And while I agree with many of the things you say in your videos I slightly disagree with you on men having to swallow up their emotions. First of, men show anger and aggression a lot and those are emotions too. Second showing emotions in a balanced way is strength, not a weakness. Question is which emotions. Anger and other negative emotions are not to be displayed on others but dealt with personally. Don't suppress your anger but just be aware it's not something to be acted upon and reflected on others since the effects are deleterious and the cost of unbalanced anger is to your own self . The rest of the emotions too, they are reflection of how our body is dealing with the situation. So they need to be processed, discussed upon when necessary and not to be judged but rather learnt upon. And in a relationship man needs to be vulnerable and connect emotionally with his partner to have a good relationship.
ኪራየ ዛሬ አንደኛ ነታድዩ 🎉😢
አሜን😊
አሜን
😢😢😢
Crdv😢gvb
Htegj😢
አባቴ 😘❤❤ በትዳሩ በጣም ዋጋ የከፈለ አባት ነው ያለኝ ብዙ ችግር እያለበት እኛ ፊት ሁሌም ደስተኛ ነው እድሜ ይስጥልሽ በሉና መርቁልኝ 😢 😘😘😘😘
ያኑርልሽ 🥰🥰🥰
የኔ ውድ ሺ አመት ይኑርልሺ
እኔም ላባቴ የተለየ ፍቅር አለኝ ከሂወቴ በላይ እድሜ እና ጤና ላባቶቻችን❤❤❤❤
ይችንኮሜንት የምታነቡ ሁፈጣሪ ከስደት መልስ ከልቡ አፍቃል የጥቅም ያልተቆራኘ የትዳር አጋር ያድለን የእዉነት አሚን በሉ😢🎉
አሚን ያረበል አለሚን አሏህ ይወፍቀን ደክመናል በስደት😢
አሚንንን
አሚንንንን❤
ግን ያልገባኝ ነገር ሸሪአ ይፈቅዳል እያሉ ሌላ የሚያገቡ ወንዶች ቆይ ልብ አንድ ነው የሚያፈቅረው የሚወደው ይገርመኛል ግራ ገባኝ ልብ አንድ ነው የሚያፈቅረው
❤
የኔ ስደተኞች አሏህ በምትወዱት ሰው እቅፍ ውስጥ ያኑራችሁ እደ ፍቅር ጣፋጭ የለም በምድር ላይ ።
አላሁመ አሚን ያረብ🤲🤲🤲😥😥😥
@@neima-w9b ኢሚን ያረብ 🥰🥰🥰👌👌
አሚን ያረብ😥😘
አሜን😢❤
አሚንንንንንን 🤲🤲🤲🤲
ቅመምዬ እንደዚ አይነት ውንደ ቢኖር ማንም አይኑን አያሽም ብዙ አስመሳይ ፡ ውሸታም በነገራችን ላይ ብዙ ጊዜ አስመሳይ ውንዶች ናችው የሚያጋጥሙኝ የዋህነት በጣም መጥፉ ነው እና ክፋ ያደርጉሀል ልቦና ይስጣቸው
በደንብ ነዉ ያለዉ ግን እንደዚ አይነት ወንድ ለማግኘት ያችም ሴት እንደዛዉ መልካም ሴት መሆን አለባት እራሷ ላይ የሰራች ጀግና ሴት ከሆነች ብቻ ነዉ እንዲ ድንቅ ባል ምታገኘዉ
መልካም ሴት ሳትሆን እንዴት መልካም ወንድ ትመኛለች እህቴ መልካም ስለሆነች እካነው መልካም ፍቅረኛ ያጣችው እህቴ
አይ ምነው ለኔ አይገጥመኝም በዘንግ አይሰለል አፉን አሳምሮ ነው የሚቀርበው ጥሩ መሆኔን ካወቀ ጭራሺ ጥሩ ያልሆነውን ጥሩ ይመስላል እዳው አምላክ ይጠብቀን ነው
በርግጥም አለ ፣ ያልታዩኝ ግን የነበሩ ነገሮች ዛሬ በዚህ ፊድወ እንዳላቸው ላደረገኝ ፈጣሪዬ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ. ባሌን ይበልጥ ወደድኩት ❤
ኪሩ በመጀመሪያ ለምታቀርባቸዉ ፕሮግራሞች ትልቅ ቦታ አለኝ , ዛሬ ባቀረብከው ላይ ስለኔ ትንሽ ነገር ልገርክ ከፍቅረኛዬ ጋር የተገናኘዉ ፀበል ቦታ ነዉ እሱ ወደዛ የሄደዉ አሞት ነዉ , እኔ ግን ወደዛ የሄርኩት የስራ ፍቃዴን እዛ ላሳልፍ ብዬ ነው . ከሱ ጋር የተዋወኩት ባጋጣሚ ነበር ግን እሱን ለማወቅም ሆነ ለመረዳት ግዜ ወስዶብኝ ነበር , ዕድሜው ከ 20_30 ዉስጥ ነዉ ብዙ ነገር ነበረዉ ቤት , መኪና, ማሰልጠኛ ቦታ , ሆቴል , ያርሳል የልማት ቦታ ነበረው በቃ ምን ልበልክ ስራ የጀመረው ገና በልጅነቱ ነበር ግን ሁሉንም ነገር በ 3 አመት ዉስጥ አጥቶ በሰንሰለት ታስሮ ነበር ወደዛ ፀበል የወሰዱት ,እኔ ግን ሳገኛው ድኖ ነበር ,አግንቶ ማጣት በጣም እጅግ ከባድ ነው እሱ ግን ሙሉ ተስፋ ነበረው ሰርቶ ከበፊቱ የተሻለ እንደሚያገኝ በዛን ሰዓት ግን ምንም ፋይናንስ አልነበረውም ግን በአምላኩ ሙሉ ተስፋ ነበረው ሁሌም የማደንቅለት ነገር ዛሬ ላይ ሆኖ ነጌን ተስፋ ያደርጋል , ትሁት ነዉ, ሳዉራ ከልቡ ያዳምጠኛል ግን ካወራሁት ዉስጥ ያልተመቸው
ካለ በግልፅ እዬ አልተመቸኝም ይለኛል , ከሁሉም በላይ ደግሞ ፍራተ እግዚአብሔር በልቡ አለ, ግልፅ ነዉ , በሁሉም ነገር ያበረታታኛል በቃ ለኔ አደኛ ነው ድኖ አሁን ከበፊቱ የተሻለ ስራ እየሰራ ነው ሁሌም እኮራበታለሁ ለሰው ልጅ ገንዘብ ሳይሆን ልብ ነዉ የሚያስፈልገው አመሰግነዋለሁ ።
ፈጣሪን ይፈራል ብለን በብዙ ነገር እርግጠኛ ስኖን ማስመሰሉን የሆነ ቀን ያሳየናል የሆነ ቀን እውነተኛ ማንነቱ ይወጣል
በጣም መልካም ወዶች እጅግ ክብርአለኝ እድማችሁ ይርዘም ❤❤
እስከ መጨርሻ ተመስጫ ነው ያዳመትኩት የኔ አዳም ቢሆንልኝ ምፈልገው በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሚፈራ በመቀጠል ከልቡ በንፁህ ፍቅር ሚወደኝ ምወደው ሚያከብርኝ ማከብርው የአቅም ሰርቶ ሚያስተዳድርኝ እኔም በተቻለኝ አቅም በሀሳብም በስራም የማግዘው ችግር ሲፈጠር በውይይት ምንፈታው ቢሆን ከመጠን በላይ ሀብትም ብርም አልፈልግም ዋናው ፍቅር መተሳሰብ መከባበር ነው ወይኔ አዳምዬ ትናፍቀኛለ ካታላይ ከጊዜያው ከሚፈልግ ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቀን ትዳር ከእግዚአብሔር ነው❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሁሉም ከፈጣሪ ፍቃድ ሲሆን ነው አሁን ከባድ ነው ጥሩ ልብ ማግኘት😢❤አንተ ግን ጎበዝ ነክ ደስ ሚል አገላለጽ ደስ እያለኝ ነው ምሰማህ🎉
Wow ዛሬ እድለኛ እንደሆንኩ ተሰማኝ ምክንያቱም ፍቅረኛዬ አንተ የገለጽከው አይነት ነው ግን ትንሽ ዝምተኛ ነው ዝምታው ትንሽ ስለሚከብደኝ እነኚን ነገሮችን ብዙም አስተውየው አላውቅም ነበር ግን ዛሬ ተገለጠኝ ሚገርምህ ኪራዬ ይቅርብኝ ብዬ ለመለየት አስቤ መንገድ ሳጣ ቤተሰቦች ላይፈቅዱልን ይችላሉ እና ይቅርብን ብዬ ስለው ወዲያው ነው ቤተሰቦቹ ጋራ ተነጋግሮ ስልክ ደውሎ ያስተዋወቀኝ እና እናቱ አብሮነታችንን እንደወደደቸው እና በዚህም ደስ እንዳላት ነገረችን መረቀችን እና በጣም ደስ የሚለኝ አንዱ ምንም ነገር መሀላችን ሲፈጠር ይቅርታ ይጠይቀኝ ሁሌም የኔን ፍላጎት እና የኔን ሃሳብ ያስቀድማል በዚህ እድለኛ እንደሆንኩ ይሰማኛል እና ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ሁሉም ነገር እያደረገ በዝምተኝነቱ ብቻ ልለየው አስብ ነበር ከዚህ በዋላ ጠበቅ አድርጌ ይዘዋለው አመሰግናለሁ ኪራዬ ተባረክ ወንድሜ ❤️🙏ይሄን ምታነቡ መርቁን ❤️🥰
የምር ትምርቶችህን በጣም ነው የሚመቹኝ ደስ በሚል አገላለፅ ከጥልቅ የሆነ እውቀት ጋር Amazing❤
የእውነት እኔ ያለፍኩበት እና አሁን ላይ ምናለ እንቢ ባላልኩኝ ብየ የተቆጨሁበትን ታሪክ አስታወስከኝ።
ልክ አንተ እንደገልፅከው ጠንካራ ወንድ እና ገና ለማደግ የሚጣጣር ልጅ አላማውን ለማሳካት ትልቅ እቅድ ያለው ልጅ ለትዳር ጠየቀኝ እና በጣም ግልፅ ነበር ። አለኝ እኔ ሃብታም ነኝ አላለኝ ያሉትን ቀለል ያሉ ቁሳቁሶቹን ጠቀሰልኝ ፣
ላግባሽ ሰርግ ብዙ መደገስ አልፈልግም ምክንኛቱም ብዙ ወጭ ማውጣት ስለሚሆን ብሎ በእውነት በጣም ለመነኝ እኔ ግን አሻፈረኝ ብዬ እንቢ አልኩና ሌላ ሰው አገባሁ አሁን ላይ ያን ልጅ አግብቼ ቢሆን ኑሮ ብየ ይቆጨኛል ሌላ አግብቶ በሚገርም ሁኔታ ትልቅ ደረጃ ደርሶ የተሳካ ህይወት እየመራ ነው።
እኔ ደግሞ በተቃራኒው ስራ የማይወድ እና አላማ የሌለው ባል አግብቼ አሁን ላይ ገንዘቤንም አካስሬ ተለያየሁ እና አሁን ሁለተኛ ስደት ተሰድጀ ያው እንከራተታለሁ
ወላሂ ያ ልጅ ምን እዳለኝ ታውቃላችሁ?። ወላሂ ትቆጫለሽ በኃላ ብሎኝ ነበር እኔ ግን ከት ብየ ሳኩበት ።አሁን ላይ ውነቱን እንደሆነ ገባኝ ግን ደግሞ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር የፈጣሪ ፍቃድ ስለሆነ አላህ ጥሩ ህይወት ይስጠን ለሁላችንም ፈጣሪ ሀሉንም ማድረግ ይችላል ዱአ አድርጉ።።።
ኪራ በጣም የምትደነቅ በጣም ምራጥ አስተማሪ ነህ ከብዙ ነገር ተመልሻለው ተምራለው ተባረክ 🎉🎉🎉
በትክክል የኔ ወንድም እግዝሀብሄር ያክብርህ❤
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ💙🙏
በጀግናዬ እርጥኛ እንደሆን አረገሀኛል
የኔ ጥሩ ሰው የኔ ጀግና ፈጣር ይጠብቅልኝ💙🙏
ኪራ አውነት ነው የተናገርክ ያለክው ይህን ከዘረዘርካቸው ነገር ውስጥ ባብዛኛው ያሙዋላ የረጅም ግዜ ቤስት ፍሬንድ አለኝ ነገር ግን ስው ነውና የራሱም የሆነ ለስው የማይመች ባህሪ አለው እናም አሙዋልቶ ባይሰጥም የዘረዘርካቸውን ስለሚያሙዋላ ድክመቱን ደግሞ ተቀብላ የምትኖረዋን ባለቤቱን ትልቅ አድናቆት አለኝ።
ኪሩ በጣም እናመሰግናለን አላህን ሚፈራ ከሁሉም ነገር ይቆጠባል አላህ የተግባር ሰው ያርገን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን አላሁማ አሚን አሚን ያረብ
አንተ አውርተህ እኔ አለማዳመጥ አልቻልኩም በቃ am proud of you በጣም ነው የማከብርህ ግን እነዚ ሰዎች የት ነው ያሉት አንተ የምትገልጻቸውን ነገሮች ያሏቸው ሰዎች የት ነው ያሉት አሁን እኮ ወንዶችም ሴቶችም ጤነኛ የሰው አስተሳሰብ እኮ እርቆናል
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ በርታልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተወዳጅ አንደበት ኪራዬ የኔ ፀይም ቀለም መነፅሩ አምሮብካል ሒድበት❤🎉😊
ኪሩ ወላሂ በዚህ ቪድዎ ራሴን እንዳይና ራሴን እንድጠግን ከብዙ አልመለስልኝ ካሉ በጣም ፈተና የሆኑብኝ ጥያቄዎች መልሰህልኛል እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጨምርልህ
ከዚህ በፊት በስራከው ቪድዎ ድምፅህ አጥፍተህ ዝቅ ብለህ ስራ ያልውከውን የህይወቴ መርህ አድርጌዋለሁ አመሰግናለሁ
በጣም ደግሞ ምክሮቹ ዉብ ናቸዉ
እናመሠግናለን ❤❤ምክርህ ሥርሥሮ የምገባው ከምን ነው የምታፈልቀው ሁሉንም እየተከታተልኩ ነው በርታ❤❤❤
ሁሌም አንደኛ ነህ ደሞ የሴት የወንድ አንልም ሁሌም የምትለቀውን በፍቅር ነው አፌን ከፍቼ የምስማህ ግንኮ አንተ የምትለው ወንድ ገና አልተወለደም 😢😢
አይወለድምም🙌
በፍቅር አምናለሁ ፍቅርን በደንብ አውቀዋለሁ ግን አሁ ልቤ ቅስሜ አጥንቴ ሳይቀር ተሰብሯል በትዳር አጋርም በጓደኛ ከልጅነቴ ጀምሮ በቤተሰቦቼ ሁሉ ሳይቀር ደቅቂያለሁ እኔ አሁን እሚሰማ ከፈጠረኝ ከእግዚአብሔር በቀር እሚወደኝ እንደሌለና እንደማይኖር ተረድቻለሁ ልቤም ወስኗል በሐይማኖታችን ጠላትን እንኳ መውደድ እንዳለብን ህግ ተሰርቶልናል እኔ ግን ሰዎችን አብሶ የኢትዮጵያን ሕዝብ ባጠቃላይ ጠልቻቸዋለሁ ሰውነታውን ሳይሆን ስራቸውን አስተሳሰባቸውን ባጠቃላይ ስነምግባራቸው ያስጠላኛል ይኼ ስሜት ደግሞ ለኒ በጣም አስጠሊና የተረጋጋ ሕይወት እንዳልኖር እያደረገኝ ነው ምን ይሻለኛል?
መፀለይ❤
@@yisakmekonnen1236 እሺ
Ayezoshe tselot aregi ulum neger yalefal tenekara keweneshe ulum felagishe new yemiwenew life yeketelal
ኪራየ ወላሂ እዉነት ብለሀን ፈጣሪዉን እሚፈራ ከሆነ የሚወዳትን ለማስደሠት የማይጥረዉ ነገር የለም በሂወቱኳ መሱአት ቢያስከፍለዉ ወደሗላ አይልም ወላሂ የኔ ተሞክሮ ነዉ እኔም አቅሙን ሠቶኝ እሱን ለማስደሠት ያብቃኝ ከድሜየ ቀንሶ ለሱ ይስጥልኝ ታቃለህ ኪራየ ስለ እህትህ ባል ስታወራ ነበር ልክ እደሱ በለዉ እኔ ከስራ ቀድሜ ካልመጣሁ ቀድሞ ከገባ ሁሉን ነገር አዘጋጂቶ ይጠብቀኛን በልጂነት ነዉ የተጋባነዉ ምንም አልነበረም አሁን ግን አልሀምዱሊላ ሁሉን ነገር በመተባበር አሳክተነዋን ግን ጥሩ ሂወት ስትኖር መሠናክል ይበዛንና ፈጣሪ ይጠብቀኛን ነዉ እምለዉ ከዛ ዉጪ ሌላ አልልም
በጣም መልካም ወዶች እጅግ ክብርአለኝ እድማችሁ ይርዘም ተባረክ ❤❤❤❤
ተባረክ ወንዶች እደሴት መንጫጫት ስለማይወዱ የሚበደሉ የማይመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ
አመሰግናለሁ ኬሩ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እየተዋደድን በማላውቀው ምክንያት አብርን መሆን እንደማንችል ነገረኝ እኔም ችግሩን ለማወቅ እጅግ በጣም ለፋሁ አልሆነም አሁን ህመሙ ቢከብድም ወሰንኩ ግን እሱ እኔ የሆነ ነገር እድኖረኝ ይፈልጋል በፈለኩት ሰዓት ከጎኔ መሆን ይፈልጋል... እድህ አይነቱን ችግር እንዴት ልፍታው በናትህ መልስልኝ 🙏💔
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን ምክሮችህ እጥር ምጥን ያሉ ናቸው በርታልን 😊
የድሮ አባቶች ነችው እደዝህ ለልጃችው እና ለቤተሰብ ላገረ ክብረ ያላችው ያሁን ዘመን ወዶች ቢችግር ናችው ምድር ጡረተኞች ናችው 😢😢😢😢😢
ጎበዝ በርታ እዉነት ካንተ ትምህርት ብዙ ነገር ቀስሜ እራሴን እየጠበኩ ነዉ 💐💐💐💐ለኛ አዳላ ችግር የለም አባቴ🎉🎉🎉🎉
ወንደሜ ሁል ግዜ ሱስማህ ውድ እርሲ እመለከታለሁ ....ሆድ ይፍጅው እለ ጥልይ ግን እንተ ለብዝሀኑ ትምህርት ቤት ነህ በርታ እመስግናለሁ
የኔ አባት ምክሮችህ በጣም አስፈላጊ ናቸው ታላቅ ወንድም መካሪ ቢኖረኝ እንደወንድም ስለወንዶች የሚነግረኝ እፈልግ ነበር ግን አሁን ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ😔❤❤
መሻአላህ እስከዛሬ ብቻዬን ከትዳሬ ጋር ያለውን ሀሳብ በውስጤ ሳስብ የከረምኩትን ሁሉ አሁን ያተን ትምርት ሳዳምጥ እዴት እሚለውን ትቸ ወደሗላ መለስ ብዬ ማሰብ ጀመርኩን 👍
ጥሩ ሀሳብ ነው አመሰግናለው
ቆንጂዬው እግዚያብሄር በበረከት ይባርክክ በትክክል ብለካል ግን እንደዚህ አይነት ወንድ አልማዞቺ ናቸው አይገኙም ብስል አህምሮክ ይገርማል በርታልን ❤❤
አሁንም ምስክር ነኝ ባሌ እጅግ መልካም አፍቃሪ እኔንጃ በጣም የሚያከብረኝ❤ምን እላለሁ ልቡን አይቀይርብኝ
ወዶች አላህ ካዘነላቸዉ በቀር ሁሉም አስመሳይ ናቸዉ ፍቅር አይገባቸዉም
በጣም ጥሩ
ኩራብ ትምህርትህ ደስ ይለል ግን ከወንድወች ጋር የሚያጣለን ገንዘብ ሳይሆን ክሀዲወች ውሸታምወች ከቤትምስትና ልጅ አስቀምጠው ሌላ ሴት ጋር ይጨፍራሉ ሚስቴ ክፍ ናት ሀይለኛ ናት ብለው ያወራሉ እራሳቸውን ከፍ አድርገው እኔ መልካም ሰው ነኝ እያሉ ሌላ ሴት ያማላሉ ሚስት ስታውቅ ለምን ብላ ስትጠይቅ ተሳስቻለሁ ሴትዋ ናትያሳሰተችኝ ይላል ስው እንዳይሰማ ይህንነገር ለስው ወም ለሽማግሌ ከተናገርሽ ትዳራችን ያበቃል ይላልእኔ ሰርቸ ነው የማድረው ከሱ ምንም አልፈልግም ቢሄድ ቢኖር ግን ልጅወች ስላሉኝእንዳይጎድብኝ ብየ ሁሉን ውጨ አልጋየን ለይቸ እኖራለሁ ውጭ መልካም ስው ነው ለኔ ግን ሲሳደብ ደግሞ በጣም ቖሻሻ ቃላትወች ነው ከአፍ የሚወጡት አሁንከአንድ ቤት አብሮ አስመስሎ መኖሩ አቃተኝ ለዚህ እርዳታህን ምክርህን እፈልጋለሁ ::
ሣወራ ያዳምጠኛል ከተሣታታኩ ያርመኛል የኔዉድ ባል አላህየ በሠላም እዳገናኘን ዱአአርጉልኝ
ተጋብታችሆሌ ወለ ኒካብቻነው
ኪራየ አላህ ይጠብቅህ በጣም የተለየ ነዉ የዛሬዉ ሠዉ እደ ቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኖርም ትክክል ባይ ዘዌ አካዉቴ ተበላሺቶ በሌላ ስልክ መጥቸ ነዉጂ ተከታታይህ ነኝ
ብዙ ወንዶችን የምትቀይር ይመስለኛል አንተን ቢያደምጡ አብዛሃኛዎቹ የሴቶችን ፍላጎት አያቁትም ለምን እንደሆነ አላውቅም ሲጀምሩ በኑበሩበት አይቀጥሉም እየረሱት ይሆን መጀመሪያ ሲያፈቅሩ የሚቀባጥሩትን???💚💛❤🙏🌷💕😍
ይህን ልጅ ማዉራት እፈልጋለሁ በእናታችሁ መገኛዉን😢
ኪራ ፕሊስ ይሄ ጥያቄ እንዲመለስልኝ ፈልጋለሁ ፕሊስ 🙏🙏
የእድሜ ልዩነት ሪሌሽን ለይ ችግር ያመጣል ወይ
ያው በተለምዶ ወንድ ከሴት ይብለጥ ይባላል ግን ሴትስ ብትበልጥ ችግር አለው ወይ ከንተ እይታ ምን ይመስላል ሚለውን ለማወቅ ነው
ትክክል ነህ መልካም ወንድ ለመለወጥ በጣም ይጥራል
😂😂😂😂 ወንዶችዬ ቀናቹ ስለ ወንድ ድምፅ አትሆንም ብላቹ አይዞኝ
ልክ ነክ ኪራዬ የጓደኛዬ ባል እደዛ ነው የኔ በሆነ ብዬ የምመኛው አይነት ነው
እንኳን ደህና መጣህ ወድሜዋ ስለምሰጠን ምክር እናመሠግናለን 👌👌👌
እኔ በጣም እወድዋለሁ😢 አንድ ልጅ ወልደናል ግን ስንጣላ ቶሎ ነገሮችን ማስተካከል አይወድም ምን እደማደርግ አላቅም በትንሽ ነገር ሳናወራ እንቆይና😢ነገሮችን ደግሞ አስቶ አንች ጥፋተኛነሽ አይልም ወይም እኔነኝ ያጠፈሁት አይልም 😢ዝም ብሎ ችግሩ ሳይፈታ ማውራት ነው የሚፈልገው እኔ ችግራችንን እንፍታ ስለው እንደ ጨቅጨቃ ያስበኛል😢 ምን ላድርግ😢 ባህሪው ነው ብዬ አስብና😢ግን በጣም እናደድበታለሁ😢የሆነ ነገር በሉኝ😢😢😢
my special Yene ኪራ ለቤትክ አዲስ ነኝ ተባረክልን 😔
ኪሩዬ ሁሌም ገዢ ሃሳቦች ናቸው እምታነሳቼው ተባረክ❤ ልክ ነህ ትክክለኛ ፍቅር መተሳሰብና ጥረት ካለ እዲያውም እያደር እንደ ጠጅ እያጣፈጠ እሚሄድ መልካም ትዳር ነው እሚሆነው፣ስለዚህ ሁላችንም ፈጣሪን እያሰብን አስተውለን ሕይወታችንን እንምራ እላሉሁ። ❤
ትክክል ብለሀል በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን አዎ ትክክለኛ ወንድ ይህ ነዉ 👍
አመሰግናለው ኪራ ……የምር አንተ የተናገርካቸው ሁሉ የኔን ጓደኛ ይገልፀዋል፡፡ በጣም እወደዋለው ……እ/ር ይርዳን አብረን እስከምንሆን
ኪራዪ እናመሰግናለን
ለመልኳም ወንዶች ሀያሌ ክብርአለኝ,😍😍❤
እናመሠግናለን ወድምየዉ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ኪራችን ምርጥ ቪድዮ ነበር ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤
እንደ እኔ በተስፋ መቁረጥ በአበቃልኝ ስሜት ዉስጥ ላለን እግዚአብሔር ይጎብኘን😢
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤
kira inbox agignche banagrh des ylegnal betam meftehe efelgalehu
ሰላምህ ይብዛ ኪራዬ በግል ምክርህ ፈልገ ነበር እንዴት ላገኝህ ❤ በተረፈ thank U so much❤😊
Wow bro ewunet🤔👍
Ofcourse❤ My father My super hero የትእግስት እና ፅናት ጥግ
እንዲት ነህ እባክህን እረዳኝ ለውዶች ያለኝ አመለካከት በጣም ነው ይመጠላቸው ምን ይሻለኛል
ግን ወንዶቸ ለምንድነው አግብቻለሁ ማለት የማይወዱት ብዙ ወንዶችን ጠይቄለሁ አግብተሀል ብየ ሥጠይቃቸው አላገባሁም ይሉና ቆየት ብለው አግብቸ ነበር ይላሉ እኔ አግብቸ ነበር ለማለት አላፍርም ግን ገርሞኛል ለምን እንደማይወዱ
You talked a very right thing about them.......I got my lesson......Thank u Kira
Yena abat edi aynet wend new ❤❤❤
አስተዋይ ልጅ ነህ
እናመሰግናለን ❤😊
እሺ ኪራችን እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
ሌላው ቅመም እድትሰራ የምፈልገው እባክህን እሱ ግራ ተጋብቶ ግራ የሚያጋባ የተወዛገበ ሰው አይምሮ ያላረፍ ገና አንዶን ሴት ሳይተዋት ሌላ 2 ሴት እደገና ሌላ3 ሴት ምን ልንለው እችላለን እባክክ ስራልኝ
I really love this man ❤❤❤
I am addicted this mann you are the best iadiya ufffaaaa
There are good men out there but are quite rare. As George Bernard Shaw said the supply of good women far exceeds those of men who deserve them. 😊
አሜን
kiray mariyamen seleni wed fianceeey yawerah new yemselegn yalkachew hulum ngroch alut enam im proud of him all the time❤❤
ትክክል የኔ አንደኛ ❤️❤️💗💗
ቃል ህይወት ያስማልን አባይ የእውነት ጥሩ ምክር ነው ቀጥል ወንድማችን
ትክክል ❤❤
Waawwww number one❤❤❤
በጣም ደሰ ይላል ❤ ተባሪከ ወንድም እኔ ግን በጣም ዋጋ ክፋልኩ ደከምኝ ላአሰራሶት አምት አንተ ምን ትልኛለ ወንድም
Salam kera bless u
Kira ke chalke contact argegne please
ታቃለህ ወንድም የለኝም ልክ እንደ ታላቅ ወንድም ነህ
በጣም ልክነክ አድሥተት ማረግ ብዙ ነገር ያጣል
ትክክል👍👍👍
ደከመኝ ፉችን ፈርቼ 3 አመት ሆነኝ አብርን አደለንም ልጀ በመአል ትጎዳለች ብይ ግን በደሌን ትቺ ቤተሰብ ዬቅረታ ጠይቀክ አብርን እንኑር ሰለው አልጠይቅም አለን ጭንቅ ብሎኛል። ጸልዩልኝ ዱዎ አድርጉልን😢
አይዞሽ ፣ ሀቢብቲ አንዳንድ ሰዎች አጥፍተው እንኳ ይቅርታ ለመጠየቅ ፍላጎት የሌላቸው አሉ።( ጥፍታቸውን የማያምኑ) ያጠፉት ጥፍት ለሱ ትክክል እንደሆነ አድርገው የሚያስቡ፣
ፈጣሪ ፈጣሪውን የሚፈራ አስተዋይ ሰው ይስጠን ኪሩ በርታ
ሳልረዳዉ ሄደ💔
Kiru weda wodema lamn denw gin woadochi kasat ber mitayekut❤❤❤
እረ፡በማስመስል ከሴት ገንዘብ ለሚጠይቁ ስራልን
Betamm mewdeh kira tiru hasab new
And while I agree with many of the things you say in your videos I slightly disagree with you on men having to swallow up their emotions. First of, men show anger and aggression a lot and those are emotions too. Second showing emotions in a balanced way is strength, not a weakness. Question is which emotions. Anger and other negative emotions are not to be displayed on others but dealt with personally. Don't suppress your anger but just be aware it's not something to be acted upon and reflected on others since the effects are deleterious and the cost of unbalanced anger is to your own self . The rest of the emotions too, they are reflection of how our body is dealing with the situation. So they need to be processed, discussed upon when necessary and not to be judged but rather learnt upon. And in a relationship man needs to be vulnerable and connect emotionally with his partner to have a good relationship.
Ere kira ante teleyalh maryamn ❤😢
ሐኪሜ ነህ ኑርልኝ 🥰
ልክ ነህ ኪራ ባሌን እንድከባከበው ስለመከረሰከኝ አመሰግናለው
😂
ዋውውውው አንተ እኮ ትለያለህ የኔ ውንድም ክብርልን❤
100 break up lay negn gn konjo mekr nw
Right
እናመሰግናለን