ከትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ጋር የተደረገ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.พ. 2023
  • ከትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ጋር የተደረገ ቆይታ #ነፃ ሃሳብ
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    TH-cam: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

ความคิดเห็น • 33

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 ปีที่แล้ว +6

    ዶ/ር፥ ሳሙኤል ክፍሌ፥ እጅግ የሚጠቅም ማብራሪያ እና ወቅታዊ መረጃ ሰጥተውናል ፤ በኔ በኩል ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 ปีที่แล้ว +4

    Every interview that I listened about this guy is full of confidence. He’s very calm and he answers questions with full understanding. I wish him much success to fix the broken educational system. I also admire the journalist he’s questioning is on point. Thanks to both.

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Bayferse
    እርጋታና እውቀት ያላቸውን አቶ ሳሙኤልን ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን።ሚኒስቴሩን ፕሮ ብርሀኑን አድናቂ ነኝ።ለውጥ ለማምጣት እየጣሩ ነው።ልንደግፋቸው ይገባል።

  • @boshabombe8036
    @boshabombe8036 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ጋዘጠኛ ሁሌም አደንቃቸዋለሁ ። ዶክተር ሳሙኤል ኤጅግ የሚደነቅ የእውቀት ሰው በጣም የተረጋጋ .... አደንቃቸዋለሁ !!

  • @ephremtekele8809
    @ephremtekele8809 ปีที่แล้ว +3

    Dr Samuel is very intelligent and smart and genius thank you sharing you thought.

  • @natebersh6507
    @natebersh6507 ปีที่แล้ว +2

    Dr Samuel is a well spoken intellectual ! Thank you keep up the good work!

  • @Alexander-qx7zm
    @Alexander-qx7zm ปีที่แล้ว +2

    Wow... What a decent and smart doctor he is. I really loved his reasoning skill.

  • @Freedom-jb6pn
    @Freedom-jb6pn ปีที่แล้ว

    Honest and bold questions. Keep up your great work.

  • @1hagerachin
    @1hagerachin ปีที่แล้ว +1

    VERY CALM AND collective GUY. I REALLY LIKE HIM.

  • @zelealemtessa146
    @zelealemtessa146 ปีที่แล้ว +2

    An articulate and able Deputy Minister of Education, who knows the business very well. Impressive and well done. 🙏

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ከጋዜጠኛው ለቀረበላችው እጅግ ፈታኝና ውስብስብ ጥያቄዎች ማንኛውም ሰው በሚረዳው መንገድ መልስ ተሰጥተውታል።በመልሱም እጅግ እረክቼአለሁ፣እንዲሁም ተስፋንም የሚያሳዩም ናቸው።ትምህርት ሚኒስትር ተተኪ መሪዎችንም ማፍራቱን የሚያረጋግጥ ነው።
    አመሰግናለሁ ።

  • @tilahuntadeesenecha5919
    @tilahuntadeesenecha5919 ปีที่แล้ว +1

    Best interview thanks

  • @ethiogeotech4695
    @ethiogeotech4695 ปีที่แล้ว

    ግሩም ቃለምልልስ!

  • @ethiogeotech4695
    @ethiogeotech4695 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ጥሩ ሰዎች እጅ ላይ አርፏል

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 ปีที่แล้ว

    Thank you so much Semangh, How intellectual freedom is possible, when all universities are lead by cadres ?

  • @temesgenhaile5122
    @temesgenhaile5122 ปีที่แล้ว

    አንደበቱ ይጠፍጣል Dr ግን ትልቅ ጨና ያለበት ሰው ናቸው በእውነት

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 ปีที่แล้ว +2

    እይ ወንድሜ ስሜነህ የምትጠይቀው ሠው እንደው ሳየው ከዶ/ር ጀግናው ብርሀኑ ከዛ በኋላ ከአንተ ጋር ይጣላል ቀጥሎ መስመሩ በቆየ የመማርና የማስተማር ችግር እንዳይቀጥል ለማድረግ በተፈጠረው ሁኔታ ምክንያት በማድረግ የለመዱት እንዳይቀርባቸው ይህን ጥያቄ ጠየክ። ግን ከበብዙ የተበላሸ ጥቂት ይበቃል። ስሜነህ አንድ ነገር ልጠይቅህ እባክህ!!አሁን አንተ የወገንክላቸው ተማሪና አንተ የምትጎነብስላቸው ክፉ አሰተማሪ ለምሳሌ አነ መራራ ጉዲና የታሪክ ተመራማሪ ቀጀላ በቀለ መራራ የትኛውን ተማሪ ሊያወጡልህ ይችላሉ?። ተምረው ሀገር ማፍረስ ነው የያዙት

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 ปีที่แล้ว

    The TPLF TV ( Walta ) Polar still on air?

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe ปีที่แล้ว

    የጋዜጠኛ ውሀ ልክ👌👍👍👍👌👍👍

  • @negashlegesse3003
    @negashlegesse3003 ปีที่แล้ว

    አዎ ዶር የተማረ ሰው ይግደለኝ የሚባለው እንዲህ ነው

  • @youngkingdavid1332
    @youngkingdavid1332 ปีที่แล้ว

    I think he is a layer l can tell he is highly reserved anyway time will tell

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርት የመንግስት ስርአት በተቀየረ ቁጥር ይቀየር ስለነበር የትምህርት ጥራት እና መሰረተ ልማት ከሚጠበቀው በታች ወርዷል ብለዋል ክቡር ሚኒስትር:: ይህ ዋናው ምክንያት ከሆነ ዘንዳ አሁን የትምህርት ስርአትን ከግለሰብ ባለስጣኖች እጅ አውጥቶ ተቋማዊ ለማድረግ ምን እየሰራችሁ ነው? ያለፉት ስርአቶች የትምህርት ተቋማትን በራሳቸው አምሳል ሲያድበሰብሷቸው ቆይተዋል ከተባለ አሁንስ በኢህአዴግ ፖለቲካ የተተብተበው የትምህርት ስርአት ምንን የሚያመለክት ነው? ትምህርት አለም አቀፋዊ እውቀት እንጂ መንደርተኛ አይደለም::

  • @mohameduso1517
    @mohameduso1517 ปีที่แล้ว

    Which parent has economy to pay for higher education?
    Education is the most constructive instrument for any country.
    Even if you have foundation that support education still the government is responsible to fund the education.
    In Ethiopia every thing is under experiential specialy during the present ethiopian administration.
    First of all try to have independent government that stands by itself.
    Secondly capable and matured government.
    I think incompetent people are leading the country.
    When I say this not the whole members of the government.
    Writing comments are not adequate but to correct you need decisive actions.
    Even education be come politics in Ethiopia.
    The theory should be written from practical aspects.
    Retirees of the whole professional should devote for education new practical curriculums or curricular.
    Formation of Educational Board in every disrict can improve the education objective in Ethiopia and elsewhere.
    Best Regard!
    Uso Mohamed Musa
    Former Educationalist and member of the Educational Board in Harar city.

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሽመልስ አንዳንዴ ታስቀኛለህ። የጫት ላይ ወሬ እኮ አስመሰልከው። ትልቅ ሰው ነው ከፊትህ የተቀመጠው።

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 ปีที่แล้ว

    ስሜነህ ባይፈርስ ነህ ቢፈርስ አፍራሽ ነገር ነህ የኛ ባርብራ ዋልተር እንበልህ??ባንተ ቤት በጥያቄ ማፋጠጥህ ነው??ሰውየው ላንተ ተልካሻ ጥያቄ ተረጋግቶ በዝግታ ነው የመለሰልህ ከጀግና ጋር የሚሰራ ጀግና ነው በተደረገው የትምህረት አሰጣጥ ጥራት ላይ ችግር ያለብህ ትመስላለህ አንተ ራስህ የተበላሸው ትምህርት ውጤት ሳትሆን አትቀርም....ጋዜጠኛ ሳይሆን መርማሪ ብትሆን ያምርብሃል የሆንክ ከርከሮ ነገር!!!!!

  • @gashahunt
    @gashahunt ปีที่แล้ว

    ስሜነህ ዝም ብለህ ካድሬ ፖለቲካ እያልክ የውስጥህን ድካምና ፍላጎት ላይ አታተኩር ሚንስትሩን ወርደህ አታውርዳቸው ደረጃቸውን የሚጠብቅ ጥያቄ የበሰለ ክርክርም ስታደርግ በትህትና ቢሆን ሚኒስትር እንጂ ፖለቲከኝ ሆነው አይመስለኝም ቢሆንም ግን በቂ ችሎታና ትዕግስት ያካበቱ ምሁር ናቸው።

  • @EaglesEye2022
    @EaglesEye2022 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ የት ጠፍቶ ነበር ? ከእነ ጌታቸው ረዳ ጋር ጠፍቶ ስመጡ አብሮ ብቅ አለ

  • @enkulemma3270
    @enkulemma3270 ปีที่แล้ว

    I don't like the walta reporter questions. It is very poor and not professional. You guys need to be ready before your guests are coming. Be professional, Walta.

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 ปีที่แล้ว

    ሙሰኞች የሚዘርፉትን የህዝብ ሀብት የሚያድን ጥብቅ ስርአት መንግስት ቢዘረጋ የሚድነው ሀብት ለመንግስ ሰራተኞች መክፈል ይቻላል::

  • @alexbob2664
    @alexbob2664 ปีที่แล้ว

    ሰነ ስርዓት ያለው ሰው እንዴት ብልጥግና ውስጥ ገባ!?!?