የክርስቶስ ልብ ያለው ሰው ምልክቶች |ክፍል ሁለት| ድንቅ ትምህርት በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ ||YHBC Tube||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @adisAsnake-dv4dt
    @adisAsnake-dv4dt 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቄሰ ተግሰቱ ሞገስ

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 3 ปีที่แล้ว +35

    Waw ህይወት ያለው የሜለውጥ ድንቅ ቃል ነው በፍቅር ነው የሰማውት የቃሎ ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 2 ปีที่แล้ว +6

    የሰማነዉን ለመፈጸም እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን።ቄስ ትዕግሥቱ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube 12 วันที่ผ่านมา

    ጌታሆይ እባክህን እርዳኝ እንደቃልህ እርዳኝ

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 หลายเดือนก่อน

    I receive this message into my life.❤️🙏

  • @mulukinde8312
    @mulukinde8312 2 ปีที่แล้ว

    ዉዉዉዉ 😭😭😭😌🙏ተባረክልኝ ብዙተማርኩ ደግሞም የራሴን ድካም አየሁ ታጋሽ አደለሁም ለሚመጡ ፈተናዎች እሸነፋ ነበር በአንዳንዶቹ ግን መታገስ ግድነዉ ተባረክልኝ 😌👏🙏

  • @ayunurye7843
    @ayunurye7843 2 ปีที่แล้ว

    እጅግየሚገርምሂወትንለቀይርየሚችልየቃልአገላለጥነዉ ደግሞምየጊዜዉቃልነዉ ወንድሜተባረክዘመንህትውልድህአገልግሎትህይባረክ

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 2 ปีที่แล้ว

    አቤት እግዚአብሔር ሲያስተምር ሲመክር ሲገስፅ ደስ ሲል ነብሴ ሀሴት እያደረገች ነው የሰማውት

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer 3 ปีที่แล้ว +31

    ዋዉ! በጣም ምርጥ የሆነ፣ ህይወት ገንቢ የሆነ ትምህርት ነው! ከኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ትምህርት ሲሰራጭ መስማት እጅግ በጣም ደስ ይላል!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +1

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @alemdubre4414
    @alemdubre4414 2 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ፡ይብዛልህ፡ጌታችን፡እየሱስ፡ለዘላለም፡ይባረክልን፡ወንድሜ፡ተባረክ፡አሁንም፡የጌታ፡ፀጋ፡ይብዛልህ

  • @mulukinde8312
    @mulukinde8312 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሕ ጸጋዉ በእጥፍ ይብዛልሕ ዉዉዉ 😌👏🙏

  • @azeb8385
    @azeb8385 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ብዙ ተጠቀምኩ

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 หลายเดือนก่อน

    ይህ ትምህርት ለኔ እንደሆነ አመንኩ
    ለብዙ ጊዜ ሳጉረመርም የነበርኩበት ነው
    እግዚአብሄር ያቢግያን ትግስት እና ማሰተዋል ይሰጠኝ በየሱሰም ይሄ ዘሎቴ ነው
    አሜን

    • @yhbctube1749
      @yhbctube1749  หลายเดือนก่อน

      እንኳን ጌታ እረዳክ

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 3 ปีที่แล้ว

    Egsiabiher absto absto yebarksh semenh yebarek

  • @TekalgnTayni
    @TekalgnTayni 7 หลายเดือนก่อน

    የቃሉ ደጅ የከፈተልህ አምላክ ይክበር
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmaalemayehu6153
    @girmaalemayehu6153 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዑል እግዚአብሔር የመስገን እንዳንተ ያለ አገልጋይ ሰባኪ ስለሰጠን አረሰረስከኝ ! በሰማይ ጠል እረስርስ ይብዛልን እንዳንተ ያለ በሰማይ ጠል በቃሉ የተባረኩ ይብዙልን !

  • @alem8640
    @alem8640 3 ปีที่แล้ว +1

    Kes Tigistu tebarek

  • @frisky-un1yr
    @frisky-un1yr 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በትምህርቶችክ ተባርኪያለው ተባረክልኝ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 ปีที่แล้ว +1

    ቄስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው!!!!!!!!!!!! ምክንያቱም ሰው በራሱ የተሸፈነውን አይገልጥም ተባረክ!!!!!!!! ኔሮ አቢግያ ቢርዘሌ ....

  • @seyoumgeberaselas9941
    @seyoumgeberaselas9941 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመንህ ይባረክ

  • @gobenaatomsa8813
    @gobenaatomsa8813 ปีที่แล้ว

    May God bless you in abundance. It is life changing preaching.

  • @mirafseyoum5273
    @mirafseyoum5273 2 ปีที่แล้ว

    እ/ሄር ስለ ቃሉ የተባረከ ይሁን እ/ሄር ጸጋው ያብዛልህ ይጨምርልህም

  • @heavenendessa5745
    @heavenendessa5745 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow geta yabezaleh endante ayenet wendem yeseten geta yebarek antem endetebarek kir wendeme

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 2 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም ትምህርት ነው። የፀጋ ሁሉ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 3 ปีที่แล้ว +2

    ቄስ ትግስቱ ትምሕርትህ በጣም ይጣፍጣል ተባረክ በጌታ በኢየሡሥ ሥም ለምልም

  • @fisehaworku7560
    @fisehaworku7560 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ ለፈቃድ እንድፈጥን እርዳኝ

  • @rodasshewamare1256
    @rodasshewamare1256 3 ปีที่แล้ว +2

    ቄስ እግዚያብሔር ይባርክህ
    በአንተ ውስጥ ሆኖ ትክክለኛና አስፈላጊ መልዕክት በግዜው ለኔ ለቤተክርስቲያን የላከ ይመክራችኃል ያሳስባችኅል የተባለለት ለቤተክርስቲያን የተሰጠን እግዚያብሔር መንፈስ ቅድስ ይባረክ!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว +4

    ቄስ የባረከህ ይባረክ ብሩክ ሰው ስሰማህ እጠቀማለሁ ይብዛልህ

  • @t.b.t8073
    @t.b.t8073 2 ปีที่แล้ว +1

    God Bless you Rev. Tigistu

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 2 ปีที่แล้ว +1

    ድቅ ትምህርት እንደማር ወለላ የሚጣፍጥ ቄስ ተባረኩ

  • @gracegrace2167
    @gracegrace2167 3 ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ ነው!! እንዲህም ዓይነት አስተማሪ አለ። ያብዛልህ

  • @KalebWubshet
    @KalebWubshet 9 หลายเดือนก่อน

    ግታ ዘመንህን ይባርክ ሁሌም ጌታ በቃሉ ያጽናናኛል ጸልይልኝ

  • @kenatolesa2119
    @kenatolesa2119 2 ปีที่แล้ว +1

    abet indet yale timihirt new THANKS GOD Lante gin tsegawun yabizah wondime

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 10 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን አሜን አሜን አባታችን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ተባረኩ 🙏

  • @faizaabdu1215
    @faizaabdu1215 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzhabeher saw alaw

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ። ተጠቀምኩብህ፣ ፀጋው ይጨምርልህ

  • @tamiratermiasofficial9600
    @tamiratermiasofficial9600 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የለኝም በኢየሱስ ስም ተባረክ

  • @woyneshetalemu328
    @woyneshetalemu328 6 หลายเดือนก่อน

    God bless you all families 🙏

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 ปีที่แล้ว +1

    ታድላ አቢጊያ

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow geta eyesus hoy silezh sew tebarek Amen be eiwunet betam des yemil fira yalew yemitaft t/t new tebarek tsegaw betif yibzalik Amen

  • @nahomgebre3461
    @nahomgebre3461 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታን ስለ አንተ እና እንዳንተ ስላሉ ወንድሞች ከልቤ አመሠግናለሁ ።ተባርኬአለው ተባረኩ

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 11 หลายเดือนก่อน

    በእድሜዬ ካደመጥቋቸው ድንቅ ስብከቶች መካከል ነው። ቄስ ጌታ ይባርክህ።

  • @manteke4745
    @manteke4745 2 ปีที่แล้ว

    ኦ በጣም ድንቅ መልክት ይየተቀባ ንግግር ዘመንህ ይባረክ

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 2 ปีที่แล้ว

    Amen
    Bless you

  • @helenyohannes4863
    @helenyohannes4863 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉yes

  • @gracegrace2167
    @gracegrace2167 3 ปีที่แล้ว +9

    በዚህ ቻናል ጥርት ያለ የወንጌል እውነት እያስተላለፋች ስላለ ተባረኩ በርቱ እወዳችኋለሁ YHBC

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰምቼ የማላዉቀዉ ትምህርት ተባረክ !!!

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 ปีที่แล้ว

    Abetu gethoy tabarak misxrun

    • @mastaweshatolosa2768
      @mastaweshatolosa2768 ปีที่แล้ว

      amazing God you open your servant Eyes to preach secret God words bells him all his life

  • @adisAsnake-dv4dt
    @adisAsnake-dv4dt 16 วันที่ผ่านมา

    ድቅ ነው ቃሎ ሲገለፅ

  • @jsghjdhjsjjj7683
    @jsghjdhjsjjj7683 5 หลายเดือนก่อน

    ቄስ፡እግዝያቤር፡ፀጋውን፡ያብዛልክ

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 2 ปีที่แล้ว

    Kes God bless you more amizing preaching more grace in Jesus almighty name

  • @tesfashworkermias9329
    @tesfashworkermias9329 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ከዚህ በበለጠ ይገለጥብህ!!!

  • @bereketdagne8451
    @bereketdagne8451 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏 GBU

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 2 ปีที่แล้ว +1

    Shared ✅️✅️✅️✅️ GOD SPOKE TO ME THROUGH THIS VIDEO !!! Hallelujah!!!

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቄስ በጣም እወድሀለሁ ብሩክ ነህ ትምህርቶችን በጣም ነው የሚወዳቸው በስመአብ በጣም ቆንጆ ትምህርት አንተ ሁሉ ቀን አስተምር የክርስቶስ ጸጋ ምህረቱ ቸርነቱ ይብዛልህ ❤🥰🥰🥰🥰🌹

  • @mante_1993
    @mante_1993 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደ አቢጊያ ያሉ ሕዝቡን ከሞት መሪዎችን የሚታደግ እግዚአብሔር ያንሳልን

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 2 ปีที่แล้ว

    God bless you more.

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ለዚህ ያብቃን

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 3 ปีที่แล้ว +1

    endet migerim gize endnasalif argehanal kes yibzalih tebarek

  • @bizuneshdoyamo3150
    @bizuneshdoyamo3150 2 ปีที่แล้ว

    Bless you brother .

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ገና ነው ያየሁህ በጣም ተባረኩኝ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว

    GBU more and more

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 3 ปีที่แล้ว +1

    Nabule tigola couyÿ

  • @yetnebershzeleke962
    @yetnebershzeleke962 ปีที่แล้ว

    Tsega ly tsega yechemerlih

  • @senaitk.d3025
    @senaitk.d3025 2 ปีที่แล้ว

    Thank you.I like what you are teaching us. God bless you. Please don't stop. I live in us no church is madison wi.

  • @selamtsegay3619
    @selamtsegay3619 2 ปีที่แล้ว

    Egzabiher ybarke wendeme

  • @sinafikishanbese7578
    @sinafikishanbese7578 2 ปีที่แล้ว +1

    You are so blessed Kes, thank you!

  • @algenaatenafe9889
    @algenaatenafe9889 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 🙏

  • @endalkeme3188
    @endalkeme3188 2 ปีที่แล้ว

    Geta yebarike pastor

  • @astertadesse8581
    @astertadesse8581 3 ปีที่แล้ว

    ቄስ ጌታ ይባርክህ እጅግ የሚገርም የቃል መገለጥ ይጨምርልህ

  • @martabahri2881
    @martabahri2881 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ይባርኮት 1ኛ ቆሮ 2፥16 እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
    ……በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
    አሜን ለህይወት ይሁንልኝ የሰማሁት ዛሬ

  • @mhretzeywde4677
    @mhretzeywde4677 5 หลายเดือนก่อน

    Egzabher ybarkh

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ብርክ ያርግህ።ፀጋውንም ያብዛልህ!!!!!

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሁይ እንደዘህ አይነቱን አብዛልን 🙏🙏🙏 ድንቅ ትምህረት ተባረክ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውው ተባረክ ✝️✝️✝️

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኣብሄር በሰማያዊ በረከት ይባርክህ! ክቡር ቀሲስ!

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የተባረከ አእምሮ ይሰጠን እያንዳንዳችንን የሠራን ቅዱስ እግዚአብሔር ። ጌታ ይባርክህ ወንድሜ የተጠቀመብህ መንፈስ ቅዱስ ነው ።እንጂ በሰዉ ቅንብር አይሆንም ይኼ። 22/12/2013

  • @MimiNora-e6d
    @MimiNora-e6d 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen yene abati tebareki

  • @craven13yt23
    @craven13yt23 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzyabher yebarkh

  • @hildanamesfin2576
    @hildanamesfin2576 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ቄስ 🙌🙌

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @ebenezer8508
    @ebenezer8508 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው... ምን አይነት የቃል መገለጥ ነው!
    ቄስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @aynigebrekiristos8229
    @aynigebrekiristos8229 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen. Great teaching

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 3 ปีที่แล้ว +1

    ቄስ ተባረክ....

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ያብዛልህ

  • @rahelhabte8291
    @rahelhabte8291 3 ปีที่แล้ว +3

    Yes Amen Amen hallelujah 👏👏

  • @rhailub
    @rhailub 3 ปีที่แล้ว +3

    I am so blessed. Great revelation!! I learned a lot. God bless you brother.

  • @bxbxxhhx3231
    @bxbxxhhx3231 3 ปีที่แล้ว

    🍇🍇አሜንንንን

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 3 ปีที่แล้ว

    Geta 🙏🙏🙏Yibark hiwet ymilwet timert new nektognal

  • @masaratsugamo2417
    @masaratsugamo2417 2 ปีที่แล้ว

    Tikikil tabaraki❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @yelifegneyelew8760
    @yelifegneyelew8760 3 ปีที่แล้ว

    Geta abezeto yebarikeh

  • @Judica67
    @Judica67 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen. More and more blessings

  • @mediifeker9538
    @mediifeker9538 3 ปีที่แล้ว

    Wooow geta yebareke mert temert new

  • @pastordawitgirmaeshetu7337
    @pastordawitgirmaeshetu7337 3 ปีที่แล้ว +2

    GOD bless u kes we Have the mind of christ.

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow !
    God bless you.