ስውሩ ሃጢያት | በፓስተር ቸሬ | The Secret Sin By Pastor Chere

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 152

  • @meseretkefeit5064
    @meseretkefeit5064 ปีที่แล้ว +2

    ጌታኢየሱሰይባረክፓሰተርውውውውውውደ❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesghen8180
    @temesghen8180 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ እንወድሃለን ኣንተ ነህ ነገ ሞጎስ ምታገኝ ስለምትገስጸን ስለምታስተካክለን።ሌሎች ነገ ቀለው ይገኛሉ።

  • @tigisttgm8044
    @tigisttgm8044 10 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ተባረክ ነጻ አወጣኸን በዚ ድንቅ ቃል አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ተባረክልን እናመሰግናለን

  • @habesha2171
    @habesha2171 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ቃለህይወትን ያሰማልኝ
    በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @zufankassa5271
    @zufankassa5271 ปีที่แล้ว +1

    Amen ❤

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቸሬ እንደሌሎች ከዌብሳይት አጥንተው ተርጉመው እንደሚያስተምሩን ሳይሆን ትክክለኛ ከህይወትህ የተማርከውን ሀገርኛ ችግርና መፍትሄ የምታመጣልን የተባረክህ የዘመናችን መምህር ነህ. ተባረክልን

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ ስዉር ሀጢአት ከእግዚአብሔር ይለያል። ጌታ ሆይ አስበኝ ስለበደልኩህ ሁሉ ይቅርታ አድርግልኝ🙏

  • @snduasersu2990
    @snduasersu2990 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen tebark

  • @abibeauchaud4527
    @abibeauchaud4527 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
    @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር 2 ปีที่แล้ว +1

    ቸር ያንተ ትምህረት ሳይፈውሰኝ መቸም አያልፍም ምን እላለው የእግዚአብሕር ሰው ተባረክ

  • @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
    @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር 2 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ማለት ይህ ነው 100/100

  • @abdetaterfaofficial6166
    @abdetaterfaofficial6166 2 ปีที่แล้ว +2

    Pastor Chere betam yegzabher sew neh. GOD bless you. Wedihalehu

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋው በዝቶልሃል አሁንም ጨምሮ ይብዛልህ እዚህም እዛም ያላችሁ ስትል ቃሉ ልብ ያሞቃል ስብከትህ ከጉባኤው አልፎ በሃገር ደረጃ እንዲሁም ቋንቋውን ለሚችሉ ሁሉ በዓለም ደረጃ መሆኑን ይገልፃል ረጅም የአገርግሎት እድሜን ያድልህ ስብከትህን እየሰማሁ እንዲሁ ውስጤ ሲቀየር ይሰማኛል

  • @seniesho9033
    @seniesho9033 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ

  • @زينهاثيوبيا-ع2ط
    @زينهاثيوبيا-ع2ط 4 หลายเดือนก่อน

    Esh maregn geta hoyi🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
    Chir zemen yibarek❤️❤️

  • @girmaroman8655
    @girmaroman8655 2 ปีที่แล้ว +10

    ይህ መልክት ለኔነው በእግዚአብሄር ፊት የተደበቀ ነገር የለም ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @ገነትፍቅር-ኸ3ቘ
    @ገነትፍቅር-ኸ3ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር አውጠን 🥺🙏

  • @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
    @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር 2 ปีที่แล้ว +4

    ሕያው እግዚአብሔር ምስክሬ የሰው ልድ ከእግዚአብሔር ጋር እንድ ኖር የእግዚአብሕርን ድምፅ እንድ ሰማ የምያደርግ ያንተ ትምህረት ብቻ ነው ዘመንክ ሕይወትክ ይባረክ ጌታ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @kaleabyalewdeg9433
    @kaleabyalewdeg9433 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያላብስልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏

  • @ምርኮፈጠነ
    @ምርኮፈጠነ 2 ปีที่แล้ว +22

    ተባረክልን :: እያንዳንዱ ሰው የተሰወረ ሀጢኃት አለበት አይነቱ ቢለይም : ብዙ ጊዜ ለመተው እፈልግ ነበር ነስሃ ገባለሁ ቢቆይ ሳመንት ወይም ከዛ በላይ ነው መልሶ ይከተኛል ንስሃ የገበወበትን ጊዜአቶችን ሳስበው ደግሞ ፀፀት ነው ሚያመው የሀጢአት ትንሽ የለም ለሰው የማይታይ ከፈጣሪና ከሂሊን አይደበቅም ዛሬ መውጣት ይሆንልኛል እባክህ ፀልይልኝ በፀሎትህ አስበኝ

    • @ermiaserifo9948
      @ermiaserifo9948 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ተመሰሰይ ችግረ አለብኝ ,

    • @luluyimer6891
      @luluyimer6891 หลายเดือนก่อน

      Enem yetesewere atsehat ale geta hoy ketesewer atseyate awtagn ykr belay

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Qalahiwot Yasamalin Pasteriye Geta Yibarki 🙏😍❤️✝️

  • @aregtamiru5061
    @aregtamiru5061 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክህ ፀጋውን ያብዛል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @atm5614
    @atm5614 2 ปีที่แล้ว +6

    ፖስተር ቸርዬ የማከብርህ ያኑርህ 🙏

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 ปีที่แล้ว +6

    ቸርዬ ተባረከ ዕጥፍ ፀጋ ይጨመርልህ ራሴን እንዳይ አድርጎኛል የዛሬው መለዕክትህ በተለይ በእኔ ስውር ኃጢአት የተነሳ ቤተሰቦቼም ከበረከት እንደሚጎድሉ ተምሬያለሁ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።....( እግርህ ስር ቁጭ ብለው ለሚማሩት Privacy ያቸውን በመጠበቅ ካሜራው አንተ ላይ ብቻ በማድረግህም መልካም አደረግህ )

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 ปีที่แล้ว +9

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በእዉነት እጅግ አስደናቂ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏🙏🙏

  • @kasehkaseh8949
    @kasehkaseh8949 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen,amen

  • @mekdestamru2652
    @mekdestamru2652 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amennnnn

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 5 หลายเดือนก่อน

    Amen🙏 KaLe hiwet yasemaLn Kesew enji ke egziabher medebeq aychaLm ❤🙏

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፓስተር ቸሬ እራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ መልእክት ነው ተባረክ ኑርልን።❤❤👏

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክልኝ ሁሌም እግዚአብሔርን በጽድቅ በእዉነት እንድከተለዉ የሚያነቃኝ እግዚአብሔር ይባርክልኝ ሁሌም እግዚአብሔር ይምራህ።

  • @makicamera3051
    @makicamera3051 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እድል ይስጠን ወደ እሱ እንድንመለስ የ እውነት መንፈስ ወደ እውነት ይምራን

  • @degifelele6675
    @degifelele6675 2 ปีที่แล้ว

    My favorite ❤️💕

  • @addisyeshiwas3876
    @addisyeshiwas3876 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያያል!!

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher le qidesena tertonal! Geta abizeto yibarkeh megabi Chere!!

  • @sihindesta7051
    @sihindesta7051 2 ปีที่แล้ว +6

    Zemeneh yebarek Tsegawn Yabzaleh

    • @molalishmuluneh2052
      @molalishmuluneh2052 2 ปีที่แล้ว +1

      Pasetere chere zemenehi yelemelem banite alefoo yemimekeren amelakee yebarekeee

  • @hulumuche4322
    @hulumuche4322 2 ปีที่แล้ว +5

    This is really God’s voice speaking for those to repent our sins.
    Thank you Brother!

  • @cookwithakileg4177
    @cookwithakileg4177 ปีที่แล้ว

    The message is for me tebarek

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 2 ปีที่แล้ว +2

    P chra geta yesus anten ,bethn yebrk,selntem Jesus yebrk betfu

  • @Whuaaa
    @Whuaaa 2 ปีที่แล้ว +1

    ከፍ በል አምላክ ይጠብቅህ ከሚገባው በላይ የመገለጽ ጸጋ ሰቶሃል ጠብቀው ለእኔም ጸልይልኝ የእግዚአብሔር ተባረክልን

  • @einalam4831
    @einalam4831 2 ปีที่แล้ว

    egeta abezeto yebark

  • @sanyimamo8572
    @sanyimamo8572 2 ปีที่แล้ว

    Igzabiher yibarki

  • @የግለኔዎዳጄ
    @የግለኔዎዳጄ 2 ปีที่แล้ว +1

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏😭😭😭🤲ማረን ጌታ ሆይ

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም መልዕክት ለሁሉም ሰው የሚጠቅም የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ይራራልህ::

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية 2 ปีที่แล้ว +1

    Ilove you 💓 💗 😘 💛 💖 ♥ 💓 💗 😘 💛 💖 ♥ 💓 💗 😘 GOD Bless 🙌

  • @yeshitegenu6870
    @yeshitegenu6870 2 ปีที่แล้ว +2

    Pasor God Bless u & Your Family

  • @bilenselomon
    @bilenselomon 4 วันที่ผ่านมา

    God bless you ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ እኮ ለዚህ ዘመን የተላክ መለአክ ነህ ኑርልኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mekaletmekaletnati8419
    @mekaletmekaletnati8419 2 ปีที่แล้ว +2

    Amenn amennnn tebar tekale ewant new

  • @saragsilasse4003
    @saragsilasse4003 2 ปีที่แล้ว +1

    Paster Chera Egziabehare Tsegawene yabzalehe!!!!

  • @Absalat700
    @Absalat700 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጠን።

  • @kiyyakiyyakiyyakiyya6419
    @kiyyakiyyakiyyakiyya6419 2 ปีที่แล้ว

    My God bless u

  • @tesfayechala6373
    @tesfayechala6373 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher zerihen yibarkew tebarek pastor chere you are unique pastor

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅድስና ለእግዚአብሔር!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ቸሬ ።

  • @hidatyohannes1715
    @hidatyohannes1715 ปีที่แล้ว

    Amazing God bless you

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowoo Yesema Amilak yibarik Tebarek Tebarek paster cher ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @einalam4831
    @einalam4831 2 ปีที่แล้ว

    Lanewu yekal wane getahoye marege

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 ปีที่แล้ว +1

    Pastor chere tebarkh

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 2 ปีที่แล้ว +1

    ንሰሀ ገበለዉ ግን ተመለሼ ሀጥየት ሰረለዉ ህልነየ በጠም ይወቀሰል እነ ፀልይልኝ

  • @gemechualiyi5795
    @gemechualiyi5795 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you! When I listen to this preach, I couldn't hold off crying before God.😢😢😢

  • @PT-yn7bx
    @PT-yn7bx 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ ያለ ትምህርት በዚህ ዘመን ወሳኝ ነው!። አመሰግናለሁ ፓስተር ቸሬ

  • @tarekegnwolde5608
    @tarekegnwolde5608 2 ปีที่แล้ว +1

    Egizaber yibarik paster

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide369 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይበርክ ፓስቴሪ

  • @fathimafathima5747
    @fathimafathima5747 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeennn

  • @lukej2891
    @lukej2891 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ አንተ ትችላለህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen keber legata leysuse ehuni trbarki qaseter gata ysuse ebarkhi tebarki

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 ปีที่แล้ว +1

    AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN ❤❤❤🙏🙏🙏GETA YEBRARKH

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ እውነት የሆነ ትምህርት ነው

  • @addisbalemo
    @addisbalemo 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይርዳን ተባረክ ቸርዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn Amennnn geta yibarek paster chere tebarek betifu edilegnoch nen bezih zemen endanite yalutin geta asinesalin ameseginewalehu amilaken🙏🙏🙏🙏 tsega yibzalik

  • @kwegheyu9621
    @kwegheyu9621 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር፣

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Thank you ❤️❤️❤️ 👏🏼 good job

  • @tseganeshetiso2031
    @tseganeshetiso2031 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewunet newu fetariye yagizegni 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yeromtubeethio4564
    @yeromtubeethio4564 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክ ፓስተር ቸሬ ስጠብቅ ነበር ትምህርትክን

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 2 หลายเดือนก่อน

    Powerful

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ተባረክ ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 2 ปีที่แล้ว +2

    U r super

  • @saraatoms438
    @saraatoms438 2 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank you Paster! I get a lot from your lessons so far.

  • @burtukanofkelaa1896
    @burtukanofkelaa1896 2 ปีที่แล้ว

    Thenks

  • @By_grace100
    @By_grace100 2 ปีที่แล้ว +6

    Amen ! What a great message, I believe that is the voice of God calling us to repentance. Most of the words that you’re sharing now been in my heart for the past weeks pastor.

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ያያል።

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarkkkkk
    Be bizuuuuu

  • @emu88
    @emu88 2 ปีที่แล้ว +1

    Pastor cheryewaaaaa betam new yemenwodeh. Thank you for what you are doing.

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher tsegawn yabzalk

  • @hindekiekitaw5039
    @hindekiekitaw5039 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እውነት ይከብዳል እሱ ይርዳን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more thank you

  • @redietermiyas6460
    @redietermiyas6460 2 ปีที่แล้ว

    God bless you ur a messenger of God

  • @tigist1458
    @tigist1458 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek! Geta Eyesus kiresto zemenehen yibark 🙏👋

  • @mesiyegetaleji9285
    @mesiyegetaleji9285 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta tsegawn yabzlhi paster chere. Bewnet heyweten yemekeyri temert nw

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 2 ปีที่แล้ว +1

    Bebezwo mehertwo yeteshkemeye egezyabher yebark hatyaten hwolwo yeker belye masetewal tebeb abzalye paseter cherye egezeyabher yebarke edeneterf endenaterf menfes kedwos asetemerwonal tebark

  • @hulumuche4322
    @hulumuche4322 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏, Lord have mercy on us please!!!!!!!!!..,,,,,

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg 2 ปีที่แล้ว

    Food for the soul.Thanks Man of God.as always.

  • @romanbiyamesh4564
    @romanbiyamesh4564 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 Thank you pastor God bless you🙌.

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 2 ปีที่แล้ว

    Zemenachu yebarek

  • @ElyRoyal
    @ElyRoyal 4 หลายเดือนก่อน

    ሀለሉያ

  • @SamiYoseph-o2r
    @SamiYoseph-o2r ปีที่แล้ว

    Geta yibark

  • @Sarah-mh1kx
    @Sarah-mh1kx 2 ปีที่แล้ว +2

    THIS IS SOOOOOO SOOOOOOO GOOOOD! GOD BLESS YOU FOR PREACHING THE TRUTH, May GOD give you abounding grace!!