የፆም ቅበላ በኛ ቤት ምን ይመስላል...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • አድዋ ዛሬ ናት
    አድዋ ትናንት
    መቼ ተረሱና የወዳደቁት
    ምስጋና ለነሱ ለአድዋ ጀግኖች
    ለዛሬ ነፃነት ላበቁን ወገኖች ...🎼🎼🎼
    መልካም በአል 🙌

ความคิดเห็น • 629

  • @tigistgebre5910
    @tigistgebre5910 3 ปีที่แล้ว +75

    መቼም የዳቦ ስምሽ ሙሉእመቤት መሆን አለበት!👌 you just have it all my dear! Ethiopia መልክ ቢኖራት አንቺን የምትመስል ይመስለኛል❤ stay blessed🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +2

      Omg this is a lot yaney konjo thank you so much 🤗🤗🥰🥰

  • @betlhemafeworki396
    @betlhemafeworki396 3 ปีที่แล้ว +45

    ሮዚን በጣም ከምደነቅባት አንዱ ትክክለኛ ሀበሻ ኢትዮጲያዊነቷ ባህላዊ ነገርነቷ በጣም በዚህ በጣም አደንቃታለዉ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ የኔ ኢትዮጲያዊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጀግኒት።😍😘

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Owe amen amen thank you dear

  • @sobr1677
    @sobr1677 3 ปีที่แล้ว +12

    የጾም ክብር ፡ የእምነትሽ ክብር የባህልሽ ክብር ፡ የሞያሽ ብቃት የስራሽ ጥራት ፡ ታድለሻል የኣበሻ ውቢት ።

  • @user-nv3bz1fo5t
    @user-nv3bz1fo5t 3 ปีที่แล้ว +31

    ጎበዝ ማርያምን ጎበዝ ነሽ ሰለጠን እየአሉ ቅቤ ለሚጠሉት ንገሪያቸው ለሴት ልጅ ቅቤ ወሳኝ ነው አመናቹሁም አላመናቹሁም

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +2

      Endaye betam kalde yelame beasu 😀😃😃

  • @tesfayebenti4441
    @tesfayebenti4441 3 ปีที่แล้ว +20

    WoW ሮዚ አንቺን ለማድነቅ ቃል አጣሁ ሁሉ ነገር አማልቶ የሠጠሽ ለትህትናሽ ና ሙያሽ ለማሚ እድሜና ከጤና ተመኘሁ ኢቯናን ሳሚልኝ በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው ምነው ሸዋ አና ኩቻ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏
    Rose May God bless U n Love you😍

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን ተስፍሽዬ እግዛብሄርን ያክብርልኝ

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u 3 ปีที่แล้ว +35

    ታድለሽ እሮዚ በስድት እናት ጋር አስቀናችሁኝ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @TsegaAsmelash
    @TsegaAsmelash 3 ปีที่แล้ว +24

    Hi Rose, I just want to say instead of vinegar you add may be it's not healthy, so cultured buttermilk is good for Ayb. You don't need to add any thing just in medium heat it will separate the Ayb and use strainer❤🙏

    • @HolyEtopia
      @HolyEtopia 3 ปีที่แล้ว +2

      Yes we use cultured butter milk too better than using vinegar.

  • @weekend446
    @weekend446 3 ปีที่แล้ว +40

    እደዚህ አይነት vido ስሪልን የቀን ውሎሽን በጣም ደስ ይላል

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amesagenalewe konjo

  • @heavenkonjo1276
    @heavenkonjo1276 3 ปีที่แล้ว +11

    Wow አደኛ መልካም ቅበላ ይሁንላቹ ጾሙንም በሰላም ያስፈፅመን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you

  • @kidistarega4632
    @kidistarega4632 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ነው የምናመስግነው አመት አመት ያድርሰልን ከነ ቤተሰብሽ 🙏👌

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @user-mc1ib8iv3b
    @user-mc1ib8iv3b 3 ปีที่แล้ว +47

    ሮዚዬ የኔ ውብ ስወድሽ ዛሬስ በጣም ነው የቀናሁት ማሚ ቅቤ ሲቀቡሽ ሳይ ማለቴ ነው እኔ እናቴን በቅርብ ነው ያጣሁት የሰው እናት ሳይ ውይ ታድለው እላለሁኝ ለማንኛውም በርቺልኝ እግዚአብሔር ለማሚ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen yaney konjo thank you so much sorry to hear this yaney konjo

    • @ekranmohammed7840
      @ekranmohammed7840 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ሶብር ይስጥሽ ማማየ

    • @user-mc1ib8iv3b
      @user-mc1ib8iv3b 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @eksa5381
      @eksa5381 3 ปีที่แล้ว +1

      Fetari yasenash yene wed.

    • @elixehusanaa2437
      @elixehusanaa2437 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-mc1ib8iv3b ayezoshe yene konjo beneger Hulu hule geze yemayeleyeshe geta kanchi ga yehun

  • @tinsudesign7136
    @tinsudesign7136 3 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር አመስግኝ እናትሽ ከጎንሽ ስላለች

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ፣ጨዋ፣ውብ ፣ባለሞያ ፣ፀባየ ሸጋ
    ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ሴት የወለደችሽ እናትሽ ትባረክ የታደለው ባልሽ ሞገስ ይሁንለት ልጅሽም ካንቺ በላይ ያድላት!
    የተባረከ ቤተሰብ የቤቱ ድባብ ያስታውቃል ሰላም መከባበር ፍቅር እንደሞላበት።ተባረኪ የኔ ቆንጆ ብሩክ ሁኚ!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so yaney thank 🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ጎበዝ በይ እኔም እዳች አዘጋጃለው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን😍

  • @simt.3289
    @simt.3289 3 ปีที่แล้ว +16

    ሮዚዬ ሌላው ልነግርሽ የፈለኩት እርግጥ ሞያ በየቤቱ ይለያያል ሰናፍጩ እንዲሰነፍጥ ከፈለግሽ ከመቀላከልሽ በፊት ሰናፍጩን ብቻውን ሞቅ ባለ ውሃ እየጨመርሽ እንደ እንቁላል ምችው በጣም ይሰነፍጣል ከዛ በውሃላ የፈለግሽውን ነገር ጨምሪበት እስቲ ሞክሪው ትወጅዋለሽ እጆችሽ ይባረኩ 🙏🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amesagenalewe yaney konjo

    • @Ctomxi
      @Ctomxi 3 ปีที่แล้ว

      Thank you mare

  • @elu28abdella96
    @elu28abdella96 3 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ቆንጆ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ማሚም ታምሪላችሁ 👌👍

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amesagenalewe yaney konjo

  • @kalkal5330
    @kalkal5330 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ሁሉ ነገር መልካም ቀበላ ቁንጅና በናታሺ የወጣሺ

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow I love everything you do you’re so real and behaleshen akebare , yematresh Egzyabher yebarksh God bless 🙏🏽🙏🏽

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Owe amen amen thank you so much dear

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሮዝዬ ደስ ያላል ያሳየሽን ሁሉ ማዝርን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ደስ ሲሉ መልካም የጾም ዘመን ይሁንላችሁ ከነመላው ቤተሰቦችሽ

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow everything is so beautiful blessed your mom ❤️🌹🙏🙏🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yaney konjo

  • @user-yr7kt5kb6d
    @user-yr7kt5kb6d 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይይይይይ ሰትበሉ ቂበው ብትታጠቢው ጥሩ ነበር.... በተረፈ ሁሉም ያምራል የተባረከ ይሁን።

  • @mesibarkotk5485
    @mesibarkotk5485 3 ปีที่แล้ว +2

    ሮዚ ❤️ ሸዋ በጣም ነው የምወዳቹ ስነስርአት ያላቹ እግዚአብሔር የባረካቹ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ብርክ ያርግልኝ 🙏🏾♥️

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much dear

  • @adoniyasadi350
    @adoniyasadi350 3 ปีที่แล้ว +13

    My dear, you are positive and real Ethiopian house wife with natural beauty GBY keep up girl 👏👏

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you dear

  • @hiwiasefa8172
    @hiwiasefa8172 3 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ልዩ ሴት ነሽ ውበት ከነ ሙያ ሠቶሻል 😘

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amesagenalewe betam

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 3 ปีที่แล้ว +2

    ውበት ቁንጅና ትህትና መልካም ስነ ምግባር ከሞያ ጋ ሮዚዬየኔ ናፍቆት ውድድድ ነው የማደርግሽ መልካም በዐል ይሁንላችሁ ከነ መላው ቤተሰብሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you dear the same to you too 🥰

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ እጆችሰ ይባረኩ ማዘርዬን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክልን💚💛❤🙏😍

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 🙏

  • @martafikru3830
    @martafikru3830 3 ปีที่แล้ว +1

    rosiye yene balemuya hulum neger betam aref argesh nw yeserashew ...kibe mekebat balwedem gen ke mothersh gar setekebu betam nw des yalachueg..God bless you and your family rosiye..

  • @bezawitkahsay4573
    @bezawitkahsay4573 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yilalu hulum video rosiye betam bizuu neger kanchi temereyalehu, berchi yene konjo

  • @stylebyad2909
    @stylebyad2909 3 ปีที่แล้ว +5

    ሮዚዬዬዬዬ💞💞💞የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ ብርክርክ በይ አንችን ያሳደጉ ማሚዪም ሁላችሁም ብርክ በሉልኝ🙏🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen Amesagenalewe betam yaney konjo

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow betame yameral balmuya tebarki melkam beale

  • @diduhb3475
    @diduhb3475 3 ปีที่แล้ว +10

    Wow i love ur mom. She reminds me of my mom too. Nice house, food nd z presentation is wooow. Like everything abt u. Stay blessed dear.

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yaney konjo 🥰🥰

  • @blenergitu2580
    @blenergitu2580 3 ปีที่แล้ว

    በታም ነው ደስታ የሚለው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ባህልን የሚያሳይ አከባበር ነው በታም ነው የወደድኩልሽ ከነቤተሰቦችሽ ፈታሪ ይጠብቃቹ

  • @gy8086
    @gy8086 3 ปีที่แล้ว +15

    You have a beautiful home 🏡 have a blessed time!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you yaney konjo

  • @addisalemayalew6893
    @addisalemayalew6893 3 ปีที่แล้ว +2

    እሮዚ የወጣት ባለሞያ ነሽ እናትሽ ክብር ይገባቸዋል ቅመምና ንጹ ባለሞያ ልጅ አርገው ስላሳደጉሽ። ባልሽም ታድሏል ባለሞያ ሚስት ስላገኛ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amesagenalewe yaney konjo betam

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ሮዚ ሁሉም ነገር ሰቶሻል ፈጣሪን አመስግኚ ሮዚ ጨው ታበዣለሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen Amesagenalewe yaney konjo tamasegane naw Awo betam ewdalewe

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 3 ปีที่แล้ว +4

    ye set woyzero!!!!!! stylish, balemuya, beautiful and down to earth🔥🔥🔥🔥 a great quality to have

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @deboraasefaw7662
    @deboraasefaw7662 3 ปีที่แล้ว +12

    Yene konjo tadelshi rose enaten kerakunge 4 amte honge edamye ena tena lenatshi wude ❤️❤️❤️❤️

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen yaney konjo

  • @sulamith.7165
    @sulamith.7165 3 ปีที่แล้ว +1

    እናትሽን ረጅም፡እድሜ ያኑርልሽ ሮዚዬ፡ ኣስቀናሽኝ ቅቤ ሲቀቡሽ፡ u r beautiful inside and out hun. Thank you.

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 3 ปีที่แล้ว +4

    ውበት ስነስርአት ሙያ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ነሽ ሮዝዬ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Amesagenalewe yaney maer

  • @HabeshawitHanna
    @HabeshawitHanna 3 ปีที่แล้ว +8

    I absolutely enjoyed watching your video! I see a Habesha reality show in your horizon ! I love it. Gobez ketiybet!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Owe thank you so much yaney konjo I really appreciate it

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j 3 ปีที่แล้ว

      Yep that's what i like REAL Ethiopia life style

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 3 ปีที่แล้ว +4

    May God bless your mother with many more years!! Ye ewnet ye Ethiopia enat ❤

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much dear

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እንዴት ዋልሽልኝ ውበት ሲለካ ሮዚናት ለካ ማሚሽን አጥብቀሽ ሰላም በይልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። መልካም ቅበላ በአል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ የኔ ማር በጣም የምወድሽ ናፋቂሽ ከቨርጅንያ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ መልካም የቅበላ በአል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ ሰላምሽ ይብዛ ።

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉም ያምርብሻል ቆንጆ በዝህ ላይ ቤትሽ ሲያምርብ በቤት ልብስም ስዘንጪም አሪፍ ነሽ ታድለሽ ከእናትሽ ጋርያቆይልሽ💕💕

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amesagenalewe yaney konjo

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว +4

    Everything looks delicious as usual. Thank you 🙏🏾 god bless your mom & your beautiful family....

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much dear

  • @foziyamifta6697
    @foziyamifta6697 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome konjite balamoya endahonse ayayazese hula yasetawekale keep it up mara💕

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว +3

    የመክተፊያው አለመንሸራተት ስትነግሪን ደስ አለኝ። ባይገርምሽ ለኔ ያሳየኝ ልጄ ነው ጎበዝ cook ነው በተለይ የፈረንጆቹን ታዛዤም ነው ቡና አፍልቶ እጣን ጨስ አድርጎ ይስጠጣኛል እግዚአብሔር ይመስገን። በአሜሪካ እንደዚህ አይነት ልጆች ማግኘት ከባድ ነው ያውም ወንድ ልጅ..
    የኔ ቆንጆ ሥራዎችሽን በሙሉ አደንቃለሁ። "እናቷን አይተህ ልጅቷን" ይባላል.. የማሚ ሙያን መሆን አለበት የወረስሽው.. እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ። መልካም ቅበላ ሮዚዬ!
    የ FB account ሽ ምንድነው የሚባለው?

  • @berektigebru1063
    @berektigebru1063 3 ปีที่แล้ว

    Arif dese yelal.
    Tnx 4sharing.

  • @ruthkahsay6747
    @ruthkahsay6747 3 ปีที่แล้ว +3

    Love your presentation and the way you cook the food! Good job 👏 👏⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️💯👌🏾

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you dear 🥰🥰

  • @wegahtatesfahiwet8265
    @wegahtatesfahiwet8265 3 ปีที่แล้ว +7

    You so sweet and you family. I like ever thing of you..... god bless you shickor 😍

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሁን አሁን አለኝ እኮ ሮዚ ምርጥ ባሉሙያ ነሽ እኮ ደሞ ቁርጥ ማሚሽን ነው የምትመስይው ደስ ይላል መልካም ጾም መያዣ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ደስታ በቤትሽ ይዝነብ ቆንጆ

  • @ziadgamer6710
    @ziadgamer6710 3 ปีที่แล้ว +25

    እንደምን ዋልሽ በጣም እድለኛ ነሽ ዋዉ ከማዘር ጋር አብሮ ማሳለፍ በጣም እድለኛ ነሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Egzabhere yemasegane 🙌

    • @entyew3204
      @entyew3204 3 ปีที่แล้ว +1

      @@EliabRose Amen amen 🙏🏼 yene konejo betam ewedeshaleh tebreky

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 ปีที่แล้ว

    eliab wow baxam yamral beka mexawu

  • @selam3735
    @selam3735 3 ปีที่แล้ว +1

    Wooow endet des yilal ke enat gar abro menor ene megnote new kenate gar abro menor

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 3 ปีที่แล้ว +5

    Enqan Abro Aderesen!!!!
    Can’t wait to try the kibe tomorrow

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ባለሞያ ማ ሚዬ እንኳን አብሮ አድርሰን ሺ አመት ኑሩልኝ ኢቫዬ እድግ በይ ።

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much yaney konjo

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 3 ปีที่แล้ว +1

    Rose beautiful ! everything you do is always amazing thank you for sharing!!😻👍

  • @mimiabebe1012
    @mimiabebe1012 3 ปีที่แล้ว

    Thankyou for the lesson on how to make kibe,,,will definitely make it now . Thanks again,love your easygoing presentation . Berchi yagerlij

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 ปีที่แล้ว +1

    አንቺን ያገባ በቁሙ መንግስተሰማይ ገብቷል:: ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ነሽ

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 3 ปีที่แล้ว +7

    I like you Betame ግልፅ ስው ነሽ
    አትመፃደቂም , ከአየሁሽ በላይ ነሽ❤️

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሮዚ የተጨበጨበልሽ ባለሙያ ሴት ነሽ በሁሉም ነገር ።ሰላም ለሁላችን!!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you

  • @senaitkidane3774
    @senaitkidane3774 3 ปีที่แล้ว

    Roziyeee gene konjo and wub, melkam yexom magbya, letena yarglachu.

  • @roseassefa5560
    @roseassefa5560 3 ปีที่แล้ว +4

    Beautiful family 💚😍 beautiful home 💚💚😍😍 beautiful personality 😍😍😍 God bless you and u'r family 🙏🙏. Love u Rosie😍😍😍😍

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much amen amen 🙏

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 ปีที่แล้ว

    የኔቆንጅ እጆችሽ ይባርኩ ቆንጆ ና ልዩአስራር
    ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ቤተስብ እንሁን በትትና።

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 3 ปีที่แล้ว +13

    ጎበዝ ቆንጂዬ በጣም ደስ ትላላቹ ተባረኪመልካም የፆምእና የፀሎት ጊዜ ለመላው ኦርቶዶክስአውያን መድሀኒአለም ይርዳን

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you dear

  • @betelehemsahle7238
    @betelehemsahle7238 3 ปีที่แล้ว +2

    I Love all prepared food & nice table decision! Thank you Rosey!God belss u& your family.

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you dear

  • @tube7296
    @tube7296 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጅየ ኢትዮጵያዊ በርችልን

  • @user-bp5by4yy3k
    @user-bp5by4yy3k 3 ปีที่แล้ว +2

    ሮዝዬ የኢትዮጵያ ቆንጆ ውበትሽ ትህትናሽ ዋዉ ብያለሁ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amesagenalewe yaney konjo

  • @melkammasseb3796
    @melkammasseb3796 3 ปีที่แล้ว +1

    Great job! Thank you. 👌🌺

  • @hannayohannes3771
    @hannayohannes3771 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዛብሔር ይባርካችሁ

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much dear

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 3 ปีที่แล้ว

    Looks good.

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 3 ปีที่แล้ว

    rosi thanx for everything, you are such a good woman...if i ever have to comment here is my comment to you.... tsom yemetsomi orthodox neshi beye asbalhu, selzhi mateb eseri.... the life style we have should represent who we are as an orthodox tewahedo...thanx

  • @yophelmulugeta8943
    @yophelmulugeta8943 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሮዝዬ ቃሪያውን ጨምረሽ አሁን ይበቃዋል ስትይ እሰይ ዛሬ ጨው አታረግም ብዬ ሳልጨርስ እዚጋር ደግሞ ጨው አለ ስትይ በሳቅ ገደልሽኝ መልካም ምግብ የኛ ባለሙያ👏👏👏

  • @mekedestekeste7019
    @mekedestekeste7019 3 ปีที่แล้ว

    Roseyee began des yemeteye Ethiopiawite 🇪🇹sete nesh! Melekam fasting yehunelesh kemelaw beteseboche gar! Love to see ur beloved mama and ur daughter + ur half + guests! Keep on shining🙏🥰🤗

  • @kukleti
    @kukleti ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ከእናትሽ ጋር ❤ታስቀናላቹ ፈጣሪ አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ለመላ ቤተሰብሽ ተባረኩ❤❤

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 3 ปีที่แล้ว +2

    Roziye edit des yilal ye tebarek yihun le Mami edme na tena yistilish

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you dear

  • @hayatomer7470
    @hayatomer7470 3 ปีที่แล้ว +1

    Good

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow I like everything u cook it’s very nice

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 3 ปีที่แล้ว

    Rosi konjo sub kaderekush koyechalew gize bematat ayechesh alwekem neber Aun gn letsom megbia beserashew kitfona tibs video betam teketatyesh enem lerase serechewalew betam balemuya nesh ejsh yebarek beyalew thank you

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 3 ปีที่แล้ว +6

    WoW I love it all specially your Mom🥰

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Ewwyyy thank you dear

    • @mymyself7616
      @mymyself7616 3 ปีที่แล้ว

      @@EliabRose ረጅም እድሜ በጤና ትኑርልሽ💕

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 3 ปีที่แล้ว

    እሮዚዬ ስታምሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቺ

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 3 ปีที่แล้ว +1

    Original neshh!!! Thanks

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ወድጀዋለው ምችት ድልት ይበላቹሁ አንችም ጎራ በይልኝ ውዴ👍 😍😘

  • @MT-ii4hl
    @MT-ii4hl 3 ปีที่แล้ว

    ቅመም ነገር ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว

    እሮዚየ ፍቅር እደዉ ስወድሽ እኮ እኳን አብሮ አደረሰን።አደረሳችሁ።ታላቁ እና ደስስስስ እሚለዉ ዓብይ ጾም መጣልን እሰይ ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ የንስሃ የፍቅር ፆም አድርግልን አሜን።

  • @furtunalove9350
    @furtunalove9350 3 ปีที่แล้ว

    Des ylal enkuan adersachu!!
    Gn betcalachu meten yelam yetefet snbela meblat yemaychlwo akm yelealachwen enasb🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️👌👌👌👌👏

  • @haymanottesfaye2656
    @haymanottesfaye2656 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰሽ ሮዚታ! መልካም የፋሲካ ፆም ይሁንላቹ! አዲሱን ቪድዮሽን ወድጄዋለው!

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +1

      Amesagenalewe betam yaney konjo

  • @hannademssie2834
    @hannademssie2834 3 ปีที่แล้ว +4

    Beautiful love you and yore mom is so sweet 💕

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @rediettesfaye8746
    @rediettesfaye8746 3 ปีที่แล้ว

    Ross I am your fan but you need to learn how to make kitfo. Guragewoch endayayush

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 3 ปีที่แล้ว

    Roseye kebe mami sikebush enatenen asetaweshigne hulem adenakishi negn konjo Ethiopiayawi nesh abete moyashi tebarki😍😍😍😘😘😘

  • @heleng9935
    @heleng9935 3 ปีที่แล้ว +5

    I love your dress, please let me know where you bought that dress.

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว +2

      I got from Ethiopia

    • @heleng9935
      @heleng9935 3 ปีที่แล้ว

      Thanks

  • @simt.3289
    @simt.3289 3 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚዬ ሰላምሽ ይብዛ ማዘርን ሰላም ይልኝ ጥያቄ አለኝ ለምን ድነው እርጎ ሲሰራ ቬነገር የሚጨመረው ያለ ቬነገርም እኮ ቆንጆ አይብ ነው የሚወጣው ብትገልጭልኝ ደስ ይለኛል በተረፈ በጣም ነው የማደንቅሽ በአሜሪካን የሚኖሩ ባንቺ እድሜ ያሉ ብዙም አይችሉም ለሞያም ግድ የላቸው ሁሉንም ማለቴ ሳይሆ የተሰወሰኑት ምናልባትም ፍላጎትን ይጠይቃል ግዜም ወሳኝነት አለው በተረፈ በርቺ ጎበዝ ነሽ👍👍

  • @GabriellaGabrielle
    @GabriellaGabrielle 3 ปีที่แล้ว +2

    Hi Rosie! Love your videos! ❤️

  • @helenwoldeab7184
    @helenwoldeab7184 3 ปีที่แล้ว

    Roziye yene favorit melke kekumeneger egzabere yadelese sete emeketesene lesew yemetakafey teru sete egzaber abezeto yesetese be installera gerame anede teyake sefelese nebere kechalese meleselen yene konjo

  • @tees1045
    @tees1045 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobzwa leg ! Enkwan adersen

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አቀራረብ

  • @maregbiru5528
    @maregbiru5528 3 ปีที่แล้ว

    Konjo balemuya webet ke muya gar desss yilal mulu yihonal I saw your video to many times .konjo ena balemya neshe just like me kkk I like that.

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn1498 3 ปีที่แล้ว +1

    Rozeya leyu eko nesh.

  • @user-lc1cz9hs5i
    @user-lc1cz9hs5i 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንአደረሰን አደረሳችሁ የኔ ቆንጆ አይቤውን ስትሰሪ ወተቱ ከፈላ በኃላ ፊኔገሩን ብትጨምሪው ፍርፍር ያለ ዓይብ ይወጣልሻል

  • @naomiduciel9027
    @naomiduciel9027 3 ปีที่แล้ว +2

    Awww 🥰 Rosie you are so sweet and thank you for opening your home 🏡. Your food is on point !!! Yummy 😄

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @Kiwi20242
    @Kiwi20242 3 ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ በጣም ያምራ 💕😍 እንኳን አደረሳችሁ🌺🌺🌺