I learn more as I Christian and it help me a lot and it opened my heart and my eye every your learning about word of God , I am blessed because of it. Keep it and go ahead, it is really wonderful and amazing testimony!!!
Very nice and interesting preaching for all religious followers. I am not protestant but Paster Chere thought awakened me from different life perspectives. Thank you Paster and keep going.
I swear devil is burning for what you are doing thank holly sprit for the advice and sermons that giving us through you.may God help all of us to obey him in Jesus name amen!
Thank you pastor may almighty God bless you more and more ....Respect !🙏🙏💓🙏🙏🙏 endezh enkich enkchun menager new enj ....yemin mastamem ..... enough is enough !! Telat aytekemibgnm !!!
What a preach 💪🏾👏🏾👏🏾Glory to be God ❤️. I thank God for the grace of Lord upon you which enables you to speak in courageous and truth specially in these days.
የአገልግሎት ቀናቶች
እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
ስልክ ቁጥር ተባበሩኝ በጌታ
ስልክ የኦፊስ ካለህ ወይ የሚስትህ ብትሰጠኝ ባገኝህ ፍቃደኛ ከሆንክ ተባረክ
Pastor Chere, you are a charismatic pastor! Hats off!!! 👒
ክክክክክ ሰዉ ጥራ ብለዉ እራሱ መጣ አለ!!!!
ብታዉቀው እንደ አንተ አይነትጋለሞታ የለም!!
@@አለምያለእናት የጋለሞታ ንግግር ባትጠቀሚ ጥሩ ነወ።
እንደዚህ አይነት የቅድስና ትምህርት ቀርቶ ንግግር እንኳን ዋጋ በሚያስከፍልበት ዘመን አንተን ቀብቶ በድፍረት ያወጣህ ጌታ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን! እጅግ በጣም ደስ ይላል:: ዘመንህ የተባረከ ይሁን ፣ አትያዝ፣ ጸጋው ይብዛልህ፣ አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ በደሙ ተሸፈኑ:: ክብር ለረዳህ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን!!!
Amen yeleben nw yaleshew ❤❤❤❤
አንተ ለትውልድ የተጠራህ ምርጥ ወንድማችን ተባረክ እኔና ልጆቼ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን ።ተባረክክ።
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የሚገርመው ግን መምህር ሁሌም አገልግሎትክን እከታተላለው እገረማለው በምሰማው ነገርም መንፈሴ ትረካለች ስለዚ በዚ ዘመን እንዲህ አይነት አገልጋይ እግዚአብሔር ማስነሳቱ ለምክንያት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ሰላምክ በክርስቶስ ይብዛ ወንድሜ
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ትምህርቱ ስለሚያስደስተኝ እከታተለዋለህ። ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።
@@ethiopia9573 አሜን🙏ግዴት አንድሀይማኖት መሆን አይጠበቅም ዋናው ትምህርቱነው ተባረኪ
ቸሬ እኔ እደዚ አይነት ት/ርት በወጣትነቴ የሚያስተምረኝ ቢኖር ኖሮ ስንት በፀድቅ
ይኖር ነበር አሁንም ለወጣቱ በርታልን
እውነት ነው ምድራችን ለይ ያለው ያስጠላል።
እኔ ኦርቶዶስ ተከታይነኝ ግን ያንተን ትምህርት በጣም ነው እምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ምን አይነት ተስጦ ምን አይነት መባረክ ነውይገርማል እግዚአብሔርጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ አቤት ልጆች ባለቤትህ ቤተክርስትያን ጭምር ታድለው እኔ እኮ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህ አልኩኝ አንዳንዱንማ እየደገምኩኝ ነው ማዳምጠው
ፓስተር ቸሬ ምርጥ አስተማሪ ነው እኔ የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም በጣም የሚመስጥና ፍፁም አስተምሪና የማደንቀው ሰባኪ ነው ብዙ የሚገራርሙ ትምህርቶችን በማህበራዊውም በትዳርም ዙሪያ የሚሰጠው ትምህርት በጣም ግሩም ነው ።እናመሰግንሀለን እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
Thank you Pastor for healing me to wake up from my trials.
ፓስተር በአካል ባገኝህ ብዙ የማዋይህ ነገር ነበረኝ በጣም ነው የምወድህ ብሩክ ሁንልኝ
ጌታ ለቤተክርስትያን ድንቅ ድንቅ መምህራንን ያዘጋጃል።ትውልድን ለመመለስ ከተነሱ የጌታ አገልጋዮች አንዱ አንተ ነህ።ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ።
እኔ በአይማኖት ኦርቶዶክስ ነኝ። ባጋጣሚ በጣም በቅርብ ቀን ዩቲዮብ ላይ አየሁህ እናም በጣም ተገረምኩ። ምን አይነት መሰጠት ነዉ ያለህ።በሚገርም ሁኔታ በተከታታይ ያለማቋረጥ ከሶስት በላይ የሆኑ ስብከቶችህን አየሁ። ከዛን በዃላ አልፎ አልፎ ፕሮግራምህን ማየት ጀመርኩ
ዛሬ ደሞ በጣም የነካኝና ይህን መልክት እድፅፍ ያነሳሳኝ ማርያም አታማልድም የሚል ፅሁፍ ተፅፎ አላነበብኩም ያልከው አባባል ነዉ። ሁሉም ሰባኪዎች ምን አለ እንዳንተ እዉነታዉን ቢያስተምሩ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ይህ የተሰጠህ ፀጋ አይወሰድብህ።
ከአንተ ብሮግራም (ከምትሰጠዉ ትምህርት ብዙ ነገር ተማርኩ። ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
😍😍
የጌታ ጸጋ ባንተ ትብዛ ፓ/ር ቸሬ ጥንቅቆች እንድንሆን በቅድስና ሕይወትም እንድንኖር ጌታ ባንተ በኩል እያስተማረን ነው ተባረክ: እንወድህ አለን:: የጌታየ የኢየሱስ ጸጋ በቤትህ ትብዛ::
አገልግሎትክ ብደግፍ ደስ ይለኝ ነበረ ግን በምን መንገድ ይቻል ይሁን? ጌታ ዘመንክን በሙሉ ይባረከወ!!!!! እንወድካለን
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ተከናወን እንወድሃለን እናከብርሃለን ቃል እገባለሁ በጣም እፀልይልሃለሁ መንፈስ ቅዱስ ከዚህም በላይ የቃሉ ብርሃን ይገለጥልህ ትዉልድ ቅድስና ለእግዚአብሔር የሚሉ ሊበዙ ነዉ ኢየሱሴ ሊደምቅ ነዉ ተባረክ ይብዛልህ።
ለዘላለም የግልሙትና መንፈስ ስሩ ይነቀል ምንጩ ይድረቅ።
ክብር ለአብ ይሁን
ምሳሌ 14-12 ለሰው ሁሉ ቅን የምመስል መንገድ አለ ፍፃሜ የሞት መንገድ ነው
ስጋችን በጥርስ ይዘን ሕይወታችን እንታደግ
ሙሉ ተበርክክክ
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ
በጣም ትውልድን የሚያንፅ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ እንደዚህ እዉንቱን ሰለምትናገር ለሰማ ሕይወቱን ትዳሩን ያድናል ያላገቡ በእውቀት ትዳራቸውን ሰለሚመሩ
12 ከዱሮ ዘመን የፈረሱት ስፍራዎች ይሠራሉ፥ የብዙ ትውልድም መሠረት ይታነጻል፤ አንተም፡- ሰባራውን ጠጋኝ፥ የመኖሪያ መንገድን አዳሽ ትባላለህ።
ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ተጠቀምብኝ በኢየሱስ ስም ፖስተር ቸሬ የተባረክ ነህ ኑርልን ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነው ዘመንህ ይለምልም 🙏🙏❤❤❤
እኔስ ከዚህ የቀደመውን ትምህርት ሰምቼ 😀
አቀመስከኝ አሉ ... 😀😀 እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም እየተዝናናሁ የኔ እምነት ያላስተማረኝን በአንተ እየተማርኩ ነው:: በጣም ደስ የሚል የማስተማር ጥበብ ነው::
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ፓስተር ቸሬ ባገልግሎትህ በጣም ተጠቅሚያለሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ❤❤🙏
ተባረኪ እናት ያው የእግዚአብሔርን ሀሳብ ነው የሚያስተምር የማንቂያ ድወል ነው ለእኛ መስማት ልሚችል ትልቅ እድል ነው ተጠቀሚበት
tebareki
Tebareki
የማመልከው አምላክ ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመንህ ይባርከው እጅግ በጣም ጠቃሚ መልክት ነው እንዴት እንደምወድህ የኔ አንደኛ በደስታ ነው የማዳምጥህ ተባረክልኝ ቤትህ ይባረክ ልጆችህ ይባረኩ ይለምልሙል
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ብዙ ተማረኩ
ትውለድን እያስመልጥክ ስላለህ ዘመንህ ይባረክ
ፖስተር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ሁሌ ነው ምከታተልህ ትምህርትህ ለሁሉም ሀይማኖት ነው አይለይም ለሁሉም ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ አባቴ ትመቸኛለህ wowww
share to your friends
😘😘😘
ፖስተስ በእውነት የገባህ ነህ በቃ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አጨብጭቤአለሁ ለአንተ
ክክክክ በተለይ የጡትዬ ነገር ተመችቶኛል🤣🤣🤣
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ይቺን ፓርት እያት ብለውኝ ነው ኮሜዲ ሰውዬ ነው ያስቃል።
እኔ ቤተክርስቲያኔ የምታስተምረኝ ከእራስ ፀጉርሽ እስከ እግር ጥፍርሽ ልበሺ ብላ ነው። ጡታቸውን ገልብጠው የሚሄዱት ይጨነቁበት። ሰውየው ግን አሪፍ ኮሜዲ ነው🤣🤣🤣
Tebarek tebarekየቀባህ አባቴ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።በአሁኑ ግዜ የቅዱሳንን ትዳር ያደከመ ነገር ነው ።በግልጽ መማር ያስፈልጋል ።
በእውነት እልሃለው ይህን እውነት እንደዚህ በአደባባይ እንደው ጌታ ቢያወጣው ብዬ ሁሌም አስብ ነበር ይገርማል በጣም በየጓዳው ጐድጓዳው የሚሰራውን የምድራችንን መርገም በየመስሪያቤቱ ያለውን ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው ጌታ አምላካችን ይስበራው ይሄን መርገም
God is up to this generation. God bless you pastor. I wish I heard this teaching when I was young.
ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ አሜን አሜን ትውልድ እግዚአብሔር በአንተ እየታደገ ነው ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ አሜን
አረ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 👏👏👏👏 በጣም ለብዙ ጎደኛቼ ሼር የማደርገው በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሄር ይመስን ! በእውነት ጌታ ቤቱን ሊያጠራ መነሳቱን እየነገረን ነው፡፡ ለዘብተኝነት እንደማያዋጣ ልብ ልንል ጊዜው አሁን ነው፡፡
አሜን አሜን አሜን ያሥተማረን የመከረን ጌታየሡሥ ይባረክ ፓሥተር አንተም ተባረክ ጌታየሡሥ ይባርክሕ
አሜን እንደኤልዛቤል ትፈጠፈጣለች/ህ። የሠውን ትዳር የምታስስ፣ የምታፋታ ፣ ልጆች እንዲበተኑ ምክንያት የሆነች/ክ በቢሮ፣ በሠፈር ፣ በተለያዩ የስራ ቦታዎች የምትገኝ/ኚ እግዚአብሔር ይበቀላት/ልህ።
After listening to this sermon i went to Instagram and deleted 10 pictures albabse egziabheren maytaybet nbere thank you selankahegn pastor tebarek
What is galemota in English?
ዘዳግም 23:17፤ ከእስራኤል ሴቶች ልጆች ሴት ጋለሞታ አትገኝ፥ ከእስራኤልም ወንዶች ልጆች ወንድ ጋለሞታ አይገኝ።
👉 እውነት ነው ጋለሞታ ስባል ለሴት ብቻ የተሰጠ ይመስላል። ነገር ግን ጋለሞታ ወንድም በቃሉ ውስጥ አለ።
ተባረክ ፓስ ቸሬ
አሜን ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ ይጨምርልክ።
ፓስተርዬ ተባረክልን ቅድስና እና እግዚአብሔርን መፍራት ለጠፋበት ለዚህ ትውልድ አንተ ያስነሳ እግዚአብሐር ይመስገን፡፡
ፓስተር ቸሬ ስላንተ ጌታ ይባረክ ክፉ አያግኝህ ተባረክ ስላለባብስ ኢትዮጲያ ላይ በደንብ መሰራት አለበት የቻይና ፋሽን እየተከተሉ ጡት እራቁት እንብርትም እራቁት ጌታ ልብን ያያል እያሉ እራቁት መሄድ ነው የቀራቸው ተባረክ
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልክ
ኡኡፍፍ ተባረክ ስወድህ እንኳንም ሳላገባ ትምህርትህን ሰማው
አሜን እውነት ነው መምህር ብዙ ተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ተባረክ መምህር ቸሬ
እግዚአብሔር ይባርክህ ቸሬ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሪያለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ጌታ ይባርህክ ፓስቴር ታባራክልን ፃጋሁን ይጫምርህል
ሴትችዬ እንጠንቀቅ
ፀጋው ይደግፈን
ጌታ የሱስ ይባርክህ ፓስተር❤️ ኤልዛቤልን ተፈጠፈጠች። እግዚአብሔር ይመስገን
I learn more as I Christian and it help me a lot and it opened my heart and my eye every your learning about word of God , I am blessed because of it. Keep it and go ahead, it is really wonderful and amazing testimony!!!
Would you please translate the word “ጋለሞታዎች" in to English word?
@@rehaboth203 Prostitutes
Very nice and interesting preaching for all religious followers. I am not protestant but Paster Chere thought awakened me from different life perspectives. Thank you Paster and keep going.
Geta Yibarkihi Pastor Cheriye Tsagawun Yabzalik ❤🙏🙏🙏❤️❤️❤️Amen Amen Amen 🙏
ይሄ ቃለሰ በሕይወታችን ይስራ ፖስተር ተባረክ
አንድ ቃል አለህ "እዚም እዛም ያላችሁ" የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን አንተ ስራህ ትውልድ በዓለም ፈተና እንዳይወሰድ የሞተልንን ክርስቶስ እንድናውቀው እያደረግክ ነው። የአምላክ ጥበቃ አይለይህ በጤና ይጠብቅልን።
ሕዝባዊ ጡት የለም❗❗👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣 I am Orthodox , thank you ❗❗❗
Meronisha my Love, my friend, my sister, and my everything 😘😍🥰🌹❤️🙏. He is good ‼️
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ተባረኽ እንደ ኣንተ ያሉተን ያብዛለን ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቕ በኣንተ ትምህርት ተባርከዓልሑ ኣይኖቸን ተከፍተዋል ኑርለን በጣም ኣኼባርሕ ነኝ 🙏🙏
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ትምህርትህን በጉጉት ነው የምጠብቀው
በጣም በጣም እየተጠቀመብህ....ተባረክ
I swear devil is burning for what you are doing thank holly sprit for the advice and sermons that giving us through you.may God help all of us to obey him in Jesus name amen!
ምርጥነገር በጣምነው የምወድህ የሀይማኖቱ ተከታይ ግን አይደለሁም እርጅም እድሜን ተመኘሁልህ
ቸርዬ፡ ካንተ ትምህርት ሱስ ይዞኛል፡፡ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ (እዚም እዛ ትል የለ፡ አዎ እዛ ያለው ነኝ) ነገር ግን አንተ የምትሰብከው እውነት የሆነውን የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርስቶስን እና አስተምህሮቱን ስለሆነ ሁሌም ብሰማህ አትሰለቸኝም፡፡ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ፡ የሀይማኖት ድንበር ሳትለይ፡ ለሰው ልጅ በሙሉ ህይወት የሚሆን ትምህርት ስለምታስተምር፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ፓስተር።
ፓስተርዬ በጣም ታስፈልገናለህ ከብዙ ነገር አስመልጠከናል ዘመንህ ልምልም ይበል አቦ 🙏🙏🙏
ስለ ምክር እግዚአብሔር ይባረክ አሜንንን አሜንንን ተበርክ በ ጌታ ስም 📖📖📖📖📖🍒🍒🍒🍇🍇🤲🤲🤲🤲
ሰላም ለእናንተ
ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ
እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ
ያላገባችሁም በጌታ የተወደደ ባል (ሚስት )ይስጣችሁ
እወዳችሀለሁ❤
amennn amennn yisixanee
Amne
🙏
Amen
@@meer6395 0
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ትውልድን ከአውረ የሚነጥቅ ትምህርት ነው አንተን ቁብቶ ያስነሳህ እግዚአብሔር ይመስገን ሞገሱና ህልውና ከአንተ አይለይ
በእዉነት ትውልድን ልታስመልጥ ጌታ አስነስቶሀል ብዙ ዘመን ያልተነካ ጉዳይ ግን ብዙ ሰው ያረከሰ ልምምድ እግዚአብሔር ስለሰጠህ መገለጥ እና ድፍረት ተመስገን
ክብር ለአብ ይሁን
ጌታ ሆይ ተመስገን
አባታችን ቸርዬ ተበርክ ጌታ ዘመን ይበርክ ፀጋ ይጨምራል በኢየሱስ ስም ተበርክ ወደጄ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።ምሳሌ 2-11
ውድህ አበቴ ቅዱሳን በሙሉ ===
እንጣቃቄ ፣ጥንቃቄ ይጠበቃል ፣መስታዋል ይጋርድል ።
ጌታ ሆይ መስተዋልን እምነት ትዕግስት መልከም ሕልህና ጥበብ ጥያቄ እውቀት ጨምሪል አሜን የነፍስ ቅዱስ አበቴ ሆይ ከጎልማሰ ምኖት ጠብቃን ።
ብዙ ሴት ትኮንናለህ በዛላይ ትጮሃለህ የተረበሸ መንፈስ አለህ። ብዙ ማስተዋል የጎደለዉ ትምህርት ነዉ።
Ye ante sira nw yetenkabe enjii meyanager ayedelem wendunm seteunm nw yemanenm person neger alnekam tewldun eyanka nw erasen temeleket or temlkechii
ፖሰተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ኢየሱስ ያድናል 🙏ሰላም ለሀገራችን 🙏
Egziabher yibarekk pastor cherrey dink thimirth new buzu temiryalew
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓሰተርዬ በእውነት የውሰጤን ሰለተናገርክልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
ጌታ ይባርክህ😆😆😆😆😆😆ወድካለው ተባረክልኝ
Pastor cheryewaaaa. Teach us everyday 🙌. You are loved
እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ቸሬ❤️❤️❤️❤️
Pastor Iam so blessed,.. praise God,....And God bless you !!!!
ፓስተር እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ነው የምወደህ
Thank you pastor wedaje wishing you long life with service time!.
Geta yibarikih pastor Chere e/r chemiro chemamro betibeb na bedifret menfes yimulah
Enamesegnalen dear Pastor...tsega ewnetm tsega yebezalet neh.
Pastor Chere, you are a charismatic pastor! Hats off!!! 👒
ኦኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍ የማትጠገብ አባት ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤
ብዙ ተጠቅሜብሀለሁ
Thank you pastor may almighty God bless you more and more ....Respect !🙏🙏💓🙏🙏🙏 endezh enkich enkchun menager new enj ....yemin mastamem ..... enough is enough !! Telat aytekemibgnm !!!
እግዚአብሔር በብዙ እያስተማረኝ ነው።ለዛም ደስ ብሎኛል።
መጨረሻ ላይ ያለውን ፀሎት አብረን ብንፀልይ በጣም ደስ ይለኝ ነበር።
መ
GOD BLESS YOU MORE
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባርክ መልካም ትምህርት
I am orthodox betam bezu ngere kante temeryalhu amesgnalhu wendema 🙏
paster chere geta yibarikiki bizu astemirehiygnal tidari ke mayaze befiti yanten timirti be magiygnete betam edileygna neygn zemenihi yibareki 🙏🙏♥️💕💕💕💕💕💕💕💕
አሜን በማለት እተባበራለሁ አሜ ይስበር በምድራችን ላይ መርገም የሆነ ነው
Amen Amen pastorye tebareki geta eyesuse yebareki Amen
Pastor Chere ur so blessed👌 betemheretochehe betam eyetetekemku new. Ur our blessings🇪🇷🇩🇪
ተባረክ ፓስተር ቸሬ😍😍🙏
ለብዞኦች ጌታ ልኮሃል እግዚአብሔር ይበርክህ ፓስተር ቸሬ ጌታ እድሜህንና ጤናህን ያብዛ ተበረክ♥♥♥♥
Wowowowowow ፐ/ቸሬ በእውነት በጠም ተበርከሎ ተበርክ አትየዝ ውውውውውውውውው የምገርም ትምህርት ነው በርታ በርታ በርታ በርታ በርታ እግዚአብሔር ይባርክ ብሩክ ነክ
😀😀😀🤣🤣🤔🤔🤔ishi getaa yibarikih ቡዙ ነገር እግዚአብሔር አስተምሮኛል አሜንንንንን ዘመንህ ይባርክ
Geta yesus yibark pastor chare 🙏🙏
ፓስተርዬዬዬ የተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ😍😍
እረ እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክህ ፓሰተር😍
What a preach 💪🏾👏🏾👏🏾Glory to be God ❤️.
I thank God for the grace of Lord upon you which enables you to speak in courageous and truth specially in these days.
ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተር ቸሬ ❤❤👏
Geta zamain yebaraki pastor beyunti timirtochi liyun geta abizto yibaraki🙏🙏🙏🥰🥰🥰
i LOve orthodox still i am but you help respect pente. christos yitebikih.
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፓስተር ቸሬ
ፖስተር የብዙ ግዜ ጥያቄ ተመሌስኝ ቅቅቅቅቅ አሜን በጌታ ሀይ መቻል ነዉ ፀጋ ይብሳልኝ
ፈጣሪ ይባርክህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን
ትክክል ነው ። የሠውን ሚስት እራት አትጋብዛት። የሠውን ባል እራት ብቻውን አትጋብዥው። ከጋበዝሽው/ካት ከነ ባልዋ ወይም ከነሚስቱ እንጅ። እናንተ የሠውን ባል ይዛችሁ ከቦታ ቦታ የምትንቀሳቀሱ ጋለሞቶች ጥሩ ትምህርት ነው እንስማው ያድነናል። የተሠጣችሁን የራሳችሁን ግዜ ፣የራሳችሁን ቤት ምሩ እንጅ ወደ ሠው ትዳር አትሩጭ።