በአህያ ጨጓራ የተመተተ መተት በመብላት ሽንት ቤት መፀዳዳት አቃተው። የካህኑ ልጅ ስቃይ እና የካህኑ ምስክርነት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Tamzeni
    @Tamzeni 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ልደታ ማርያም የሚወዷት ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፋትጠብቆልን ከነቤተሰቦ

    • @KetselaTekle
      @KetselaTekle 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
      On the power On St Gabriel
      On the power On St Michael
      On the power On St John
      On the power On St Paul
      On the power On St Peter
      On the power On St zeqwes
      On the power On St betrelmyos
      On the power On St Andrew
      On the power On St Marcos
      On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen

    • @Mihretyirga-g7v
      @Mihretyirga-g7v 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜነ❤❤❤❤

    • @IsralSeged
      @IsralSeged 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @FhftHhdf
      @FhftHhdf 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen amen

    • @masaretmas2402
      @masaretmas2402 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kasisi yete nechewu?

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ይገርማል እምባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም የቤታችን ችግር ሰለሆነ ወንድሜ ኀይለ ኪሮስ ብላችሁ በጸሎት አስቡልኝ ለቤርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ልልከው አስቢያለው😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ኡፍፍ አቤት ትህትና ደስ ሲል እግዝያብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባቴ ሞቼ ነዉ ምወዶት እኮ ባካል አይቾት በተባረኩኝ በረከታቹ ይደርብን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ የሰው ልጅክፍት ወላድተአምላክ ከስራታችን ትፍታን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚኦ መሐረና ክርስቶስ ከዚህ ዓይነት መከራና ስቃይ አድነን

  • @FgsjHstsi
    @FgsjHstsi 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልል የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሀያሉ መድሀኒአለም ክብር ምስገና አምልኮት ስግደት ይገባዋል#🤲🤲🤲🤲እማምላክ ወላዲተ አምላክ ስሟ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏ቀሲስ አባቴ እግዚአብሄር ይባርከዎት🙏🙏🙏🙏ለኔም በረከትዎ ይድረሰኝ በመስቀልዎ ለመባረክ ያብቃኝ🤲🤲

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ይኑሩልን የመዳናችን ምክንያት አድርጎ ለሰጠን አምላክ ምስጋና ይግባው፡ አይይ የኛ ክፋት እዴው ምን ይሻለናል ልጁ አጀቴን አላወሰው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ መጨረሻላይ እፉፉፉ እኳንም ከታሰረበት ተፈታ ተመስገን በአድም በሌላ እግዚአብሔር አይጥለንም 😢😢

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቄሲስ ሔኖክ ቃለ ሒወት ያሰማልንያገልግሎት ዘመን ይጭምርሎት::

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የሉላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ሁላችንም ከእስራት ይፍታን
    ውድ አባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን🤲🕯 ተቃዋሚዎችን እግዚአብሔር ያስተምርልን
    ሜላተ ቅዱሳን እባላለሁ በፀ ሎት ያስቡኝ አባቴ🤲
    እመብርሀን ምስጋና ይድረሳት

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ትክክል ብለዋል አባታች ለኛ እዳ ሆነ እኛ ይህዉ መሰገድ ያቃተን መድአኒአለም እኒንም የደናተ ይፈታልኝ ኢፈታህ ይበለኝ

  • @MimekokeTiyya
    @MimekokeTiyya 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኳን ሰእላአም መጡ አባታችን

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእውነት ይገርማል እጎዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @trhastesfay1706
    @trhastesfay1706 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ሰላም መጡ አባታችን እግዚአብር ላንተ የደረሰ ለኔየም ይድረስልኝ

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አባቴ እርስዎን በአካል ማግኘት ምንኞ መታደል ነው በረከትዎ ይድረሰኝ ፍቅርተስላሴ

  • @Wolete-Maryam
    @Wolete-Maryam ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን። የኔም ችግር አንድ ቀን እንዲፈታ ጸልዩልኝ እባካችሁ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @yrgeduAbb
    @yrgeduAbb 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አበቴ ይፍቱን አኛም በማናቀው በሃያት በቅርምያት ሰራ እየተሰቃየንነው ወለተ ሰላሴከነቤተሰቦቼ ይፍቱኝ

  • @awayehuZAMANUEL
    @awayehuZAMANUEL 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባታችን:እግዚአብሔር :የአገልግሎት:ዘመኖትን:ይባርክልን።አሾክሻኪውን:ልቦና:ይስጥልን።ለኛም:እግዚአብሔር :ይድረስልን።

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Abbaa keenyaa Bagaa nagaha nuf dhuftana❤❤❤❤❤Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Egzabiher yemsgen
    Yaa waqayyoo koo nu fayyisii 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kidistኢትዮጵያ
    @Kidistኢትዮጵያ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚሆ ማርነነ ክርስቶሰ

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ ኣይ የሰው መከራ

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Tsedale21
    @Tsedale21 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏💙

  • @elshua9530
    @elshua9530 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Fetari yakbrilighn, egziabher yistilin. This testimony touched my heart so deep that I wanted to hear it again on TH-cam. Thanks for uploading what I asked for🤍🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️😌

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እመብረሀን የመጨርሻ ታድርግልህ ልልልልልልልልልልልልል

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በፀሎት አስብኝ ወለተ ሀና እያላችሁ ችግሬ ብዙ ነው ደከመኝ 😢እመብርሀን አሳሪፊኝ

    • @trhastesfay1706
      @trhastesfay1706 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህት አይዞሽ በርቺ

    • @meazaassefa
      @meazaassefa 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የትነሽ

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abatachen Egzeabher erejem edema ketana gar yesetelen segawen yabezalen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @asterassefa5919
    @asterassefa5919 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንካን ለልደታ ማርያም አደርሰን አድርቻው ኣሜን ❤❤❤

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ አባት ሁሉም አባቶች ምን አለ ትሁት ቢሆኑልን
    እርስ እኛን ስደተኛ ልጆችወትዎን ይባርኩን ይፍቱን🕯🤲

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት❤❤❤

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚ አብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል😢😢

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍ ሁሉም ቤት ያለ ነው ተሰቃየን ለወንድማችን የደረስ መድኀኔዓለም ለሁላችንም ይድረስልን።❤

    • @IsralSeged
      @IsralSeged 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እኔ እራሱ በውስጤ የጨሌ መንፈስ መኖሩን አውቂያለው አልተጋለጠልኝም እግዚአብሔር ያጋልጥልሽ በሉኝ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አያሉ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል አባታችን

  • @HgdffHgdfg
    @HgdffHgdfg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይፍቱን ይባርኩን አባታቺን😢😢😢

  • @ይህምያልፋል
    @ይህምያልፋል 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦማረን፣ይቅርበለን😢

  • @SebleTamiru-e1j
    @SebleTamiru-e1j 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አሳዘነኝ ልጁ እፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢

  • @TilahunHelemeskl
    @TilahunHelemeskl 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር ፈታሕ።❤❤❤

  • @HelenNegash-c5l
    @HelenNegash-c5l 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene abat emebrhan tsegawon tabzalot 🙏🙏🙏

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kesisi yete newu yee alte lemta felge nebre

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen Enkane aderscho Egzabere amilke yemasegen

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንካን ሠላም መጡልን አባታችን ❤❤❤❤

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤት ክርስትያን ምን ይባላል ወንድሜ????

  • @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ
    @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለኛም ይድረሰን❤❤❤

  • @زهراء-ك2ي6ل
    @زهراء-ك2ي6ل 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኣብሔር ፍቅሪ ነወ❤❤❤❤

  • @JoniSaba
    @JoniSaba 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabher ymesgen abatachnn yeseten ahunm edmena tsegawn abzto ystlin❤

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት ከፋታችን😢

  • @wudezeleke3658
    @wudezeleke3658 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን ምን ይሳነዋል

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤😂

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 55 นาทีที่ผ่านมา

    ኦ ማርን ክርቶስ ያለ ፈና እውነት

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @tigestteklay9781
    @tigestteklay9781 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @SamrawitAsgele-t6h
    @SamrawitAsgele-t6h 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabher ymaren endew bednachn new eko emihedew

  • @AyalAyu-e5q
    @AyalAyu-e5q 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይችን ቀን እናፍቃለሁ

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere sente gude ale egthqe mahwrnevkersetose 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐ere efetahe belene abatachne hoye?!😢😢😢😢😢

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢💔💔💔😢😢😢😢

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zinash-j9u
      @Zinash-j9u 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ኣባ እኔ ከሕማም መተት በጸሎት ስፈወስ ወድመ እና ኣህተ ሲገናን በስልክ ስንደዋወል ሕማሙ ይመለሳል ተቸግረ ማነው ሕማምተኛ ሁላችም ወይስ እኔ ብቻ ንገሩን ኣባ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወገኖቼ ፀበል ብዬ ሳስብ ብርክ ብርክ ይለኛልልቤውስጥ እራሱ ሁለት ልብ ይመታል ሰውነቴን ስታጠብ እንኳን ያመኛል ይቆረጣጥመኛል

    • @meserettesfaye3309
      @meserettesfaye3309 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Berta ena tetemek chigr slale new.endaygalet .🙏

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን ፀጋው ያበዛሉት
    ወገኖቸ ቦታው የት ነው

  • @SelamawitAwtena
    @SelamawitAwtena 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yet now

  • @hiwetderej7409
    @hiwetderej7409 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን