ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ቆንጆ ነው ውዴ እኔ እጠቀመዋለሁ ፀጉሬን ታጥቤ ከትንሽ ቅባት ጋር እየደባለኩ እርጥብ እያለ ሰርቼ አሳድሬ ጥዋት ፈታዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው ለሳምንት ያህል ያገለግለናል ፀጉርም አይጎዳም
አዘገጃጀቱን ብትነግሩኝ ታጥበን ነው የምንጠቀወም
በጣም ምርጥር ነሽ የምትሠሪው፡ ያምርልሻል እግዚአብሔር ሞገስ ያብዛልሽ
አሰራሩን ብታሳይን እና ደሞ ታጥበሽ ነው የተቀባሽው ወይስ ዝም ብለሽ ነው ከተቀባሽ በኋላ ትታጠቢዋለሽ የኔም ፀጉር አይፈረሽም ደረቅ ነው ፀጉር የሚፈርዙ ነገሮች ብታሳይን
ሰላምሽ ይብዛ መሲዬ በጣም ያምራል እሲኪ አሰራሩን ነገሪን ተባረኪልን❤❤
Sara ሰብስክራይብ አድርጊኝ አብረን እንለወጥth-cam.com/video/UraSdi3P-bM/w-d-xo.html
ዋውው በጣም ሃሪፍ ነው አሳራሩ አሳይን ማር
ጸጉርሽ እኮ አሪፍ ነው መስኪ የኔን ብታይ ምን ልትየ ነው ስታጠብው ፈርዚም አይሁን እስትሪትም አይሁን ዝም ብሉ ችፍርግ
ቀቅላችሁ ማጥለል ነው ከዛ ሲቀዘቅዝ መቀባት ነው በጣም ደስ ይላል ተልባ አሪፍ ነው
Wawu maskiye betam yamral እናመሰግናለን
ተልቢሽነር የጥንት የጠዋቷ ያምራል መስኪዬ
Yene konjo anichi gin ye Helen bedilu ehite nashi enda Betam new mitmasesaluti dagimo huletachunim wedddd💕
Ere maski asqenshegne eko tsagureshi endet das yelal enem tsagure betam darqe nw talbawun endet nw yeman zegajo be ewha nw est negregna wude😍😍😍
መስኪ የኔ አበባ ስታምሪ እኮ በጣም እናመሰግናለን እኔ ፀጉሬ ረጅም ነው ግን ተነቅሎ አለቀ
እኔምአለቀ
በጣም አሪፍ ነው እጠቀመዋለው ለስላሳ እና ሚያብረቀርቅ ነው ሚሆነው
መስክዬ እንዴት ነው አሰራሩ ንገረኝ እስቲ ልሞክር
ስላምሽ ይብዛ እማ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ያምራል በርች ግን አጭር ፀጉር ያለን ብዙም አይፈረዝለረዥም ፀጉር በጣም ነው የሚያምረው የዛሬውን አያድርገውና ዱሮ እህቶቻችን በዚህ ነበር ፀጉራቸውን የሚፈርዙት ነበር
ተልባ ማለት ምን ማለት ነው እስኪ ንገርኝ እህቴ ኣሳራሩውም እንዴት እንደሆነ ከይቅርታጋ
@@ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ እማየ ተልባ ማለት በጣም ብዙ ጥቅም አለው ለሆድ ድርቀት ይሆናል እናቶች ሊወልዱ ትንሽ ሲቀራቸው ይጠጡታል እኔ ለራሴ ዝም ብየ እጠጣለሁ ይጣፍጣል ጎግል ተልባ ብለሽ ፃፊ ይመጣልሻልተልባ ማለት እንደ ስሊጥ የሚመስል ይህ የሚብለቀለቅና ስስ(ለስላሳ)ነው ቡንኝ ከለር ያለው ሲሆን ለሚጠጣ ከሆነ ይቆላል በስሱ ሳያር ተፈጭቶ ይበጠበጥና በስኳር ይጠጣል ለፀጉር ግን አይቆላምእኔ የማውቀው ውሃ ሲነካ እንደባምያ ይምለገለጋል
ሰላምነሽ አኔ በፊት ተልባነበር የምጠቀመው በጣም አሪፍነው አናመሰግናለን
Meski konjo yibelt siderk arif new mihonew bezatu erasu yichemeral weyim bephon adrkiw betref berchi
Hi you can use Cantu or Shea better product to get frizzy hair
እምወድሽ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ ዳናደናነች
መስኪዬ የኔ ኬክ አዘገጃጀቱን አሣይን
ያምራል የኔ ቆንጆ አሰራሩንም ንገሪና
መስክ ሠላም ነው ሚጣ ደናናት በጣም ያምራል ግበዝ በሪቺ መስክ ቆንጆ የባልፈው ክሬም ተስማማሽ እንዴ ልገዛው ፈልጌ ነበር ገን ፈራው በተረፈ በሪቺልኝ
gn ergtegna nachu tsegur endemayabelash???ena leshitaw demo kibat tinish biderg tiru endehone??!
Meskiye konjo thank you gn megermeshi ene etkemewalew gn sedark kencher yemalet baheri alew koda yetshakeku new memeslgn sedark gn lek neshi betam yeferzal 🌹
Dro akeste setetekem akewalew yene tsegur enkuwan tinish wha bekiw new... ena yeserashiw wooowww new
ከታጠብሽ ቡሃላ ነው ኣሪፊ❤
የኔ ፀጉር በውሀ እንኳን ብታጠብ ይፈረዛል ግን ብዛት የለውም ፍሪዝ በጣም ነው የምወደው
መስኪዬ ተባረኪ የኔ ቅን
አኔፈርዤ አድ ቀን ፈጀብኝ ለመድረቅ ከደረቀ በኋላ ደሞ እጨትሆነ ፀጉሬ ቅባትአርጌበትነበር አይለሰልስም ምድነው ችግሩ ካወቅሽ
ሰላም መስክዬ baxam ያምራል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
.ተልበዉንእዴትሰራሽዉ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም እናመሰግናለን ግን እባክሽ እንዴት እንዳዘጋጀሽው አሳይን በተረፈ በርቺ ሚጣዬን ሳሚልኝ 😘😘
Wooow konjo fereze new yasyeshene mar nger
ቆጆሆነልሽ መሲየ❤❤
የኔ ውድ ፀጉሪ ጫፎ አልፍታታ እያለኝ ምን ላድርግ ብለሽ
Endezi min yahl ken ykoyal? Endet tesera?
Mesi talbawu min aregshu ifacal wayis malishilinyi please
ተላባውን እንዴት አዘጋጀሽው ፈርዘን ስንት ቀን ማቆየህ እንችላለን እና ደሞ ሽታ አይኖረውም ወይ ምን ጨምረሽበት ነው አብራሪልን መሲየ
Lekerdada tsegur yhonal wey??
እረ የኔ ደግሞ በራሱ እየተፈረዘ አስቸገረኝ ቀጥ እንዲል እፈልግ ነበር መሲየ ደግሞ ያንችን ብቻነው ተከታትየ የምጠቀም የሌላ በይም አልጠቀምም
መስኪ እንዴት ነው ያዘጋጀሽው
እውነትሽን ነው ያምራል ደግሞምም ኬሚካልነት የለውም
ተልባውሃውንተጠቅመን ትጥብነውዴ
አዘገጃጀቱ እዴትነዉ አዘገጃጀቱን ብታሳይን
የተልባውን አዘገጃጀት አሳይኝ
መስኪ ስንት ቀን ማቆየት እንችላለን በናትሽ መልሽልኝ የኔም ፀጉር ልክ እንዳቺ ደረቅ ነው ፍሪዝ ማረግ እፈልጋለሁ
ተልባ ልክ ነሽ ይፈርዛል
Enamesegenalen Assrarune asayen
Ere telba mindnew algebagnm ko
መልካም እለተ ሰበት ይሁንልን በያላችሁበት ውድ እና ክቡር የሆናችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ሁኑ
Amen amen amen
You are the best Meskya
መስኪ አዘገጃጀቱ እንዴት ነዉ
አሪፍነው መሰክየ የኔዉድ🌷❤ሚጣ ደህናናት😍😍 እናመሰግናለን 🌷❤
ከ ኣስር እመት በፉት ትምህርት ሲሄድ እንደዚ አርገው ነበር ጥሩ ነዉ
እንደት ነው እሚሰራው
@@enkuwerikashgra9018 3 የሻይ ማንኪያ ተልባ ሁለት ኩባያ ዉሀ ከዛ እሳት ላይ መጣድ ከዛ ትንሽ ወፈር ሲል ከሳቱ ላይ ማዉረድ ከዛ ለሁለት ሰአት ያክል ማቆየት ከቀዘቀወ በዋላ በንፁህ ስስ በሆነ ጨርቅ ወይም በማጥለያ አጥለሽ መጠቀም የተረፈሽን ደግሞ ፊሪጅ ዉስጥ ማስቀመጥ 🙏
ሰላም መስኪ በጣም ያምራል....የሚያበዛ ነገር ካለሽ እስኪ ንገሪኝ
እናመሠግናለን ግን መሢ አይሸትም ሢቆይ በአላህ ንገሪኝ የምታቁም ኮሜታትሮች ንገሩኝ
Konjo new meskiye ....gin yetelba aserar alasayeshim
ፍሪዝ በጣም እወዳለሁ ግን ፀጉሪ ላዛና ስስ ነው አያምርም 😢
ልክነሽ ባሌ በቫዝሊን ነው የሚፈርዘው ፀጉሩ በጣም ነው የሚያምረው እኔ በሂወቴ ፈርዤ አላቅም ግን ከመበጣጠስ አያርፍም
መሥኪየ ሠትቀን ማቆየት ይቻላል መልሺልኝ ካየሺው
መስኪ ዋው በጣም ያምራል
Nice luck my friend
ስላም መስኪ ምርጥ ሰው ግን ትልባ ይሽታልሲደርቅ ደሞ ችፍርግ የማልት ባህሪ አለው
Hi meski Esiete negn telbawen beterew new ? Ena demo bekezkaza weha new weys tekekelo new ?
ግን ሽታ አለው በምን እንቀይረው ሽታውን
መሲ እህት እኔስ ተቸግሬአለሁ ፀጉር ችፋረግ ነዉ ሽቦ ነዉ ፐረም ተቀብቸዉ ጨረሶ ሸቦ ሆነብኝ ይረግፋር ይነቀላል ይቆራረጣል ምን እደማደረገዉ ግራ ገባኝ ሻንቦም አይስማማኝ ቅባቱም የተቀባሁትን ብቀባ አይስማሜኝ መላ ታለሽ መላ በይኝ
ልላጨዉ ፈልጌ ነበር ግን አያድግ እደሆን ብየ ፈራሁ እኔም ትልቅ ነኝ ሰላሳ ቤት ነኝ
አዘገጃጀቱ እንዴትነዉ
Enda batamm enje lazawem Ayefaresem meski
እኔ ዱሮ በሱ ነበረ ፈሪዝ የማድረገዉ ትምህረት ቤት ሰሄድ ትዝታ አመጣሸብኝ
@@ritagebrezihar6841 ቀቅለሽ ማጥለል ነው
@@ritagebrezihar6841 ስኳር ተጨምሮም ይጠጣል እድሜ ለናቴ ልጅ ሆኜ ትሰራልኝ ነበር እናቴን ሞት ስነጥቀኝ እኔም ካገር ወጥቼ ስደት ላይ ነኝ
ቀቅይዉ ና ሲበረድ አንጠፈጠፊዉ ከዛ ተቀቢዉ
@@የማርያምብቸኛዋየድንግልል ከዛስ ፈርዘን መተው ነው አንለቃለቀውም ሆዴ
@@አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ በውሀው ነው እምንፈርዘው ምንም ምንም ይጨመርበታል ተቀብተን እንታጠበው ወይስ
Sdreke nache ymhone bare alwe lmndnaw
እንዴ ተልባማ የጥንት የጠዋቷ ምርጥ ናት ፀጉር ለማስያዝ እራሱ👌
Meskerem abera ኣይሸትም ግን
በየቀኑ ነው የምንጠቀመው ውዴ
ውድዋ እህቴ ተልባ ማልት ? አሳራሩ ኣሳይኝ እስቲ ልሞክርው ይቅሬታ
መስኪዬ በጣም እየተነቃቀለ አስቸገረኝ ቁመት ብቻ ብዛቱ ጠፋ ምንድ እንደሆን እንጃ
ኧረ እኔም ወይኔ አለቀብኝ
Mami Love ኮንድሽነር አቁሚ ሻምፖ ብቻ ታጠቢ
@@hewantube3568 አመሰግናለሁ እህት በጣም የጨነቀኝ ማበጠር ሁሉ አቆምኩ ሰሞኑን ከመሳቀቄ የተነሳ እሽ ግን እዴቀድሞው እድበዛልኝ ምን ላድርግ ፀጉሬን በጣም ነው የምወዴው ሰሞኑን ፀጉሬ በጣም አሳስቦኛል ከግድህ ኮድሽነር አልጠቀምም ግን ፀጉሬ እሚመለስ አይመስልም የሚነቀለው ዴግሞ ረዛዝሙ ነው ከስሩ ውልቅ
meskiye aserarun ngerign
መስኪየ እስኪ አሠራሩን አሣይን እሞክረዋለሁ
thank u sweaty to tell u the truth i have been waited u to try it...now i will do it and will tell u the result.
እሲ አጠቃቀሙን ንገሪኝ ማማየ
እኔ ሞክሬው ሲደርቅ ፀጉሬ በጣም ተኮማተረ በዚህ ላይ ከለሩ ነጫጭባ ሆነብኝ ለምን ይሆን?
ኣሰራሩ ኣሳይን እናመሰግናለን
ያምራል ግን ተልባው ተቀቅሎ ነው አሰራሩንም ብትነግሪን
Sheta yelewem ende
መሲዬ ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ ማበጠሪያ ሳይነካው ገና እጄ ሲነካው ይወልቃል እያየሁት ፀጉሬን አጣሁት ድረሱልኝ
It is very easy, but I doubt on the smell of the hair after treatment.
Telba friz eyaregen muz meblat alebn malet new meskiye
የኔም መስኪዬ አይፈረዝም አንዳንቺ ነው ቁመቱ ብቻ ነው የሚጨምረው አንጂ አይለሰልስም ❤️
መስክየ አሰራሩን አሳይን ፕሊስ ውደ ስወድሽሽሽሽሽሽሽ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ማርርርርርር ነገር❤😘😘😘😘
Yene wud ❤
Meski thank you baxam yamiral
Tanks meski ግን ሳምንት ድረስ ብናቆየው ፀጉር አይጎዳም ወይ ፀጉሬ ይበጣጠሳል በዛ ላይ ደረቅ ነው እና በተጎዳ ላይ የበለጠ እንዳይጎዳብኝ
በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ አሰራሩን ንገሪኝ
መስኪየ እኔም ፀጉሬ ደረቅ ነው ግን ይሰባበራል የተቀባሁትን ብቀባው አይስምማውም ስለሚያንድደኝ ሁልግዜ እቆርጠዋለሁ ግን ለውጥ የለውም
መሲ እኔ ቀቅየ ነበር እማረገው በጣም ነው እሚፈረዚ በሆው
የኔ በሻምቦ ይፈረዛል ግን በጣም ነው እሚረግፈው
Meski thank you gn aserarun asayn
Beka yihe nechi libes tebelash
ታድለሽ መሲ የንየ ጸጉር እኮ ገና ሄርባንድ ማውለቅ ስጀምር መውለቅ የጀመረ ሙሽጡ በጸጉር ሙልጥ አረ የንየስ የተለየ ኑው መፍትሄ ካለሽ እባክሽ ይበጣጠሳል ውልቅ ነው እሚለው ብታይ ግራ ገባኝ ባክሽ ምን ላድርግ
ዋናውጤናነው ለሠውልጂ
ቆንጆ ነው በርቼ ጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን
አሰራሩ አንዴት ነው??
እኔ እራሱ እጠቀመዋለሁ በጣም አሪፍ ነዉ
ለስንት ቀን ማቆየት ይቻላል ?
እደትነው እህት አሰራሩ
Meseyeee yene mar tahnk u
በጣም ቆንጆ ነው ውዴ እኔ እጠቀመዋለሁ ፀጉሬን ታጥቤ ከትንሽ ቅባት ጋር እየደባለኩ እርጥብ እያለ ሰርቼ አሳድሬ ጥዋት ፈታዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው ለሳምንት ያህል ያገለግለናል ፀጉርም አይጎዳም
አዘገጃጀቱን ብትነግሩኝ ታጥበን ነው የምንጠቀወም
በጣም ምርጥር ነሽ የምትሠሪው፡ ያምርልሻል እግዚአብሔር ሞገስ ያብዛልሽ
አሰራሩን ብታሳይን እና ደሞ ታጥበሽ ነው የተቀባሽው ወይስ ዝም ብለሽ ነው ከተቀባሽ በኋላ ትታጠቢዋለሽ የኔም ፀጉር አይፈረሽም ደረቅ ነው ፀጉር የሚፈርዙ ነገሮች ብታሳይን
ሰላምሽ ይብዛ መሲዬ በጣም ያምራል እሲኪ አሰራሩን ነገሪን ተባረኪልን❤❤
Sara ሰብስክራይብ አድርጊኝ አብረን እንለወጥth-cam.com/video/UraSdi3P-bM/w-d-xo.html
ዋውው በጣም ሃሪፍ ነው አሳራሩ አሳይን ማር
ጸጉርሽ እኮ አሪፍ ነው መስኪ የኔን ብታይ ምን ልትየ ነው ስታጠብው ፈርዚም አይሁን እስትሪትም አይሁን ዝም ብሉ ችፍርግ
ቀቅላችሁ ማጥለል ነው ከዛ ሲቀዘቅዝ መቀባት ነው በጣም ደስ ይላል ተልባ አሪፍ ነው
Wawu maskiye betam yamral እናመሰግናለን
ተልቢሽነር የጥንት የጠዋቷ ያምራል መስኪዬ
Yene konjo anichi gin ye Helen bedilu ehite nashi enda Betam new mitmasesaluti dagimo huletachunim wedddd💕
Ere maski asqenshegne eko tsagureshi endet das yelal enem tsagure betam darqe nw talbawun endet nw yeman zegajo be ewha nw est negregna wude😍😍😍
መስኪ የኔ አበባ ስታምሪ እኮ በጣም እናመሰግናለን እኔ ፀጉሬ ረጅም ነው ግን ተነቅሎ አለቀ
እኔምአለቀ
በጣም አሪፍ ነው እጠቀመዋለው ለስላሳ እና ሚያብረቀርቅ ነው ሚሆነው
መስክዬ እንዴት ነው አሰራሩ ንገረኝ እስቲ ልሞክር
ስላምሽ ይብዛ እማ
እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ያምራል በርች ግን አጭር ፀጉር ያለን ብዙም አይፈረዝ
ለረዥም ፀጉር በጣም ነው የሚያምረው
የዛሬውን አያድርገውና ዱሮ እህቶቻችን በዚህ ነበር ፀጉራቸውን የሚፈርዙት ነበር
ተልባ ማለት ምን ማለት ነው እስኪ ንገርኝ እህቴ ኣሳራሩውም እንዴት እንደሆነ ከይቅርታጋ
@@ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ
እማየ ተልባ ማለት በጣም ብዙ ጥቅም አለው ለሆድ ድርቀት ይሆናል እናቶች ሊወልዱ ትንሽ ሲቀራቸው ይጠጡታል
እኔ ለራሴ ዝም ብየ እጠጣለሁ ይጣፍጣል
ጎግል ተልባ ብለሽ ፃፊ ይመጣልሻል
ተልባ ማለት እንደ ስሊጥ የሚመስል ይህ የሚብለቀለቅና ስስ(ለስላሳ)
ነው ቡንኝ ከለር ያለው ሲሆን ለሚጠጣ ከሆነ ይቆላል በስሱ ሳያር ተፈጭቶ ይበጠበጥና በስኳር ይጠጣል ለፀጉር ግን አይቆላም
እኔ የማውቀው ውሃ ሲነካ እንደባምያ ይምለገለጋል
ሰላምነሽ አኔ በፊት ተልባነበር የምጠቀመው በጣም አሪፍነው አናመሰግናለን
Meski konjo yibelt siderk arif new mihonew bezatu erasu yichemeral weyim bephon adrkiw betref berchi
Hi you can use Cantu or Shea better product to get frizzy hair
እምወድሽ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ ዳናደናነች
መስኪዬ የኔ ኬክ አዘገጃጀቱን አሣይን
ያምራል የኔ ቆንጆ
አሰራሩንም ንገሪና
መስክ ሠላም ነው ሚጣ ደናናት በጣም ያምራል ግበዝ በሪቺ መስክ ቆንጆ የባልፈው ክሬም ተስማማሽ እንዴ ልገዛው ፈልጌ ነበር ገን ፈራው በተረፈ በሪቺልኝ
gn ergtegna nachu tsegur endemayabelash???ena leshitaw demo kibat tinish biderg tiru endehone??!
Meskiye konjo thank you gn megermeshi ene etkemewalew gn sedark kencher yemalet baheri alew koda yetshakeku new memeslgn sedark gn lek neshi betam yeferzal 🌹
Dro akeste setetekem akewalew yene tsegur enkuwan tinish wha bekiw new... ena yeserashiw wooowww new
ከታጠብሽ ቡሃላ ነው ኣሪፊ❤
የኔ ፀጉር በውሀ እንኳን ብታጠብ ይፈረዛል ግን ብዛት የለውም ፍሪዝ በጣም ነው የምወደው
መስኪዬ ተባረኪ የኔ ቅን
አኔፈርዤ አድ ቀን ፈጀብኝ ለመድረቅ ከደረቀ በኋላ ደሞ እጨትሆነ ፀጉሬ ቅባትአርጌበትነበር አይለሰልስም ምድነው ችግሩ ካወቅሽ
ሰላም መስክዬ baxam ያምራል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
.ተልበዉንእዴትሰራሽዉ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም እናመሰግናለን ግን እባክሽ እንዴት እንዳዘጋጀሽው አሳይን በተረፈ በርቺ ሚጣዬን ሳሚልኝ 😘😘
Wooow konjo fereze new yasyeshene mar nger
ቆጆሆነልሽ መሲየ❤❤
የኔ ውድ ፀጉሪ ጫፎ አልፍታታ እያለኝ ምን ላድርግ ብለሽ
Endezi min yahl ken ykoyal? Endet tesera?
Mesi talbawu min aregshu ifacal wayis malishilinyi please
ተላባውን እንዴት አዘጋጀሽው ፈርዘን ስንት ቀን ማቆየህ እንችላለን እና ደሞ ሽታ አይኖረውም ወይ ምን ጨምረሽበት ነው አብራሪልን መሲየ
Lekerdada tsegur yhonal wey??
እረ የኔ ደግሞ በራሱ እየተፈረዘ አስቸገረኝ ቀጥ እንዲል እፈልግ ነበር መሲየ ደግሞ ያንችን ብቻነው ተከታትየ የምጠቀም የሌላ በይም አልጠቀምም
መስኪ እንዴት ነው ያዘጋጀሽው
እውነትሽን ነው ያምራል ደግሞምም ኬሚካልነት የለውም
ተልባውሃውንተጠቅመን ትጥብነውዴ
አዘገጃጀቱ እዴትነዉ አዘገጃጀቱን ብታሳይን
የተልባውን አዘገጃጀት አሳይኝ
መስኪ ስንት ቀን ማቆየት እንችላለን በናትሽ መልሽልኝ የኔም ፀጉር ልክ እንዳቺ ደረቅ ነው ፍሪዝ ማረግ እፈልጋለሁ
ተልባ ልክ ነሽ ይፈርዛል
Enamesegenalen
Assrarune asayen
Ere telba mindnew algebagnm ko
መልካም እለተ ሰበት ይሁንልን በያላችሁበት ውድ እና ክቡር የሆናችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ሁኑ
Amen amen amen
You are the best Meskya
መስኪ አዘገጃጀቱ እንዴት ነዉ
አሪፍነው መሰክየ የኔዉድ🌷❤ሚጣ ደህናናት😍😍 እናመሰግናለን 🌷❤
ከ ኣስር እመት በፉት ትምህርት ሲሄድ እንደዚ አርገው ነበር ጥሩ ነዉ
እንደት ነው እሚሰራው
@@enkuwerikashgra9018 3 የሻይ ማንኪያ ተልባ ሁለት ኩባያ ዉሀ ከዛ እሳት ላይ መጣድ ከዛ ትንሽ ወፈር ሲል ከሳቱ ላይ ማዉረድ ከዛ ለሁለት ሰአት ያክል ማቆየት ከቀዘቀወ በዋላ በንፁህ ስስ በሆነ ጨርቅ ወይም በማጥለያ አጥለሽ መጠቀም የተረፈሽን ደግሞ ፊሪጅ ዉስጥ ማስቀመጥ 🙏
ሰላም መስኪ በጣም ያምራል....የሚያበዛ ነገር ካለሽ እስኪ ንገሪኝ
እናመሠግናለን ግን መሢ አይሸትም ሢቆይ በአላህ ንገሪኝ የምታቁም ኮሜታትሮች ንገሩኝ
Konjo new meskiye ....gin yetelba aserar alasayeshim
ፍሪዝ በጣም እወዳለሁ ግን ፀጉሪ ላዛና ስስ ነው አያምርም 😢
ልክነሽ ባሌ በቫዝሊን ነው የሚፈርዘው ፀጉሩ በጣም ነው የሚያምረው እኔ በሂወቴ ፈርዤ አላቅም ግን ከመበጣጠስ አያርፍም
መሥኪየ ሠትቀን ማቆየት ይቻላል መልሺልኝ ካየሺው
መስኪ ዋው በጣም ያምራል
Nice luck my friend
ስላም መስኪ ምርጥ ሰው ግን ትልባ ይሽታል
ሲደርቅ ደሞ ችፍርግ የማልት ባህሪ አለው

ዋናውጤናነው
ለሠውልጂ
ቆንጆ ነው በርቼ ጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን
አሰራሩ አንዴት ነው??
እኔ እራሱ እጠቀመዋለሁ በጣም አሪፍ ነዉ
ለስንት ቀን ማቆየት ይቻላል ?
እደትነው እህት አሰራሩ
Meseyeee yene mar tahnk u