ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሠግናለን በርታልን አሪፍ ትምህርት ነው ቤተሠብ እንሁን ውድ ኢትዮጵያን
ጥሩ ነው መጠነኑና አጠቃቀሙ ቢገለፅ የበለጠ ይሆን ነበርመቋጠርያ አሳጣሀው
እጅግ በጠም ጥሩ ምክሪና ተምህርት ነዉና ቀጥሉበት
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር እስቲ እሞክራለዉ ደሞ ግፊት አለብኝ
Thanks, atejakemunina metenun binegirun...
በጣም አመሰግናለሁ❤️💞🍀
ሥለምሠጠን እጥር ምጥን ያለቺ መረጃ ሥለምሠጠን እናመሠግናለን
ተመስገን እናመሰግናለንወድማችን
አሰግናለሁ ዶክተር ኑርልኝ
Thank you brother more blessed
የሮዝመሪ ዘይቱን እዴት መሥራት ይቻላልል ሦልየ
እናመሰግናለን
Thank you doctor. You are an inspiration to us. 👏
አመሰግናለሁ እንተበየግዜው የምታስተምርን ትምህርትጠቅሞኛልተበረክልኝ
ሮዝመሪን በደንብ አጥቦና አድርቆ መፍጨት እና ዳቦ ወየ አንባሻ ሲጋግሩ መደባለቅ አትክልት ወጦችን ሲሰሩ ከሮዝመሪው ከዱቄት መጠቀም የበለጠ ጥሩ ነው
እናመሠግናለንወድማችን
Enamsegnalen
Thank you
እናመሰግናለን ።
በዉነት በዉቀት ላይ እዉቀትን ይጨምርልህ ቀጥልበት ብችል አድሺ ጊዜ ሰብስክራብ ባደርግህ ደስ ባለኝ
ከልብ አመሰግናለሁ
Thank you I appreciate it
እናመሠግናለን ወንድም
Jesus loves you ❤
ዶክተር ስለሰጠኸን መረጃ እያመሰገንኩ ዘይቱን ለማናገኝ ሰዎች ቅጠሉን እንዴት እንጠቀመው?
Thanks my brother ♥🌹
Thank you very much, I will start using it; it seems effective,
እኔእደጨትአላምጨውበላሁትዉአልሞትኩም😢😢😢😢
እሮዝመሪ በተፈጥሮ በጣም እወዳለሁ ስሰማ በጣም እንደወደው ስላደረከኝ ማመሰገን እፈልጋለሁ
Tegstu B
የእኔ ጭንቀት እንኳን ሚስቶች come and go ሆነብኝ
እናመሠግናለን የፊት ክሳት ምን ይሻለኛል ባባየ እስኪ ምክርህን ለግሰኝ 🌹🌷
አካበድክ ጭንቀትን የሚፈውሰው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
እግዚያብሄር እማ ከሁሉም በሽታ ይፈውሳል ግን ስንታመም መድሀኒቱች እንወስድ የለ
@@ha-sy6bv አዬ
ያካበድሽ አንችነሽ እግዚአብሔር ለሰዉ ልጆች ከገለጠዉ ጥበ ብ አንዱ ከተለያዩ ተክሎች መድሃኒት ን መቀመ ምና ለሰዉ ልጆች ፈዉስን የምናገኘው
እኮ🤣🤣
Ere zimibel egziabeher yet sihed new beazimerino or yesiga metibeshiya yabede sew yemyastekakil ymiyadin zimta werqinew
።ቅጠሉ የፈጠረው እግዚአብሄር እንደሆነ የዘነጋችሁት ይመስላል
💚💛❤እረኔም፣አሸታለው፣ውይ፣እኳን፣ነገርከኝ፣አመሰግናለው
አመሰግናለሁ
አወራርህ በጣም ያሥቀኛል
Amesegenalu emokerewalu
ጥርሴን እየፋኩ ነው መሰማክ😅😮
ተባረክ
ዶክተር ከይቅርታጋ ለቤትህ አዲሥነኝ ሽበት ያመጣል እዴ
Thank You For Sharnig broye
Thanks for sharing
Ishi inmasginale gini afinsha iyee tazaganyi manfis lashilu addi addi gizee lamini gini farawii
ዋው
ነብሰ ጡር ከሆነች ለፀጉሯ ብትጠቀመው ችግር አለው እዴ?
Wow wow dasi ilali
እኔም እድስ የታጥቅምኩናው ዝይቱን ጋዝቼ ጋን ፅጉሬ ለስለስልኝ. ጊን ክስር የታናስናው ፅጉሬ ስስቢኝ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ያልገባኝ ነገር ቢኖር ለስካር ታማሚ ዘይቱን እንደት ነው የሚጠከመው Thanks 🙏
ምክርህ ጥሩ ነው ግን ለየሆሉም ነገር ስትናገር አፍልተን ነው የምንጠጣው ዘይቱን ነው የምንጠጣው ወይስ የምንቀባው ንገረን
ጤና ይስጥልኝ።ዘይቱን ለፀጉር፣ ለቆዳ፣ ለፎሮፎር መጠቀም ይቻላል። ቅጠሉን በምግብ ውስጥ ለሆድ ውስጥ ጤንነት መጠቀም ይቻላል።
Mangnawom meg bustm mechmr betam tekame newo
It's nice also I drink as a tea rosmery I add hot water leave 3_5 minut drink very healthy
Nice 😁❤
የስኳር በሽታ በደሙ ውስጥ ያለበት ሰው መዳኒት እየወሰደ የሮዝመሪ ሻይም ሆነ በሌላ መልኩ መጠቀም ይቻላል ወይ ?ወንድሜ
ይቻላል
@@Effoy ግን የት ይገኛል ዘይቱ
ተባርክውንዲማችን
ቸር ያሰማክ
እናመሰግናለን ወንድሜ ግን ዘይቱን ተቀብቼ መተው ወይስ መታጠብ
ጤና ይስጥልኝ የሮዝመሪ ዘይት ልክ እንደ ቅባት ነው። ማለትም ከታጠብሽ በኃላ ሳይበዛ ትቀቢዋለሽ። በተረፈ ከፋርማሲ ስትገዢ አጠቃቀሙን ጠይቂያቸው ይነግሩሻል።
@@Effoy በጣም ነዉ ማመሰግነውግን ተቀብቶ ሲተው ያሸብታል አሉኝ ደግሞ ለጸጉር እና ለጤንነት ምወሰደው ዘይት ይለያያል ከይቅርታ ጋራ
👍
Ok
🙏🙏
የትከሻ ህመም ወይም በስትሮክ የተጉድትን ምን ማድረግ በዘይቱ መታሽት ወይስ መጠጣት ካላስቸገርኩህ ግል አርገው
የሮዝመሪ ዘይቱን ተባበሽው። የሮዝመሪ ቅጠሉን ከምግብ ጋር መመገብ ይቻላል።
Lekintarot yitekmal yibalal ewnet new wey?
ንፁህ ዘይቱን የት እናገኘለን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለመልስህ እግዚአብሄር ያክብርልኝ
አፍልቶ መጠጣት አይቻልም እንዴ???
ጤና ይስጥልኝ.የሮዝመሪ በሻይ መልክ እጠጣለሁ ግቢየ ውስጥ አለኝ...መጠኑን ቢነግሩኝ ምስጋናየ የላቀ ነው።
ስለ ሮዝ መሪ ሻይ በቀን አንዴ ቢጠጡ አሪፍ ነው። ለበለጠ መረጃ ስለ ሮዝ መሪ ሻይ ሊንኩን ተጭነው አድምጡትth-cam.com/video/t_VCJnUv65A/w-d-xo.html
ሦል ቲዩ
በቀን ሁለት ጊዜ ነው ወይስ በሳምንት? 😳
ዘይት አለው እንደ ከየት አመጣ
ክክክክክክ
እኔ በውድ ሮዝመሪ ገዝቼ ከአልመንድ ቅባት ጋር ሳቀላቅለው 100%ሮዝመሪ ስለሆነ ይሁን አናቅም ሳቀላቅለው ነጭጭጭ ሆነ እና ደግሞ ወላሂ ሮዝ መሪው ከአልመንዱ ቅባት ጋር አልቀላቀልም ብሎ😂ወላሂ ከላይ ተጣለለ ግን ዝም ብዬ እየተጠቀምኩት ነው❤
እኔም እድስ የታጥቅምኩናው ጋን ፅጉሬ ለስለስልኝ. ጊን ክስር የታናስናው ፅጉሬ ስስቢኝ
ሮዝመረ እኛ ቤት ሞልታል እደት ልጠቀመዉ እባክህ ንገረኝ አመሰግናለዉ
ሮዝመሪ ከማርጋ በማፍላት ከአስም በሽታ ለመዳን ፍቱን ነው
💯👍🤩
ኣይታመንም
አረባክህ ሮዝ መሪር እንጨት ለመፋቂያ የሚሆነው
አጠቃቀሙ እንዴት ነዉ ??
የቆዳን መሸብሸብን በቤትውስጥ እንዴት እንጠቀም
😢
የት ነው የሚገኘው ዘይቱ
ታይላንድ ወይ አረቦች ሱቅ ይገኛል የት እንዳሉ አላውቅም ወይ እራስዎ እቤት ዉስጥ ይስሩት በወይራ ዘይት አርገው እርጥብ እሮዝመኒ በሞቀ ዉሃ ኮሞቁ በዋላ ለ15 ቀን አንድ ላይ ይቀመጥ ከዛ እዛው ውስጥ ሳያጠሉት ይጠቀሙ ለኔ ጠቅሞኛል ተባረኩ
You can see meski tube
ዘይት ቤት ዉስጥ መስራት ይቻላል?
ለየትኛው የደም ዓይነት ነው የማይጠቅመው? ሌላው የስኳር በሽተኛ ከሚወስደው መዲየኒት ጋር አይጋጭም?የምንወስደው መጠንስ?በተረፈ ስለ መልካምነትህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
🙏🙏🙏🙏🙏😍
Hi👍👍👍👍👍👍🌹
በፋብሪካ ተመርተው የሚገኙትንም የሮዝመሪኖ ዘይቶችንም መጠቀም ይመከራል ወይ
Yechenekal..... 😁😁😁😁😁😄😄
Tebarek melkam gnzabe aggntenal
ለመርሳትይረዳል አኔ በጣም እረሳለሁ
(ዘይቱን መቀባት ነው)ለበለጠ መረጃ:-ለመርሳት ወይም ለአልዛይመር ይህን ቪዲዮ አድምጪ:-th-cam.com/video/htRp7w06z7E/w-d-xo.html
የፊት ክሳት በለሕ ጠይቀሃል ቦቴከስ ተወጋ
እስኪየአምቤባመድሀኒትንገረኝአረብሀገርአላዉቅልኝአሉእርጉዝነበርኩእናምእርግዝናዉጋርአልቻልኩትምሥሄድምሆስፒታልቆሎንነዉይሉኛንመድሀኒትየለዉምይሉኛንእናምሥታየዉእደምመልስልኝተሥፋአለኝትዳሬንምልፈታነዉየወድፍላጎቴንምቀነሠዉባልተቤቴምሊረዳኝአልቻለምየጠላሁትመሠለዉአሁንላይእኔምአሁንላይጭቅጭቁሢጠናብኝመለያየትወሠኩምንይሆንይሄንሁሉየሆኩት
የት ይገኛል ዘይቱ ወይስ በቤት ውስጥ ይዘጋጃል?😀
ፋርማሲ ሞልቷል ውዴ
Ye rosmarino zeyet endet yezegagal?
ከፋርማሲ በቀላሉ መግዛት ትችያለሽ። ከ 100bir እስክ 200birr ነው። ለብዙ ጊዜ ይጠቅምሻል
ሰላም ግን ዘይቱ የት ይገኝል
ለፀጉርና ለቆዳ ከፈለጉ ፋርማሲ አለ። ለምግብ ከሆነ ምግብ መደብሮች።
yaros mary yet new menagegnew
ቅጠሉ በብዙ ቦታ ይገኛል።ለምሳሌ ሥጋ ቤት አይጠፋም። ግንጥሉ ቢተክሉት ይበቅላል። ቅባቱ ደግሞ በየ ፋርማሲው ይገኛል።
የት ይገኛል ወንድሜ??????
መጠጣት ይቸለል ወይ??
ዘይቱ ለመቀባት፣ ለማሽተት ነው። ቅጠሉን ግን መመገብ ይቻላል። ማለትም ከሥጋ ጋር አብረው መብላት፣ ከአታክልቶች ጋር አብሮ ሰርቶ መመገብ ይቻላል። አልያም አድርቃችሁ እንደ ቅመም መጠቀም ይቻላል። በፋብሪካ የሚሰራው ዘይቱ(ቅባቱ) ግን ለፀጉር ና ለተለያዩ በሽታዎች ከላይ ለመቀባት ነው።
ክሬሙን እንዴት መስራት እንችላለን ?
👍👍👍👍👍👍👍👍❤️🙏❤️❤️❤️
የሮዝመሪ አለርጂ እንዳለብን በምን እናውቃለን
የሮዝመሪ አላርጂ ካለባችሁ ስትጠቀሙት አይመቻችሁም። በቆዳችሁ ላይ ሽፍታ፣ ማሳከክና የመሳሰሉ ምልክቶችን ሊያስከትልባችሁ ይችላል።
ዘይት አዘጋጃጀቱን አሳየን
th-cam.com/video/t_VCJnUv65A/w-d-xo.html
❤❤❤❤
🙋♀️🙇♂️🙇♂️😀😀
ባረበኛ ምንዲነው
ክሊን ጀበል
@@Galaxy-vf9pj አመሰግን አላሁ
እንዴት ነው የሚገድለው?
ውድ የይቱብ አድማጫችን ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።ወደ ጥያቄው ስናልፍ ሮዝመሪ ከጎንዮሹ አንዱ በእርጉዞች ላይ የሚያስከትለው እክል ነው። ይህውም ለውርጃ ይዳርጋል።
@@Effoy ያ ማለት እርጉዞች መጠቀም የለባቸውም ማለት ነው
Lavender የሚለዉ ነው ወንድም ሩዝ መሪ ፍላውራው ይመሳሰላል
ጤና ይስጥልኝ አድማጫችን ሮዝመሪ ከወይን ጠጅ አበባ ጋ እር በፍጹም አይመሳሰልም።
@@Effoy
ሁለቱም ተመሣሣይ ከለር ወይንጠጅ ነው አበባቸው
በኢትዮብያ ምድነው ሥሙ ወይም በአረበኛ
የሥጋ መጥበሻ ቅጠል ወይም ሮዝመሪ
የስጋ መጥበሻ
እንማሰግናለን ዶክተር ግን ታዝናንኛለህ
፨
0
እናመሠግናለን በርታልን አሪፍ ትምህርት ነው ቤተሠብ እንሁን ውድ ኢትዮጵያን
ጥሩ ነው መጠነኑና አጠቃቀሙ ቢገለፅ የበለጠ ይሆን ነበር
መቋጠርያ አሳጣሀው
እጅግ በጠም ጥሩ ምክሪና ተምህርት ነዉና ቀጥሉበት
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር እስቲ እሞክራለዉ ደሞ ግፊት አለብኝ
Thanks, atejakemunina metenun binegirun...
በጣም አመሰግናለሁ❤️💞🍀
ሥለምሠጠን እጥር ምጥን ያለቺ መረጃ ሥለምሠጠን እናመሠግናለን
ተመስገን እናመሰግናለንወድማችን
አሰግናለሁ ዶክተር ኑርልኝ
Thank you brother more blessed
የሮዝመሪ ዘይቱን እዴት መሥራት ይቻላልል ሦልየ
እናመሰግናለን
Thank you doctor. You are an inspiration to us. 👏
አመሰግናለሁ እንተበየግዜው የምታስተምርን ትምህርትጠቅሞኛልተበረክልኝ
ሮዝመሪን በደንብ አጥቦና አድርቆ መፍጨት እና ዳቦ ወየ አንባሻ ሲጋግሩ መደባለቅ አትክልት ወጦችን ሲሰሩ
ከሮዝመሪው ከዱቄት መጠቀም የበለጠ ጥሩ ነው
እናመሠግናለንወድማችን
Enamsegnalen
Thank you
እናመሰግናለን ።
በዉነት በዉቀት ላይ እዉቀትን ይጨምርልህ ቀጥልበት ብችል አድሺ ጊዜ ሰብስክራብ ባደርግህ ደስ ባለኝ
ከልብ አመሰግናለሁ
Thank you I appreciate it
እናመሠግናለን ወንድም
Jesus loves you ❤
ዶክተር ስለሰጠኸን መረጃ እያመሰገንኩ ዘይቱን ለማናገኝ ሰዎች ቅጠሉን እንዴት እንጠቀመው?
Thanks my brother ♥🌹
Thank you very much, I will start using it; it seems effective,
እኔእደጨትአላምጨውበላሁት
ዉአልሞትኩም😢😢😢😢
እሮዝመሪ በተፈጥሮ በጣም እወዳለሁ ስሰማ በጣም እንደወደው ስላደረከኝ ማመሰገን እፈልጋለሁ
Tegstu B
የእኔ ጭንቀት እንኳን ሚስቶች come and go ሆነብኝ
እናመሠግናለን የፊት ክሳት ምን ይሻለኛል ባባየ እስኪ ምክርህን ለግሰኝ 🌹🌷
አካበድክ ጭንቀትን የሚፈውሰው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
እግዚያብሄር እማ ከሁሉም በሽታ ይፈውሳል ግን ስንታመም መድሀኒቱች እንወስድ የለ
@@ha-sy6bv አዬ
ያካበድሽ አንችነሽ እግዚአብሔር ለሰዉ ልጆች ከገለጠዉ ጥበ ብ አንዱ ከተለያዩ ተክሎች መድሃኒት ን መቀመ ምና ለሰዉ ልጆች ፈዉስን የምናገኘው
እኮ🤣🤣
Ere zimibel egziabeher yet sihed new beazimerino or yesiga metibeshiya yabede sew yemyastekakil ymiyadin zimta werqinew
።ቅጠሉ የፈጠረው እግዚአብሄር እንደሆነ የዘነጋችሁት ይመስላል
💚💛❤እረኔም፣አሸታለው፣ውይ፣እኳን፣ነገርከኝ፣አመሰግናለው
አመሰግናለሁ
አወራርህ በጣም ያሥቀኛል
Amesegenalu emokerewalu
ጥርሴን እየፋኩ ነው መሰማክ😅😮
ተባረክ
ዶክተር ከይቅርታጋ ለቤትህ አዲሥነኝ ሽበት ያመጣል እዴ
Thank You For Sharnig broye
Thanks for sharing
Ishi inmasginale gini afinsha iyee tazaganyi manfis lashilu addi addi gizee lamini gini farawii
ዋው
ነብሰ ጡር ከሆነች ለፀጉሯ ብትጠቀመው ችግር አለው እዴ?
Wow wow dasi ilali
እኔም እድስ የታጥቅምኩናው ዝይቱን ጋዝቼ ጋን ፅጉሬ ለስለስልኝ. ጊን ክስር የታናስናው ፅጉሬ ስስቢኝ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ያልገባኝ ነገር ቢኖር ለስካር ታማሚ ዘይቱን እንደት ነው የሚጠከመው Thanks 🙏
ምክርህ ጥሩ ነው ግን ለየሆሉም ነገር ስትናገር አፍልተን ነው የምንጠጣው ዘይቱን ነው የምንጠጣው ወይስ የምንቀባው ንገረን
ጤና ይስጥልኝ።
ዘይቱን ለፀጉር፣ ለቆዳ፣ ለፎሮፎር መጠቀም ይቻላል። ቅጠሉን በምግብ ውስጥ ለሆድ ውስጥ ጤንነት መጠቀም ይቻላል።
Mangnawom meg bustm mechmr betam tekame newo
It's nice also I drink as a tea rosmery I add hot water leave 3_5 minut drink very healthy
Nice 😁❤
የስኳር በሽታ በደሙ ውስጥ ያለበት ሰው መዳኒት እየወሰደ የሮዝመሪ ሻይም ሆነ በሌላ መልኩ መጠቀም ይቻላል ወይ ?ወንድሜ
ይቻላል
@@Effoy ግን የት ይገኛል ዘይቱ
ተባርክውንዲማችን
ቸር ያሰማክ
እናመሰግናለን ወንድሜ ግን ዘይቱን ተቀብቼ መተው ወይስ መታጠብ
ጤና ይስጥልኝ
የሮዝመሪ ዘይት ልክ እንደ ቅባት ነው። ማለትም ከታጠብሽ በኃላ ሳይበዛ ትቀቢዋለሽ። በተረፈ ከፋርማሲ ስትገዢ አጠቃቀሙን ጠይቂያቸው ይነግሩሻል።
@@Effoy በጣም ነዉ ማመሰግነው
ግን ተቀብቶ ሲተው ያሸብታል አሉኝ
ደግሞ ለጸጉር እና ለጤንነት ምወሰደው ዘይት ይለያያል ከይቅርታ ጋራ
👍
Ok
🙏🙏
የትከሻ ህመም ወይም በስትሮክ የተጉድትን ምን ማድረግ በዘይቱ መታሽት ወይስ መጠጣት ካላስቸገርኩህ ግል አርገው
የሮዝመሪ ዘይቱን ተባበሽው። የሮዝመሪ ቅጠሉን ከምግብ ጋር መመገብ ይቻላል።
Lekintarot yitekmal yibalal ewnet new wey?
ንፁህ ዘይቱን የት እናገኘለን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለመልስህ እግዚአብሄር ያክብርልኝ
አፍልቶ መጠጣት አይቻልም እንዴ???
ጤና ይስጥልኝ.
የሮዝመሪ በሻይ መልክ እጠጣለሁ ግቢየ ውስጥ አለኝ...መጠኑን ቢነግሩኝ ምስጋናየ የላቀ ነው።
ስለ ሮዝ መሪ ሻይ በቀን አንዴ ቢጠጡ አሪፍ ነው። ለበለጠ መረጃ ስለ ሮዝ መሪ ሻይ ሊንኩን ተጭነው አድምጡት
th-cam.com/video/t_VCJnUv65A/w-d-xo.html
ሦል ቲዩ
በቀን ሁለት ጊዜ ነው ወይስ በሳምንት? 😳
ዘይት አለው እንደ ከየት አመጣ
ክክክክክክ
እኔ በውድ ሮዝመሪ ገዝቼ ከአልመንድ ቅባት ጋር ሳቀላቅለው 100%ሮዝመሪ ስለሆነ ይሁን አናቅም ሳቀላቅለው ነጭጭጭ ሆነ እና ደግሞ ወላሂ ሮዝ መሪው ከአልመንዱ ቅባት ጋር አልቀላቀልም ብሎ😂ወላሂ ከላይ ተጣለለ ግን ዝም ብዬ እየተጠቀምኩት ነው❤
እኔም እድስ የታጥቅምኩናው ጋን ፅጉሬ ለስለስልኝ. ጊን ክስር የታናስናው ፅጉሬ ስስቢኝ
ሮዝመረ እኛ ቤት ሞልታል እደት ልጠቀመዉ እባክህ ንገረኝ አመሰግናለዉ
ሮዝመሪ ከማርጋ በማፍላት ከአስም በሽታ ለመዳን ፍቱን ነው
💯👍🤩
ኣይታመንም
አረባክህ ሮዝ መሪር እንጨት ለመፋቂያ የሚሆነው
አጠቃቀሙ እንዴት ነዉ ??
የቆዳን መሸብሸብን በቤትውስጥ እንዴት እንጠቀም
😢
የት ነው የሚገኘው ዘይቱ
ታይላንድ ወይ አረቦች ሱቅ ይገኛል የት እንዳሉ አላውቅም ወይ እራስዎ እቤት ዉስጥ ይስሩት በወይራ ዘይት አርገው እርጥብ እሮዝመኒ በሞቀ ዉሃ ኮሞቁ በዋላ ለ15 ቀን አንድ ላይ ይቀመጥ ከዛ እዛው ውስጥ ሳያጠሉት ይጠቀሙ ለኔ ጠቅሞኛል ተባረኩ
You can see meski tube
ዘይት ቤት ዉስጥ መስራት ይቻላል?
ለየትኛው የደም ዓይነት ነው የማይጠቅመው? ሌላው የስኳር በሽተኛ ከሚወስደው መዲየኒት ጋር አይጋጭም?የምንወስደው መጠንስ?በተረፈ ስለ መልካምነትህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
🙏🙏🙏🙏🙏😍
Hi👍👍👍👍👍👍🌹
በፋብሪካ ተመርተው የሚገኙትንም የሮዝመሪኖ ዘይቶችንም መጠቀም ይመከራል ወይ
Yechenekal..... 😁😁😁😁😁😄😄
Tebarek melkam gnzabe aggntenal
ለመርሳትይረዳል አኔ በጣም እረሳለሁ
(ዘይቱን መቀባት ነው)
ለበለጠ መረጃ:-
ለመርሳት ወይም ለአልዛይመር ይህን ቪዲዮ አድምጪ:-th-cam.com/video/htRp7w06z7E/w-d-xo.html
የፊት ክሳት በለሕ ጠይቀሃል ቦቴከስ ተወጋ
እስኪየአምቤባመድሀኒትንገረኝአረብሀገርአላዉቅልኝአሉእርጉዝነበርኩእናምእርግዝናዉጋርአልቻልኩትምሥሄድምሆስፒታልቆሎንነዉይሉኛንመድሀኒትየለዉምይሉኛንእናምሥታየዉእደምመልስልኝተሥፋአለኝትዳሬንምልፈታነዉየወድፍላጎቴንምቀነሠዉባልተቤቴምሊረዳኝአልቻለምየጠላሁትመሠለዉአሁንላይእኔምአሁንላይጭቅጭቁሢጠናብኝመለያየትወሠኩምንይሆንይሄንሁሉየሆኩት
የት ይገኛል ዘይቱ ወይስ በቤት ውስጥ ይዘጋጃል?😀
ፋርማሲ ሞልቷል ውዴ
Ye rosmarino zeyet endet yezegagal?
ከፋርማሲ በቀላሉ መግዛት ትችያለሽ። ከ 100bir እስክ 200birr ነው። ለብዙ ጊዜ ይጠቅምሻል
ሰላም ግን ዘይቱ የት ይገኝል
ለፀጉርና ለቆዳ ከፈለጉ ፋርማሲ አለ። ለምግብ ከሆነ ምግብ መደብሮች።
yaros mary yet new menagegnew
ቅጠሉ በብዙ ቦታ ይገኛል።ለምሳሌ ሥጋ ቤት አይጠፋም። ግንጥሉ ቢተክሉት ይበቅላል። ቅባቱ ደግሞ በየ ፋርማሲው ይገኛል።
የት ይገኛል ወንድሜ??????
መጠጣት ይቸለል ወይ??
ዘይቱ ለመቀባት፣ ለማሽተት ነው። ቅጠሉን ግን መመገብ ይቻላል። ማለትም ከሥጋ ጋር አብረው መብላት፣ ከአታክልቶች ጋር አብሮ ሰርቶ መመገብ ይቻላል። አልያም አድርቃችሁ እንደ ቅመም መጠቀም ይቻላል። በፋብሪካ የሚሰራው ዘይቱ(ቅባቱ) ግን ለፀጉር ና ለተለያዩ በሽታዎች ከላይ ለመቀባት ነው።
ክሬሙን እንዴት መስራት እንችላለን ?
👍👍👍👍👍👍👍👍❤️🙏❤️❤️❤️
የሮዝመሪ አለርጂ እንዳለብን በምን እናውቃለን
የሮዝመሪ አላርጂ ካለባችሁ ስትጠቀሙት አይመቻችሁም። በቆዳችሁ ላይ ሽፍታ፣ ማሳከክና የመሳሰሉ ምልክቶችን ሊያስከትልባችሁ ይችላል።
ዘይት አዘጋጃጀቱን አሳየን
th-cam.com/video/t_VCJnUv65A/w-d-xo.html
❤❤❤❤
🙋♀️🙇♂️🙇♂️😀😀
ባረበኛ ምንዲነው
ክሊን ጀበል
@@Galaxy-vf9pj አመሰግን አላሁ
እንዴት ነው የሚገድለው?
ውድ የይቱብ አድማጫችን ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።
ወደ ጥያቄው ስናልፍ ሮዝመሪ ከጎንዮሹ አንዱ በእርጉዞች ላይ የሚያስከትለው እክል ነው። ይህውም ለውርጃ ይዳርጋል።
@@Effoy ያ ማለት እርጉዞች መጠቀም የለባቸውም ማለት ነው
Lavender የሚለዉ ነው ወንድም ሩዝ መሪ ፍላውራው ይመሳሰላል
ጤና ይስጥልኝ አድማጫችን
ሮዝመሪ ከወይን ጠጅ አበባ ጋ እር በፍጹም አይመሳሰልም።
@@Effoy
ሁለቱም ተመሣሣይ ከለር ወይንጠጅ ነው አበባቸው
በኢትዮብያ ምድነው ሥሙ ወይም በአረበኛ
የሥጋ መጥበሻ ቅጠል ወይም ሮዝመሪ
የስጋ መጥበሻ
እንማሰግናለን ዶክተር ግን ታዝናንኛለህ
፨
0