የነጌሌ ተወላጆችና አብሮ አደጎች በጎ ሥራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • #Fana_Kelemat | #ፋና_ቀለማት #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA

ความคิดเห็น • 16

  • @habtamuendelbu9563
    @habtamuendelbu9563 ปีที่แล้ว +1

    am so happy for being a member of VNB!

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw ปีที่แล้ว

    ቦረናዎች ትመቻላችሁ፤ ዋው ናችሁ ። ለደጉ የቦረና ሕዝብ እግዝአብሔር ምህረቱን ያውርድላቸው።

  • @ephremtube2531
    @ephremtube2531 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ፍቅር የታየበት ለማህበሩ የሚመጥን ስራ ማህበርሰቡን በእጅጉ የሚጠቅም ስራ እየሰራቹ እና እየታደጋቹ ስለሆነ በዚሁ ሳላመሰግን አላልፍም ምርጥ የሀገሬ የነገሌ ቦርና ልጆች በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ አቦ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ

  • @abiytakele6136
    @abiytakele6136 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ትዝታ ነዉ ያለን። ሰላም ለአገራችን

  • @Nageb_12
    @Nageb_12 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሠላምና ጤና ይስጣችሁ የሀገሬ ነጌሌ ቦረና ወንድም እህቶቼ ❤
    ሁሌም ኮራባችኃለሁ🙏

  • @ኢትዮጵያእናኢትዮጵያዊብቻ

    ጀግኖቹና ውዶቹ የምርጧ አገሬ የነገሌ ቦርና ልጆች በርቱልን፡፡ ሁላችንም ኃላፊነት አለብን እንቀላቀላቸው እናግዛቸው፡፡

  • @mahamudbulle7398
    @mahamudbulle7398 ปีที่แล้ว

    I am from Borana too I didn’t Know such organization existed I am glade to find out

  • @sudiessudes4911
    @sudiessudes4911 ปีที่แล้ว

    Negellen allha selam yadergat I love you negelle borena

  • @Kedir955
    @Kedir955 ปีที่แล้ว

    Borenaye ❤

  • @amanueltariku1141
    @amanueltariku1141 ปีที่แล้ว

    Betam tameralchu betam des yelal konjo tezeta

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 ปีที่แล้ว

    🙏💕❤️💋

  • @malefia-music
    @malefia-music ปีที่แล้ว

    ያገሬ ልጆች ኮራሁባችሁ

  • @hiwotworku6407
    @hiwotworku6407 ปีที่แล้ว

    Yagera lejoche korchabachuhalu

  • @derejeworku5165
    @derejeworku5165 ปีที่แล้ว

    ተዉ ሆድ አታስብሱኝ የሀገሬ ልጆች

  • @mekedisbrhano5933
    @mekedisbrhano5933 ปีที่แล้ว

    Ware Nawe enda maredat