลายเดือนก่อน

      አዝናለሁ

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 2 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ያልፋል ዋናው ጤናነው

    • @tsehayweldeyes9059
      @tsehayweldeyes9059 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እግዛብሔር ይምላልሽ ዋናው ጤና ነው

    • @Tg16tg
      @Tg16tg 2 หลายเดือนก่อน

      @@tsehayweldeyes9059 ❤️❤️

    • @Tg16tg
      @Tg16tg 2 หลายเดือนก่อน

      @@ramzia3457 🥰🥰

  • @meloAb-dg2rm
    @meloAb-dg2rm 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እ/ር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናት ነኝ ልጀን መዋያ ጥየ ውየ እስካገኛት የሚሆነውን አውቀዋለሁ በጣም ነው ያለቀስኩት ልቤ በጣም ነው የተሰበረው እናት ለልጇ ያላትን ስሜት አቀዋለሁ እባክሽ ከልጆችሽ አጠገብ ሁኘ ንሮ አይሞላም 😢😢😢😭😭😭😭

  • @Eamiwase
    @Eamiwase 2 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ያስብሺውን ያሳክልሺ እና በስላም ለሕግርሺ ያብቃሺ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 2 หลายเดือนก่อน +5

    እሼ ምን ልንል እንችላለን ❤ ከምስጋና በቀር
    እመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልህ በጸጋ በእድሜ በጤና ትጠብቅህ
    የበላይ ሰብ እመቤት የአፄ ዘርያዕቆብ እመቤት ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ትሰውርህ ❤ 🙏

  • @mohammedomer9155
    @mohammedomer9155 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ ኣላህ በሰላም ያገናኛቹ እሸቱም በጣም ክብር የገባሃል