82ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር 0927 58 0758 )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 136

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +47

    ነገ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ነው እንዃን አደረሳችሁ ጥበቃው አይለየን አሜን

    • @ተስፈኛዎ
      @ተስፈኛዎ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን 3 እህታችን ❤❤❤❤❤

    • @حسينمحمد-ه5ع8خ
      @حسينمحمد-ه5ع8خ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንአሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @BirukeMs
      @BirukeMs 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen

    • @mdkkssns5053
      @mdkkssns5053 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን፫❤

    • @meseretalemayehu6110
      @meseretalemayehu6110 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል የልባችን መሻት ሁሉ ይፈፅምልን በጭንቅ በህመም በእስራት ውስጥ ያላችሁ ከእስራታችሁ የተፈታችሁ ሁኑ💗

    • @ተስፈኛዎ
      @ተስፈኛዎ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን 3 እህታችን ❤❤❤❤

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mdkkssns5053
      @mdkkssns5053 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @user-hn5uv1ot8b
      @user-hn5uv1ot8b 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lemlemlili7110
      @lemlemlili7110 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መምህር በጣም አክባሪህ ነኝ
      ግን አማራ ኦሮሞ ትግራይ ጉራጌ ወ.ዘ.ተ ማለቱን ብትተው ቆንጆ ነው ከቻልክ
      ተባረክ🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    የዛሬው ላይቭ በጣም ደስ የሚል ነበር ብዙ ነገር የተማርንበት መርሐ ግብር ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ለፈለጋችሁ ልጅ የይስጣችሁ ትዳር ለፈለጋችሁ ትዳር ይስጣችሁ ሰላም ጤና በረከት .....የልባችሁ መሻት ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ እንበርታ🌺👏

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ተስፈኛዎ
      @ተስፈኛዎ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲በእዉነት እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

    • @kenaaabebe
      @kenaaabebe 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen Amem Amen

    • @makahailu2118
      @makahailu2118 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን

    • @mesfinseyoum9035
      @mesfinseyoum9035 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን!!!

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ShegaJemberu
    @ShegaJemberu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የመምህር ተማሪዎች እባኳችሁ ፍቅርተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ንስሀ መግባት አቅቶኛል

    • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
      @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ ያስበን

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እግዚኣብሔር ያስበን ለሁላችንም በባእድ ኣገር ያለነው ለሃገራችን ያብቃን

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ እጅግ የጠለቀ ኋጥያት ውሰጥ ነበርኩኝ መደነሰ በጣም እወድ ነበር ማይክል ጃክሰን እወደዋለው ነበር ልክ ማይክል በቲቪ ሲታይ እኔ እጠራለው ከሱ ጋር ለመደነሰ እሞክራለው አሁን ያንተ ትምህርት ያወኩት 2012 ነው እና ዘፈን ቀንሼ መዝሙር ጥዋትም ማታም በቃ ሙሉ ቀን ማለት ይቻላል ገጠመኝ መዝሙር ሰግደት ፀሎት አብዝቼ በጣም ተጠቅሚያለው ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ🙏🙏🙏

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ውይይት ነበር❤❤

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መምህር እናመሰግናለን የምንፀልየው ፀሎት ከመዝሙረ ዳዊት ሁላችሁም ለምታውቋቸው ስጡ።
    መዝሙር 34
    መዝሙር 50
    መዝሙር 11
    መዝሙር 58
    መዝሙር 68
    መዝሙር 108
    መዝሙር 138

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይከ እኮ ሀቅ ነው መምህርዬ በየ ብሄሩ የተለያየ የመንፈስ ባርህሪ ነው ያለው እኛጋ መንፈስ የለም ምናምን የሚሉ የመንፈስ ፈረሶች ናቸው ኧረ መምህር ስንቱን ነግሬ የቱን ልተወው ❤❤ለምሳሌ ❤❤❤በአማራ ክልል ጨሌ በጣም ነው የሚመለክ እና እራሳችንን አንሸውድ አዎ መምህርዬ ልክ ነህ አባዬ ቋሚ የሆነ ቀን ቢኖራቸው እሳቸውም አይደክሙም ህዝቡም ከበቂ በላይ በስነ ስርአት ተፈውሰው ይሄዱ ነበር😢😢😢😢😢የኔ ከርታታ አባት 😢እህታችን ስለ እናትሽ ያወራሽው ዲፒሬሽን ሌላ በሽታ ሳይሆን መንፈስ ነው ዲፒሬሽን ማለት ስለዚህ ህክምና ሳይሆን መፍትሄው ፀበል መፀበል መስገድ መቀጥቀጥ ቅዱስ ቁርባን ❤

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ 👏👏❤❤❤የሰማዓቱ በርከቱ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን 🤲በቃል ኪዳኑ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን 🤲✝️

  • @AmenhubiamenhubiAmenhubiamenhu
    @AmenhubiamenhubiAmenhubiamenhu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እነካን ደነና መጣህ መምህራችንእግዚኣብሔር ይጠብቅልን

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልል አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የተመሰገነ ይሁን ላች የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን በልባች የከበደንን ያቅልልን እፍ ጭንቅ ብሎኛን ዳቢሎስ እየተፈታተነኝ ነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ ሐይለኛ ሰላቢ መንፈስ ያስቸገረኝ ነው

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤
    ዛሬ በጣም አስተማሪ ልዩ መወያያ ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @Ureal22
    @Ureal22 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከይቅርታ ጋር እህታችን፦ ተስፉ፦(መምህር ተስፋዬ)
    ክብረት ይስጥልኝ ።

  • @belayneshbelaynesh9414
    @belayneshbelaynesh9414 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እመብርሀን ልጅ ታሳቅፍሽ የኔ እህት

  • @tetet5536
    @tetet5536 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልክ ነሄ መምህርየ ራሳቸው ተናግረውታል ቆረቆሮ ሰለ ይጠሩኛል ቡሊከት ሲሆን ያባሩሩኛል ብለዋል🎉🎉🎉❤❤❤የኔ አባት

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
    ቅዱስ ገብርኤል ባለንበት ይጠብቀን👏👏👏💖💖💖

  • @ተስፈኛዎ
    @ተስፈኛዎ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አሜን 3 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mej74-s9r
    @Mej74-s9r 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    The lady that spoke about not having a baby . Emebete lij tistesh. Berchi. 😢 Egziabher lehulum gize alee.

  • @MeskeremAlemayehu-ps8iz
    @MeskeremAlemayehu-ps8iz 42 นาทีที่ผ่านมา

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ብዙ ተማርኩ ድህነትን አገኝሁ በእውነት በአካል ባገኝክ ደስ ይለኛል አምላክ ይፍቀድልኝ

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር❤

  • @AsterTebeje
    @AsterTebeje 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በወንድማችን ትምሀርት ብዙ ነገር ተምረናል በተለይ በስጋወደሙ በኩል የተናገረው እይታ እግዚአብሔርን ይበልጥ እንዳከበር እንድንጠነቀቅ አድርጎኛል ግን የእግዚአብሔር ቸርነት ከምንናገረው በለይ ነው።

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን👏👏👏

  • @MimiAbiti
    @MimiAbiti 42 นาทีที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fgxg134
    @Fgxg134 40 นาทีที่ผ่านมา

    መምህርየ እንካን በሰላም መጣክ ቃል ህይወት ያሰማልን ለኔ ደካመኛ እህታቹ በፆሎታቹ ኣስቡን

  • @Sara-h2i
    @Sara-h2i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰለሁሉም ነገር እግዛቢሄር ይመስገን ረጅም እድሜ ይስጥህ ዉድ መምህሬ

  • @user-ex5uh4ug6p
    @user-ex5uh4ug6p ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህ የዲያቆኑን ገጠመኝ ልቀቅልን በጉጉት እየጠበኩ ነዉ

  • @Embete-
    @Embete- 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውዳሴህ ተሰማ💚 በሰማይም በምድር ቃሉ ምግብ ሆነ💛 አጥንት የሚያለመልም❤

  • @SelamKonjo-o3u
    @SelamKonjo-o3u 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አብሳሪው ይጠብቃችሁ

    • @mesfinseyoum9035
      @mesfinseyoum9035 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን!!!

    • @Fgxg134
      @Fgxg134 41 นาทีที่ผ่านมา

      ኣሜን ፫

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህርዬ በጣም ለመስማት የከበደኝ እና ለመጀመሪያ ጊዜ ጀምሬ የተውኩት ገጠመኝ ነው

  • @SariTilahun
    @SariTilahun 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦች ይጠብቅልህ ስደተኞችንም በባዕድ ሀገር ወቶ ከመቅረት መደሀኒአለም ይጠብቀን ለንሰሀ ለስጋ ወደሙን ለመቀበል ያብቃን 😢😢❤❤❤❤❤

  • @AndnetHailemariam
    @AndnetHailemariam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህል ያቆይልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህር የማይታይ ካሜራ ግጠም በዛ መያዝ ትችላለሕ በርታ አይዞሕ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @laluyaha8361
    @laluyaha8361 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መምህር አንተ ስራላይ ነህ በርታ

  • @sabaafewerki-fz7xj
    @sabaafewerki-fz7xj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Nsaha mgbat efelgalew nsaha abat edat magget ychalal ebakachu melsulg

  • @حسينمحمد-ه5ع8خ
    @حسينمحمد-ه5ع8خ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን።መምህርበርታልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @በእምነትእሸቱ
    @በእምነትእሸቱ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካችሁን በፀሎትስችሁ አስብኝ በጣም ውስጤ እየተጨነቀብኝ ነው የያስኩት እየተበተነብኝ ነው ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enukowan dahan matulen mamehirye telatina Lev ametategn😢Egzahber yemasigen gin ahun samechewalo🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mmmmkkkk7645
    @mmmmkkkk7645 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kalehewetin yesemalin

  • @haileyesusarega1224
    @haileyesusarega1224 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Memehir tesfayen seay betamm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤des yemilew andne manew lail like adrgugn❤❤❤

  • @RozaFayza
    @RozaFayza 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም አቹ ይብዛልኝ እህት ወድሞቼ መምህራችን ይህንን የምታነቡ የመምህር ተማራ ነኝ ስለመተባተብ የተናገረው ልጅ ስሰማ እኔም በሰው ፊት ማውራት አልችልም እንተባተባለው የማውቀው ቃቃ ይጠፋብኛል በጣም ተቸግራለሁኝ ስራ አግቼ ኢተርቢ ስሄድ በቃ ስሜን እራሱ መናገር ያቅተኛል ምንድነው ችግሩ እህት ወንድሞቼ ንገሩኝ?

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔም መላከ መንክራትን ማግኘት እፈልጋለሁ ምመጣዉም ከክፍለ ሃገር ነው እባክህን መምህር የፊታችን ቅዳምና እሁድ ልመጣ አቅጃለሁ ። የት መምጣት እንዳለብኝ በዚህው መስመር ብታሳውቀኝ። እግዜቤሔር ይስጥልኝ።

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 31 นาทีที่ผ่านมา

    ማነዉ እደኔ ገጠመኙን እየጠበቀ ያለዉ❤❤❤😢

  • @wasanwasan2164
    @wasanwasan2164 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    bedebnewu yemenesemawu fetari yirdawu

  • @በእምነትእሸቱ
    @በእምነትእሸቱ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርንበት በወንድማችን

  • @senayttekle4317
    @senayttekle4317 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bteami ymesgen kbur hawuna Temesgen amlak nezi kiseme zebkiani

  • @wasanwasan2164
    @wasanwasan2164 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    memeher edemeken arzemelen ❤❤❤❤❤

  • @سلامه-ه1ي
    @سلامه-ه1ي 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም እዴት ናቹ የሉኡል እግዜኣብሔር ልጆች❤❤❤🎉

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ekan aderesachhu legenanaw melak aderesachhu

  • @Geni_desalegn
    @Geni_desalegn 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Like adrgu❤❤

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Be stelotachu asebugne 😢 menbere Mariam.

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወ መምህርየ ልክነህ የጠቆአርን ድፍረት አይተን በታል እና ደሞ ዳቆናት ምን መሬት ተከፍታ የዋጠቻቸው በጣም ፈሪሐ እግዚአብሔርን ተምሬበታለሁ

  • @BelayneshAjemaBelay
    @BelayneshAjemaBelay 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሰማል

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ከዚ ይብሳል ግን እንዴት ላግኂህ

  • @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
    @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች እህት ወድሞቸ ያለ እርእስ እደሆነ የምጠይቀው አውቃለሁ ይቅርታ አድርጉልኝ በህልሜ ግራ እጀን መዳፌን ሲቆርጠኝ አየሁ በቢላ🙄ንገሩኝ የምታውቁ

  • @YemBelay
    @YemBelay 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @Geni_desalegn
    @Geni_desalegn 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @SaraSara-ln6ij
    @SaraSara-ln6ij 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamSelamBelay
    @SelamSelamBelay 19 นาทีที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🙏

  • @cho1st2025-i
    @cho1st2025-i 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር መነፅሩና ላይቱ አልተጣጣሙም

  • @hailegebrial9469
    @hailegebrial9469 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰለ ጠቋር ማንም የማያቅ የለም ግን እንዴት ነው የሚሽነፈው ንገረን?

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ጠቋር ማለት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ከክርስቶስ ፊት እየቀደመ ወድቀህ ከሰገድክልኝ ይሄንን አለም ሁሉ እሰጥሃለሁ ያለው መንፈስ እሱ ደፋሩ መንፈስ ጠቋር ይባላል ። ይሁዳ ላይ ሆኖ ጌታሆይ አትሰቀለብን የሚለው ክርስቶስም ሂድ አንተ ሰይጣን የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን አታውቅም ብሎ ገሰፀው።
      መፍትሔ መጀመሪያ ሰግዶ መንፈሱን አስሮ መፀለይ እና ከፀሎት በውሃላ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ። ቁዱስ ቁርባን አከታትሎ መቁረብ እና በተለይ ፀባያቾ ማስተካከል አለመናደድ አለመበሳጨት አለባበስ በተለይ ቡና አልኮል አለመጠጣት ፆም ማብዛት ምፅዋት ዝክር አስራት በተገኘው አጋጣሚ ፀበል መጠመቅ ባጠቃላይ መንፈሱን መፈናፈኛ በማሳጣት ማዳከም ከዛ በአንዴ እጅ ይሰጣል እግዚአብሔር ይርዳን።

    • @hailegebrial9469
      @hailegebrial9469 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @Mili-x9w መልካም

    • @HABTAMUHABTE-qm9cd
      @HABTAMUHABTE-qm9cd 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ግን bro ተጠንቀቅ ትልቅ ችግር ሊፈጥር ስለሚችል በደንብ እሰረው ጠቋር ወንበዴ ነው

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@HABTAMUHABTE-qm9cd ምን ማለት ነው? እያስፈራራኸው እኮ ነው። ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ሃይል የለም ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣኑን ሰጣቸው ይላል ስለዚህ የመጀመሪያ መቁጠሪያ ሲያርፍበት በስላሴ ስም ታሰር ካልከው አበቃ ታሰረ ነገር ግን እኛ ደግሞ መንፈሱን አስረን እኛ ልቅ ስርዓት የለሽ ከሆንክ እመነኝ መንፈሱን የማሰር ስልጣን የለንም ስለዚህ መፍራት ያለብን የፈጠረንን እግዚአብሔርን እንጂ ገናለገና ፈተና መጣ አልመጣ አይደለም ምክንያቱም ጦርሜዳ የገባ ወታደር ቢያንስ በትንሹ ሊቆስል የግድ ነው።

    • @HABTAMUHABTE-qm9cd
      @HABTAMUHABTE-qm9cd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @Mili-x9w ልክ ነህ ወንድሜ ግን ጠቋር ከሌሎቹ ዛሮች ለየት ስለሚል ብዩ ነው ምክንያቱም ከጠቋር የተላቀቁ አብዛኞቹ ችግር ውስጥ ከቷቸው ነው የሚሸኘው ነገር ግን ጠንከር ያለ ጥንቃቄ ካረገ በሰላም ያበቃል።

  • @AlGE-o7f
    @AlGE-o7f 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህር እንዴት ነው የሚገኛው

    • @ሀጢያተኛዋ
      @ሀጢያተኛዋ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትምህርቱን አዳምጡ ከዛ ከገጠመኙ እደት መለወጥ እዳለባችሁ ተማሩ መምህር ላይቪ ስገባ ቁጥር ያስቀምጣል ከዛ እግዚአብሔር ከፈቀደ ደውላችሁ ታገኙት አላችሁ❤

    • @AlGE-o7f
      @AlGE-o7f 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ሀጢያተኛዋ እሺ እህቴ / ወንድሜ ግን live ሲገባ ነው live ላይ ያስቀመጠው ስልክ የሚሰራው ????

    • @AlGE-o7f
      @AlGE-o7f 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      live ላይ ለመደወል እ ??

    • @ሀጢያተኛዋ
      @ሀጢያተኛዋ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AlGE-o7f ቴሌ ግራም ነው በብዛት የሚደውሉት ቁጥሩን አስታችሁ ሞክሩ ብዙ ቁጥር ስለሚደወል ሁል ግዜ መሞከር ነው

    • @AlGE-o7f
      @AlGE-o7f 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ሀጢያተኛዋ ስለዚህ በ liveው አልሞክር

  • @BirukeMs
    @BirukeMs 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔም ሴት እንዳልቀርብ ብዙ ምክኒያቶች ይከሰቱብኛል። ስራ ምናምን። መንፈሱ ይሆን እንዴ?

    • @EnatMamo-j9y
      @EnatMamo-j9y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወንዱም እግዚአብሔር ይሰጠክል

  • @BrhanchannelBrhanChannel
    @BrhanchannelBrhanChannel 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @HabeshawitNurse
    @HabeshawitNurse 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Memeher Tesfaye ga gebeche memesker alchalkum ine 2 gize abortion neberegn ina betam lij efeleg nbr keza gn Emeberehan ina kedus mikael abezeche eyalekesku lemenkugn inam ahun ye 2 lijoch enat negn ahun Bekerbu new yeweledkut Lane yederesech Enate dengel Mariyam ina kedus mikael yideresulachew ehet wendemoche sl hulum ngr Egziyabher yimesgen ijig betam des blognal 🙏

    • @EyasuMamo-x7p
      @EyasuMamo-x7p ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen ❤ enkuwan Mariam marechish enkuwan Egziabher be qidusan milja be ersu cherinet tselotish tesema ❤❤❤

  • @GJf-f3e
    @GJf-f3e 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አባ ዮሐንስ ለራሳቸው እያዘመሩ

  • @Fgxg134
    @Fgxg134 3 นาทีที่ผ่านมา

    አረመምህ ትግርኛ ኣልተቻሌልም

  • @AntenehTesfaye-yk5ys
    @AntenehTesfaye-yk5ys 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ ሰው ሁል ጊዜ ስለመናፍስት ያወራል አንተ ወንጌልን አታቅም አንዴ ነገረ ማርያምን አለተማርክም እንዴ ነገረ ቅዱሳን አላሰተማሩህም እንዴ ምን ማለት ነው ሰው መምህር ነኝ ብሎ እድሜ ልኩን ስለዲያቢሎስ ይሰብካል አረ አስተውል ሁሉ ቀሪ ነው በዚህ የሚገኝ ሳንቲም የትም አያደርስም

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      እሱን ከፈለክ ሌሎች መምህራን አሉልህ እነሱ ጋር ሂድ

    • @KidestAserat
      @KidestAserat 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      እኔ ከእናተ ባላውቅም ሰውን ሳታውቁት አትፍርዱ ወንጌል ከሆነ አለ ትምህርት ሀይማኖት ጀምሮ በኮርስ ያሰተማረው አለ ወጌልም ቢሆን ሰሞኑን ስላልገባ እጅ ወጌል የሚአስተምርበት ቀን አለ ግን እኔ የሚገርመኝ ለምን ሰው እደምንተች ነው ምን አለበት አባቶቻችን አክብረን የጠቀምንን ይዘን ከልጠቀመን ዝም ብንል እላለው ምክንያቱም የሰው ፍፁም የለም አረ እናስተውል 😢😢

    • @Matusala23722
      @Matusala23722 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      መምህር ስለ ዲያብሎስ ሴራ ብቻ አይደለም ሚያስተምረው መጀመሪያ ሳታቅ አታውራ አጣርተህ ማውራት ተገቢ ነው ፕለይሊስት ላይ ሄደህ ስለ ሁሉም የሀይማኖት ትምህርት፣ቅዱስ ቁርባን፣የነፍስ ማዕድ፣ ሰለ ቅዱስን ስዕላት ፣ ወንጌል ... በጣም ብዙ ነው ያለው ስለዚህ በደፈናው አታውራ መርምረህ እወቅ

    • @edulove.
      @edulove. 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ስለሁሉም ነገር ያስተምራል ዪቱዪብ ላይ ግባና እይ

    • @HD202v
      @HD202v 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የራስህን ስንፍና ሌሎችን ለመተቸት መሞከር አይከብድም ? እራስህን አስገመትክ ምክንያቱም ሳታዳምጥ ለትችት እንደምትመጣ እና ስለዩቲዪብ እውቀት እንደሌለህ ለማንኛውም ተማር።

  • @Bdndndnjdjjdjsjjsjsjs
    @Bdndndnjdjjdjsjjsjsjs 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Memher is this your real phone number? Why it doesn’t work? Please let us know? Thanks

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤