"የዳኝነት ስርዓቱ ከአስፈፃሚው ጣልቃ ገብነት ምን ይህል የፀዳ ነው?"- ከጠቅላይ ፍ/ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሰለሞን አረዳ ጋር የተደረገ ቆይታ (ክፍል 2)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 ปีที่แล้ว +2

    ስሜነህ በርታ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ጠያቂ አያሳጣን።

  • @alemtsehayamisalu8061
    @alemtsehayamisalu8061 ปีที่แล้ว

    አቶ ሰለሞን የሚገርም ትግስትና የአገላለጽ ችሎታህን በጣም ወድጄልሀለሁ

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 ปีที่แล้ว

      እናት አለምነሽ፤ ዳኛ፡ሰለሞን፡ሌላ፡ምን፡ ምርጫ፡አለው፡ በውጥወድ፡ የተያዘች፡ አይጥ፡ መስሎ፡ ለሱ፡ክርክር፡ለማዱ፡ነው፡ስራውም፡ነው፡ ስለዚህ፡እርክሩ፡አይደለም፡የተሽነፈው፡ ሐቁ፡ነው፡እንደቋጥኝ፡ የከበደው፡ አንድ፡ተጠያቂ፡ ጥሩ፡ጥያቄ፡ነው፡የጠየቅሁ፡ስል፡እጅ፡ስጥቻለሁ፡ ምህረት፡መውጫ፡ቀዳዳ፡ መጠየቁ፡ነው፡ እንደውም፡መልሱን፡ትተን፡ወደ፡ሚቀጥለው፡ጥያቄ፡መሄድ፡ነው፡ያለብን።

  • @fikaduhaile9383
    @fikaduhaile9383 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ሀገራችን የማይነኩ ነገሮች እየነካህ ለውጥ ላይመጣ ኮክሪት በሆነ ቡድን በሴራቸው እዳይበሉህ እባክህ ለቤተ ሰቦችህ ኑርላቸው።

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 ปีที่แล้ว

      ጋሼ፡ፍቃዱ፡ሐይሉ፡ ተስፋ፡ የቆረጥክ፡ ይመስላል፡ ለውጥ፡አይመጣም፡ብለህ፡ እኔ፡ግን፡ የውጥ፡ ማምጮውን፡ ዘዴ፡ብነግርህ፡ ለውጡን፡ትቀበላለህ፡ አሳቤንስ፡ለመስማትና፡ጥሩ፡ጥያቄ፡ለመጠየቅ፡ ዝግጁ፡ነህ? መልሴ፡ ቀላል፡ ጉበኛ፡ መቶ፡ሺህ፡ብር፡ከስጠ፡እኛ፡እንደሕዝብ፡ 300 ሚሊዬን፡ብር፡ሰጥተን፡ ሕግ፡እንዳይዛባ፡ማረግ፡እንችላለን፡ እንዴት፡በምን፡አቅማችን፡ዝርዙሩን፡ በሌላ፡ግዜ፡ግን፡እንደሀሳብ፡እኛም፡ለዳኞች፡ የሕቅ፡ጉቦ፡ብንስጥ፡ተደግፋለህ፡ውይ?

  • @fikaduhaile9383
    @fikaduhaile9383 ปีที่แล้ว +2

    አይ ፍርድ ቤት !!

  • @kidrymamam6064
    @kidrymamam6064 ปีที่แล้ว

    ጀግና ጋዜጠኛ

  • @noadyitayih
    @noadyitayih ปีที่แล้ว +1

    ፍርድ ቤት እኮ ሀገሪቱ የላትም

  • @lemagizaw8316
    @lemagizaw8316 ปีที่แล้ว

    As judge l have great respect for simenhe thank you!!!!!!

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 ปีที่แล้ว

      ክቡር፡ዳኛ፡ ለማ፡ግዛው፡ እርሷ፡ ዳኛ፡ከሆኑ፡ እስንት፡ነው፡ የዳኛ፡ ደሞዝ፡ ባማካኝ፡ እንደው፡ከሰሙት፡ ዳኞች፡በደላላ፡ስንት፡ጉባ፡ ሊስጣቸው፡ ያግቧቡዋቸዋል፡ ትንሹ፡መጠንና፡ ትልቁ፡ጉባ፡ በግምት፡ስንት፡ይሆናል፡ እንደው፡ በግምት፡በዓመት፡በአጠቃላይ፡አንድ፡ዳኛ፡ስንት፡ ግቦ፡ሊያገኝ፡ይችላል። ለእነዚህ፡ ጥያቄዎች፡መልስ፡ማግኘት፡በጣም፡ወስኝነት፡ አለው፡እኔ፡እንደመፍትሄ፡ብዬ፡ለማቅረብ፡ የፈለግሁት፡ ዘዴ፡ለዳኞች፡ ወደ 300 ሚሊዬን፡ብር፡የሚያስገኝ፡ ዘዴ፡ ነው። እንግዲህ፡ዳኞች፡ ምን፡ ያህል፡ በግቦ፡በአመት፡እንደሚያገኙ፡ከታወቀ፡ይህንን፡ቁጥር፡በአስር፡እጅ፡ከፍ፡ማረግ፡ወይም፡ዝቅ፡ማረግ፡ሰለሚቻል፡ነው። ጉቦውን፡ ለማጥፋት፡ እሻህን፡በሾክ፡ ጉቦን፡በጉቦ፡ነው፡ማጥፋት፡የሚቻለው።

    • @lemagizaw8316
      @lemagizaw8316 ปีที่แล้ว

      @@tulukuma2735 hulum dana ko gobo aykblem,danente ko yahilena sera nw please astsasbhen kayer

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 ปีที่แล้ว

      @@lemagizaw8316 ክብር፡ ዳኛ፡ ለማ፡ግዞው፡ እርሷ፡ በዳኝነት፡ ነው፡ የስለጠኑት፡ እኔ፡ ደግሞ፡ መርካቶ፡ በማደግ፡ ኢካኖሚውን፡ አስራር፡ ኖረብት፡ ሰለተረዳሁት፡ ኤክስፕርት፡ ያረገኛል፡ ግቦን፡ ሙስናን፡ ማስቀረት፡ የኢኮኖሚስቶች፡ ስራ፡ ነው፡ እርሷ፡ በዳኝነቶ፡ ይቀጥሉ፡ እኔ፡ በርሷ፡ስራ፡ አልገባም፡ እርሷ፡ ደግሞ፡ በኔ፡ ስራ፡ ገብተው፡ አሳቦን፡ ይቀይሩ፡ አይበሉኝ፡ እርሷ፡ እዚህ፡ የአሳብ፡ ገበያ፡ ላይ፡ የመጡት፡ አሳቦትን፡ ለመሽጥና፡ ጥሩ፡ አሳብም፡ ካግኙ፡ ለመግዛት፡ ነው። እርሷ፡ የመንግስት፡ ስራተኛ፡ እንደመሆኖ፡ መጠን፡ ሕዝብ፡ ነው ፡ ደሞዞን፡ የሚከፍለው፡ ሰለዚህ፡ ደሞዦን፡ የመደበቅ፡ መብት፡ የሌትም፡ እኔ፡ ባሌጌ፡ አይደለሁም፡ የእርሷን፡ ደሞዝ፡ አልጠየቅሆትም፡ የአዲስ፡ ዳኛ፡ የወር፡ ደሞዙ፡ ስንት፡ ነው። መልስ፡ መስጥት፡ አልፈልግም፡ ማለት፡ መብትዎ፡ ነው። ነገር፡ግን፡ እኔ፡ ደግሞ፡ የዳኞች፡ ደሞዝ፡ ስንት፡ እንደሆነ፡ ሳላቅ፡ ሙስና፡ መፍቻ፡ መስጠት፡ ስለማልችል፡ ጥያቄዬን፡ አላቆምም። አዎ፡ ከመቶ፡ ዳኞች፡ አንድ፡ ውግ፡ አጥባቂ፡ አቀኛ፡ ዳኛ፡ ልወደድ፡ ባይ፡ ይኖራል፡ ወይ፡ አይበላ፡ ወይ አያስበላ፡ የሚሉት፡ ዳኛማ፡ ይኖራል፡ በሞራል፡ መንገድ፡ ስናየው፡ ይህ፡ ዳኛ፡ ጀግና፡ ነው። ግን በኢኮኖሚ፡ መነፅር፡ስናየው፡ በጣም፡ ጅላጅል፡ ዳኛ፡ ነው፡ እንዴት፡ አምሳ፡ ዓመት፡ ሙሉ፡ አገልግሌ፡ ጉቦ፡ ስይበላ፡ ሕዝቡን፡ በሐቀኝነት፡ ሲያገለግል፡ ኖሮ፡ እነዚህ፡ ፍርድ፡ የፈረደላቸው፡ ከሳሾች፡ ዳኛው፡ በጥረታው፡ግዜ፡ ዕድሜው፡ ገፍቶ፡ የአልጋ፡ ቁራኛ፡ ሲሆን፡ የሚደርስለት፡ የለም፡ እሱም፡ ሲሞት፡ ልጆቹን፡ ለድህነት፡ በትኖ፡ ሚስቲም፡ የዳኛ፡ ሚስት፡ እንዳልተቦለች፡ ተዋርዳ፡ ትኖራለች፡ በድህነት፡ ዳኞች፡ በደሞዛቸው፡ብቻ፡ ይኑሩ፡ከተባለ። ሰለዚህ፡ጉባ፡ የሚቀበሉት፡ ቅርስ፡ትተው፡ያልፍሉ፡ ታክሱን፡ ያላሀግባብ፡የማይከፍል፡ሕዝብ፡ ታክሱን፡ እጭበርብሮ፡ መንግስትን፡ አደኸየ፡ማለት፡ መንግስት፡ ለዳኞች፡ የሚከፍለው፡ላይ፡ ሕዝቡ፡ስረቀ፡ማለት፡ነው።ነገሩ፡ ሌባን፡ ሌባ፡ ቢስርቀው፡ ነው። እንግዲህ፡ ጥሩ፡ግቦ፡ አለ፡ መጥፎ፡ ግቦ፡ የሚባል፡ ጉባ፡ አለ። ለምሳሌ፡ አንድ አብታም፡ አንድን፡ ድሀ፡ ገድሎ፡ ፍርድ፡ ቤት፡ ቢቀርብ፡ ሀብታሙ፡ አስር፡ ሚሊዬን፡ ብር፡ ቢለው፡ መቶ፡ ቢሊዬን፡ ብር፡ ልስጥህ፡ ቢል፡ እውነቱን፡ መፍረድ፡ አለበት፡ ለድሀው፡ መፍረድ፡ ዳኛው፡ ጉርሻ፡ አያገኝም፡ ማለት፡ አይደለም፡ ለተበዳይ፡ ሀብታሙ፡ ከፍተኛ፡ ካሳ፡ እንዲከፍል፡ አርጎ፡ ለድሀው፡ፅለዳኛ፡ መታያ፡ ይከፍላል። ካሳ፡ተክፍሌት፡ ለዳኛው፡ አልስጥም፡ ካለ፡ ዳኛው፡ ሀብታሙን፡ ይግባኝ፡ በል፡ ብሎት፡ ሀብታሙን፡ በእስር፡ ብቻ፡ ቀጥቶ፡ ከካሳ፡ ገንዘቡ፡ ጉርሻ፡ ይቀበላል፡ ማለት፡ነው። ስለዚህ፡ ማንም፡ ዳኛ፡ ሕግን፡ ሳያባዛባ፡ ሕጉን፡ መፍረድ፡ ይችላል። እሱም፡ እየተጠቀመ። ገብቶታል፡ ክቡር፡ዳኛ፡ ሰው፡የገደለ፡ገዳዩ፡ ቢገደል፡ ለሞች፡ ቤተስቦች፡ ምንም፡ የሚጠቅመው፡ነገር፡ የለም፡ ሰለዚህ፡በአፋር፡በኦሮሞ፡ ባህል፡ ካሳ፡ የሚባል፡ አለ፡። በአማሮች፡ ባላውቅም፡ እልህና፡ ብቀላ፡ይሆናል፡ በፍርድ፡ ላይ፡ የሚያመሩት፡ ሕግ፡ ማለት፡ ቁምበቅልህን፡ ማውጫ፡ አይደለም፡ ወይም፡ ሙሉ፡ሊያረግህ፡ አይደለም፡ በዚህ፡ዓለም፡ ላይ፡ ይለውን፡ ገንዘብ፡ቢስጡህ፡ የሞተ፡ ልጅህን፡ አባትህን፡ ፍርድ፡ ቤት፡ ሊመልስል፡ አይደለም፡ የተቋቋመው፡ ፍርድ፡ ሊስጥህ፡ ብቻ፡ ነው። ለዚህ፡ነው፡ አፍሮችና፡ ኦሮሞዎችም፡ ካሳ፡ የሚቀበሉት፡ ይህ፡ የካሳ፡ ስርዕትም፡ ነጮች፡ አለ ፡ ትዝ፡ ይለኛል፡ አንድ፡ የቢሊየነር፡ ልጅ፡ በግል፡አይሮፕላን፡ መጥቴ፡ አሮፕላኑን፡ ኤርፖርት፡ አቁሞት፡ መኪናውን፡ ነድቶ፡ ቤቱ፡ ሲሄድ፡ ሰው፡ ይገጫል፡ እንግዲህ፡ ፖሊስ፡ ሲመረምር፡ የቢሊየነሩ፡ልጅ፡ ጠጥቶ፡ስክሮ፡ ነበር፡ ወድያው፡ እስር፡ቤት፡ ወረውሩት፡ ቢልዬነሩ፡ ጥሩ፡ ጠበቃ፡ ነበረው፡ በዋስ፡ ልፈታ፡ አትበል፡ አርፈር፡ ፍርድህን፡ ጠብቅ፡ ተባለ፡ ልጁ፡ በነገታው፡ ሊያገባ፡ ነበር፡ሁሉ፡ነገር፡ ተስርዞ፡ ማረፍያ፡ ቤት፡ ተቀመጠ፡ ነገሮች፡ በሙሉ፡ ሲቀዛቀዝ፡ እናት፡ ልጆቿ፡ሞተውባታል፡ይህ፡ልጅ፡ እስር ቤት፡ ቢበስብስ፡ምንም፡ አትጠቀምም፡ ስለዚህ፡ ካሳ፡ ተቀብላ፡ ልጁ፡ እስሩን፡ጨርሶ፡ውጣ፡ ስንት፡ እንደተቀበለች፡በሕግ፡ ተከልክላ፡እንዳትናገር፡ ተፈራርማ፡ ሕይወቷን፡ መኖር፡ ጀመረች፡ አሜሪካኖች፡ አንዳንድ፡ ወንጅሎችን፡ መንግስትን፡ ከሳሽ፡ ያረጋሉ፡ የሞች፡ ቤተስብ፡ ምሬዋለሁ፡ ተከሳሽን፡ መንግስት፡ አይምረውም፡ ሕጉ፡ እንደውሃ፡ የቀጠነ፡ ነው። ብቻ፡ ሕገራችን፡ ጉቦን፡ ለምቀነስ፡ ዘዴ፡ አለኝ፡፡ ለምን፡ ቢባል፡ እንድ፡ የምቀው፡ ኬዝ፡ አርባ፡ዓመት፡ የፈጅ፡ አቃለሁ፡ ሌላው፡ የማቀው፡ ጉዳይ፡ እናታቸው፡ የባሌች፡ ዘመዶች፡ ቤትዋን፡ ለቀሙ፡ ፈልገው፡ ከ30 ዓመት፡ በላይ፡ ይህች፡ሚስኪን፡ እናት፡ ስትከራከር፡ ልጆቿ፡ በእምሮ፡ጭንቀት፡ ምክንያት፡ ታመው፡ቀሩባት፡ እንግዲህ፡ ፍርድ፡ የተጎደለበት፡ ቤት፡ ይቁጠረው፡ እንተ፡ ዝብ፡በል፡ተው፡ አትቆስቁስ፡በሚለው፡አይስራም። ታክስ፡ ስንት፡ እንዳለበት፡ ሰውዬው፡ ሄዶ፡ ልጅቷ፡ ብቻዎትን፡ ነው፡ የመጡት፡ ሰለዚህ፡ ይለቧትን፡ ውዝፍ፡ ታክስ፡እነግሮትም፡ ከሰው፡ጋራ፡ ተመልስው፡ይምጡ፡ ብትላቸው፡ ሰውዬ፡ እሪታውን፡ ሲለቀው፡ አንድ፡ ብልህ፡ግዴሌትም፡ ከስው፡ ጋራ፡ኑ፡ያለቻቹልህ፡ለእርሷ፡አዝና፡ ( ውዝፉን፡ ስትነግራቸው፡ በልብ፡ድካም፡ቀጥ፡እንዳይሉ፡ ብላ፡ነው) ይህ ነው፡ግቦ፡ የሕዝባችንን፡ ስረሰሩን፡ የበላው፡እኔ፡በፍፁም፡ በዳኞቹ፡ አላዝንም፡ ለምን፡ የሕግ፡ ባለሞያ፡ ለመሆን፡ ልክ፡እንደዶክተር፡ ልክ፡ እንደሳይቲስት፡ ያለ ጭንቅላት፡ ይጠይቂል፡ እነዚህ፡ ስዎች፡ በጣም፡ ብርቅዬ፡ ናቸው፡ ደሞዝ፡ አንከፍላቹሁም፡ ብለን፡ እንዲህ፡አዋረድናቸው፡ ይህ፡ ገንዘብ፡ አልከፍልም፡ ጫዎታ፡ በዳኞች፡ ብቻ፡ አያበቃም፡ ሰንት፡ ነው፡ የግብርና፡ ሚኒስተራችንን፡ የምንከፍለው፡ በየግዜው፡ መብራት፡ ተቋረጠ እንላለን፡ግን፡ የመብራት፡ሀይል፡ዋና፡ አስተዳዳሪ፡ ደሞዙ፡ስንት፡ነው፡ ብለን፡ አንጠይቅም። ሲሚንቶ፡ ተወደደ እንናለን።ግን የሲሚንቶ፡ ድርጅት፡ ዋና፡ አስተዳዳሪ፡ ክፍያው፡ ስንት፡ ነው፡ ብለን፡ እናውቃለን። የሲሚንቶው፡ አለቃ፡ በቀበሌ፡ ቤት፡ ክራይ፡ እንዲኖር፡ እንፈልጋለን፡ ከተማዋን፡ ፎቅ፡በፎቅ፡አርጎልን።።። ኩቡር፡ ዳኛ፡ አማርኛ፡ በቁቤ፡ አይፃፊ፡ ከፈለጉ፡ በግዕዝ፡ ፊደል ወይ እንሊዘኛ፡ ፃፊልኝ፡ በአማርኛ፡ በቁቤ፡ማንበብ፡ሰለሚከብደኝ፡ ነው።

  • @woldeabsemeneh7568
    @woldeabsemeneh7568 ปีที่แล้ว

    Semeneh has wasted our time by repeated insistence on one case instead of discussing on many burning issues. However I admire the patience and thoughtful answers of Ato Solomon.

    • @pee2694
      @pee2694 ปีที่แล้ว

      😂 😂 😂. He blatantly denies ignorance on a lot of things but you admire this thug. You’re something else. No wonder injustice is rampant in Ethiopia.

  • @abiyotmoges4488
    @abiyotmoges4488 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ስሜነህ የጠየካቸው ነገሮች ጥሩ ሁነው ፓስታና መኮረኒ ግን የወሰዱት በፍ/ቤቱ መባላት ያቃታቸው ፋይል ይዘው የሚወድቁ ሠራተኞች እንጂ አንተ በተረዳህበት መንገድ አደለም እንደውም ከፈለክ የወሰዱትን ሠራተኞች መጠየቅ ትችላለህ ሌላውን ግን እንደዚህ አይነት ስራዎችን ከማህበረሰቡ ጥያቄና ተጠያቂነት አንጻር የምትሰራው ነገር መልካምም ነው

  • @tigehossaena7137
    @tigehossaena7137 ปีที่แล้ว

    big respect to semeneh and shame on Ato Solomon

  • @mamush3456
    @mamush3456 ปีที่แล้ว

    ሐሳቤን በነጻነት ሰገልጽ የፖሊስ አባል የወነው በሁለት ወንጀል መከሰስ አለበት 1; ሙስና በማይቀበሉ 2, የስራን ስመግባር በመጣሱ ። ለፖሊሶች ያለኝ ግምት በጣም ወርዷል እንዲሁም በዳኞች አቶ ሰለሞን ከመለሰው አንጻር 10 Q simeneh.

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ጥያቄ አልመለሰም

  • @danabrown351
    @danabrown351 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ስሜነህ አርበድብድልኝ ይሄ ሌባ ግን ይሄ ህግ የሌለበት ሀገር እንዳይጎዱህ እነዚ ሌቦች

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 ปีที่แล้ว

      ወዘሪት፡ዳና፤ ጥሩ፡ብለሻል፡ ስምነህ፡ባፈራርስ፡ያቀረበው፡ ማስረጃ፡ዳኛው፡ መቶ፡ሺህ፡ጉቦ፡በላ፡ የሚል፡ ነው፡እኛ፡እንደሕዝብ፡ ለዳኞች 300 ሚሊዬን፡ብር፡ ከፍለን፡ ሕጉን፡ እንዳያባዙ፡ በአግባብና፡በፍጥነት፡ እንዲፈርዱ፡ካረግን፡ለምን፡ ስምነህን፡ባፈራርስን፡ይጎዱታል፡እስቲ፡ይህንን፡ይመሺልኝ

  • @lemagizaw8316
    @lemagizaw8316 ปีที่แล้ว

    In our law the standard of proof for the criminal case is not beyond reasonable doubt... shame on you

  • @tigehossaena7137
    @tigehossaena7137 ปีที่แล้ว

    big respect to semeneh and shame on Ato Solomon