ፀጉሬን በተልባ እንዴት ነው ፍሪዝ እማረገው //curly Hair//👍👍👍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 151

  • @betelihembeti467
    @betelihembeti467 3 ปีที่แล้ว +9

    ላንቺ ሁሉም ያምርብሻል ሳምርየ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ሳምርዬ ሲጀመር ፀጉርሽ ምንም ብታረጊው ያምራል!

  • @metadelyirdaw7973
    @metadelyirdaw7973 3 ปีที่แล้ว +3

    ፊሎን አስገቢያት ስሰሩ እንወዳታለኝ እኮ ሳምሪ የኔ ቆፍጣና ፋኒ ምርጥ ታጋሽ አባት በርቱ

  • @ፋፊነኝየማዳምዶክተር
    @ፋፊነኝየማዳምዶክተር 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እንዴት እንዳማረብሽ ብታቂ የፍሎዬ እናት ፊሎን ሳሚልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MekdiA
    @MekdiA 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለንሳምሪየ. በጣም ያምርብሻል

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ያምራል ሳምሪ ፍቅር የሆንሽ ልጅ እናመሰግናለን

  • @momoali7235
    @momoali7235 3 ปีที่แล้ว

    Waww samrye yenelyu. Swedishi eko. Gn yene tegur derknewu kezalay betam kerdadanewu. Mn edemaregewunalakm

  • @seadiseadi3637
    @seadiseadi3637 3 ปีที่แล้ว +4

    የእኔ ቆንጆ ሳምሪ ስወድሽኮ ፊሎየየየን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 😘😘😘

  • @ኩሩአማራየነፍጠኛልጅነኝ
    @ኩሩአማራየነፍጠኛልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነሽኮ ጎበዝ በርቺልን❤️

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል ጎበዝ ነሽ ሳምርዬ

  • @ብንትነኚየኡሚነፋቅልዩነት
    @ብንትነኚየኡሚነፋቅልዩነት 3 ปีที่แล้ว +22

    በውን ሰት ምንም መስመት አልፈልግም ፍትህ ፍትህ በሰውዲ ለምሰቀዩ እህት ወንድሞች😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiwotmoges9279
    @hiwotmoges9279 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ያምራል

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +7

    የፊሎዬ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @አልሚአልሚ-በ4በ
    @አልሚአልሚ-በ4በ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉድ ያምራል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mahlettafese8303
    @mahlettafese8303 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjo betam new mwedsh enem endachi lj aleg 20 amete new lj beljnet des ylall ljochachnn egzaber yasadgln ehte sewnet mekenesha kaweksh gn ngerig ebaksh

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም እደት ናቸሁ እስኪ ድአ አድሪጉ በሀረብ ሀገሪ የሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን እህቶቻችን

  • @muluworkchanle1423
    @muluworkchanle1423 3 ปีที่แล้ว +2

    Shaloom shaloom salmchu ybza woganoche

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ደስ ትያለሽ ጎበዝ

  • @emebet591
    @emebet591 3 ปีที่แล้ว

    ወውውውው ስሚሪዬ በጣም ያምርል

  • @lediya4408
    @lediya4408 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 3 ปีที่แล้ว

    Wwwooowww samiriyeee siyamiriko yiheni enem madiregi alebin beka

  • @geni3196
    @geni3196 3 ปีที่แล้ว

    Samer swadeshi eko matash💓💓💓💓

  • @KsaKsa-fe9dh
    @KsaKsa-fe9dh 2 ปีที่แล้ว

    በጣም።ያምራል

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሳምሪ ዋውውውው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ፊሎየን ሳም አርጌልኝ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +31

    ድሮ እኔ ፀጉሬን ፊሪዝ ማረገዉ ቁጥርጥር ተሰርቼዉ አድርና ጠዋ ት/ ቤት ስሄድ እፈታዋለሁ ከዛ ቆንጆ ፍሪዝ ይሆንልኛል 🙈🙈🙈😆😆😆😆😆😃

    • @caalikelbeche2019
      @caalikelbeche2019 3 ปีที่แล้ว

      enam

    • @bettytiz5024
      @bettytiz5024 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @mekdesdundaganta1983
      @mekdesdundaganta1983 3 ปีที่แล้ว

      እኔ አሁንም 👌

    • @classymobiles9937
      @classymobiles9937 3 ปีที่แล้ว

      Me tu

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 ปีที่แล้ว +1

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ

  • @habtamutefera8963
    @habtamutefera8963 2 ปีที่แล้ว

    ታድለሽ ሲያምር

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮ እያለውም አሁንም ተልባ ነው የምጠቀመው በጣም አሪፍ ነው ለፀጉር

    • @heyredinsirgaga3273
      @heyredinsirgaga3273 3 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነው ምትጠቃምው እኔ ጸጉሬ ፓርም እነ ቀለም አለው አይገጭብኝም ደግሞ ጸጉሬ ብዘት አለው ከርደድ የለ ነው

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 3 ปีที่แล้ว

      @@heyredinsirgaga3273 ቀቅለሽ ጄሉን ብቻ አንጣፈሽ አውጥተሽ መቀባት ነው ደሞ ቀለም ቢኖረውም ችግር የለውም እንደውም አሪፍ ነው የኔም ፀጉር ቀለም ነው በዛ ላይ ብዛት አለው ተልባ ይስማማኛል

    • @heyredinsirgaga3273
      @heyredinsirgaga3273 3 ปีที่แล้ว

      ምን የክል በምን የክል ውሀ ልቃቅለው

  • @AskalBantie
    @AskalBantie 7 หลายเดือนก่อน

    መጠቅለያው ምንድ ነው የሚባለው

  • @hanaworku9120
    @hanaworku9120 3 ปีที่แล้ว

    ??Ene betlba tseguren sadrgew nech ymehon ngr alw ena shitam alw ytelbaw atekakemu endet nw or mtitkmiw telba mn aynet nw? ...

  • @hananegash316
    @hananegash316 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ነዉ የምታዘጋጅዉ ተልባዉን

    • @Snowflake21-q7r
      @Snowflake21-q7r 3 ปีที่แล้ว +2

      በውሀ ቀጠን አድርጎ መቀቀል ቀላል ነው ከወፈረ ነጭ ይሆንብሻል

  • @fatimazein8384
    @fatimazein8384 3 ปีที่แล้ว +2

    So beautiful 🤩🤩

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 ปีที่แล้ว +5

    ሣምሪየ የኔ ቅመም እናመሠግናል የኔ ልዕልት ደግሞ እኳ ሥወድሽ ❤❤❤

  • @lominatabrha5371
    @lominatabrha5371 7 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ከአማዞን ያዘዝሸውን ከፊት ለፊት የሚሆነውን ቁርጥ ለእኔም አሰመጭልኝ

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 3 ปีที่แล้ว +15

    ለታሰሩት በማርያም ብያችዋለሁ ድምፅ ሆን ሳምሪ

  • @melatshemelis8391
    @melatshemelis8391 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ተልባዬ ህህህህህ የኔ ቆንጆ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤ሳምሬ እናመሰግናለን

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @MesiLedeaha8156
    @MesiLedeaha8156 3 ปีที่แล้ว +3

    ተልባው እንዴት ነው ምትሰሪው እስቲ ታሳየን ምትሉ

    • @missessamira6640
      @missessamira6640 3 ปีที่แล้ว +2

      2ት ማካ ተልባ በሁለት ብርጭቆ ዉሀ ማፍላት 10ደቂቃ ከዛም እሥኪበርድ መጠበቅ

    • @rozinamussa3191
      @rozinamussa3191 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ አሳይታልች በውስጥ ገብተሽ ፈልጊ ውዴ

  • @menberezena1646
    @menberezena1646 ปีที่แล้ว

    Mexaqalay yelelewas bemn yeferazal???

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว

    ፀጉር ላይ መቆየቱ ችግር የለውም ስንት ቀንስ ይቆያል

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዳው ስወዳችሁ የፊሎዬ ወዳጆች የት ናችሁ❤👍👈

  • @meriyememewaeawawa4814
    @meriyememewaeawawa4814 3 ปีที่แล้ว

    Arif new Samriyee ❤❤

  • @yordanosgirma5021
    @yordanosgirma5021 3 ปีที่แล้ว

    Samriye telba eko sikoy yishtal????mndnw mfthew

  • @smdak8406
    @smdak8406 3 ปีที่แล้ว

    ሽታውስ?

  • @luwamhagos6706
    @luwamhagos6706 3 ปีที่แล้ว

    Wawww betam New yemamrew wedi

  • @yoditteshome6033
    @yoditteshome6033 3 ปีที่แล้ว

    የምን ኬሚካል እንደዚ መገላገል እያለ እንዴት እንደሚያምርብሽ👌👌🥰💕

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 ปีที่แล้ว

    Wow das yel

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 3 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ የፍሎዬ እናት በጣም ያምራል ከተቃባነው በሃላ ማቆየት ይቻላል ማለትም ለአንድ ሳምንት በተረፈ ፌሎየን ሳሚልኝ

  • @haniyirgu1304
    @haniyirgu1304 ปีที่แล้ว

    Endat nw metazgajiw telbawen

  • @sofiazeru3944
    @sofiazeru3944 3 ปีที่แล้ว

    Samri yene konjo sewedesh feker nesh

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳምሪ ጠክሪ

    • @nejuwollotube8520
      @nejuwollotube8520 3 ปีที่แล้ว

      @Mule & Mage ደመሪኩሽ ነይ አንችም ማሚ

  • @hellenvlogs3471
    @hellenvlogs3471 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውይይይ

  • @shitateketel4382
    @shitateketel4382 3 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️Samirye hulu yamrbshal♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @metube7141
    @metube7141 3 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @እማዩቱብ
    @እማዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውው

  • @nigisthoney9325
    @nigisthoney9325 2 ปีที่แล้ว

    Wow ተመችቶኛል thanx

  • @ethimaryam9617
    @ethimaryam9617 3 ปีที่แล้ว

    Yene kemem samriye sewdesh eko gobze

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ፍሪዝ 👍👌1 ነው

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 3 ปีที่แล้ว

    Waw edet abatu edemiyamr❤❤

  • @סליבסחלב
    @סליבסחלב 3 ปีที่แล้ว

    woww

  • @ዙዙየጎረጇ
    @ዙዙየጎረጇ 3 ปีที่แล้ว +8

    እስኪ "ሳምሪ ፍትህ በሉ "እስርቤትላሉት😭😭😭😭

    • @emebet591
      @emebet591 3 ปีที่แล้ว

      ውድ እናደማር ንይ

  • @SelamBekle
    @SelamBekle 10 หลายเดือนก่อน

    telba tekebten mekoyet yichalal michi yelwm

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 ปีที่แล้ว +5

    ለውድ እትህቶቼ እና ወንድሞቸ ድምፅ
    ለነሱም የጭንቅ አማላጇ ወላዲተ አምላክ ከነልጇ ትድረስላቸው አይዟችሁ ወገኖቼ እየደረሰባቹህ ያለው ነገር በጣም ያማል::

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 3 ปีที่แล้ว +3

    ድሮ ትምህርት ቤት ስንሄድ የምጠቀመው በተልባ ነበር እንዴት እንደሚያፋፋ ነበር ለሁሉም ነገር ምርጥ ነው ያምርብሻል ሳምሪ

  • @soliantohaz6578
    @soliantohaz6578 3 ปีที่แล้ว

    what do you do abt the smell ? please do share samri

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪሻ እስኪ የበብት ፀጉር ቶሎ እንዳይበቅልብን ዘዴ አሳይን አንቺ ጋራ አይጠፋም😊

  • @sali3185
    @sali3185 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል❤️❤️❤️❤️

  • @genimessiarsenalragadh6042
    @genimessiarsenalragadh6042 3 ปีที่แล้ว

    ተልባውን እንደትነው የምሰሩት ?

  • @Ethiopians172
    @Ethiopians172 3 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሳምሪ

  • @selamawityedngllj1079
    @selamawityedngllj1079 3 ปีที่แล้ว

    Woow btam yamral

  • @love-sm6sq
    @love-sm6sq 3 ปีที่แล้ว

    Samri bibitishin mindinew yemtiqabiwu

  • @smitisirak2299
    @smitisirak2299 3 ปีที่แล้ว

    ለልጆች ጡሩ ነዉ

  • @romialemayew6929
    @romialemayew6929 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው 🙏

  • @edeldubai441
    @edeldubai441 3 ปีที่แล้ว

    wowww sewedeshe Eko yena hule gebe wedddd

  • @mekdtube9924
    @mekdtube9924 3 ปีที่แล้ว

    ሰማረሰላም ብያለሁ ማርዉድድድድድ

  • @betifikir9743
    @betifikir9743 3 ปีที่แล้ว

    Cantu leav in condition tetqemashe taqilsh

  • @misganabekele5132
    @misganabekele5132 3 ปีที่แล้ว

    Weyne siyamer samriye konjo

  • @mekdetube2431
    @mekdetube2431 3 ปีที่แล้ว +1

    የመጠቅለያው ስም ወይም መገኛው የት ነው

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว

    ተልባ በጣም ጥሩ ነው

  • @tsigetina3720
    @tsigetina3720 3 ปีที่แล้ว

    Ene mekure neber gin drq yilal frizu qbat bqebawm yaw nw

  • @sholayetube6178
    @sholayetube6178 3 ปีที่แล้ว +4

    ስውድሽ 😍😍ነገር ግን የሀገሬ ነገር ያሳሲበኛል እግዚአብሔር ለሞቱት ነብስ ይማር 😭😭😭😥😥😥ፍትህ እስሪበት ላሉት ወገኖቻችን🙏🙏🙏🙏

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 3 ปีที่แล้ว

    አኔ ግን ብኤርትራ🇪🇷 በነርኩበት ግዝየ በ እጀ አርጌ ከዚ የበለጠ የርግ ነበር በ ተልባ መጠቅለል እንደዚ ካላገናchu በእጅ በጣም ጥሩ ነው የሚሆነው

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 3 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ብብትሽን የምትጠቀሚውን ነገር ንገሪን !!

  • @bettytiz5024
    @bettytiz5024 3 ปีที่แล้ว

    Telba eko silemiyaderk tsegur yesebaberal

  • @mastwaltilahun7795
    @mastwaltilahun7795 2 ปีที่แล้ว

    Le kerdada segure yehonal weya

  • @menberewoledeye8227
    @menberewoledeye8227 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳምርዬ ተልባ ተቀብቼ ስሰራው ድርቅ አለብኝ ምን ሆኖ ነው

  • @MakdasMakdas-v3s
    @MakdasMakdas-v3s ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @enu539
    @enu539 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ተልባዬ

  • @ሀይሚቲ-ሠ4ጠ
    @ሀይሚቲ-ሠ4ጠ 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ጥያቄ እምጠይቅሽ ከራስሽ ተሞክሮ ንገሪኝ ምንድን ነው እምትጠቀሚው ብብትሽን የኔ እየጠቆረ አስቸገረኝ በማራም ካየሽው እዳታልፊኝ

  • @woynimartube8860
    @woynimartube8860 3 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ የልጄ ፀጉር በጣም ነበር የሚያስቸግረኝ ከርል ለማድረግ እስቲ እሞክረዋለሁ❤❤❤

  • @mayatube824
    @mayatube824 3 ปีที่แล้ว +6

    ሳምሪ ፈትፋተን ብንበላው አይሻልም

  • @Grace-wm2qe
    @Grace-wm2qe 6 หลายเดือนก่อน

    ወራ አበዛሽ ወራ ቀንሺ

  • @lloveyuemom7490
    @lloveyuemom7490 3 ปีที่แล้ว

    እዴትኖ ተልባው ኣልገባንም ሳምሪ😏😏😮😌

  • @የባሰቀንመጣአሳልፈው
    @የባሰቀንመጣአሳልፈው 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @jemilaymam7205
    @jemilaymam7205 3 ปีที่แล้ว

    Menaw amregna tefabegne aleshe

  • @በላይኢትዮይቱብ
    @በላይኢትዮይቱብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሣምርዬ ቤተሠብ አርግኝ በጌታ❤❤❤❤

  • @abebalove5873
    @abebalove5873 3 ปีที่แล้ว

    ተቀብተን መቼ እንታጠብ ቢቆይ ችግር የለውም

  • @ZemZemAhmed-lv9jd
    @ZemZemAhmed-lv9jd 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪየ አድነገር እደትመልሺልኚ እፈልጋለሁ ተልባውን ስትቀቢ አይሸትም ተቀብተሺስ ስትሄ ምች አይመታሺም ሺታስ እደትነው በፈጣሪሺ መልሺልኚ ተልባውስ እደትነው እምትቀቅይው

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว

      ሺታው በጣም ያስጠላል ግን ሌላ ቂባት ከሱ ጋር ቀላቂለሽ ነው እምትቀቢው

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ሞከርኩት ዉዴ

  • @eyerusalemdan9146
    @eyerusalemdan9146 2 ปีที่แล้ว

    Cope cope ka meski tube kkkk

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 3 ปีที่แล้ว

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼