በጥንቃቄ ኑሩ ''አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || PROPHET TILAHUN TSEGAYE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @YohannesTadela
    @YohannesTadela 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    😢😢😢የጌታ ምዕመናን እኔን ባታቁኝም ስለኔ ፀልዩልኝ አደራችሁ

    • @marthademissie2282
      @marthademissie2282 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አይዞህ ወንድሜ ጌታ ከአንተ ጋር ነው እንፅልይልሃለን ጌታ በነገእ ሀ ሉ ይርዳህ ይጠብቅህ ተባረክ.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ🙏🏽🙏🏽 እምነታችንን ልንጠነቀቅ ይገባናል🙏🏽

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ አስተዋዮች እና ጥበበኞች አድርጓልን ጥልዬ ዘመንህ ይባርክ በብዙ ፀጋ ተባረክልኝ✝️📖❤️🙏

  • @RozRoz-nh3vy
    @RozRoz-nh3vy 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የሶምሶም ታሪክ ልቤን ይነካዋል በጣም ነው ሚያሳዝነኝ በህፃንነቴ በፊልም መልክ ቸርች ውስጥ እናይ ነበር ታሪኩ በጣም ያስለቅሰኝ ነበር😢 ጌታ ጥበብና ማስተዋል ይስጠን🙌 ነብይ ጥሌ ዘመንህ ይለምልም😇🙏

  • @HaftuDojamo
    @HaftuDojamo 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Prophet ጥሌ ስሰብክ ደስ እምትሉት comment like 👍👍

  • @yeneneshfiseha9739
    @yeneneshfiseha9739 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
    ኢየሱስ ስሙ ቅዱስ
    እርሱ ንጉሥ👑👑👑 ክብር ለኢየሱስ ይሁን የዘመኔ ጳውሎስ ተባረክ በኢየሱስ ስም

  • @YohannesTadela
    @YohannesTadela 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነብይ ጥሌ ትምርትህን መከታተል ከጀመርኩኝ አንድ አመት ነዉ ግን በያንዳንዱ ትምርትህ ተነክቼያለዉ የክርስትና ምስጥ ገና ገበኝ ትምህርት ብቻ ሳይሆን ለኔ የግል መልዕክት ሆኖብኛል አንተን ስቀባ ጌታ ለኔ ብቻ እንደሆና ተረደዉ ቀጥልበት ጌታ በኔ ህይወት በስራ ለይ ነዉ እንዳታቖርጥ አደራህን።thank you i have done

  • @MarigaEtiopia
    @MarigaEtiopia 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ዘመንህ ይባረክ እውነት የሚገርም ዳሰሳ ነው እግዚአብሔር ስለስሙ ሲል እኔን ከገዛ መንገዴ ይከልክለኝ
    እንዲሁ ይህ ትምህርት የሚመለከተው ሁሉ መንገዱ ላይ ይቁምለት

    • @YohannesTadela
      @YohannesTadela 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @God-q7y
    @God-q7y 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ የአባቴ ጅግና እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለጠራህን አላማ አኑረኝ❤❤

  • @TamiratGizaw-z8v
    @TamiratGizaw-z8v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው ጥሌ የኔ አቤት በጣም የሚገርም ማልክት ነው ተበርክ ❤️❤️❤️

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen! Mastewalun ena tebebun Egziabher yesten

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታሪክ በጣም ያሳዝናል ጌታ እየሱስ መጨረሻች ያሳምርልን 😢😢ዋናው የሰው ልጅ መጨረሻ ነዉና

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሆይ እሰከመጨረሻ የሜፀና ይድናል እሰከመጨረሻ እግዚአብሔር ፈርች በአንተ እጅ ልዉደቅ✝️

  • @comcell1549
    @comcell1549 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በ እኛ ዘመን ዎንጌል አይሰደብም አሜንንን 😢😢😢🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️እየሱስ ጌታ ነው 😢😢😢❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ መጨረሻዬ አሳምርልኝ 😢😢😢😢

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው ው ው ው ው ው, በጣም ድንቅ ትምርት ነው ተባረክ የጌታ ሰው 🙏❤️❤️

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ammmmmeeeeennnn❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @TarikukechineErsado-m3d
    @TarikukechineErsado-m3d 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    You are blessed

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዳኛችን እግዚአብሔር ነዉ 😍
    ለሳምሶን ዳግም እድል የሰጠ እግዚአብሔር እኛንም እንደገና ያነቃቃን 😭🙏

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በኢየሱስ ስም ይኤ ቃል እደዘባባ በልቤ ላይ ተተክሎ ጣፋጭ ፍሬ ያፍራ እግዚአብሔር ይባርክ አፍ የተቀባ ነብይ ጥሌ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow grum temhert newo tbarkh nebye Tely

  • @TesfaTesfa-r1s
    @TesfaTesfa-r1s ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye igzabiher saw tsega yicemirili ❤❤❤❤❤❤

  • @TamiratAlemu-k9e
    @TamiratAlemu-k9e 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yebark nah zamanih yibark ❤❤❤

  • @YohannesTadela
    @YohannesTadela 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢እንደ ሳምሶን በሞቴ ዳግመኛ ዕድል ሳይሆን በክርስትና ህይሆት እያለዉ ብያስብልኝና ከገበሁበት ዝቅተት አዉጥቶኝ በድል ምስጋና እስክያቆመኝ እንባዬ የየእለት ምግቤ ይሆነኛል።

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ጥሌ

  • @ሰማያዊSamayawi_Hasab
    @ሰማያዊSamayawi_Hasab 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን…አሜን…ድንቅ መልዕክት ❤❤ብዙዎች ቢሰሙት በመልዕክቱ ብዙ ይጠቀማሉ

  • @ErimasBogale-xy7lq
    @ErimasBogale-xy7lq 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ እየሱስ ይበረክ የእግዚአብሔር ሰወ ነብይ ጥሌ❤

  • @TizitaBelay-n1b
    @TizitaBelay-n1b 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen

  • @hunegnawtesfaselassie9183
    @hunegnawtesfaselassie9183 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mat God bless u more

  • @nardoseshetu8216
    @nardoseshetu8216 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክ

  • @TizitaBelay-n1b
    @TizitaBelay-n1b 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebarek wendim tile

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Jesus is Lord❤❤❤

  • @TsahayYegetaLiji
    @TsahayYegetaLiji 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንንን❤❤❤❤

  • @MmmHhh-f8g
    @MmmHhh-f8g 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀጋ ይብዛልህ ጥሌ❤

  • @mekbebwolde307
    @mekbebwolde307 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Betam nw mewedeh tebarek geta eyesus yebarkeh❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዲህ ነው በጽድቅ ኑሮህ አፅምህ እንኳን ከባዕድ ምድር ሳይሆን ከትውልድህ መሬት ላይ ያርፋል ልክ እንደ ዮሴፍ የያዕቆብ ልጅ!!!

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks!

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Geta hoyi min aynte tsega new ❤❤❤siwodewu tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤🎉

  • @TheWayOfTheShepherd
    @TheWayOfTheShepherd 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእኛ ዘመን ወንጌል አይሰደብም፡፡ አሜን!

  • @TaberkElias-ts4sz
    @TaberkElias-ts4sz 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless you ❤❤❤

  • @Teddyboyyekaberaliji
    @Teddyboyyekaberaliji 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam

  • @Senayetdere
    @Senayetdere 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebareke

  • @diorG18
    @diorG18 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebark!

  • @SamrawitFekadu-i4x
    @SamrawitFekadu-i4x 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wuuuu endat yale menifes yalebet ye geta sew nw endat nw kalu migelitewuuuu😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥛📖📖😍😍

  • @MercyGetahun-t8u
    @MercyGetahun-t8u 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Israelbelete7
    @Israelbelete7 วันที่ผ่านมา

    geta eyesus ybarkk

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 59 นาทีที่ผ่านมา

    😭😭😭😭

  • @DanayitAssefa
    @DanayitAssefa 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ende poulos haymanoten tebekiyalew rucheyen chereshalew lemalet yabkah bza sefa

  • @selamawittewelda4226
    @selamawittewelda4226 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @Edu-Eyesusi-wodaj
    @Edu-Eyesusi-wodaj 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    tebarek ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Edu-Eyesusi-wodaj
    @Edu-Eyesusi-wodaj 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    AMEN AMEN AMEN AMEN😢😢😢