40ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የሰንበት ተማሪው በሆቴል የገጠመው ነገር እስከመጨረሻው አሰረው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 485

  • @MIKEBOBB-t3x
    @MIKEBOBB-t3x วันที่ผ่านมา +6

    ኣብዚ ውሽጢ 3 መዓልቲ ናይዚ መምህር ትምርቲ ምክትታል ጀሚረ በቃ ክልእ ዝረአ ኮይኑ ኣይስመዓንን ዘሎ በቃ ወልፊ ኮይኑኒ ከምዚ ዓይነት መምህር ኣይረኣኩን ❤❤❤❤❤

  • @BezaBeza-cj9is
    @BezaBeza-cj9is 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህራችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @SitotawNatan
    @SitotawNatan 3 วันที่ผ่านมา +56

    ቅድስና ዉስጥ የገቡ እናቶችን እና አባቶችን የህይወት ገጠመኝ ልቀቅልን አልፎ አልፎ ልቀቅልን መንፈሳችንን ያበረታዋል መምህር

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 2 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም እኔ እሱን ነው ምጠብቀው እውነት

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴት መንፈስን እሚያድስ አስተማሪ ትምህርት ነው እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ተስፋየ

  • @emanuelgemeda4127
    @emanuelgemeda4127 วันที่ผ่านมา +4

    Because of your teaching, I wanted back to Orthodox church. Keep up good work, and God bless you

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 วันที่ผ่านมา +68

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ሰማእቷ አርሴማ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን🙏

    • @FjdjxhhNxj-we2bj
      @FjdjxhhNxj-we2bj 3 วันที่ผ่านมา +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏💝😘💝😘

    • @Konjet-e1c
      @Konjet-e1c 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ሀብተማርያም-ኀ9በ
    @ሀብተማርያም-ኀ9በ วันที่ผ่านมา +7

    መምህር በድካማቸው ትልቅ ደረጃ የደረሱ የቅድስና ህይወት ላይ ያሉትን አጠገብህ ካሉ አቅርብልን ያበረታናል

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam 3 วันที่ผ่านมา +132

    ኤርትራዊት ነኝ፡መምህራቺን የኛ ሃዋርያ እንኳን ደህና መጣህ፡

    • @nebyatasgedom2632
      @nebyatasgedom2632 3 วันที่ผ่านมา +11

      ምን አሰፈለገ አገርንሸ መጠቀሰ

    • @avg4628
      @avg4628 3 วันที่ผ่านมา +14

      ቢሄር ምግላፅ ኣገዳሲ ድየ ዝሓፍተይ
      ሰቁ እልና ማ ንምሃር ንፍረ ክገብረና እግዚአብሔር

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil 3 วันที่ผ่านมา +11

      አልገባሽም እንጂ ኤርትራ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው ገባሽ? አይደል ለልላ ግዜ ማንነትን መግለፅ አስፈላጊ አይደለም አዳምጠሽ ተጠቅመሽ መኖር

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@avg4628እወ ንገርያ ማንነት አገዳሲ አይኮነን ተመሀሪኪ ምጥቃም

    • @ሀይልዬአለማየሁ
      @ሀይልዬአለማየሁ 3 วันที่ผ่านมา +14

      በትግሪኛ ቢተረጎም ብዙ ሰዉ ይድን ነበር

  • @GoodBirGood-bm3ek
    @GoodBirGood-bm3ek วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ፫ መምህርየ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Rrr-h5f1j
    @Rrr-h5f1j 3 วันที่ผ่านมา +37

    .እኔም ነበርኩ ግንያተፈፍኩት ነገር ማስመሰል ብቻ ነው ያገባሁትም በስርዐተ ቁርባን ነበር እሱም እደኔ ሰበት ተማሪ ነው ግን በስዐቱ በቁርባን ተጋቡ ለመባል ነበር እጂ ገብቶን አልነበረም ከልጅነት ጀምረን ነበር የተማርንው ግን መጨረሻ ተለያየን እርጉዝ ነበርኩ ሲሰማ ቀደሽ አውጪው አለኝ ተለያየን አሁንም ሰበት ተማሪ ነው እኔም ያደቆነኚ ሰይጣን አቀሰሰኝና አገባሁ ሌላ ፈታሁ ደግሜ አገባሁ አሁን ከሀገር ከወጣሁ 4 ወር ሆነኚ ትምህርቱ የጀመርኵት በጓደኛ ተልኮልኚነውአሁን ትምህርተ ሳዳምጥ ነው የገባኝ ቤተክርስቲያንን ተጠግተው የሚያቆሺሹ ሰንበት ተማሪወቹና ደብተሮች ናቸው ትምህርቱ ጠቃሚ ነው ቀጥልበት መምህር በስጋ ብቻ ከመመለስ ይሰውራቺሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል በሰላምአገሬ እድገት በንስሀ እድፀዳ

    • @sisayabera512
      @sisayabera512 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ዛሬ ላይ የገባሽ ትንሽ በልብሽ የዋህነት ቢኖር ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን በርች እህቴ
      ደምሪኝ ቴክስቱን ታይሽው

  • @SOUL-s-2n7
    @SOUL-s-2n7 3 วันที่ผ่านมา +28

    መምህር በዩቲዩብ በማስተማርህ እንዴት እንደደረስክልን ለመግለጽ ቃላት የለኝም ከሲኦል እሳት ነው ጐትተህ እያወጣኸን ያለኸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም አብረንህ ነን

  • @ፊቅሪንከክሪስቶስትህትናን
    @ፊቅሪንከክሪስቶስትህትናን วันที่ผ่านมา +1

    እግዛኣብሐር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንካን ደና መጣህልን እኛን ሰምተን እንድልወጥ እግዛኣብሐር ይሪዳን ኣሜን ኣሜን ኣሜን በፆሎታቹ ኣስቡኝ ዉድች😢❤❤

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x วันที่ผ่านมา +4

    መምህር እኔም ያተን ትምርት ከጀመርሁ 1ሳምት ሆኖኛል እና ብዙ እየተማርኩ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህናመጣህክ

  • @askala3516
    @askala3516 วันที่ผ่านมา +3

    Amen Amen Amen egzaber mezgen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 3 วันที่ผ่านมา +19

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን🙏የተዋሕዶ ልጆች ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በያለንበት ትጠብቀን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏
    ሀገራችንን ዳሯን እሳት መሀሏን ገነት ያድርግልን🙏መምህር የእኛ እንቁ በርታ እግዚአብሔር ቀን አለው አንድ ቀን ወደ አገልግሎትህ ይመልስሀል ጠላቶችህን የቤተ ክርስቲያን ጸር የሆኑት እግዚአብሔር ያስወግዳቸው☝️

    • @ተስፈኛዎ
      @ተስፈኛዎ 3 วันที่ผ่านมา

      በእውነት. አሜን አሜን አሜን እህታችን 🙏🙏🙏🥰

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 วันที่ผ่านมา +1

    የእኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ አማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o วันที่ผ่านมา +2

    እዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሰጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህርየ እንኳንም በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርልን❤❤❤

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 3 วันที่ผ่านมา +9

    ኪዳና ምህረት እናቴ የሰማሁትን በልቦናይን አሳድርብኝ የሰማሁትን ለተግባር አብቅኝ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 วันที่ผ่านมา +2

    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህንይባርክልህ ይባርክልህ ከነቤተሰብህ የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy 2 วันที่ผ่านมา +8

    የመናፍስት ስራ ማጋለጥ እና የፈውስ አገልግሎት መስጠት ከመደበኛው የወንጌል ትምህርት በ 100% ይበልጣል። እንዲህ ያልኩበት ምክንያት ከዚህ በፊትም ብየዋለሁ። ከ 20 ዓመት በፌት የወንጌል ትምህርት በየ አድባራቱ በመከታተል ደምበኛ ተከታታይ ነበርኩኝ ግን ምንም ለውጥ አላመጣሁኝም እንድያውም የባሰ ሂወቴ ተመሰቃቀለብኝ። አሁን የናንተ ትምህርት መከታተል ከጀመርኩኝ ብኋላ ግን ለካ ለዚህ ነው ህይወቴን የተመሰቃቀለው አልኩኝ። አሁን የመናፍስት ወግያ ላይ ሆኜ እንደ እግዛብሔር ፍቃድ አንድ ቀን እንደምድን እርግጠኛ ነኝ። ስለዚህ መምህር ለምታደርገው እገልግሎት እግዛብሔር ይባርክህ።

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነገር ግን ሁለቱንም ወንጌልንም የመናፍስት ውጊያንም አብሮ ማስኬድ ይቻላል::

    • @Truth-In-Orthodoxy
      @Truth-In-Orthodoxy วันที่ผ่านมา

      @@Tewahido567 ታዲያ ለምን አላስኬዱትም። አው ሁለቱም ብያስኬዱት ጥሩ ነበር ግን እውነታው በተቃራኒ ነው።

    • @MekedasaEyel
      @MekedasaEyel วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Truth-In-Orthodoxyትክክል መጀመርያ እራስህን አድን አይደለም 20"አመት 30".,ወንጌል ብትማር ለውጥ አታመጣም 😢😢

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 วันที่ผ่านมา +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ 😢😢ቅድስት ኣርሴማ ድረስልኝ ለምስክርነት ኣብቅኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏😘❤😘❤😘❤❤

    • @milat-e6u
      @milat-e6u 3 วันที่ผ่านมา +1

      የት ነሽ እማየ

    • @milat-e6u
      @milat-e6u 3 วันที่ผ่านมา +1

      ኢትዮጲያ ውስጥ ከሆንሽ የጎጆዋ አርሴማ ገድሏን አዝለው ብዙ እናቶች እህቶች ልጅ ሳያገኙ እና ቤቷ ሒደው ሳመሰክሩ በአይኔ አይቻለሁ እናቴ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ትሰጥሻለች❤❤❤

    • @milat-e6u
      @milat-e6u 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@FjdjxhhNxj-we2bj አይዞሽ እመብርሀን የስውሯ ማርያም እናቴ ጥሪያት ትሰጥሻለች

    • @FjdjxhhNxj-we2bj
      @FjdjxhhNxj-we2bj 3 วันที่ผ่านมา +1

      ማህፀኔን እፈክሽነው ያመኛል በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤😘❤😘@@milat-e6u

    • @abrhambire2295
      @abrhambire2295 3 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ::

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 2 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን🎉🎉❤እማ ፍቅር❤ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-sl3jx3bz6y
    @user-sl3jx3bz6y 3 วันที่ผ่านมา +7

    መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ማዳመጥ ከጀመርሁ ጥቂት ቀን ነው የሆነኝ ግን በቃ እኔ ደካማ መሆኔን አይቸበታለሁ በማዳምጠው ገጠመኝ ግን ደግሞ ብርቱ ሆኘ መንፈሳዊ ሆኘ ወደ እግዚአብሔር እቀርብ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ በጣም ተጨንቂያለሁ መንፈስ እያስጨነቀኝ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢 ሲፈልገው የስራ እድሌን ይዘጋዋል እንዳልፀልይ እንዳልሰግድ እግሬን ወገቤን ይይዘኛል ብቻ ብዙ ብዙ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህሬ😢😢😢😢😢

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l วันที่ผ่านมา +2

    አለማወቅ ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን እግዚአብሔር ይጠብቀን ለሁላችን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 วันที่ผ่านมา +40

    እንኩዋን ለኢየሱስ ክርስቶስ በአለ ግርዘት አደረሳችሁ👏💐💐
    መምህር ሳስበው አንተን ለማስጠላት የሚያደርጉ ሰዎች እንዳሉ ይሰማኛል ።መተት ላኩብህ አልተሳካም፣ እንከሳለን አሉ አልተሳካም፣ ሰዎችን በዘመቻ አስነሱብህ አልተሳካም ።ስለዚህ አሁን ማድረግ ያለባቸው ዘዴአቸውን ቀይረው ልክ እንዳንተ ከሚያስተምሩ ጋር ማጣላት ከዛም እርስ በእርሳችን እኛ ልጆቻችሁም እንድንከፋፈል ይፈልጋሉ ።ያንንንም አደረጉ ልክ ካሁን በፊት ለስለላ ሰዎችን እንደላኩብህ ሁሉ ወዳጅ መስለው "እከሌ እንዲህ ነው ማስረጃ አለን " ብለው መጡ ምን ያክል ለህዝቡ እንደምትቆረቆር ስለሚያውቁ. ።ይህንን እንደገና አስተውለህ ትገመግማለህ የሰሞኑን ብየ አስባለሁ ።
    እናንተ ተመልካቾች ደግሞ በተለይ ሴቶች አዘንኩባችሁ ምነው የት ሄደ ስነምግባራችን ? ተወያዬ ፣ተነጋገሩ ማለት ሲገባችሁ ለሁለት ተከፍላችሁ ጠንከር ያለ ነገርን መፃፋችሁን አልወደድሁትም ።እንዴ መምህር ሰው ነውኮ ስህተትም ሊሰራ ይችላል ግን ልንረዳው ይገባል ስንት አመት አብረነው ኑረን እንዴት ልንረዳው አንሞክርም ? ሂዳችሁም በየግሩፑ "ግራ ገባን ማንን እንመን" የምትሉ እንረጋጋና ከግራም ከቀኝም እናስተውል ።
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @asedMariyame
      @asedMariyame 3 วันที่ผ่านมา +7

      እኔ በጣም ያዘንኩት ትናት መንፈሳዊ ውጊያ ላይ እሚፅፉትን አይቼ😢😢😢 የስም ክርስቲያን ብቻ ነን ወረተኞች ነን ልብ ይስጠን

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም እንደ እዛ ነው ያሰብኩት 😢😢😢😢

    • @elroitube27
      @elroitube27 3 วันที่ผ่านมา +1

      መልአክ ነው አላንም ሰዎች ይሳታሉ አዎ ግን ነገሮችን ሳናጣራ በሰው ላይ መፍረድ እንደሌለብን ግራ ቀኝም አይተን አጣርተን መናገር እዳለብን ሲነግረን የኖረው ራሱ ነውኮ ለዛ ነው ሳይነጋገሩ ሳያጣራ እንደዛ ስላለ ሰዎች ለምን ያልነው እኔን ጨምሮ

    • @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም
      @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም 3 วันที่ผ่านมา +1

      ይሄ ኮሜን የልቤን የገለፀዉ ትላንት ተናግሪያለሁ ወልደ አማኑኤል የሚባል ዳቆን ነኝ እያለ የፈዉስ ትምህርትም ሸር የሚያረግልኝ ሰዉ ገጥሞኛል ግን የመናፍስት ዉጊያ ያለዉ ወንድሜ አይደለም እና ለመምህር የነገሩት በሴራ ይሆናል ብየ ለመፍረድ ባንቸኩል ሁለታቸዉ ባአካል ተገናኝተዉ ቢወያዩ እኔ የምላችሁ ሰዉ መረጃወ አለኝ ብቻ ቢያጣሩ ጡሩ ነዉ

    • @AddisalemFekadu
      @AddisalemFekadu 3 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ብለሻል እህቴ ማስተዋልን ያድልሽ በአስተያየታቸው በጣም ነበር ያዘንኩት

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 วันที่ผ่านมา +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወይ ፈተና ማለት ይህኔነው አይ አለማወቅ እውነት ልቦና ይስጣቹህ የስበት ተማሪወቹ እና በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጠም ደስ የምል ገጠመኝ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እንቁ ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን👏

  • @BemnetBemnetወለተአማኑኤል
    @BemnetBemnetወለተአማኑኤል 3 วันที่ผ่านมา +8

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ እስክትመጣ እናፍቃለን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l วันที่ผ่านมา +2

    ተሰፍሸየ እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ለእኛ ሲል ነው ከሰባኪ መምህር አወጡቶ ወደ እኛ ያመጣህ ምክንያቱም እኛን መን መጥቶ ያሥተምርን ይገሠፀን ነበር እግዚአብሔር ባንተ አድሮ ከጠፍንበት ቦታ የመለሰን እግዚአብሔር ይመሠግን ተሰፍሸየ እኛ ያንተ ፍሬ ልጆች ነን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠግን❤❤❤❤❤

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን !መምህር ላይቭ ናፍቆናል

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሰማዕቷ ለቅድሰት አርሴማ እናቴ አደረሰን በረከቷ ይደርብን አሜንንን🙏🙏🙏🙏❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ለእናታችን ለቅድስት አርሴማ ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ እምንጽፈው ነገር በማስተዋል እንጻፍ ተወዳጆች

    • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
      @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 3 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉ ያድለን ብንፅፍም የሚያስታርቅ ቢሆን መልካም ግን አዳሜ ሳናስተውል ነው የምንፅፈው

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 2 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Eyerus-v8j
    @Eyerus-v8j 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በማርያም ለንስሓ እንድንበቃ መንበረ ስላሴ ከነ ቤተሰብ በፀሎታቹ አስቡን 🤲 ✝️

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @TilahunHelemeskl
    @TilahunHelemeskl 3 วันที่ผ่านมา +4

    ልብ ያለው ልብ ይበል ይሔን ሰምቶ ያልተቀየረ የተዋሕዶ ልጅ አይደለም።❤❤❤

  • @senaittilahun6706
    @senaittilahun6706 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደና መጣህ መምህር በጣም ትክክል ነው መምህር እኔ የማውቀው ደብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ተማሪ አለ በቃ ቁጭ የልጁን ታሪክ ነው የምትነግረን በቃ በጣም ዘመናዊ ልሁን ባይ ስለነበር የሰንበት ተማሪ እህቶችን በዝሙት ጥሏል 😮

  • @فانوسس-ث7ع
    @فانوسس-ث7ع 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለእናታችን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህራችን የኛ ሀዋርያ እግዚአብሔር የሰጠን መሪያችን ነህ መምህርየ እናመሰግናለን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ከነ ቤተሠብህ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ
    @ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ วันที่ผ่านมา +2

    የሁላችንም ሰንበት ተማሪዎች ችግር ነው ዛሬ የሰማሁት ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን ግን ለአጥማቂ አባቶች ያለን የተሳሳተ አመለካከት መታረም አለበት ቢያንስ ትምህርቱን አዳምጠን ብንፈርድ የተሻለ ነው

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 3 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ ሰንበት ተማሪ ይገርማል ያንሁሉ ማግለል ተቋቁሞ 22 ልጆችን ቀየረ እጅግ ይገርማል ድንቅ ነው ተባረክ🙏🙏🙏
    ዕድሜና ጤና ይሰጥህ🙏🙏🙏🙏!

  • @abebech13
    @abebech13 3 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን ተባርክ 🤲🤲

  • @tegestee6945
    @tegestee6945 2 วันที่ผ่านมา +1

    Well done. Continue with your participation in educating others and Beta. Christian.
    To you all of you.

  • @SaraSara-hq9il
    @SaraSara-hq9il 2 วันที่ผ่านมา +2

    መምህርየ ጸጋውን ያብዛልህ የመምህር ተማሮዎች በጸሎት አስብኝ ጻድቃን እያላች ጭቅ ገራ ተጋባሁ😢😢😢

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye6490 2 วันที่ผ่านมา +6

    ከኋላ ያለችው እርግብ ስታምር❤❤❤❤❤❤

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 3 วันที่ผ่านมา +29

    መምህርዬ በትናቱ ገጠመኝ ላይ ትናት መንፈሳዊ ውጊያ ላይ እሚፅፉትን አይቼ በጣም ነው የተሰማኝ እኛ መቼ ነው የተግባር ክርስቲያን እምነሆነው 😢 እባክህ መምህርዬ ችግራችሁን ተነጋገሩና ፍቱ😢 መንፈሳዊ ውጊያ ላይ ያላችሁ ዝም ብላችሁ አፋችሁ እንዳመጣ እምትናገሩ ተቆጠቡ እናተ ምን ቤት ናችሁ ?መምራችን እ ና ወንድማችን እራሳቸው ተነጋግረው ችግራቸውን ይፍቱ እባካችሁ ተቆጠቡ😢

    • @ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ
      @ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ 3 วันที่ผ่านมา +6

      መምህር ሲጀመር መቸ በግል በውስጥ መጣ በአደባባይ ነው ለመተቸት የሞከረው ለወልደ አማኑኤል አልደወለ አላናገረው ዝምሎ የሰማውን አውራ መምህር ያለው እና ማህበሩ ላይ ያለው ነገር አይገናኝም እኔ ምስክር ነኝ ትግራይ ክልል ይዘክራል እንጀራና ወጥ ሰርተው ነው ነድያንን የሚመግቧቸው ቪዲዮ አለ ወልደ አማኑኤል የትነው በቆሎ በዳቦ የዘከረው እኔ መምህርን ተስፋዬን በጣም ነው የምወደው አሁን ግን ያያለው ነገር እውነት አይደለም ወይ መረጃ ይዞ ቢሆን ጥሩ ያለ መረጃ የሰው ስም ማጥፋት ጥሩ አይደለም

    • @asedMariyame
      @asedMariyame 3 วันที่ผ่านมา +9

      @ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ እርግጠኛ ሆኜ እምነግርሽ ከመሬት ተነስቶ የማንንም ስም አያጠፋም ጣልቃ እየገባችሁ ሌላ ከምፅፉ በፀሎት ማሰብ ነው እሚሻለው

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 3 วันที่ผ่านมา +1

      እንዲህነዉ እንዲህነዉ አትበሉ ዉሸትን ዉሸት እዉነትን እዉነት ነዉ ያሉት ልጁ በእኔስም በየዉስጥ ቢጠይቆችሁ ተጠንቀቁ ብሎንነበር ልጁ አሁንም በእኔስም የሚሰሩአሉ እያለ እነሱዉ ተነጋግረዉ ይፍቱት እኞ ዝምእንበል እስከዛ አናባብስ ከቻልን ሁለቱንም በፀሎት እናስባቸዉ

    • @RuhamBelay-q6g
      @RuhamBelay-q6g 3 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@asedMariyame እህት አለሜ ህሊናሽ ንፁህ እንዲሆን ስህታትን ስህታት እዉነቱን እዉነት በይ ከወገንታኝነት ዉጪ መጀመሪያ እስቲ እረስሽ የፃፍሽዉን እይዉ አንቺስ ማን ነሽ የመንፋሳዊ ዉጊያዎች ምትነገሪዉ እንደዚያ ከሆነ

    • @elroitube27
      @elroitube27 3 วันที่ผ่านมา +1

      ተግባራዊ ክርስትና ያዮትን እዳላዩ ከመሆን ይጀምራ ተለማመጂው ይሔም ምን ይባላል ማያያዝ ይባላል ሲጀመር 23 ሺ ሰዎች 10 ባልሞላ በጥቂት ሰዎች ማህበሩን ስም ጠርቶ እንዲህ ማለት አይከብድም ሲቀጥል ልጆቹ የተሰማቸውን ተናገሩ አንቺስ ምን ቤት ነበርሽ የፃፍሽውን ስላየሁ ኮመንቶቹን ደግሞ እየተከታተል 👎 ስታደርጊ ነበር

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng 3 วันที่ผ่านมา +13

    በትላንትናው ያቀረበዉ ገጠመኝ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት በጣም ትክክል ነው ከሚሰበሰበው ገንዘብ በትክክል ለተጠየቀዉ ችግር ይደርሳል በጭራሽ አሁን አሁን ነፃ የገንዘብ ማግኛ መንገድ ይኽ በፀሎት ስም ሴቶችን መሰብሰብ ግራ የገባው ምዕመናን በተለይ አረብ ሃገር ያሉ ምስኪን እህቶቻችን ፈረደባቸው ደኽና አድርገው ይቀፍሏቸዋል መፀለይ ከፈለጋችሁ እቤታችሁ የፀሎት ቤት ሰርታችሁ አትፀልዪም ከአስመሳዮች ከበዝባዦች ተጠንቀቁ ማለት ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም ትክክል ነው

    • @samrawittesome
      @samrawittesome 3 วันที่ผ่านมา +3

      መጀመሪያ ስለወድማችን ወልደ አማኑኤል ለማወቅ እስኪ በማሪያም ቴሌግራም መንፈሳዊ ዊጊያ ብለሽ ትምህርቶቹን አድምጭ ተዚያ ትፈርጂያለሽ

    • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
      @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 3 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር አምላክ ምስክሬ ማርያምን እኔ አንዲት ብር ልኬ አላውቅም ግን ትምህርቴ የሚጠቅመኝ ተምሬ ነው የምወጣው አንፍረድ ፈራጅ እግዚአብሔር አምላክ ነው ከሆነም እራሳቹ ተጠንቀቁ ጥላቻ ያለው ኮሜንት ኣትፃፉ ወይኔ ሰዎች አንዲት ቀዳዳ ካገኘን ይህንን ስሕተትም ከሆነ ከማስተካከል መቅደድ ነው የምንፈልገው ዲያቆን ወልደ አማኑኤል አንድ እግዚአብሔር አምላክ ነው የሚያውቀው ስለ ራሳችን እንናከር እንመሰክር ዝም ብለን የመጣልን አንናገር

    • @Esraleaserat
      @Esraleaserat 3 วันที่ผ่านมา

      እውነት መሆኑን እስክ በምን እንደ አረገገጥሽ /ህ ንገረኝ እበክህን

    • @wayenwayoutube4673
      @wayenwayoutube4673 3 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ❤❤

    • @BeltechBogale
      @BeltechBogale 3 วันที่ผ่านมา

      ማንም ፈራጅ አይደለም እግዚያብሄር ልቦና ይስጠን ተጠንቀቁ ማለት ምኑላይ ነው ጥፋቱ ​@@samrawittesome

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 3 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚሐብሄር ይመስገን ።በቤተክርስቲያን ፈተናው ቢበዛበትም ልጁ የመፈስ ቅዱስ ሀይል እረዳው ብዙ ፍሬ አፈራ እግዚሐብሄር ይመስገን ለዚ ክብር ላበቃሽው እህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ ።መምህራችን እመብርሐን ትጠብቅልን❤❤

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 3 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse 3 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን ሰማቷአርሴማ እናቴ ህይወቴን ቀይሪዉ ቤሰቦቸ ተቀይረዉ ለምስክርነት ያብቃኝ አሜን አሜን ከተጠሩት ሳይሆን ከተመረጡት አድርገን አሜን አሜን

  • @Jemberujemberu
    @Jemberujemberu วันที่ผ่านมา +1

    መምህራችን በርታ እግዝአብሔር ካንተጋራ ይሁን..... ❤❤❤❤😊😊😊

  • @user-endekeld
    @user-endekeld 2 วันที่ผ่านมา +3

    በኡነት መምህርዬ ያንተን ትምህርት አዳምጣለሁ ግን በቃ ምንም አይገባኝም 😢😢😢እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል🙏🙏🙏 1:19:05

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ህይወትአስካለማርያም21
    @ህይወትአስካለማርያም21 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ብዙ ትምህርት ወስደንበታል በርታልን❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 3 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ አመታዊ የንግስ በዓል እና ለአጋዝተ ዓለም ቅድስት ስላሴ በአለ ንግስ ዋዜማ በሰላም አደረሳቸሁ

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ድንቅና ግሩም ነዉ ይክበር ይመስገን አባቴ መዳኒአለም

  • @HdhdudDuudu-b5l
    @HdhdudDuudu-b5l 3 วันที่ผ่านมา +3

    መምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ያገልግሎትህ ዘመን ይባረክልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 2 วันที่ผ่านมา +2

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ አድሜ ጤናዉን ከነ ቤተሰቦችህ ሰማአታ በምልጃዋ በበረከት ትጎብኝህ በጣም አስተማሪ ነዉ አግዚአብሔር በቸርነቱ አንጂ የኛ ሰዎች ከማጥፋት መች ተመለስን በጣም ድንቅ የሰንበት አገልጋይ አንካን ለዚህ ቅድስ ቁርባን ባጠቃላይ ለዚህ ከብር የበቃችሁ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤ብዬ አግዚአብሔር አመሰግናለሁ አግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ገና ትረዳሀለች ብዙዎቹን ታጠምዳለህ መመረጥ ነዉ አዉነት አትቀርም ለሁሉም ግዜ አለዉ

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደስስስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው እዲህ ምዕመኑ ሲነቃ ደስስ ይለኛል ፡ በነሱ አባባል ሐሰተኛ አጥማቂ ብለው ለሚሏቸው ለንስሀ ለቅዱስ ቁርባን ለቁም ነገር ሲያበቃ እዴት ይደቃል ፡ ለዚህ ቁም ነገር ለተግባራዊ ክርስትና ካበቁ ሀሰተኛ አጥማቂ ቢባሉ አይደቀንም እድሜና ጤና በመናፍስት ዊጊያ ላስተማሩን አባቶችና ለአተም መምህር ይስጥልን አሜን 😊 አስተዳዳሪው ግን አጀቴን አራሱት እውነት ትከራለችጂ አትበጠስም እውነት መቼም እውነት ናት ።

  • @ZolaDeguma
    @ZolaDeguma 3 วันที่ผ่านมา +20

    ወድሞቼ አግዙኝ. እባካቹ ያንድ ልጅ አባት ነኝ. በማርያም አግዙኝ. ወልደ መድህን እባላለው

    • @فانوسس-ث7ع
      @فانوسس-ث7ع 3 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞህ ወንድማችን እናታች ድንግል ማርያም ካስጨነቀህ ነገር ነቅላ ትጣልልህ አይዞህ

    • @አርሴማእናቴ-ጨ4ሠ
      @አርሴማእናቴ-ጨ4ሠ 2 วันที่ผ่านมา +1

      በፀሎት ነው ወንድሜ? እሺ

    • @Rufa-w2w
      @Rufa-w2w วันที่ผ่านมา +1

      እመብርሀን ትርዳህ

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 3 วันที่ผ่านมา +6

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤

  • @BemnetBemnetወለተአማኑኤል
    @BemnetBemnetወለተአማኑኤል 3 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያስማልን እህታችን ጅግኒት ተማሪው ጎበዝ መማር ሌላውንም ማስተማር ነው እግዚአብሔር የናንተን በረከት ያሳትፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 3 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብ ሔረይመስገን መምህረ እንኳንደህናመጣህ ነገአጋዝትአለምስላሤወችናቸዉናእንኳንለአመታዊክብረባእል አደረሣችሁአደረሠን አሜን

  • @LauraLaura-j7z
    @LauraLaura-j7z 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን 👏👏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamawityemaryamlij2606
    @selamawityemaryamlij2606 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክፍል 41 ለመስማት በጣም ጉዋጉውህ 😊። እህታችን በጣም እድለኛ ነሽ ባንቺ አማካኝነት እግዚአብሔር መንጋውን ስለሰበሰበ።

  • @abrhambire2295
    @abrhambire2295 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር, ከውርደት ስለምትታደገን እኛንም ቤተ ክርስቲያናችንም,,,

  • @SalamMuhammad-n2e
    @SalamMuhammad-n2e วันที่ผ่านมา

    ❤❤ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤

  • @AFa-ct6wo
    @AFa-ct6wo 3 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ሂወት ይስማልን መምህርይ

  • @የብር
    @የብር 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዛብሄር ይመስገን መምህር እረጅም እዴሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @አዩYouTube-p1x
    @አዩYouTube-p1x 3 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ የኛ እንቁ ❤❤❤❤

  • @Netsi2023
    @Netsi2023 2 วันที่ผ่านมา +1

    መምህዬ የኔ አባት ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በርታልን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 3 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ በጣም ብዙ ነገር ያልገባኝ አለ መምህር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ሁሉሉም ወደሱ መንገድ አደለሞይ መምህር ግርማም ሆኑ መምህር ሂኖክም ቢሆኑ መምህር ተስፋዬ ሁላችሁም ወደ እግዚአብሔር ቤት መግባት ነው የምትመሩት እንዲሁም ገብቶ መፄናትን ነው ።ለምንቤተ ክህነቱ ይከለክላል መምህር በውጭው ዓለም ለምገኙ በጣም ይመሰገናሉ በትንሹ እንኳን በጠዋት ፀልዬ መውጣት መስገድን እንዴት ፀሎቱን ከፍለው አስተምረው ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ሁሉም የጥቅም ጉዳይ መሰለኝ ሁሉም የእግዚአብሔር መንገድ ቢፈልግ ጥሩ ነበር መልካም ፤ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን መምህር እንኳን አደረሳችሁ ከነ ቤተሰቦችህ መልካም ቀን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o 2 วันที่ผ่านมา +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን በ ሰላም መጣሁ በእውነት መምህራችን በጣም የምወደው መምህርዬ በእድሜ በጤና ይጠበቁት ቸሩ መድሃኒአለም ከሁሉም ነገር ይጠብቅን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝወዷ ቤተሰብቻው በ ፃሎታች አሰቡን ወለተ ማርያም እያላችሁ 💌በጣም እናመሰግናለን 💌💌💌🙏🙏🙏

  • @mulu1270
    @mulu1270 3 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BosenaFkekay
    @BosenaFkekay 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LomeYazew
    @LomeYazew 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hjii1398
    @hjii1398 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 3 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን🥰 እሱም ለብዙዎች መመለስ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል🤲🥰 ወንድማችንና ልጅቷ ቢጋቡ ደስ ይላል 🥰

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 2 วันที่ผ่านมา +2

    መምህርዬ ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አላስተዋልንም እጅ በዚህ ገጠመኝ እጅግ ብዙ ነብሳት ክርስቶስን ለብሰዋል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በዉነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አይነ ጥላ እንዳለብኝ አርጋግጦልኛል በሰዉ ሀገር ሆነን ብዙም አይመችም እጅ 😢

  • @BosenaFkekay
    @BosenaFkekay 3 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም እንኩዋን በድህና በሰላም መጡልኝ ዉድ ድንቅ መምህራችን እግዚአብሔር መስገን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 🥰🥰🥰🥰

  • @KalkidanTesfaye-qu2fu
    @KalkidanTesfaye-qu2fu 2 วันที่ผ่านมา +1

    መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ እንዲህ ቶልቶሎ ናልን

  • @user-qi2up4xo1As
    @user-qi2up4xo1As 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እንካን ደህና መጣህ መምህር አስካለ ማሪያም ብላቹ በፀሎት አስ የመምህር ተማሪወች

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ግን በጣም ያዘንኩት በተመልካች ነው በእውነት ምነው ኮመት ባላነብ ነው ያልኩት ጭራሽ ሙዴን አጠፉት 🥹እንደው መምህር ቢሳሳት እንኳን አንተ ጥሩ ነገር ሰርቷል ይች ስህተት ግን ሚዛን ደፋችባቸው 😢ከዛው ወረዱበት ::መምህር ተነጋገሩ ተቀራረቡ የሚል ኮመት ጥቂት ጭራሽ በጸጋ ስለበለጠህ ነው ወዘተ

  • @Woletasenbet
    @Woletasenbet 2 วันที่ผ่านมา +1

    Kala hiwot yasemalen Memherya Ewodehalhu ❤ woleta senbet belachehu asebuegn Egzyabhier teru Tedar endestegn!! Amesegenalhu❤❤❤

  • @A51Tyi
    @A51Tyi 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን መምህራችን ❤️

  • @Tizita341
    @Tizita341 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabher Yikuber Yemrsgen
    Eseyyy Desss Yilal Memhr Beta
    Ema Fikir Tirdah Yetfutn yimrlin Yslutn Yatsina❤

  • @yefikirsewyefikirsew6538
    @yefikirsewyefikirsew6538 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን በደህና መጣህ መምህር

  • @ተስፈኛዎ
    @ተስፈኛዎ 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ. ይመስገን. መምህር 🙏🙏🙏እንኳን ደህና መጣህ. መምህር 🕊️🕊️🕊️

  • @AsddbSsbajdwenishi
    @AsddbSsbajdwenishi 3 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen

  • @Heufu-rb8fv
    @Heufu-rb8fv 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርዬ❤❤❤❤❤

  • @yemanegebre-k5u
    @yemanegebre-k5u 3 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር እንደምን አደረክ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ እንዳልረሳኸኝ ተስፋ አለኝ መልካም ቀን አሜን!!!አሜን!!!አሜን!!!

  • @gegez3074
    @gegez3074 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤