ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ቬሮኒካ አዳነ ከአባቷ ታዋቂ የባህል ዘፋኝ አዳነ ተካ ጋር ያደረጉት አስገራሚ ኢንተርቪው ፕሮግራም.... እውነታውን ለእናንተ.... ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2019
  • ቬሮኒካ አዳነ ከአባቷ ታዋቂ የባህል ዘፋኝ አዳነ ተካ ጋር ያደረጉት አስገራሚ ኢንተርቪው ፕሮግራም.... እውነታውን ለእናንተ.... ክፍል 1 ( veronica adane and her father adane teka portentous interview.... Ewenetawen Lenante part one)

ความคิดเห็น • 830

  • @tigraycom21
    @tigraycom21 4 ปีที่แล้ว +206

    ቬሮኒካ ተማሪዬ ነበረች ጥሩ ስነምግባር ያላት ልጅ ነች

    • @sewmamenaddis8304
      @sewmamenaddis8304 4 ปีที่แล้ว +11

      ታድለህ እግዚአብሔር ይባክህ መምህር የናንተ ዉጤቶች ነን ሁላችንም !

    • @henichoelisho60
      @henichoelisho60 4 ปีที่แล้ว +6

      ስሟን ግን አልወደድኩትም ቬሮኒካ ብሎ ኢትዮጵያዊ ሰምቼም አይቼም አላውቅም ምናለ ገነተ፥ቅድስት፥መቅደስ፥ሰናይት፥ፀጋ ብትባል ስንት መልካም ስም ሞልቶ አይመስሎትም መምህር?

    • @alemwoldemichael3189
      @alemwoldemichael3189 4 ปีที่แล้ว

      @@henichoelisho60 I agree with you

    • @alemwoldemichael3189
      @alemwoldemichael3189 4 ปีที่แล้ว +3

      ተማሪዎች እንዲህ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰው ማየት ትልቅ ነገር ነው እኔም እንደዚህ ተማሪዎቼን እንዲህ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰው ለማየት ያብቃኝ

    • @santatemesgen4372
      @santatemesgen4372 4 ปีที่แล้ว +6

      ቬሮኒካ የመፅሀፍ ቅዱስ ስም ነው

  • @afwrkge79
    @afwrkge79 4 ปีที่แล้ว +110

    ቬሮኒክ የአባትሽን የአዳና ተካን ቃል ልዋስና
    ‹‹እውነታውን ለእናት›› ፕሮግራም በአባትሽ ‹እውነታ› መጀመርሽ መልካም ጅማሩ ነው፡፡
    በርቺ!

    • @momdad2636
      @momdad2636 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ልዩ መጀመርያ እክዋን ለዚህ አበቃሽ በጣም ታንራላችሁ አይለያችሁ ልዩዬ ውድድድድ

  • @fatama1233
    @fatama1233 4 ปีที่แล้ว +64

    አቶ አዳነ ተካ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንኳን አደረሳችሁ ከልጅህ ጋር ስላየንህ ደስ ብሎኛል በርች

  • @cherekatube9856
    @cherekatube9856 4 ปีที่แล้ว +11

    አዝማሪ አዳነ ተካ ከረዥም ጊዜ ቡሀላ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ቬሩኒካ መልካም ጅማሮ ነው በርቺ።

  • @user-lk9wk6hq2i
    @user-lk9wk6hq2i 4 ปีที่แล้ว +16

    ትክክለኛ ባክሉን የሚያከብር ሰው ነው የእውነት በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ አርቲስት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ገና ማየቴ ነው ይሄንን ፕሮግራም.. በጣም ምርጥ ቤተስብ... የ አባትዬው አንደበት ... የቭሮኒካ እርጋታ
    ባጠቃላይ ስርአታችው... ሲቀጥል ልጆቻችንን ስናሳድግ
    እንደ ልጅም እንደ ጉዋደኛም
    ስናቀርባችው ምንም ነገር.. እሚደብቁን ነገር የለም.. ግልፅ ይሆኑልናል.. አቦ ይሄን ቤተስብ
    ዘመናችውን ሁሉ በሳቅ @ በደስታ ሙላልን.. ከምር ባህላችን @ እሴታችን እኮ ውብ ነው 👏👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍🙌🏻

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n 4 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ለእድሱ አመት አደረሳችሁ
    በሂወቴ ከማደንቃቸው እና ከምወዳቸው አዝማሪወች አንዱ አዳነተካ ነው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 4 ปีที่แล้ว +65

    እንባዬ ነው የመጣው የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ አዲይዬ😢😢😢😢አፈር ልብላል እኔ😢😢😢እንኳን ደና ሆነህ አየንህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባቴ ኑርልኝ የኔ ጌታ😢

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 ปีที่แล้ว +2

    አዳነ ተካ በጣም እማደንቀው እና እማከብረው አዝማሪ(ዘፋኝ) ነው። ብዙግዜ ክብር ለሚገባው ክብር አንሰጥም።
    በወረት የመጡትን እንጂ የጠፉትን የት ሄዱ አንልም። ምርጥ እምንላቸው አርቲስቶቻችን በወረት ጆሮአችንን የነፈግናቸው ብዙ ናቸው። ቬሮኒካ በጣም እድለኛ ነሽ አባትሽ በ ፍቅር እና በሥስት ነው ኢንተርቪሽን የመለሰልሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ አንቺም አባትሽን እምታስጠሪ ዳግም ስራውን በ አለም እንድታስተዋውቂ ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 4 ปีที่แล้ว +7

    አዳነ ተካ ደስ የሚለኝ ሰው። ቬሮኒካን የመሰለች ቆንጆ ልጅ አድርሷል ለካ።

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j 4 ปีที่แล้ว +15

    ታድለሽ ቬርና ምርጥ አባት አለሽ እርጅም እድሜ ተመኘው

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 4 ปีที่แล้ว +34

    ልቤን በላው የዋሁ አባትሽ ይሄን ሲል
    በይ ልሰናበትሽ ቬሮኒካ አዳነ ጓደኛየ ልጄ
    አባትሽን ቤተሰቦችሽን የምታኮሪ ጥሩ ሙዚቀኛ ያድርግሽ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላህ ኮራሁብሽ ከአባትሽ ስራ በመጀመርሽ የዜማ የቅኝት አባትሽን እረጂም እድሜ ስታምሩ 💚💛💓

  • @addisonline3947
    @addisonline3947 4 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ሴት ልጀ ለእናትና አባቷ አበባ ጌጥ ናት! ይህ የብዙ አማሮች እህቶቻችን ራእይ ነው። ቬሮኒካ አይዞሽ ወገንሽ ስራሽን ያከብርልሻል። በርቺልን ወገኔ እህቴ!

  • @user-sb8jy5rb4m
    @user-sb8jy5rb4m 4 ปีที่แล้ว +41

    አመናችሁም አላመናችሁም ደጋግሜ አየሁት በጣም ነው የምወደው ኢትዮጵያን በአንተ ላይ አያታለሁ

  • @user-nb3xe4ko8i
    @user-nb3xe4ko8i 4 ปีที่แล้ว +21

    😢የፈጣሪ ያለ ምናይነት መታደል ነው
    ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ አቺም
    አባትሽ ግን የሚገርም ድቅ ሰው ነው
    እግዛብሔር አብዝቶ እድሜና ጤናውን ይስጠው 😢

  • @nejatabdu8454
    @nejatabdu8454 4 ปีที่แล้ว +25

    አባትሽን አላህ ይጠብቅልሽ ደስ ስትሉ የቤተሰብ ጨዋታ ነው ሚመስለው

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 4 ปีที่แล้ว

      💚💛❤

    • @gonitap4346
      @gonitap4346 4 ปีที่แล้ว

      አደሜህን የሰረዝሞልነረ እስከቤተሰብህ

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቬሮኒካ የልጅ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ አባትሽን ይጠብቅልሽ አባቷን አክባሪ ፍሬ ስለ ሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን። ላንቺ ደግሞ ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho60 4 ปีที่แล้ว +5

    ቬሮኒካ አዳነ ስምሽ አልተመቸኝም መቼም አዳነ አላወጣልሽም ስንት ቆንጆ ኢትዮጵየዊ ስም እያለ ሰላም ሰናይት ፍሬህይወት ፀገነት ኢትዮጵያ ኸረ ስንቱ እና የሌለንበት ውስጥ ባንገባ ጥሩ ነው ደስ የሚለው ነገር ደግሞ አባትና ልጅ እንደጓደኛም ሰለሆናችሁ ይሄንን ወድጄላችኋለው መልካም አዲስ ዓመት

    • @alemwoldemichael3189
      @alemwoldemichael3189 4 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ አስተያየት ነው

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 4 ปีที่แล้ว

      ለምን አልተመቸሽም ቬሮኒካ ማለት የመፅሀፍ ቅዱስ ስም ነው የጌታን የስቃይ ፊት በሻሿ የቀረላ ሴት ቬሮኒካ ትባላለች እንዲሁም የአበባ ስም ነው

    • @henichoelisho60
      @henichoelisho60 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Sintayehu912 የመፅሐፍ ቅዱስ መሆኑን መቃወሜ ሳይሆን ወደ አማርኛችን የተመለሰ የመፅሐፍ ቅዱስ ስም ሞልቷል እኮ ኤልሳቤጥ፥ማርታ፥ርብቃ፥ራሄል፥ሀና ምን ማለት ፈልጌ ነው ለምን በራሳችን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ለምን አንጠቀምም ኬንያ እና ዑጋንዳ ብትሄድ ቬሮኒካ የሚባል ስም ሞልቷል እኛ ደግሞ የራሳችን ታሪክ፥ፊደል፥ስም ስላለን እነርሱ የተጠቀሙትን ለምን እንጠቀማለን?

  • @user-lj3lg7gr4n
    @user-lj3lg7gr4n 4 ปีที่แล้ว +20

    ውይ አባትሽ የኔ ምርጥ የዎህ ነፍ አመት ኑር አቦ

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q 3 ปีที่แล้ว +3

    አረ እናንተ ሰዎች እንዴት ደስ እንደምትሉ እድሜ ይስጠልን በእውነቱ በልቤ ውስጥ ነው የገባችው ተባረኩ

  • @betsitube6841
    @betsitube6841 4 ปีที่แล้ว +16

    ኡፍፍፍፍ ደስ ብሎታል ደስ ይበልክ
    አባት እኮ ሲያዛዝን

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ አዳነ ተካ ስወድክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቬሮዬ ስወድሽ በርቺ የኔ ማር ውድድድ❤❤❤😘😘😍😍😍😍

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው ።እንደዚህ አይነት ኢትዮፕያዊያኖች ነበሩ ወይ ትዝታታታ አይ ስናምር ነበር♥♥♥✔

  • @hikmahikma8546
    @hikmahikma8546 4 ปีที่แล้ว +14

    Wowww በጣም ደስ ትላላቹ ለአባትሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 4 ปีที่แล้ว +2

    ማነው ከሰፉ ሾ በኋላ ሊያያቸው የመጣ? ? ጎበዝ ነሽ መጀመርያ ቲክቶክ ላይ ዘፈንሽን ሰማሁት ከዛ ዩቲዩብ ላይ ሰርች አርጌ አገኘሁሽ ከዛ በቃ ዘፈንሽን ልጠግበው አልቻልኩም የሆነ ነገርሽ ወደ ሪሀያ ይሄድብኛል። ለማንኛውም ትችያለሽ !!! አባትሽንም ጤናና እድሜ ይስጥልሽ😍

  • @tube-key
    @tube-key 8 หลายเดือนก่อน

    ይህን ጭዉዊት ያየሁት ከተለቀቀ ከ4 አመት በኋላ ነዉ። በጣም ደስ የሚል ነዉ። አዳነ ተካ ትልቅ ሰዉ ነህ። የተማረ ማለት አለምን ለማወቅ የሞከረ ማለት ነዉ። ትምህርት ቤት ባትገባም ከአለም ትምህርት ቤት ብዙ እዉቀት አፍሰኸዋል። የተማረ ከአንተ በታች ነዉ። ልጅም ሰጥቶሃል። ጎበዝ ናት።

  • @rahmarehmet6016
    @rahmarehmet6016 4 ปีที่แล้ว +58

    ታፋፍረን ነው እንጂ ሁላችን አብደናል 👌👍😁😁😁👍

    • @hakeda9701
      @hakeda9701 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ትክክል 100

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 ปีที่แล้ว

      😁😁😁

  • @fatama1233
    @fatama1233 4 ปีที่แล้ว +15

    ተለቀቀ እንኳን ደና መጣችሁ ከሽቀላ በሆላ አየዋለው በስደት ያላችው እህት ወንድሞቸ አይዞችሁ አንድ ቀን ሁሉ አልፎ ከቤተሰቦቻችን ጋር እናከብራለን ለፈጣሪ እሚሳነው የለም ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @seni2156
      @seni2156 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ማማየ

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d 3 ปีที่แล้ว

      እሽ እህት

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምወደው ሰው ዋውውውውው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ😍😍😍😘🙏

  • @lulemb
    @lulemb 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ትላላችሁ እናመስግናለን ትዝታችንን አመጣችሁብን ከአዝማሪዎች ሁሉ በጣም ችሎታ ያለው ስው ነው:: ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @user-lm8rs2ro3q
    @user-lm8rs2ro3q 4 ปีที่แล้ว +24

    ቬሮ የመጀመርያውን ስራሽን በውድ አባትሽ መጀመርሽ ደስ ይላል::መንገድሽ ሁሉ እንዲቃና እመኝልሻለሁ ግን እንደአስተያየት ስትጠይቂ ስሙን የትውልድ ቦታውን ጀምሮ መቼ ጀመረ ሙዚቃ እንዴት ወደ ሸገር መጣ የሚለውን አልጠየቅሽውም?? ምናልባት አንች ስለምታውቂው ነው ግን ብዙ ሰው ስለማያውቀው ይሄንንም በሌላ ቪድዬ እንደምታሳይን ተስፋ አለኝ የአባትሽ ታሪክ በትንሹ 3-4 ተከታታይ ቪድዬ ይወጣዋል ላንችም ለስራሽ ጥሩ ነው ለማያውቀውም በደንብ ታስተዋውቂዋለሽ የኔቆንጆ::
    በተረፈ መልካም እድል

  • @semirayoutub2199
    @semirayoutub2199 4 ปีที่แล้ว +3

    እንዴ እሄ አዳነ ተካ በጣም የሚያምር ግጣሜ ነው አዝማሪ ዎው በጣም ደስ ይላል የዚህ ልጂ ነሽ

  • @user-sb7uk7lp2b
    @user-sb7uk7lp2b 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ልጂ አባትዋን ቃለመጠየቅ ስታደርግ ከዚህ ቀጥየ በጣም ነዉ የማደንቅህ የአንተ ዘፈኖች ሁሉንም ነዉ የማደምጣቸዉ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጂህንም አድናቂዋ ነኝ

  • @user-oi7wy1si3t
    @user-oi7wy1si3t 8 หลายเดือนก่อน

    ቬሮኒካ አዳነ እጂግ በጣም አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ እንዳንቺ አይነት አስተዋይ ታታሪ በጣም ጀግና ቁምነገረኛ አባቷን ወዳጅ አክባሪ ሴት አላየሁም፣ እመቤቴ ታበርታሽ የኔ ዉድ ለአባትሽ ባለሽ ፍቅር ክብር በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም ማርያምን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-vy3kr4nf2u
    @user-vy3kr4nf2u 4 ปีที่แล้ว +5

    አዳነ ተካ ቦሌ አሪፍ በሀላዊይ ምሽት ቤት አለክ ምርጥ ሰው ይመችክ ደስ ትላለችሁ አባት እና ልጅ እንኳን አደረሳችሁ

  • @lili20009
    @lili20009 4 ปีที่แล้ว +15

    I didn't know that u guys r father and daughter. Both of you guys r talented. Now I understand where you got the voice veronica. Your father is a very talented person.

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 4 ปีที่แล้ว +6

    እድሜ ይስጥህ አውነት ነው ታማናል አብደናል ብቻ ምን ያልሆነው አለ ጌታ ይርዳን

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 4 ปีที่แล้ว +3

    እሰይ ቬሮኒካ ትልቅ ደረጃ ፈጣሪ ያድርስሽ ይህንንም አባትሽ አይቶ እጅግ ይደሰት

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 4 ปีที่แล้ว +2

    አዳነ ተካ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብርህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
    ክክክክክክክ
    ስለብጫ ወባ ያከው ትክክል ነህ እኔ ጥሌ እኔ ማህሙድ ስንት ኢትዬጽያዊያን በዘፈኑበት እሱ ዘፈነ ደግሞ በጣም ቆንጆ ልጅ አለህ

  • @alukwiet6844
    @alukwiet6844 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔ አባት የለኝም 😢😢 አባት ላላችሁ ጤናና እድሜ ይስጥላችሁ

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d 3 ปีที่แล้ว

      የኔም የልኝ ያላቸው ሺአመት ይኑሩላቸው😥😥

  • @user-hf6tf2gi4f
    @user-hf6tf2gi4f 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ስወድህ ገና ልጅ እያለሁ ካስር አመት በፊት መጠጥ ቤት ነበረን መገናኛ በጣም እሰማህ ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል እድሜ ይስጥልኝ አብዝቶ

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 4 ปีที่แล้ว +3

    አዳነ ተካ የኔ ምርጥ ወለየ ሲል ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ethiopianmoviecritic5319
    @ethiopianmoviecritic5319 3 ปีที่แล้ว +4

    Typical gondere brutally honest, pure hearted and great father😍 and I cried at the end 😅 when he said “Veronica Adane guadghaye leje”😢 oh my heart ♥️

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 4 ปีที่แล้ว +1

    አባትሽ በጣም ደግ ሰው ነዉ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ከ ኮሮና ይጠብቀን አሜን

  • @user-ys4zm4xo5m
    @user-ys4zm4xo5m 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማሮች ስታምሩ እኔም በቅርቡ አባቴ እቅፍ እገባለሁ በዚ አጋጣሚ አባቴ የኔ ስስት እወድሃለሁ ለኔ እናቴም ጭምር ነህ ውዴ ።

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d 4 ปีที่แล้ว

    #ታላቁ_ተናፋቂው አይጠገቤው አዳነ ተካ
    ሁሌ የት ጠፋ እያልኩ የምፈልገው በጣም የምወደውና የማከብረው ሰው ስራዎቹን ሰምቼ የማልጠግበው ዛሬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል😢😢 አዳነ ተካ ሺ አመት ኑርልን አባቴ። ሃገራችን አሁን ያችበትን ሁኔታ እመለከትና የሱን ስራዎች ስሰማ እንባ ይተናነቃኛል😢😢
    ቬሩዬ በጣም እድለኛ ነሽ። ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው አባት እና ልጅ በጣም ወዳችኋለው💚
    ማኪ ነኝ ከወሎ

  • @adanetayachew7596
    @adanetayachew7596 3 ปีที่แล้ว

    አድየ የኛ ጀግና ጀግንነት የዘርህ ነው ወገኖችህ በጠመንጃ ጠላትን ረፍት ያሣጡታል አንተም እንደዘርህ በማሲንቆ አምበርክከሀቸዋል እንወድሀለን ጠላትህ ሲሞት ሲደመሠስ አይተሀል ጀግና የጀግና የጀግኖች እንኮራብሀለን ቬሮ የምንጊዜም ምርጫየ ነሽ

  • @beletabera8239
    @beletabera8239 4 ปีที่แล้ว +22

    ስታምሩ የኔ አባት ቀጥልበት ድምጽ ዋዉነዉ ❤🇪🇹
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @mahamobile8167
      @mahamobile8167 3 ปีที่แล้ว

      አባትሺን የወነ ነገር ገዝተሺ ስርፐራይዝ አርጊው ለሞራሉ አሳዘነይ የኔ አባት

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 4 ปีที่แล้ว +4

    አይዞህ አባቴ በልጅህ በግዛብሄር እርዳታ እልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ዋናው ጤና እድሜ ነው አንቺም አባትሽን ወደ ነበረበት ቦታ ለመመለስ ጥረት አርጊ በተረፈ እግዛብሄር አምላክ ይርዳቹ

  • @sofiibatii7906
    @sofiibatii7906 4 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ አባት አቦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @aklilmesele9384
    @aklilmesele9384 4 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ በጣም አስደሳች የአባትና ልጅ talk show. ቅብጥብጥ ሙልቅቅ እያልሸ የምትዘፍኚያቸው ዘፈኖችሽንም እወዳቸዋለሁ። X -factor አለሽ ፤ ቀጥይበት ፤ በርቺ ።

  • @GirmaAyele-ww3bv
    @GirmaAyele-ww3bv 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ ከአባትሽ ጋር ሇነሽ ፕሮግራም ማቅረብሽ መታደል ነው

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 4 ปีที่แล้ว +7

    ዊይ አዳንዬ የማምላክ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን በሂወት ኖርክ!! ቆንጅዬ ልጅ አድርሰካል ደሞ አያት ለመሆን ያብቃህ እንኳን አደርሳችሁ💐💐💐💐

  • @ethiodam3680
    @ethiodam3680 3 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ልጆች ምርጥ ጋዜጠኛ መልካም ስኬት

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 8 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ያየሁት አስገረመኝ።
    አባትሽ በማሲንቆ በተለዬ ግሩም ድምፅ "ይቺ አቢሲኒያ"ን ሲጫወት ነው። አዳነ የገጠር ልጅ ይሁን እንጂ ውስጡ በጣም የነቃ ብልህ ሰው ነው።
    ወዳንቺ ልመለስ፣
    ቬሮኒካ የምትባል ይጅ ደግሞ የተቃጠልሽ ረፍት የሌላት ቃጠሎ ያዲሳባ አራዳ ነሽ። አዳነ አባትሽ መሆኑን ሳይ ማመን ነው ያቃተኝ፣ ግን በጣም ደስ ይላል።

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ የቤተሰብ ነገር እውነት ብዙ ትዝታ አለው እናትና አባት ሁሌም ለእነሱ ልጆች ነን የኔ ቆንጆ አባትሽ አስተያየቱ የስስት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ሴፉ ላይ ነው እንዲህ ትልቅ ደረጃ መድረስሽን ያወኩት እንጅ ፌስቡክ ላይ ነበር የምትሰሪዉን ስራ የማየው ድምፅሽን እወደዋለው በቃ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ውለጅ ክበጅ ትልቅ ደረጃ ላይ ድረሽ የኔ ቆንጆ

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 4 ปีที่แล้ว +1

    ውዱ ስርቅርቁ ተዋደጁ አርቲስት አዳነ ተካ በጣም ደስ ብሎናል ከፍሬህ ጋር የራስ ፍሬ እዲህ ልታሳይን በመታደልህ እግዚአብሔር ይመስገን ቨሬኒካ በጣም አኮራሽን ተባረኩ

  • @salamtigabu8458
    @salamtigabu8458 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አዳነ ተካ አለህ እዴ እንኳን ደህና መጣህ የኔ ጌታ በጣም ነዉ የምወድህ
    ሙቷል ተብሎ ነበር እዉነት ለመናገር በጣም አዝኘ ነበር አሁን ግን በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን አዳንየ ተካ

  • @rodaes3894
    @rodaes3894 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደስ ሰው ኢትዮጵያ ዘምናኝት ሰሰማ ያገሬ ስላሟ ፍቅሯ ይታየኛል እድሜ ጤና ይስጥልህ

  • @dawitmekonnen4993
    @dawitmekonnen4993 4 ปีที่แล้ว +7

    Adane is amazing......Big respect.
    Wish u a long live 😍

  • @lubabasyaid2424
    @lubabasyaid2424 4 ปีที่แล้ว +4

    ባየው ባየው አልጠግበውም ወላሂ አባቴን ይመስለኛል አዳነየ እርሜ ከጤና ይስጥህ

  • @hanahananathananafihanahan2625
    @hanahananathananafihanahan2625 4 ปีที่แล้ว +14

    አባት እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አባት እና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔስ ለምድነው እባዬ የሚመጣው😭😭😭 ወዳጄ ጓደኛዬ ልጄ ሲል የምረ ነው ያለቀስኩ ፈጣሪ አይለያቹህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @alem23able
    @alem23able 4 ปีที่แล้ว

    ድምጻዊ አዳነ ተካ በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው ማከብርህ
    በጣም ጠፍተህብን ነበር ዛሬ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል. እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህና ዳግም በምርጥ ስራወችህ የምናይህ ያርግህ!

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነህ አንተ አንተ የምትሰራበት የባህል ቤት ተሰይሜ አዉቃለሁ ከሀገር ከመሰደዴ በፋት 1997 ስንፊለግ 4የአአ ተወላጆች እራሻ ፋረንሳይ አሁን እንግሊዝ ነዋሪ ነን ቤትህን የፋረሰው አንቀፅ 39 ህገ አራዊት ይፍረስ

  • @user-wh9de2kx3l
    @user-wh9de2kx3l 4 ปีที่แล้ว +17

    ተፋፍረን ነው እንጂ ሁላችንም አብደናል እውነት ነው አባቴ

  • @user-hj1fn5fq1w
    @user-hj1fn5fq1w 6 หลายเดือนก่อน

    አዳነ ተካ በጣምወድህ አድናቂህ ነኝ ልጅህ በጣም ጡሩ ልጅ ነች እንዃን ደስ ያለህ መኮንን ዘዉዴ ከአአ

  • @actionday6868
    @actionday6868 4 ปีที่แล้ว +2

    የታደላቺሁ ደግ ቤተሰብ በጣም ታምራላቺሁ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Misneb
    @Misneb 3 ปีที่แล้ว

    ቬሮኒካ እግዚአብሔር ይባርክሽ! እጅግ የምታኮሪ ልጅ ነሽ። አቶ አዳነ እንኩዋን ደስ ያለህ! በጣም የምትመስገንና ምሳሌ የምትሆን አባት ነህ!

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ የምትሉ አባትና ለጅ ናችሁ።
    በሮኒካ በጣም ቆንጆ ልጅ እና ገለጽ አርቲስት ነሽ🙏👍❤️

  • @user-sb8jy5rb4m
    @user-sb8jy5rb4m 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምወደው ሰው ❤አባትሽን ተንከባከቢል የኔ ማር ❤

  • @nunualemu8183
    @nunualemu8183 4 ปีที่แล้ว +3

    አዳነ ተካ በጣም ነው የምትመቸን አንተ ቤት ያሳለፍነው አይረሳም አትጥፋ ትመቸኛለክ እንካን በሰላም መጣክ ይመችክ እወድካለው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 8 หลายเดือนก่อน

    ቬሮ ቆንጆ አሪፍ ፕሮግራም ነው ጠንካራ አባት ነው ያለሽ

  • @user-fn9jx4lo1r
    @user-fn9jx4lo1r 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ረጅም እድሜ ለ አባቶቻችን።ቡና አባጅፋር ሳይሆን (ከፋ ቦንጋ) የቡና መገኛ መሆኑ መታወቅ አለበት

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይይ አዳነዬ ሰላየውክ ደስ ብሎኛል መቼም የኛ ሀገር የሰራላትን ከፍ አታደርግም ዋናው በሰላም በጤና መኖርህ ትልቅ ነገር ነው አይዞክ በልጅክ ከፍ ትላለህ እድሜና ጤና ይስጥክ በአዲስ ስራህ በቅ እደምትል ተስፋ አለኝ 💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍💚💛❤

  • @user-kb2tm3gm3u
    @user-kb2tm3gm3u 4 ปีที่แล้ว +2

    አንኳን አደረሳችሁ አወ አዳነ ተካ በጣም ጠፋትክ ነበር በጣም ነው የምወድክ አድናቂክ ነኝ እንኳን ደህና መጣክ።

    • @yossisisay4084
      @yossisisay4084 4 ปีที่แล้ว

      አዳነ ዋው እንካን ይህን መጣህ አድናቂህ ነኝ

  • @user-wi4xr6ex9n
    @user-wi4xr6ex9n 4 ปีที่แล้ว +3

    ይመቻቹ አባትና ልጅ አዳነ ተካ በጣም ምርጥ ሰው ነው ።

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 3 ปีที่แล้ว

    መታደሎ ካአባቶ ጋር ያላት ግንኝነት ደስ ሲል ብዙ ኢትዊያን እሂ እድል የላቻውም

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 4 ปีที่แล้ว +8

    እናምራለን ወሎየዎች እርጅም እድሜ ይስጥክ አባት

  • @tigabulakew647
    @tigabulakew647 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much I respect him so much 2003I I was in Ethiopia his house enjoy it long live for him ,,,,

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 8 หลายเดือนก่อน

    አድዬ እግዚአብሔር ይወድሀል ስለወደደህ ነው ያተረፈህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @msami4714
    @msami4714 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናቹ እድሜና ጤና ተመኘው

  • @coffeart
    @coffeart 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሚለኝ የመጀመሪያው አዝማሪ እድሜ ይስጥህ

  • @SKYBLUE-sc1yc
    @SKYBLUE-sc1yc 4 ปีที่แล้ว

    አባትና ልጅ በጣም ታድላችኋል ። ወልደህ አሣድገህ አንተኑ ከጎንህ ቁጭ ብላ ቃለ መጠይቅ ስታደርግልህ ማየት በጣም ያስደስታል ። አንተ ጥሩ እና የዋህ ሰው ነህ ልጅህ አንተንም ሀገርንም የምትጠቅም ያድርጋት መቸም መታደል ነው ።

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake3317 4 ปีที่แล้ว +3

    He is professional singer!
    I know him very much!
    አማርኛ አውቃለሁ እንግሊዝኛ በማስቀደሜ ይቅርታ የአዝሜሪዎች ሊቅ ብለው ማጋነን አይሆንም አንድን ነገር አይቶ ከመቅፅበት ይገጥማል !
    ከምርጥ ቀልድ ጋር !

  • @user-zx9lw2tl1q
    @user-zx9lw2tl1q 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ በርታ ልብህን አላህ ቁምነገር ያድርስልህ እወዳችኋላሁ ውዶች በርቱ

  • @yonihgawi6711
    @yonihgawi6711 4 ปีที่แล้ว +9

    Woww is good family nice Veronica am form Eritrea I love really Ethiopia people

  • @twdrskss
    @twdrskss 4 ปีที่แล้ว +2

    Adane teka is my favorite artist all the time. God bless you.

  • @yeyeuhdjdh5554
    @yeyeuhdjdh5554 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ከነልህ ታምራለቹ ሁሌም እንዲ እደማራቹ ኑሩልን የሄሰውየ አዋቂነው

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun9170 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ግጥም ነው እድሜ ይስጥህ አባቴ አትበድ ኑርልን

  • @seadatube9191
    @seadatube9191 4 ปีที่แล้ว +12

    አባት ስላለሺ እድሜ ይስጥልሺ እኔ የለኝም😢

    • @melaniemerian8564
      @melaniemerian8564 4 ปีที่แล้ว

      Meskin. Enem. Abatyelegnm😭. Melkam. Adisamet💐💐💐

    • @seadatube9191
      @seadatube9191 4 ปีที่แล้ว +1

      @@melaniemerian8564 😢😓 አይዞን እህት ለበጎነው

    • @alamahalem3710
      @alamahalem3710 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሺ እህቴ የእግዚአብሄር ቃል ነው አፈር ነህና ወዳፈር ትመለሳለህ ስላለን ሁላችንም ወደዛው ነው

    • @user-wc1ky7lz9y
      @user-wc1ky7lz9y 4 ปีที่แล้ว

      እኔ የዛሬ አስራምስቀን አባቴሞተብኝ. በስደት እዴትይ ከብዳል አዘን ያማል

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z 4 ปีที่แล้ว +1

    አዳነ የዋህ መልካም ሠው አባትና ልጅ ደስ ስትሉ እንኳን ለዚ አበቃቹ አባትም የልጁን እዚ ደርሳ ማየትክ ደስ ብሎኛል ቪዮሪካ ምርጤ በርቺልን❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @ewnetuferede5454
    @ewnetuferede5454 4 ปีที่แล้ว +6

    Father & Daughter Love ❤️God bless you !!

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d 8 หลายเดือนก่อน

    እኔም የምወድልህ ሙዚቃ የመሰክረም አደይ ይች አቢሲና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilizewuge2761
    @lilizewuge2761 4 ปีที่แล้ว

    አዳነ ተካ አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንቺም በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ ጥሩ ግዜ ነበር ደሞ ገና ብዙ መስራት ይችላል

  • @user-be8nn9sx9v
    @user-be8nn9sx9v 8 หลายเดือนก่อน +1

    እድለኛነሽ ወጣት አባት አለሽ❤❤❤❤

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እንዴት ታምራላችሁ የኢትዮጲያ ፈርጥ ልጆች እግዚአብሄር ጤናና እድሜውን ያድላችሁ በርች ጎበዝ ነሽ ♥♥♥♥

  • @sinamilashu2630
    @sinamilashu2630 4 ปีที่แล้ว

    አዳነ ነብሴ እስክትወጣ ነው የምወድህ!ይችን የመሰለች እንቁ ልጅ ስላለችህ እድለኛ ነህ!!ውድድድ ሁላችሁንም ኑርልን!!እንኳን መጣህልን!

  • @kidist6498
    @kidist6498 4 ปีที่แล้ว +5

    Yene konjo congratulations fetari ytebkach ❤🙏