"ባል አላገባም፤እንጀራ መጋገርም አልችልም ማዞር ይከብደኛል"ድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 722

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197 3 ปีที่แล้ว +72

    ቬሮኒካ ስወድሽ በርች እኔም መቀሌ ነው የተማርኩ በእውነት የውስጤን ገለፅሽልኝ
    የመቀሌ ህዝብ ከልጆቻቸው አይለዩኝም ነበር ብቻ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን፡፡

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 3 ปีที่แล้ว +143

    በዚህ እድሜ የቤተሰብ አስተዳዳሪ
    መሆንሽ ትልቅ ነገር ነው የራስሽንም
    ህይወት እግዚአብሔር ይሙላልሽ

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 3 ปีที่แล้ว +60

    የብዙዎች አናት እመቤት ማርያም እናት ትሁንሽ ዘመንሽ ይባረክ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤ አሜን

  • @destube1980
    @destube1980 3 ปีที่แล้ว +41

    ሰው በጠፋበት የተገኘት ድንቅ ሰው። እ/ሄር አንችንም አባትሽንም ይጠብቃችሁ። እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @Blue-21
    @Blue-21 3 ปีที่แล้ว +47

    I agree with you እኔም መቀሌና አክሱም ሒጄ በፍቅር ነዉ የተከባከቡኝ i really love them ..they are special people

  • @jerusgeb4791
    @jerusgeb4791 3 ปีที่แล้ว +32

    Thank you sis for being the voice for the voiceless people of Tigray when I hear people like you speaking from their heart gives me hope much respect.

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +13

    በዚህ እድሜሽ ለቤተሰብ የምትረጅ. የራስህን ህይወትም አስቢበት. እዳንች ያሉትን ያብዛልን. አግቢና ውለጅ እዳንች ያለ የጨዋልጅ ጨዋ ምግባረ ሰና ይብዛልን
    ዘመንሽ ይባረክ

  • @እኔእናእሱ-ቐ2ገ
    @እኔእናእሱ-ቐ2ገ 3 ปีที่แล้ว +17

    አባት ኩራት ነው አባትሽን ሰለምታከብሪ
    በጣም እወድሽ አለሁ ❤
    ❤አባትሽን እንዳከበርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ ቆንጆ

  • @kingkair6633
    @kingkair6633 3 ปีที่แล้ว +23

    እውነት ለሚናገር ሰው ነው እኛ ኢትዮጵያውያኖች የምንጠላው እና የምናሸማቅቀው

  • @aataxdatacollectionteam4014
    @aataxdatacollectionteam4014 3 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርመው የአንች የሚትጠየቂበትን ሾው ሁሌ እከታተላለሁ በጣም አስተዋይና ለምተናገሪው ነገር ቁጥብ ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም በጣም እወድሻለሁ ዋዋዋዋ በጣም በርቺ የኔ ማር

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 ปีที่แล้ว +148

    ሙያ የሌለዉ ባያገባ ኖሮ አረቦች ቆመዉ ይቀሩ ነበር💞ዛሬ ጊዜ ሞያ አላት ወይ ሳይሆን ምን አላት ነዉ የሚሉት

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 3 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@genitube1438 Batam😁👌Endamer

    • @merejashow7742
      @merejashow7742 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/1R2FNAiTyGg/w-d-xo.html

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል የኒ የሴትዬየ ልጅ30አመቷ 2ልጅ አላት ሙያ ወፍ የለም ድቄት ከመቀባትና ስልክ ከመደጎር ውጭ ኧረ ሽት ቤት እኳ ተጠቅመው መች ውሀ ይደፋሉ አዳንዶች እኔ ተቃጥየ መሞቴ ነው ፈጣሪ የእራሳችንን ነገር ይስጠን አሜን

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 3 ปีที่แล้ว +56

    እበትም ትል ይወልዳል!!!!
    ከአንቺ ጋ በጣም እስማማለሁ
    ማርገዝ መውለድ ብቻ በቂ አይደለም!!
    ዋናው ማሳደጉ ነው!!
    ለአንቺ አባት ይሄ ይገባዋል💯🥇🏆🏅🙋‍♀️
    ለአንቺም ይገባሻል💯🥇🏆🏅🙋‍♀️
    From London 🥰

    • @ekramyesuf1089
      @ekramyesuf1089 3 ปีที่แล้ว +1

      ተሳስታችኃል የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም ውለታዋ ባዳም ያሳድጋል ያበላል

    • @bethyohannes4436
      @bethyohannes4436 3 ปีที่แล้ว +6

      @@ekramyesuf1089
      ልክ ነው. ጥሩ እናቶች አሉ
      ደሞ በጣም መጥፎ እናቶች አሉ.
      እኔ ስለ አጋጠመኝ ነው😭

    • @Abyssiniafamiy
      @Abyssiniafamiy 3 ปีที่แล้ว

      🎁🎁🎁🎁🎁🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇

    • @susutube6270
      @susutube6270 3 ปีที่แล้ว

      @@bethyohannes4436 ወላሂ ትክክል

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +13

    ቬራዬ የኔ ቅብጥብጥ እናት የሆነ አባት ስላሳደገሽ አንደበትሽ በጣም የተገራ ነው። አቦ ይመችህ ቅንጅዬ የአዳነ ተካ ልጅ።

  • @genetwelbe2892
    @genetwelbe2892 3 ปีที่แล้ว +35

    እግዚኣብሔር ይባርክሽ እኔ የመቀሌ ልጅ ነኝ ፣ የእግዚአብሔር ፈሪሓ ያለው ፣ቅን፣ የማይገባውን የማይፈልግ፣ ቆሎ በልቶ እግዚኣብሔር የሚያመሰግን ፣ ለፍቅር ብዙ የሚጋዝ ሕዝብ ነው ነገር ግን በአለም ታይቶ የማይታወቅ ግፍ የኔነው ከሚለው ሕብረተሰብ እየደረሰበት ይገኛል ያሳዝናል ።

    • @ruthh.9069
      @ruthh.9069 3 ปีที่แล้ว

      This to shall pass 😭 Egzibhaire yemasgen 🙏

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 2 ปีที่แล้ว

      Tigray are the most humble ppl , I'm amahara

  • @tsenatebehindthescenes
    @tsenatebehindthescenes 3 ปีที่แล้ว +9

    ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ እሷ የራሷ የራሷን ጥፋት ለመደበቅ ነው አንቺ ጒበዝ ጀግና ነሽ ቀረሽባት ጀግናው አባትሽን እድሜና ጤና ይሥጥልሽ

  • @ወይኩንፈቃድከወይኩንፈቃድ
    @ወይኩንፈቃድከወይኩንፈቃድ 3 ปีที่แล้ว +21

    የኔ ኣስተዋይ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ እኔም የትግራይ ደጉና ጨዋ ህዝብ መቼም ኣልክደዉም ያን ሁሉ ግፍ ኣይገባዉም ነበር እግዚአብሔር ይፍረድ🙏🙏🙏

  • @getanie6591
    @getanie6591 3 ปีที่แล้ว +23

    ቬሮኒካ አዳነ አይዞሽ የኔ ግልፅ እ
    ሷን ይቆጫት ለሷ ቀረባት አች እቁ ነሽ ቀረሽባት ጥሩ አባት እሩሩ አባት አለሽ እዳይሰማሽ ውዴ😍😍

  • @kebronkebi3857
    @kebronkebi3857 3 ปีที่แล้ว +16

    ግልፅነትሽ ያስገርማል ያወራሽው ሁሉ ልክ ነው በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 3 ปีที่แล้ว +21

    Unlike most musicians she knows how to talk and what to talk about. Well presented!.. Good job!

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ውብ
    አለባበስሽ
    ስነስርአትሽ ደስ ሲል
    የኔ ማር እመብርሀን ትጠብቅሽ
    የሀገሬ ልጅ ውድድድ 💕💕💕💋
    አባትሽንም እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ
    ድምፅ መረዋ💕

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 3 ปีที่แล้ว +89

    እናቴ አግቢ እድሜ ሲያልፍ ይቆጫል አግብተሽ ወልደሽ ማየት እራሱ ለአባትሽ ደስታ ነዉ አላገባም አትበይ

    • @NETSANETGIRMA-mita
      @NETSANETGIRMA-mita ปีที่แล้ว

      Alagebam mece aleci bezi seat plan yelegim enji

  • @ወለተሰንበትየድንግል-ጠ3በ
    @ወለተሰንበትየድንግል-ጠ3በ 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሥርዓት ያለብሽ ልጅ ነሽ
    በእግዚአብሔር ቤት ፅኚ አይዞሽ
    ልዑል እግዚአብሔር ሁሉንም እሱ ያስተካክላል
    ለሁላችንም ልብ ይስጠን

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 ปีที่แล้ว +18

    የኔ ዉድ ስወድሽ እኮ ግልፅነትሽን ድምፅሽን ላአባትሽ ያለሽን ክብር ሁሉን ያሞላሽ ነዉ የኔ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ሀያ ቢኒየኑን በቅርብ ያርግልሽ ዉድድድድየኔ ቀበጥ።

  • @selam862
    @selam862 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሸ የእውነት የእመብርሃን ወዳጅ ነሽ አዛኝደግ ጥሩ ልጅ የአሰብሽው ይሳካልሽ አድሜና ጤና የአባትሽ ዎርቃት ያድረሰሽ በርቺ

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔቆንጆ ስወድሽ. ከነ አባትሽ. ዘፈናችሁንም. እወዳችሁ አለሁ ውብ ነሽ ማህተብሽ ሲያምርብሽ 3 ቁጥር ስትመርጭ ባአታ ማርያም አልሽ
    ያሰብሽውን ሁሉ እመቤታችን ታሳካልሽ መንገድሽን ሁሉ እመቤታችን ታሳካልሽ. ውብ ደርባባ. ሴት ገና ብዙ ትሰሪያለሽ እህት በርች
    ጎበዝ
    ጎበዝ ነሽ

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔ አስተዋይ ስውድሽሽ የትግራይ ይህ አይገባውም ነበር እየሆነው ያለው ልብ ስባሪ እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @hanaaliabdellah3956
    @hanaaliabdellah3956 3 ปีที่แล้ว +22

    ተባረኪ እውነት መናገርሽ የትግራይ ህዝብ ደግ ነው

    • @emewedsheshetu6344
      @emewedsheshetu6344 3 ปีที่แล้ว +1

      የጎንደር ያለችዉን ምነዉ ዘነጋሽዉ

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 3 ปีที่แล้ว +1

      @@emewedsheshetu6344 hulum ye ethiopia hzeb deg new

    • @fevale3627
      @fevale3627 2 ปีที่แล้ว

      @@emewedsheshetu6344 hizb ende hizb hulum deg new poletikegnoch nacew yemiyabalut

  • @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ
    @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ 3 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ አባትሽንም እግዚአብሔር እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልሽ ስወድሽ

  • @زهرهزهره-س6ت
    @زهرهزهره-س6ت 3 ปีที่แล้ว +150

    ወይኔ በጥም ግልፅነች. እፍፍፍ. ፈጣሪ. ይጠብቅሽ

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 3 ปีที่แล้ว +11

    ምንም ሐሰት የለበትም የመቀሌ ሕዝብ በጣም መልካም ሕዝብ ነው/ፖለቲከኞቹን አይመለከትም/ እኔ ልጄ መቀሌ ዩኒቨርስቲ ተመድቦ ላደርሰው ሔጄ አይቻቸዋለሁ በጣም ሰው አክባሪና ደጎች ናቸው።

    • @nebneb9326
      @nebneb9326 3 ปีที่แล้ว +1

      Thanks

    • @enkunehassefa4086
      @enkunehassefa4086 3 ปีที่แล้ว

      Thanks for not blending the innocent people and blood sucking politicians.

  • @kuriketema2349
    @kuriketema2349 3 ปีที่แล้ว +3

    ልክ ናት የትግራይ ህዝብ ጨዋና ደግ ህዝብ ነው እድሜ ለፖለቲከኞች ጦሳቸው ለንፁሃን ተረፈ. እባካችሁ እባካችሁ ጦርነትን እናውግዝ ሠላም እንዲመጣ እንፀልይ ይቅር እንባባል እንደድሮው እንኑር አማራ ትግራይ ኦሮሞ ወላይታ እያልን አንከፋፈል ወገኖቼ እባካችሁ

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 3 ปีที่แล้ว +17

    ግልጽነትዋ ደስ ይላል ስለእናትዋ የተናገረችው ደግሞ ልብ ይነካል

    • @ማርያምእናቴ-ቘ4ደ
      @ማርያምእናቴ-ቘ4ደ 3 ปีที่แล้ว

      ግልፅነትሽ ደስስስ ስል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 3 ปีที่แล้ว +53

    አባትሽ ሙሉ ደስተኛ እንዲሆንልሽ ማግባት አለብሽ ብታገቢም ያባትሽን ፍቅር አይቀንስም ዋናው ያንች ፍላጉት ነው ለአባትሽ ያለሽ ክብር በጣም ደስ ይላል እንደ አሁኖቹ ልጆች አይደለሽም ግን አግቢ

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +67

    የኔ ቆንጆ እንጀራው አይገብድም ለሃገራችን ሴቶች የመጀመሪያ የሴትነት መፈተኛው ዶሮ መስራት ነው እሱን ከቻልሽ እንጀራው አይከብድሽም ሲቀጥል ሙያ ከሌለሽ አላገባም የሚል ወንድ ካለ ጥግህን ያዝ በይው ምክንያቱም ፍቅር ካለ ሙያውን እሱ ከቻለ ቢያሳይሽ ይህ ነው ፍቅር

    • @suzananeb9861
      @suzananeb9861 3 ปีที่แล้ว +3

      Tkikil

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ማንም እናቱ ሆድ ውስጥ የተማረ የለም ሙያ ዋናው መልካምነት ነው

  • @afomia7469
    @afomia7469 3 ปีที่แล้ว +21

    I appreciate you for being yourself!!!!!!

    • @birukayele04
      @birukayele04 3 ปีที่แล้ว

      She has one simple reason not to get married,,,,, to do what ever she wants with rich sugar dadies.she knows how to play the game very well.

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ያየሽውን መሰክሪ አሁንም ትክክል ነሽ ፈጣሪ ሳይመርጥ ነው የፈጠረን ይህ ጭቃ ፖለቲካ ያባላዋል

  • @የድንግልማርያምልጅእየ
    @የድንግልማርያምልጅእየ 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚኣብሔር ኣምላክ ያስብሽው ያድርስሽ የኔ ማርርር እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ 😘😘😘😘😘

  • @marthamekonnen1643
    @marthamekonnen1643 3 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ይችን ልጅ ስወድሽሽሽሽሽሽ እንክዋን እዚህ ጋር ደረስሽ፣፣አሁንም ከዚህ በላይ ያድርስሽ ። የኔ ቆንጆ ጊዜ አለሽ ገና ልጅ ነሽ አሁን አታግቢ አኔም እደግፍሻለሁኝ ሁሉም በሰአቱ ይሆናል የምን ጥድፍያ ነው

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 3 ปีที่แล้ว

      Yessett lej yelewem! Behayaamesst edme newe 4 weleje yecheresskut.

    • @emewedsheshetu6344
      @emewedsheshetu6344 3 ปีที่แล้ว

      @@totit_t1445 ምነዉ ቸኮልሽ በስንት አመትሽ ጀምረሽ ነዉ

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 3 ปีที่แล้ว +4

    አስተዋይ እና በራስሽ የምትተማመኝ ጎበዝ ወደሃላ ማየት የለም ቀረሽባት
    ለዘፋኟ ይቅርታ አርጌላታለሁ ? ገለሻታል
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ !!!!
    We love you

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 ปีที่แล้ว +58

    አባትሽን መውደደሽ ደስ ይላል እኔም አባቴን እወደዋለሁ 😍 እኔ ለነገሩ እንኳን አባቴን ይቅርና መንገደኝም እወዳለሁ ጥግ ደረስ ሠውን እወዳለሁ አልከፍልበት 😍ገንዘብ ካለ በሠማይ ላይ መንገድ አለ አረቦች ምንም ምግብ አይችሉም እኔ አራት አመቴ መዳሜ ምንም አታቅም ኪችንም ድርሽ አትል 😂😂😂

    • @namename2997
      @namename2997 3 ปีที่แล้ว

      Lke edena madam

    • @hewan3474
      @hewan3474 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
      @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 3 ปีที่แล้ว

      @@namename2997 ገና የሀገረ አልገባሽም እንዲ እናት ባለፈው ልሄድ ነው ብለሽ ጽፈሽ አይቼሽ ነበር

    • @namename2997
      @namename2997 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ አዎ ሳምንት ይቀረኛል ጠፍቼ ስለሆነ የምሰራው ጣጣው በዛብኝ

    • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
      @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@namename2997 ውይ እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ ህገ ወጥ ከሆኑ ትንሽ ይከብዳል በቃ እኔም ሳምንት ልሄድ ነው ወይ እንገናኛለን 😃

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 3 ปีที่แล้ว +5

    በርቺ ጥንካሬሽ ደስ ይላል ጎበዝና ጠንካራ አባት አለሽ

  • @ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ
    @ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ 3 ปีที่แล้ว +10

    ማማየ በዚ እግዚአብሔር የሰጠሽ ድምፅ እግዚአብሔር አምላክ አመስግንለት ዘምርለት ዘፈኝ ለዳውሎስ እንደማመስገን ነው ለነብስሽ ሁኚ አለም አላፍ ናት

  • @northflame
    @northflame 3 ปีที่แล้ว +10

    ስነጥበባዊት ቬሮኒካ አዳነ አንቺ የመጀመሪያዋ ኢትዬዺያዊት እንስት ነሽ በሰውሰውኛም ይሁን በመላእክትኛም አነጋገር ይህንን እኩይ በትግራይ ሴቶች ላይ የሚደርሰውን የወሲባዊ ጥቃት እና መደፈርን የተቃወምሽው እና ለኔም ይሁን ለሁሉም የትግራይ ህዝብ ጀግኒት ነሽ ስምሽንም በታሪካችን ውስጥ በደመቀ ህብር ፅፈነዋል!!

  • @isayaskibebe7595
    @isayaskibebe7595 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ይሳካልቨ
    በርቺ

  • @gutemagna8351
    @gutemagna8351 3 ปีที่แล้ว +6

    From this moment i am the number one admirer of ms Veronica 😍 love her everything

  • @ለምለምአለማየሁ
    @ለምለምአለማየሁ 3 ปีที่แล้ว +1

    አስበው አላውቅም !!!!
    የሚገርም ነገር ነው በጣም የተሳሳትነው ነገር ሞትን በራሳችን ላይ ይዘን እየዞርን አለመዘጋጀታችን ነው።
    ንስሐ ገብተን ቅዱስ ደሙን ክቡር ስጋውን እየተቀበልን ከክፉ ሁሉ ርቀን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 2 ปีที่แล้ว +3

    She is so pure and herself, I just love her ❤

  • @egzabherantatabkan9210
    @egzabherantatabkan9210 3 ปีที่แล้ว +12

    የአባትሽ ቆንጆ እኔ በጣም እወድሻለው በተለይ ስለአባትሽ አውርተሽ እማትጠግቢው ነገር ሁሌ አዲሴ ነው እኔም አባቴን አባይየን በጣም እጅግ በጣም እወደዋለው ሁሌም እመቤቴ ከፊትሽ ትቅደም ሁሌም ድል ካቺ አይጥፋ ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽ እሚለውን ዘፈን ጋብዤሻለው

  • @NGA12300
    @NGA12300 ปีที่แล้ว

    I am late to watch ths video.Your dad is an amazing creature.Long live Adane along with your loved daughter.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ማር ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ አባትሽን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ማማየግልፅ ነሽ ደግሞ የኔቆንጆ ❤

  • @ሸዊትጓልወየንቲ
    @ሸዊትጓልወየንቲ 3 ปีที่แล้ว +18

    ቬሮኒካ ምርጥ ❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +5

    ቬሮኒካ ስወድሽ ስለአባትሽ ትክክል ጀግና ሴት ነሽ ብራቦ

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጨዋ በጣም ቆንጆ you got it all

  • @belayenshegebera6072
    @belayenshegebera6072 3 ปีที่แล้ว +13

    ቬሮኒካ የኔ ልጅ ደስ ትይኛለሽ ኢንተርቪዎችሽን ሳደምጥ ደግሞ ታሳዝኝኛለሽ የኔ እናት አባትሽን እንዲህ አየ ወደድሽው የምን ባል አላገባም ነው እንደውም አግብተሽ ወልደሽ ያንችን ልጆች እያየ እንዲደሰት ማድረግ ነው እንጂ አያቶች ደግሞ የልጅ ልጅ ይበልጥ እንደሚወዱ ማወቅ አለብሽ እሱ አንቺን ስለ ወለደ ነው ዛሬ ላይ እራሱን እያየ ያለው ።ለማንኛውም በርቺ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ።

  • @saramahmad5445
    @saramahmad5445 3 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ ውድ እግዚአብሔር መልካም ነው በእሱ ያጣውን ባንች ያያል እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን መጨረሻሽን ያሳምርልሺ

  • @betitube12
    @betitube12 3 ปีที่แล้ว +56

    ቭሪ ቆንጆ በርች
    ድሮ መልክ ይኑር እንጅ ሙያ ከጎርቤት ይባል ነበር
    አሁን ድግሞ ሙያ ከዩቱብ ሆኗል ::

  • @edelawitmelkam5176
    @edelawitmelkam5176 3 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነሽ እውነቱን የሚናገር ጠፋ ሁሉም በለው ብቻ ነው ቬሮ ቆንጆ ❤❤❤መልካም ነሽ

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 3 ปีที่แล้ว +4

    አባትሽም እግዚአብሔር ን እያመሰገነ ይኑር በህይወቱ የሆነው እንኳን ሆነ ባለው ተመስገን ነው

  • @fasikaroane7284
    @fasikaroane7284 ปีที่แล้ว

    She is truly herself. I love her honesty she got pure heart. What a beautiful person , Love you veronicayee❤❤❤

  • @lizaQueen-co6jt
    @lizaQueen-co6jt 3 ปีที่แล้ว +11

    ቨረንካዬ ሰወድሺ እኮ ደሞ ጥበበሺ ያበደ ነው 💖💖💖💖💖

  • @addis2653
    @addis2653 3 ปีที่แล้ว +1

    እናቱ እይወት ሁሌም ምርጫ ናት ቬሮኒካ በሳል እየሆንሽ መሄድሽ ደስ ይላል የሙዚቃው አለም ሽዋጅ ስለሆነ ለአባትሽ ላንቺም ጎብዢ በጥልቅ ካስብሽው ደሞ ወደፊት ምርጥ እናት አንቺም ይወጣሻል ታሪክ እንዳይደገም.

  • @lilykasa6161
    @lilykasa6161 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ በርቺ !ግልፅነትሽ በጣም! እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!

  • @Had-b6q
    @Had-b6q ปีที่แล้ว

    ቬሮኒካ አዳነ ሰወድሽ የኔ ውድ አግቢ❤❤❤

  • @haileworku5431
    @haileworku5431 7 หลายเดือนก่อน

    You are right thank you so much v…you say the truth

  • @abelsinshaw2774
    @abelsinshaw2774 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሄር ያክብርሽ። በጣም ግልጽ እና ትሁት ልጅ ነሽ።

  • @soniyatesfaye7241
    @soniyatesfaye7241 3 ปีที่แล้ว +1

    የእናትን በደል የቀመሰ ብቻ ነው የሚያውቀው
    ብዙ ለልጅ መስዋእት እንዳሉ ሁሉ ጥቂት ስለልጇ ግድ የሌላትና የልጇን ህይወት የሚያበላሹ አሉ

  • @AdventureEthio1
    @AdventureEthio1 3 ปีที่แล้ว +3

    A golden voice of our generation we love 💕 you, Veronica! We do have a lot of respect for you and your beloved Dad! We expect more from you I heard a lot of your interviews very touching it makes me feel emotional and your internal strength will take you to the top of the mountain. Keep on shining home girl...! Failure is a mother of success..! failures helps people cope with major defeat..we love 💕 you! Veronica a smart girl, hopefully we will see you in a big stage representing your Country.

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት በጣም ጨዋ እንሆንሽ ያስታውቃል ማንን አምነሽ እንደዚህ ግልፅ የሆንሽው ፈጣሪ ይጣሪ ይጠብቅሽ::በስራሽ በርቺ::

  • @proudtigrawity2177
    @proudtigrawity2177 3 ปีที่แล้ว +3

    Young, smart, beautiful, wise, forgiving and honest. God bless you!!!

  • @kidyadad
    @kidyadad 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔም አባቴን ነው እናቴ የምለው መውለድ ማንም ይወልዳል ህይወቱን ለልጅ የሚሰጥ አባት ግን የት ይገኛል የኔ ልዬ አባት ነፍስህን ይማርልኝ
    ቬሮ ስወድሽ የኔ ቆንጆ አባትዋን እንደነኔ የምትወድ ስላገኛሁ ደስ ብሎኛል እንደኔ እምትወጂውን ሳታጪ በደንብ እርጂው በህይወት ስላለልሽ እድለኛ ነሽና ባል በየትኛውም ግዜ ይገኛል አባት ግን አይገኝም ውዴ አይገኝም

  • @HiymanotHeymanot
    @HiymanotHeymanot 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ በምን ቃል ልግለፅሽ ብቻ ወድሻለሁ ዘላለም ኑሪልኝ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 ปีที่แล้ว +1

    ካሌብ አድናቂህ ነኚ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ቪሪኒካ አድናቂሺ ነኚ ❤❤

  • @tsegakiros8152
    @tsegakiros8152 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ሁሉም ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 3 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ቆንጆ ግልፅነትሽ ደስ ይላል እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የቤት ውስጥ ሙያ አያሳስብሽ ያለ እናት ነው እኔም ያደግኩት ያለእናት ያደገች ሴት ልጅ ሙያን ከየትም አታመጣውም ግን በህይወት በትዳር ትማርያለሽ እኔም በትዳር ነው ሁሉን ሙያ የተማርኩት ብቻ ጤና ይስጥሽ ሁሉም ይደርሳል😘

  • @kalkidanyibeltal4360
    @kalkidanyibeltal4360 3 ปีที่แล้ว +17

    Veronica. This is the interview that get you my respect and my gratitude . you were clever enough to talk about the mess we are in with frank words! I wish every artist could use their voice to stand against all inhuman act against that Amhara and Tigray.!!!!!!!! Those fools should learn what it means to be voice for the victims of ethnic cleansing

  • @adugnaalem
    @adugnaalem 3 ปีที่แล้ว +18

    ኣቦ የአስተዳደግ ውጤት ማለት አንቺ ትመሲይኛለሽ በፊት በፊት ከአርቲስቶች በጣም ብዙ አሉ ለኔ ግን ትልቅ ቦታ የምሰጣቸው እንደነ መሰረት መብራቴ እና አምለሰት ሙጬ...የአስተዳደግ ውጤት ጨዋ ሴትን አስከባሪ አሁን ደግሞ አንችትን ጨምሬሻለሁ ይመችሽ

    • @AkramAliou
      @AkramAliou 4 หลายเดือนก่อน

  • @zx9713
    @zx9713 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ቮሮኒካ እግዛብሄር ይጠብቅሽ በርች

  • @saraabdul6141
    @saraabdul6141 3 ปีที่แล้ว +5

    I can't stop commenting......am soooooo in luv with this girl

  • @mazasimebekele8371
    @mazasimebekele8371 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋናው እንጀራ ሳይሆን ጥሩ ባል እራስ ወዳድ ያልሆነ ባልና አይኑ አስሩ ቦታ የማያይ ይሁን ለሞያው ገንዘብሽን ይጭነቀው ጊዜው ሰልጥኗል ግልጽነትሽን ወድጀዋለሁ👍👍👍😘😘😘

  • @saraeyob2446
    @saraeyob2446 3 ปีที่แล้ว

    በርች በጣም ጓበዝ አስተዋይ ነሽ እግዚያብሄርን ስለምታምኝ ሁሉም ነገር ይሳካልሻል መልካም እድል ይቅናሽ ሆዴ

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 ปีที่แล้ว +10

    Wow she's an amazing woman

  • @selamethiopia3282
    @selamethiopia3282 3 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ የኔ ቆንጆ

  • @abeshalove2007
    @abeshalove2007 3 ปีที่แล้ว +1

    Veronica, bezih askeyamina betam kfu Selam yelelebet zemen endanchi le ewnet le hak yekomutna emiyaznu wegenn emidegfu Ethiopiawyan new yatanew! yetefut! Fetari ybarkish endanchi kunu sewoch wegen yabzaln.🙏💕

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ያልፋል የኔ ቆንጆ ሠዉ መልካም ጎንም አለሁ እንዲሁም መጥፎ እራስሽን ሁኖ መገኘት ፈጣሪ እያመሠገንሽ መኖር ቬሮኒካዬ የኔ ሣቂታ❤❤❤😘😘😘😘👌👌👌

  • @jemalmehammed2183
    @jemalmehammed2183 3 ปีที่แล้ว +3

    ካሌብ ግን ስርአትህ👌

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውድ አባትሽን ያኑርልሽ

  • @doroujulu2246
    @doroujulu2246 3 ปีที่แล้ว +3

    Omg!
    Cute 👧
    Proud of you , your confidence 👏❤

  • @mesfinalemu2006
    @mesfinalemu2006 3 ปีที่แล้ว +5

    አባትሽ በደንብ ነው ያሳደገሽ ተባረኪ❤❤

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ተናጋሪ ነሺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ መልክ ይስጠን እንጅ ሙያ ከጎረቤት ተብሎዋል

  • @kingkair6633
    @kingkair6633 3 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው ማሳደግ ነው ትልቁ ፈተና

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 3 ปีที่แล้ว +2

    You are Amazing talented Lovely voice wow so beautiful Love and respect you thank you to share us about your life 💕sewett good luck for your future that's my wish thank you again 💕💕💕🙏🙏🤚

  • @mesfintesfaye5064
    @mesfintesfaye5064 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን ፕሮግራም በድንገት ነው የተከታተልኩት ቤሮኒካ በተለይ ለአባትሽ ያለሽ ፍቅርና አመለካከት በጣም የተለየ ነው ቤሮኒካ ህይወት ፈተና መሆናን ሁሉ ጊዜ አስተውይ ላንቺ ያለኝ ግምት የተለየ ነው መታወቅ ሲመጣ ፈተናውን የዛን ያህል ብዙ ነውና አስተውይ።

  • @getahuntilahun1318
    @getahuntilahun1318 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ማኅበረሰብ መባል የሌለበት ነገር አለ። ባል ማግባት ባትፈልጊም አልፈልግም አይባልም የማኅበረሰቡን እሴቶችን ማክበር አለብሽ። እናም በርቺ ራስሽን ጠብቂ።

  • @adoniyasadi350
    @adoniyasadi350 3 ปีที่แล้ว +8

    I like this great girl 🥰🥰🥰

  • @frehiwotfeleke5849
    @frehiwotfeleke5849 3 ปีที่แล้ว +3

    I respect you! Wow, she is a brave girl! I'm proud of you!

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 3 ปีที่แล้ว +1

    አባትሺን አላህ ያቆይልሺ እኔም አባቴን ነበር የምወደው አላህ ይርሀመው

  • @qwessd12
    @qwessd12 ปีที่แล้ว

    የኔልእት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardiswagg2194
    @nardiswagg2194 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንም የምንሞትበትን ቀን አላወቅን እንጂ ከዚህ የባሰ አውሬ ነበረ ምንሆነው
    ብቻ ፈጣሪ በቸርነቱ ይታረቀን 🙏
    ቬሪ ግን ግልፅነትሽ ም ሁኔታሽም ደስ ሲል ሁሌም እንዲ ያዝልቅሽ ትልቅ ስኬት ላይ ያድርስሽ

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 3 ปีที่แล้ว +12

    ቬሮኒካ የኔ ቀበጥ ስወድሽ ❤️