ፀጉር የማይጎዳ የሽሩባ የተፈጥሮ ፍሪዝ ያለ መፈረዣ Natural curly hair with Braids

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 580

  • @bellab7021
    @bellab7021 5 ปีที่แล้ว +23

    የመጀመሪያየ ከዩቱብ ሰዎች ሰብስክራይብና ላይክ ማድረጋችሁብ አትርሱ የማትል ልጅ ደስ ስትል

    • @AsAs-im9qp
      @AsAs-im9qp 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ እምትለኝ ሌሎቹማ ልምናቸው ይዘጋል

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 5 ปีที่แล้ว +21

    እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ በጉር ዙርያ የምትሰጫቸው ምክሮች ሁሉም እውነትናቸው ተወዳጅ ልጅ ነሽ
    እስኪ ለጥርስ ነጭ የሚያደርግ ሹክ በይኝ

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/u0aQsQVbasM/w-d-xo.html

  • @saramohamad3415
    @saramohamad3415 5 ปีที่แล้ว +1

    አመስግናለ መስኪዬ ወድጄዋለወ ተባርኪ። ምርጥ ነገር አሳየሽኝ ፀጉሬን ብወሀ ጨርሽው ነበር አሁን በዝህ እስታይል እሞክራለው ድንግል ማርያም ትባርክሽ!!!!!!!!!!!

  • @salamyoutubeethiopia3153
    @salamyoutubeethiopia3153 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ያምራል ምክንያትቱም ሲጀመር ፀጕርሽ ቆንጆ ነው ቢፈረዝም ባይፈረዝ 😍😍

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን
      th-cam.com/video/u0aQsQVbasM/w-d-xo.html

  • @bettyshawel2480
    @bettyshawel2480 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ በጣም ቀለል ያለ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን❤

  • @belayneshakele697
    @belayneshakele697 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ይጠቅማል እኔ በጣም ነው የምወደው የኔ ውድድድ እመብርሐን ትጠብቅሽሽሽ

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 5 ปีที่แล้ว +59

    Hi መስክዬ የኔ ቆንጆ
    ዉበት እና እርጋታ መሃተብሽ ሁሉ ነገርሽ ማራኪ በርቺ የኔ አስታዋይ እናመሰግናለን

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ሁኑ
      th-cam.com/video/u0aQsQVbasM/w-d-xo.html

  • @Fatuma-om6lk
    @Fatuma-om6lk 5 ปีที่แล้ว

    መሲ ቆጆ ጠቃሚ ነገር ነው የምታስተምሪን በበላል መንገድ በጣም እናመሠግናለን

  • @asoom7037
    @asoom7037 5 ปีที่แล้ว +7

    መስኪዬ ለፀጉራ ዕድገት ምክንያቷ ዐንቺ ነሽ ከልብ የዕዉነት ዐመሰግናለዉ ዕወድሻለዉ ዐከብርሻለው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት የኔ ትሑት

    • @tsahaylove7355
      @tsahaylove7355 5 ปีที่แล้ว

      Mene tetekemesh new yadegelesh negergen ene yalemokerkut yelegem gn menem yelem

    • @asoom7037
      @asoom7037 5 ปีที่แล้ว

      መሥኪ ውሥጥ vido ዐለ ገብተሽ ዕይው

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 5 ปีที่แล้ว

    ዋው መስኪ በጣም እሚምር ፍሬዝ ነው ጥሩም ዘዴ ነው በጣም እናመሰግናለን ሞክሬው. እነግርሻለሁ ቆጆ

  • @ስምሽስንቅነውእመቤቴ
    @ስምሽስንቅነውእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጸጉር ሉጫ ነው ለምንም አይመችም
    እህታችን የምታስተላልፍው ነገር ሁሉ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 5 ปีที่แล้ว

    አይገርምም እኔ እደዝ ነው ምጠቀመው
    ጥሩ ነው በጣም ደግሞ ስሬት ፀጉር ታቅያለሽ ጎበዝ በርች yene ውብ

  • @ማስቱመሲ
    @ማስቱመሲ 5 ปีที่แล้ว

    በጣምጥሩነው እኔም እየሞከርኩትነው በጣም ያምራል በርች

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ከሚመቹኝ ዩቱበር ነሽ ያምራል በጣም እኔ ፅጉሪ ስስነው እንጂ ፍሪዝ እወድ ነበር thank u

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ማማቲ ስጠቀመዉ ነበር በቁጥርጥር ደግሞ የበለጠ ያአምራል

  • @የእናቷናፋቂህይወቴ
    @የእናቷናፋቂህይወቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔቆንጆ የምሰጭነ ትምህርቶች በጣም ደስ የሚልነው በርችልኝ 🌹🌹🌹🌹🌳🌳🌳🌷🌷🌷🌷

  • @ኤፍታህእግዚአብሔርእረኛየ
    @ኤፍታህእግዚአብሔርእረኛየ 5 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አንች ያልሽውን ነገር ማድረግ ደስ እያለኝ ነው የማደርገው በጣም ደስ ይላል በርች

  • @hanichoyegetaliji3815
    @hanichoyegetaliji3815 5 ปีที่แล้ว

    Wowowow yene ቆንጆ hulu nagarishi ያምራል tbark

  • @ቢንቲሙኒርሙሀመድያአላህባ
    @ቢንቲሙኒርሙሀመድያአላህባ 5 ปีที่แล้ว

    well ቆንጆ Thanks የሙዝ ትሪት መንቱ ተጠቅሜ ተመችቶኛል

  • @kenyalfal7605
    @kenyalfal7605 5 ปีที่แล้ว

    Woow በጣም ጠሩ አሞከረዋለሁ
    22centure shamo bar weyim samunaw letsegur teru new lemokerew felege neber men tyignalesh

  • @a.b.7991
    @a.b.7991 5 ปีที่แล้ว +2

    አዎ እኔም ብዙ ጊዜ በዚህ መልኩ ነው ፀጉሬን ፋሬዝ እምጠቀመው አሪፍ ነው በርቺልኝ የኔ ውብ

    • @a.b.7991
      @a.b.7991 5 ปีที่แล้ว

      @Habesha Dream
      እሽ

  • @ritakonjo1234
    @ritakonjo1234 5 ปีที่แล้ว +2

    ባለፈዉ ያሳየሽዉ አይነት በሞቀ ቅባት በርጥቡ 4ቦታ ተሠርቼዉ በጣም አሪፍ ሆኖልኛል አመሠግናለሁ ቆንጆ

  • @tsehaynagtutedareeyaegzabe8808
    @tsehaynagtutedareeyaegzabe8808 5 ปีที่แล้ว

    Wow yegaremalee ename endazehe new yemetakmawee gn kutertere new yemeserawee a refe new take u konjo

  • @እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ
    @እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅማም አንቺ የምትለቀቸዉ ሁሉ ጠቀሚና አስተማሪ ነዉ እኔ እደዛ ፈትቼ ከተዉኩት ይታባተበል አይበጠርልኝም

  • @dbkndzhuns6857
    @dbkndzhuns6857 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አንቺ የምሰሪ ቪድዮ በጣም ጠቃሚ ናቸው በርቺል የኔማር እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ፀጉርሽ በጣም ያምራል ዬኔ ቆንጆ

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 5 ปีที่แล้ว

    መስየ የእኔ ፀጉር እኮ እርዝመቱ ከጆሮየ በላይ ነው

  • @ادوادو-ح6ت
    @ادوادو-ح6ت 5 ปีที่แล้ว +22

    ዋዉ እንኳን ደና መጣሽ ረጅም ፀጉር ያላችሁ በሉ ፈርጁ የኒ ብጤዎቹ ደሞ እንይ አንድ ቀን መርዘሙ ስለማይቀር

    • @zuzutube2449
      @zuzutube2449 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

    • @hayutanye3484
      @hayutanye3484 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkk yen konjo ade ken yadegal

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ሁኑ
      th-cam.com/video/u0aQsQVbasM/w-d-xo.html

  • @misslove6832
    @misslove6832 5 ปีที่แล้ว

    ፀጉርሽ በጣም ያምራል
    እኔም እየሞከርኩት ነው ልውጥ አሎ እናመሰግናለን❤

  • @አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል
    @አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል 5 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ብያለሁ ስወድሽኮ የኔ ቆንጆ
    እኔም እየተከታተልኩ እየሰራሁ ነው

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ሁኑ
      th-cam.com/video/u0aQsQVbasM/w-d-xo.html

  • @naniasefa2705
    @naniasefa2705 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን መስኪ

  • @ማራማዊትየእናትዋልጂ
    @ማራማዊትየእናትዋልጂ 5 ปีที่แล้ว +16

    በጄል ፀጉር የሚያበላሹ
    ፊታቼውን ሜካፕ እየተለሰኑ አሰልችተውን ነበር ፈጣሪ ቼር ነው አችን አመጣልን ተባረኪ

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መልካም በጣም እናመሰግን አለን😘😘

  • @lijinet
    @lijinet 5 ปีที่แล้ว

    የተፈጥሮ ፍሪዝ ውስጤ ነው አይጎዳም እናመሠግናለን መስኪዬ

  • @ቤዛዊት-ኘ9ረ
    @ቤዛዊት-ኘ9ረ 5 ปีที่แล้ว

    መስኪ ፀጉርሽን ጫፍን ብትቆርጭው በጣም ቆንጆ ይሆናል ይሄ የኔ አስተያየት ነው ቆንጅዬ

  • @የድንግልልጅ-ቘ6ከ
    @የድንግልልጅ-ቘ6ከ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ከምንም ነገር በላይ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እስካሁን እንድንጠቀመው ያሳየሽን ነገር ሁሉ በጣም ለውጥ ያየሁበት ነው እኔ በግሌ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውድድ ነው 💋 የማረግሽ በርቺልኝ እህቴ 😘💞😍

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you it’s so helpful, would you please show us the oil that you use

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ መስኪ በጣም ያምራል

  • @መታደልበጌታ
    @መታደልበጌታ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው መስኪዬ በርቺ እኔ ተመችቶኛል በጣም ለውጥ አለው ፀጉሬ የሰራሽል ማስክ በጣም አሪፍ ነው ተባረኪልኝ እወድሻለሁ የኔ ማር ሁሉ ነገርሽ ፍቅር እኮ ነው !!!!!❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ደርበቦ ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠሽ እትጋታሽ ውበትሽ ...ከልብ እናመሰግናለን በርች ሰላምሽ ብዝዝት ይበል ማህተብሽ ውስጤ ነው

  • @አድሥአለምወርቁ
    @አድሥአለምወርቁ 5 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም እየተከታተልኩሽ ነው የኔ ቆንጆ ደሥ የሚል ነው የምታሳይነ ሁሉ😘ከዚህ በፊት ሥለፀጉር የሚያሣድግ ነግረሽነ ነበር ሥለብጉር ጠባሳ የሚያጠፋም ነግረሽናን ሞክሬ ለውጥ ካገኘሁ እንግርሽ አለሁ 😘😘

  • @faalhajeri5338
    @faalhajeri5338 5 ปีที่แล้ว +2

    ማማየ በቅርቡ ነው ቻናልሽን መከታተል የጀመርኩት በጣም ሀሪፍ ነው በርች የብብት ጥቁረት ማጥፊ ካወቀሽ ሹክ በያኝ እህቴዋ

  • @yihonalstyle
    @yihonalstyle 5 ปีที่แล้ว

    Wow degimo betam yamiribishal

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta4449 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ በሪች ። ካንች ገና ቢዙ እማራለው ፡ለፀጉሬ ለፊቴ ቢዙ ትምሪት አግቻለው ባጪሪ ግዜ ዉስጥ፡ ጥሩ ለውጥም እየተመለከትኩ ነው ከቢዙዎቹ አንችን መሪጬ ነው የማየው እና በሪች💞💞💋💋

  • @alemeshethunde4236
    @alemeshethunde4236 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ይምራል መስኪ

  • @hiwiyefiker5729
    @hiwiyefiker5729 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow new betam arif feriz new godat yelalwe tnks weda

  • @yaneshegzyabhrfikirnew8526
    @yaneshegzyabhrfikirnew8526 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት እመቤቴ ትጠብቅሽ በጣም አራፍ ነው ያስተማርሽነ

  • @madinamadina9349
    @madinamadina9349 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው ቆጆ በጣም ያምራል እናመሰግናለን የኔ ፀጉር ከሆላየ አጭር ነው መላ ካለሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 ปีที่แล้ว

      Medina Madina በብዛት አታሲዥው የኋላውን ለብቻው ታጥበሽ ስጨርሺ በደንብ ቅባት ቀብተሽ ሙሽጥ እያረግሽ ከኋላ ያለውን ለሁለት እየከፈልሽ ሁሌም ስሪው

  • @tegesettshome2496
    @tegesettshome2496 5 ปีที่แล้ว

    ማሬበጣም እናመስግናለን ገላገልሺ በጣምደጋግሜስለጠይኩሺ ይቅርታግን በጣምያምራል

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 5 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ፀጉር ነዉ ያለሽ መስኪ እስኪ ከፊት ለተጎዳ ፀጉር የሚረዳ ቪዲዮ ስሪልን

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 5 ปีที่แล้ว +4

    Eni friz betam new mewdew ahun gen selwldekugn betam yewtal yergefal feriz lahun akumiyalee
    Dgemo sewdshi

  • @የአል_ሙኒርየቁርኣንሴንተ
    @የአል_ሙኒርየቁርኣንሴንተ 5 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ! የኔ ፀጉር ረጂም የሚባልና ብዛት ያለው ነው። በማበጥርበት ሠአት ከስሩ የሚለቀለው ፀጉረ ረጃጅምና ብዙ ነው። ያን ያህል ከተነቀረ ብሃላ ግን ፀጉሬ ላይ የብዛት ማነስ አላይበትም። ይህ የሚነቃቀለውን ፀጉር በምን መልኩ እንዳይነቀል ማድረግ እችል ይሆን???

  • @ዘምዘምአህመድ-ገ7ዠ
    @ዘምዘምአህመድ-ገ7ዠ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል ቆጅት ፀጉርሽም አሪፍ ነው

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 ปีที่แล้ว

    የሹሩባ ፍሪዝ ምርጥ ነው .. love your hair 😍 thanks

    • @koketfale7147
      @koketfale7147 5 ปีที่แล้ว

      woow yamiral yene konjooo

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 ปีที่แล้ว

    wow ሲያምር ምርጥ ፍሪዝ👌

  • @ወለተስላሴየድንግልል-ሐ3ሸ
    @ወለተስላሴየድንግልል-ሐ3ሸ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ የልብ አውቃ በፍሪዝ ዙርያ ልጠይቅሽ ነበር ደስ በሚል ሁኔታ እኔም እንደዛ ነበር ምጠቀመው ቀጥይበት ምታሳይን ነገር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ውድድድድ ነው ማረግሽ

  • @AbbyandNathy
    @AbbyandNathy 5 ปีที่แล้ว

    ቀለል ያለ ዘዴ ነው አመሰግናለሁ ቆንጆ😍

  • @እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
    @እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ጥበቡን እውቀቱን ያድልሽ የኔ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አየሁበት በእውነት 💜💜💜❤❤❤❤💕💕💕

  • @amantube2265
    @amantube2265 5 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ጎበዝ በርቺ

  • @hayathabeshawit2050
    @hayathabeshawit2050 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የምፈልገው ነው ሁሉም የምታሣያቸው ይመቹኛል ከመዳምም አያጣላ በርቺ ጎበዝ እርጋታሸ ሁሉን አሟልቶ ሠጥቶሻል ቢዶሸ ሣልጠግበው ያልቃል ለማካበድ አደለም

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን
      th-cam.com/video/u0aQsQVbasM/w-d-xo.html

  • @benetessa6616
    @benetessa6616 5 ปีที่แล้ว

    Yache stegur ayasechegerem ehete yene betam mulu betame erezem selehone lemabeterem echgeralehu

  • @enesyemaryamnegnyemaryam2770
    @enesyemaryamnegnyemaryam2770 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እኔ ግን በቁጥጥር ሰርቼ ነበር የማደርገዉ ይህንን ደግሞ ኣሞክረዋለሁ እናመሰግናለን

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን
      th-cam.com/video/u0aQsQVbasM/w-d-xo.html

  • @debora5861
    @debora5861 5 ปีที่แล้ว

    የፀጉር ማስክ ያሳየሽኝ በጣም ነው የተመቸኝ አመሰግናለው

  • @debora5861
    @debora5861 5 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን መስኪ ውብ በጣም ያምራል!

  • @ድንግልማርያምሰላምናት100
    @ድንግልማርያምሰላምናት100 5 ปีที่แล้ว

    መስክዬ በጣም ነው ምወድሽ

  • @lemlembayelege2302
    @lemlembayelege2302 5 ปีที่แล้ว

    Wow yene konjo enamsegenalen berechilen

  • @rabiamohammed6014
    @rabiamohammed6014 5 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆጆ በጣም ሀሪፍ ነው በርች

  • @hananethohabsha7128
    @hananethohabsha7128 5 ปีที่แล้ว

    ዋው መስኪ ያምራል እናመሰግናለን

  • @ማሚላሀበሻዊ
    @ማሚላሀበሻዊ 5 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም አመሰግንሻለሁ ስወድሽ

  • @አለኝተስፋከድንግልልጅአለ
    @አለኝተስፋከድንግልልጅአለ 5 ปีที่แล้ว

    በጣምም ልዩ ነሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ እኔም ፍሪዝ እወድ ነበር ግን ፀጉሬ ጫፉ እየረገፈ አለቀ መፍትሔ ካለሽ በነካ እጅሽ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል የኔ ዉድድድድ

  • @mimizenebe120
    @mimizenebe120 5 ปีที่แล้ว

    meski konjo betham arif tsegur alegh gin altetekemkubetim malet echilalew yanchin video kayehu behual tikuret adrigalw

  • @طيبهمحمد-ه2ح
    @طيبهمحمد-ه2ح 5 ปีที่แล้ว

    ፀጉርሽ በጣም ያምራል አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፎረፎር ያለበት እና ከስሩ የሚነቀል ጫፉ የሚሰባበር ፀጉር በምን መልኩ ማስተካከል ይቻላል ? የሳሳፀጉርስ እንደት እንዲበዛ ጤናማ ማድረግ ይቻላል

  • @hagushbrhane3164
    @hagushbrhane3164 5 ปีที่แล้ว

    Tebareki yene eht betam tiru timrt new enamesegnalen.

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 ปีที่แล้ว +2

    ምስክር:የኔ:ቆንጆ:አሪፍ:ዘዴ:ነው:እናመሰግናለን:ባለቤትሽ:ታድሎ:ከየት:ፈልቅቆ:አገኘሽ:እርጋታሽ:ደስ:ሲል:እማልቶ:የስጠሽ።

  • @fanutaye9526
    @fanutaye9526 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ቆንጆ ውብ ነሽ ስወድሽ እረጋ ያልሽ ልጅ ተባረኪ መስኪዬ

  • @fatumaseid6424
    @fatumaseid6424 5 ปีที่แล้ว

    ፍሪዝ ተልባ ካለሺ የሱን ጀል ሰርተሺ ሞክሪው በጣም አሪፍ ነው

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 ปีที่แล้ว

    Wow ስያምር እውነት መስኪዬ

  • @amifkl5185
    @amifkl5185 5 ปีที่แล้ว

    ያኔ ውብ ምሰሪው ነገር በሙሉ ይስማማኛል

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว

    መስኪየ የኔ ምርጥ ሰው ኑሪልን ትምህርትሽ በጣም ነው እሚመቸኝ የኔ ቅም አቤት እርጋታ

  • @yemaryamlugata420
    @yemaryamlugata420 5 ปีที่แล้ว

    መስኪ ቆንጆ እናመሰግናለን በርቺ

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው መስኪዬ በጣም ያምራል

  • @fermekebu6619
    @fermekebu6619 5 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራ

  • @ቅድስትድንግልማሪያም-ጐ3መ
    @ቅድስትድንግልማሪያም-ጐ3መ 5 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም ነው ሚያምርው

  • @hforhumble2415
    @hforhumble2415 5 ปีที่แล้ว

    Wallahi Anchi betam new yewededkush bagesh des yilegne neber gin we are too far

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 ปีที่แล้ว

    Enem andande kuterter serche curl aregalehu arif aserar new enamesegnalen 😍💕

  • @BiftuuBilisummaaEthioBBE
    @BiftuuBilisummaaEthioBBE 5 ปีที่แล้ว

    Ichi yene hulgize style nat.betam ameseginalew.

  • @ተረፈችተስፋዬተስፋዬመኔዶ
    @ተረፈችተስፋዬተስፋዬመኔዶ 5 ปีที่แล้ว

    መስኪ ሰላም ላንቺ ይሀን ምን አይነት ቅባት ነው ምትጠቀሚው ንገሪኝ

  • @ወለተ.እየሱስየድንግልማር
    @ወለተ.እየሱስየድንግልማር 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ማር

  • @babymine8615
    @babymine8615 5 ปีที่แล้ว

    Yehem arif new ene demo be Petra tekushe shurba serche ke 2 Ken behuala sifetaw betam new yemiyamirew

  • @ظافردشن
    @ظافردشن 5 ปีที่แล้ว

    Enea betam new yemwedu gin Eko anyenchi erzim new tsouershi wedea sewdeshi demo

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ያምራል መስኪ እስኪ የፀጉር ማብዣ መላ በይኝ

  • @tejiyelove6725
    @tejiyelove6725 5 ปีที่แล้ว

    Wowww yiny konjoo enamsgn aln sis enym etkmew nebr kahun beft betam harf new

  • @zaitholahmed6206
    @zaitholahmed6206 5 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ቅባት ብን ጠቀም ይመረጣል

  • @አርሴማአርሴማአርሴሜአርሴ
    @አርሴማአርሴማአርሴሜአርሴ 5 ปีที่แล้ว

    የሙዙን ለፀጉር ሁለቴ ተቀባዉት አሪፍ ነው ትንሽ ሙዙን ከፀጉር ላይ ለማስለቀቅ ያስቸግራል እጂ ወድዴዋለሁ😚😚😚😚😚

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው መስኪ ሲያምር እናመስግናል ፍቅር የሆንሽ ልጂ💚💛❤👌😘😘😘

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 ปีที่แล้ว

    Selam Meski, Betam konjo new, I will try it. Thank you 🙏 💕💕

  • @evemoh8948
    @evemoh8948 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰጋለን መስኪ ተባረኪ ቆጆ

  • @ረድኤትየማምላክልጂየደሙፍ
    @ረድኤትየማምላክልጂየደሙፍ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ ነገር ሰላምሽ ይብዛ እማምላክ ካችጋ ትሁን በጣም ያምራል መስኪ ፀጉሬ በማበጥርው ሰአት በጣም ይርግፋል ቅባትም በደብ ነው የምቀባው ግን መርገፋን አልተወም እስኪ መዳኒት ካለሽ ንገርኝ

  • @zeharamohammed6758
    @zeharamohammed6758 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥሽ የኔ ፀጉር በጣም ስስ ነው እርዝመት ምንም አይል ግን ሳሳብኝ ምን ላድርገው ?