የቬሮኒካ እናት ማናት? የእናትን ፍቅር አላቅም! Veronica Adane Interview

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and entertainment.

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @user-yx3kc6oi4i
    @user-yx3kc6oi4i 3 ปีที่แล้ว +1008

    አባቴ ታሞብኛል ይማርልሽ በሉኝ 😥😥😥በስደት ላይ ሁናቹሁ ክፉ ነገር አይግጥማቹህ

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 3 ปีที่แล้ว +7

      እግዚአብሔር አምላክ ይማራቸው።

    • @emanyasin8756
      @emanyasin8756 3 ปีที่แล้ว +3

      ይማርልሽ ውዴ

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሄር ይማራቸው እህትየ

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 ปีที่แล้ว +6

      እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ እመአምላክ ትዳብስልሽ

    • @webvhgss7542
      @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይማርልሸ

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว +364

    በጣም ጥሩ ስነስርዓት አድርጎ ያሳደገሽ ለአባትሽም ለአንቺም ጤና ፍቅር ሰላም ፀጋ ይስጣችሁ

  • @aamare337
    @aamare337 3 ปีที่แล้ว +305

    የመሲን ፕሮግራም ማነው እንደኔ በጉጉት ሚጠብቅ ቅን የሆነች ሴት

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 3 ปีที่แล้ว +530

    ጋዜጠኘዋን እሚወዳት የኔ ቅን🌹

    • @elinelove7137
      @elinelove7137 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ

    • @rxrxasas2639
      @rxrxasas2639 3 ปีที่แล้ว +1

      Me too .

    • @user-ze7ql6gs4j
      @user-ze7ql6gs4j 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @marmar803
      @marmar803 3 ปีที่แล้ว +2

      Betam melkam sew , timeslalech, Demon Nat. Very professional, very Mannerly, kind, docent , and on the top of all that KONJO Tebareki " Meseret Bezu. "!!!!

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k 3 ปีที่แล้ว +137

    የአባትሽ ልጅ መሆንሽን አስመስክረሻል አባትሽ ምርጥ የባህል መዝቀኛ ነው የምወደው 😍

    • @shitayetadesse1215
      @shitayetadesse1215 3 ปีที่แล้ว

      ብራናድ ብራንድ አትበይ ፋራትመስሊያለሽ

  • @meremyoutube203
    @meremyoutube203 3 ปีที่แล้ว +87

    ስለአባት ስላወራሽ አፊን ከፍቼ ቀረሁ አይ አባት የኔ አባት እወድህሀለሁ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥለኝ አባቴ ምን ቃላት አለኝ ስላተ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +90

    😥እስኪ እንስማ ና እናልቅስ እንኩዋን ስለ እናት ለቅሶ ሰምቼ 😥እንዳልም አልቃሻ ነኝ
    😥😥😥😥እናቴ ኑሪልኝ አባቴም እንዲሁ ኑርልኝ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +58

    ልክ ብላለች ቬሮኒካ አባቶችም ልጅ ማሳደግ ይችላሉ እኔም አባት ያሳደገኝ ስው ነኝ ክብር ለአባቶች አባቴ ባለህበት በአፅደ ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ሁንልኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @sse9157
      @sse9157 3 ปีที่แล้ว

      Aye yanahete amlake yerdase bagazatagenatese betesare yesalesale zafagenate ateyate nawe galateyan 5 anbebe manakase enates yadaragahew kantu yabate weste matareyal nawe anhe gen yalomenate kemame nawe taleye amlake yegaletelesale

    • @user-op6bb3tz8u
      @user-op6bb3tz8u 3 ปีที่แล้ว

      ምንም አደል ለበጎ ነው ነፍስ ይማር

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 3 ปีที่แล้ว +68

    ምርጥ ነሽ በርቺ ሀሳብሽን እግዚአብሄር ያሳክልሽ አባትሽን እድሜና ጤና ይስጠው

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 ปีที่แล้ว +233

    ቬሮዬ የኔ ቆንጆ አንቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ሁልጊዜም ምልሽ ነው ትችያለሽ እሺ በርቺ የአባትሽን ፈለግ ተከትለሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ከፈጣሪ ጋር በርቺ ።

    • @user-zi1sf4sl6v
      @user-zi1sf4sl6v 3 ปีที่แล้ว +1

      ሪታዬ ዩቲበር ስለሆንሽ ገሪዛን የሚባል ቻናል ሼር ብታደርጊላቸው ቅን አባት ናቸው ለቅንነትሽ ፈጣሪ ይባርክሽ።

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 3 ปีที่แล้ว +1

      ደስ ምትይ ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ እደጊ ተመንደጊ በእናትሽ በጣም አትጨክኝባት የባህል ጉዳይ ሆናኖባት ነዉ ይቅርታ ከእግዚአብሔር ጋር ያገናኛል አባትሽን ቀሪ ዘመናቸዉን ይባርክላቸዉ አንችም ተባረኪ

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 ปีที่แล้ว +1

      Btkkel blsal

    • @adu319
      @adu319 3 ปีที่แล้ว

      That means when she born kid she learn for her kid dont like yor dad.

    • @adiyammimo4605
      @adiyammimo4605 3 ปีที่แล้ว +1

      የመሲ ሾ እራሱ እርያሊቱ ሾ ሊባል ይገባዋል።።

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว +76

    ክብር እናትም አባትም ሆነው ላሳደጉን አባቶች ❣️❣️❣️

    • @user-nz6tx3ql6c
      @user-nz6tx3ql6c ปีที่แล้ว

      ምርጥ ዘፏኝ ነሽ ተመቸሽኝ ላግኝሽ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ እናውራ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 ปีที่แล้ว +189

    እኔም አባቴን በጣም እወደው ነበር ግን ከናቴ በበለጠ ግን በስደት ሆኜ መምቱን ሰማሁ አባቴን ነፋሱን ይማር አባቴ አወደዋለሁ

  • @zuye_wollyewa
    @zuye_wollyewa 3 ปีที่แล้ว +73

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ በሄድሽበት ሁሉ ትሂድ አትለይሽ

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +23

    እውነት ትልቅ ሰው ነሽ ተባረኪ የልጅ አዋቂ ነሽ ንግግርሽ

  • @gafat
    @gafat 3 ปีที่แล้ว +47

    ቬሮ ውብ አባትሽን ያቆይልሽ እኔ ደግሞ የአባትን ፍቅር ስለማላውቅ ስለ አባት ሲያወሩ ማን እንደ እናት እያልኩ ይገርመኛል በህይወት እያለች ሁሉ ነገሯን ለእኔ የሰጠች እናት ነበረች አሁን ግን በህይወት የለችም ሁሌም ሞቷ አዲስ ነው የሚሆንብኝ ትናፍቀኛለች አንች እድለኛ ነሽ አባትሽ በህይወት አለልሽ እግዚአብሔርን ተመስገን በይው

    • @kokokoko-xp4nu
      @kokokoko-xp4nu 3 ปีที่แล้ว

      Nfs yemare yene enat

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว +3

      የናት ጭቀት አባት አይጨነቅም እናት እኮ ገና ማርገዝ ሥትጀምር ነው ጭቀትዋ ያለመብላት አለ የማሥታወክ አለ አባቴም እናቴም እንድ ላይ ናቸው ግን ፍቅር ያለኝ የናቴ ነው ልጆቿ ተርቦ እሧ እንግዳነት ብትሔድ አይበላላትም ትጨነቃለች ሣትበላ ትመጣለች ከአባት ሦሥት እጥፍ እናት ናት አራተኛ አባት ነው ማን እንደእናት አባት እኮእሧ ብትሞት ያገባል እናት ግን ልጆቼ ነው የምትለው

    • @gafat
      @gafat 3 ปีที่แล้ว

      @@kokokoko-xp4nu አሜን ማማየ

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እናቴ በህይወት የለችም እናም ሁሌም ሙሉ እዳልሆኩ ይሰማኝል በህይወት መኖር እስከሚያስጠላኝ ድረስ አዳድ ሰዉ ምንም አይመስለዉም እኔ ግን ደስ እሚያስብል ነገር ቢኖርም ምንም ነገር አያስደስተኝም ግን ብቻ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር የፈቀደዉን ነዉ የሆነዉ

    • @gafat
      @gafat 3 ปีที่แล้ว

      @@hana-sd5cr በህይወታችን የተፃፈልን ያለ እናት መኖር ከሆነ ምን ማድረግ እንችላለን ይህን ተቋቁመን እንድንኖር ጥንካሬን የሰጠንን አምላክ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጭ

  • @user-ux7mc3nz6y
    @user-ux7mc3nz6y 3 ปีที่แล้ว +46

    ታዋቂ ሁነሽ መኪና ከሌለሽ ብራንድ ካለበሽ ንፅህናሽን ጠብቀሽ ከሹገር ዳዲ ርቀሽ እየኖርሽ ነው ማለት ነው ጎበዝ ክብር ይገባሻል

  • @user-jy5iz7rr3t
    @user-jy5iz7rr3t 3 ปีที่แล้ว +14

    አባቴን ሳስብ እራሱ እንባዬ ነው የሚቀድመው ድሮም ይሄን አይቼ ስነፈርቅ ልውል ነው ኤጭ ፈጣሪ እድሜ እና ጤናን ይስጥልሽ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 ปีที่แล้ว +57

    መስዬ አቤት እንዴት እንደምወድሽ በድምፅሽ ውስጥ ቅንነት አስተዋይነት አይበታለሁ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ከክፉ ሁሉ ተጠበቂ እህቴ።

    • @user-zi1sf4sl6v
      @user-zi1sf4sl6v 3 ปีที่แล้ว

      እጋራለሁ
      ትጂ ገሪዛን ሚባል ምርጥ ቻናል ላስተዋዉቅሽ
      ቅን አባት ናቸው ቻናሉ ሼር በማድረግ እናሳድገዉ ።

    • @meseretagedew9309
      @meseretagedew9309 3 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

  • @hswetyyy339
    @hswetyyy339 3 ปีที่แล้ว +21

    ላንች ያለኝ አመለካከት ተቀይሮል እውነት አስተዋይ ነሽ ንግግሮችሽ በጣም ትምህርት አዘል ናቸው ላባትሽ ያለሽ ክብር ሁሉ ነገርሽ 💚💛❤👏

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 3 ปีที่แล้ว +35

    አለባበስሽን በጣም ወድጀልሻለሁ ላባትሽ ያለሽ ክብር በጣም ደስ ይላል አዳነ ተካ ምርጥ ዘፋኝ ነዉ አድናቂዉ ነኝ

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 3 ปีที่แล้ว +159

    አለባበስሽ ሲያምር ዕርቃንን መሄድ ስልጣኔ ሳይሆን እብደት ነው በዚሁ ቀጥይ 👌

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 3 ปีที่แล้ว

      Balefewu ebs lay alebabessh ayamerem neber zari gen teru new

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 3 ปีที่แล้ว

      ባለማወቅ ነው አለችም እኮ

  • @halenahalena31halenahalena50
    @halenahalena31halenahalena50 3 ปีที่แล้ว +32

    አባት ለዘላለም ይኑር እኔም አባቴንም እወደዋለው ከልቤ

    • @rahamamohemmed4557
      @rahamamohemmed4557 3 ปีที่แล้ว

      እኔም የአባቴ ነገር የአባቴፍቅር ይለያል አባቴ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሁሌም እወድሀለሁ

  • @user-ze7ql6gs4j
    @user-ze7ql6gs4j 3 ปีที่แล้ว +37

    የመለኮት ማደሪያ የሆነችውን እመቤቴ ማርያምን እናቴ ያልሻትን ኣንድ ቀን በዝማሬ እንደምታመሰግኛት ተስፋ ኣደርጋለሁ እህቴ በተረፈ እመቤቴ ያሰብሽውን ታሳካልሽ❤

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሁሌ የምለው ምነው ፈቃዱ ሆኖ ለአምላክ ቢዘምሩ እላለሁ ዘፋኞችን ሳይ

  • @fiyorelafiyorelafiyorela4433
    @fiyorelafiyorelafiyorela4433 3 ปีที่แล้ว +46

    እኔ አባቴን አሎደውም በጣም ልቤ ውስጥ ክፉ ጠባሳ ጥሎብኝ አልፏል እናቴ ለኔ ጀግና ናት ለኔ አባቴ እናቴ ናት በቃ ጥሩ አባት አለሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

    • @user-zv6df7dv1y
      @user-zv6df7dv1y 3 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ አትጥሊው ወዶ ላይሆን ይችላል ጥልይለት ።ሳያስበው ይቅር በይው ጋገኝሽው😭😭

    • @madotethiopia566
      @madotethiopia566 3 ปีที่แล้ว

      Fiyorela
      Like me i don't like my father by becoz

    • @kamiliamostafa5065
      @kamiliamostafa5065 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳቺ

    • @fetuhabeshawit116
      @fetuhabeshawit116 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳቺ

    • @ethiopeaetio3090
      @ethiopeaetio3090 3 ปีที่แล้ว

      Yiker beliut mar

  • @rahelborenatube1216
    @rahelborenatube1216 3 ปีที่แล้ว +53

    ስለ ሪሃና ያወራሽው ነገር ስሜት ይሰጣል በጥሩ ተገንዝበሻል ጎበዝ ጀግና ከጥፋት መመለስ ትልቅ ነገር ነው ሳላደንቅሽ አላልፍም ሚስማማ ላይክ ይግጨኝ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 ปีที่แล้ว

      Wude sebusikrayb aedergigni mar e

    • @yanitgirma
      @yanitgirma 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ከጥፋቱ የሚማር ሰው ጠንካራና አስተዋይ ነው።

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u 3 ปีที่แล้ว +21

    እመቤቴን አስለቀሽኝ😢😢😢😢😢 ለአባትሽ የድንግል ልጅ እድሜ ከጤና ይስጥልሽ💞💞💞

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i 3 ปีที่แล้ว +15

    አቦ እኔም አባቴን እወድዋለሁ ♥️ አስለቀሽኝ♥️ እመቤቴ ትጠብቅሽ✝️

  • @yihena4041
    @yihena4041 3 ปีที่แล้ว +33

    እውነት ነው እመቤቴ ማርያም እናታችን ናት

  • @aamare337
    @aamare337 3 ปีที่แล้ว +45

    እውነት ቬሩዬ አሳዘንሽኝ ግን ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +29

    እናትሽንም አትጥያት 😥አባትሽን እግዚአብሔር ያቆይልሽ ☝️እናትሽንም 🙏

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 3 ปีที่แล้ว +56

    የኔ ቆንጆ ለአባትሽ ያልሽን ፍቅር ሳይ እንባ ያቃኛል 😭ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠልሽ ለአባትሽ ❤😘🙏

  • @aser34
    @aser34 3 ปีที่แล้ว +56

    እኔም አባቴን በጣም ነበር እምወደው አላህ ይርሀመው 😔😔አዳነ 1000አመት ይኑርልሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ😍😍

  • @ababumeshesha4408
    @ababumeshesha4408 3 ปีที่แล้ว +10

    ሳልሰለች እስከ መጨረሻ ያዳመጥኩት ፕሮገራም ነው ።አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ለአንቺም ለአባትሽም ይስጣችሁ ።💐💐🌹🌷🌻

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว +27

    አንቺ የእናት ፍቅር አላውቅምአልሽ 😭 እኔ ደሞ አባቴን በልጅንቴጦርነት ሄዶ የቀረብኝ 😭😭እናቴ ለእኔ አባትም እናትም ሆና ያሳደገችኝ 😭ክብር ለእናት አባቶች በሙሉ

    • @adu319
      @adu319 3 ปีที่แล้ว

      gurena neger nat yenatwan telacha eyesmach seladegeh new enje sent sew menm yemaywkaten enatun enkan eyenafeke yenoral.

    • @surayared
      @surayared ปีที่แล้ว

      @@adu319 እየነገረችህ አይገባህም እንዴ ጀዝባ

    • @user-pk6rl4sp8c
      @user-pk6rl4sp8c 9 หลายเดือนก่อน

      አይዞሺ 😢😢😢 እኔም አባቴን አስረአመት ሆንኝ ነው ያጣሁሁ እንየመጀመረያ ነበረኩ አሁን ስደትመጣሁ ሁሉም አለፈ መድሜን እረጉዝ ነናነው የመተው አያቀምውም ህመም ቻ ባይጎልብሺም ይከፋል ማሬ😢😢😢😢😢😢

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 ปีที่แล้ว +13

    ጠንካራ ሴት ደስ ይለኛል በርች መልካም አባት ኩራት ነው።

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 3 ปีที่แล้ว +9

    እመቤቴ ማርያም በጠራሽበት አንደበትሽ የእውነት አስለቀስሽኝ ወላዲቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰብሽውን በሙሉ ታሳካልሽ

  • @senaittilahun7488
    @senaittilahun7488 3 ปีที่แล้ว +8

    ጠያቂ ዎም በጣም ጎበዝ እና ጨዋ ነሽ አጠያየቅሽ ደስ ይላል ከብዙ ግዜ በኃላረጋ ያለ ጠያቂ ሰማሁ ክብር ላንች🙏💞
    እናመሰግናለን 🌹💗🌹💕🌹

  • @user-bt8yx4pk5z
    @user-bt8yx4pk5z 3 ปีที่แล้ว +17

    እዉነት ለመናገር እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ሙሉዉን ሳይ ማለት ከሀያ ደቂቃ በላይ አይቼ አላዉቅም እና ተመስጨ ነዉ ያየሁት ቬሮኒካዬ ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ ላባትሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @user-bx2ci5ib7i
    @user-bx2ci5ib7i 3 ปีที่แล้ว +11

    እህቴ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለሽ በዚህ በሚያምረው አንደበትሽ፡ ፈጣሪሽን ብታመሰግኝ ብትዘምሪበት ላንችም ለወላጆችሽም ልጅም ካለሽ፡ለልጆችሽ ከለለሽም ለወደፊት በዚህ በሙዚቃ ቦታ ከሚያገኙሽ፡በመዝሙር በእግዚአብሔር ቤት መኖር ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ልቦናሽን መልሶ በቤቱ ያፅናሽ

  • @hautitube1756
    @hautitube1756 3 ปีที่แล้ว +63

    እሰኪ የመሰኪ አድናቂ ማነው
    የኔ ውብ በረች በጣም አድናቂሺ ነኝ የሁለታቹህም

  • @salamss6657
    @salamss6657 3 ปีที่แล้ว +13

    እመቤቴ ሀአሣብሽን
    ታሟላልሽ
    የአባትሽም እድሜአቻው
    ያርዝምልሽ

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +12

    ቃል የለኝም ብቻ ሁሌም እወድሻለሁ እንደ አባትሽ እመብርሀን ድንግል ማርያም መድሀኒያለም ይከተሉሽ ውዴ 🙏😘😘😘😘😘😘

  • @user-bx2dd3qs2e
    @user-bx2dd3qs2e 3 ปีที่แล้ว +11

    ድምፅሽ በጣም ያምራል በዚህ ድምፅሽ መዝሙር ቢሆን ላንችም በረከት ነበር ዘፈን ለለቱ ይመሥለናል እንጅ ምንም ጥቅምም የለው መሢ ፕሮግራምሽን ስወደው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🌹🌹

  • @maniba5854
    @maniba5854 3 ปีที่แล้ว +13

    ዉበት ከውስጥም ከዉጭም👍👍 በዚህ ላይ ዕውቀት ተጨምሮበት ደስ ሲል 😘😍 የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ ምኞትሽን ያሳካልሽ🙏🙏🙏😘😍

  • @yordanos211
    @yordanos211 3 ปีที่แล้ว +59

    She is amazing I didn’t expect her like this I wish her all the best !!

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 3 ปีที่แล้ว +2

      me too!! i don't know why but my expectations was different🙊 she's so sweet 🌸

  • @melkamashenafi6622
    @melkamashenafi6622 3 ปีที่แล้ว +10

    አሁንም በባህልና በሀገሪቱ የምትኮራ ልጅ ያርግሽ እግዚያብሔር

  • @menejat9904
    @menejat9904 3 ปีที่แล้ว +29

    I love her so intelligent and matured ,😍🥰

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 3 ปีที่แล้ว +10

    ሳይማር የሚያስትምር ወላጅ
    እድሜና ጤናን ይስጠው
    ጨዎና በራስዎ የምትተማመን
    የጨው ልጅ ነሽና በርቼ ጠንክሪህ

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 3 ปีที่แล้ว +51

    በትንሹ ብዙ ብዙ ታመሰግናለች አምላክ ደግሞ ይጨምርላታል ደስ ይላል

    • @user-zi1sf4sl6v
      @user-zi1sf4sl6v 3 ปีที่แล้ว

      ቡርቱካን ምርጥ ቻናል ላስተዋውቅሽ የቻናሉ ስም ገሪዛን ይባላል ቻናሉ እናሳድገው ለቅንነትሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ በርቺ
    አባት ያለውና የባህርዳር ዛፍ
    ዘላለምይኖራል አበበባው ሳይረግፍ
    ለእባቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ቆንጆ ጀግና ልጅ ነሽ ስነስረአትሽ ሁሉ ነገርሽ አባትሽን እድሜ ይስጥልሽ

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว +21

    ቬሮንካ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ለአባትሸ እና ላቺ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 😍😍💋💋💋🥰🥰

  • @tigisthussen9470
    @tigisthussen9470 3 ปีที่แล้ว +6

    መሲ እውነት በጣም ነው የማደንቅሽ
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርከው
    እጅግ በጣም መልካም ሰው ነሽ የእውነት እወድሻለሁ
    ኑሪልኝ

  • @user-on8wj4ix1i
    @user-on8wj4ix1i 3 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት እግዚአብሔር የሚወደዉ ሠዉ ነዉ አዳነ እንዲህ እግዚአብሔር ማሥተዋሉን የሠጣት ልጂ ናት!!!!

  • @raheltsegaye4150
    @raheltsegaye4150 3 ปีที่แล้ว +11

    ውዴ ይቅር በይኝ እንዴት እጠላሽ እንደነበር በጣም ጎበዝ አባትሽን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ ውዴ

    • @ውይሰውመሆን
      @ውይሰውመሆን 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳችው ነው የምጠላት የነበረው ዛሬግን አስለቀሰችኝ

    • @raheltsegaye4150
      @raheltsegaye4150 3 ปีที่แล้ว

      @@ውይሰውመሆን በጣም ውዴ

  • @ewouketayalneh6257
    @ewouketayalneh6257 3 ปีที่แล้ว +15

    እጅግ በጣም አስተማሪ ኘሮግራም ነው።ቬሮኒካ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 ปีที่แล้ว +14

    ላንችም ላባትሽም ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ በርች😘

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +44

    እግዚያቤር አምላክ ሇይ ቤተሰቦቻችንን እናት አቦቶቻችንን ጠብቅልን: ለእናቶች ረጅም እድሜንና ጤና ስጥልን አሜን🙏🙏🙏❤

    • @user-zi1sf4sl6v
      @user-zi1sf4sl6v 3 ปีที่แล้ว

      ጄሪዬ በየቦታዉ አይሻለው ከቻልሽ ገሪዛን ቻናል ሼር ብናደርግ ቻናሉ ናሳድገዉ ተባረኪ

    • @rxrxasas2639
      @rxrxasas2639 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏 amen 🙏 thank you 🙏

    • @user-nz6tx3ql6c
      @user-nz6tx3ql6c ปีที่แล้ว

      ምርጥ ዘፏኝ ነሽ ተመቸሽኝ ላግኝሽ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ እናውራ

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ማር አላህ እድሜ ይስጥልሽ ለአባትሽ የኔ ቆንጆ የአባትሽን ውለታ አለመርሳትሽ ጎበዝ

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 3 ปีที่แล้ว +23

    I feel your pain I also met my mom when I was 12 years old I’m 43 years old I have five kids I still feel the pain I wish I had a mother when I was a child but had a great woman in my life the best woman that she sacrificed her life for me my grandmother also once I had my children I start living my childhood through there there

    • @ethio4421
      @ethio4421 3 ปีที่แล้ว +2

      It’s touching! Mine is the reverse yigermal, my mom sacrificed all her life! She is always in my heart, even if I lost her very early!

  • @aaddtt376
    @aaddtt376 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነትሽነው እህቴ እግዛቤር ረጂም እድሜ ላባትሽ ላንቺም ከጤናጋ

  • @asterasnakew4668
    @asterasnakew4668 3 ปีที่แล้ว +14

    የኔ እናት እድሜ እና ጤና ለ አባትሽ

  • @senaittefay1235
    @senaittefay1235 3 ปีที่แล้ว +14

    She so talent girl god bless her 🇪🇷🇪🇷

  • @smerb2978
    @smerb2978 3 ปีที่แล้ว +7

    wow😢💕💕 አባትሽ ምርጥ አባት ። ለጥሩ እና መልካም አባቶች እረጅም እድሜ እና ጤና 💕🙏።

  • @adanechtsegaye7300
    @adanechtsegaye7300 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔም እዳች አባቴ ነው ያሳደገኘ በጣም ነው ምወደው ለኔ በጣም ምሰዋት ከሎልኛለ ምሰት አግባሲባል ልጄ በጀራናተ እድትጎዳ አለፈልገም ይልነበረ አባቴ ለኔ ከምለወ በላይ ነወ ግን ምንዋጋ አለዉ አባቴን አጣዉት ወለታዉን ሳልከፈለዉ አባቴ በልቤ ሁሌም ትኖራለከ ሰለአባት ሲንሳ ሆድ ነዉ ምብሰኝ ሰዉ ሲናገርኝ እሱን ነው ማስበዉ አባቴ ነፍስከን በገንት ያኑራት አባቴ በዉሰጤ ተኖራለከ ሆሌም

  • @linamedina3533
    @linamedina3533 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ አባቴ ሳልደርስለት ነው የሞተው 😭😢😭እድለኛ ነሽ የኔ ቆንጃ

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 3 ปีที่แล้ว +29

    She is really very interesting person, she said you don't have to be ashamed of what you're parent do for a living, yes the only time you should be ashamed is when you steal something that isn't yours

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +6

    ከሁሉም በላይ ለአባትሽ ያለሽ ክብርና ፍቅር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ለአባትሽም ለአንችም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾💚💛♥️

  • @senaittilahun7488
    @senaittilahun7488 3 ปีที่แล้ว +5

    እዳልሽውም እመቤቴ ትዳብስሽ ትጠብቅሽየሁላችን እናት ናት 🙏💞💞💗💗🌹🌹

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 3 ปีที่แล้ว +108

    ቬሮኒካ እንዲ ስትለብሺነው
    ውበትሽ ጎልቶ የሚወጣው

  • @salina7698
    @salina7698 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ብልህ እና ጠንካራ ሴት ነሽ እመቤቴ ያሰብሽዉን ሁሉ ታሳካልሽ ረዥም እድሜና ጤና ለ አባትሽ ተመኘሁ

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d 3 ปีที่แล้ว +6

    ቬሮ የአባቷ ልጅ😘
    አዳነዬ የኔ ሀበሻ አንተን ባየሁ ቁጥር ሙሉ ኢትዮጵያን አያታለሁ💚💛❤😢
    እኔም አባቴን በጣም እዎድዋለሁ❤ አንተንም በጣም እዎድሃለው❤ቬሮ ሌላው ልነግርሽ የምፈልገው ነገር ዛሬ ላይ እናትሽ አንችን ጠልታሽ ሳይሆን የማትቀርብሽ በዛ ሰዓት የሰራችው ስህተት ስለሚፀፅታት እና ለምትጠይቂያት ጥያቄ ከርሷ የሚወጣው መልስ ልብሽን ያደማዋል በማለት ያን ሽሽት እንጂ አንችን ልጇን ጠልታሽ አይሆንም እማ
    ቬሮዬ እመኒኝ እናት የጤና ችግር ካላጋጠማት በስተቀር ልጇን አትጠላም ለዛውም አንችን የመሰለች መልከ መልካም ፀባዬ ሰናይ ጀግና ልጇን! እናም የምልሽ ቬሮዬ ከኔ ይቅር ብለሽ አንች ቅረቢያች ያለፈው አልፏል ሆዴ
    በተረፈ አላህ የወላጆችሽ ልጅ ያድርግሽ መንገድሽ ሁሉ ስኬታማ ይሁንልሽ የኔ ሀበሻ❤

    • @merontube3641
      @merontube3641 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውብ በርች❤❤❤❤

  • @yordanosdemeke6940
    @yordanosdemeke6940 3 ปีที่แล้ว

    ውይ በጌታ አራት ቀን ሙሉ ሳላየው የቆየሁት ጊዜ ቆጨኝ ግን አልቀረሁም ቢሆንም ቬሮየ እውነት በጣም በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ለዚህ ዘመን አርቲስቶች ይበልጥ አርዓያ ነሽ መታደል ነው በልጅነት ለዚያውም በወጣትነት እድሜሽ እንደዚህ አይነት ብስለት የማስተዋል ጥግ ይገርማል ይደንቃል አባትሽ እድሜውን ያርዝመው ነገም ያንችን ልጆች በአንቺ አይነት አስተዳደግ አንፆና ቀርፆ እንዲያሳድግልሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ይገርማል ከእኩያየ ካንቺ መማር ማለት ገራሚ ነው ብፅፈው ብፅፈው አያልቅም ብቻ አሁንም እደጊ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ላይ ድረሺ እንቁ ነሽ ።

  • @meremyoutube203
    @meremyoutube203 3 ปีที่แล้ว +19

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ እህት እኔም አባቴን እንድህ ነወ እምወደዉ ወላሂ አጄቴ ገባሽ ወደድኩሽ የኔ ቆንጆ

    • @meremyoutube203
      @meremyoutube203 3 ปีที่แล้ว

      @ፊያ ፍያ ፍያ የጅዳዋ ቀበጥ እኔ ድምፁ እጆሮየላይ እያቃጨለ ሳለቅስ እኖራለሁ 11አመት ሙሉ አይ ዱኒያ እጋቢዉ ስር ቁጭ የምለዉ እግሩና እግሩ መካከል ገብቼ እፍፍፍ አባቴ የኔን እድሜ ሙሉዉን ሰጥቼህ በኖርክልኝ የኔ አለይታየ አባቴ ስስቴ መከታየ ኑርልኝ እና መጥቼ ልጡርህ 😭😭😭😭 የዝች አለም ደስታየ አባቴ 😭😭

    • @meremyoutube203
      @meremyoutube203 3 ปีที่แล้ว

      @ፊያ ፍያ ፍያ የጅዳዋ ቀበጥ አብሽሪ የኔቆጆ

  • @bassieyizengaw4844
    @bassieyizengaw4844 3 ปีที่แล้ว +15

    She is amazing, all the best in your future !!

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว +7

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አንቺ ጎበዝ ሆነሽ አባትሽን ከተደበቀበት አወጣሽው ጀግኒት ነሸ

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ በጣም ጠንክራ ነሽ ምንም ቃል የለኝም ፈጣሪ ለአባትሽም ለአንችም እረጅም እድሜ እመኝላችኋለው ያሰብሽውን ያሳካልሽ በርች ግን አለባበስሽ ያምራል ይበልጥ ወደ መንፈሳዊ መዝሙር ብትሄጂ የበለጠ ያምራል ይህን ድምፅ የሰጠሽ ፈጣሪ ነውና በተሰጠሽ ድምፅም ፈጣሪሽን ስሙን ጥሪበት ዘምሪበት

  • @user-jq8gk4rc5n
    @user-jq8gk4rc5n 3 ปีที่แล้ว +32

    ማታ ሰምቸዉ እኮምታለሁ ሰራየን ልጨርስ እንዳኔ የማአዳም ጥሪ የሰለቸዉ አለ ግን 😓😓😓😓😓😓😓😓😢

    • @sofanitmasresha245
      @sofanitmasresha245 3 ปีที่แล้ว +1

      በርቺ የኔ ውድ ሁሉም ሀገር ስራ ስራ ንልው

    • @user-zi1sf4sl6v
      @user-zi1sf4sl6v 3 ปีที่แล้ว +1

      በኮሮና ግዜ እቤት ስለሚዉሉ
      ኤልሲ ምርጥ ገሪዛን ሚባል ቻናል ላስተዋውቅሽ ቅን አባት ናቸው ቻናሉ ሼር
      በማድረግ እናሳድገው ተባረኪ እህት።

    • @mamilove5383
      @mamilove5383 3 ปีที่แล้ว

      ተመስገን ማዳም የለችኝም መጥፎም ገጥሞኝም አያቅም አይዞኝ ማማዬ ያልፋል

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ ቆንጆ ስወድሽ እምርብለሻል
    ዛሬ ደግሞ አዳነ ተካ በጣም ልዩ አባት ነው ያለሽ ክብር ለአባቶቻችን ሁሌ እናት ብቻ ነው የምናሞግስ እንዲሕ ለፍ ተው ያለ ናት ያሳደጉ ስንት ጀግና አባቶች አሉ እኮ

  • @rrahelmasresha
    @rrahelmasresha 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ስለ እናት ፍቅር ምንም አላውቅም አባቴ ነው እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገኝ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @felekechmekesha2854
    @felekechmekesha2854 3 ปีที่แล้ว +8

    🌹💚💛❤️🌅 አይዞሽ እባት ክእናት ይበልጣል እኔንም እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገንኝ አባቴ ሲሆን ሰው ሁሉ እናት ሲል ምንም ነገር ከእባቴ ቤት ሳይጎልብኝ እናት ፈልጌ ሄጄ ያላሳደጉት ልጅ ልጅ አይባልም ብላ😭😭 ለብዙመከራ እና ስቃይ ዳረገችኝ መከራዬን የሰማ እባቴ መልሶ አልቅሶ እና አቅፎ ተቀበለኝ እኔ ግን እባቴን ለእናቴ ብዬ ጥዬ በመሄዴ እና እንደገና ተመልሼ የእርሱ ሸክም ላለመሆን ወስኜ እራሴን በማስተዳደር ትምህርት ላይ እያለሁ ለወደፊት ሰው ሆኜ ፍቅሬን እና አክብሮቴን ለማሳየት የምመኝለትን እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገኝን አባቴን ሞት😭😭😭 ነጠቀኝ ለእኔ የአባት ውለታው💚እና ፍቅሩ💛 በፍፁም ከእናት በላይ ጥልቅ ❤️ነው ቬሮኒካ በርቺ እረጅም እድሜ እና ጤና ለአባቶች።💅

    • @semira1209
      @semira1209 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውዲ አይዞሽ ህይወት እድህናት

    • @aminatmohammed7467
      @aminatmohammed7467 3 ปีที่แล้ว

      የኔውድድድ አብሽሪልኝ ሂዎት እንድህናት አይዞሽልኝ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 ปีที่แล้ว +2

    መስየ በጣም ነው ደስ የሚለው አጠያየቅሽ ድምፅሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ሰው ውስጥ ያለውን ሀሳብ ማስወጣት ትችያለሽ ቀጥይበት

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 3 ปีที่แล้ว +5

    እባትሽን ሙዜቃ በጣም ነው የምወደው የጀግና ልጅ በርቼ 💚❤💛😘

  • @alukonjo3735
    @alukonjo3735 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ለአባትሽም እድሜ ፀጋው ይብዛላቸው❤️❤️❤️❤️🙏🏻

  • @fetuhabeshawit116
    @fetuhabeshawit116 3 ปีที่แล้ว +39

    እኔ ደሞ የባት ፍቅር በጭራሽ አላውቅ

    • @tadelasemu6857
      @tadelasemu6857 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም

    • @etsyliben2126
      @etsyliben2126 3 ปีที่แล้ว

      @@tadelasemu6857 uuulo

    • @brtkuansime8189
      @brtkuansime8189 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳቺው ነኝ አባት ሳይሆን እንደማንኛውም ሰው ነው የማየው

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj 3 ปีที่แล้ว

      ወለድ ታድግ ነዉ ያ አባትሽ የተባልሁት 5 ሳቲም አላቅም ተሱ ምንም አይመስለኝም እናቴን እወዳታለሁ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሄር እረጅም እድሜን ይስጥልሽ አንቺም ጥሩ ቦታ ያድርስሽ ጅማራችንን ሳይሆን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 3 ปีที่แล้ว +14

    የኔ እህቴ አይዞሽ ጅግና ናሽ

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 3 ปีที่แล้ว +5

    Vero you are so sweet!! Your confidence is amazing. ዋው! በራስ መተማመንሽ እሚገርም ነው:: እይታሽና ጥንካሬሽ ለዘመኑ ወጣት ሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው:: ጥሎብኝ ጀግና ሴት እንዴት እንደምወድ!! ፈጣሪ ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ:: በርችልን ማር ነገር::

  • @eluayalwe2135
    @eluayalwe2135 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጥሩ መልካም ሴት አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ😍😍

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ አባትሽን የገለፅሽበት መንገድ ይገርማል እኔም አባቴን እንደ ነፍሴ ነው የምወደው ከመሳሳቴ የተነሳ ስለሱ ለሰው እንኳን መናገር እፈራለሁ ለአባት እናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን አባትሽን ያቆይልሽ ምርጥ አባት እንዳሳደገሽ ከንግግርሽ ያስታውቃል

  • @tigi1397
    @tigi1397 3 ปีที่แล้ว +4

    ቬሮኒካ የኔ ቆንጆ፣❤️
    የልጅ አዋቂ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ እግዚአብሔር
    አባትሽንም አዳነን እድሜና ጤና ይስጠው
    በርቺ። አዘጋጃንም እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ከልቤ የሰማሁአችው

  • @alemkmskma4952
    @alemkmskma4952 3 ปีที่แล้ว +10

    ልጅ አባቱ በምወቅስበት ግዜ አንች አባት ስታመሰግን ምን አይንት የተደል አባት ነው ፍጣሪ ይባርክሽ

  • @selamethiopia3282
    @selamethiopia3282 3 ปีที่แล้ว +8

    ቬሮኒካ የኔ ቆንጆ ስወድሺ ሀሳብሺን ፈጣሪ ያሳካልሺ አባትሺንም እድሜና ጤና ይስጥልሺ ፈጣሪ

  • @mikyasbelay8315
    @mikyasbelay8315 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአባትሽ የሰጠሽውን ክብር ከእግዚያብሄር ታገኝዋለሽ በጣም ጥሩ ነው

  • @user-mq5nb2yr7j
    @user-mq5nb2yr7j 3 ปีที่แล้ว +8

    ማማዬ አይዞሽ ያለ እናት ማደግ ከባድ ነው ግን አሁን አች ትልቅ ነሽ ይቅርታ አርጊላት 😥😥 አይ አዳድ እናት እኮ አይ ግን እደት ብሎ ነው አጀት እሚችለው ኡፍፍፍ!!!

  • @nathanbayu5340
    @nathanbayu5340 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በሳል ነሽ ። የቤተሰቡን ክብር የሚጠብቅ ልጅ ጎበዝ ወድጄልሻለው።

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር የናትን ፍቅር ባታውቂም ልጆች ሲኖርሽ የናትን ፍቅር ባንቺ ላይ ታይዋለሽ ግን ደግሞ የአባት ፍቅር ሞልቶ ፈሶብሻል ደስ ይላል ላባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀሐዬ ሁሌ ስለ አንተ እጅግ በጣም ጥሩነት የምሰማው ምን መታደል ቢኖር ነው? እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክህ

  • @emanyasin8756
    @emanyasin8756 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ግን እናቴ አንድም ቀን ቢሆን ሲከፋኝ አይዞሽ ብላኝ አታውቅም ግን በጣም ነው ምወዳት አለም ላይ እንደሶ ምወደው ነገር የለም እሶ ለኔ የልብ ምቴ ነች ብዙ አመት ኑሪልኝ እማዬ

    • @fetuhabeshawit116
      @fetuhabeshawit116 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እናቴን ልጅ ሆኜ ነው የሞተችው ግን ሳላውቃት ትናፍቀኛለች

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 3 ปีที่แล้ว

      እናትም ብትሆን ሲከፋኝ እናቴ ካልጠየቀችኝ ከጎኔ ካልሆነች ፍቅርን ካልሰጠችኝ እናትነቷ ምኑ ላይ ነው እበትም ትል ይወልዳል

    • @emanyasin8756
      @emanyasin8756 3 ปีที่แล้ว

      ቢሆንም ምንም ሆና ትኑርልኝ መኖሮ ብቻ ለኔ በቂዬ ነው

  • @jameelajameela4527
    @jameelajameela4527 3 ปีที่แล้ว +7

    እስይ የኔ ቆጆ ያስብሽውን ሁሉ ፍጣሪ ያግዝሽ 🙏🙏🙏👍🌹🌹❤