ያልለጠፈ/ች ጋለሞታ በፓስተር ቸሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስትምራልን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

ความคิดเห็น • 175

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  2 ปีที่แล้ว +21

    የአገልግሎት ቀናቶች
    እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

  • @nardosengeda1100
    @nardosengeda1100 2 ปีที่แล้ว +25

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የምታስተምረው ትምህርቶች በጣም ነው የጠቀመኝ እስከዛሬ ሳላቅህ ብዙ ስህተት ሰርቼ ነበር አሁን ግን እራሴን አገኘሁ ።

  • @hbhd3236
    @hbhd3236 2 ปีที่แล้ว +27

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በጣም ነው ትምህርቶችህን የምወድልህ በፊት እነ ቲጅና እንዳልክ በሬድዮ እንግዳ ሲያደርጉህ ነበር የምሰማህ አንተ ትውልድ አዳኝ ነህና እዚህ ብቻ ሳይሆን መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ማስተማር አለብህ

  • @tihitinabekele7454
    @tihitinabekele7454 2 ปีที่แล้ว +10

    ማነው እንዴኔ የፖስተር ቸሬ ትምህርት ሱስ የሆነበት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ የዚህ ዘመን በረከታችን ነህ፡፡

  • @mimitube270
    @mimitube270 2 ปีที่แล้ว +12

    አይናችንን ጌታ ባንተ ተጠቅሞ ስላበራ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ተባርክ ፓስተርዬ ክፉ አይንካህ::

  • @ameleworkasmare8296
    @ameleworkasmare8296 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ ምርጥ ትምህርት ዕድሜ ከጤናይስጥህ

  • @hanaayele3288
    @hanaayele3288 2 ปีที่แล้ว +12

    ፓስተር ቸሬ ቸርች ውስጥ ብቻ ማገልገል ትንሽ ነው ቤተክርስትያን መስኪድ በሁሉም ስፍራ ትውልድን ማዳን አለብህ:: የኔ ዘመን ምርጡ ርቡኒ ነህ:: እመቤቴን

    • @user-yg2oy2tb4i
      @user-yg2oy2tb4i 2 ปีที่แล้ว

      መስኪድ ውስጥ የዳነ እንጂ የሚድን የለም ። የሰው አትንኪ የራስሽን ታስነኪያለሽ እና።

    • @hanasefa7889
      @hanasefa7889 2 ปีที่แล้ว

      Zimblesh Simi timihrtu hulunm ytekmal ytekmegnal Yale selam Christianu eyaye eyesemaw new anchi kalat atekakamish torinet yasnesal hatiat Eko hulum yseral gin ke tifatu ytekmegnal yalewn kezih timihrt ywesdal aleke ye haimanot Sim atitri Chere ezim ezam eyale slehone Beki new

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว

    አቤት በሰውልብውስጥ ሰርፆነው ሚገባው ትምህርቶችህ ጌታ ፀጋውንበእጥፍ ይጨምርልህህህህህህ ከተኛሁበት አነቃህኝ ፓስተርቸሬ ዘርዘርህ ይለምልምምምምምምምምምም!!!

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ፓስተር ቸርዬ ተባረክ አቦ ይጨመርልህ ትውልድን አሳልፎ ይስጥህ ተከናወን በእውነት የስንቱን ሕይወት ተናጥቀሃል !!! ያብዛልህ ፀጋ

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 2 ปีที่แล้ว +10

    ፓሰተር ቼር ዘመንህ ይባረክ👐👐💕💕💕

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 ปีที่แล้ว +1

      ጌታ ዘመንህን ያለምልመው በዚ ሰው ጌታን በማይፈራበት ዘመን አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ እባክህ ስለኢሙናቲ አስተምር ለገንዘብ ብለው ትውልድ እየተበላነው አ-አ ደብረ ዘይት አዋሳ አሉ ጌታ መንግስታቸውን ይገልብጠው ተባረክ ፓክተርዬ እወድሃለው በርታ ፀጋው ይብዛልህ

  • @yeglayegla9220
    @yeglayegla9220 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ነው እምልህ እኔም ነበርኩበት አውን ግን ወደጌታዬ መጥቻለው ትምርቶችህን መከታተል ጀምሪያለው እሱ መሀሪ ነው እና ይምረኛል ዳግም ላልመለስበት ወደጌታ መጥቻለው በቤቱ ያፀናኝ ዘንድ እየፀለይኩኝ ነው ሴጣን በኔላይ ስልጣን የለውም ጌታ ይባርክ ዘመንህ ብሩህ ይሁንልኝ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว

      እንኳን ጌታረዳህ/ሽ የሱመሆንመታደልነው።

  • @focusonjesus6697
    @focusonjesus6697 2 ปีที่แล้ว +6

    ቀላል ሳይጮህ ይወጣል በዚህ ቃል ባይወጣ ነው የሚገርምኝ ብሩክ ነህ

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ተባረክ ያንተን ት/ ት በጉጉት ነው የምጠብቅ የሚያነቃ የሚያስጠነቅቅ ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ አሁን በእኛ ዘመን ትውልድ እርቃኑን እየሄደ ያለበት አሳፋሪ ዘመን ላይ ነን እርድና መስሏቸው የሰይጣን መጫወቻ ሆኑ እንብርት ወገብ ጡት ገላልጠው እየዞሩ ብቻ ጉዱ ብዙ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘና እያልኩ ነው የምማር ያንተን ትምህርት ተባረክ እግዚአብሔር ልጆችህን ከክፉ ይጠብቅልህ ክፉ አያግኛችሁ

  • @efobka5974
    @efobka5974 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ትምህርት ቀጥልበት ትውልድን ማዳን ስራ ነው እየሰራህ ያለህው እንደዚህ ነጭ ነጩን ግልጥ አድርገህ በማስተማርህ ሊተችሁ ይችላሉ ግን እንዳትሸበር ትክክለኛ ትምህርት ነው የምታስተማረው

  • @eliroeyeeyesus4411
    @eliroeyeeyesus4411 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ነዉ መዘመር ያለብኝ ምን አይነት ድንቅ ሰዉ ነዉ የላክልን ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ ዋዉ 23 አመቴ ነዉ እጮኛም አለኝ ታዲያ እኔ ምን የማሊለዉ አለ ? ጌታን ሁሌም ጌታን አመሰግኖዋለሁ ቀድሜ ይሄን ድንቅ ትምህርት መማሬ እኔ እድለኛ ነኝ ሁሉም ይማርልኝ ማ🙏 እድሜህ ይባረክ,ፓስተር ቸሬ 🙏

  • @mulattadesse9839
    @mulattadesse9839 2 ปีที่แล้ว +4

    ትህምርቱ በጣም ጠቅሞኛ እግዚአብሔር ይባርክ።ቅባቱን እጥፍ ይጨምርብህ ስለአንተ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን አሜን።

  • @user-sf7ox2qd3h
    @user-sf7ox2qd3h 2 ปีที่แล้ว

    በብዙ ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @sigmam6557
    @sigmam6557 2 ปีที่แล้ว

    አንዷ ያልለጠፈች ጋለሞታ ገጥማኝ በኃላ ግልሙትናዋ ሲጋለጥልኝ እመቤቴ ማርያምን ነበር የምትመስይኝ እንዳልኳት አስታውሳለሁ. ሀይማኖታዊ ልዬነታችን ይከበር.

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ከአስማይ ስዎች እግዚአብሔር ይታደገን እሴቶች እኛ ውድነን እርካሽ አይደለነም ለራሳችን የምናስከብር እኛ ነን በተለይ በአለባበስ

  • @merhawiberhe4462
    @merhawiberhe4462 2 ปีที่แล้ว +1

    Am orthodox guy I like this paster chere program. Thanks

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว +9

    ቁምነገር በቀልድ ✅ተባረክ😍🙏

  • @yodityodit7960
    @yodityodit7960 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ዘመንክ ይባረክ

  • @firafira3106
    @firafira3106 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ነገር ግን የአንተን ትምህርት በጣም ነው የምሰማው ማርያምን ትችላለህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 2 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ቸሬ ምርጣችን ነህ ብርክ በል ጌታ ይጨምርልህ ተበረክ ♥እኔ በትምህርትህ በጣም ከነበረብኝ እሥራት ተፈትቼአልሁ እኔም ጌታ በኃይል እያተጠቀማብህ ነው በርታልን

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ሀገሬሀገሬእማማ
    @ሀገሬሀገሬእማማ 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸርዬዬ ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ይስጥልንጥሩ ትምህርት ነው

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት አግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ይሁን ስለአንተ ጌታ ለኛ እንድንማር ያስነሳ ሰዉ ነህ::
    ጌታ ይባረክ ለዘለዓለም
    ፓስተር ቸሬ አንተ 1ኛ ነህ::
    ዘኍልቁ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
    ²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
    ²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።❤🥰🥰🌹

  • @ferhiwotewnetu282
    @ferhiwotewnetu282 ปีที่แล้ว

    Amazing wow wow bless bless you pastor chare

  • @amanuelayalew2218
    @amanuelayalew2218 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you pastor your doing an amazing job the young generation need this type of teacher so that they overcome evil by wisdom may God bless you ,i enjoy your sermons ,this generation is lucky to have you. enlight them with wisdom of God you have received

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 2 ปีที่แล้ว

    ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @talahabib1578
    @talahabib1578 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን በ ጌታ ስም ተበርክ 📖📖📖📖🍒🍒🍒🍒🍇🍇🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher Amlak Abzito Abzito tsegaw yafissilk kekfu hulu ysewrk ye egziabher kal semten yemntazezbetn hayl ena mastewal yadlen

  • @frezwdnegash
    @frezwdnegash 2 ปีที่แล้ว +1

    ሺህ ትውልድህ ይባረክ ብዙ ተማረኩ

  • @mamitugeleta1231
    @mamitugeleta1231 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing way of teaching! We need such amazing gospel teachers in jesus church! May the anointing power of God almighty come upon you more than this!

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 ปีที่แล้ว +4

    WOW WOW GREAT MISSAGE MY GOD BLESS YOU PASTOR.

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኡብዝቶ ይባርክህ ለክርስቶስ አካል ትልቅ ስጦታ ነህ
    እንደዚህ እውነቱን የሚያስተምሩ ይብዙ
    የሚነጠቁ ያለነውርና ያለ ነቀፋ የምትሆን የክርስቶስ አክል እውቀት ማግኘት አለባት
    ለሀጢአት ምን ትምህርት ያስፈልገዋል ባዶ መሆን ብቻ ትልቅ አባባል ነው
    ራስን ለምግዛት መፀለይ መማት ጥር መንከስ ያስፈልጋል
    እሺ ማለት ቀላል ነው አመጽ ነው ከባድ ዋጋ ያስፈልጋል
    እንቢ ማለት ከባድ ነው ዋጋ ያስከፍላል ግን ዋጋው ቀላል ነው ክብር አለው

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว

    በኢየሱስ ደም ሸፈንኩ የተባረክ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው አንተን የሰጠን ጌታ እንዴት እንደሚወደን እያየሁ ነው ክብር ለመንፈስ ቅድስ ይሁን ጌታ ይመስገን

  • @biniyamyemane3311
    @biniyamyemane3311 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @kalayoutigisti9913
    @kalayoutigisti9913 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekelen....ante ena Yante yehonew hulu bedemu yeshefen

  • @user-sl3fx4jt4j
    @user-sl3fx4jt4j 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ቸሬ ለዘመናችን ጥሩ መልእክት!!!!!

  • @alemhailemariam3682
    @alemhailemariam3682 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥየእግዚያብሄርሰውብርክበልልኝየዘመኑታላቅ ስጦታችንነህ እወድሃለሁ

  • @user-em3dv9wo2o
    @user-em3dv9wo2o 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you pastor

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 ปีที่แล้ว

    Yehe eyaleqesu yemesemut enji eyesaqu yemesemut ayedelem geta yeqer yebelen. Pastor chere geta yebarkh

  • @user-oe7xx6iy8k
    @user-oe7xx6iy8k 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ በሀይል እየተጠቀመብህ ነው !! በብዙ ተባረክ

  • @ayelehailemaryama3595
    @ayelehailemaryama3595 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ስርአት ያለው ፓስተር ካንተ ሌሎችም ቢማሩ ስለትምህርቱ አመሰግናለሁ ፡፡

  • @mahlethailemariam7576
    @mahlethailemariam7576 2 ปีที่แล้ว

    Pastor chere tebarek!! Ewenet new arenet be eweket menged new ,, sew eweneten seyawek ewenet arenet yawetal “እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።”
    - ዮሐንስ 8፥32 gata yechemereleh!!!

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቸሬ ተባርክ

  • @kkm3596
    @kkm3596 2 ปีที่แล้ว +1

    ቻሬ ምንመሳለክ በኔ የዳራሳ በደል እሱሐ ከአገልግሎት ለመጠል ስትሮጡ የሱ ደራት ጡቻእየች ለየችን ከዘም በሃለ ጌታ ጨርቅ አልብሶሐት አሰየኝ😢😢😢💔💔💔በጠምነበራ ምወዶ🙏

  • @aster4804
    @aster4804 2 ปีที่แล้ว

    AMEEEN AMEEEN AMEEN🤲🤲🤲

  • @lemlemwendu2827
    @lemlemwendu2827 2 ปีที่แล้ว +1

    Chereye aten geta leteweledu seleseten betam betam getan ebarekewalew🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asnibelete7217
    @asnibelete7217 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይስጥልን ዘመንህ ይጠበቅ እንደዚህ አይመስለኝም ነበር ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን !!!!

  • @mekdescanal
    @mekdescanal 2 ปีที่แล้ว

    በዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ
    እዲህ እዉነት እዉነቱን ማስተማርህ!
    ጌታ በጣም እየተጠቀመብህ ነዉ!

  • @nohaethp9988
    @nohaethp9988 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ እወድካለው

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @soliyanatadesse96
    @soliyanatadesse96 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ ፓስተር ቸሬ

  • @etagegnemekiyegatalije293
    @etagegnemekiyegatalije293 2 ปีที่แล้ว

    አሜን!!! ተባረክ በብዙ ፀጋው ይብዛልህ።

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ ❤🙏

  • @Mitumitu7424
    @Mitumitu7424 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ🙏🙏🙏🙏

  • @user-dv8pg7jy2o
    @user-dv8pg7jy2o 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረክ
    ተባረክ ቸሬ

  • @jerrywolde7864
    @jerrywolde7864 2 ปีที่แล้ว

    Paster chere geta abezeto yebarekek betam new mewedek bemetastemerochew temertoch betam tetekemiyalew tenesh laseteyayet yakel yemayamenu sewoch bemetetekemachew kalatoch eyetesenakelu new ena tenesh kenes betaderegew lewetat becha sayhon telek sewem selemesema hulunem yamakele behon lemalet yakel new tebarek

  • @user-he2gd1ee1z
    @user-he2gd1ee1z 2 ปีที่แล้ว +1

    ፖስተር ጌታ ይባርክ አፈራረጠክዉ አሜንንንን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn yitebiken paster chere tebarek betifu le hulum eminet teketay yemihon new share enadirg yidanubet yihe menfes yeteleyayu eminet teketay wist yale new siraw yifres,paster chere tebarek

  • @chaliwegga944
    @chaliwegga944 2 ปีที่แล้ว

    Egzhbr mastewalun le tewledachen yesten 🙏🏽

  • @solomonwoldu1112
    @solomonwoldu1112 2 ปีที่แล้ว

    Amazing teaching continue , God bless you

  • @aster4804
    @aster4804 2 ปีที่แล้ว

    👍✅✅✅😊🤔tabarek

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ቸርዬ ውዳችን ተባረክልን

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว

    ስለፀለይክልን በጣም ደስስስስ ብሎኛል ተባረክልኝ እወድሃለሁ በጣም ደስስስስ ብሎኛል

    • @nuhaa6030
      @nuhaa6030 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግንሀለሁ እኔም ሳላስተውል እንዲህ እየሆንኩ ነው ግን መንገዴን እንዳስተካክል አርገህኛል አመሰግናለሁ

  • @user-he2gd1ee1z
    @user-he2gd1ee1z 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ !!!!!!!!!!!!☝☝☝☝👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kkm3596
    @kkm3596 2 ปีที่แล้ว +3

    ቻሬ ስለ የሶዉ ትዳር የምነጡቁ ቻርች እየሔዱ የሶዉ ፍቅራኛ የምት ቀመዉ አራመኔ ሴቶች አሉ ቻሬ😢😢💔💔🙏

    • @jonatanberg3872
      @jonatanberg3872 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ/አዝሆህ ከጌታ ዋጋቸዉን ያገኛሉ

  • @hannabiru3243
    @hannabiru3243 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ሚገርም ትምርት ነው

  • @bontuseyoum7037
    @bontuseyoum7037 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks again paster

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r 2 ปีที่แล้ว

    Shalom pastor chire kudusan🙏🙏🙏❤️

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 2 ปีที่แล้ว

    Amen, Amen, Amen. Amazing teaching, God bless you more!

  • @rozamekonnen5472
    @rozamekonnen5472 2 ปีที่แล้ว +5

    P. Chere, you are so wonderful preacher and you are anointing “I’m telling you”. I got blessed in each of your preaching and all is absolutely true. Please I really appreciate if you will continue to tell people about GAY and LESBIAN. B/C, every one need to know the knowledge of this two human bing very well. GOD, never ever allow to marriage men to men , or women to women. But He created “women to men period.” This is the will of our Father God. I hope one day , Pastor Chere will teach people about this topic. And this is the time to repaint. plssssss Pastor try to do…. May Lord guide and help you . May Heavenly Father JEHOVA Bless you abundantly !🙏🏼I ,,,,, I thank you so much for what you are doing for this generation and for everyone !!

    • @user-he2gd1ee1z
      @user-he2gd1ee1z 2 ปีที่แล้ว

      አሜንን😱🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋👫👫👫👫👫👫

  • @shitayetesfaye1040
    @shitayetesfaye1040 2 ปีที่แล้ว +1

    getaa iyesusi libuni isixayini♥️♥️♥️👌

  • @elias2906
    @elias2906 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እግዚአብሔር አስነስቶል

  • @hiwotasfaw3524
    @hiwotasfaw3524 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @user-ny6gx8ld8i
    @user-ny6gx8ld8i 2 ปีที่แล้ว

    Betam yemiyasfera timihrt new ,mayGod continues to use you

  • @meseluasfaw6166
    @meseluasfaw6166 2 ปีที่แล้ว

    Melekme

  • @fibirhan2395
    @fibirhan2395 2 ปีที่แล้ว

    Pastor you are a blessing!!!

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 2 ปีที่แล้ว +2

    እር ብርክ በል ሀሌሉያ ሚገርም ነው mined blowing🤯

  • @senaitmelaku2941
    @senaitmelaku2941 2 ปีที่แล้ว

    Pastoriye geta yesus abzito yibark 🙏🙏

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 2 ปีที่แล้ว

    Gooftaan saa eebbisuu

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 2 ปีที่แล้ว +1

    Pastor Chere hulem kalat yatregnal tebarek edmeh yirzem. I hope you have a written version of your teaching. It will teach and save generations. Tebarek!!!

  • @kakuumargiituuabdiiamiyuuj7602
    @kakuumargiituuabdiiamiyuuj7602 2 ปีที่แล้ว

    Nuf jiradhu psterWow uuufee 🤲🤲🤲📖📖🕯️

  • @debimedia9974
    @debimedia9974 2 ปีที่แล้ว

    God bless you PASTOR. always i follow your teaching and i got huge knowledge!

  • @beteltensay5492
    @beteltensay5492 2 ปีที่แล้ว

    May the lord God almighty bless you more and more. u really are blessed Sir

  • @birukblessed3319
    @birukblessed3319 2 ปีที่แล้ว

    Powerful
    God bless you

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 2 ปีที่แล้ว

    Dr, CHERE 😍🤗

  • @tsehaybelete5592
    @tsehaybelete5592 2 ปีที่แล้ว

    Pastrye geta yebriki timehrtiki Batam yemibrikeni yemikeyereni

  • @addiswassie8467
    @addiswassie8467 2 ปีที่แล้ว +4

    God bless, man of God. I enjoy your preaching. I thank you for giving me opportunity to participate in you church, but my chance is only youtube.

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤🙏🙏😘

  • @user-kf8si5es3h
    @user-kf8si5es3h 2 ปีที่แล้ว

    Amneeeee tabarak❤❤❤🍇🍇🍇🍇

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea 2 ปีที่แล้ว

    May God continue to bless you pastor Chere and make you a blessings to all 🙏🙏🙏

  • @theluckyguy5398
    @theluckyguy5398 2 ปีที่แล้ว

    Paster tebarek yantee aynetun Geta Yabzalen bertaa

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 2 ปีที่แล้ว +1

    Bless u more 🙏🙏❤

  • @tsimesfin8833
    @tsimesfin8833 2 ปีที่แล้ว +1

    betam le tewldu ye miyasfelg temherte

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r 2 ปีที่แล้ว

    Geta yebaraki pastor❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏

  • @kalbekal4108
    @kalbekal4108 2 ปีที่แล้ว

    E /r yiberkih poster chere ❤❤❤❤

    • @salamachocho6905
      @salamachocho6905 2 ปีที่แล้ว

      ፓሥተርዬ እንዳንተ አይነቱንእውነትን የሚናገር ያብዛልን እውነትነው ወንዶቹም ክብር ያላቸው ለእንደዚህ አየነት ሴት ነው