"በስም የማላቅሽ እናቴ ሆይ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ" አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

ความคิดเห็น • 251

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x ปีที่แล้ว +16

    አይዞህ ታገኛታለህ በጣም አዝኘ ነበር ግን 5 ልጆች አሉኝ ስትል ደስ አለኝ እኳንም ወለድክ አላህ ያሳድግልህ ልጆችህን እናትህም አይዞህ ትገኛለች

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +122

    እስኪ ከ 3ወር በኃላ ሀገሬ ገብቼ የማላውቃቸውን ወንድሜንና አክስቴን በዚህ በebs እንድፈልጋቸው ፀልዩልኝ እንደየ እምነታችሁ 😭😭😭😭🙏🏿

    • @user-wi7hm3hf2r
      @user-wi7hm3hf2r ปีที่แล้ว +3

      አብሽሪ ፈጣሪ ይረዳሻል

    • @jemilaseid311
      @jemilaseid311 ปีที่แล้ว

      ወንድምሽ ማን ይባላል እህት

    • @zabeebamuhammad4637
      @zabeebamuhammad4637 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይርዳሽ በሰላም ግቢ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว

      @@jemilaseid311 አለባቸው ጋሹ ፈለቀ

    • @donimazi543
      @donimazi543 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @kalkal6969
    @kalkal6969 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ አባት ደስታህን በቅርቡ ያሳየን 🥺

  • @maldenchristian5857
    @maldenchristian5857 ปีที่แล้ว +17

    አይዞህ የኔ ወንድም ፈጣሪ በህይወት ያገናኝህ ለቅሶህ በደስታ ይቀየርልህ

  • @elsabetwubshet5599
    @elsabetwubshet5599 ปีที่แล้ว +2

    አስራት ከበደ ምስራቅ ዕዝ ኪነት ነበረች እየተባለ ስለሆነ አሁን ላይ በህይወት ያሉትን የምስራቅ ዕዝ የኪነት ቡድን የነበሩት አፈላልጎ ቢጠየቁ ትንሽ ፍንጭ ሊሰጡ ይችላሉ፤ ለምሳሌ እሁድን በኢቢኤስ ላይ ድምፃዊት መሠረት በለጠን አይቻት ነበር እሷም ምስራቅ ዕዝ ነበረች እና ቢቻል እነሱን እነሱን ቢጠየቁ ጥሩ ይመስለኛል፤ በተረፈ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ🙏

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 ปีที่แล้ว +5

    አልሃምዱሊላህ ወንድ ልጅ ስለሰጠክኝ ወንዶች ኮ እንደት እናታቸውን እንደሚወዱ አላህ ያገናኝህ አይዞህ ወንድሜ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 ปีที่แล้ว +11

    ውይ እናቶች ልጆቻችሁን በተቻላችሁ አቅም ለማንም አትስጡ አድገው እናትን ሲጠይቁ መሀኖች ይከፈቸዋል በማለት ልጆች ይጎዳሉ ከሁሉም ትልቁ ስቃይ ለልጅ ነው

  • @user-ez4nw6fv7h
    @user-ez4nw6fv7h ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው 🙏ልክ ከዚህ በፊት ከድሬደዋ መጥታ ያለ በቂ መረጃ ከ 10 በላይ ቤተሰቧን አግኝታ እንደሄደችው ልጅ የዚህ ልጅም ታሪክ በብዙ ቤተሰብ ይታጀባል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalkal6969
    @kalkal6969 ปีที่แล้ว +8

    እመቤቴ ማርያም የሄንን እንባ በቅርቡ አብሰሽ ሳቁን አሳይን 😭

  • @fatimashsh1741
    @fatimashsh1741 ปีที่แล้ว +6

    አይዞህ አባቴ ፈጣሪ ይገናኞችሁ አታልቅስ ፈጣሪ አይቶ እባህን ይብስለህ ወንድሜ

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 ปีที่แล้ว +8

    የአላህ ያረብ ይሄን እንባ ታብስ ዘድ እማፀንሀለሁ ያረህማን በእዝነትህ 😭

  • @hanna4751
    @hanna4751 ปีที่แล้ว +17

    ወንድ ልጅ እንዲህ ካለቀሰ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነው አይዞን ወንድሜ ሳምንት በደስታ ያገናኘን።

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 ปีที่แล้ว +11

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው፣አይዞህ ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ይርዳህ መረጃው ያላቹህ እባካቹህ ተባበሩ!!!!

  • @mohmedrashid3051
    @mohmedrashid3051 ปีที่แล้ว +7

    አይዞህ የኔ ወንድም አላህ እናትህን የገናኝህ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴ ትርዳህ የኔ ጌታ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e ปีที่แล้ว +7

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ከናትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ አይዞህ

  • @anuyoutube5454
    @anuyoutube5454 ปีที่แล้ว +12

    ሀገር ልገባ 10ቀረኝ ውዶቸ እሥኪ ደግሜ እደልመለሥ ፀልዩልኝ እዛው እረዚቄን ይክፈትልኝ

    • @burtukana5675
      @burtukana5675 ปีที่แล้ว

      አላህይዛውየተሻለውንይምረጥልሺ

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@burtukana5675 በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 ปีที่แล้ว

      @@burtukana5675 አሚን ውዴ

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 ปีที่แล้ว

      @@nunubelete8142 አመሠግናለሁ የኔ ውድ በጣምምምም አመሠግናለሁ እሽ አሚን ውዴ

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 ปีที่แล้ว +6

    አይዞክ ወንድሜ ትገናኛላችሁ ፈጣሪ አይሳነውም

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 ปีที่แล้ว +4

    አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ በሰላም እናትህን እንድያገናኝህ እመኛለሁ በርታ የናት ነገር አያስተኛም

  • @mekilitdxb7540
    @mekilitdxb7540 ปีที่แล้ว +4

    አይዞህ ወንድሜ ቸር ያሰማህ🙏🙏🙏

  • @kedraismail824
    @kedraismail824 ปีที่แล้ว +3

    Dhiigu biyo maaha. The moment i saw him i knew he have a somali blood. Inshallah u will find ur mom and relatives

  • @user-fg9pm2ow2v
    @user-fg9pm2ow2v ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይርዳን በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት እናመሰግናለን

  • @vi21t42
    @vi21t42 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ የዚህን ልጅ እዛ ወዴ ዴስታናሳቅ ቀይርለት ላለ አይቸግርህም ያረሂሙ ኡፍፍፍ ኢቢኤሶች በህይወት ዘመናችሁ ክፉነገር አይካችሁ ደረጃ በደረጃ ከፍፍፍ በሉ ዘራችሁ ይባረክ ሳምንት በደስታ አላህ ያገናኘን

    • @vi21t42
      @vi21t42 ปีที่แล้ว

      እባውን በሳቅ አላህ ቀይርለት

  • @tgze2435
    @tgze2435 ปีที่แล้ว +3

    ወይ አሰራትዬ የጅጅጋ ቆንጆ ነብሰሽን በገነት ያኑርሽ

    • @tataselam678
      @tataselam678 ปีที่แล้ว

      Emtajewo neger kale ergewo evakeshen

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ የኔ ወንድም ትገኝልህ አለች ፈጣሪ እንባህን ያብስልሃል ትክክል ታገኛታለህ. ውስጤን ነው የበላህው የኔ ጌታ. አብሽር

  • @tigisttamasagen723
    @tigisttamasagen723 ปีที่แล้ว

    ወይ በአላህ አላህ ይርዳህ ወንድሜ እናቴ ሱማሌ ነች አልክ ልበል ሰሟና ጎሳዋን እሰኪ አሰታውሰ እናትህ ሙሉ ሰምና ወይም የእህቶቿን አሰታውሰ

  • @hgygr
    @hgygr ปีที่แล้ว +4

    በባለፈው ፕሮግራማቹ ገነት ነኝ ብለው ከሱማሌላንድ የመጡት እናት ሊሆኑ ይችላሉ ምክንያቱም ከዛንኛው ልጅ ጋር DNA ዉጤቱ ስላልተመሳሰለ ብትችሉ ያችን ሴትዮ አጣሩለት

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያገናኝክ ከማለት ውጭ ቃል የለኝም የናትን ርሃብ የሚያቅ ያቀዋል🥺🥺🥺

  • @sarawolde-cj2bi
    @sarawolde-cj2bi ปีที่แล้ว +3

    እትዬ ሰብለወንጌል ሽፈራዉ ደግ ሩህሩህ ጎበዝ የሁሉ እናት ነበርሽ ፈጣሪ ነብስሽን በገነት ያቆይልን 😭😭
    ከአስራቴ ጋር ብዙ ልጆች አሳድጋለች; አይዞህ ወንድሜ ተስፋ አትቁረጥ ትገኛለች,

    • @tigisttamasagen723
      @tigisttamasagen723 ปีที่แล้ว

      እህቴ እሄንን ሁሉ ምታቃ ከሆና ያሳደገቻቸው ልጃች አሰራቴ ያልሻትን እናት እሷ ባትኖር ያሳደገቻቸው ልጃጃች ያቁ ይሆናል ጂጂጋ ካሉም የልልጂ እንኳን ቢሆን ለአላህ ሰንል በናትሺ የዚን ልጂ እንባ እናብሰ እህቴ ለፍጣሪሺ ሰትይ ደግናት ለራሰ ነው እህቴ

  • @abebaabebe9930
    @abebaabebe9930 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ የኔ ጌታ አታልቅስ እናትህን ፈጣሪ ያገናኝህ በቅርቡ ታገኛታለህ በጣም አሳዘንከኝ የናት ነገር አኔ አናቴን በሞት ያጣኋት በዚህ ወር የዛሬ ስምንት አመት ሁሌም ትዝ ስትለኘ አለቅሳለሁ ስሜቱን አውቀዋለሁ ለዚህ ነው

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ያገናኝህ ወንድሜ ውይ እናት ማጣት ህመሙ ከባድ ነው

  • @smerhhasitamer2846
    @smerhhasitamer2846 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ ወድም 😭🙏

  • @jaalmilkeeysaatube8274
    @jaalmilkeeysaatube8274 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም አላህ በሠላም ያገናኛችሁ !።

  • @sofiaahmed8157
    @sofiaahmed8157 ปีที่แล้ว +6

    ልብ የሚነካ ታሪክነው እሱ ይርዳህ ወንድሜ

  • @salams4912
    @salams4912 ปีที่แล้ว +1

    የጎንዴር ልብሥ የለበሠችዉ እንዴኔ ሆዴ ባሻናት የኔ የዋህ የኔ ጌታ አንተም እ/ር ከናትህጋ ያገናኝህ

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳህ ደስታህን ለማየት ያብቃን እኛም በፀሎት ከጎንህ ነን !

  • @etuetu659
    @etuetu659 ปีที่แล้ว

    ኦፍፍፍፍፍ የስውልጅ ፍተና እምላክ ይርዳህ

  • @yenumengesha1764
    @yenumengesha1764 ปีที่แล้ว +1

    Asrat konjo betam yemitkochegn bachir ideme new yekerechiw ye misrak iz kinet neberech Jijiga tawaki seleneberch enatu litegegn tichilalech minalbat misrak ez wist yeneberuten ateyayek yezan gize bal sayagebu mewled mewled betam newrer selemibal beteseb ferta yihonal

  • @Hhh-gs9wi
    @Hhh-gs9wi ปีที่แล้ว +2

    አላህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃህ

  • @mehammedseidmehammed1615
    @mehammedseidmehammed1615 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያገናኝህ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 ปีที่แล้ว +3

    አላህ በሰላም ያገናኝህ ወንድሜ አብሽር 😥😥

  • @frehiwettesfaye6566
    @frehiwettesfaye6566 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያገናኝህ የእናት አምላክ

  • @haregetegegne6195
    @haregetegegne6195 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም አይዞህ ታገኛታለህ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว +1

    ያኔ ወድም አይዞ አላህ የገናኝክ የረብ

  • @sameeramuhammed4530
    @sameeramuhammed4530 ปีที่แล้ว +2

    በደስታእንያችሁሳምንት. መልካም እድል ፈጣሪያስገኝልህ

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk ปีที่แล้ว

    የአላህ ወዲሜ አላህ ይርዳህ ኢንሻአላ ተስፋ አለን

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውንድም እግዚአብሔር ታርክህን ይቀይርልህ አይዞህ

  • @demismariam969
    @demismariam969 ปีที่แล้ว

    አሳዛኝ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳው😭

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝህ እና ሳቅህን ለማየት ያብቃን

  • @FG-sv2yj
    @FG-sv2yj ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ .............. እግዚአብሔር ይርዳህ❤

  • @tigitube9591
    @tigitube9591 ปีที่แล้ว +2

    ለመደዋወል ቅዳሜ ከስአት ኢቢሶችን እንዴት ነዉ ማግኘት የሚቻለዉ እናቴ እህቷ ጠፍታባት በጣም ተጨቃብኛለች ክፍል ሀገር ነት እናቴ እህቷ ያለችዉ አ,አ ነዉ አሁን ግን ከጠፋች አመታቶችን አስቆጠረችና እንዴት ነዉ በአካል ወደ አ,አ ከመሄዷ በፊት ስልክ ቁጥር የምታዉቁ የፅጌ/የዮኒን ስልክ ቁጥር በስጡኝ እናቴን ጭንቀቷን ቢለቃት ፍጭ ብታገኝ ፀልዩልኝ አክስቴን በሰላም እንድናገኛት😥💘

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o ปีที่แล้ว

    አላህ ያገናኝህ ወገናችን አይዞህ እህህህህ የህይወት ጥያቄ ከባድ ነው ከባድ ነው አላህ ያገናኝህ ወንድ ልጂ ሲያለቅስ አቅም ያስፈልገዋል አይዞህ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️

  • @mahimahimahi6629
    @mahimahimahi6629 ปีที่แล้ว

    ዉይ ምናለ እናቴም ቤተሰቦቻን ብታገኛቸዉ ብዬ ሁሌም ፀሎቴ ነዉ ፈጣሪ በሰላም ያገናኝክ🙏

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 ปีที่แล้ว +1

    ፍጣሪ በሰላም ይገናኛችሁ አይይይ😭🙏🙏 ፍጣሪ ይርዳህ ዉንድሚ

  • @enaya0481
    @enaya0481 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ በርቲ ካለች ተገኛታለህ አላህ ያገናኛቹ😢😍

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይርዳህወንድሜ

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድምየ 🙏

  • @engdakassa4003
    @engdakassa4003 ปีที่แล้ว

    እግዚብሔር ይርዳህ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 ปีที่แล้ว

    እግዚሐብሄር አምላክ ይርዳህ አይዞህ

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያገናኝህ

  • @jdhdhndndn5010
    @jdhdhndndn5010 ปีที่แล้ว

    ደስታህን በቅርቡ ያርግልህ ሲዝን 😰😰😰😰

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዳህ ወድማችን

  • @user-tx9od9lc5m
    @user-tx9od9lc5m ปีที่แล้ว

    አላህ ያገናኝህ ያርብ እህ ሲያሳዝን

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k ปีที่แล้ว +1

    አይዞን ዎንድማቺን እግዚአብሔር ያገናኛችሁ 😥😥😥😥😥☝️☝️☝️☝️☝️😍😍😍😍😍

  • @zamzamadeed5009
    @zamzamadeed5009 ปีที่แล้ว

    ወንዲም አላህ ያገነኘህ ያረብ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 ปีที่แล้ว

    አህለን ወንድማችን አብሽር አላህ ያገናኝህ በድጋሚ እንባህ ተጠርጎ በደስታያገናኛን ebs ላይ የመጠሁሉ ተገናኝተዋል አብሽር ለበጎነዉ ትገናኝ አላችሁ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 ปีที่แล้ว

    አላህ ያገናኝህ

  • @ynitsefashw
    @ynitsefashw ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዳህ በጣምነውየሚያሳዝነው

  • @user-qq4yu9ok9l
    @user-qq4yu9ok9l ปีที่แล้ว

    አይ ዞን ውንድሜ እግዚአብሔር ያገናኛቹሁ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር አምላክ ያገናኝህ ወንድሜ ❤️🙏😭

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ያልሞተ ሰው ይገናኛል በርታ

  • @user-kn4pq9ce1t
    @user-kn4pq9ce1t ปีที่แล้ว +1

    ዱኒያ ያለ እናት ባዶ ናት አላህ ያገናኝህ

  • @sabatsehaye4252
    @sabatsehaye4252 ปีที่แล้ว

    EGHEZABIE MENGHED YKEFETLEH 🙏🙏🙏

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 ปีที่แล้ว

    የኔጌታእግዚአብሄርይርዳህ።ከእናትህጋርተገናኝተህደስታህንያሳየን።

  • @asyatadesa5987
    @asyatadesa5987 ปีที่แล้ว

    ኢሻአ አላህ ያረብ አላህ ይረዳህ ይህ ኘሮግራም የሰቱን እባ ያብሳል

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 ปีที่แล้ว

    Ayizohka wodechane Egziabher ale

  • @leyilamohammed6654
    @leyilamohammed6654 ปีที่แล้ว

    አላህ ያገናኝህ ወድሜ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว

    ebs Egezabeher yebarekachew tebareku

  • @aminahtaher9633
    @aminahtaher9633 ปีที่แล้ว

    ያማል በጣም ወንድሜን አላህ ይርዳህ

  • @wedwed9036
    @wedwed9036 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አምላክ በሰላም ያገናኝህ

  • @user-ts4px3qv3r
    @user-ts4px3qv3r ปีที่แล้ว

    አሏህበሠላምያገናኛችሁ

  • @wellotube2
    @wellotube2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ ወላሂ ልብ ይስብራል አላህ ያገናኛችሁ🙏😥

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 ปีที่แล้ว

    አላህ ያገናኝህ የኔ ውድ ወንድም

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw ปีที่แล้ว

    ወዲሜ እግዛብሄር. ይርዳህ

  • @FG-sv2yj
    @FG-sv2yj ปีที่แล้ว

    wow EBS

  • @siblebine7503
    @siblebine7503 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን ታገናኝክ አይዞክ ታገኛታለክ አይዞክ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እናቶች እረ ተፋረድ የወላድ ያለህ እናት የሚጨክን አንጀት የላትም እረ አለሁ በሉ ያለፈው አለፍ አያሳዝናችሁም ሰንቱ በየቤቱ የእናት የአባት ያለህ ሲል አላህን ፍሩ የአህራቹን እዩ አላህ ያገናኝህ ወንድሜ መቼም ሴት ያለችበትን አንድ አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ኢቢኤሰ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ የሰንቱን እንባ አጠባችሁ ይህ ልዩ ብሮግራም ነው መደገፍ ያለበት ለሁሌም እድሜ ጤና ባወጣቹሁበት አላህ ይተካላችሁ ባለቤቶች ም እናንተም አላህ መጨረሻቸሁን በልጆቻችሁ አግኙ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 ปีที่แล้ว

    ውይ እንዴት ያሳዝናል 😭😭😭

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 ปีที่แล้ว +1

    እፉ ሲያሳዝን አይዞን ወድሜ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ፍቃዱ ሆኖ በሕይወት ያገናኛችሁ ሆዴ ነው የተንሰፈሰፈው

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ወድልጅ ሳለቅስ ያሳዝናል እናትህን አላህ ያስገኝልህ

  • @sossina5495
    @sossina5495 ปีที่แล้ว +1

    የማታውቂውን ሰው ሆነ የምታውቂውን ያለሰውየው ፈቃድ አንቺ አንተ ብሎ መጥራት በጣም ይከብዳል:: ፀገነት ሰውን ማክበር ከዮናሰ እና ከሉላ ተማሪ ባህላችንም ጭምር ነውና::

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว

    አይዞክ ፈጣሪ ያገናኝክ

  • @user-lu6hx4yp1q
    @user-lu6hx4yp1q ปีที่แล้ว

    አላህ ያገናኘህ ያረብ አሚን

  • @najiaziz4954
    @najiaziz4954 ปีที่แล้ว

    So emotional I hope you will find you biological mother soon is used to watch lost and found in uk always end up with tears but this program most interesting thank you .

  • @senqufetiya9361
    @senqufetiya9361 ปีที่แล้ว

    May God help you brother.

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT ปีที่แล้ว

    አባቴ ክርስቲያን ነው እናቴ እስላም ናት ነው የሚባለው...አለበለዚያም እናቴ ሶማሊ ናት ግን አባቴን ዘር አላውቀውም ነው...