ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ወንድ ልጅ ሲተውሽ....... ይሄን ነው የሚያደርገው |ahadupodcast|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2023
  • Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 Telegram @ahaduofficial

ความคิดเห็น • 558

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam 8 หลายเดือนก่อน +55

    የእውነት በጣም ስስቅ ነበር በተለይ አንቺ በጣም መልካም ሰው ነሽ እኔ አልገባሽም የምትለዋ ነገር እኔም የትዳር አጋሬ ስንለያይ ምንም ፀብ አልነበረንም እኔ ላንቺ አልገባሽም አንቺ መልካም ሰው ነሽ ከኔ የተሻለ ይገባሻል ያላት ቃላት እያሳቀችኝ ነበር እስካሁን ያሰብኩት እኔ እንደማልገባው የተሻልኩ እንደሆንኩ ነበር ክክክ ለነገሩ ነኝ ቀረሁበት

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂 አብሽሪ

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 6 หลายเดือนก่อน +3

      ክክክክክክ የጎዳሽ መስሎት ነው ዋነው ከሱ ተሽለሽ መገኘቱ ነው 😂😂😂😂😂

    • @heluta3878
      @heluta3878 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ፍቅረኛዬ እኔ አልገባሽም ላንቺ ሲለኝ እራሴን ከፍ አድርጌ ነበር😅😅😅 ለካ ነገሩ ሌላ ነው እውነትሽን ነው ቀረንባቸው😊

    • @user-ds3gv1go9s
      @user-ds3gv1go9s 5 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ

    • @tsionbelete
      @tsionbelete 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ የኔዉም ጉድ አልገባሽም አንች መልካም ሰዉ ነሽ እያለ ያስለቅሰኝ ነበር

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r 8 หลายเดือนก่อน +87

    ትክክል ወንድሜ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው በሰው ሂወት ለሚቀልዱ ወንዶችን😢😢😢😢

    • @user-yh5pn8gm5e
      @user-yh5pn8gm5e 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤😂

    • @fekadeselassieashenafi7536
      @fekadeselassieashenafi7536 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሴቶችም እንደዛዉ

    • @ujjiji8096
      @ujjiji8096 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @user-jc2oq5qd7o
      @user-jc2oq5qd7o 5 หลายเดือนก่อน +2

      ወንዶችማ የስራቸው ይስጣቸው እኔማ በሂወት ሳሉ ቢከፍላቸው ደስ ይለኝ ነበር

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-jc2oq5qd7o እኔም ደስ ይለኝ ነበር

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 8 หลายเดือนก่อน +35

    የፍቅር ዶክተር ብየሀለሁ ማለት በፍቅረኛሞች መካከል 3ኛ ገብተህ የሰማህ ነው የሚመስለው የምትናገረው ሁሉ በርታልን

    • @MissZahara
      @MissZahara 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ በጣም በአንተ ስቻለሁ የምትናገረውሁሉ ጠንካራ አረገኝ ወደራሤ መለሥከኝ በረታ

    • @MissZahara
      @MissZahara 2 หลายเดือนก่อน

      ልቤ ተሠብሮ ላብድ ነበርምክርህ ሠው አረገኝ

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 8 หลายเดือนก่อน +44

    አቦ ይመችህ ሀቅነ ው የምትናገረው ጅግናነህ ለግዜው ማፍቀር አቁመናል እስኪ እራሳችንን እናደምጥ

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  8 หลายเดือนก่อน +1

      😁😁

    • @ZaharaSiraji
      @ZaharaSiraji 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ahadupodcast19በየት ላግኝህ😢

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs 8 หลายเดือนก่อน

      😊

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZaharaSirajiባጥረ ላይ ጥሪው😂

    • @henokzewdie
      @henokzewdie 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@ahadupodcast19

  • @ZemzemMekonen
    @ZemzemMekonen 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ በሴት ሂወት የሚጫወቱ ወድሞች አላህ ሂዳ ይሥጣቸው እህቶቸ አብሽሪ አላህዬ እውነተኛ አፍቃሪ ይሥጠን ያረብ

  • @tayba1611
    @tayba1611 7 หลายเดือนก่อน +17

    ጥርግ ይበል እኔ እምችለውን ሁሉ እደርኩ እሱን ላለማጣት ግን ቡቃ እደጂል ቆጠረኚ ለኔ ክብር አጣ ለቤተሰብም እደዛው ግን ያውም ሆኖ ምንሣልል ዝም ብየ መኖር መረጥኩ ችት አርገ ዝም አልኩ በስደት አቀጠለኚ አይዛሺ ባይ የለኚ ግን አሁን ተውኩ እሱን ማሰብም አቁሚያለሁ ላድኛ አላህ ከሂወቴ ያውጣልኚ

    • @lamrottesfaye5383
      @lamrottesfaye5383 6 หลายเดือนก่อน +2

      Ayzon tenker malet nw yalza ashanuletachew nw miyargun

    • @user-kz9un7du1s
      @user-kz9un7du1s 4 หลายเดือนก่อน

      Ayezon

    • @mesimesi5216
      @mesimesi5216 4 หลายเดือนก่อน

      ያንቺ ስላልሆነ ነው

    • @Karimahrima-tw9ct
      @Karimahrima-tw9ct 3 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እዳታዝኒ ለበጉ ይሆናል አላህ ከአንችጋነዉ❤

    • @tayba1611
      @tayba1611 3 หลายเดือนก่อน

      እሺ እህቶቸ አመሠግናለሁ

  • @user-zs4zm6ks2r
    @user-zs4zm6ks2r 8 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድም መጀመርያ ፍቅራችን በጣም መልካም ነበር ፍቅራችን. መልካም እንደሌለ ሁኖ እኔ ይህን ጥያቄ አቀርብለታለው ፍቅራችን. ወደ ትዳር የማይህድ ከሆነ እንለያይ እለው ነበር ግን ያው አንዳንድ አሳማኝ ምክንያቶች እየደርደ እንድ ቆይ አደርግ እኔም እውነቱን እየመስለኝ. መቀጠል ጀመርሁ ከዛም እኔ አርገዝሁ እርግዝናየም ባውቀ ወቅት ፍቅራችንም. አቋርጠ እናም ልጆችን በጋራ እንድናሳድግ በጣም ለምኘዋለው እንደ ብሎ ቀር ካመት ብሀለ ልጅን ማለት ጀመር እንደዛ ሲልም ምንም አላልኩትም ልጅህ ልጂናት መጠየቅ ማስደግ ትችላለህ ብየው እንዳለ አሁንም በቃሉም አይገኝም አንደይ መጥፎ እንደየ ጥሩ ይሆናል እናም ለደዝህ አይነት ስው ምን አይነት ውሳኔ ነው መወስን ያለብን

    • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
      @HumaidAlsuwaidi-hk6ee 8 หลายเดือนก่อน +2

      ማሬ እኔ እደተረዳ ሁሽ በኔ በኩል ወድልጅ ካች ጋ መኖር ከፈለገ የትኛዉንም መሰዋት ይከፍላል ይህ ደሞ ምድነዉ ቤተሰ ቦ ችሽን በጣም ያከብራል ካች ጋ መኖረ ከመፈለጉ አፃር በዛላይ ደሞ አብሮሽ መኖር ካል ፈለገ በቤ ተሰብ በሰማና እኔ ጋ ባ ስትይዉ ሰማናም አይፈልግ ቤተሰቦች ሽንም ብዙ መተዋወቅ አይ ፈልገም ያማለደሞ አብሮሽ ለመኖር ፍቃደኛ ስላልሆነ በዛምሃል ልጅ ቢፈጠር ደስ አይለዉም ለምን ስላልወሰነ ይኸ በኔ እይታነዉ ባይ ሆን 🥰🥰🥰🥰

    • @user-zs4zm6ks2r
      @user-zs4zm6ks2r 8 หลายเดือนก่อน +1

      አመስግናለው ወድም ማለት በጣም ደስ ይላል አሳብ አገላለጥህም ልጁ ሲጀመር የሆነ ችግር አለበት የቤተክርሲታያንም ስው ነው ነበር እኔ ሳውቀውም. ግንሳየውም በፍቅር ላይ ሆና. ለፈጣሪውም ተገዥም አደለም እናም አንደይ ጥሩ ነገር ያውራል እንደየ ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችን ያውራል ለኔ ምንም ችግር የለብኝም ሲከታማም ነኝ. በይሆቴም ደስተኛ ነኝ ግን አሁን ግራ የገባኝ ነገ ልጅቷ የናት አባት ፍቅር ያስፈልጋታል በሚል መጥፎ ነገሮችን ትቸ ለማስምንም ሲጥር ጭራሽ የኩራት የራስመተማመኑ ይጨምራል እናም የልጅ እና የሱን ሁኔታ በምን አይነት መንገድ ነው መምራት ያለብኝ እንዳው እንደማለሞያ ወድሚ ሁሉም

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f 8 หลายเดือนก่อน +12

    ፍቅርኛዬ እኔ ላንቺ አልሆንም ዱርዬ ነኝ አንቺ ጥሩ ሰዉ ነሽ ብሎኝ ጓደኛዬን አገባ እኔ ዛሬ ጠንካራ ሴት ነኝ ግን አንድ ጥሎብኝ የሄደዉ ነገር ወንድን የሴት ጓደኛ አላምንም ፍቅር ፍራለዉ ብቻዬ ጎበዝ በራስዋ የምትተማመን ሴት ነኝ am happy now coz am singel❤❤❤❤

  • @HikmaHiku-hb6ne
    @HikmaHiku-hb6ne 8 หลายเดือนก่อน +8

    ለቤትህ አዲስ ነኝ እናም ተመሥጨ ነው ያዳመጥኩህ አቀራረብህ ደሥ ይላል በጣም ጥሩ ትምህርት ወስጀበታለሁ አመሠግናለሁ በርታልን

  • @user-yz7yz8qf3o
    @user-yz7yz8qf3o 8 หลายเดือนก่อน +22

    😂😂 አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ እኔ አልገባሽም የሚሉ ወንዶች እጅግ በጣም መሰሪ ናቸው ።የሴትን ልብ እንደ ፈለጉ on off ለማድረግ እንዲመቻቸው እና እሷ እንዳጠላቸው ምክንያታቸውን ለመደበቅ ሳይኮ ይጫወታሉ።እንዲ ስላላት ተስፋ ቆርጣ የምትሄደው ጥቂት ሴቶች ናቸው።በአብዛኞቹ ግን በጣም ምትወደው ከሆነች እሱን ላለማጣት ለማሳመን ይጥራሉ ።ክፉ ሳላልተናገራት ፣ምክንያቱም በግልፅ ስላልነገራት በጣም ትጎዳለች።ክፉዎች ናቸው እንዲህ የሚያደርጉ አስመሳዮች

    • @user-on3hd8un5d
      @user-on3hd8un5d 8 หลายเดือนก่อน +2

      ይገርምሻል
      እኔ ዝምበየ ብዙ መፃፍ ኣልፈልከም
      ግን ኣሁን ግን ልፈንዳው 4ኣመት እወድሻለው እሚለኝ ልጅ እንጣላለን እንታረቃለን ከዛ የሆነ ተደጋጋሚ ሲመጣ ሲሄድ ለሱ ለማደደ በየ እኔ ሌላ ሂውት ጀምሬለው ምናም ኣለኩት እና ለምን ማር ኣልችልም ያላንቺ ብሎ ሙትት ኣለ እና እኔም ደሞ የሳዝነኛል እኮ ሃሳቤ ቀየርኩትና ወደ ሌላ ኣንግል ቀየርኩ 😂
      ኣይ በቃ ተላያይተናል በቃ ኣብርክ ሉንር እሺ
      ኣለኩትና ለካ እሱም እውነት ቱ ለማወቅ ጥራት እያደረገ ነው😢 ከዛ ወደጥያቄ ገባ እንድት ነበር ማነው የት ነወ ያወቅሸው ምናም መጣ እኔም ሻውሁት ዋሸሁ 😊 እሱይቅር ይበለኝ እና ከዛ ኣይ በቃ በጣምነው ያዘንኩት በንቺ ላይ የነበረኝ ፍቅር ከዚ ሰዓት ጠፍተዋል ግን በቻ ኣንቺ እንዳትጎጂ ለማኖር እመኩራለው ኣለኝ እኔ እህ ኣመሰግናለው በጣም ኣጥፍቻለውእእእእእእእእእኮተተተተተ ተባብለን ተላቃቅስን
      ሳምንት ሞላን ካዛ የሆነ እምነት ይሌላት ማለት ጀመረ ሰደበኝ ዝም ምን ኣለኝ ዝም ከዛ
      ኣነተ ለምድነው ተዳጋጋሚ እንዲ ምትለኝ እንዲ እንደትለኝ ነው ያ ሁሉ ምሰጥሬ የነገርኩህ እና የሄ ኣሳፍሮሸ ነው ልታሪጊ ያላሳፈረሸ ፍጥጥ ብሎ 😅😅😅😅እኔም የእውነት ነውየመሰለኝ
      ተሳዳድበን ተለያየና ኣይንሸ ኣንደይሸ ኣለፈልግም ኣንቺ ምናምን ኣለኝ እና 😊 ያሁላ ያወረኝ ኣፍቅርሸለው እዪዪዪዪዪታ መለቃቀሰ የት እንደገባ ኣለቅም ተዘጋጋን እናም ያሁሉ የውራሁት ዝምበየ ኣደለም ያማነው ጥፋቱ ያ ማድረጌሰ ስህተት ነው ውይ ከዚ ቦሃላ ቢመጣሰ 😊 ፍረዱኝ እሰኪ

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 8 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ ነው እምልሸ እኔ ቁረጥ ያለ ነገረ ከነገረኝ ድፍት እላታለሁጅ እሥሩውም አልደረሥ በግሌግን በጣምአልቅሸ ይወጣልኘል ደካማ ጎኔን አላሣይም

    • @taibah5903
      @taibah5903 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-on3hd8un5dጥርግይበል

    • @WudituFejere
      @WudituFejere 5 หลายเดือนก่อน

      really i am apreciat you

    • @mesimesi5216
      @mesimesi5216 4 หลายเดือนก่อน

      Eh😂😂

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o 8 หลายเดือนก่อน +5

    እዉነት ለመናገር ወንድ ልጅ ሲፈቀር አያቅም እኔ በጣም ስለማፈቅረዉ ሲናፍቀኝ በእንባ ነዉ የምገልፀዉ ሳለቅስ ከኔ ሌላ አፍቅረሻል አለኝ ይበልጥ ከፋኝ ብቸኝነት ተሰማኝ ብቻ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ የማያልፍ ቀን የለም ግን ባያልፍም መኖራችን ግድ ነዉ

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 8 หลายเดือนก่อน

      ድንጋይ እራሶችናቸው እኔም እደዛነበርኩ አሁን ግን መጨከን እየተማርኩነው

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 9 หลายเดือนก่อน +30

    ወንድልጅ፣አስመሳይ፣እስስት፣ብር፣ወዳድ፣የማይጨበጡ፣የማይዳሰሱ፣ናቸዉ፣

    • @ZainabEthopia-bl8pc
      @ZainabEthopia-bl8pc 9 หลายเดือนก่อน +2

      Ewnt naw ehta enme gera gbtoyel waye ayehd waye ayeqmet awns dkmoyel welhe 😢😢😢😢😢 ayezume

    • @user-qd4mo4li4l
      @user-qd4mo4li4l 8 หลายเดือนก่อน

      Welahi sah👌👌👌🙏🙏🙏

    • @AAa-lm5fv
      @AAa-lm5fv 8 หลายเดือนก่อน

      yessss😢😢😂

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @user-kv5ej3nn2x
      @user-kv5ej3nn2x 2 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 8 หลายเดือนก่อน +162

    በርቀት ያለን ሴቶች እደሚወድን በምን እንወቅ

    • @user-sk8xc1fp9u
      @user-sk8xc1fp9u 8 หลายเดือนก่อน +87

      ከቻልሺ እራስሺን ጠብቂ የእርቀት ፍቅር በፍፁም ተስፋ እዳታረጊ።

    • @rahel-ch4zz
      @rahel-ch4zz 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-sk8xc1fp9u😢😢 endesu eyalachihu tesfa ataskortun

    • @astertube5406
      @astertube5406 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-sk8xc1fp9uየርቀት ፍቅር ከባድ ነው

    • @Netsanet-hn5bv
      @Netsanet-hn5bv 8 หลายเดือนก่อน +76

      በርቀት እኛ ብቻ ነን ጅሎች በሩቅ አይሆንም በዙሪያው ብዙ ሴቶች አሉ አርፎ መቀመጥ በጣም ጠቃሚ ነው ስንሄድ ይደርሳል ፈታ ብለን😊

    • @user-em7je2lk2s
      @user-em7je2lk2s 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-sk8xc1fp9uበትክክል👌🍬

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 28 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ አተ ልጅ ምችት ነው የምትለኝ እኔ እጅግ በጣም ጠካራ ነኝ አተን መከተል ከጀመርኩ ጥንካሬየ ጨምራል በጣም የምወደው ባሌን ተለያይተናል በጣም ነበር የምንዊደደው ግን ይገርማል እሱ ሲቀየር እጅግ በጣም ነው የገርመኝ በትንሽ ነገር መቀየም እደኔ ወድልጅን በህይወት ማስገባት አያስፈልግም ባይ ነኝ

  • @rahelyenaride9333
    @rahelyenaride9333 8 หลายเดือนก่อน +42

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ ሞትኩኝ እኔ አልገባሽም ብሎኝ ስለነበር እውነቷን አፈረጥካት እኮ😂😂😂😂በዚያ ላይ ቢዚነቱ በዝቶ ነበር ብቻ በሰላም ተለያዬን🖐🖐🖐🖐

    • @afomiyaalamerewu6480
      @afomiyaalamerewu6480 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤ እናመሰግናለን በጣም

    • @ferdosyoutub9854
      @ferdosyoutub9854 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ራሱ እወድህአለሁ እያልኩት እኔ ላች አልገባሽም አለኝ አርብ አገር ተጀናጂኑ 😢

  • @hany3118
    @hany3118 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ለሱ ብዬ ፖለቲከኛ ሆኘ ነበር በስልክ 3 ሰዓት ያህል እናወራ ነበር በሁሉም ነገር ተመቻችተን ነገር ግን በመሃላችን አንድ ማድረግ የማይችል ልዩነት አለ ተለያየን 🥹🥹🥹🥺🥺

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 8 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔርን መለመን ብቻ ነው የሚያዋጣው እኔ ከባለቤቴ ጋር ከሰባት አመት በዋላ ነው የተገናኘነው ፣ግን አጠገቤ ከሆነ በዋላ ብዙ ሰው እራስሽን ጠቢቂ አያሉ ግራ ያጋቡኛል።

    • @user-qq9so7tw6f
      @user-qq9so7tw6f 7 หลายเดือนก่อน

      አወ የምር 😢

    • @zeynebmustafa2640
      @zeynebmustafa2640 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ያዬሁትነር ይኖራል

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 หลายเดือนก่อน

      @@zeynebmustafa2640 ለእግዚአብሔር ሰጥቻለው።

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 9 หลายเดือนก่อน +12

    አታሥቀኝ አቦ ጉድበል ወሎ ከከከከ ደሞ ወድማ የውሥጡው አይገኝም ቅመሞችየ አገረሥንህድ በቤተሠብ የመጣውን ይዳሩውን

  • @HAHA_17_A
    @HAHA_17_A 7 หลายเดือนก่อน +7

    እኔግን. ጥያቄ. የሚሆንብኝ. ወድልጅ.
    ከልፈለገ. ለምድ ነዉ. በግልፅ. አልፈልግም
    የማይሉት።

  • @user-wd8rx3sx4n
    @user-wd8rx3sx4n 8 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም እሚያስቀኝ
    ነገር ቢኖር አንቺ በጣም ጥሩነሽ
    እኔ ላች አልገባሽም እሚልዋት
    የውሸታቸው ማጣፈጫ ቅማም ኧረ
    ጨው በሉት

    • @Hope-kr2di
      @Hope-kr2di 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኣው እኔማ እና ውድና ከሁሉ የበለጠ ነገር ማን ነው የሚጠላው ብየ እመልሳሉ ፡

  • @user-dx3or8fb3z
    @user-dx3or8fb3z 8 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅር የለም ወገን የምር አይቻለሁ ውሽታሞች ናቸው ዛሬ ተለያየን ድሮ ቀን ሙሉ ካላወራሽኝ ይለኝ ነበር አሁን ላይ በቀን አንዴ ሳናወራም መዋል መጣ ለምን እደመጀመርያው ጊዜ አሰጠኝም አለሁት ሳምንት አኮረፈኝ እኔም አደውል ዛሬ ደወለ ሳምንት ዘጋሽኝ ያላች መኖርን አስለመድሽኝ አብረን መሆን አችልም አለ መልካም ጉዞ አልሁት😢😂😂😂

    • @SamriBaba-fz3oj
      @SamriBaba-fz3oj 8 หลายเดือนก่อน +3

      እድለኛ ነሽ ስላንቺ ለማሰብ ጊዜ የሚፈጅበት ከሆነ ነገ ትዳር ውስጥ ገብታችሁ ህይወትሽን ከሚያመሰቃቅለው ዛሬ እንኳን በጊዜ ራሱ ጥርግ አለልሽ ፈጣሪ ላንቺ ያለውን አዘጋጅቶልሻል በትግርኛ አንድ አባባል አለ በአማርኛ ተርጉሜ ልንገርሽ
      "ከህይወትህ መውጣት የፈለገውን ሰው የታክሲ ሰጥተህ ሸኘው በእግሩ ሲሄድ እንዳይረፍድበት" የሚል አባባል አለ ቻው ካለሽ መልካም መንገድ በይው የት አባቱ

  • @midregenetmessele9526
    @midregenetmessele9526 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ለፍቅረኛምች ነው ባለትዳር ከሆነስ እንዴት እንወቅ?

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p 7 หลายเดือนก่อน +8

    ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አገላለፅህ ይለያል ዋው ነው❤

  • @sart7050
    @sart7050 8 หลายเดือนก่อน +7

    አቦ ባሁንስአት ሁሉምአስመሳይናቸዉ አይጨበጡም አተግን ትምርትህተመቸኝ ተባረክ😊😂😂

  • @mafifikadu1074
    @mafifikadu1074 5 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ በምሰጠው ትምህርተ በጣም ተለውጫለው በጣም አመሠግናለሁ

  • @user-re8in9dm1i
    @user-re8in9dm1i 8 หลายเดือนก่อน +15

    በጣም ጥሩ ትምረት ነዉ በረታ ወድሚ

  • @AbebaAyele-ze3cx
    @AbebaAyele-ze3cx 7 หลายเดือนก่อน +2

    ታድለህ ሁሉን እውቀት ፈጣሪያደለህ ትክክልወድሜ ግን እረ የሩቅ ፍቅር እዴት የደሚወዱንእንወቅ የኒማ ይለያል ለዛውም የአይንፍቅር እባክህ ወድም መፍተሔንገረኝ

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወድማችን በውነት በዚ በቃወጠ የፍቅር ታሪኬ ውስጥ ፈጣሪ ስለሰጠኝ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወድሜ 🥰😔👏 በርታልን ምክርህን በተግባር አደማሳይ አምናለሁ እከታተልሀለሁኝ የኛ መካሪ ወዶችዬ ከቫድ ናቸው 😹😹😹

  • @user-of8qh8ij8b
    @user-of8qh8ij8b 7 หลายเดือนก่อน +2

    😅😅😅 በቀልድ የምታስተላልፈው ሀሳብ ደስ ሲል
    ብታይ አንዱ የለለ ኮርቶብኝ አስለፍቶኝ አስለፍቶኝ ሲወጣልኝ እሞትብሻለሁ አንለያይ ምናምን አረ እየሄደ 😏😏10q😂😂😂

  • @naturetizu
    @naturetizu 7 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም ትምህርት ነው ያስተማርከኝ እግዚአብሄር ይስጥልኝ

  • @user-wo2xd4hi6l
    @user-wo2xd4hi6l 8 หลายเดือนก่อน +7

    😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅በጣም ነው ሚገርመው ስለ እውነት እኔ አልገባሽም የተሻለ ወንድ ነው ሚገባሽ አንቺ እኮ መልካም የዋህ ሴት ነሽ አረ ማይቀባጥረው ነገር የለም ባለቤቴ ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂

    • @user-qs2ld3gz6z
      @user-qs2ld3gz6z 8 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ሲፈልግ ነዉ

    • @user-sk1yg2nm7k
      @user-sk1yg2nm7k 7 หลายเดือนก่อน

      kkkkkkk Ye Wadochi Gude Ayaleqem

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችሁ ምርጥ አገላት ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠን በጣም አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል ምርጥ ነው ያለ ነገር ነው ከአንተ ብዙ ነገር እንማራለን ከአንተ ብዙ ነገር ትምህርት እናገኛለን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር መልካሙን ትዳር ወይም ጥሩ ፍቅር ፈጣን ጥሩ ፍቅር ከእግዚአብሔር ከፈጣሪ ስለሚባለው ፈጣሪ መልካሙን ያርግልን ለሁላችንም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅር እንስጠን በጣም እናመሰግናለን❤

  • @user-we1sv9xc5w
    @user-we1sv9xc5w 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድ ልጅ መቸም አላምንም ማለቴ እኔ እምኖረዉ ስደት ነዉ እና ባለፈዉ አመት ነይ አይተሽን ትመለሻለሽ ሲል ሄድኩ ከዛ ባጋጣሚ ስመለስ እርጉዝ ሆኘ ስደት መጣሁ ከዛማ ዘጠኝ ወር ሲገባ ኢትዮ ጺያ ገባሁ በሰላም ወለድኩ ግን እደዚህ ሁኝ ስሰራ ማንም ሰዉ ከጎኔ አልነበረም ከዛ ልመለስ ሰሞን ቤተሰብም መቅረብ ልጁን መጠየቅ ጀመረ እኔ ግን የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ሆደ አልሽር አለ እናማ ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ ይሄ ሰዉጋ ከመቀጠሉ ላይ ትንሽ ብታግዙኝ ብየ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @fjggeghe4311
    @fjggeghe4311 8 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ. በጣም ተመስጬነው የሰማሁክ. አገላለፅክ የሚገርምነው❤😊

  • @user-sy9qo9sh2w
    @user-sy9qo9sh2w 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በጣም ነው ማመሰግ ነው ነገሮች ሁሉ ግልጥ ነው ያረክልኝ የውሳኔ ሰው እንድሆን ረድተከኛል ❤

  • @merulove9515
    @merulove9515 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ነህ አብዛሀኛው ያወራኸው ነገር ደርሶ አይቼዋለሁ

  • @Helina2013
    @Helina2013 7 หลายเดือนก่อน +2

    በሂወቴ እራሱን እስከመሰጠት የሚወደኝ አንድ ብቻ ነበር ነፍሱን ይማርው የኔ ውድ የሂወቴ መምህር ነበር

  • @user-ot8jg3hs6b
    @user-ot8jg3hs6b 8 หลายเดือนก่อน +12

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ትምህርትህ ተመቸኝ እውነት ውነቱን ነው የተናገርከው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 7 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ምርጥ ቪዲዮ 💝👌ተባረክ

  • @user-tu4ls9ly5t
    @user-tu4ls9ly5t 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘና ብዬ ነው ያዳመጥኩህ በተለይ መጨረሻላይ ያልካት አንቺ/ተ ጥሩ ሰው ነሽ/ህ የሚለው😂😂😂😂

  • @SiteraUmuEberahim
    @SiteraUmuEberahim 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ብዙ ትምህርት እና ጥቅም አዘል ምክሮች ናቸው

  • @EDU12721
    @EDU12721 7 หลายเดือนก่อน +2

    😅😅 ተባረክ ወንድሜ አንጀት አርስ

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
    @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii 8 หลายเดือนก่อน +3

    ያልከው ሁሉ በኔ ህይወት አልፏል ይገርማል ካለፈ ቢሆንም

  • @user-em7je2lk2s
    @user-em7je2lk2s 8 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያምን እኔ የማልፍልገው ልጂ 😂😂😂እኔ ለአንተ አልገባም ብየ ተለያይተናል እሡ አሑን ወልዶ ራሱ እኔ የፍልጋል

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ወዶች መቆሜያ መቀመጫ አሳጥቶኝ 6አመት ለምኖ አሰለምኖ ፍቅር ክጀመርን 4 አመት 10 አመት ሙሉ አምኝ ጠብቄው ድጋሚ ክ4 አመት ቡሀላ እንጋባለን ይለኛል እና ምክሩኝ እዳላምነው በቃሉ አይገኝም እዳልተወው ብዙ እርቀት ሄደናል ቤተሰቤ ያውቃሉ ቤተሰቡ ያውቀኛል እና ግራ ገባኝ

    • @user-qd4mo4li4l
      @user-qd4mo4li4l 8 หลายเดือนก่อน

      Ye bal endayihon ferahu auau🙆🙆🙆 tik tok poschew metu mistochu ayi gize

  • @fatumamuhemmed
    @fatumamuhemmed 4 หลายเดือนก่อน +1

    ግልፅነትህ ደስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-rk6rm1ij5d
    @user-rk6rm1ij5d 5 หลายเดือนก่อน +2

    ላንተ ቃል የለኝም ክበርልኝ 5ደይቃም ይሁን ላወራህ እፈልጋለሁ ላማክርህ እባክህ

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 7 หลายเดือนก่อน +1

    በነገራቺላይ እኔ የወዲ ወሬአልወዲም ወሬአቸዉም አይገባኝ😂😂😂

  • @user-zc5zm5mh5u
    @user-zc5zm5mh5u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አቦአተልይ ይመቺህ የኔን ጉድነዉ ያወራህልኝ የሰዉልብ እየሰበረ ከሚርቃቺሁ ሰዉአላህ ይጠብቃቺሁ እህቶቸ

  • @user-ns9qp9mt4f
    @user-ns9qp9mt4f 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣር ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤ብዙተማርሁ እደዝህያለ ፈጣር ይጨምርልን

  • @user-pw6ef3ln3u
    @user-pw6ef3ln3u 2 หลายเดือนก่อน

    Ene lidet beby shawor or serg ayaschenkegim kachalku yihonal kalhone yikeral bezu set yene simet yemigaru yinoralu

  • @WudituFejere
    @WudituFejere 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ተመቸህኝ ሲጠሉኽ ነው ላንተ አንገባም የሚሉ

  • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
    @HumaidAlsuwaidi-hk6ee 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቀላል በፊት ስናወራ አተዝጋዉ አችዝጊዉ ስንባባል አሁን መራቅሲፈል አታወራኝም ስለዉ እማወራዉ ጠፋኝአለ ከዛ ከዛ ከኔ መራቅእደፈለገ በቀላሉ ተረዳሁ

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደክሞኛል፣በወንድልጅ፣መቃጠል፣ይጠረግ፣መንገዱን፣ጨርቅ፣ያድርግለት

  • @user-rp5ml4we6i
    @user-rp5ml4we6i 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wandime batam nw miwadih wlhi batam gobaz nah ina Iam big love big rispect❤❤❤🙏🍫💝🤴🤴

  • @Adugna576
    @Adugna576 6 หลายเดือนก่อน +1

    የምር የምቴናገራየው ነገሮች በሙሉ እውነት ነው❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yess bro 🔥🔥🔥yemcheki mert yarda lij enamsegn alen fetari yetabiki ❤❤❤🙏

  • @genetterefe6113
    @genetterefe6113 8 หลายเดือนก่อน +2

    እረ እንዴት ደስ እንደምትል እየሳቁ ነው አዳምጬ የጨረስኩት ቀጥልበት

  • @eteneshezk9098
    @eteneshezk9098 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት እንደምሰማህ ብታውቅ በራሴ እስክገረም እኔ አልሆንሽም አንቺኮ ምናምን ምትለዋ ፓርት ቆስቋሽ ናት በጣም ማንም ስው ምርጡን እኮ ማጣት አይፈልግም ተሟሙቶ የራሱ ያደርጋል እንጂ ማን አሳልፎ ይሰጣል

  • @amronaddis
    @amronaddis 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ የኔማ ይለያል እድሜዬን ፈጀሁ እኮ አሁንም እዛው ነኝ ስቃዩን ፈርቼ ሸሽቼ ይኸው አለሁ 🤔

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ አገላለፅ ብሎ ዝም ነዉ በሴትም በወንድም ያለዉን ፀባይ ነዉ የገለፅከዉ እኔም ዋጋ የሚከፍልልኝ ነዉ የምመኘዉ

  • @user-lv1cu7ln4x
    @user-lv1cu7ln4x 6 หลายเดือนก่อน +1

    yalikewn Hulu aychabetalhu gine enatu alstwawekegm

  • @user-yc9hx8ol8t
    @user-yc9hx8ol8t 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ene fiqrny alenyi 5 Amat limolanow baxam wadalo buzu waga kafiyalo iska eiwte diras wolah aun gin Alflgishim iyalenow 😢😢buzuu nagar now lasu biye yaxubat isuu gin kaa lelaa set gaa mawrat jamare enee iyawkuu zimi alku itwal biye gin awn baxam kabdeny 😢😢min largow istii asabachu sixuny 😢😢😢😢😢

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ድቅ ሰው ነክ ምክሮችክ አንቅቶናል ከልብ እናመሰግናለን

  • @ytg882
    @ytg882 10 หลายเดือนก่อน +5

    እረወዶች የሉም እኛው እንስማች እነሱ ጁሮቸውጥጥነው

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ካየከው መልስልኝ ባልየ ያናዴኛል እኔ እድከባከበኝ እፈልጋለሁ እስሩ ስሆን ኖርማል ስራየን ዴሞ ጠንክሬ ስሰራ ትቸው በስራ ትንሺ እንራራቃለን ከዛ ቀረብ ይላል ምን ላድርገው እኔ ሁሌ ከጎኔ እድሆን እድዴውልልኝ እፈልጋለሁ

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በጣም እመወደወልጅ ነበር እኔ መደወል አለወደ ተፈጠራየ ነወ እና እሱ ነበር እመደወላላኝ ሰመት ወር ሙሉ አወረቱኝ የዉደፊት ሚሰትንሰ የለኝ ነበር እና አሁን አቸ ካለደወላሰ በሉ ተወኝ😢😢😢😢😢 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💝

  • @user-xt2bi2nn9n
    @user-xt2bi2nn9n 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ወዶች እደት ነው እናተን ማወቅ የሚቻለው

  • @AffectionateBus-eo6rv
    @AffectionateBus-eo6rv 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wandme ine indazi biye naw lash yalkut.baxam naw yesakut videokn iyadamaxku😅😅😅

  • @Udjdbb
    @Udjdbb 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ymechh bro betam tlk khlot aleh

  • @user-rl8is7lq6j
    @user-rl8is7lq6j 7 หลายเดือนก่อน +2

    የምታወራው ነገር ሁሉ ሚገርም ነገር ነው ማማከር ፈልጌ ነበር

  • @SimonLeake-ct6fm
    @SimonLeake-ct6fm 7 หลายเดือนก่อน +2

    የአይኔ connecte አለን አንዴት አንግባባለን ግን በቃላትስ

  • @Aramu-or6mc
    @Aramu-or6mc 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ወንድሜ ...እባክህ ምክርህን እፈልጋለው

  • @user-em9fw7zh6r
    @user-em9fw7zh6r 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እናመሠግናለን ዕድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @Monaniz
    @Monaniz 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አንድ ውንድን አልፍልግህም ከማለቴ በፊት ከ5 ወር ቅድሜ ነዉ ምተወው ለምን በለኝ እራሴን በጣም ስለምወድ መፀፀትም መጎዳትም አልውድም የሆነ ሰውም እኔን ሲተወኝ ለምን አልልም እራሴን ማጠናከር ላይ ነዉ ጊዜዬን ማባክነው

  • @user-nj9ho6sh2l
    @user-nj9ho6sh2l 7 หลายเดือนก่อน +1

    Endew minabate largihhhhh ye liben new yenegerklign yene awakiiii 🤩🤩🤩🤩

  • @obsinetMulatu-zv2cf
    @obsinetMulatu-zv2cf 3 หลายเดือนก่อน

    Yene wandeme betam new yem wedek astemrehignal keyerehignal ke lebe ameseginalew

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 13 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ለሁሉም መልስ አግቻለሁ ተባረክ

  • @monemone4378
    @monemone4378 8 หลายเดือนก่อน +4

    ስለፀጉር ቤት ታሪክ😂😂😂😂😂😂

  • @user-dingelmariyam21
    @user-dingelmariyam21 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን የርቀት ፍቅር ላይ የተወሰነ ብትለን

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም🎉🎉🎉በእውነት

    • @user-dingelmariyam21
      @user-dingelmariyam21 7 หลายเดือนก่อน

      እጠብቃለሁ ቪዲዮ ስለሁሉም ነገር ግን ክብረት ትስጥልኝ

  • @user-iv8yy4ew8y
    @user-iv8yy4ew8y 8 หลายเดือนก่อน +8

    ደስየሚል ትምህርት ነዉ በርታልን

  • @hopetube2866
    @hopetube2866 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም ሠው አንድ አይደለም አትሳሳት

  • @user-mz1hk6st6n
    @user-mz1hk6st6n 5 หลายเดือนก่อน +1

    እዎደለዉ ለአለ ቢዬ❤❤❤❤

  • @senisenayt776
    @senisenayt776 วันที่ผ่านมา

    Betami emera alo beante nggr tesqeyn aleh ❤

  • @user-hp7jp9ly9w
    @user-hp7jp9ly9w 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ባሌን በጣም እወደዋለሁ እሱ ደሞ ከኔ ጥቅም ነው የሚፈልገው ሁኔታውን ስረዳው እስኪ ምክር ስጡኝ አትለፉለኝ በናታችሁ የለሁት ካገር ውጭ ነው

  • @UsmanAli-ws1vu
    @UsmanAli-ws1vu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ለቤትህ አድሥነኝ ደሥየምትልጂ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @rahmetuae5467
    @rahmetuae5467 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂእውነትነውሁሉንም ነገር በጥዶችመካከልገብተህእምትከታተልነው የመሠለኝ የኔብልህሠው😊😊😊😊😊😊

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቀለል ባለ ቋንቋ ግልፀ ሀሳብ እዉነትን ያዘለ መረጃ እናመሰግናለን ቀጥልበት።

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 10 หลายเดือนก่อน +7

    ግልፁን ነገርከን ተባረክ 😊

  • @Zool-qv8up
    @Zool-qv8up 10 หลายเดือนก่อน +17

    የወንድ ልቡ የወፍ ወንዱ አይታወቅም አለች አያቴ😂ከባድ ናችሁ

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጀግና ሰው ነህ በረታ

    • @user-uq3tz6hb5w
      @user-uq3tz6hb5w 6 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለዉ

  • @HaniWez
    @HaniWez 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amsgnlew yemir fekrgayee yetwga endezi bilo new ene demo ersen lemlwt biyee sedet layi nega ena gin yemir hule tiyake nebr yehonbga tnx bro

  • @zahraahmed2658
    @zahraahmed2658 7 หลายเดือนก่อน +1

    የምር እኔም ለሱ ግዜ የለኝም ቦታ ግን አለ በጣም

  • @tgema-wj7hv
    @tgema-wj7hv 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂getan zare endet edesaku ateyikegn ayi ante lij ayalikbk😂😂😂

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወድሜ የርቀት ፋቅር ዉሺት እደት ልወቅ😢😢😢በማርያምእገረኝ

    • @lt963
      @lt963 8 หลายเดือนก่อน

      Ere min yinegirishal?? Bekiribim alihonem enquan beriket. bet bemikikir ayikomim befikir engni😮 enesu kedategnochi nachew gizeshin atakatiy period😢😢

    • @user-qs2ld3gz6z
      @user-qs2ld3gz6z 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም አለሁበት እህት ግን የሚወደኝ የሚወደኝ አይመሰለኝም በምን ልለያየዉ እላለሁ ጠልቸዉ ሳይሆን እሱ ሀገር ነዉ እኔ ስደት 😕

    • @user-nn7sj9de3t
      @user-nn7sj9de3t 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-qs2ld3gz6z الله

    • @user-nn7sj9de3t
      @user-nn7sj9de3t 8 หลายเดือนก่อน

      የኔዉድ ርቀትፈቅር አይድረስነዉ እኔም እደአችነኝ አሁን የለሁበት ጡሩ ነዉ መጨረሻዉ ይመር እጂ

  • @user-sn3td9ie8d
    @user-sn3td9ie8d 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሮ አስተምረህኛል

  • @HabibaH-ql8ub
    @HabibaH-ql8ub 7 หลายเดือนก่อน +1

    በሪቀት ላይ ያለን እህቶች እንደምወደን እንደት ማወቅ እንችላለን

  • @hdhhjsu3629
    @hdhhjsu3629 8 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ እወንት እንደምትናገር ያመንኩህ የባለፈዉ ለዉንዶች የመከርካቸዉ ሴቶች እንዳታዮ ብለህ ነበር ግን ተደብቄ እየሰማሁ ነበር😅እና እወነት ነዉ የምትናገር ❤

  • @user-bw3wd1xo9y
    @user-bw3wd1xo9y 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔኮ የምወድህ ሀቃቁንነው የምታወራው❤❤

  • @senayitdebebe3899
    @senayitdebebe3899 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yihen mikirhin kedime bawik noro bizun ngr be life asitekakil nbr anyways lewedefitu tilk timhirt setehegnal thank u betam🙏