ሴት ልጅ የእርካታ ስሜት አላት? ከፓስተር ቸርነት በላይ ጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +28

    ምን እነደታዘብኩ ታውቃላችሁ
    ሂወት ሁሌ ጥያቄ አላት
    ያገባውም;ያላገባውም ;ጥያቄ የወለደውም;ያለወለደውም ጥያቄ
    ብቸኛውም;ጥያቄ በቃ የገርማል ማረፍ በጌታ እየሱስ ብቻ ነው ለካ ከዛ ውጭ ጥያቄወቻችን የቀጥላሉ
    ፓስተር ቸሬ እባክህ ራስን ሳይችሉ;ስራ ሳይዙ;ትምህርት ሳይጨርሱ የፍቅር ጓደኛ እያዙ ልጅ ሲወልዱ ብዙወቹ ትተዋቸው እየሄዱ በየሚድያው በአካባቢም እያየን ነው በዚህ ጉዳይ አስተምር ነገ ለሚደርሱበት ነገር ዛሬ በሰሩት ስህተት ሂወታቸውን አያጎሳቁሉ በተለይ አገሠዥ ረዳት የሌላቸው ሴቶች ሊያስቡበት የገባል ልጅም በረአት የሚሆነው ድጋፍ ሲሰጣቸው ነውና የአመለካከት ለውጥ ያስፈልጋል

  • @moonnoonmedia8202
    @moonnoonmedia8202 3 ปีที่แล้ว +7

    የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን ፖስተር ቸሬ የሚሰጠውን ትምህርት እወደዋለሁ

  • @jerusalemchosen8798
    @jerusalemchosen8798 3 ปีที่แล้ว +2

    I can't get enough of pastor ቸሬ አይሰለቸኝም የምር you are true teacher
    May my LORD bless you with more

  • @malkemumiteku3449
    @malkemumiteku3449 3 ปีที่แล้ว +1

    ከልጅነት ሚስትጋር ደስ ይበልህ የሚለው ቃል ምሳሌ 5:18 ጀምሮ ነው እና ተባረኩልኝ ለማስተካከል ያህል ነው

  • @tigistmengistu3411
    @tigistmengistu3411 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ የብዙዎችን ትዳር ያፈረሰው ነገር ነው ሰው ሁሉ በማስተዋል ቢሰማው ትዳሩን ይታደጋል ተባረኩ!!!!!!

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 2 ปีที่แล้ว

    Plaster Dere betam amsgnhalhu le set yalh keber!🙏🇪🇹🇸🇪

  • @endalesafaye3773
    @endalesafaye3773 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing God bless you 🙏. Its very knowledgeable discation.I appreciate you for this Important marriage 💑 topics.

    • @endalesafaye3773
      @endalesafaye3773 3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for your feedback. Keep on doing good work. I like your show.

  • @breakthroughmedia8768
    @breakthroughmedia8768 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you pastor

  • @ahhhbhhh1486
    @ahhhbhhh1486 3 ปีที่แล้ว +2

    ቻርዬ ጌታ ይበርካህ ታበራክ በጠም ደስ ዬምል ትምርት ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hailemathacademy7037
    @hailemathacademy7037 3 ปีที่แล้ว +2

    👌👌Thank you so much for the lesson!!!

  • @Tanebere
    @Tanebere 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባረክህ የአንተ የተባረክ,!

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 3 ปีที่แล้ว +5

    Pastor you are amazing 🙏❤
    Senishayeeee You are Blessed to Dare such Topics 🥰🥰🥰

  • @elshuayele468
    @elshuayele468 3 ปีที่แล้ว +2

    This convo should be with related doctors.

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 ปีที่แล้ว

    You guys are our blessing, Thank you Seni & Pastor Chere 🙏🏽

  • @frehiwotyeshitila6358
    @frehiwotyeshitila6358 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ተባረክ ያቅለሸልሻል ጥሩ ገልፀኽዋል

  • @robsamson5847
    @robsamson5847 3 ปีที่แล้ว +2

    Well...as far as my concern. Sex is not all about marriage it only a partial part of marriage..and also there are specialist and therapist on this issues one can get help from..it is in my believe the pastor shall prich the gospel more than such issue..teach more spertual mater

  • @molalishmuluneh2052
    @molalishmuluneh2052 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekuuu pasetere chere selanite getaan amesegenalew

  • @hirugolkeshi4442
    @hirugolkeshi4442 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ውዶች

  • @samariyaweldu5253
    @samariyaweldu5253 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @fromteraratube
    @fromteraratube 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው።

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse 3 ปีที่แล้ว

    Wonderful word

  • @ashenafiayano-r8n
    @ashenafiayano-r8n ปีที่แล้ว

    Pastor thank you
    ትክክለኛ ሀሳብ ነው።

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 3 ปีที่แล้ว +1

    Blessed more

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 3 ปีที่แล้ว

    Good for you to bring up this issue but ማህፀን ላይ የሚቀመጥ መንፈስ አለ ስሜት እንዳይኖራት የሚያረግ ለ ፍቺ ለዝሙት ለመጋበዝ ወንዱም እንደዛው ስንፈተ ወሲብ ይባላል። ባል የሴትን ስሜትጠበቀ አልጠበቀ መንፈሱ ጉዳዩ አደለም አላማው ማፋታት ዝሙት ማስፈፀም ግን በህልመለሊት በጓደኛ፣በቤተሰብ፣በዘመድ even በባል እየተመሰለ ግን ይሄ አይነቱ ህልም ደፍረው ለሰው አያወሩትም ያረካታል ወንዱም እንደዛው መንፈሱ የኔ ነች/ነው አግብቻታለው ነው አይነጥላ በተለምዶ ይባላል ያው ሰይጣን ነው

    • @betachntv6779
      @betachntv6779  3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ZHgB-iWSB5I/w-d-xo.html

  • @dinatabaja7436
    @dinatabaja7436 3 ปีที่แล้ว +1

    daas yillala tebarekuu

  • @mahi-c8v
    @mahi-c8v 3 ปีที่แล้ว +2

    ገና ፀዳ ፀዳ ያሉ ዘመናዊ አስተማሪዎች ይመጣሉ

  • @hiwotzeneb2442
    @hiwotzeneb2442 3 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkachew

  • @Minime710
    @Minime710 2 ปีที่แล้ว

    Then when he says, do not refuse [defraud] one another, he deals with postponing the debt to be rendered. First, he shows how the conjugal act should be postponed. In regard to this he teaches that one things must be avoided, saying: do not refuse [defraud] one another, so that, for example,. The husband wishes to abstain when the wife does not, or even conversely. The Apostle calls this fraud, because one is taking away what belongs to another-and this pertains to fraud no less in marriage than in other affairs, as it says in Proverbs (12:27): “The fraudulent man will not catch his prey,” namely, because one who offers God his continence accompanied by that fraud does not gain merit for eternal life. For as Augustine says, God does not want such gain compensated with such harm, so that while one of the spouses is continent against the will of the other, the former falls into dangerous temptations.

  • @meskelebergene1465
    @meskelebergene1465 3 ปีที่แล้ว

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🤣🤣✅✅✅✅

  • @AmanuelSintayehu-gz1pr
    @AmanuelSintayehu-gz1pr 2 หลายเดือนก่อน

    Ara bantachuu silki sidawol ansuuuu

  • @immawogane.65.9k
    @immawogane.65.9k 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጅቱሃ ባጣም ዳስ አለቺይ ሳልድቂስህ አላልፍም ሁልርታቹም ታባራኩ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏💕💕💕💕💕💕

  • @sebleworku9734
    @sebleworku9734 3 ปีที่แล้ว

    Misteh gen tadlalech betam

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ ዛሬ እኔ ብቻ ነዉ የተማርኩት

  • @Minime710
    @Minime710 2 ปีที่แล้ว

    In genesis God said go be fruitful.. he didn’t say be happy with sexual intimacy. The need for sexual intimacy are for procreation, for fidelity and for union.

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ቸርዬ እኔም የተቸገርኩበት ነገር ነው

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 2 ปีที่แล้ว

    😉😉😉🤔🤔

  • @mulattadesse9839
    @mulattadesse9839 3 ปีที่แล้ว

    ጋብቻ የተባረከ ነዉ ። አንዳንድ ሰዎች ግን ለምን ለማግባት ይፈራሉ?

  • @SEP2922
    @SEP2922 3 ปีที่แล้ว

    Why would you put white peoples wedding pic and other images. Why don’t you use Ethiopians pictures…..!!!

    • @proudethiopian1984
      @proudethiopian1984 3 ปีที่แล้ว +1

      Would you volunteer to take pictures in bed?

  • @yeshisintyeshisint6651
    @yeshisintyeshisint6651 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam yemwedish

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 3 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ ወሲብ መደሰቻ ነው የሚል ጥቅስ ካለ ባካችሁ?

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 3 ปีที่แล้ว +6

      ምሳሌ 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁸ ምንጭህ ቡሩክ ይሁን፤ ከጕብዝናህም ሚስት ጋር ደስ ይበልህ።
      ¹⁹ እንደ ተወደደች ዋላ እንደ ተዋበችም ሚዳቋ፥ ጡትዋ ሁልጊዜ ታርካህ፥ በፍቅርዋም ሁልጊዜ ጥገብ።

    • @loveisawinner2541
      @loveisawinner2541 3 ปีที่แล้ว

      @@lemeja6589 tebarku

  • @saratube5851
    @saratube5851 3 ปีที่แล้ว

    Yih sewuye gin kelachin lay chefere ere teregaga

  • @abushfikadu7193
    @abushfikadu7193 3 ปีที่แล้ว

    Takyuo

  • @ermatube4359
    @ermatube4359 3 ปีที่แล้ว

    ኸረ ወዲያ ጅል

  • @samariyaweldu5253
    @samariyaweldu5253 3 ปีที่แล้ว

    God bless you