ምነው ሽዋን በትልቁ ስርፕራይዝ አደረኩት! I DID SURPRISE MY HUSBAND …!🤗❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 591

  • @honeytube914
    @honeytube914 3 ปีที่แล้ว +17

    ሲታምሪ የኔ ቆንጆ ታድለሽ ሁሉን አሞልቶ የፈጠርሽ እውነት ባለቤትሽም የተባረከ ሰው ቢሆን ነው አንችን የመሰለች መልካም ሚስት የሰጠው ይመቻችሁ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ምርጦችዬ ❤️🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much yaney konjo

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 ปีที่แล้ว +23

    ኦ ! ምነው ሸዋ ሲባል ስሙን ብዙ ጊዜ ሰምቼዋለሁ:: ለካስ ያንቺ ባል ነው? አንቺን አግኝቶ እንዲህ successful ባይሆን ነው የሚገርመው:: በእውነት ታድለሀል በይልኝ:: አንቺማ ሚሊዮን ምን አላት:: ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ንግስት ነሽ::ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል::

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Ewwwwyyy yaney konjo thank you so much my love 🥰😍😍

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ደግሞ ምነዉ ሸዋ ኢንተርቴመት መስሎኝ ነበር

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว

      @@እመቤትየደሴዋ
      Nw eko

  • @weynitesma8517
    @weynitesma8517 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ሮዚዬ በጣም ነው የምታምሩት የምነው ሸዋ ባለቤት መሆንሽ ደግሞ በጣም ደስ ይላል በጣም ቅን ሰው ነው አንቺም ስነ ሰረአትሽ ሙያሽ መልክሽ ፋሽንሽ ሁሉም ነገር አሟልቶ ነው የሰጠሽ የተባረከ ቤተሰብ ደስ ስትሉ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen thank you yaney konjo 🤗🤗💗💗

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +24

    በእውነት አሪፍ ሚስት ነሽ ፍቅራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ እግዚአብሔር አምላክ የከበረበት ትዳርና ፍቅር ይሁን እድለኛ ነህ ጥሩ ሚስት ፈጣሪ ሰጥቶሃል አመስግን አምላክህን በዚህ ሰዓት እንዲህ አይነት ሴት አይገኝም አንቺም በርቺ በዚህ ቀጥይ ።

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much yaney konjo 🙏🙏😁😇

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኮን በሰላም መጣሽ ውቢት ኮንግራ በጣም ደስ ይላል እኛም ደስ ብሎናል አሻራችን ስላለበት ሰብስክራብ በማድረጋችን ኮርተናል ሮዚ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደስ ይላል አንተም ይገባሀል ብዙ አርቲስቶቻችን አምጥተህ አዘፍነሀል ያም ትልቅ ድጋፍ ነው ለአርቲስቶቻችን ሮዚዩ ጌድዌን ዳንኤልን እንዲያመጣው ንገርሊን እስቲ ብዙ አድናቂ ያለው ልጅ ነው ግን ብዙም እንደስራው አልወጣም ለማንኛውም ምነው ሸዋ thank you

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት እንደምታምሩ 'ምነው ሽዋ' ይገበሃል
    ዘግይቼ ነው ያለሁት መልካም ቤተስብ ውዶቼ ይህ ስጦታ ድካምህም ቢሆን የበለጠ መስራት ትችላለህ ነው መልእክቱ አሁንም በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ እኛም"ምነው ሽዋ 'ከጎንህ ነን
    *ኢትዮጵያን በአንድነት በፍቅር በስላም "
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሜን!!!

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +6

    Congratulations 👏 you deserve it 👏 well done 👏✔ thank you for sharing your happiness 😊 ❤

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      You’re welcome beautiful thank you

  • @hiwotabraha906
    @hiwotabraha906 3 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations 🍾🎊🎈🎉 ይገባዋል ምነሽዋ ከእዚህ በላይ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 3 ปีที่แล้ว +5

    ምነው ሸዋ ሲቆረቆር የነበርኩ ሰብስክራይበር ነኚ 1m በመግባቱ ከናንተ በላይ ደስ ብሎኛል ፀዳ ፀዳ ያሉ ሙዚቃ ከፈለጉ ምነው ሸዋን ሰብስክራይብ ያርጉ congra🍻 🇲🇱✌

  • @sabrnatey9080
    @sabrnatey9080 3 ปีที่แล้ว +1

    Shekorina yene Eriterawit ney buzuh amharina aychalem gen betam yewedahalw miss you tefash ❤️😘

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 ปีที่แล้ว +4

    ምነው ሸዋ ባለቤት ነሽ እንዴ ሮዝዬ ተባረኩ እንካን ደስ ያላችሁ

  • @mare4110
    @mare4110 3 ปีที่แล้ว +5

    ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርከው ደስ ትላላችሁ

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 3 ปีที่แล้ว +11

    Roseye u knw wht I love about u ..u r so honest n genuine person nat fake youtuber like we all seen...dont lose it yenekonjo

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Awwww thank you so much yaney konjo I will definitely

  • @seada3533
    @seada3533 3 ปีที่แล้ว +10

    እርጉዝነኝ ልትለውነው ብየ ዴስ ብሎኝ❤❤❤❤

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +4

    ሮዝዬ ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ነው ያደረግሽ ዉድና የተከበረ ባለቤትሽን ደስ ትላላችው አይለያችሁ🥰👍🙏

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow thats so exciting and amazing. Good job and congrats to all of you!

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    በዘመኑ ጥሩ ነገር በነፈቀን
    ሰአት እኔም በጣም ደስ ብሎኘል
    ለሮዚም በቅርቡ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ

  • @bikiissak3411
    @bikiissak3411 3 ปีที่แล้ว +10

    Wow Rose congratulations with your lovely family am so happy for you guys.

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yaney konjo

  • @kalkidankiros4139
    @kalkidankiros4139 2 ปีที่แล้ว +2

    Congratulations 🎉🍾🎈 enkon dess alachu enem edetadgi slmfleg le 2 gizi subscribes argeshlew God bless your family 🙏

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 ปีที่แล้ว +9

    Roseye ,welcome back I miss you congrats 🎊🎉🎈❤️💕❤️🙏

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 3 ปีที่แล้ว +7

    ቆንጆ ጸባየኛ ምርጥ ሚስት ነሽ።ምነው ሸዋም ለካ ባልሽ ነው።ታድልዋል።መልካም ቤተሰብ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amesagenalewe yaney konjo

  • @sifannemera2180
    @sifannemera2180 3 ปีที่แล้ว +4

    ድስ ይላል ማሬ።ሮዚን ምትሉ አረ ቶሎ 1M🥰🥰🥰🥰እንኳን ደስ አላቹ ሮዚዬ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 ปีที่แล้ว +2

    wawewe Nice serprize you are so smart girl you doing Good Congratulations menew shewa

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው እንኳን ደሰሰ አለህ/አላችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @kukugirma5774
    @kukugirma5774 3 ปีที่แล้ว +4

    The best surprise 😧 👍🏼subscribe አድርጌሻለሁ የምታቀርቢያቸዉ ነገሮች ሁሉ ጥሩ ናቸው 👍🏼አይ ዊሽ 1M ገብተሽ ከአንቺ በተሻለ ቤብሽ ሰርፕራይዝ እንደሚያደርግሽ be blessed beautiful 😘🥰

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Betame amesagenalewe yaney konjo 🤗🤗🤗💐❤️❤️

  • @ጥሩዬጎጃሜዋ
    @ጥሩዬጎጃሜዋ 3 ปีที่แล้ว +45

    hahaha ግምቴ 0 ሆነብኝ እርጉዝ ነኝ ትለዋለች ብዬ ነበር እንኳን ደስ ያላችሁ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂

    • @bagerlayendale6782
      @bagerlayendale6782 3 ปีที่แล้ว +3

      Me to I was expecting pregnancy 🙃 anyway congratulations 👏both of you

    • @saratakele5114
      @saratakele5114 3 ปีที่แล้ว

      Congratulations to both of you.

    • @best-cx8yv
      @best-cx8yv 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @mercyup7805
      @mercyup7805 3 ปีที่แล้ว

      Ene erasuuuuu.......teshewedikuuu

  • @BujuStar
    @BujuStar 2 ปีที่แล้ว +1

    Family ++ congratulations 🍾 1M Minew shewa Tube 💪💪💪💪💪

  • @raheladinew7542
    @raheladinew7542 2 ปีที่แล้ว +1

    በሰላም ነው የጠፋሽው

  • @tizitamekonnen4313
    @tizitamekonnen4313 3 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations am so happy for you all 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💚💛❤️

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 3 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ ቆንጆ በዚህ መልክሻ ላይ ባልሸን የምታከብሪበት መንገድ ይገርማል ከአንቺ መምር አለብኝ የእኔ ቆ👑👑👑👑👑👑👑

  • @titihagos138
    @titihagos138 3 ปีที่แล้ว +1

    በሰላም ነዉ የጠፈሸዉ

  • @deboraasefaw7662
    @deboraasefaw7662 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations yene konjo Betam dase metaye misate nashe rose really ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @najat4665
    @najat4665 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስታቹ ደስታችን ነው እንኳን ደስ ያላቹሁ

  • @betlhemafeworki396
    @betlhemafeworki396 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰዉ ሲደሰት ማየት እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሮዚዬ ተናደድኩብሽ ግምቴን ገደል ከተትሽብኝ እኔ ደግሞ እርጉዝ ነኝ ልትይ ነው ብዬ እልልልልልል ክርስትናውን ለእኔ እላለሁ ስል😡
    anyways Congratulations 👏

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 I know right 😂😂😅

  • @elsababi7300
    @elsababi7300 3 ปีที่แล้ว +3

    እሮዝዬ እዴት እደምወድሽ የኔ ማአረይ

  • @ariam2414
    @ariam2414 3 ปีที่แล้ว +7

    So glad you’re doing well ❤️....Glad you’re back!!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my love 😍

  • @efratasolomone1971
    @efratasolomone1971 3 ปีที่แล้ว +3

    and i really love your Amharic pls thanks to u for teaching your child

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Yes I will definitely 😘😘😘

  • @bettyayele530
    @bettyayele530 3 ปีที่แล้ว +3

    You got HIM. congratulations to your hubby.

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @kingaby3281
    @kingaby3281 3 ปีที่แล้ว +2

    ሸዋ ይገባዋል በጣም ጠንካራ ሰራተኛ እንደሆነ አውቃለሁ ጥሩ ና ቅን ነው

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว +1

    hi hi Rose be selam new yetefashew?

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว +1

    Your mom congratulations to you get this because she’s helping you to taking care of your baby in the house this is for your mom to💐❤️

  • @Weretube3106
    @Weretube3106 3 ปีที่แล้ว +14

    ከዬት ነው የምትወስጅኝ? day cary መሰልኩሽ ምግብ የሚያደርሰው ነው ሰውዬው 😂😂😂😂 ምትኩ በሳቅ ተመችታችሁኛል 😂😂😂ቤቢ እንዳንተ ነው መሆን የምፈልገው። ሳድግ ሮዚ ትሆኛለሽ ሰርፕራይዙን ከሱ እንጠብቃለን። ምነሸዋ ቤተሰብ የሆንኩት አንቺ ጸጉርሽን ቁጥርጥር ስትሰሪ ስታስታውቂው ነው። ባለቤትሽ መሆኑንም ምነሸዋንም ያወኩት ያኔ ነው። ከአንድ ሚሊዮን አንዷ በሩዚ ማስታወቂያ ነው የመጣሁት።❤🙏 እንኳን ደስ አላችሁ መልካም በአል።

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +2

      እውይ የኔ ቆንጆ 😂😂😂😂 ገደልሽኝ እኮ 😂😂 አይ እኔም አስተዋፆ አለኝ እንኳን ነገርሽኝ 😂😂🤣🤣😍😍🥰🥰🥰

  • @sisu5396
    @sisu5396 3 ปีที่แล้ว +2

    Congratulations Rosiye with ur family

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations to your accomplishments !God bless you and your lovely family !

  • @muniramunir6555
    @muniramunir6555 3 ปีที่แล้ว +5

    Roziye congratulations for you and your husband you deserve it !!

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Yes yes thank you dear

  • @kifle00
    @kifle00 3 ปีที่แล้ว +6

    Dear sister
    I just suscribe you for the love and respect you have for your family especially your husband. Seeing such as a beutiful, smart, strong and respectful woman behind a sucessful man is motivational, amuzing and enormously a blessing. You have proven me and others that there is a strong woman behind a successful man. Hopefully, women will learn something out of your video and support and respect their husbands. Whenever I say so I don't mean that women only love, support and respect their husbands. I believe that having a mutual love and respect will take any family to the highest level that can be accomplished in any aspect of life-love, work, education...Congratulations! May God bless your family and mom!! Don't forget to bring a brother/sister to your adorable daughter (very important to have a sister/brother i life) keep it up the good work!

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 3 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful surprise
    .good job rosi. Your husband deserve it too ..💐 Beautiful family 💕

  • @mekedszerihun2053
    @mekedszerihun2053 3 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ ደስስስስ የሚል ሚስት ባልዋን ሰርፕራይዝ ያደረገችበት አነጋገር

  • @wintawinta4107
    @wintawinta4107 3 ปีที่แล้ว +2

    ሽዋዬ ይገባሀል እንኳን ደስ አለህ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow so amazing My God blessed 🥰🇨🇦🥰

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላምምም እህቴ ደስ ዩላል ክክክክክክ

  • @difeluar6043
    @difeluar6043 3 ปีที่แล้ว +2

    Rosyee እንኳን ደስ አላችሁ እናንተ ለተደሰታችሁት ደስታችሁን አጋባችሁብኝ😅😅😅

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Awww thank you yaney konjo 😄😄😍🤣

  • @ayinuyenaol1432
    @ayinuyenaol1432 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን መጣሽለኝ ናፍቀሺኝ ነበር የኔ ልዩ😻😻😻

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Yaney Fekere thank you so much dear Awo miss you too 🥰🤗

  • @abebagettachew2833
    @abebagettachew2833 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የርማል አረገዝሽ ነውብዬ የኔ ደስታ እንኮን ደስ አለሽ ዬሁን ዬሄም ደስዬላል

  • @menbersintayehu3588
    @menbersintayehu3588 3 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ ቆንጆ ስጦታ የኔ ጨዋ በጣም ነው ያሳቅሸኘ እንካን ደስ አላቸው።

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome back my dear I miss u More I love ur car wowውዴ ልጆችሽ ሁለት ናቸው አይድል።።አንቺማ አንድ ሚሊየን ሲያንስሽ ነው ግን ካልጠፍሽ ነው

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amesagenalewe wedaye 🤗🤗😄

  • @ashenafibentietana8980
    @ashenafibentietana8980 3 ปีที่แล้ว

    Congregation rose yegebewale gena tagemare enge betame betame bezu yegazale rose

  • @bilenkebede5212
    @bilenkebede5212 3 ปีที่แล้ว

    Roseye yene Kongo Enkune dase alachew👏 batame merte meste eko nashe Egzyabhare abzeto yebarkacew ❤️🙏😘😘😘

  • @meronlife5129
    @meronlife5129 3 ปีที่แล้ว +3

    The reaction tho 👌👌👍👍👍❤❤❤❤ Congratulations 👏😄

  • @eilabetsegiedmealem8499
    @eilabetsegiedmealem8499 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations 🎊🍾🎉 desyelal betam Roseye 😘😘💞💞💞💞

  • @abeba7037
    @abeba7037 3 ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ ትገቢያለሽ በርትተሽ ቆንጆ ቆንጆ ነገር ካቀረብሽ በርቺ የኔም በልጆቼ አይፓድ ሳይቀር ሰብስክራይብ አደርግሻለው ሌሎችም በመንገር ከጎንሽ ነኝ በተረፈ ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ነው ተባረኪ

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 3 ปีที่แล้ว +2

    Love watching your TH-cam channel! Thank you for sharing!

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Awwww yaney konjo thank you

  • @TUBE-fw2hp
    @TUBE-fw2hp 3 ปีที่แล้ว

    Will come Rozyaaa yana fiker sawe akbare enkne aderseshe

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 2 ปีที่แล้ว

    Congrats 👏 Amachihen gin Anche Atebel Antu Bel! Bahelachen silahone naw sorry

  • @saraweleyawayawemyemarsawa6171
    @saraweleyawayawemyemarsawa6171 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደርስን እሮዝየ

  • @semiranurnur2654
    @semiranurnur2654 3 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚዬ ላንቺም ተመኛውልሽ
    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹህ

  • @senaitfeleke9466
    @senaitfeleke9466 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job i am so happy for you guys yesewu desta yasdesetegnal😘

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 3 ปีที่แล้ว +1

    That's fantastic surprised Rosiya good job well done 😍

  • @empowerherqueen
    @empowerherqueen 3 ปีที่แล้ว +11

    This is the best surprise ever you guys deserve it well yene konjo am sure you will have it soon too Risiye ❤👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +2

      Thank you dear

  • @amytk6095
    @amytk6095 3 ปีที่แล้ว +8

    Rosiye i didnt know he is "minew shewa" you guys are cute. Lovely family ❤❤

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much dear

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 3 ปีที่แล้ว

    I luv the surprise & esp his appreciation 2 the subscribers. ReKognize baby...... like like....!!!

  • @mamoshtaye4780
    @mamoshtaye4780 3 ปีที่แล้ว

    Akkkkkkkkkkk arif sebrayis new rossi 👍👍👍👍yelefa siyagey betam dess ylal

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 3 ปีที่แล้ว +1

    Rozye Enqwan dehna metash yene kojo besmam tesgestun asechershew eko Congratulations to you hubby.❤️

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Owe yaney konjo I know right tasaketoleghale 😍🥰🤗🤗

  • @fifiale7224
    @fifiale7224 3 ปีที่แล้ว +7

    He was cool to be surprised, the reaction though ☺️❤️

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      I know right

  • @ethiopiaethiopia4960
    @ethiopiaethiopia4960 3 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣😄😄😄🤣🤣🤣አስጨንቄአችሁ ነበር ነው ያልሽው የሆንሽ ቅጥቅጥ በግ ሽዋ እንኩዋን ደስ ያለህ

  • @haniyegeta2055
    @haniyegeta2055 3 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal lijachehun Egziabher yasdeglachehu setamer

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 3 ปีที่แล้ว

    እሮዚ በጣም የገረመኝ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ🤦‍♀️ ምነው ሽዋ ስትይ ሌላ ሰው እየጠበኩ ነበር !!!ምነው ሸዋን ለማየት ማለት ነው omg እኔንም surprised ነው ያደረግሽኝ ባልሽ ምነው ሸዋ እንደሆነ አላቅም ነበር !! መልኩን አይቼው አላውቅም የምነው ሸዋ ኢንተር ቴመንት ሲባል ግን በደንብ አቃለው 😃 ይገርማል በጣም😂😂😂

  • @ellamommy2006
    @ellamommy2006 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ፣ሰርፕራይዙም በጣም ደስ በሚል መንገድ ነው ያከናወንሽው። ብራቮ ሮዚ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amesagenalewe yaney konjo

  • @meronasset4549
    @meronasset4549 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @sarimekelle7288
    @sarimekelle7288 2 ปีที่แล้ว

    Toseye mearey are tefasha beselam new nagekashan😘

  • @saraweleyawayawemyemarsawa6171
    @saraweleyawayawemyemarsawa6171 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እስክማየው ጉጉት ብየ ነበር እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Aas-bf4gh
    @Aas-bf4gh 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንአደርሳችሁበአሉየሠላምየፍቅርያድርግላችሁ።

  • @fmemy7076
    @fmemy7076 3 ปีที่แล้ว +8

    Congratulations 🎊🍾🎉 for Rose 🌹 King

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you 🎉🤗

  • @emutiemuti7117
    @emutiemuti7117 3 ปีที่แล้ว +1

    ተናፍቀሻል ሮዚና 😘😘😘

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 3 ปีที่แล้ว

    congra rozi fikir sitamru fikrun yichemrelachu des sitelu

  • @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
    @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 3 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋዋዋውውውውውው እኳን ደስስስ አላችህ

  • @mindabeletshiachew5652
    @mindabeletshiachew5652 3 ปีที่แล้ว

    ጎብዝ በረታ መልካም
    ሴት ሁልም መልካም ሴት ለመልካም ውንድ ይገባዋል

  • @mahihaile2516
    @mahihaile2516 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ነው በጣም እየሳኩኝ ነበር ሳየው የነበረው የሱ አክሽንን እና ደግሞ የገመትኩት አንዱም አለመሆኑ እራሱ አስቆኛል 😂 enkuwan des yalachu eroziye yene web betam new yemewedesh ❤️❤️❤️❤️

    • @rigbetube1077
      @rigbetube1077 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ክክክክክክክክክክክክክ

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 3 ปีที่แล้ว +2

    Rose tefteshal! ❤️

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 3 ปีที่แล้ว

    Yetebareke Batasbi Ahunm Tebareku

  • @dont3222
    @dont3222 3 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations!!! You two are such a lovely couple. May God bless your family. Shewaye you deserve all the best in this world. So happy for you.

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much dear

  • @helenashow1296
    @helenashow1296 3 ปีที่แล้ว +12

    Rosy, you did absolutely amazing job surprising him. So happy for both of you. He such a hard working person ever since I know him(he definitely deserve it) I know you will reach 1 million too. Kept the great work konjo. Lily Tenaw

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Awwww thank you so much my love I really appreciate it 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @mdfamilys8696
    @mdfamilys8696 2 ปีที่แล้ว +1

    sis menew tefash beselam new

  • @helablessed
    @helablessed 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere rose Mindnew tefashibgn yene konjo

  • @kalkidanyimer729
    @kalkidanyimer729 3 ปีที่แล้ว +1

    Always hard work will pays you off. Keep up the great work Shewa.

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍቅር መጣሽልኝ ምን ሆና ነው ብዬ ጭንቅ ብሎኝ ነበር እንኮን ደና መጣሽ ቆንጆዬ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Alewe Yaney konjo metechalewe 🥰🎉🤗

  • @betselotaddisu7777
    @betselotaddisu7777 3 ปีที่แล้ว +1

    Rosi why don't you try rice water challenge

  • @ሚሚኢትዪጵያዊት
    @ሚሚኢትዪጵያዊት 3 ปีที่แล้ว +3

    Welcome back Rozi!! We have missed you🥰 he is a You. Tuber too😮 congratulations 🎉 I

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      I missed you too my dear 🤗🤗🥰🥰

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Yes he’s big TH-camr 🔥🥰