ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር እኔ ሙስሊም ነበርኩ እና ድሮ በተሰብ ጎረቢት ሰወች ጠንቋይ ጋር ይሄዳሉ እና አጎቶቸ ሁላ ይጠነቁላሉ ያስጠነቁላሉ ግን እኔን በፍፁም ነበር የሚጠሉኝ እኔም ሳይገባኝ እና ሳላቅ እቃወማቸው ነበር እና የመናፍስት ስራ ይገርማል ክፋታቸው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን የድንግል ማርያም ልጅ አገልጋይ ነኝ ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ፀጋውን ያብዛልሺ እህታችን ጎበዝ በርች
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሺ❤
እግዚአብሄር ፀፀጋውን ያብዛልሽ
እኔም ሰምቻለሁ እናቴ ናት የነገረችኝ ወንዝ ውስጥ ነው እና አንድ ልጅ ወንዝ ውስጥ ድንጋይ ስትወረውር ጀበናዬን ሰበረችው ብላ ጮኀች እና አለቃትም ጀበናዬን ሰብራ ልጅትዋም ብዙ ሳትቆይ ሞተች።
Esey egziabhier yxebkshBebeitu yastnash❤❤❤
የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደትእሰግድ ለአብእሰግድ ለወልድእሰግድ ለመንፈስ ቅዱስእሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስቅዱስ 3Xቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝቅዱስ ኢየሱስቅዱስ ክርስቶስቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅእሰግዳለሁለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕምእሰግዳለሁለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስትእሰግዳለሁለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳትእሰግዳለሁለሚያበራ መለኮታዊ ፋናእሰግዳለሁለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይእሰግዳለሁክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮትእሰግዳለሁለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማእሰግዳለሁለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባልእሰግዳለሁላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦርእሰግዳለሁለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለትእሰግዳለሁለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝእሰግዳለሁለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣንእሰግዳለሁለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳልእሰግዳለሁለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃልእሰግዳለሁለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባልእሰግዳለሁለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞእሰግዳለሁለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይእሰግዳለሁለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁለምጡቅ መለኮታዊ ተራራእሰግዳለሁለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስትእሰግዳለሁለትኩስ መለኮታዊ ሙቀትእሰግዳለሁነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊእሳት እሰግዳለሁለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይልእሰግዳለሁገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነትእሰግዳለሁየአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊብርሃን እሰግዳለሁበእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋንእሰግዳለሁእውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡ንቁ!!
Amen amen amen kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🥰🥰💕💕💕💕
እግዚአብሔር ያክብርልን ብዙ የአምላካችን ስሞች አውቀናል
ወንድሜ በድምፅ ብታቀርበ ብዙ ሰው ይጠቀማል
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤
ይህን የፃፉክልነን የአምላክ ስሞች ስግደት ስሰግድ በጣም ነው ልቤን የሚያዞረኝ ሊያስታውከኝ ያምረዋል የምሰግደው ማታ ማታ ብቻነው ጧት ሰአት የለኝም ማለትም ለሆዳችን ስራ መጣደፉነው በሰው ሀገር ያለሰው ሁልጊዜ ስራ ስራ ነው
ኧረ #እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ ገና በብዙ ታስፈልገናለህ!! ለልጆችህ ኑርላቸው በክፉ የሚያስብህን በሙሉ የድንግል ልጅ #አማኑኤል እርሱ ያርቅልህ 👏👏👏 እመቤቴ እማ ፍቅር ከአጠገብህ አትለይ 👏👏👏#የቅዱሳን_መላዕክት ጥበቃቸው የፃድቃን ሰማዕታት ምልጃና በረከታቸው ከአንተና ከመላው ቤተሸቦችህ ጋር ይሁን 👏👏👏
Amen amen amen 🙏
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሁሌም ነዉ የማስብህ ጥሩ ነገር የማይወዱ ሰዎች አሉ
Amen Amen Amen
Yon
Amen amen amen
አባታችን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከክፍ ነገርሁሉ ቸሩ መደሀኒአለም ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ኑርልን ለምእመናን ለኛ ታስፈልገናለህ
"ወደ ጥልቁም ብወርድ በዚያ አለህ ወደ ሰማይ ብወጣም አንተ ከኔ ጋር ነህ" እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ሰው አፍቃሪ ነህ። ለዚህ ሁሉ ዉለታህ ተመስገን ብቻ ነው።
እናመሰግናለን መምህር።እሮሱምንም እግዚአብሔር በረከት ይድረሰው፣ ጥበቃ ያድርግለት።
ጸሎት ቅዱሳን ጸሎት እመብርሃን ወላዲተ ኣምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ካንተጋር ይሁን መምህራችን ኣንተም በጸሎት ኣስበን ❤❤❤ለወንድማችን ደሞ አንቃን በሰላም መጣህ ወደ ቀጥተኛና ትክክለኛ የሆነች እምነት ፡፡❤❤❤
ወንድማችን ይቅናህ እመቤታችን፣ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዱህ፣ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ።
Amen yerdah ....
ባልንጀራን መውደድ እግዚአብሔርን መውደድ ነው አሁን ግን ባልንጀራችንን እየገደልን ነው በጣም አለቅሳለሁ እግዚአብሔርን ይህንን ያክል እንደጠላነው አላወቅኩም ነበር። ሀገሬ ክንፍ የለኝም አልከልላት ነገር ኃይል የለኝም እዋጋላት ዘንድ ስትፈርስ ፈረስኩኝ ስትወድቅ ወደቅኩኝ አላነሳት ነገር ሽባ ሆንኩኝ ሀገሬ ምን ልሁንልሽ በፀሎት በስግደት ወደ ፈጣሪ ወደ ልዑል እግዚአብሔር ከመለመን በቀርአይዞሽ ይህም ቀን ያልፋል።እግዚአብሔር ይማረን ፍቅሩን በልባችን ያሳድርብን።
የኛ ዕንቁ መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ የዛሬውን ገጠመኝ በመገረም ነው ያዳመጥኩት ምክኒያቱ ርኩስ መንፈስን ማየትና ድምፅ መስማት ያልከው በትክክል ወንድሜ እኔም ብዙ ብዙ የዚሁ አይነት ገጠመኝ ስላየሁና ስለገጠመኝ በአካል ሳገኝክ እነግርሃለሁ በማለት እና ዛሬ ይህን ገጠመኝ ስሳማ በጣም ገረመኝ ለካስ በሁሉ ቦታ ነው ይህ ነገር anyway. መምህር ተስፋዬ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እነግርሃለሁ ወንድማችን ብዙ ታሪክ አለ ::
ፃድቃን ሰማአታት ይከተሉ ጠላትህን ያፈራርሱልህ ቅዱስ ሚካኤል ከላይ ጠራርጎ እንደጣለ ከአንተ ከቤተሰቦችህ ከአገራችን ከህዝባችን ከአፍሪካ ከአለም ጠራርጎ ይጣልልህ በርታ ድሮም ወንድማችን አሁንም ወንድማችን ነህ
🤲🤲🤲🤲🌹❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አመስግኑ ለኛ ያደርገውን ለማንም አላደርገም እና የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይጠበቅህ ድንግል ማርያም ከጎንህ ትቁምልክ መምህራችን ወንድማችን ከብዙ ፈተና ተርፈህ እንኳን ወደ እግዚአብሔር እቅፍ በሰላም መጣህ ፈተናዉ ከባድ ነዉ ሁላችሁንም መምህራን ጠላት ዲያብሎስን ቅዱስ ሚካኤል ይዋጋላችሁ ይጠብቃችሁ
አምላክ ቅዱሳን ስሙ የተመስገን ይሁን አቤቱ ጌታዬ ሆይ የእኔ መለወጫ ቀን መቼ ይሁን እግዚአብሔር ታሪክ የለወጣል ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ኪዳንእናመስገናለን መምህር በእውነት
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችንበእውነት በጣም እጅግ የሚገርም ገጠመኝ ነውጸጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰
የኔ ጀግና መምህርዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ያብዛልህ ተባረክ
እመቤቴ ታስባችሁ ለሁላችሁ ለተስፋ ስላሴ ለወልደ ማርያም ለተስፋ ማርያም ለትልቁ ለአባታችን ለመላከመንክራት በመናፍስት ትምህርት ለምታስተምሩን የነፍስ ለአባቶቻችንን በሙሉ እመቤቴ ከእነልጇ በመንገዳችሁ ይቅደሙ ፈጣሪ ያስባችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
እቅና እመቤታችን ከአንተ ጋራ ትሁን ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳክ
እኔስ tik tok አልጠቀምም እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር አዳምጨ እመለሳለህ መልካም የማዳመጥ ስአት ይሁንላችሁ👉👍👍👍👈አድርጉ ወንድማችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መጣህ እግዚአብሔር የእኛንም ፍፃሜ ያሳምርልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💚💛❤
አሜን,እግዚአብሔር,ያስብሀል,መምህር,ቃለህይወት,ያሰማልን,በጣም,ይገርማል,መጨረሻው,ደሞ,በጣም,ደስ,ይላል,ይሄን,ላደረገ,ለአምላካችን,ክብርና,ምስጋና,ይግባው,አሜን❤🙏
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ ወይ ፈተና 💔መምህራችኝ ወላዲት አምላክ ከመጣፋ ነገር ሁሉ ተጠብቅህ ጥላ ከለላ ትሁንልህእማ አምላኬ ሃይል ብርታት ተስጦው ወንድማችን
ወለላይቱ እመቤት ትርዳህወለተ ፃድቅ እሴተ ማርያም በፀሎት አስበን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜንወለተ ሰንብት ወልደ ሳሙኤልወልደ ጊዮርጊስወልደ ሚካኤልወለደ ስንብትበፆሎታቹ አስብኝ
የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ ተሰፋ ሥላሴ ሥላሴ ያስቡህ የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርኩልህ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ የምህረት አባት በምረቱ ይጎብኝልን አሜን🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተንም መድሐኔአለም ይጠብቅቅንን ከነ ቤተበሰብክ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን የሀገራችን ሰላም ቀጣም ናፈቀን የእውነት 🤲🤲🤲🤲 ላዳምጥ ጨርሼ
ሠላም ላንተ መምህር ስለመናፍስት የምታስተምሩ መምህራን ሁላችሁንም ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት ነው በእናንተ ነቀፋው ይበዛል
ወይ ፈተና ስትል በጣም ነው ደስ የምትለኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ወይ ፈተና ሲል ማዘኑን ያመላክታል።ምኑ ደስ ያሰኛል ማዘኑን መስማት
@@ኢትዮማእድሚዲያ ያንቺ አስተያየት ነው እሱ
@@genisyum4447 miyasazen neger siyasedesete semechi alakem.metsefuten ewoku
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ከን ቤተሰቦችህ 😍🙏
መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅህ🤲🙏 ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ🤲🙏
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስምስጋና ይድረስ ለአብምስጋና ይድረስ ለወልድምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስስብሐት ለእግዚአብሔር አብስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3Xቅዱስ እግዚአብሔርእስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝቅዱስ ኃያልበቸርነቱ መንገድ ለመራኝቅዱስ ሕያውበጸጋው ኃይል ላከበረኝቅዱስ አዶናይረድኤት በረከቱን ለሰጠኝቅዱስ ኤልሻዳይሞገስ ክብሩን ላካፈለኝቅዱስ ያሕዌበብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝቅዱስ ጸባዖትከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝቅዱስ ኢየሱስቅዱስ ክርስቶስቅዱስ አማኑኤልአምልኮት ውዳሴ ይድረሰውክብር ምስጋና ይግባውለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::th-cam.com/video/ZNEuqp1tJ-8/w-d-xo.html
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሌቀ መላይክ ቅዱስ እሩፍኤል ካተ ጋር ይሁን ወድማችን ታድለህ ውድም ቀናሁ እመ ብዙሀን እማ ምላክ ቅድስት ኪዳንምህርት የሁላችን እናት የተመሰቃቀለውን የሀገራችን ችግር ታስተካክልልን አሜን በእውነት መምህር ፀጋው ይብዛልህ
አንተን እንዳየቺህ እመቤቴ እኛንም ትመልከተን አሜን 🙏🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን መምህር ድንግል ትጠብቅህ
የመናፍስትን አሰራር በማጋለጥ ሕዝቡን እያነቃችሁ ያላችሁ አባታችን መምህር ግርማቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያምመምህር ተስፋዩ አበራ ሁልልችሁንም ስለ መናፍት የምታነቁንን ሁሉ እግዚአብሔር አማላክ ወላዲተ አምላክ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቁልን
Krma
ይህንን ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክ አምላክ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ።
መምህር እርሱ በነገረህ መሰረት እመብርሀንን ለመሳል ሞክር
እግዚአብሄር.ስሙ.የተመሰገነ.ይሁን ወንድማችን.እመቤቴ.ማርያም መጨረሻህን ታሳምርልህ .
ቅዱስ እሩፋኤል ከፊት ከኋላ የጠብቅህ ያሰብከዉን እመቤቴ ትፈፅመልህ
ሰላም መምህር በእውነት የሀገር ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው ያለው በጣም ነው የሚያሳዝነው የሚሞቱ ያሉት ምንም የማያውቁ በቅጡ እንኳን ፖሎቲካ የማያውቁ ንፅሀን ናቸው እየሞቱ ያሉት በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን ። መምህር እውነት ነው ስራቸውን አጋልጠህ ስለምታወጣባቸው አይተኙልህም ሳይተኛ የሚጠብቀን አምላክ ይጠብቅህ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት በመጎናፀፉያዋ ጥላከለላ ሆና ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ የምህረት እናቴ እመቤቴ ማርያም አሁንም ለሀገሪተ ኢትዮጵያ ናይልን 😢😢😢😢እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ *_ገታ ሆይ ስለ እናትህ ስትል ሃገራችን ሰላም አድርግልኝ ወጎኖቻችን ጠብቅልን የመናፍስት ስራ የሚያጋልጡ አባቶቻችን ጠብቅልን እመብርሃን ትጠብቅህ ውዱ መምህራችን _*
መሳጭ ታሪክ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ አምላክ ይቅር ባይ ነው። እመቤቴ ወደደችው ድስ ነው ያለኝ መምህር ። አሜን መምህር
አሜን መምህራችን እናመሰግናለን 👏 ወንድማችን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤታችን ተቀላቀልከን መጨረሻህን ያሳምርልህ 👏👏👏
መምህሬ ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ትጠብቅህ ኑርልን መምህራችን ለቤተሰቦችክም ለኛም ኑርልን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 የእመቤታችን ስም ይክበር ይመስገን ምን ይሳናታል🙏 ወላድተ አምላክ ያየች አይን እደለኛ ነው🙏 ለእሱ ለደረሰች እመ አምላክ ለእኛንም ከስውር አውሬ ትጠብቀን አሜን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን በእውነት በጣም ደሰ የምል ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅን ብእውነት ኦርቶደክስ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑሪ
የዚህ ቤት አባላት ሰላማችሁ የፀና ይሁን ወደዜማ ቤትም ጎራ እያላችሁ
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ቁዱስ እሩፋኤል በረከቱ ለኛም ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🤲🤲🤲
ስላም መምህር በጣም ልብ የሚነካ ደስ የሚል ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለው እኔም የድንግል ማርያም ልጅ ከረዳኝ ኢትዮጵያ ስመጣ አገኝሀለው ብዬ ተስፍ አረጋለሁ እግዚአብሔር አንተንና ቤተስቦችህንም ይጠብቅ አገራችን ስላም ያርግልን
በእውነት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው በስላሴ እመብዙን እመቤቴ ለኛም ለሀፂያተኞቹ በዙሪያችን የከበበንን እሷ በሚስጥሯ ትጎብኘን ትዳሰን ትጠብቀን አሜን ፫ 😢😢 በፀሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል ደብረ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቼ አስቡኝኝኝ🤲😢😢😢መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ነብስ ተመለሰ መምህር ባለህበት በሄድክበት እግዚአብሄር ይከተልህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንልህ ወንድማችን በርታ እድለኛ ነህ እመቤቴን አይተሀታል በጣም እድለኛ ነህ ከዚህ በኋላ ምንም ነገር አያስፈራህም ሞትም ቢሆን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ሁሌም. ነዉ. በጴሎት. የማስበህ. መምህር. አግዚአብሔር. ብምያውቀው.. የመለውጤ. ምክነያት. አንዱ. አነተ. ነህ. ዳቢሎስ ጠላቴን. አዳቅ. አደርገህግና. አመሰግናለሁ
መምህራችን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ትጠብቅህ!!ባለታሪካችንም ቅዱስ እሩፋየል እስከመጨረሻዉ ይርዳህ እሂን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ስሙየተመሠገነ ይሁን 🙏
መምህርየ የሥንትሠው ነፍሥ አዳንህ ረጂም እድሜ ይሥጥህ❤❤
መምሂራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋ በፀጋላይ ይጨምርልክ አምላከ እስራኤል በእውነት ብዙ ትምህርት እያገኝን ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🏻💒💒💒
መድሀኒአለም ክርስቶስ ከእናቱ እመብርሀን ጋር ይክበር ይመስገን!
ክብሩን እርሱ ይውሰድ እጅግ በጣም የሚገርም ህይወት እግዚያብሄር ይርዳው ቤተሰቦቹንም ለነብስ ለስጋ መድህን ያብቃለት ህናተንም ፈጣሪ ከለላ ይሁንላቹ 🙏🙏🙏
መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይቁምላችሁ እመብርሀን በዙሪያችሁ ትክበባችሁመምህር ይህን ገጠመኝ ማታ በግማሽ አድምጨ ግማሹን ዛሬ አዳመጥኩት እመብርሀን በለተቀኗ መታየቷን ሰማሁ ደስም አለኝ አስለቀሰኝም እመብርሀንን በጣም እወዳታለሁ የሷን ስም በስስት ነው የምሰማው በጣም ደስ አለኝ መምህር የመቤታችን በአል በአመት ፩ ጊዜ ሁሉም ነገር ተዘጋግቶ በአሏ ቢከበር ልትገለጥልን ትችላለች
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እዴት ደስ ይላክ በጣም የተደሰትኩበት ገጠመኝ ወይ ፈተና አወ መምህራችን ሀገር ቤት ገጠር ወንዝ ውስጥ አሉ ቡና ያፈላሉ ድንጋይ አትወርውሩ ስኒያቸውን ትሰብራላችሁ ከዛ ትታመማላችሁ እየተባልን ነው ያደግነው በእውነት ወንድማችን እኲን ደስ አለህ ወይ መታደል እመቤቴ ስትገለጽለት ተመስገን መምህራችን ኑርልን ክፉ አይካህ እግዚአብሔር ያስብህ እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው እንቃ ወገኖቸ
ሰላም እንዴት ነህልን መምህር እንኳንም በደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህቤተሰቦችህንም ሁሉ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ፍግግፍ
ሽ፡ጓ
@@ወለተእየሱስ 😊
🥰🥰🥰🥰
መምህሬ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ። እዉነት በጣም ነዉ ልብ የሚነካዉ ። ልዑል እግዚያብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ሁላችንንም ያስበን። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከአጠገብህ አትለይህ 🙏ወንድማችንንም በቤቱ ያፅናዉ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ይቅናህ ቅዱስ ሩፋኤል ያግዝህ። እጅግ ታድለሀል የጌታየ የመድሀኔአለም እናትን ቅድስት ድንግል ማርያምን ማየት ቻልክ ቀናሁብህ እድለኛ ነህ ታድለሀል በዚ ውስጥ ደግሞ እንዳንተ ሀጥያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት እንደሆነ የልብ መሻት እዚ እንደሚያደርስ ተምሬበታለሁ ። ጌታየ ሆይ ለወንድሜ እንደደረስክ ለእኔም ለልጅህ ሂሩተ ስላሴ ደረስልኝ። አሜን ❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችንን እግዚያብሔር ይጠብቅልን የተገለጠችለት እማምላክ ክፍዎችን ታርቅለት መምህርዬ በእናንተ ላይም የሚነሱትን ልቦና ትስጣቻው ሀገራችንን ይጠብቅልን
በጣም ሚገርምነው ታመምርነው እመቤታችን ትርዳህ መምህራችን ፀጋውን ያድልህ ድግል ማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን አባዬ እጀግ በጣም ነው ይሚገርመዉ እናቴ እመቤት የኔ እናቴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መምህር አኔም እንዲህ ኪዳነምህረትን እጄን ይዛኝ ይሄን ነው ብላ ቤተከርስቲያን ስታስገባኝ አየሀት እኔ በአሁን ሰአት ክርስትና ተነስቻለሁ መጀመሪያ ሙስሊም ነበርኩኝ ክርስና ስሜ ፍቅርተመድህን እባላለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ
መ ምህር ተሰፉዬ እድሜናጤናይሰጥህ ከነቤተሰባችህ ኑርልን ባንተ ትምርት ተነሰተንፀሎትከጀመርን ድፍን አንድ ወር ሆኖነል ከቤተሰብ ጋር
ይቅናህ ቅዱስ ሩፋኤል ያግዝህ እመ አምላክ ተከተልህ ከፊት ከኋላህ።
የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ መምህራችን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ጠባቂያችን ይጠብቅሃል በረታልን ለሁላችንም ታስፈልገናለህ እንቋችን መ/ር ባልከው ጉዳይ ልጅ ሆኜ አጎቴ አሞታል እየተባል ሲወራ ሰማ ነበር በመቀጠልም መጠጥ ትንሽ ከሞከር ማታ ይጠፋል ከዛም ቤተሰብ ደንግጥው ይጮሃሉ ሀገር ይሰበሰባል የሚገርመው የሚያገኘው ሰው የለም ግን በራሱ ግዜ ይመጣል እና ቤተሰቡ በሙሉ ተበታትነዋል እርስ በርስ ተጣልተው ተበታትነዋል 😭😭😭
አሜን አሜን አሜን መምህር እኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን. በዚህ እኔም እመሰክራለሁ በህልሜ ያየሆትና በስእል ከዶኖ ያየሆት ምንም አይገናኝም. በጣም ነው እምታምረው እመቤታችን 🙏🙏🙏
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሁሉ የልቡ የዋህነት ነው እና ወንድማችን በረከትክ ይድረሰን እህተ ማርያም ብለክ በፀሌትክ አስበኝ
እመብርሃን ታስብህ ክብረት ይስጥልን መምህራችን ለወንድማችንም እመብርሀን እመብዙሀን ትርዳው ።በፀሎታችሁ አስቡንወለተ ስላሴወልደሚካኤል ወለተ ማርያም ወለተ ሩፋኤልፅጌ ማርያምሂሩተ ስላሴሂሩተ ስላሴወለተ ማርያም ወለተ ኪዳንን
መምህር እስካሁን ከሰማሁት ሁሉ የዛሬው የተለየነው ለማመን ሁሉ ይከብዳል ።በጣም የታደለ ሰው ነው። የመቤታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደር ። መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥህ ታላቅ ትምህርት ነዉ የምታስተምረው ። ፀጋውን ያብዛልህ።
መምህር ይሄ በባህር በታች ያወራከው በጣም ብዙ አሉ እኛጋ ቀን ሰባሰአት ለይ ቡና አፍልተው ልጆቻቸው ሲጫጩ ሲስቁ ይሰማሉ ቤተሰብ ያወራሉ እደውም አደግዜ አድሴት በወዝ ቦታ ስላልፍ ህፃልጅ እምታለቅስ ድምፅ ትሰማና ፍለጋ ትጀምራለች ከዛ በጣም ትልቅ ባህር አለ እሱ ዳርቻ ህፃኗን ታገኛታለች የሰው ልጅ መሥላት አነሳቻት ከዛ ሴጣኗ ስጋለብስ አጋንት ነበረች መጣች ስትመጣ ሴትዮዋ ደነገጠች አይዞሽ አትፍሪ ብላ በእጇ ቅጠል አሳዘቻች ያ ትልቅ ባህር ወደ ቪላቤት ተቀየረብኝ አለች የሰጠችኝን እፅ ከጅሽ እዳቴጠይ ብላ ቡና አፍልታ ጠጥቼ ከዛ በይ ሂጂ ብላ እፁን አምጪ ብላ ስትቀበለኝ ያ የያሁት ባህር ተመለሰ እሷም ተሰወረችብኝ አለች እና ብዙ ታሪክ እሰማ ነበረ
ትክክል እኛጋም አለ
እውነት ነው ኤርትራ ውስጥም አለ
በእውነት መምህር ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምልህ እግዚአብሔር ፂባኦት ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ማህደረ መለኮት የሆነችው ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ በእውነትመልካሙ ሁሉ ያብዛልህ እግዚአብሔር አሜን፫
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከአንተ አይለይ የምታምናት ወላዲተ አምላክ ድንግል ቤተሰብህን በሙሉ ትጠብቃችሁ፤
ባባዬ መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ሁሌም በፀሎቴ አስባቸዋለሁ ለራሴ ስንበረከክ አንተንም አስብሃለሁ በፀሎት ገጠመኙ ጥሩ ትምርት ነው የሱባኤ ምላሽ ደስ ይላል ስላቀረብክልን ተባረክ ጌታ በሞገሱ ይጠብቅህ ስትወጣ ስትገባ አሜን
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ መምህርዬ እግዚአብሔር ኣምላክ ያስብህ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ካንተ ጋራ ይሁኑ በጣም ደስ ይላል እመ ብርሃን ክብር ምስጋና ይገባሻል ለወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ቅዱስ ሩፋኤል ያሰብከው ያሳካልህ ኣሜን ፫
አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሴ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ጎዶልያስ
ውድ መምህር ቃለ እይወት ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ በመሥቀሉ አጥር ይከልልክ ጌታ ይጠብቅክ አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን
መምህሬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ኢየሎጣ እና የህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ በረከታቸው ይደርብን አሜን🥰❤ እውነት ነው መምህር እህቴ በአይኗ አይታለች አጋንንቷ ድንጋይ ላይ ተቀምጣ ገላዋን ስትጣጠብ እናም ደግም እንደዝው የአባቴ ልጅም 7:00 ሰዓት ወደ ወንዝ ስትሄድ አጋንንቱ ልሰግድ እንደ ሙስልሞቹ ወንዙ ላይ ውዱ ስያደርግ አይታለች እኔ ደግሞ እዛው በደኩበት ሰፈር እህቶቼ ያዩት አከባቢ ፏፏቴ ውስጥ መንዙማ ከፍቶ ይጭፍራሉ ድምፃቸው እንጅ የምሰማው እኔሱ አይታዩም እስካሁንም ድረስ አለ አብሶ ከለሊቱ 7 ሰዓት አከባቢ በጣም በመንዙማ የምጨፌሩት ይጮሃሉ ይሽካካሉ
እንዃን አብሮ አደረሰን እማ
እሚገርም ነው እንኔ እንደዚህ አይነት ነገር አላቅም
እኔማ በርግጠኝነት ሰምቻለሁ ድምፃቸውን ከፏፏተ ውስጥ ያወራሉ በመንዙማቸው እያወሩም በጣም ይሰማል ታድያ ያን ወንዝ ማለፍ በጣም ነው የምንፈራው በስመአብ😮😌😴
እንኳን አብሮ አደረሰን
በጣም የሚገርም የሚደቅ ትምህርት ነው ምንኛ መታደል ነው እመብርሃን መገለጡዋ ለኛም ተገልጣ ክፈ መንፈስ ታስውግድልን ታጥፋልን አሜን መምህራቸን ቃለ ህይውት ያስማልን አሜን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ቅዱስ እሩፋኤል ሞገስና ጠበቃ ይሁንህ 🙏🙏
መምህረ,እግዚያብሔረ,ይጠብቅህ
ሰላም ላተ ይሁን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እመብረሀን የሁላችንም ሂወት ትቀይርልን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜንእንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን በውነት የወንድማችንን ህወት እግዚአብሔር የለወጠ የኝንም ይለወጥልን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር ኤፍታህ በልልን ሀገራችንን ጌታ ሆይ 😢😢🤲🏿
ወንድምህ እመብርሃን ጥለው ከላለ ትሁንህ❤❤❤❤
አሜን መምህር አምላክ ቅዱስን ያሰባችሁ በያላችሁበት ምሕረቱ አይለያችሁ
መምህር እንኳን ደህና መጣክ። እመብረሃን ከልጇ ከወዳጇ ጋር ትጠብቅ።መምህር በፀሎታችሁ እህተ ማርያም ብለህ አስቡኝ። የቅዱሳን አባት እግዚአብሔር ከክፉ መናፍስት የኢትዮጵያ ሕዝብን ይጠብቅልን።
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ድህና አመሸህ እኮን ደህናመጣህ እህት ውድሞች ገብርሰላሴገብርፃድቅገብር እየሱስወለተማሪያምወለተፃድቅ በፀሎታችሁ አብኝ
በእውነት መምህር ውስጤን ነው የወረረው ይሄን ገጠመኝ ያዳመጥኩት ከለሊቱ 7:30ጀምሬ 9:00ነው የጨረስኩት እሚገርመው በቃ የእመቤታችንን ድንቅ ስራ ስትናገር እውነት ማልቀስ ነው የቀረኝ ምን አይነት እናት ናት ግን ሩሩህ ደግ እውነት ልጁ በጣም የታደለ ነው ንፁህ ልብም አለው
መምህር እኔ ሙስሊም ነበርኩ እና ድሮ በተሰብ ጎረቢት ሰወች ጠንቋይ ጋር ይሄዳሉ እና አጎቶቸ ሁላ ይጠነቁላሉ ያስጠነቁላሉ ግን እኔን በፍፁም ነበር የሚጠሉኝ እኔም ሳይገባኝ እና ሳላቅ እቃወማቸው ነበር እና የመናፍስት ስራ ይገርማል ክፋታቸው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን የድንግል ማርያም ልጅ አገልጋይ ነኝ ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ፀጋውን ያብዛልሺ እህታችን ጎበዝ በርች
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሺ❤
እግዚአብሄር ፀፀጋውን ያብዛልሽ
እኔም ሰምቻለሁ እናቴ ናት የነገረችኝ ወንዝ ውስጥ ነው እና አንድ ልጅ ወንዝ ውስጥ ድንጋይ ስትወረውር ጀበናዬን ሰበረችው ብላ ጮኀች እና አለቃትም ጀበናዬን ሰብራ ልጅትዋም ብዙ ሳትቆይ ሞተች።
Esey egziabhier yxebksh
Bebeitu yastnash❤❤❤
የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት
እሰግድ ለአብ
እሰግድ ለወልድ
እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ
ቅዱስ 3X
ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ
እሰግዳለሁ
ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም
እሰግዳለሁ
ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት
እሰግዳለሁ
ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት
እሰግዳለሁ
ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና
እሰግዳለሁ
ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ
እሰግዳለሁ
ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት
እሰግዳለሁ
ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ
እሰግዳለሁ
ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል
እሰግዳለሁ
ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር
እሰግዳለሁ
ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት
እሰግዳለሁ
ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ
እሰግዳለሁ
ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን
እሰግዳለሁ
ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል
እሰግዳለሁ
ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል
እሰግዳለሁ
ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል
እሰግዳለሁ
ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ
እሰግዳለሁ
ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ
እሰግዳለሁ
ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ
እሰግዳለሁ
ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት
እሰግዳለሁ
ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት
እሰግዳለሁ
ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ
እሳት እሰግዳለሁ
ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል
እሰግዳለሁ
ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት
እሰግዳለሁ
የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ
ብርሃን እሰግዳለሁ
በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን
እሰግዳለሁ
እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
ንቁ!!
Amen amen amen kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🥰🥰💕💕💕💕
እግዚአብሔር ያክብርልን ብዙ የአምላካችን ስሞች አውቀናል
ወንድሜ በድምፅ ብታቀርበ ብዙ ሰው ይጠቀማል
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤
ይህን የፃፉክልነን የአምላክ ስሞች ስግደት ስሰግድ በጣም ነው ልቤን የሚያዞረኝ ሊያስታውከኝ ያምረዋል የምሰግደው ማታ ማታ ብቻነው ጧት ሰአት የለኝም ማለትም ለሆዳችን ስራ መጣደፉነው በሰው ሀገር ያለሰው ሁልጊዜ ስራ ስራ ነው
ኧረ #እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ ገና በብዙ ታስፈልገናለህ!! ለልጆችህ ኑርላቸው በክፉ የሚያስብህን በሙሉ የድንግል ልጅ #አማኑኤል እርሱ ያርቅልህ 👏👏👏 እመቤቴ እማ ፍቅር ከአጠገብህ አትለይ 👏👏👏#የቅዱሳን_መላዕክት ጥበቃቸው የፃድቃን ሰማዕታት ምልጃና በረከታቸው ከአንተና ከመላው ቤተሸቦችህ ጋር ይሁን 👏👏👏
Amen amen amen 🙏
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሁሌም ነዉ የማስብህ ጥሩ ነገር የማይወዱ ሰዎች አሉ
Amen Amen Amen
Yon
Amen amen amen
አባታችን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከክፍ ነገርሁሉ ቸሩ መደሀኒአለም ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ኑርልን ለምእመናን ለኛ ታስፈልገናለህ
"ወደ ጥልቁም ብወርድ በዚያ አለህ ወደ ሰማይ ብወጣም አንተ ከኔ ጋር ነህ" እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ሰው አፍቃሪ ነህ። ለዚህ ሁሉ ዉለታህ ተመስገን ብቻ ነው።
እናመሰግናለን መምህር።
እሮሱምንም እግዚአብሔር በረከት ይድረሰው፣ ጥበቃ ያድርግለት።
ጸሎት ቅዱሳን ጸሎት እመብርሃን ወላዲተ ኣምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ካንተጋር ይሁን መምህራችን ኣንተም በጸሎት ኣስበን ❤❤❤ለወንድማችን ደሞ አንቃን በሰላም መጣህ ወደ ቀጥተኛና ትክክለኛ የሆነች እምነት ፡፡❤❤❤
ወንድማችን ይቅናህ እመቤታችን፣ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዱህ፣ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ።
Amen yerdah ....
ባልንጀራን መውደድ እግዚአብሔርን መውደድ ነው አሁን ግን ባልንጀራችንን እየገደልን ነው በጣም አለቅሳለሁ እግዚአብሔርን ይህንን ያክል እንደጠላነው አላወቅኩም ነበር። ሀገሬ ክንፍ የለኝም አልከልላት ነገር ኃይል የለኝም እዋጋላት ዘንድ ስትፈርስ ፈረስኩኝ ስትወድቅ ወደቅኩኝ አላነሳት ነገር ሽባ ሆንኩኝ ሀገሬ ምን ልሁንልሽ በፀሎት በስግደት ወደ ፈጣሪ ወደ ልዑል እግዚአብሔር ከመለመን በቀር
አይዞሽ ይህም ቀን ያልፋል።እግዚአብሔር ይማረን ፍቅሩን በልባችን ያሳድርብን።
የኛ ዕንቁ መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ የዛሬውን ገጠመኝ በመገረም ነው ያዳመጥኩት ምክኒያቱ ርኩስ መንፈስን ማየትና ድምፅ መስማት ያልከው በትክክል ወንድሜ እኔም ብዙ ብዙ የዚሁ አይነት ገጠመኝ ስላየሁና ስለገጠመኝ በአካል ሳገኝክ እነግርሃለሁ በማለት እና ዛሬ ይህን ገጠመኝ ስሳማ በጣም ገረመኝ ለካስ በሁሉ ቦታ ነው ይህ ነገር anyway. መምህር ተስፋዬ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እነግርሃለሁ ወንድማችን ብዙ ታሪክ አለ ::
ፃድቃን ሰማአታት ይከተሉ ጠላትህን ያፈራርሱልህ ቅዱስ ሚካኤል ከላይ ጠራርጎ እንደጣለ ከአንተ ከቤተሰቦችህ ከአገራችን ከህዝባችን ከአፍሪካ ከአለም ጠራርጎ ይጣልልህ በርታ ድሮም ወንድማችን አሁንም ወንድማችን ነህ
🤲🤲🤲🤲🌹❤️
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አመስግኑ ለኛ ያደርገውን ለማንም አላደርገም እና የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይጠበቅህ ድንግል ማርያም ከጎንህ ትቁምልክ መምህራችን ወንድማችን ከብዙ ፈተና ተርፈህ እንኳን ወደ እግዚአብሔር እቅፍ በሰላም መጣህ ፈተናዉ ከባድ ነዉ ሁላችሁንም መምህራን ጠላት ዲያብሎስን ቅዱስ ሚካኤል ይዋጋላችሁ ይጠብቃችሁ
አምላክ ቅዱሳን ስሙ የተመስገን ይሁን
አቤቱ ጌታዬ ሆይ የእኔ መለወጫ ቀን መቼ ይሁን
እግዚአብሔር ታሪክ የለወጣል ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ኪዳን
እናመስገናለን መምህር በእውነት
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን
በእውነት በጣም እጅግ የሚገርም ገጠመኝ ነው
ጸጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰
የኔ ጀግና መምህርዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ያብዛልህ ተባረክ
እመቤቴ ታስባችሁ ለሁላችሁ ለተስፋ ስላሴ ለወልደ ማርያም ለተስፋ ማርያም ለትልቁ ለአባታችን ለመላከመንክራት በመናፍስት ትምህርት ለምታስተምሩን የነፍስ ለአባቶቻችንን በሙሉ እመቤቴ ከእነልጇ በመንገዳችሁ ይቅደሙ ፈጣሪ ያስባችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
እቅና እመቤታችን ከአንተ ጋራ ትሁን ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳክ
እኔስ tik tok አልጠቀምም እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር አዳምጨ እመለሳለህ መልካም የማዳመጥ ስአት ይሁንላችሁ👉👍👍👍👈አድርጉ ወንድማችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መጣህ እግዚአብሔር የእኛንም ፍፃሜ ያሳምርልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💚💛❤
አሜን,እግዚአብሔር,ያስብሀል,መምህር,ቃለህይወት,ያሰማልን,በጣም,ይገርማል,መጨረሻው,ደሞ,በጣም,ደስ,ይላል,
ይሄን,ላደረገ,ለአምላካችን,ክብርና,ምስጋና,ይግባው,አሜን❤🙏
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ
ወይ ፈተና 💔
መምህራችኝ ወላዲት አምላክ ከመጣፋ ነገር ሁሉ ተጠብቅህ ጥላ ከለላ ትሁንልህ
እማ አምላኬ ሃይል ብርታት ተስጦው ወንድማችን
ወለላይቱ እመቤት ትርዳህ
ወለተ ፃድቅ
እሴተ ማርያም በፀሎት አስበን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ወለተ ሰንብት
ወልደ ሳሙኤል
ወልደ ጊዮርጊስ
ወልደ ሚካኤል
ወለደ ስንብትበፆሎታቹ አስብኝ
የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ ተሰፋ ሥላሴ ሥላሴ ያስቡህ የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርኩልህ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ የምህረት አባት በምረቱ ይጎብኝልን
አሜን🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተንም መድሐኔአለም ይጠብቅቅንን ከነ ቤተበሰብክ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን የሀገራችን ሰላም ቀጣም ናፈቀን የእውነት 🤲🤲🤲🤲 ላዳምጥ ጨርሼ
ሠላም ላንተ መምህር ስለመናፍስት የምታስተምሩ መምህራን ሁላችሁንም ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት ነው በእናንተ ነቀፋው ይበዛል
ወይ ፈተና ስትል በጣም ነው ደስ የምትለኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ወይ ፈተና ሲል ማዘኑን ያመላክታል።ምኑ ደስ ያሰኛል ማዘኑን መስማት
@@ኢትዮማእድሚዲያ ያንቺ አስተያየት ነው እሱ
@@genisyum4447 miyasazen neger siyasedesete semechi alakem.metsefuten ewoku
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ከን ቤተሰቦችህ 😍🙏
መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅህ🤲🙏 ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ🤲🙏
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይድረስ ለአብ
ምስጋና ይድረስ ለወልድ
ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
ቅዱስ እግዚአብሔር
እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
ቅዱስ ኃያል
በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
ቅዱስ ሕያው
በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
ቅዱስ አዶናይ
ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
ቅዱስ ያሕዌ
በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
ቅዱስ ጸባዖት
ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
th-cam.com/video/ZNEuqp1tJ-8/w-d-xo.html
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሌቀ መላይክ ቅዱስ እሩፍኤል ካተ ጋር ይሁን ወድማችን ታድለህ ውድም ቀናሁ እመ ብዙሀን እማ ምላክ ቅድስት ኪዳንምህርት የሁላችን እናት የተመሰቃቀለውን የሀገራችን ችግር ታስተካክልልን አሜን በእውነት መምህር ፀጋው ይብዛልህ
አንተን እንዳየቺህ እመቤቴ እኛንም ትመልከተን አሜን 🙏🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን መምህር ድንግል ትጠብቅህ
የመናፍስትን አሰራር በማጋለጥ ሕዝቡን እያነቃችሁ ያላችሁ አባታችን
መምህር ግርማ
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም
መምህር ተስፋዩ አበራ ሁልልችሁንም ስለ መናፍት የምታነቁንን ሁሉ እግዚአብሔር አማላክ ወላዲተ አምላክ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቁልን
Krma
ይህንን ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክ አምላክ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ።
መምህር እርሱ በነገረህ መሰረት እመብርሀንን ለመሳል ሞክር
እግዚአብሄር.ስሙ.የተመሰገነ.ይሁን ወንድማችን.እመቤቴ.ማርያም መጨረሻህን ታሳምርልህ .
ቅዱስ እሩፋኤል ከፊት ከኋላ የጠብቅህ ያሰብከዉን እመቤቴ ትፈፅመልህ
ሰላም መምህር በእውነት የሀገር ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው ያለው በጣም ነው የሚያሳዝነው የሚሞቱ ያሉት ምንም የማያውቁ በቅጡ እንኳን ፖሎቲካ የማያውቁ ንፅሀን ናቸው እየሞቱ ያሉት በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን ። መምህር እውነት ነው ስራቸውን አጋልጠህ ስለምታወጣባቸው አይተኙልህም ሳይተኛ የሚጠብቀን አምላክ ይጠብቅህ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት በመጎናፀፉያዋ ጥላከለላ ሆና ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ የምህረት እናቴ እመቤቴ ማርያም አሁንም ለሀገሪተ ኢትዮጵያ ናይልን 😢😢😢😢እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ *_ገታ ሆይ ስለ እናትህ ስትል ሃገራችን ሰላም አድርግልኝ ወጎኖቻችን ጠብቅልን የመናፍስት ስራ የሚያጋልጡ አባቶቻችን ጠብቅልን እመብርሃን ትጠብቅህ ውዱ መምህራችን _*
መሳጭ ታሪክ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ አምላክ ይቅር ባይ ነው። እመቤቴ ወደደችው ድስ ነው ያለኝ መምህር ። አሜን መምህር
አሜን መምህራችን እናመሰግናለን 👏 ወንድማችን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤታችን ተቀላቀልከን መጨረሻህን ያሳምርልህ 👏👏👏
መምህሬ ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ትጠብቅህ ኑርልን መምህራችን ለቤተሰቦችክም ለኛም ኑርልን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 የእመቤታችን ስም ይክበር ይመስገን ምን ይሳናታል🙏 ወላድተ አምላክ ያየች አይን እደለኛ ነው🙏 ለእሱ ለደረሰች እመ አምላክ ለእኛንም ከስውር አውሬ ትጠብቀን አሜን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን በእውነት በጣም ደሰ የምል ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅን ብእውነት ኦርቶደክስ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑሪ
የዚህ ቤት አባላት ሰላማችሁ የፀና ይሁን
ወደዜማ ቤትም ጎራ እያላችሁ
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ቁዱስ እሩፋኤል በረከቱ ለኛም ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🤲🤲🤲
ስላም መምህር
በጣም ልብ የሚነካ ደስ የሚል ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለው እኔም የድንግል ማርያም ልጅ ከረዳኝ ኢትዮጵያ ስመጣ አገኝሀለው ብዬ ተስፍ አረጋለሁ
እግዚአብሔር አንተንና ቤተስቦችህንም ይጠብቅ አገራችን ስላም ያርግልን
በእውነት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው በስላሴ እመብዙን እመቤቴ ለኛም ለሀፂያተኞቹ በዙሪያችን የከበበንን እሷ በሚስጥሯ ትጎብኘን ትዳሰን ትጠብቀን አሜን ፫ 😢😢
በፀሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል ደብረ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቼ አስቡኝኝኝ🤲😢😢😢
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ነብስ ተመለሰ መምህር ባለህበት በሄድክበት እግዚአብሄር ይከተልህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንልህ ወንድማችን በርታ እድለኛ ነህ እመቤቴን አይተሀታል በጣም እድለኛ ነህ ከዚህ በኋላ ምንም ነገር አያስፈራህም ሞትም ቢሆን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ሁሌም. ነዉ. በጴሎት. የማስበህ. መምህር. አግዚአብሔር. ብምያውቀው.. የመለውጤ. ምክነያት. አንዱ. አነተ. ነህ. ዳቢሎስ ጠላቴን. አዳቅ. አደርገህግና. አመሰግናለሁ
መምህራችን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ትጠብቅህ!!ባለታሪካችንም ቅዱስ እሩፋየል እስከመጨረሻዉ ይርዳህ እሂን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ስሙየተመሠገነ ይሁን 🙏
መምህርየ የሥንትሠው ነፍሥ አዳንህ ረጂም እድሜ ይሥጥህ❤❤
መምሂራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋ በፀጋላይ ይጨምርልክ አምላከ እስራኤል በእውነት ብዙ ትምህርት እያገኝን ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🏻💒💒💒
መድሀኒአለም ክርስቶስ ከእናቱ እመብርሀን ጋር ይክበር ይመስገን!
ክብሩን እርሱ ይውሰድ እጅግ በጣም የሚገርም ህይወት እግዚያብሄር ይርዳው ቤተሰቦቹንም ለነብስ ለስጋ መድህን ያብቃለት ህናተንም ፈጣሪ ከለላ ይሁንላቹ 🙏🙏🙏
መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይቁምላችሁ እመብርሀን በዙሪያችሁ ትክበባችሁ
መምህር ይህን ገጠመኝ ማታ በግማሽ አድምጨ ግማሹን ዛሬ አዳመጥኩት እመብርሀን በለተቀኗ መታየቷን ሰማሁ ደስም አለኝ አስለቀሰኝም እመብርሀንን በጣም እወዳታለሁ የሷን ስም በስስት ነው የምሰማው በጣም ደስ አለኝ
መምህር የመቤታችን በአል በአመት ፩ ጊዜ ሁሉም ነገር ተዘጋግቶ በአሏ ቢከበር ልትገለጥልን ትችላለች
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እዴት ደስ ይላክ በጣም የተደሰትኩበት ገጠመኝ ወይ ፈተና አወ መምህራችን ሀገር ቤት ገጠር ወንዝ ውስጥ አሉ ቡና ያፈላሉ ድንጋይ አትወርውሩ ስኒያቸውን ትሰብራላችሁ ከዛ ትታመማላችሁ እየተባልን ነው ያደግነው
በእውነት ወንድማችን እኲን ደስ አለህ ወይ መታደል እመቤቴ ስትገለጽለት ተመስገን
መምህራችን ኑርልን ክፉ አይካህ እግዚአብሔር ያስብህ
እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው እንቃ ወገኖቸ
ሰላም እንዴት ነህልን መምህር እንኳንም በደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህቤተሰቦችህንም ሁሉ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ፍግግፍ
ሽ፡ጓ
@@ወለተእየሱስ 😊
🥰🥰🥰🥰
መምህሬ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ። እዉነት በጣም ነዉ ልብ የሚነካዉ ። ልዑል እግዚያብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ሁላችንንም ያስበን። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከአጠገብህ አትለይህ 🙏
ወንድማችንንም በቤቱ ያፅናዉ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ይቅናህ ቅዱስ ሩፋኤል ያግዝህ። እጅግ ታድለሀል የጌታየ የመድሀኔአለም እናትን ቅድስት ድንግል ማርያምን ማየት ቻልክ ቀናሁብህ እድለኛ ነህ ታድለሀል በዚ ውስጥ ደግሞ እንዳንተ ሀጥያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት እንደሆነ የልብ መሻት እዚ እንደሚያደርስ ተምሬበታለሁ ። ጌታየ ሆይ ለወንድሜ እንደደረስክ ለእኔም ለልጅህ ሂሩተ ስላሴ ደረስልኝ። አሜን ❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችንን እግዚያብሔር ይጠብቅልን የተገለጠችለት እማምላክ ክፍዎችን ታርቅለት መምህርዬ በእናንተ ላይም የሚነሱትን ልቦና ትስጣቻው ሀገራችንን ይጠብቅልን
በጣም ሚገርምነው ታመምርነው እመቤታችን ትርዳህ መምህራችን ፀጋውን ያድልህ ድግል ማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን አባዬ እጀግ በጣም ነው ይሚገርመዉ እናቴ እመቤት የኔ እናቴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መምህር አኔም እንዲህ ኪዳነምህረትን እጄን ይዛኝ ይሄን ነው ብላ ቤተከርስቲያን ስታስገባኝ አየሀት እኔ በአሁን ሰአት ክርስትና ተነስቻለሁ መጀመሪያ ሙስሊም ነበርኩኝ ክርስና ስሜ ፍቅርተመድህን እባላለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ
መ ምህር ተሰፉዬ እድሜናጤናይሰጥህ ከነቤተሰባችህ ኑርልን ባንተ ትምርት ተነሰተንፀሎትከጀመርን ድፍን አንድ ወር ሆኖነል ከቤተሰብ ጋር
ይቅናህ ቅዱስ ሩፋኤል ያግዝህ እመ አምላክ ተከተልህ ከፊት ከኋላህ።
የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ መምህራችን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ጠባቂያችን ይጠብቅሃል በረታልን ለሁላችንም ታስፈልገናለህ እንቋችን
መ/ር ባልከው ጉዳይ ልጅ ሆኜ አጎቴ አሞታል እየተባል ሲወራ ሰማ ነበር በመቀጠልም መጠጥ ትንሽ ከሞከር ማታ ይጠፋል ከዛም ቤተሰብ ደንግጥው ይጮሃሉ ሀገር ይሰበሰባል የሚገርመው የሚያገኘው ሰው የለም ግን በራሱ ግዜ ይመጣል እና ቤተሰቡ በሙሉ ተበታትነዋል እርስ በርስ ተጣልተው ተበታትነዋል 😭😭😭
አሜን አሜን አሜን መምህር እኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን. በዚህ እኔም እመሰክራለሁ በህልሜ ያየሆትና በስእል ከዶኖ ያየሆት ምንም አይገናኝም. በጣም ነው እምታምረው እመቤታችን 🙏🙏🙏
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሁሉ የልቡ የዋህነት ነው እና ወንድማችን በረከትክ ይድረሰን እህተ ማርያም ብለክ በፀሌትክ አስበኝ
እመብርሃን ታስብህ ክብረት ይስጥልን መምህራችን ለወንድማችንም እመብርሀን እመብዙሀን ትርዳው ።
በፀሎታችሁ አስቡን
ወለተ ስላሴ
ወልደሚካኤል
ወለተ ማርያም
ወለተ ሩፋኤል
ፅጌ ማርያም
ሂሩተ ስላሴ
ሂሩተ ስላሴ
ወለተ ማርያም
ወለተ ኪዳንን
መምህር እስካሁን ከሰማሁት ሁሉ የዛሬው የተለየነው ለማመን ሁሉ ይከብዳል ።በጣም የታደለ ሰው ነው። የመቤታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደር ። መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥህ ታላቅ ትምህርት ነዉ የምታስተምረው ። ፀጋውን ያብዛልህ።
መምህር ይሄ በባህር በታች ያወራከው በጣም ብዙ አሉ እኛጋ ቀን ሰባሰአት ለይ ቡና አፍልተው ልጆቻቸው ሲጫጩ ሲስቁ ይሰማሉ ቤተሰብ ያወራሉ እደውም አደግዜ አድሴት በወዝ ቦታ ስላልፍ ህፃልጅ እምታለቅስ ድምፅ ትሰማና ፍለጋ ትጀምራለች ከዛ በጣም ትልቅ ባህር አለ እሱ ዳርቻ ህፃኗን ታገኛታለች የሰው ልጅ መሥላት አነሳቻት ከዛ ሴጣኗ ስጋለብስ አጋንት ነበረች መጣች ስትመጣ ሴትዮዋ ደነገጠች አይዞሽ አትፍሪ ብላ በእጇ ቅጠል አሳዘቻች ያ ትልቅ ባህር ወደ ቪላቤት ተቀየረብኝ አለች የሰጠችኝን እፅ ከጅሽ እዳቴጠይ ብላ ቡና አፍልታ ጠጥቼ ከዛ በይ ሂጂ ብላ እፁን አምጪ ብላ ስትቀበለኝ ያ የያሁት ባህር ተመለሰ እሷም ተሰወረችብኝ አለች እና ብዙ ታሪክ እሰማ ነበረ
ትክክል እኛጋም አለ
እውነት ነው ኤርትራ ውስጥም አለ
በእውነት መምህር ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምልህ እግዚአብሔር ፂባኦት ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ማህደረ መለኮት የሆነችው ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ በእውነት
መልካሙ ሁሉ ያብዛልህ እግዚአብሔር አሜን፫
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከአንተ አይለይ የምታምናት ወላዲተ አምላክ ድንግል ቤተሰብህን በሙሉ ትጠብቃችሁ፤
ባባዬ መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ሁሌም በፀሎቴ አስባቸዋለሁ ለራሴ ስንበረከክ አንተንም አስብሃለሁ በፀሎት ገጠመኙ ጥሩ ትምርት ነው የሱባኤ ምላሽ ደስ ይላል ስላቀረብክልን ተባረክ ጌታ በሞገሱ ይጠብቅህ ስትወጣ ስትገባ አሜን
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ መምህርዬ እግዚአብሔር ኣምላክ ያስብህ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ካንተ ጋራ ይሁኑ በጣም ደስ ይላል እመ ብርሃን ክብር ምስጋና ይገባሻል ለወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ቅዱስ ሩፋኤል ያሰብከው ያሳካልህ ኣሜን ፫
አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሴ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ጎዶልያስ
ውድ መምህር ቃለ እይወት ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ አሜን ፫
እግዚአብሔር አምላክ በመሥቀሉ አጥር ይከልልክ ጌታ ይጠብቅክ አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን
መምህሬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ኢየሎጣ እና የህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ በረከታቸው ይደርብን አሜን🥰❤ እውነት ነው መምህር እህቴ በአይኗ አይታለች አጋንንቷ ድንጋይ ላይ ተቀምጣ ገላዋን ስትጣጠብ እናም ደግም እንደዝው የአባቴ ልጅም 7:00 ሰዓት ወደ ወንዝ ስትሄድ አጋንንቱ ልሰግድ እንደ ሙስልሞቹ ወንዙ ላይ ውዱ ስያደርግ አይታለች እኔ ደግሞ እዛው በደኩበት ሰፈር እህቶቼ ያዩት አከባቢ ፏፏቴ ውስጥ መንዙማ ከፍቶ ይጭፍራሉ ድምፃቸው እንጅ የምሰማው እኔሱ አይታዩም እስካሁንም ድረስ አለ አብሶ ከለሊቱ 7 ሰዓት አከባቢ በጣም በመንዙማ የምጨፌሩት ይጮሃሉ ይሽካካሉ
እንዃን አብሮ አደረሰን እማ
እሚገርም ነው እንኔ እንደዚህ አይነት ነገር አላቅም
እኔማ በርግጠኝነት ሰምቻለሁ ድምፃቸውን ከፏፏተ ውስጥ ያወራሉ በመንዙማቸው እያወሩም በጣም ይሰማል ታድያ ያን ወንዝ ማለፍ በጣም ነው የምንፈራው በስመአብ😮😌😴
እንኳን አብሮ አደረሰን
በጣም የሚገርም የሚደቅ ትምህርት ነው ምንኛ መታደል ነው እመብርሃን መገለጡዋ ለኛም ተገልጣ ክፈ መንፈስ ታስውግድልን ታጥፋልን አሜን መምህራቸን ቃለ ህይውት ያስማልን አሜን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ቅዱስ እሩፋኤል ሞገስና ጠበቃ ይሁንህ 🙏🙏
መምህረ,እግዚያብሔረ,ይጠብቅህ
ሰላም ላተ ይሁን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እመብረሀን የሁላችንም ሂወት ትቀይርልን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን በውነት የወንድማችንን ህወት እግዚአብሔር የለወጠ የኝንም ይለወጥልን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር ኤፍታህ በልልን ሀገራችንን ጌታ ሆይ 😢😢🤲🏿
ወንድምህ እመብርሃን ጥለው ከላለ ትሁንህ❤❤❤❤
አሜን መምህር አምላክ ቅዱስን ያሰባችሁ በያላችሁበት ምሕረቱ አይለያችሁ
መምህር እንኳን ደህና መጣክ። እመብረሃን ከልጇ ከወዳጇ ጋር ትጠብቅ።መምህር በፀሎታችሁ እህተ ማርያም ብለህ አስቡኝ። የቅዱሳን አባት እግዚአብሔር ከክፉ መናፍስት የኢትዮጵያ ሕዝብን ይጠብቅልን።
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ድህና አመሸህ እኮን ደህናመጣህ እህት ውድሞች
ገብርሰላሴ
ገብርፃድቅ
ገብር እየሱስ
ወለተማሪያም
ወለተፃድቅ በፀሎታችሁ አብኝ
በእውነት መምህር ውስጤን ነው የወረረው ይሄን ገጠመኝ ያዳመጥኩት ከለሊቱ 7:30ጀምሬ 9:00ነው የጨረስኩት እሚገርመው በቃ የእመቤታችንን ድንቅ ስራ ስትናገር እውነት ማልቀስ ነው የቀረኝ ምን አይነት እናት ናት ግን ሩሩህ ደግ እውነት ልጁ በጣም የታደለ ነው ንፁህ ልብም አለው