ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቅዱሳን ይሄ መልዕክት ለሌሎችም እንድዳረስ Like ,Share አድርጉ🙏 ወንድማችን ሜሎስ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያቀረብክልን ተባረክ ወንድማችን በሌላ ጊዜ ዳግም ልደትን አስተምረን❤
ሜላ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክህ ክፉ አይንካዉ🎉😢 መዳን በእየሱስ እንጅ በላላ በማንም የለም
Amen amen ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው!
ምሳሌ 23:23 እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥ ጥበብን ተግሣጽን ማስተዋልንም። ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለምጌታ ነው:: ይህ የእውነትኛው ወንጌል ዘመን ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ ሜሎስዬ ፀጋ ይብዛልክ እውነተኛ ቃሉን በድፍረት እምትገልፅበት የጠላትን ትርክት የምትገለብጥበት ፀጋ የመሰማት ሞገስ እስከመጨረሻው ለጌታ መኖር ይሁንልህ:: ተባረክ
Amen Amen tabarki Gata yebarik Sagani yabezalik ❤❤❤❤
Amen Amen Amen EYSUS yadnal Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ GOD bless you and your family brother 🙏❤️
Melos God bless you
❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤GOD bless you and your family brother ❤🙏🏻
tsegawun yichamirilih!
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
እውነት ነው እውነት ነው
Be blessed abundantly Meloseyee!
ተባረክ የኔ ውድ ሜላ
እዛኛው ቤት ግዜ ተርፏቸዋል የማያድናቸው መፆፉት ላይ ግዜ እያጠፉ ነው የሚገርመው መፅሀፉ ቅዱስ ገና አልገባቸውም ግን በእንጨት ጌጥ ሁሉ ለብጠው ይሰግዱበታል አይማሩትም😢መንፈስ ቅዱስ ግን እንዲማሩ ይፈልጋል እንዲድኑም ይተጋል ልብ ካልተከፈተ ግድ የለም በክርስትና ሲኦልን የመረጠ እንደሰነፈ እንዳንቀላፋ ይሄዳል😢
እውነት ነው መምሆራኖቹ ጥልቅ የሆነ ሴራ አለባቸው ህዝቡ ወንጌል እንዳይሰማ በገድላት እና ድርሳናት ያደነቁሯቸዋል ከዛ አንቺ ብትነግሪያቸው በየት በኩል ብቻ ጌታ ይርዳቸው ያስመለጠን ጌታ ያስመልጣቸው🙏
Tebarek wondime yabate lij
Tebarek wondime ya ate lij
Berta wondime ke hawssa
ሻሎም ቅዱሳን ሻሎም ሜላዬ
Btw, Melos Eminetu minidin new??
th-cam.com/video/ntpFB040tNs/w-d-xo.htmlsi=UPxofPx7vPpSRlH7
ወንድማችን ሜላ አሁን አንተ የጽሞና ጊዜ ነዉ የሚያስፈልግህ ጥምቀት እና ቅዱስ ቁርባን ለድኅነት እንደሆነ ጳዉሎስ ፈቃዱ ቁጭ አድርጎ ሲግትህ ነበር። ሳታዉቀዉ የክርስቶስ ጠላት ሆነሃል። ሰዉ ማዉራት ስለሚችል ብቻ የሚያዉቀዉን እና አሉ ባልታ ማዉራት የለበትም። ህብረት የምታደርግበት የራስህ ቸርች እንኳን የለህም(መናገር አትፈልግም) ምክንያቱም የሀሰት ትምህርት ላይ ስለቆምክ እንዳይታወቅብህ ነዉ። ለማንኛዉም ጌታ ኢየሱስ ልቡን ይክፈትልህ። ሌሎቻችሁ የሜላ Followers (ተከታዮች) ብዙ ኦርቶዶክስን የመጥላት Comment አትጻፉ ስለመዳናችሁ አስቡ ከዚ ነጣቂ ተኩላ ያድናችሁ ዘንድ ጌታ ፈቃዱ ይሁን። ወደ ኦርቶዶክስ መመለሳችሁ ስለማይቀር ነገ የምትጸጸቱበትን ጽሑፍ አትጻፉ። በጌታ እወዳችኋለሁ❤❤❤
አይዞህ እኛ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱሰ ክርሰቶሰ በማመን ድነናል " አርፈናል "
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@@Ethiopia-cs2ub እዉነት ነዉ።
ቅዱሳን ይሄ መልዕክት ለሌሎችም እንድዳረስ Like ,Share አድርጉ🙏 ወንድማችን ሜሎስ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያቀረብክልን ተባረክ ወንድማችን በሌላ ጊዜ ዳግም ልደትን አስተምረን❤
ሜላ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክህ ክፉ አይንካዉ🎉😢 መዳን በእየሱስ እንጅ በላላ በማንም የለም
Amen amen ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው!
ምሳሌ 23:23 እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥ ጥበብን ተግሣጽን ማስተዋልንም። ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለምጌታ ነው:: ይህ የእውነትኛው ወንጌል ዘመን ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ ሜሎስዬ ፀጋ ይብዛልክ እውነተኛ ቃሉን በድፍረት እምትገልፅበት የጠላትን ትርክት የምትገለብጥበት ፀጋ የመሰማት ሞገስ እስከመጨረሻው ለጌታ መኖር ይሁንልህ:: ተባረክ
Amen Amen tabarki Gata yebarik Sagani yabezalik ❤❤❤❤
Amen Amen Amen EYSUS yadnal Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
GOD bless you and your family brother 🙏❤️
Melos God bless you
❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
GOD bless you and your family brother ❤🙏🏻
tsegawun yichamirilih!
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
እውነት ነው እውነት ነው
Be blessed abundantly Meloseyee!
ተባረክ የኔ ውድ ሜላ
እዛኛው ቤት ግዜ ተርፏቸዋል የማያድናቸው መፆፉት ላይ ግዜ እያጠፉ ነው የሚገርመው መፅሀፉ ቅዱስ ገና አልገባቸውም ግን በእንጨት ጌጥ ሁሉ ለብጠው ይሰግዱበታል አይማሩትም😢መንፈስ ቅዱስ ግን እንዲማሩ ይፈልጋል እንዲድኑም ይተጋል ልብ ካልተከፈተ ግድ የለም በክርስትና ሲኦልን የመረጠ እንደሰነፈ እንዳንቀላፋ ይሄዳል😢
እውነት ነው መምሆራኖቹ ጥልቅ የሆነ ሴራ አለባቸው ህዝቡ ወንጌል እንዳይሰማ በገድላት እና ድርሳናት ያደነቁሯቸዋል ከዛ አንቺ ብትነግሪያቸው በየት በኩል ብቻ ጌታ ይርዳቸው ያስመለጠን ጌታ ያስመልጣቸው🙏
Tebarek wondime yabate lij
Tebarek wondime ya ate lij
Berta wondime ke hawssa
ሻሎም ቅዱሳን ሻሎም ሜላዬ
Btw, Melos Eminetu minidin new??
th-cam.com/video/ntpFB040tNs/w-d-xo.htmlsi=UPxofPx7vPpSRlH7
ወንድማችን ሜላ አሁን አንተ የጽሞና ጊዜ ነዉ የሚያስፈልግህ ጥምቀት እና ቅዱስ ቁርባን ለድኅነት እንደሆነ ጳዉሎስ ፈቃዱ ቁጭ አድርጎ ሲግትህ ነበር። ሳታዉቀዉ የክርስቶስ ጠላት ሆነሃል። ሰዉ ማዉራት ስለሚችል ብቻ የሚያዉቀዉን እና አሉ ባልታ ማዉራት የለበትም። ህብረት የምታደርግበት የራስህ ቸርች እንኳን የለህም(መናገር አትፈልግም) ምክንያቱም የሀሰት ትምህርት ላይ ስለቆምክ እንዳይታወቅብህ ነዉ። ለማንኛዉም ጌታ ኢየሱስ ልቡን ይክፈትልህ።
ሌሎቻችሁ የሜላ Followers (ተከታዮች) ብዙ ኦርቶዶክስን የመጥላት Comment አትጻፉ ስለመዳናችሁ አስቡ ከዚ ነጣቂ ተኩላ ያድናችሁ ዘንድ ጌታ ፈቃዱ ይሁን። ወደ ኦርቶዶክስ መመለሳችሁ ስለማይቀር ነገ የምትጸጸቱበትን ጽሑፍ አትጻፉ። በጌታ እወዳችኋለሁ❤❤❤
አይዞህ እኛ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱሰ ክርሰቶሰ በማመን ድነናል " አርፈናል "
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
@@Ethiopia-cs2ub እዉነት ነዉ።