ትእግስት ያላችሁ ብቻ ስሙት | apostolic answers | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | ቅድስት አርሴማ kidst arsema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 540

  • @betelhemwendwosen8572
    @betelhemwendwosen8572 10 หลายเดือนก่อน +66

    ቃሌ በቃ አንተ እና መሰሎችህ እንደተመቻችሁ ተርጉሙት በኛ የእግዚአብሄር ቃል እንደፈለጉት አይፈታም፡፡ አኬ ጌታ በቤቱ ያፅናህ

  • @Mariyam994
    @Mariyam994 10 หลายเดือนก่อน +91

    አኬ አጋንንት የአንተን ትምህርት የመስማት አቅም የለውም ፀበል የምትረጫቸው እኮ ነው የሚመስሉት ስታንጫጫቸው አቤት ግርማ ሞገስህን ሲፈሩት ኑርልን መምህራችን🙏

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 6 หลายเดือนก่อน +1

      ቃሉ ነው

    • @Deardan4143
      @Deardan4143 5 หลายเดือนก่อน +1

      ይገርማል

    • @GrmaMan-nk5ir
      @GrmaMan-nk5ir 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ስላለው ነው ❤❤❤

    • @SalamaMongose
      @SalamaMongose 13 วันที่ผ่านมา

      ✅✅❤

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 10 หลายเดือนก่อน +56

    አኬ፣ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን፣ ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ነህ፣ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 10 หลายเดือนก่อน +59

    አኬ በመንፈስ ቅዱስ እና የእግዚአብሔር የማስተማር ጸጋ የተሰጠው ሰው ነው እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን የአኬ አስተምሮ ህጻናት እንካን በቀ ሉ የሚገባ ነው ዳኑ እና ቃል ለክርክር እንጂ ለመማር አይደለም እነዚህ ሰዎቹ ፕሮቴስታንት እምነት ዱቄት ያስገቡ ሰዎች ናቸው። አኬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 10 หลายเดือนก่อน +16

    አኬ ጀግና ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ወንድሜ
    መናፍቃን ትዕቢቱና ሰይጣናዊ ትምክህቱ ይቅርባቹህ እውነቱ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጋ ነው ያለው ተማሩ መርምሩ

  • @christiansador2568
    @christiansador2568 10 หลายเดือนก่อน +5

    አኬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን። እውቀትህ ትዕግስትህ ይገርማል ። እነዚህ በእግዚአብሔር ላይ ያመፁ ግማሽ ቃሉን ጥለው የሚፈልጉትን አንጠልጥለው ደስ ባላቸው አተረጓገም ነው የሚሔዱት ። ከማይመስሏችሁ ጋ አትተባበሩ እንዳለ የእግዚአብሔር ቃል በቤትህ የደከሙትን ብታስተምር የነዚህ ወንበዴዎችን ልብ ትገዛለህ እንጂ እንደ አነሡ ወርደህ አትሟገት። የተዋህዶ ዕንቁ ወንድማችን ነህ በርታ።

  • @hirutanegash8251
    @hirutanegash8251 10 หลายเดือนก่อน +16

    እንደዚህ አይነት ትእግስተኝነት መታደል ነው አኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ክበርልኝ ወንድሜ ❤

  • @telmelaermias4195
    @telmelaermias4195 10 หลายเดือนก่อน +16

    በራሳችሁ መንገድ ለመሄድ ቃሉን መካድ ከባድ ነው የልቦናችሁን ያብራላችሁ። አኬ ተባረክ

  • @AbiyHg
    @AbiyHg 10 หลายเดือนก่อน +60

    ሆስቱ እራሱ ይገርማል ላለማመን ያመኑ ስለሆነ ጌታ እንኳን መጥቶ ቢያስተምራቸው ለማመን ፍቃደኛ አይደሉም

    • @Desta-zx5nf
      @Desta-zx5nf 10 หลายเดือนก่อน

      Unati noo

    • @Nina44482
      @Nina44482 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ተባረክ

    • @KidestTasfaye
      @KidestTasfaye 6 วันที่ผ่านมา

      Betam enji

  • @tesfayemengesha4378
    @tesfayemengesha4378 10 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም የምትገርሙ ወገኖች አለማወቃችሁን ስላሳያችሁን ተባረኩ ወደ ቃሉ ተመለሱ አኪ ተባረክ ስለ ትዕግስትህ ዳንኤል ቁጭ ብለህ ተማር

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 10 หลายเดือนก่อน +27

    አኬ አንደበትህ ብቻ በቂ ነው ስንሰማህ ልባችን በደስታ ይሞላል መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነው። ቃል የሚባል ከአንተ ጋር የሚነጋገረው ልጅ በልብ ድካም እንዳይሞትብ ንግግሩ አሳጥረው የአንተ ንግግር በፍጹም አይሰማህም ልቡ በአፍ ልትወጣ ነው ። የአኬ ንግግር 100% እስማማለሁ እንደ አኬ አስተማሪዎች ያብዛልን

  • @IskedarGirma
    @IskedarGirma 10 หลายเดือนก่อน +11

    እንደ ብፌ ክትፎውን ወስደህ ሽሮውን የምትተው የመጻሐፍ ቅዱስ ቃል የሚነጠል አይደለም መቼም አይገባችሁም አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት ይሰማም እንደሚባለው እባካችሁ ልጁ ትእግስተኛ ሆኖ እያስረዳ የማትረዱት ለምንድነው አኬ ለጨዋነትህ እና ለእውቀትህ ወደር የለኽም ወንድማችን ባንተውስጥ እነትን ስላገኘው ከዛሬ ጀምሮ ወደእነተኛው መንጋ ተመልሻለሁ ቢንጎ ተበልታችኋል አኬ አመሰግንኋለሁሁሁሁሁ❤❤❤

  • @tsigeredaayalew8491
    @tsigeredaayalew8491 3 วันที่ผ่านมา

    አለ በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ትእግስትህ በጣም ይገርማል ቃል የሚባለው መሰሎቹም መልስ ሲያጡ በቃ በቃ ይላሉ ምንም ልታስረዳቸውም ብትሞክር አይገባቸውም እግዚአብሔር ይቅርባቸው

  • @Soriketama-q4w
    @Soriketama-q4w 10 หลายเดือนก่อน +4

    obsa ajaa'ibaadha (yemigerm tigist akee nurillin)❤❤❤

  • @TewodrosAssefa-d6l
    @TewodrosAssefa-d6l วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማህ አኬ ! ለእነዚህ ደረቆችም የሚያስተውሉበትንም ልቦና ይስጣቸው !

  • @ethiopiahagira7167
    @ethiopiahagira7167 10 หลายเดือนก่อน +17

    በስመ አብ አክሊል ደስ ሲል ብቻህን አር በደበድካቸው ጀግና ኦርቶዶክስ መልስ እንዳላት ያውቃሉ 👍👍👍

  • @israel9958
    @israel9958 10 หลายเดือนก่อน +21

    የፕሮቴስታንት እምነት ከ45,000በላይ የደረሰው ሰዎች ቃሉን በራሳቸው አመለካከት ስለሚረዱት ነው የሚለውን አሳይተዋል፤ ክርስቲያን ግን እንደ ጌታችን ኢየሱስ ትዕዛዛቱን እንቀበላለን፤ አኬ በቤቱ ያፅናህ። ✝️✝️✝️

  • @simretambi2760
    @simretambi2760 12 วันที่ผ่านมา +5

    ጆሮውን ደፍኖታል ቃል መልስ አይፈልጉም ጦርነት ነው የ ይዙት አኬ ዘመንህ ይባረክ

  • @Christian2425.
    @Christian2425. 10 หลายเดือนก่อน +18

    አኬ ማርያምን አንተ ለምትወያየው እኔ ተናደድኩ ያንተን ትዕግስት ያድለኝ

  • @SerkaYilma
    @SerkaYilma 9 หลายเดือนก่อน +4

    አኬ እነዝህ ጋረ አታውራ አይችሎም ስርአትም የላቸውም ላመሸነፍ ሲጥሩ ወደ አልሆነ ነገር ነው የሚገቦት ተመስገን እኔን መርጠህ ኦርቶዶክስ ሳላርከኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BituMuna
    @BituMuna 10 หลายเดือนก่อน +5

    ትእግሰቱን የሰጠህ እግዚያብሂር ይመሰገን ደንጋይ ዳቦነዉ ከሚሉ ሰዎጋር ነዉ የምታወራዉ

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 10 หลายเดือนก่อน +78

    አኬ እውቀትና ትግህስትክ ይገርማል የእነዚህ ድንቁርና ግን በጣም የሚገርም ነው እውቀት ሳይኖራቸው ሰው ይጋብዛሉ እውነት መነገር ሲጀመር ማቋረጥ መበጣበጥ ይጀምራሉ የምታሳዝኑ ፍጥረቶች ናችሁ አኬ እነዚህ ቤት አትግቡ ከእውቀት ነፃ የሆኑ ማህበረሰቦች ናቸው

    • @gawlarominda7777
      @gawlarominda7777 10 หลายเดือนก่อน +1

      አቤቱ ከምኖቹ ጋር እንደሚያወራ

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ አንድ ጊዜ ብቻ ተናገረ እንጅ አልደገመዉም ስለዚህ ካልተደጋገመ አንቀበልም ማለት ግን ጤነኝነት ነው አንዲት የእግዚአብሔር ቃል ምን ያክል ዋጋ እንዳላት የማናዉቅ መሰላቸዉ እግዚአብሔር ሆይ አንድ ጊዜ ስለተናገርከን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 10 หลายเดือนก่อน +18

    ከእነዚህ ክርክሮች የተረዳሁት 2 ነገሮች... 1. የክርክር ራሱን የቻሉ ክህሎቶች እንዳሉት ከማያውቅ ሰው ጋር መከራከር ነፋስ መከተል ነው። 2. ወገንተኝነትን ከእውነታው እንደሚያስበልጥ ሰው ቀሽም እና አደገኛ ሰው የለም።

  • @ZewedneshReba
    @ZewedneshReba 10 หลายเดือนก่อน +11

    እናንተ ጴንጤዎች ግን ምን አይነት አባዜ ነው ያለባችሁ ምንስ ነው የሚያቅበጠብጣችሁ አዳምጡ መስማት ጥሩ ነገር ነው😊 አኬ የምወደው ቅዱሱ እግዚአብሔር ይባርክህ ትግስትህ የሚገርም ነው ዋው

    • @kaleb3028
      @kaleb3028 10 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ከታች ያለ ሰው የታዘበኛል ሚባል ነገር አለ ፔጤዎች ሲመልስ አፍአፋን እያላቹት ቤቱ ጋር ያውራ ሲጀመር አይመጥኑህም

    • @Bini_eye
      @Bini_eye 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@kaleb3028እድያ ምድረ መናፍቅ የመቃወም የዲያብሎስ መንፈስ። የሰይጣን ውላጆች።

  • @fantugmedhingmedhin6463
    @fantugmedhingmedhin6463 หลายเดือนก่อน +2

    ለሁሉም እንየየራሱ ፀጋ ይሰጠዋል ለአንዱ የማስተማር ፀጋ ... አኬን በስራው እዚህ አግኝቸዋለሁ ፤ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @KidusAbreham-nj1fu
    @KidusAbreham-nj1fu 10 หลายเดือนก่อน +9

    እቅበተ እምነት ለማሸነፍ ፥ ለማሸማቀቅ አይደለም የሚከወነው ። እጅግ ክቡር የሆነውን ፣ ጌታ የሞትለትን የሰውን ነፍስ ለመመለስ ነው ። ከዚህ ዓላማ ከወጣ ራሱ ከምንፍቅና አይለይም ።

  • @Woinshetgeneasfaw
    @Woinshetgeneasfaw 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጴንጤዎች እኮ ሁሌም የእውነት ትርጉም የላቸውም ጠማማ ናቸው በጥሞና አና በእርጋታ እና በቅንነት መረዳት አይፈልጉም ውይይት ጴንጤዎች ድርቅና ሌብነት ክርክር ይወዳሉ፡፡

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king หลายเดือนก่อน +3

    አሁን ይሔ በሙሉ መከራውን የበላው በየሱስ ድኛለሁ እንደፈለገኝ በሀጥያት ልፈጭ የምን ፆም ዝምብዬ ልብላ ስጋ ይደልብ ነፍስ እንደራባት ትኑር ነው የፔንጤ ነገር ።

  • @Mimi-q4h7p
    @Mimi-q4h7p 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛል ከዚህ በላይ ትግስቱን ይስጠህ እነሱ ሁለት ሆነው አንተ ብቻህንምህረቱ የማያልቀው አባት ከዚህ በላይ ትግስቱን ይስጥ ጸጋውን ያብዛል ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏💟💟💟

  • @zubaida3339
    @zubaida3339 21 วันที่ผ่านมา

    ወድሜ አኬ ተባረክ ውይ ትግስትህ የሚደነቅ ነው እነሱ እየገባቸው እዳልገባቸው የሚሆኑት የበታችነት እየተሰማቸው ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanneschanyalew6718
    @yohanneschanyalew6718 10 หลายเดือนก่อน +15

    ዳናኤል የሚባል ምንም የክርስትና ነገር ያልገባው ነው፣ አኬ ትግስትህ ድንቅ ነው ጌታ ይባርክህ! ክርስትናን በደንብ አስተምራቸው።

    • @ganetgarma
      @ganetgarma 6 วันที่ผ่านมา

      ቤቴ ነው ቤቴ ነው እያለ አቅራራብን እኮ

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px 10 หลายเดือนก่อน +7

    ቆይ ቢያንስ ሰው እንዲያወራ እድል ለምን አትሰጡም አይ ፕሮዎች በጣም ታሳዝናላችሁ አኬ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አንተንና ወንድሞቻችንን ይጠብቅልን

  • @ናታንም
    @ናታንም 13 วันที่ผ่านมา

    አኬ ትእግስትህ እፅብ ድንቅ ነው ይገርመኛል ሰው ከክርስቶስ ስጠጋ ትእግስተኛ ትሑት ይሆናል ጸጋው አብዙቶ ያልብስህ የኔ አባት እነሪሱ በጠየቁበት ለእኔ ያንፀኛል❤❤❤

  • @abiyeetenlej8723
    @abiyeetenlej8723 10 หลายเดือนก่อน +8

    አኬያችን ትህግስትህ ግን ታድለህ እመብርሀን ትጠብቅህ 🙏❤❤ እነዚ መናፍቃን ምን ይሻላቸዋል በክርስቶስ ወይኔ 😢

  • @Sisayneshi
    @Sisayneshi 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ አለመደማመጥ ትልቅ ድካም አለው በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ትግስቱን ይስጠን ውንድማማቾች ሁናችሁ አለመግባባት ይከብዳል 😢በርቱልን ❤

  • @AbemGranite
    @AbemGranite 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የምትገርሞት ውይይት እንኳን አትችሉም እናንት የምትፈልጉትን እና በራሳቹ ትርጉም እንዴሄድ ነው ሲቀጥል ሆስት ላይ ይላህው ዝም ማለት ልመድ ማመን ስላልፈለጋቹ ነው እንጂ በደንብ አስረድቶል መጀመሪያ ትግስት ተማሩ በተለይ በተለይ ሆስት ይለከሁ አመሰግናለሁ

  • @MosisaOrto
    @MosisaOrto 5 วันที่ผ่านมา

    Wendimachin ake tebarekal bewunet irigathen betam nw imadankila🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tko4438
    @tko4438 10 หลายเดือนก่อน +3

    ንቃታቸው ትዕቢታቸው ያናድዳል 🤨
    እኬ ቃልህይዉት ያሰማልን አበት ትእግሰት❤❤❤😊

  • @HavasiKhaiytea
    @HavasiKhaiytea 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አኬ የተዋህዶ እንቁ በርታልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድሜ❤❤❤❤

  • @coldanimation12
    @coldanimation12 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚች ሙሉ በሆነች የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንኳ አኖረን በቤቱ ያጽናን።❤❤❤ አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 27 วันที่ผ่านมา +1

    ከትምህርቱ የተረዳሁት ነገር ቅዱስ መፀሃፍ እንደ ፈለግን እንተርጉመን ነው እያየሁት ያሉት አቤት ትግስቱ እግዚአብሔር ይጠብቅ በእውነት

  • @FhRh-d6e
    @FhRh-d6e 7 วันที่ผ่านมา

    Ake wedmachen kal hewot yasemaln 🙏❤ egzhabher amlak bedme beten yakoyeln bebetu yatnak enwedhalen ❤❤❤❤❤

  • @martibekele899
    @martibekele899 10 หลายเดือนก่อน +10

    አክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @ቸርነትህነዉያደረሰኝእስከ
    @ቸርነትህነዉያደረሰኝእስከ 10 หลายเดือนก่อน +17

    አይይይ አክዬ እኔ ባተ ፈታ ተናድድኩ ለብቻህ እረ አትግባ ከፈለጉ ይምጡ በቤታችሁ ምድረ ደነዝ አደረቁህ አኪዬ ትግሱቱን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

    • @TigistFeleke-tw7rn
      @TigistFeleke-tw7rn 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔየፈለኩትን ነው የምታውራው አላለም ከቱ😮😂 ክርስቶስ መቶ ቢያስተምራቸው እደአይሁዳዊያን የሚከራከሩት ነው የሚመስለኝ

    • @Desta-zx5nf
      @Desta-zx5nf 10 หลายเดือนก่อน

      Inee irasuu mariyamin

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@TigistFeleke-tw7rnልቦና ይስጣቸው😂😂😂

  • @Amhara-o9m
    @Amhara-o9m 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ እንድሆን የፈቀድክልኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
    አቤት የወንጌል አማኝ ነን የሚሉ ምኑን ነው ያቀመሷቸው ልባቸው የደነደነ

  • @Channel-z1o
    @Channel-z1o 10 หลายเดือนก่อน +9

    ፓሮታግታግ መስሚያቸው ጥጥ ነው መጭህ እና እምጠይቀውን እያቋርጥህ ያቆማል እንጂይ መንዲማችን እመቤቴ ከልጃጋር ትጠብቅህ ሁሌም ነው የማዳምጥህ

  • @asmerakitchen7501
    @asmerakitchen7501 12 วันที่ผ่านมา

    አኬ እግዛብሔር ይባርክህ🙏❤️እነዘህን ሰወችን ደሞ ልቦና ይስጣቸው አንተን ከማይመጥኑ ሰዎች ጋር please 🙏 ጊዜህን አታጥፋ please 🙏 please pray for them አኬ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 10 หลายเดือนก่อน +3

    አክሊል በርታልን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ 😇😍🙏🏻

  • @Abraham-ns4ci
    @Abraham-ns4ci 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል መፅሀፍ ቅዱሱን በጣም ተረዳ በደመነፍስ አተርጉም አኬ እናመሰግናለን

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 10 หลายเดือนก่อน +9

    አክዪ እኛ እንፈልግሀለን እነዚ ብትግታቸው እንኳ አይወርድላቸውም እነሱ የሚያገኙት ጥቅም ሰለሚቀርባቸው ነው ልብህን አያድርቁህ አይመጥኑህም

  • @yeenatelij8377
    @yeenatelij8377 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሳዘኑኝ "አና" ን "ማለትም" ነው ብለው ኡኡ!!
    አኬ ፀጋውን ያብዛልህ ኢሄ እውቀት ብቻ ሳይሆን ጥበብም ነው!
    እነሱንም አይነ ልቡናቸውን ይግለጥላቸው!

  • @SolomonKibret-r6r
    @SolomonKibret-r6r 11 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይግለጽላቺው እናተ እውቀታችው ይችን ታክል ናት ደደቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አኬ በጣ እናመሰግናለን

  • @eliasfessehaye1069
    @eliasfessehaye1069 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ake, man of the match winner, as expected!
    Never doubt an Orthodox Christian! Protestants are exposed!

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 10 หลายเดือนก่อน +8

    ስታሳዝኑ አድ ሠው ላይ እማምላክን የመነ አሸናፊ ነው ወድሞቻችን ፀጋ ያብዛላችሁ ውይ እናት

  • @habengoitom7349
    @habengoitom7349 10 หลายเดือนก่อน

    Aki betam tasqenaleh... your an example to many of us. They clearly fear you. they already closed their mind and refused to hear you. I wish you can just talk to people that are ready to hear you and leave those who refuse to listen..

  • @ወለተማርያም-ኰ3ኰ
    @ወለተማርያም-ኰ3ኰ 10 วันที่ผ่านมา

    እደዉ ማርያምን ወይ መልስ የላቸዉ ወይ አያስወሩ ዉጢጢን ያሉ ሰወች እፍፍፍ ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ አኬያችን ❤

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 10 หลายเดือนก่อน +10

    በውነት አኬ በትክክል መልሰሀል እነሱ ሰለማይቀበሉ እንጂ ። ከውሀና ከመንፈስ የተወለደ በውነት ከመንፈስ አነደተወለደ ውጤቱን እየነገረን ነው።

  • @gizawtekle2860
    @gizawtekle2860 11 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ቃል በድምፅ ብልጫ አይሸፈንም :: አክሊል አንድ ብቻውን ህኖ ነገር ግን ብዙ ነው እግዚአብሔርን ስትይዝ ግን እንዲህ ነው በአሸናፊነት የሚጠናቀቀው ::

  • @SimretTamre
    @SimretTamre 14 วันที่ผ่านมา

    አኬ መድኃኒያለም ትግስቱን ይስጥ!!! በርታልን የተዋህዶ ጀግና ወንድማችን

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 11 วันที่ผ่านมา

    So proud of you Ake! God bless you!

  • @emafiker6837
    @emafiker6837 หลายเดือนก่อน

    የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምሌክ ጸጋውን ያብዛላይሁ በርቱ ❤❤❤❤❤እኝህ ሰዎች የቃሉ ባለቤት ራሱ ባለቤቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቶ ቢያስተምራቸው አይደለም ብለው የሚከራከሩት ይመስለኛል😅😅

  • @121416BAA
    @121416BAA 10 หลายเดือนก่อน +7

    ከቃሉ use and throw አለንዴ?ውሃ/ጥምቀት ተደጋግሞ ስላልተገለፀ በቃ አስፈላጊነቱ ይቀራል ማለት ነው?

  • @augstin-the-saint
    @augstin-the-saint 10 หลายเดือนก่อน +1

    አኬዋ ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ።❤❤❤❤❤

  • @kafecho1kafecho2
    @kafecho1kafecho2 2 วันที่ผ่านมา

    በማዋከብ ሳይሆን ጌታችን ስለውሃ መጠመቅ ከገለፀ በቂያችን ነው

  • @DejeneFetene-q4l
    @DejeneFetene-q4l 2 วันที่ผ่านมา

    ከውሃና ከመንፈስ የተወለደ እንጂ ከውሃ የተወለደ የሚል ሀሳብ ስለሌለ ስህተትን በጥያቄ ለመሸፈን መጣር ትልቅ ሽንፈት ነው። ቃሉ ዝም ብለህ ተማር

  • @abenezerdaniel-5609
    @abenezerdaniel-5609 10 หลายเดือนก่อน +1

    I like the B&K version. When will it be available?

    • @GG-hu9ek
      @GG-hu9ek 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @addisnet21
    @addisnet21 10 หลายเดือนก่อน +10

    🟢ልክ ሊመልስላችው - ያቆሩጡታል- (ከውሀ) አና (ከመንፈስ) - ውልደት-አለቀ::

  • @FirehiwatAbegaz
    @FirehiwatAbegaz 6 วันที่ผ่านมา

    እኬ ወንድሜ ፀጋውን ይስጥ ❤❤❤

  • @የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ
    @የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገርማል ምናለበት ትህቢት ልባችሁን የሞላው ለምን በጌታ አታዳምጡም አዳምጡ

  • @RomanTekleselase
    @RomanTekleselase 27 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ ፡ተባረክ

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 วันที่ผ่านมา

    በስመአብ ይገርማል መስማት የሚፈልጉትን ብቻ ጠብቀው ነው የሚጠይቁት ዳንኤል እና ቃል መቸም መስተዋል ይስጣችሁ የደነደነ ልባችሁን ጌታ ይክፈት ጥያቄ ስትጠይቁ ምን ልንማር እንችላለን እንጂ ምን ሊል ይችላል ብላችሁ ቢሆን መልካም ነው። እና ማለት እና ነው እንጂ ማለት ማለት አይደለም

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዉሐ + መንፈስ = እምነት ስለሆነ ነው ጌታ ስለ እምነት ያወራው:: አጭር መልስ::

    • @Shitatedeke
      @Shitatedeke 7 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅ያመነ የተጠመቃም ይድናል እሚለውስ?

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 10 หลายเดือนก่อน +3

    የሚሰሙ ይታዘብኛል አትሉም ?ማርያምን በጣም ማስተዋል ይስጣቹ ለመማማር ሳይሆን ለማፍረስ ምትነሱበት ይገርማል ዳንኤል ልብ ይስጥ

  • @johngudeta
    @johngudeta 10 หลายเดือนก่อน +4

    የአኬ ለታገሳቸው እኔ ደሜ ሚፈላው ነገር... bicha man I respect you yemir keep up

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 10 หลายเดือนก่อน +1

    Akee egzabhre yebrkeke tegeste setookalee temrteke betame geltsenew ok🙏🙏🙏🙏

  • @AbayaAlemayehu
    @AbayaAlemayehu 10 วันที่ผ่านมา

    ሰው በዚህ ልክ ግን ትዕግስት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስትህ አኬ❤❤❤❤❤

  • @berhanubelaye3408
    @berhanubelaye3408 7 วันที่ผ่านมา

    የመስማት ችግር አለባቸው ሁሌ መናገር ብቻ መናፍቃን

  • @emebetdubale8971
    @emebetdubale8971 10 หลายเดือนก่อน

    Akee you have a big. Patient to talk them there are confused because they don’t know about the babble god give you strength

  • @mesafintteshome501
    @mesafintteshome501 4 วันที่ผ่านมา

    God bless Ake

  • @tadealemu3109
    @tadealemu3109 12 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቀላል ነው ከውሃና ከመንፈስ ዳግም ከተወለደ በኋላ የሚያብራራው ከዳግም ልደት የሚገኘውን ነው

  • @AnchinalushMekonnen
    @AnchinalushMekonnen 6 วันที่ผ่านมา

    Ake zemenh yibarek❤❤❤❤❤❤

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 8 วันที่ผ่านมา

    እውነትም ትግስት ያለው ይየው እነዚ የገልቱ ስብስብ ማዳመጥ እንኳን የማይችሉ አኬ ፅናቱን ይስጥክ

  • @Tgst-q7u
    @Tgst-q7u 12 วันที่ผ่านมา +1

    ተደማመጡ

  • @Yednakachew
    @Yednakachew 13 วันที่ผ่านมา +1

    Ake jegenachen tebarke

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 10 หลายเดือนก่อน +11

    ከነዚ ሰዎች ጋር ባትወያዩስ አነኚ ሰዎች መዳኒዓለም መጥቶ ቢያስረዳቸውም አይሰሙም

  • @yehenewgselase
    @yehenewgselase 10 วันที่ผ่านมา

    Enante lemin degami wehan alterawim eyalachu, min malet rndehone alabraram tilalachu ? Ake tigisteh wow new tebarek !!! Korawebeh yawim alasewera eyalhu.

  • @habtamulove1235
    @habtamulove1235 13 วันที่ผ่านมา

    የፕሮቴስታንት እምነት ከ45,000በላይ የደረሰው ሰዎች ቃሉን በራሳቸው አመለካከት ስለሚረዱት ነው የሚለውን አሳይተዋል፤ ክርስቲያን ግን እንደ ጌታችን ኢየሱስ ትዕዛዛቱን እንቀበላለን፤ አኬ በቤቱ ያፅናህ። ✝✝✝

  • @Haptemer-l8h
    @Haptemer-l8h 12 วันที่ผ่านมา +1

    20:26 ምስኪኑዬ እርሱ እኮ(ቃል) ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነዉ ሲል ከዉሃ የተወለደ ዉሃ ይሆናል ብሎ አስቦ እኮነዉ እንዳይፈስ ፈርቶ። ለህፃናት አጥንት የማይሰጠዉ ለዚ እኮ ነዉ

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 3 หลายเดือนก่อน +1

    አኬ በእልህ ነውኮ የሚወያዩት በርታልን የኛ እንቁ እነሱ እዲመለስላቸው የሚፈለጉትን ነው የሚፈልጉት 😂😂😂😂 አይ ተንጫጩ

  • @SamuelRezene-j2x
    @SamuelRezene-j2x 12 วันที่ผ่านมา

    ኣኼ እግዚኣብሄር ይባርኽ ተባረኽ

  • @fitsumgetachew9414
    @fitsumgetachew9414 9 หลายเดือนก่อน +1

    እውር እውርን እንዴት ሊመራው ይችላል አይጴንጤዎች ከመስማት ለማውራት የፈጠናችሁ ከእውቀትና ከስነምግባር እግዚአብሔር ያለደላችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 10 หลายเดือนก่อน +4

    አኬ ፍፃሜህን መዳኒአለም ያሳምርልህ❤❤

  • @altayebedada1645
    @altayebedada1645 10 หลายเดือนก่อน

    አኬ ወንድማችን እግዚአብሔር ሁሌም መረዳትን ይስጥ።❤❤❤

  • @TigiTigisti
    @TigiTigisti 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ አኬአችን

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 5 หลายเดือนก่อน

    Akewa Egzabher xagawn ybizalaih mamhracn ❤️ tabarak akewa 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @winniea9803
    @winniea9803 9 หลายเดือนก่อน

    አኬ ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ መፈናፍኛ አሳጣአቸውኮ

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 10 หลายเดือนก่อน +11

    Akilil gin tigestagnew be geta sim 😢

  • @TigistLema-w7p
    @TigistLema-w7p 18 วันที่ผ่านมา

    Ake gin tigstikn saladaq alalafim❤❤❤❤❤❤❤ min ayinat azurit nachaw bageta hunatun lamawak ayifalgum tikrtachaw kirkir bichanaw ar mastawalun yistachu🙏

  • @sintemedhanealem5946
    @sintemedhanealem5946 10 หลายเดือนก่อน +7

    Host ለምን ይናደዳል አኬ ሲያወራ በጣም ያሳፍራል አኬ ግን ❤❤❤❤ ትዕግስቱ ይገርማል

    • @betelhembeti6706
      @betelhembeti6706 9 หลายเดือนก่อน

      Chirash eko ayadmetew getan